Ethiopia - የቤተልሄም ታፈሰ አዳዲስ ምጢሮች | ልደቱ አያሌው ምን ብሏታል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 มี.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 290

  • @NuruGebeyehu
    @NuruGebeyehu 2 หลายเดือนก่อน +20

    እርእሱ ስለልደቱ ነው የፃፍከው እምቀባጥረው ሌላ ነው😢

    • @RedwanSeid-wc3zp
      @RedwanSeid-wc3zp 2 หลายเดือนก่อน +9

      የሚገርም ነገር ካሁን አሁን ስለ ልደቱ ለመስማት ብየ ቪድዬውን ጨረስኩት በጣም የሚያናድደኝ ነገር ሩእሱ ሌላ ይዘቱ ሌሊ ሲሆን ነው

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 2 หลายเดือนก่อน +2

      ለ view eko now😂

    • @abassirage857
      @abassirage857 2 หลายเดือนก่อน

      Q
      Can you by Hu by​@@gigi_shebabbawfan

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 หลายเดือนก่อน

      የዩቱበሮች system 😅​@@RedwanSeid-wc3zp

    • @frehiwotmihretut2926
      @frehiwotmihretut2926 หลายเดือนก่อน

      በጣም ያሳፍራሉ ጊዜየን መግደሌ

  • @zedahamed7991
    @zedahamed7991 2 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን ደህናመጣህ ፈታ ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለህዝባችን ድል ግባር ለሚዋደቁ ፍኖዎች ድል ለጀግኖቻችን

    • @FiraolBeharu-md6rt
      @FiraolBeharu-md6rt 2 หลายเดือนก่อน +2

      የ ዓራም ሰዉ አስተሳሰብ መች ነዉ ድል ለ ሰላም ብላቹ ምትመኙት እሼ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 2 หลายเดือนก่อน +1

      ድል ለተገፋዉ ህዝብ

  • @ashenafigudeta2564
    @ashenafigudeta2564 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wow Dess yemill akerareb new thanks 🙏

  • @samcook9137
    @samcook9137 2 หลายเดือนก่อน +1

    I really your narrative and sound.ተመስጬ አዳምጫለው

    • @ErmiasBlood
      @ErmiasBlood 2 หลายเดือนก่อน

      የፃፍከዉም በተመስጦ ነዉ ኣደል ?😂

  • @geez2115
    @geez2115 2 หลายเดือนก่อน +26

    የማይረባ ጥንቅር!!!

  • @besratkifle6485
    @besratkifle6485 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fano will overcome this agly war! now three Ethiopian enmys 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 2 หลายเดือนก่อน

    የቤተለዬምን አታን ጠልጥል ጨርሰው ትረካህ ቆንጆነበር ካለህ ጨርሰው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 หลายเดือนก่อน +21

    ፈታ ወረድክ ቲሽ።

  • @meletho304
    @meletho304 2 หลายเดือนก่อน +14

    እዳርካቸው ፅጌ ያደነቀችው አማራ የሚባል ነገድ የለም ስላለ ነው

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u 27 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ይሄ ፀረ አማራ ነው ይቺም አሰቀያሚ ምንቃር አፍ ፀረ አማራ ናት

  • @DawitEndalu-my4tj
    @DawitEndalu-my4tj 2 หลายเดือนก่อน +1

    I appreciate bety in ma life
    Next tsegaye gebremedin kawesa

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈታዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-lx4qt8te6o
    @user-lx4qt8te6o หลายเดือนก่อน

    ቤቲ 5 ወንዶች ሚዛን ናት የተሰማትን ሳትሸማቀቅ የምትናገር ቤሔርተኞች (ፅንፈኞች) ምን ጋ እንደሚኮሰኩሳቸው የምታውቅ ሰው ናት።በቲቪ መስኮት ብትመለስ ደስ ይለኛል

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 หลายเดือนก่อน

    ቤቲ ኮ ጀግና ሴት ነች!!!!

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c 2 หลายเดือนก่อน +47

    ታሪክ የሚነገርለት ሰው አጣክ😂😂 ይቺን ሰው ብለህ አኡዙቢላ

    • @user-zf8fb4lc5n
      @user-zf8fb4lc5n 2 หลายเดือนก่อน +2

      እንደአንድ ሴት ጀግና ናት

    • @user-zf8fb4lc5n
      @user-zf8fb4lc5n 2 หลายเดือนก่อน +2

      እህነየ አማራ ብትሆን 😂😂😂

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 2 หลายเดือนก่อน +2

      🤔.. አይገርምም?!

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u 27 วันที่ผ่านมา

      የከስቀያሚ ሴት ታሪክ በአስቀያሚው ሚዲያ ሲተነተን

  • @telepo2457
    @telepo2457 2 หลายเดือนก่อน

    betisha ye buzu tankara setoch tamsalete💪💪💪

  • @bentiefa3702
    @bentiefa3702 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቆራጧ ጀግና ቤተልሔም ታፈሰ !!!!

  • @user-dz8fm9bm8o
    @user-dz8fm9bm8o 2 หลายเดือนก่อน

    Wonder full

  • @MedinaMedina-wj1zo
    @MedinaMedina-wj1zo 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ሰላም መጣህ

  • @romanofiorella190
    @romanofiorella190 2 หลายเดือนก่อน +18

    ቡታቡቴ ኮተታም እሷን ብሎ መፅሀፋ ፃፊ

    • @berhanubayisa6100
      @berhanubayisa6100 2 หลายเดือนก่อน

      ANCHI SINT TSAFSHI! SHINTAM.....!!!

  • @mikaelmamo4702
    @mikaelmamo4702 2 หลายเดือนก่อน +1

    On time

  • @surafelshenkut
    @surafelshenkut 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋ

  • @user-pt9jx8fg7z
    @user-pt9jx8fg7z 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ግራ የገባኝ ምን አይነት የጋጠወጥ ጽሑፍ ነው?አፈርኩ

  • @habtebiyana4970
    @habtebiyana4970 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስገራሚ ነዉ እናመሰግናለን::

  • @GenetMengesha-tf9eg
    @GenetMengesha-tf9eg 2 หลายเดือนก่อน +11

    ወንዶችን የምትመለከትበት እይታ የፍትወት መንፈስ ያለባት ነው የምትመስለው።

    • @kidestkidane8102
      @kidestkidane8102 2 หลายเดือนก่อน

      አቤት ፍልስፍና ጥግ 😅

    • @GenetMengesha-tf9eg
      @GenetMengesha-tf9eg 2 หลายเดือนก่อน

      @@kidestkidane8102 የኔ ውድ በዝሙት መንፈስ ካልሆነ መቀር ወንድ ልጅ ከፊትሽ ስታዪ ስብኣእናው እንጂ የደረቱ ቁልፍ ጥርሱ ከንፈሩ አገጩ ተክለ ቁመናው ጉዳይሽ ሊሆን አይችልም

  • @user-of7zl2hj3v
    @user-of7zl2hj3v 2 หลายเดือนก่อน +4

    አቺ ጀግና ሴት ላግባሽ

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 2 หลายเดือนก่อน +4

    የእስክንድርን ጭምብል ከሁላችንም ቀድማ ማየቷ እስከአሁን ይገርመኛል ።እኛማ ሸገር ሸገር ሲል እውነት መስሎን ስለእሱ ታሰርን ተገረፍን።ቁማሩንም ተበላን።

    • @user-jy8ow7tq1p
      @user-jy8ow7tq1p หลายเดือนก่อน

      ኤጭ፣የዘመነጭጭ፣ወሬ

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 หลายเดือนก่อน +1

    Hachalu😭😭😭

  • @man-lt5cg
    @man-lt5cg 2 หลายเดือนก่อน +2

    The title and the thing presented on video were reciprocal. It was disappointing video.

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 หลายเดือนก่อน +1

    Beti gobez nat be adisu interview juharn tnsh ziq lemadreg yemokerechbet menged astelagn juhar muhr new yewochager sewochm yimesekiruletal jegna new gilts sew

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲ አምላክ በምድርም በሳማይም ያስለቅስሽ!

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 2 หลายเดือนก่อน +17

    ቤቲ ብዙ ችግሮችን ሰብራ የወጣት ጅግና ሴት ነች

    • @ErmiasBlood
      @ErmiasBlood 2 หลายเดือนก่อน

      ሃሜትን እንደ ትንተና መሆኑ ' ኮ ነዉ 😂

  • @user-sn8vb2yu2r
    @user-sn8vb2yu2r หลายเดือนก่อน

    እናስተውል,,,??? መርዎች ሕዝቡን በአስተውሎ አድምጡ!!!

  • @GashawAdane-zm9fs
    @GashawAdane-zm9fs 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ጋዜጠኛ በጣም ጥሩ የአቀራረብ ስልት አለህ በርታ

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 2 หลายเดือนก่อน

    ቤቲ ጥሬ ስጋ ወይም ቁርጥ በጣም ትወዳለች 😄😄😄ለምንድነው?

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን የሚሉት እንዝብዛቤ ነው ለህዝቡ ምን ይጠቅመዋል ስራ ፈት ጋዜጠኛ ነሀ በስኬት በገንዘብ ስለበለጠችህ ነው ምቀኛ።

  • @workugetu4783
    @workugetu4783 2 หลายเดือนก่อน

    Part 1

  • @user-sn8vb2yu2r
    @user-sn8vb2yu2r หลายเดือนก่อน

    ሠላም ለኢትዮጽያ ከወንገል ሰዎች እንዳይሰርዛውዋትጽአይችሉም😂😂😂

  • @AmdieAboneh
    @AmdieAboneh 2 หลายเดือนก่อน

    Midroç Addis Abeba ድርጅት ውስጥ ተቀጥራ ነበር??

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 2 หลายเดือนก่อน +21

    ቲሽ ሰው ጥሪ ቢሏት እራሷመጣች አሉ 😂😂😂😂

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l 2 หลายเดือนก่อน +22

    ፈታ ካድሬ መሆንህ የሚታወቀው ሁሌ ሰይጣናዊ ሰዎችን እያፈላልክ ታቀርባለህ

    • @yohannesadamu4568
      @yohannesadamu4568 2 หลายเดือนก่อน +2

      Yehen sewye block adergut 😮😮😮😮😮di ene jemerku Yehen denze

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥንካሬዋ እሳን የማህል ጋዜጠኛ የለም በኢትዮጲያላይ በርትልን የሴቶች ተምሳሌት

  • @abachilatdemeke8998
    @abachilatdemeke8998 2 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ ባዶ ቃላት

  • @Steven.24
    @Steven.24 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ቤቲ 😂😂😂 ለምን ግን ሁሉም ቤቲዎች አንድ ሆኑ 4:24, 6:21 👀😅

    • @HimanotAndargea
      @HimanotAndargea 2 หลายเดือนก่อน

      Eneinga I don't know that pls when you find out let me know😂😂😂

  • @hewotat2147
    @hewotat2147 2 หลายเดือนก่อน +1

    Beti ena ewuket haha echi bado chinkilat ye journalism ethics yalelat Zeregna seti andewa tetyaki esewa nat ye amhara telati

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 2 หลายเดือนก่อน

    እውነትም " ምጢሮች"። ለካ መፅሐፍት ማንበብ ለማይችሉ ሲነበብ 'ምስጢር 'ሳይሆን "ምጢር" ይሆናል። "ምጢሮች" ብዝኃነት መሰለኝ

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባስማት የቆመች ፓስታ የምትመስል ገጣጣ ስታስጠላ ከመልኳ ከስብእናዋ መጎጥ ነገር ነችኮ😅

  • @user-ih1kt9fr2r
    @user-ih1kt9fr2r 2 หลายเดือนก่อน +2

    Lene jegina nat amelekaketiwan ewedlatalehu ya

  • @Lguama
    @Lguama 2 หลายเดือนก่อน

    ለመጭው ትውልድ ወይስ ለኛ የተፃፈው 😮😮

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ja, she is Hero for all time

  • @user-oo5sn7io7c
    @user-oo5sn7io7c 2 หลายเดือนก่อน

    Ya saw dam ayqarum awatach aydele .

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥርስስ ባየሽ ቆቦ አለ ያጋጣሚ ጉዳይ እንጅ ስንት ሴቶች አሉ ልጀ ዘበኑ ያመረታት ጉፋፊ ነገሩማ የአግሊዟ ሀረድ ቶከ አቅራቢ ለመምሰል ይሆናል በሰራዊት ኢተርቢ እንጭጭ መሆንዋን አሰታውቃለች ይገርማል ሰንት ቀውስ ነው አሚመናቀርብን ሳሱር የለ ምን ይደረግ

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 27 วันที่ผ่านมา

    እንዲህ ሆነው በመቶ አምሳ ብር ቤት ኪራይ ለመኖር ገብተው ዛሬ አዲስ አበባን ያምሳሉ

  • @user-vm3ky2lb8b
    @user-vm3ky2lb8b 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከፕሮፌሰሩ ጋር ወንድ እንደምትፈራ እና እንዳላገባች ሰማን ስለ አጫሉ ስታወራ ደሞ ልጅ እንዳላት ሰማን ስለዚህ ከምታሽኮረምማቸዉ ወንዶች ካንዱ ተጋድማ በስህተት ወልዳለች ማለት ነዉ

  • @saddammohammed1813
    @saddammohammed1813 2 หลายเดือนก่อน

    My queen ❤❤❤❤❤❤

  • @abzdeg8923
    @abzdeg8923 หลายเดือนก่อน

    ቤቲ🎉

  • @Ethio601
    @Ethio601 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወድቆ ባገኘውም አላነሳውም እንኳን ልገዛው🤷🏾‍♀️

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ናት አጠያየቆ

  • @snr9054
    @snr9054 2 หลายเดือนก่อน +1

    AMHARA HATER GALA 😞😫

  • @user-ft9zl5fs4v
    @user-ft9zl5fs4v 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንቴ ሴውዬ ምንድነው እየጠፋህ ብቅ ምትለው ደሞ ስማቹን እንኳን አናቅ ኤከል የት ጠፋ እያልን እንዳንጠይቅ ፈታዎች አጠቀላይ ስማቹን አስተዋውቁ

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g3672 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈሪ ቀስ ለባሥልጣን ይሰግዳል፡ ፈሪ ጋዜጠኛ ደግሞ
    ስለ በረሮና ጊንጥ ያወራል።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው የፃፈውን ከመተቸትህ በፊት ርዕሱን በቅድሚያ ማድረግ ነበረብህ
    ምጢሮች
    ቤተልሔም ደግ አደረገች

  • @user-vx1fy4cn5m
    @user-vx1fy4cn5m 2 หลายเดือนก่อน +3

    እስክንዴር ቤቲን ይለምናል ብለህ ማሰብህ😂

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 2 หลายเดือนก่อน

    Sele zerga andit set mesmat men yetekemnal

  • @deme12
    @deme12 2 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ የዛገ ቅንአት ይታይብሀል።

  • @user-xg2oe3fy3t
    @user-xg2oe3fy3t 2 หลายเดือนก่อน

    Mikegna

  • @rttr3992
    @rttr3992 2 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @super__star6823
    @super__star6823 2 หลายเดือนก่อน +2

    How simple journalist can afford in staying 5 star hotel in Dubai?

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 2 หลายเดือนก่อน

    ታክዩ ፈታ

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት አደንቃታለሁኝ በተጨማሪ አትፈራም ለምጠይቀው ጥያቄ ምንም አይነት ነገር አያስጨንቃትም

  • @BisiedigitalSerjew
    @BisiedigitalSerjew 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቤቲዬ የኔ ጀግና❤❤❤
    በጣም ምወዳት ልጅ ከመልኳ እስከ ድፍረቷ ድንቅ ልጅ ናት።

    • @Menelik27
      @Menelik27 หลายเดือนก่อน

      ቤቲ ስነምግባር የሌላት የመንደር ቆሎ ሻጭ ካራክተር ያላት ትንሽዬ አጭር አፏ ግን እንደ ዘንዶ አፍ ትልቅ ያገኘውን የሚተፋ ስድ አደግ ሴት ነች።በጣም አሳፋሪ ለሚዲያ የማትመጥን የበታችነት ስሜት ያለባት ሰዎችን በማዋረድ መተለቅ የምትፈልግ ትንሽዬ የቀነጨረች ባቄላ ነች ለኔ።ኢትዬጵያ ሆኖ ነው አገሩ እንዲህ ሚዲያ ላይ ወጥታ ትልልቅ ሰዎችን የምትሳደበው እንጂ ለህግ የምትቀርብ መጥፎ ምግባር የጎደላት ተሳዳቢ የሰው ክብር ያልገባት የመንደር ሴት ነች!!

    • @BisiedigitalSerjew
      @BisiedigitalSerjew หลายเดือนก่อน

      @@Menelik27 እግዚአብሔር ይገስጽሽ/ህ።

  • @user-bg4pm1fz2t
    @user-bg4pm1fz2t 2 หลายเดือนก่อน

    Why is that you reading the book ? Just curious?

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 หลายเดือนก่อน

    ከወደድከዉ: መስማት:ካልወደድከዉ: መዝጋት:ጥሩ: ሐሳብ: ካለህ: ማጋራት: መቆጣት: ትክክል: ስላልሆነ: እኔም: አንተም:አንቺም:ማቆም::

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲ ደፋርና! ጀግና ናት አቦ💯💯💯💯

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህችን ዘረኛ በብሔሮች መካከል እልቂት እንዲካሄድ የምትሰብክ በሽተኛ

  • @TheHolybible8
    @TheHolybible8 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuan dehna metah ante becha zegeb 😍👌

    • @ErmiasBlood
      @ErmiasBlood 2 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @user-xe7kt9bt5g
    @user-xe7kt9bt5g 2 หลายเดือนก่อน

    Kante be hulum tishalalech tibeltihalech imen

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲ እውነት ለሚያቅራቸው ሁሉ የግር እሳት።

  • @user-tb2zj9kx4o
    @user-tb2zj9kx4o 2 หลายเดือนก่อน

    እከካም በላት እሷ ብሎ መፀሀፍ ፃፊ
    ምን እንዳላስተማረግኝ ነው
    የአማራ ፎቢያ አለቤት
    የሷን የህይወት ታሪክ ማን ያነባል
    መፀሀፉን እንኳን ገዝቸ ላነበው ወድቆ ባገኘውም ለሽንትቤት መጠቀሚያ ነው የማደርገው

  • @behayredilala
    @behayredilala หลายเดือนก่อน

    0:40 😅

  • @hewansibhatu7413
    @hewansibhatu7413 2 หลายเดือนก่อน +6

    Yehe hula koteta kotet mezegeb lemin asfelege do we care?? Bizu hasab yalebin sewoch nen minew sira atah?

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 2 หลายเดือนก่อน

    እስከዛሬ ያላወኩት የቤት ዉይግ😂

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤተለሄም ታፈሰ አባቷ አማራ እናቷ ኦሮሞ ናቸው ግን እራሷን እንደ ኦሮሞ አድርጋ ትቆጥራለች ።

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 2 หลายเดือนก่อน

    ቤቲ የአሰላ የቀበሌ አስራ ሁለት ልጅ ነች ሐምሌ 19 ትምህርት ቤት ነው የተማረችው ከኦሮመኛ ይልቅ አማረኛ መናገር ይቀናታል ተማሪ እያለች ቪዲዬ ማየት ትወድ ነበር ። ለዛም ነው በኃይሉ ቪዲዬ ቤት ቀበሌ ሶስት ይሳ ሱቅ አጠገብ ወዳለው ቪዲዬ ቤት አዘውትራ ትገባ ነበር ። ቋሚ ደንበኛ ስለሆነች ወይም ባለ ቪዶዬ ቤቱን ልጅ ተግባብታ ክፍያ 0:50 ሳንቲም አትከፍልም

  • @askme7620
    @askme7620 หลายเดือนก่อน

    " ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ " አሁን ለዚች ፈረስ ፊት አርእስት ሰጥተህ ማቅረብህ ትገርማለህ ! ።

  • @solbrh8302
    @solbrh8302 2 หลายเดือนก่อน

    What is the meaning of Mitir?

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 2 หลายเดือนก่อน +1

    Anete Gene Yemetaweraw Atetenew Emetegagalew Eswa Mane HOunanew Enedezeh Emetakebaberat Tasazenaleh😅😅😅😅😂😂😂

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa 2 หลายเดือนก่อน

    Indii min nakachu comments yamittsifut abmitachu kacharasachu hohala feta dailyn mawkas tagabi aydalam

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p หลายเดือนก่อน

    እሷ፣ጋዜጠኛ፣ሳትሆን፣ጋሬጠኛ፣ይመስልላታል🥱

  • @user-bj1fx4nn6s
    @user-bj1fx4nn6s 2 หลายเดือนก่อน

    Mecham ye amran senlbona mseber atchulm amhra erswun yawkhal

  • @bultobena6077
    @bultobena6077 หลายเดือนก่อน

    በእስላምና በክርስትና ወረራ የገዳ አንድነት ከፈረሰ ወዲህ ኦሮሞ በአንድነት ተነስቶ ጠላቱን ወግቶ ነጻነቱን አስከብሮ አያውቅም። ወገኑ ሲያልቅ እንደ ጎሸ ቆሞ ይመለከታል ። አንድም ቀን ጠላት ሰብሮ የልጆቹ ደም መልሶ አያውቅም። እንደ ጎሽ አንድ ሆኖ ስለማይዋጋ ተንቆ 53 አመት በነፍጠኞች ፤ 31 አመት ሙሉ በአራዊት ኦፕዴኦ የዘር ፍጅት እየፈጸመበት ይኖራል። ስለዚህ በጎሽና ኦሮሞ መካከል ልዩነት የለም። ኦሮሞ ንቃ አንድ አፍ ተናገር አንድ አላማ ታጠቅ በአንድነት ተነስ ነጻነት ለማስከበር ታገል።
    ከሁሉም በጣም የሚያዝነው የዘር ፍጅት እየተፈመ የአክራሪ እስላም መሪ ኢብርሃም ቱፋ የአቢይም ግምባር እየሳመ እፕዴኦ መደገፉ ነው።
    "" '"" "" "''''''''" "" "'" "" ""
    Oromoofi gafarsii tokoo.Wareerri Islaamaafi kiristinnaa eega tokkummaa Gadaa diiganii barbadeessani asi Oromoo tokko ta'ee diina waraanee ofirraa dhowee bilisummaa kabachiisee hin beeku.
    Kanaafi nafxagaan waggaa 53 OPDOnwaggaa 31 sanyii isaa duguga.
    Oromoon Guyyaa tokko diina cabssee gumaa ijollee isaa baasee hin beeku .
    Kanaafi tuffatamee akka gafarsaa barabaraan nyaatamaa jiraata. Gafarsii humna otoo qabuu tokko taa'ee diina ofirraa dhowwee hin beeku.
    Oromoon humna otoo qabu akka gafarsaa diina ofirraa dhowwee hin beeku. Oromoofi gafarsaa gidduu garaagarummn hin jiru. Akka had Gummaa baase hin beeku.
    Oromoo Dammaqani afaan tokko dubbadhu kaayyoo tokko qabadhu tokkummaa jabeesi OPDO bineessa sinyaatu hidda isaa buqqisi nagaa buusi.
    Bayyee han nama gaddisiisu gooleesituu ogganni Islaama Ibrahim Tufaa adda Abiyi dhugatee OPDO deegaru Isaati. Goobanaa Daacee Minlik deegare wajjiin tokko.
    WBO waraanii gumaa goota tokko dhiiga diinaa 100tiin baasii ummatatti agarsiisi.

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጠምነው የምታሲቅንኝ ነገገሩው አጠይቅቅ ሁሉው የገረመንኝል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DanielAbreham-ro6zr
    @DanielAbreham-ro6zr 2 หลายเดือนก่อน

    ለኔ ጋዜጠኛ አይደለችም ጋዜጠኛ ለመሆን ግን ትፈልጋለች

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 2 หลายเดือนก่อน +3

    መልከ ጥፉን በመልክ ይደግፉ። ቤተልሄም። ይህ ቀራት የማትባል ይቅርታ ይህ ቀረዉ የሚባል ሴት ወንድማችን። ቤተልሄም አስቀያሚ

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 หลายเดือนก่อน +1

    Iskindr nega ❌❌❌

  • @gman7833
    @gman7833 2 หลายเดือนก่อน

    ያድባር ዛፍ በሌለበት እንቧጮ አድባር ይሆናል አሉ:: ይሁና እስቲ

    • @meseretmekoya-ir1rl
      @meseretmekoya-ir1rl หลายเดือนก่อน

      ቢሆንማ ነው ሰው አልቆ ያለ አመሉ ሰይጣን ወንበር ይዞ ከከተማ ወደ ገጠር ከገጠር ወደ ከተማ ከቤት ወደ ጎዳና እየገረፈ የሚያምሰን የሚያቃጥል የሞት የእሳት ጅራፍ ይዞ...

  • @user-uc1fy3wm2s
    @user-uc1fy3wm2s 2 หลายเดือนก่อน

    Who killed Hachalu? Time must tell

  • @gechking6691
    @gechking6691 2 หลายเดือนก่อน +2

    በክፋት የተፃፈ አለመሆኑን አረጋግጡ።

  • @user-sn8vb2yu2r
    @user-sn8vb2yu2r หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጽያ ህዝብ ስም ነጋዴ በዛ ግን ,,,???

  • @dawitbekele7737
    @dawitbekele7737 2 หลายเดือนก่อน

    Jezba. Yanten dmts bekrb mesmat akomalew. Jezba

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bethlehem do not have any accomplishment as a journalist. She has become a famous journalist because the unlimited support she is getting oromo politicians. Nowadays, anybody who supports Abiy will become famous and rich