Anchor ''የአብይ አህመድ ስርዓት ወድቋል። የሚቀረው በአካል ከቤተመንግስት መውጣት ብቻ ነው'' ጋዜጠኛ አበበ ገላው - ሁለቱን ሙዚቃዎች ማን ሰራቸው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

ความคิดเห็น • 671

  • @abeshkegne8380
    @abeshkegne8380 24 วันที่ผ่านมา +38

    በጣም ነው ምንወዳቹህ በጣምም አድናቂያቹህ ነኝ በርቱልን

  • @ykt4447
    @ykt4447 24 วันที่ผ่านมา +26

    Oh my GOD amazing Music thanks all of you❤❤❤😢😢😢

  • @asmamawmengesha1910
    @asmamawmengesha1910 24 วันที่ผ่านมา +31

    አበበ የሰራኸው የእውነት ድንቅ ስራ ነው በርታ በርቱ
    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @Landfill2024
    @Landfill2024 24 วันที่ผ่านมา +16

    አበበ በጣም አርፍ ዘፈን ነው ያዘጋጀሄው እውነትን ያዘለ ነው በጣም ከልብ እናመሰግናለን በርታ ኮርተናል

  • @dr.derejebelew4654
    @dr.derejebelew4654 24 วันที่ผ่านมา +79

    አቶ አበበ ገላው ያልህው ትክክል *ዐብይ አህመድ የዘመኑ ሂትለር ነው* ለሁለቱ ጋዜጠኞች ለአቶ መሳይ መኮነን እና ለአቶ አበበ ገላው ትልቅ አክብሮ እና አድናቆት አለኝ የአማራ ህዝብ ሰቆቃ መከራ መሰደድ እና ግድያ የሚየቆምበት ጊዜ በፋኖ እጅ ላይ ነዉ።🙏💚💛❤️ ።

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 23 วันที่ผ่านมา +3

      አውርቶ አደሮች ሰርታችሁ ብሉ !! ሺ ጊዜ ብታሟርቱ ወፍ የለም!😂😂😂😂

    • @kukutilove
      @kukutilove 23 วันที่ผ่านมา +2

      የወሬ ጋጋታ

    • @user-bk9wb4yg5q
      @user-bk9wb4yg5q 23 วันที่ผ่านมา +2

      ቲሽ ዘፈን ብቻ🎉

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 24 วันที่ผ่านมา +9

    አበበ በጣም የሚደንቅ ነው ኢትዮጵያውያንብህዝብ እንባ የምያብስ ጩኽታችንን ለአለም የሚያስማ በርቱልን የህዝ ትንፋሾች

  • @gashaw278
    @gashaw278 24 วันที่ผ่านมา +16

    Excellent poem that reflect the reality in Ethiopia. Thanks Abebe Gelaw

    • @dkm1666
      @dkm1666 24 วันที่ผ่านมา

      99.9 persent ethiopian they dont anderstand englishh

  • @endalkyalew1653
    @endalkyalew1653 24 วันที่ผ่านมา +16

    የሳይበር ጀግኖቻችን በርቱ ሀይልና ብርታቱን ፈጣሪ ያድላችሁ!

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k 24 วันที่ผ่านมา +19

    ያረብ ድል ለአማራ ፋኖኖ አተ እረዳን❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉

  • @habtemariammekebeb1946
    @habtemariammekebeb1946 24 วันที่ผ่านมา +33

    በርቱ አቤና መሳይ ድል ለፋኖ

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i 24 วันที่ผ่านมา +26

    መሳይ ጀግናችን ኑርልን ከነቤተሰቦችህ

  • @user-rp7by5ky8o
    @user-rp7by5ky8o 24 วันที่ผ่านมา +104

    መሳይ መኮንን ብልፅግናን ብትንትኑ ነው ያወጣው በርታ መሳይ✅✅✅✅✅✅

    • @fasilfelekedegaga2235
      @fasilfelekedegaga2235 24 วันที่ผ่านมา

      ቂቂቂቂ አልተባለም

    • @etalemzena6943
      @etalemzena6943 24 วันที่ผ่านมา +4

      ምርጦች እንዴት. ናችሁ. በርቱ. እውነት. ያሸንፋል.

    • @waves101
      @waves101 24 วันที่ผ่านมา

      ውስጥህ እየተረበሸ ከላይ "ቂቂቂቂ" ትላለህ ካልተመቸህ ካላመንክበት ምን ትሰራለህ እዚ ወደ ETV አትሄድም?​@@fasilfelekedegaga2235

    • @MengstuMengstu-rg2lv
      @MengstuMengstu-rg2lv 24 วันที่ผ่านมา +3

      እንዴታ አንድ ለናቱ 100000 ለጠላቱ❤❤❤

    • @TezetaZeweter
      @TezetaZeweter 24 วันที่ผ่านมา +3

      Mesayachen💪💪👏👏👏

  • @andenetetiopia5879
    @andenetetiopia5879 24 วันที่ผ่านมา +22

    አቤ በእውነት የኢትዮጵያን ህዝብ የውረደበትን መአት በትክክል ለዓለም ይነገራል ።ሁላችንም የምንቆሰልበት በየቀኑ የምናለቅሰበትን መሪር ግዜ ከምንም በላይ ይገልጻል መሳይ አበበ ለምትሰሩት ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ሆናችሁ እግዚአብሔር የጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 24 วันที่ผ่านมา +48

    ሁለት የአገር ፈርጦች። እናመሰግናችኋለን፣ ሰላምና ጤንነት ለእናንተ ይሁን።

  • @b.6015
    @b.6015 24 วันที่ผ่านมา +55

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 24 วันที่ผ่านมา +6

    Thank you very much, Messay. Nice job.

  • @twdrskss
    @twdrskss 24 วันที่ผ่านมา +9

    እነዛ ሰወች በጣም ክፍ ናቸው 1ኛ) የኢትዮጵያውያን አንገቷን ቆረጡ 2ኛ) የኢትዮጵያን እግሯን ከቆረጡ ቆየ 3ኛ) ከኢትዮጲያ እንብርት ቁመው ጨጎራዋን አውጥቶ ለመብላት ሌት እና ቀን እየሰሩ ነው::

  • @twdrskss
    @twdrskss 24 วันที่ผ่านมา +31

    ለመቃብር ጥላ የሚተክል ግለሰብ ጤነኛ ነው ብሎ ለማመን ይከብዳል::

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 24 วันที่ผ่านมา +61

    ደስ የሚለው የኢ/ያ ህዝብ ያለ መንግስት አገሩን በፍቅር ማስተዳደር ይችላል

  • @twdrskss
    @twdrskss 24 วันที่ผ่านมา +40

    እኛ ተስፍ አንቆርጥም ኢትዮጵያ ብዙ እንደናንተ ያሉ ምርጥ ልጆች አሏት❤❤❤❤

  • @gashaw278
    @gashaw278 24 วันที่ผ่านมา +8

    Thanks Abebe Gelaw for the music that reflects the truth on the ground

  • @AbeAbe-rv5qd
    @AbeAbe-rv5qd 24 วันที่ผ่านมา +37

    አቤ ምረጥ ሠው በረቱ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 24 วันที่ผ่านมา

      እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት😅

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n 24 วันที่ผ่านมา

      ​@@Samitrghhቃል በቃል ባይሉትም እንዲሆን ፈልገዉ ነዉ

  • @teshagergtsadik8918
    @teshagergtsadik8918 24 วันที่ผ่านมา +50

    መሳይ ጀግና ነህ በጣም ነው የማደንቅህ!

  • @Selmmillion
    @Selmmillion 24 วันที่ผ่านมา +28

    አቤ እና መሳይ እንወዳችዋለን ድል ድል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 24 วันที่ผ่านมา

      አቶ አበበ ገላው እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ለኢትዮጵያ ምች ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ይሽፍንህ በመላእክት እውነቱን ስለምትነግርልን ይሄ ተንኮለኛ ታንቆ ይሙት እውነት መራራ ንች ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነው ዋሾ ነህ ዋሽተህ እስገደልክ አስርክ በኦርሞ ነገድክ ክወንድሞቹ ጋር ልታጋድል እምቢ እምቢ እልህ በቃ ጊዜህ ደርሶል ይጥፋ ከሀገራችን

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 24 วันที่ผ่านมา

      እቶእበበ በጣም የሚገርም ነው እቺ ደግሞ መሃይም ይድብ ከየት የመጣች ነች ህክምና ቆሻሻ ውስጥ ትጣለው ደደብ አሳፋሬ ነች አስቦ መናገር የማትችል የስይጣን መልዕክተኛ ሰይጣን አለቃቸው ከአምላካችን ጋር ተገዳድሮ የለ. ውዳቂዎች ናቸው ሲዖል ትገባለች ሁሉዋም በምድር የምትቆይ መስሎት ነው

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 24 วันที่ผ่านมา +5

    መሣይ ይሄን ሙዚቃ ዘወትር program መክፈቻ ማድረግ ነው ሚዲያዎች በሙሉ ይሄ በጣም ትልቅ power አለው

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 24 วันที่ผ่านมา +2

    አበበ ገላው የሰራኸው ሙዚቃ እጅግ በጣም የሚያስመሰግንህ ነው።
    ከስርዓቱ ጀምሮ እያንዳነዳቸውን በግለሰብ ደረጃ ማለትም ሽመልሰ አብዲሳን ጨምሮ ዋና ዋና የሚባሉትን የማፊያ ግሩፑ መሪዎችን ያካተተ ተከታታይ ሙዚቃዎች መስራት ብትችል እጅግ መልካም ነው ወንድማችን እና በርታ በርታ።

  • @gashaw278
    @gashaw278 24 วันที่ผ่านมา +36

    መሳይ መኮነን እና አበበ ገላው የህዝብን ስሜት የሚገልፀው ፕሮግራማችሁ እናመሰግናችሁዋለን።

  • @HANAHANA-ex5so
    @HANAHANA-ex5so 24 วันที่ผ่านมา +4

    THANKS SO MUCH BROTHER GOD BLESS YOU 🙏

  • @Fanos_podcast10.
    @Fanos_podcast10. 23 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏 Thank you Abebe and Mesay 🙏

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 24 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you 🙏🏼 it’s telling the whole truth. It’s expressing everything that’s going on.
    Great 👍🏼 job!

  • @AberashYelfaged-om8wc
    @AberashYelfaged-om8wc 24 วันที่ผ่านมา +22

    ሰላም ወንድሞች💚💛❤🇪🇷

    • @Yosi-xv7sv
      @Yosi-xv7sv 10 วันที่ผ่านมา

      በናተ የተነሳ ነው ሀገሪቱ ምስቅልቅል ያለችው አታሽቃብጡ

  • @mebre2112
    @mebre2112 24 วันที่ผ่านมา +2

    ሁለት ጀግና ጋዜጤኞች አብራቹህ በመስራታቹህ ደስ ብሎኛል ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 24 วันที่ผ่านมา +30

    አበበ ገላውና መሳይ መኮንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️💪💪💪

  • @asfawgezmu3881
    @asfawgezmu3881 24 วันที่ผ่านมา +7

    God bless Ethiopia !

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 24 วันที่ผ่านมา +15

    Abebe you did a great job and a diplomatic message to the whole world may the almighty jesus bless you.

    • @m.salihnurhussien2659
      @m.salihnurhussien2659 23 วันที่ผ่านมา

      Jesus the son of Mary isn't Almighty but he's a Prophet and messenger of the One True God Allah.

    • @m.salihnurhussien2659
      @m.salihnurhussien2659 23 วันที่ผ่านมา

      Allah alone is the Almighty and all prophets and messengers are servants of Allah.

    • @eliasabebe4410
      @eliasabebe4410 23 วันที่ผ่านมา

      @@m.salihnurhussien2659 that is your belief. Do not impose on others .

  • @AhmedEndiris-ul3tg
    @AhmedEndiris-ul3tg 24 วันที่ผ่านมา +3

    እናመሠግናለን አቤ

  • @Demekech21
    @Demekech21 24 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you gus to Support Amhara Struggle

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em 24 วันที่ผ่านมา +3

    አቤ በጣም እናመስግናለን

  • @bentennyson3274
    @bentennyson3274 24 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you both 💓

  • @user-yw4up8jk1l
    @user-yw4up8jk1l 24 วันที่ผ่านมา +2

    በርቱልን❤❤❤❤

  • @MaDN4161TB
    @MaDN4161TB 24 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችው.
    ድምጽ አቅም ላጡት ድምጽ ለሆናችሁት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ.

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 24 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለጀግኖቹ ፋኖ💪
    💚💛❤🕊
    ድል ድል ድል ለፋኖ💪😍

  • @abysiniatube1828
    @abysiniatube1828 24 วันที่ผ่านมา +2

    ከልብ እናመሰግናለን! አቤ!!!

  • @MekonnNegashNegash
    @MekonnNegashNegash 24 วันที่ผ่านมา +3

    ምንግዜም የማይረሳ ቀን ... ታላቅ ታሪክ

  • @abysiniatube1828
    @abysiniatube1828 24 วันที่ผ่านมา +3

    Bravo! Abe!!

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 24 วันที่ผ่านมา +2

    Journalist abebe really its amazing job you did about evils abey waww it's a true.

  • @tigisttadesse5186
    @tigisttadesse5186 24 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሞች ባንድነት ቆማችው ይህንን የ ፈርዖንን ሥርአት ስላንቀጠቀጣችሁልን ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ድንቅ ውይይት ነው አቤ እናመሰግናለን ይህ አገዛዝ በአጽሙ አስቀርታችሁታል ያስደመጣችሁን አዲሱን ዘፈን የፍርዖንን አገዛዝ አለም በጥሩ ሁኔታ ያለገደብ በብዙ ሺህ ሆች እንዲደመጥ ይረዳል ::
    ኢትዮጲያ በልጆቾዋ ደም እንደገና በክብር ትነሳለች!

  • @assefatsige5279
    @assefatsige5279 24 วันที่ผ่านมา +1

    Thank You Mesay! Thank you Aba!

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 24 วันที่ผ่านมา +27

    wow እጀግ በጣም በጣም አስደናቂ የአብይን ማንነት ለአለም የሚያሳይ ሙዜቃ ነው።አቤ እናመስግናለን።❤❤

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 24 วันที่ผ่านมา +18

    ኢህአዴግ የዘራው የዘረኝነት ውጤት ነው፡፡ የ27 አመት የተበላሸ የመንግስታዊ ስርአት ውጤት ነው አሁን የቀጠለው የህዝብ ጥፋት ሁለቱም ተጠያቂ ናቸው እንጂ የህወሀትን ዘመንና አገዛዝ የተሻለ ነው ብሎ መናገር ስህተት ነው ማንም ማስታወስ አይፈልግም፡፡

  • @user-el5go6gy9r
    @user-el5go6gy9r 24 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ነህ መሳያችን

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 24 วันที่ผ่านมา +5

    After the removal of Abiy ,things in Ethiopia will get more complicated unless there is a divine intervention

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 24 วันที่ผ่านมา +16

    ልክ ነው አቤ ። በታሪክ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ዓይነት እልቂት በተለይም የአማራ ይፋዊና መንግስታዊ የዘር ጭፍጨፋ ሆኖ አያቅም። አብይ ያለ ደም ሥርየት የለም እያለ አገሪቱን የደም ምድር አድርጓታል!!!

  • @Utopican
    @Utopican 24 วันที่ผ่านมา +1

    Amazing work Abe. I know you both are wise but I wish you more wisdom, strength and passion to work harder and liberate your people. Mesay Mekonen and Abebe Gelaw long live to you both!

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 24 วันที่ผ่านมา +7

    በርግጥ አቤ ያኔ የተናገረውን በመውሰድ መደገፍክ አሁን ሊያስወቅስክ አይገባም። ይመራል ተብሎ የታሰበው ሰው መጀመሪያ ንግግሩን በመስማት መደገፍክ በዛ ደረጃ ሊያስወቅስክ አይገባም ባይ ነኝ። ላዘጋጀከው ሙዚቃም ከልብ እናመሠግንካለን ።አብየ ክበርልን ከዕድሜ ከጤና ጋር ለረጅም ዕድሜ ኑርልን!!!

    • @bay8666
      @bay8666 23 วันที่ผ่านมา

      It’s AI generated song , he didn’t do shit . He didn’t write the song or work GRS music group . Embarrassing….

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 24 วันที่ผ่านมา +1

    Mesay mekonnoen &Ababa galaw thank you 🙏❤

  • @senaitkareta6052
    @senaitkareta6052 24 วันที่ผ่านมา +2

    Abebe you did good

  • @gddhjhdhhdhd9993
    @gddhjhdhhdhd9993 24 วันที่ผ่านมา +2

    ሠላም❤❤❤መሣይ❤❤❤አበበ🎉🎉🎉🎉እናመሠግናለን በርቱልን ድልለአማራ🎉🎉🎉🎉ፋኖ

  • @meba1792
    @meba1792 24 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራ እናት ትውለድ
    ድል ለጀግናው ፋኖ💪🏾💪🏾💪🏾

  • @Mamite926
    @Mamite926 24 วันที่ผ่านมา +2

    Wow the music tells more than the words.

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 23 วันที่ผ่านมา

    አቤ ልክ ነህ። ዘፈን ግጥም መዝሙረ ሙዚቃ በተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ማስተላለፍ በጣም ጥሩ ነው።

  • @1benyam1
    @1benyam1 24 วันที่ผ่านมา

    Great work Abee. I feel it deeply in my heart. made me goosebumps and feels to cry as nostalgic for my Ethiopia.😢

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 24 วันที่ผ่านมา +1

    መሳይ በርታ
    ❤❤❤

  • @user-mh9eh7tm5o
    @user-mh9eh7tm5o 24 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ ጀግኖቻችን።

  • @Alex-eq5dh
    @Alex-eq5dh 24 วันที่ผ่านมา +1

    The best explanatory Song Ever❗❗❗❗❗❗

  • @awdarda
    @awdarda 23 วันที่ผ่านมา

    መሳይና አበበ ገላውን አንድላይ ማየትና ፕሮግራማችሁን ማዳመጥ መነቃቃትን ያመጣል:: እናመሰግናለን ላቀረብላችሁልን ሁሉ::

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 23 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያን ሕዝብ ግፍናጭቆናን ለአለም ሰላሰማችሁልን አመሰግናችኋሃለሁ።

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ አንበሣው ፋኖ ወደፊት በአንድነት የነፃነት ጎሕ ይፈነጥቃል ድሉ የፋኖ ነው ፣
    መሳይ አሪፍ ነዋ የዛሬውም
    አመሰግናለሁ ፣

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 24 วันที่ผ่านมา +2

    አበበ ገላው የሰራኸው ስራ እጅግ የሚያስመሰግንህ ነው። በዚሁ ቀጥል ።በርታ በርታ።

    • @danielzeleke5635
      @danielzeleke5635 22 วันที่ผ่านมา

      AI ላይ ነው የሰራለት ትንሽ ቃል ሰጠው እሱ ይዘንልሃል ግጥም ሰርቶ

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 19 วันที่ผ่านมา

    Great job, Abebe belew & Messay !!

  • @maminenabel4056
    @maminenabel4056 23 วันที่ผ่านมา

    Abe & Mesay God bless you.

  • @yassinomer4847
    @yassinomer4847 24 วันที่ผ่านมา +1

    I can't wait to hear the expected songs in Amharic and Tigringha. I have a firm comand and deep understanding of the Tigringha language ( for instance, in poem -- lyrics -- , drama , and literature). In this respect, I am willing to cooperate you, including providing (producing) the song (ziema). You are doing a great job. Go for it.

  • @user-rl4cj2uy5c
    @user-rl4cj2uy5c 24 วันที่ผ่านมา +5

    ህወሓት ለ27 ዓመታት
    ኢትዮጵያ ማለት ተፀይፎ
    "ይች አገር" ሲል ስለነበር ፥
    አፈጮሌው ዐብይ መጥቶ
    "ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ. ..."
    ሲል ስንሰማ ሁላችንም
    ደግፈንው ነበር።
    "ጉድ እና ጅራት ከኋላ ነው!"
    የሚባለው ደረሰ።
    አሁን በርትቶ መንቀል ብቻ ነው መፍትሄው!
    💚💛❤💕

  • @fitsummollla8076
    @fitsummollla8076 24 วันที่ผ่านมา +1

    Good job! What a message✌️👌

  • @TayeZeleke-iz8ed
    @TayeZeleke-iz8ed 24 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Abe God bless you

  • @minebelgirumgeremew2057
    @minebelgirumgeremew2057 24 วันที่ผ่านมา +15

    Abiy Ahmed is creminal

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n 23 วันที่ผ่านมา

      በጣም በጣም ሀገራችን በሞተ አስክሬን ነው እየተመራች ያለችሁ ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ymekuria1375
    @ymekuria1375 24 วันที่ผ่านมา +4

    You guys are doing great. This Genocider Abiy Ahmed must be removed from power and punishment.

  • @gashaw278
    @gashaw278 24 วันที่ผ่านมา +3

    The two brave journalists Messay Mekonen & Abebe Gelaw. Thanks for your contribution towards the Ethiopian people & to Ethiopia as a country. You guys are brave journalists

  • @Ethio-Nahom2324
    @Ethio-Nahom2324 23 วันที่ผ่านมา

    Brother Mesay and Abe Thank you Very much for your passion for supporting the Amhara civilians who were killed.

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly 23 วันที่ผ่านมา

    Abebe and Messay, you are always struggling for peace and democracy to prevail in Ethiopia. Good bless you 🙏🙏🙏. Ethiopians never ever forget your contribution. Victory for Ethiopians!!!!

  • @alemayehubatkero4611
    @alemayehubatkero4611 24 วันที่ผ่านมา

    Thank you Mesaye and Abebe

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 24 วันที่ผ่านมา +22

    በጣም የሚያሳዝኑት ደግሞ፣ ሆዳም አማራዎች ናቸው።

  • @AMEN271
    @AMEN271 24 วันที่ผ่านมา +8

    አበበ ገላው ታላቅ ሀገር ወዳድ ጀግና ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ የምትናፍቀውን የምትመኘውን የሀገርህን እውነተኛ ትንሳኤ ለማየት ያብቃን

  • @user-cn1hk3kt3j
    @user-cn1hk3kt3j 24 วันที่ผ่านมา +1

    Pls keep it up

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 24 วันที่ผ่านมา +6

    የኢትዮጵያ አምላክ አብይን ያሳልን ፀልዩ

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 24 วันที่ผ่านมา

    Dear Abebe Gelaw, Thank you so much for your nice contribution for the change. You repeated your key role as before. Much appreciated!

  • @yeshashworkchecol4735
    @yeshashworkchecol4735 24 วันที่ผ่านมา

    Oh my God, what a beautiful and meaningful song, love it thank you for your hard work abbe. Mesay as well.

  • @solomon1331
    @solomon1331 23 วันที่ผ่านมา

    Now is abiy turn ,we waiting another more abebe gelaw ,thanks for the man of man abebe gelaw.

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 24 วันที่ผ่านมา

    Good music.
    Expressive and descriptive !!
    Appreciation !!!

  • @NegussieAsfaw
    @NegussieAsfaw 23 วันที่ผ่านมา +2

    From hero to Zero Abebe Gelaw

  • @yabundegeTewabs
    @yabundegeTewabs 24 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ ጀግኖች ልጆቻችሁ ይባረኩ ኢትዮጲያ ልጅ አላት ይሔ ሰውየ ቢሞት ይሻለዋል የህዝብ ደም ነው እንዲህ ያዋረደው

  • @BemechalTsegaye-ib7dd
    @BemechalTsegaye-ib7dd 24 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ አቤ ያለክ አውቀት እና ችሎታ ይገርመኛል ትችላለህ. መሳይ ሁሌም የገነንክ ጋዜጠኛ አንደሆንክ ፈጣሪ አድሜ ሰቶክ የልፋትክን ዉጤት ያሳይክ. አቤም አንድሁ አመኝልሃለሁ

  • @Mimiasfaw3680
    @Mimiasfaw3680 24 วันที่ผ่านมา +1

    Good job 💪💪💪

  • @edenbate3394
    @edenbate3394 24 วันที่ผ่านมา

    Thanks so much brother

  • @abebeyitnna9751
    @abebeyitnna9751 23 วันที่ผ่านมา

    What a piece of art...! You put it in rather eloquent and articulate /musical sounds that reverberate the war lord Ali and his hench men.We gave him the benefit of a doubt but send us to abyss.thank you Abe

  • @kibretaweke
    @kibretaweke 24 วันที่ผ่านมา

    Abebe you did awesome! Messay thank you.

  • @user-hm1yb3nj7y
    @user-hm1yb3nj7y 24 วันที่ผ่านมา

    ምን ማለት እንደምችል አላውቅም አቤ ግን አንድ ቀን አዲስ ነገር የመፍጠር አቅም አለህ ብዬ ኮሜንት አድርጌ ነበረ አውነት ነው የምለው ሳላውቀው እንባዬ ቀደመ እግዚያብሔር አቅሙንና ጥበቡን ይጨምርልህ በርታ

  • @MesafintGetachew-ei7kt
    @MesafintGetachew-ei7kt 24 วันที่ผ่านมา

    Great great job as usual, keep up the good work Both of you.

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 24 วันที่ผ่านมา +30

    ድል ለፋኖ ሞት ለጥቁር ናዚዎች አብይዚም ይውደም

    • @user-pm1oi9mk4l
      @user-pm1oi9mk4l 24 วันที่ผ่านมา +2

      🤲

    • @Eteneshasefa-kh7gj
      @Eteneshasefa-kh7gj 24 วันที่ผ่านมา +4

      @@user-pm1oi9mk4l አሜን ይውደም የአብአገዛዝ

    • @TezetaZeweter
      @TezetaZeweter 24 วันที่ผ่านมา +1

      🙌🙌

  • @addgetab2984
    @addgetab2984 24 วันที่ผ่านมา

    Wonderful creative reflection!! Abe, you did a highly impressive musical composition!! Great sound!!!