Haleluya Tekletsadik - Tetefafan - ሃሌሉያ ተክለጻዲቅ - ተጠፋፋን - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 531

  • @eyerusalembehailu7411
    @eyerusalembehailu7411 3 ปีที่แล้ว +38

    This song is so under rated you deserve all the recognition. It is heart capturing🥰

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. 3 ปีที่แล้ว +90

    ያለልምድሽ ያለልምዴ
    ተጠፋፋን ምነው ውዴ
    ተይ ልክ አለው መራራቅም
    እንዲህ ሆነን እኮ አናውቅም
    *ይድረስሽ ሳንጣላ ለተራራቅነው ፍቅሬ* 😌💔

    • @tubemixed2413
      @tubemixed2413 3 ปีที่แล้ว

      እባክዎን ለደንበኝነት ይመዝገቡ🙏🙏🙏🙏

  • @ውብምስሎች
    @ውብምስሎች 3 ปีที่แล้ว +18

    ብስራትዬ ይመችህ ናትም አሪፍ ድርሰት ነው። ፍፄ የምስል ሰው ነህ! ሃሌሉያ ተባረኪልን። ያው ናሆም ደግሞ 🙏

  • @ashg.2066
    @ashg.2066 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚደንቅ ግጥም ነው።

  • @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
    @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ታሪክ ይህ ነው 😭😭😭
    ልቤ ተሰበር ሰው ማመን አስጠላኝ

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 3 ปีที่แล้ว +45

    ውበት ችሎታ የኔ ቆንጆ ጆሮአችን ዝጎ ነበር ደረሽልን
    💞💗
    Its Epic....🎼🎼🎼🎼🎼
    እባካችሁ እብራችሁ ሁኑ
    Jano band ..በሁላችሁ ነው የሚደምቀው🎶🎶🎶🎶🎼🎵🎵🎵

    • @tubemixed2413
      @tubemixed2413 3 ปีที่แล้ว

      እባክዎን ለደንበኝነት ይመዝገቡ🙏🙏🙏🙏

    • @zemelakberhanu1974
      @zemelakberhanu1974 3 ปีที่แล้ว

      ayamrem yemin meshlet let new

    • @lijabeofficial2144
      @lijabeofficial2144 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም👐🏾 አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ለቅቄአለሁ እስኪ ስሙትና ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አሳዉቁኝ👇🏾
      th-cam.com/video/fX0-fz0rwek/w-d-xo.html 👈🏾
      በጣም ከተመቻችሁ ሰብስክራይብ አርጉልኝ, እና አዲስ የሚመጣዉን "አዳኝ" የተሰኘ መዝሙር ጠብቁ በቅርቡ

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 3 ปีที่แล้ว +3

    የጃኖዋች ቡድኖች፤ ሁሌም እንደጠበኳቸው ነው እውቅናቸውን በሚመጥን መልኩ ቆንጆ ስራ ይዘው ስለሚመጡ በጣም አሪፍ ነው። ሀሌሉያ ምርጥ ነሽ። በርቺ በጣም ቆንጆ ነው።

  • @gijeshkumaran4927
    @gijeshkumaran4927 ปีที่แล้ว +4

    Love from India ❤️

  • @tikurgisela6481
    @tikurgisela6481 3 ปีที่แล้ว +32

    It’s Nostalgic work kinda የነጋሽ ጥልዬ ቡዝዬ ዘመን that was Epic

  • @yosefweldeab93
    @yosefweldeab93 3 ปีที่แล้ว +1

    ሃሌሉያ አንደኛ ምርጥ ድምፅ ክሊፑ ግን ብዙም ደስ አይልም አማተር !

  • @Tesfahun1
    @Tesfahun1 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ ጀሮየን ሚኮ ተብየ ጨበሬ እንትኑ ብሎ አበላሽቶት ነበር ባንች ቆንጆ ድምፅ እና ሙዚቃ ተፈወሰልኝ እረ እባካችሁ እናንተ የሙዚቃ ኢንተርቴመንት ተብየዎች ስትለቁ እያያችሁ እንጅ ጥበብን የማንም መቀለጃ አደረጋችዋት እኮ ሀሌሉያ & nahom rec... tnx both of u ደግሞ የኔንም ቤት ጎራ እያላችሁ እያያችሁ እለፋ ያገሬ ልጆች 😍🙏

  • @eliasayele1102
    @eliasayele1102 3 ปีที่แล้ว +27

    congratulations you are looking the real frozen movie queen

    • @kerrya2128
      @kerrya2128 3 ปีที่แล้ว +2

      :-))))frozen movie queen hmmm

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 2 ปีที่แล้ว

    ወይስደት ያልምድህ ያለልምዴ ኡፍፍፍ 💓💓💓💓💓💓 የኔዉድድ የኔትርታ ፍቅሬዋ ናፍቆቴ ጨመረ💓💓💓💓💓💘

  • @metibekele2657
    @metibekele2657 3 ปีที่แล้ว +97

    Whenever I see successful girls I realize the ups and down they have been through keep it up! Great work.

    • @haleluyatekletsadik
      @haleluyatekletsadik 3 ปีที่แล้ว +3

      ♥️♥️♥️

    • @mintesnotmelese6552
      @mintesnotmelese6552 3 ปีที่แล้ว +1

      What about a successful man, You think every guy on the whole planet lives in a comfortable situation? RIP Logic :(

    • @metibekele2657
      @metibekele2657 3 ปีที่แล้ว +2

      @@mintesnotmelese6552 hahahah i am a girl so i know our sides 😜

    • @mintesnotmelese6552
      @mintesnotmelese6552 3 ปีที่แล้ว +2

      ​@@metibekele2657 NO you don't. LET just agree that people of two genders can experience hardship in life or live beyond the realm. :) Don't act like Women live in a difficult situation while the guy has everything that he ever wanted.

    • @bircruz555
      @bircruz555 3 ปีที่แล้ว

      Irritation makes the oyster's pearl!

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 3 ปีที่แล้ว +13

    Your voice reminds me back in a day Ethiopian greatest musician. Yes, you did it right. We need more like this more awesome songs to us.

  • @forethios
    @forethios 3 ปีที่แล้ว +14

    ያለ ልምድህ ያለ ልምዴ ተጠፋፋን 👍👍👍👍ያምራል ✌✌ምች ያልመታው ከንፈር

  • @90s_Ethiopian_music_lyrics.
    @90s_Ethiopian_music_lyrics. 3 ปีที่แล้ว +41

    No words just wooooow looks like 90's love the lyrics

    • @numerimexicotube2267
      @numerimexicotube2267 3 ปีที่แล้ว

      Betam mirt sera new kess be kes iyetefate mhed music new

    • @tubemixed2413
      @tubemixed2413 3 ปีที่แล้ว

      እባክዎን ለደንበኝነት ይመዝገቡ🙏🙏🙏🙏

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ቅላፄ የብዙነሽን ጣእም የሆነ ቦታ ላይ እሰማዋለሁ፣ እራስሽን ሁነሽ ስለምትሰሪ በጣም ጥሩ ነው።

  • @abm1344
    @abm1344 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደቡዝነሽ በቀለ ረዘም ያለ ቀሚስ ለብሰሽ ደግሞ እንደስዋ ብትውረገሪጊ ደግሞ በጣም ያምር ነበር፣ድምፅሽ አሪፍ ነው።

  • @mikiyaswedajo1603
    @mikiyaswedajo1603 3 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ስራ...ጥሩ የእይታ ጊዜ እንዲኖረዉ ምኞቴ ነዉ

  • @gkdire6075
    @gkdire6075 3 ปีที่แล้ว +11

    Best song of 2020 ..talented girl love u from Somalia

  • @አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ
    @አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ 3 ปีที่แล้ว +9

    እንደዚህ ነው ሙዚቃ እርግትትትት ስክንን ባለ መልኩ ! ተባረኪልኝ

  • @zomisintu
    @zomisintu 3 ปีที่แล้ว +2

    ደጉ ዘመን ሊመለስ ነው መሰል🙏
    እጅ ያላየው ገላ ቀጭ ያልነካው ከንፈር
    ስሞታ አያውቅም ወይ...
    ድንቅ ነው ቅኔው
    ተመስገን ጆሮዬ የሚመጥነውን ሰማሁለት

  • @teddyasrat7437
    @teddyasrat7437 3 ปีที่แล้ว +8

    I love Tizta Minor, it is a killer kegnit. Thank you Haleluya.

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi7731 3 ปีที่แล้ว +25

    ናና አይኔን እያየህ ጥቁርና ነጩን
    አስቀይሜህ እንደሁ ንገረኝ እንቅጩን👌👌👌
    ቆንጆ ስራ ነው 90ዎቹን አስታወሰኝ በርቺ

    • @tubemixed2413
      @tubemixed2413 3 ปีที่แล้ว +1

      እባክዎን ለደንበኝነት ይመዝገቡ🙏🙏🙏🙏

    • @yodaheyyesakor3731
      @yodaheyyesakor3731 3 ปีที่แล้ว

      It's 80s time more than 90s

  • @lizaethio7670
    @lizaethio7670 ปีที่แล้ว +2

    What a melody! Beautiful voice and lyrics.❤❤❤ nice work Hale

  • @yohannesberaki4015
    @yohannesberaki4015 3 ปีที่แล้ว

    ገላትያ 5 (Galatians)
    21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
    22፤ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፣
    23፤ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም።
    24፤ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።

  • @ruthmesfin2735
    @ruthmesfin2735 3 ปีที่แล้ว +36

    Its like listening to one of Buzinesh Bekele's song. I just loved it😘

  • @senamelaku3832
    @senamelaku3832 2 ปีที่แล้ว +2

    cant get enough of this song. hands down, Halle >3

  • @yusuom5881
    @yusuom5881 3 ปีที่แล้ว +3

    ur voice amazing bisrat ur lyrics deep @ powerful location is so good what did i say that was outstanding great work when u sing u feel it

  • @YARED_D
    @YARED_D 3 ปีที่แล้ว +44

    Vocaly and lyrically this is on another level and the emotion you put here is just amazing I was about to cry damn hands down queen ❤️🙌

    • @danielbekele6474
      @danielbekele6474 3 ปีที่แล้ว +1

      haha ante jelesua neh am sure

    • @YARED_D
      @YARED_D 3 ปีที่แล้ว +1

      @@danielbekele6474 jelesua behone bmn edlae😭🤧

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 ปีที่แล้ว

      @@danielbekele6474 ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 ปีที่แล้ว +1

      @@YARED_D ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ

    • @YARED_D
      @YARED_D 3 ปีที่แล้ว +1

      @@MulualemShowሙሉዓለምሾው eshi

  • @sami_art3medroingarts331
    @sami_art3medroingarts331 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀሌ በድምፅ 😯😯😯 ለእኔ አንደኛዬ ነሽ 👍👍👍 !!

  • @saintata2
    @saintata2 3 ปีที่แล้ว +15

    The music when listened the first time seems less melodious but I could not stop listening to it for several days. The lyric is beautiful, the expression of the singer is stunning.

  • @wasawasa363
    @wasawasa363 3 ปีที่แล้ว +10

    ደስ ይላል በዝህ time እንዲህ አይነት ስራ ማየት ደስ ይላል❤❤❤

    • @danihaile671
      @danihaile671 3 ปีที่แล้ว +1

      Betam

    • @tubemixed2413
      @tubemixed2413 3 ปีที่แล้ว

      እባክዎን ለደንበኝነት ይመዝገቡ
      ibakiwoni ledenibenyineti yimezigebu

  • @ethioaddis5766
    @ethioaddis5766 3 ปีที่แล้ว +4

    እያደር እየተወደደ የሚሄድ ምርጥ ሙዚቃ ነው።

  • @olompiapost7312
    @olompiapost7312 3 ปีที่แล้ว +5

    ጥንቅቅ ያለ ስራ (Ethio Dynamics)
    What a voice and Arrangement (Endi bet-zema (Sami Dan))
    What an amazing production (ኪነት)
    These are your uncountable effort፣ what i can say is that Congrats Helu!!!!!

  • @mikedaniel8681
    @mikedaniel8681 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ድምጽ ነው፣ ቀጥይበት።

  • @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ
    @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ 3 ปีที่แล้ว

    ዘፈኑም ድምፆም ደስ ይላል እራዛላይ የጫነችው የፅድ ስር ግን ደስ አይልም!!!

  • @kerekebedentube8317
    @kerekebedentube8317 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዕልቷ 1ኛ👏👏👏👏👏

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 3 ปีที่แล้ว

    So beautiful lovely voice wow good job👍 everything so beautiful 🎤🎤😍😍😍🤚

  • @kalkidan_Haile
    @kalkidan_Haile 3 ปีที่แล้ว

    Kignit mezfen edemtichiyim lmayawukush asayiteshal wude jegnit betam new ywodedkut bravo

  • @Tube-cu1hh
    @Tube-cu1hh 3 ปีที่แล้ว

    Nati (layrics)+bisratn(melody)+a ndi(mixing)+haleluya+nahom====🎤🎤🎤🎤🎤🎤ተጠፋፋን

  • @dmx3674
    @dmx3674 3 ปีที่แล้ว

    "እጅ ያልነካው ገላ ፣ ምች ያልመታው ከንፈር " ውስጤ ነው !

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ
    @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል አይገልፀውም ስራ በልፋትና በድካም ሲሆን ፍሬውም ጣፋጭ ነው

  • @ga9038
    @ga9038 3 ปีที่แล้ว +8

    ቦታው:አተዋወን፤ድምፅ፤ግጥም አንደኛ

  • @hayalanaschenaki5199
    @hayalanaschenaki5199 3 ปีที่แล้ว

    Wow, በርቺ ድንቅ ስራ ፣ የናፈቀን የሙዚቃ ቃና ባንቺ አየሁት

  • @kirubelhabtamu
    @kirubelhabtamu 3 ปีที่แล้ว +1

    Haleluya is the best of the best

  • @azizajemal7624
    @azizajemal7624 ปีที่แล้ว

    haleluya betam new yemwdsh berchi

  • @entertainmentchannel2489
    @entertainmentchannel2489 3 ปีที่แล้ว +2

    Great Music from great Musician, keep it up! our music industry is not fall because of we have like you.

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 3 ปีที่แล้ว +14

    This is an unbelievable music.

  • @yohannesberaki4015
    @yohannesberaki4015 3 ปีที่แล้ว

    1 ጴጥሮስ 4 (1 Peter)
    3፤ የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።

  • @getachew.
    @getachew. 9 หลายเดือนก่อน +1

    Best

  • @leaharegay5427
    @leaharegay5427 3 ปีที่แล้ว

    Haleluya😍😘 migrm zfn👏👏berchiln

  • @mikaeltewodros2438
    @mikaeltewodros2438 3 ปีที่แล้ว

    the song is very powerful but old school Addis Ababan. Nothing wrong with bringing back the almost forgotten

  • @mulukenwg
    @mulukenwg 3 ปีที่แล้ว

    እስመጨረሻው በፍቅር ያዳመጥኩት ሙዚቃ :: ለኔ ያመቱ አንደኛ ነው::

  • @raeteferi1445
    @raeteferi1445 3 ปีที่แล้ว +2

    the most underrated singer ever
    berchi

  • @gashteshe6869
    @gashteshe6869 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ረጋ ያለ ድምጽ
    ከድሮ ዘፋኞቸ ተርታ ኣስቀምጨሻለሁ

  • @dawit763
    @dawit763 2 ปีที่แล้ว

    I really like this Haleluya's song. And I am sure it would have enjoyed millions more of viewership on TH-cam had it ended quickly. But now a lot of ppl watch the song and just leave because they don't want to wait for the unnecessarily prolonged video clips to end. Very bad idea. The video should have ended with the song, but a third of the video drags after the song ended, forcing ppl to leave the video before the whole video ended. Don't make a similar mistake again, Haleluya. I still love this song.

  • @luanagebre9212
    @luanagebre9212 3 ปีที่แล้ว +1

    woow i come from a artist family and Friends. She is absolutly fantastic. iam speechless...She make me cry because its so Beautyful woow🙏🏽

  • @zamarmedia2125
    @zamarmedia2125 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤👏👏👏 አንደኛ ነሽ እኮ ሃሌ😍😍😍

  • @netheny7552
    @netheny7552 3 ปีที่แล้ว +5

    Tichiyalesh 👏🏽 👏🏽

  • @sintuwerke3830
    @sintuwerke3830 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ስራነው ሐሌ በረቺ👍👍👍🙏🙏

  • @udhh3624
    @udhh3624 3 ปีที่แล้ว +2

    ሙዚቃዉ ሀሪፍ ነበር ዊ ሜካፑ ግን

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 4 หลายเดือนก่อน

    ናፉቀኸኛል ግን ድጋሜ በህይወቴ እድትገባ አልፈልግም😢😢😢💔💔💔😮😮

  • @imissumyfamily1807
    @imissumyfamily1807 3 ปีที่แล้ว

    wowww nice song wedijewalewu
    ASHRUKA🙏

  • @እንደእናት-ለ5መ
    @እንደእናት-ለ5መ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ምርጥ ስራ ቦታው ደሞ አንደኛ

  • @Nardi135
    @Nardi135 3 ปีที่แล้ว +7

    I can't stop listening this song

  • @dirshayeanbese8605
    @dirshayeanbese8605 3 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ስራ ነው የምር አንደኛ ነው ሃሌ!

  • @Akriyawi
    @Akriyawi 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowww haluye much love from eritrea Asmera amore ❤ nic job

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 3 ปีที่แล้ว +1

    This girl is really talented.....I really like her 👍👍👍

  • @hailebedo2259
    @hailebedo2259 3 ปีที่แล้ว

    Wow it's beautiful

  • @muluken97
    @muluken97 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት እኮ እንደምወድሽ።በርቺ በእናትሽ : ደሞ ማለፊያ እኮ ነሽ

  • @kassahuntesfay1868
    @kassahuntesfay1868 3 ปีที่แล้ว +5

    Woooow i love her
    She is gorgeous
    Her voice is killer
    Keep it up!

  • @ayehubrhan1767
    @ayehubrhan1767 3 ปีที่แล้ว

    Betam migerm sra new👏👏👏 berchiln

  • @hiwetwebtaye3662
    @hiwetwebtaye3662 3 ปีที่แล้ว +4

    ላንቺ የሚመጥን ስራ ነው ሀሌ የኔ ቆንጆ በርቺ 😘😘😘

  • @Amen_record.
    @Amen_record. 3 ปีที่แล้ว +1

    WOW ድምፅ 🔥🔥

  • @natiami9249
    @natiami9249 3 ปีที่แล้ว

    yene konjo betam konjo sera new👍👍👍👍

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 3 ปีที่แล้ว +33

    ሃሌ አድሎሻል ድምፁ ቅላፄውን ሐይ ፒቹን አረ ሙሉ ነሽ የሌለ ነው 👏👏👏 እኔ ሚገርሙኝ ዲስ ላይክ የሚያደርጉት ትርፍ ጣት ያላቸው መሠለኝ ሣያስቡት እየነካበቸው እንጂ አረ የት ነው ዲስ ላይክ ማታረጉት ወይ ልክፍት

  • @biniyamzewdu9622
    @biniyamzewdu9622 3 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ 👍👍👍👍👍 በርቺ!!!

  • @orionlal58
    @orionlal58 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ
    ለመስማት የሚያጓጓ ስራ ነው
    እግዚአብሔር ያክብርሽ !!
    🍏🍊🍎

  • @ሰሙኢትዮጵያው
    @ሰሙኢትዮጵያው 3 ปีที่แล้ว

    Betam arif dmshn swedlsh eko berchi konjo❤

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 3 ปีที่แล้ว +2

    Eheheheheh🎶🎶🎶🎶🎶🎶 such a vibe

  • @getanehayalew5750
    @getanehayalew5750 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀሌ ድምፅሽም አለባበስሽም አደኛ ነው ስራዎችሽን በሙሉ እወዳለው መልካሙን ብቻ እየሰማሽ ቀጥይ ውድድድ ነማረግሽ

  • @dagmawidaniel9575
    @dagmawidaniel9575 3 ปีที่แล้ว +3

    Just wow perfect 😍😥

  • @seblewongelbiruk5915
    @seblewongelbiruk5915 3 ปีที่แล้ว +1

    As usual um in love with ur voice haleuye

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ 2020 ሙዝቃ

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 3 ปีที่แล้ว +2

    Well done 👍💕🙏👌we didn’t know the hard work behind the scenes thanks for the acknowledgment. Well done team good job with a brilliant tune. Keep the good work up 💕

  • @Shematv1
    @Shematv1 3 ปีที่แล้ว +1

    ሃሌ እህቴ በጣም ምርጥ ስራ በርቺልኝ::

  • @hanagetu625
    @hanagetu625 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow such a good music. The vibe is hard to describe, it so great helu❤️😍

  • @grmawiblata1242
    @grmawiblata1242 3 ปีที่แล้ว

    I'm really appreciate u those participated Singer no one compere her..melody bsrat surafiel admire you for all work..lyrics sorry am not listen amharic...director chief artist..camera man nice...editor great us usually we follow his work henok jerjari...

  • @Tsedekeable
    @Tsedekeable 3 ปีที่แล้ว +40

    Reminds me of ጭንቅ ጥብብ እያልኩልህ ... ባንተ ፍቅር ሆዴ ተያዝኩልህ (ብዙነሽ በቀለ)

    • @tubemixed2413
      @tubemixed2413 3 ปีที่แล้ว

      እባክዎን ለደንበኝነት ይመዝገቡ🙏🙏🙏🙏

    • @أحلامالكلامالكراهية
      @أحلامالكلامالكراهية 3 ปีที่แล้ว

      ፍራሺ አዳሻዋን ባነህባታል ወንዳታ።

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 3 ปีที่แล้ว +1

      thank you እኔኮ የት ነው ማቀው እያልኩ

  • @hyabtube5500
    @hyabtube5500 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ዝብል ትሕዝቶ

  • @tesfameretse5054
    @tesfameretse5054 3 ปีที่แล้ว

    yene hirut zemen asetaweshene enwedeshalen nureligne

  • @maya7837
    @maya7837 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ዘፈን የኔ ህይወት ማለት ነዉ ለኔ የተገጠመ ነዉ የሚመስለዉ

  • @TINATO73
    @TINATO73 3 ปีที่แล้ว +9

    ትንሿ ቡዝዬ ጥሩ ነው

  • @enshuabera4923
    @enshuabera4923 3 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ሀልይ

  • @egele6041
    @egele6041 3 ปีที่แล้ว

    Be fikrh jimare nebse tesfa sitil 💝💝💝💝

  • @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ
    @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ 3 ปีที่แล้ว

    wooooooooow andegna nw!!

  • @eldananigussie5322
    @eldananigussie5322 3 ปีที่แล้ว

    Konjo getem konjo video ...... 👍👍

  • @hananferhan371
    @hananferhan371 3 ปีที่แล้ว +2

    what beautiful song i really love ❤️ your voice 😘😘