Non Stop - Lemlem Hailemichael - አዲስ አልበም - ለምለም ሃይለሚካኤል - New Album - (Official Audio Lyrics)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 433

  • @SintayehuPetros-rx8kt
    @SintayehuPetros-rx8kt 3 หลายเดือนก่อน +6

    ከሙሉ አልበም ደረጃ ለሰጠው ፈልጌ አቃተኝ ሁሉም ምርጥ ነው ከምለው በላይ ምርጥ ነው
    እኔ እንጃ እንደዚህ አይነት ግጥም የፃፉ እጆች የተባረኩ ናቸው ፡፡

  • @getanehtadesse5324
    @getanehtadesse5324 14 วันที่ผ่านมา

    የእነ ቴዲን ጎሳዬን የ97 ዘፈን በመስማት ተጠምጄ ነበር የለምለም የሙዚቃ ስራ የተለየ ሆኖብኛል በርቺ❤ no tengo palabra!

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 8 หลายเดือนก่อน +68

    ውበት 100%፣ ፀባየ ሰናይ 100%፣ ድምፅ 100%፣ ግጥም 100%፣ ዜማ 100% በርቺ እንዲዚህ አድርገው ላሳደጉሽ ሞራል ለሆኑህ እናትሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አንቺንም ከአይን ያውጣሽ🙏❤❤❤

  • @SelamYonas-us6pr
    @SelamYonas-us6pr 8 หลายเดือนก่อน +78

    እንዴት እንደተናደደኩ ለምን አትሉም?????ይህን የመሰለ ደም ሰርስሮ የሚገባ ሙዚቃ እስካሁን ሳልሰማ ስለቀረሁ!!!ዋዉዉዉዉ ትችያለሽ ለምለም ጀግና ነሽ አከብርሻለሁ እወድድሻለሁ አደንቅሻለሁ።

    • @Surafel-b2z
      @Surafel-b2z 4 หลายเดือนก่อน

      I agree.

  • @bekeleamare7158
    @bekeleamare7158 6 หลายเดือนก่อน +9

    ምትሃታዊ ለስላስ ድምፅ ነው ያላት:: በርቺ በዝሁ ቀጥይ::

  • @osasking1941
    @osasking1941 8 หลายเดือนก่อน +48

    ለሚ እጅግ እጅግ ግሩም ነው ኑሪልን የኢትዮጵያ ፈርጥ ከኛ ድራማ ጀምሮ እወድሽ ነበረ አሁን ደግሞ የበሰለች ሚሚ እድሜዬ 82ነው ግን ያንቺ ሙዚቃ
    በደንብ ይሰማኛል ጆሮዬ መርጦ ነው የሚሰማው ይገርማል

    • @Tom-t1o1m1y
      @Tom-t1o1m1y 7 หลายเดือนก่อน +3

      አፃፃፍሽ ግን የ28 አመት ነው😂😂😂😂

    • @AberuDemese
      @AberuDemese 7 หลายเดือนก่อน

      የተረገምክ 😂😂😂​@@Tom-t1o1m1y

    • @kebedesiyalfwaza-ky5ns
      @kebedesiyalfwaza-ky5ns 7 หลายเดือนก่อน

      @@Tom-t1o1m1y 🤣🤣🤣

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ድምፅሽ አለባበስሽ ስረአትሽ እንዴት ደስስስስስ ይላል አንቺን ወልደው ያሳደጉ ቤተሰቦች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል በርቺ 🥰😍👌🏼

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 7 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ድንቅ ስራ ነዉ በድምፅም በዜማም በግጥምም እንዲሁም በባህሬም እራስሽን የምትገጭበት መንገድ በጣም ግሩም ነበር በጣም በሳል ልጅ ነሽ ገና ወደፊት ብዙ ድንቅ ስራዎችን የምታሳየን ይመስለኛል እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ባለሙያዎችም ፖቴንሻልዋን አይተዉ በደንብ ከሰሩባት

  • @SeadaYimam-ri4th
    @SeadaYimam-ri4th 8 หลายเดือนก่อน +39

    የለምለምን ድምፅ በጣም ነው የምወደው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SerekeakliluSertse
    @SerekeakliluSertse 6 หลายเดือนก่อน +4

    በቃ ድምፅሺ በጣም ገራሚ ነው...... ሁሉም ዘፈኖችሽ ድንቅ ናቸው (እንዳትጠላው !)🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️በጣም ወድጀዋለሁ... የቱ ተመርጦ የቱ ይተዋል ምን አልባት የማወዳድሪሽ... ከብዙዬ ጋር ነው..ተክተሻታል .. እንዲያ.... እያለ... አረ በሰመአብ!🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤በጣም ጎበዝ ነሺ የኔ እህቴ ❤️ዘፈኖቹ ሁሉ ወደር የላቸውም ዋው!!!!ትዝታው,ደግሞ ረቀቅ ያለ ነው........ይለያል

  • @amanuelshemeles6800
    @amanuelshemeles6800 7 หลายเดือนก่อน +7

    አሪፍ ስራ ነው ጎበዝ ነሽ keep it up

  • @abebawlemi1392
    @abebawlemi1392 8 หลายเดือนก่อน +11

    ለምለምዬ ጀግኒቷ ዘመን ተሻጋሪ ምርጥ ስራ ነው በርቺልን።

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 8 หลายเดือนก่อน +45

    አንደኛ ነሽ ምርጥ አልበም ማርያምን ትለያለሽ!!!

    • @meetiiqumbi4282
      @meetiiqumbi4282 8 หลายเดือนก่อน

      0😅0😅å⁰æ

    • @lenchoomar
      @lenchoomar 8 หลายเดือนก่อน +4

      Baay,ee namatti tola

  • @IbrahimBifo
    @IbrahimBifo 8 หลายเดือนก่อน +3

    Yemi yemir Sira now , Great work, keep it up

  • @yilekalwolde4922
    @yilekalwolde4922 5 หลายเดือนก่อน +4

    I am in loved by your music God blessed your amazing voice Lemlem. 😊

  • @citianaalemu1678
    @citianaalemu1678 7 หลายเดือนก่อน +13

    You are best singer. Based on your interview on Seyfu show I have noticed that you are caring, loving and devoted mom. Keep up doing a good job. I like all your songs, but 'lijinet and keftogn' are my fevorite.

  • @SerekeakliluSertse
    @SerekeakliluSertse 6 หลายเดือนก่อน +5

    እያንዳንዱዋ, ዜማ ግጥሞች ልዩ ናቸው አይሰለቹም እያደር የሚወደድና ከአይምሮ የማጠፋ ነው........ ሃቀኛው ተንቆ.....!!¡!!!"!!❣️🌹❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 8 หลายเดือนก่อน +1

    Lemlem congratulations ! Amazing voice . Appreciated Tesema Tamir from Adama

  • @ኣክሱምኣዶሊስ
    @ኣክሱምኣዶሊስ 8 หลายเดือนก่อน +18

    ወደድኩት❤አይገልጸውም ዘመኔን መለሽው❤ለሚ ቆንጆ ❤ የኤልያስ መልካ የማይሞት ስራዎች አሁንም ገና ወጥተው አላለቁም

  • @engidamekonen
    @engidamekonen 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን አልበም በወይን እመስለዋለው፣ ውሎ ሲያድር በጣም እየጣፈጠ በሚሄደው፣ 1 እንኳን የሚጣል ዘፈን የለውም፣ ግን አንደ ግድ ምረጥ ካላችሁ፣ ከፍቶኝ የሚለው ጊዜ… ሱስ ሆኖብኛል ፡፡

  • @asheteadere9205
    @asheteadere9205 7 หลายเดือนก่อน +6

    I am form Sirilanka, I love Ethiopian music

    • @bekeleamare7158
      @bekeleamare7158 6 หลายเดือนก่อน

      I wish you could hear the messages. So touching , lovely and philosophical

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138 8 หลายเดือนก่อน +3

    Waw tnx kene yarede negew chewte gelagelshge afeshe yebareke ❤❤❤❤

  • @AbebeAmbachew
    @AbebeAmbachew 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ድንቅ የሆነ ስራ ነው

  • @lemmaeshetu5251
    @lemmaeshetu5251 7 หลายเดือนก่อน +11

    ሀቀኛው ተንቆ አፈኛው ሲፈራ
    መዋል ብርቅ ሆኖበት አንዱ በአንዱ ስፍራ
    ክብር ከብር ውሎ በሰው ላይመዘን
    ያጣስ እንቅልፍ አለው ለገኘ ነው ማዘን.........ለስለስ ያለ ሙዚቃ ከማይጎረብጥ ድምጽ ጋር በርቺ 100%

  • @shicormerisha6569
    @shicormerisha6569 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከፍቶኝ በጣም ነው የወደድኩት በጣም ምርጥ ዘፈን በርቺ ቆንጆ

  • @JohnGirma-mf5du
    @JohnGirma-mf5du 8 หลายเดือนก่อน +3

    Lemlem Betam tiru sira new Berchiln ❤ Enameseginalen

  • @edenTadese-vq4ki
    @edenTadese-vq4ki 8 หลายเดือนก่อน +19

    ምርጥ ስራ ነው በርቺ 👌

  • @SebleArega-v2h
    @SebleArega-v2h 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደስስስስ የሚል ሪፍሬሽ የሚያረግ ሙዚቃ
    እንኳን ደስ አለሽ አሪፍ ስራ

  • @tanatube8833
    @tanatube8833 3 หลายเดือนก่อน

    ለንቧ ነው እንጂ ለማር ለሰፈፏ፤
    ማን ቀለሰ ጎጆ ማደሪያ ለወፏ፡፡
    እንደ ወፍ እንደ ወፍ ያኑረኝ እንደ ወፍ፤
    በሰው ልብ እንደሰው ካልታደልኩኝ ማረፍ፡፡ Like it!

  • @getnetabate551
    @getnetabate551 7 หลายเดือนก่อน +7

    ዋዉ ዘመኑን የሚዋጅ ስክን ያለ ዘፈን ለዛ ካለዉ ድምጽ ጋር ❤❤❤ ለሚሻ እናመሰግናለን፡፡

  • @TIGISTFIKADU-mf3se
    @TIGISTFIKADU-mf3se 7 หลายเดือนก่อน +2

    Bravo Dear Lemu yelifatishin firee yistish Fetari!🎉

  • @tibebesolomon9960
    @tibebesolomon9960 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለዛ ያለው ስራ ለጆሮም ለመንፈስም የሚጥም የማይረብሽ ስራ ነው
    ኢትዮጵያዊ ጣዕም

  • @aynalemyilma1426
    @aynalemyilma1426 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ከጥሩ ድምጽና ዉበት ጋር ነዉ እናመሰግናለን

  • @worldpscho
    @worldpscho 3 หลายเดือนก่อน +3

    DEGEM GEM!!!!!!

  • @newayteshome5109
    @newayteshome5109 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውው ልቅም ያለ ፅዱ አልበም እናመሰግናለን መልካም ይሁንልሽ ሉሚሻ

  • @KibreTadesse
    @KibreTadesse 8 หลายเดือนก่อน +15

    One of the greatest album of all time!

  • @MengistuDeribe
    @MengistuDeribe 6 หลายเดือนก่อน +1

    It's very attractive album. I expect another in the same quality, pls keep it up!

  • @AsalifDemlew
    @AsalifDemlew 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለምለም የኛ የኛ የኛ ትውስታ በጣም ደስ የሚል ሰላምሽ ይብዛ

  • @meselesisay8192
    @meselesisay8192 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሪፍ ስራ ነው በርች እህታችን

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 3 หลายเดือนก่อน

    What a beautiful voice,believe me even if you scream or shout still unbelievably beautiful, we love you so much keep up a great job long live for you and your family

  • @ms.hananseid
    @ms.hananseid 7 หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ!!! ለረዥም ጊዜወች የምሰማው ዘፈኖች ናቸው። አንድ ጊዜ ተሰምተው የማይደገሙ ዘፈኖች በዝተው ነነር

  • @fekaduberihun5768
    @fekaduberihun5768 7 หลายเดือนก่อน +31

    በእርግጥ ባለሙያ አደለሁም ግን የዚህ ሙሲቃ አርስት መሆን የነበረበት " ልጅነት" ወይም " ደገምገም" ነበረ። " ልጅነት" የሚለውን ሙሲቃ ወድጀው ልሞት ነው። እስኪ እንደኔ በጣም የወደደው ካለ👍👍👍👍👍

    • @FikrFikr-fk7gi
      @FikrFikr-fk7gi 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😊

  • @BezaTadesse-ts8sr
    @BezaTadesse-ts8sr 8 หลายเดือนก่อน +3

    Betam Betam liyu nw mayaye wend lijoch lalachu bemulu...........

  • @TakurTube29
    @TakurTube29 8 หลายเดือนก่อน +4

    Wow ..jabaadhu bay'ee baredaa what a stunning album.

  • @nesibuyilma7097
    @nesibuyilma7097 3 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር የያዘ ትልቅ ቦታ ትትደርሻለሽ ዘፈንሽን በጣም ወድጀዋለሁ!! 15:56

  • @EthiopiaToday
    @EthiopiaToday 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you Lemlem! ድምፅሽ ለስሎው ሙዚቃ ይመቻል

  • @nesibuyilma7097
    @nesibuyilma7097 3 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር የያዘ ትልቅ ቦታ ትትደርሻለሽ ዘፈንሽን በጣም ወድጀዋለሁ!!

  • @joobiratube
    @joobiratube 7 หลายเดือนก่อน

    Nice one i like melody, lyrics and music composition

  • @SerekeakliluSertse
    @SerekeakliluSertse 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አንደኛ..... በእውነት ነው የምልሽ ገና ብዙ የመስራት አቅሙ አለሽ!!!" በስመአብ... 🙏🙏እናናዬ.... ❤️ደገምገም!!!ይለሃል ingidih❤❤

  • @Mektadmtm
    @Mektadmtm 8 หลายเดือนก่อน +8

    ልቅም ያለች አልበም! የምትጥም!
    Bon Weekend!

  • @debebetsegaye8707
    @debebetsegaye8707 5 หลายเดือนก่อน

    ለምዬ,,,,በጣም የሚገርም ሙዚቃ ሥለሠጠሽን በግሌ አመሰግናለሁ..

  • @Givethanks918
    @Givethanks918 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow weway miko betam yabede sera nw

  • @yohannesAbate-ze4pw
    @yohannesAbate-ze4pw 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing Music, please keep the good work

  • @-chinafromtheinside391
    @-chinafromtheinside391 7 หลายเดือนก่อน +3

    wow!one of the best albums we were gifted with this year!Each and every one of the tracks is a sweet melody to the ears!!!It has been such a great year for us all with some amazing albums!What a year!one after the other!!!I feel lemlem's voice has such a rare tone and colour-I hear some of Aster Kebede-I can imagine endet ashmonmunesh engedih jemeregn yemilewen zefen mezefen endemetecheyi-only you!

  • @OOK20065
    @OOK20065 8 หลายเดือนก่อน +8

    ምርጥ አልበም ነው ምንም አይወጣለትም
    የዚህ አልበም ችግሩ 12 አድርገሽ ማሳነስሽ ነው 25:45🥰

  • @Meba94
    @Meba94 6 หลายเดือนก่อน

    Deserves many more views. Beautiful work.

  • @user-sol321
    @user-sol321 8 หลายเดือนก่อน +7

    ለሙዬ በጣም ❤ ፣ ምርጥ ስራ ነው በእውነቱ ፣ እኔ ተደምሚያለሁ ።

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 7 หลายเดือนก่อน +2

    its so beautiful Album, lyrics, rhymes, and sweet Poem,,....
    keep it the great music with good vocal skills and cultural dressing
    your Lalibela song also my favorite,,
    Minew shewa ..bring Lemlem and Rachel to USA and Canada Music Tour ...
    Thanks ,,,!!

  • @wubalebelay
    @wubalebelay 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል የማይሰለች ሁሌም የሚደመጥ ሙዚቃ ነው አመሰግንሻለሁ

  • @kidsolomonjida3522
    @kidsolomonjida3522 7 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ምርጥ ምርጥ ስራዎችን ነው የሰጠሽን።ጉድሽ ቀጣይ ስራሽ ክብደቱን ከአሁኑ ሳስበው!

  • @Selammerde-tp1sc
    @Selammerde-tp1sc 7 หลายเดือนก่อน +1

    Big thanks everyone for giving us a great album. RIP legend eliyas

  • @yaredtegegn9167
    @yaredtegegn9167 7 หลายเดือนก่อน +1

    Great job and talent ,I love it thank you very much

  • @SerekeakliluSertse
    @SerekeakliluSertse 6 หลายเดือนก่อน

    እንዲያው ባጠ ቃላይ ሳየው ገና ብዙ ካንቺ የምንሰማቸው እና የማይሰለቹ ዘፈኖቺን እንጠብቃለን በርግጥ መገምገም ባልቺልም ባለኘ ሙዚቃን የመስማት ልምድ በአንድ ዘፈን ውስጥ እየቀያየሪሽ የምትዘፍኛቸው ዘፈኖች.... በጣም ይማርካሉ.... ሁልጊዜ እንድንሰማቸውና ሰው እንዳይሰላች ተደርገው የተሰሩ ናቸው በዚህ አጋጣሚ ለሙዚቃ አቀናባሪዎቹ እንዲሁም ለዜማና ግጥም አቅራቢዎቹ ትልቅ አክብሮት አለኝ!!!

  • @birhanmelaku9203
    @birhanmelaku9203 7 หลายเดือนก่อน +2

    Betam gerami yemayeselech sir

  • @Lifeinethiopia223
    @Lifeinethiopia223 8 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ነው እህታለም።

  • @wubalebelay
    @wubalebelay 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የማይሰለች ሁሌም የሚደመጥ ሙዚቃ ነው አመሰግንሻለሁ!!

  • @yehualashetnigussie
    @yehualashetnigussie 8 หลายเดือนก่อน +16

    ምርጥ ስራ !

  • @abelebe5035
    @abelebe5035 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ልስልስ ያለ ድምፅ ከዚህም በላይ እደጊ እህቴ❤

  • @lillysworld4352
    @lillysworld4352 6 หลายเดือนก่อน

    Well written and produced album. Great vibes❤..from an 🇪🇷Eritrean music anthusiast and music critic.

  • @AlemayehuSiffir21
    @AlemayehuSiffir21 7 หลายเดือนก่อน +2

    WOW ❤❤❤
    መሳጭ ነው ❤

  • @YakobWakjera
    @YakobWakjera 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ye ato semaw lijoch gen
    Zeraberuke ena telahun
    Ena aqenabari adiss feqade
    Thankyou.... Lemlem aqoragnetesh slaqerbesheln

  • @Lenafekr
    @Lenafekr 8 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤ለምለምዬ በጣም ደስስስ የሚል ሙዚቃ ነው በርቺ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤በጉራጌኛ ደግሞ እንጥብቅሻለን ❤❤

  • @sisaylemma4118
    @sisaylemma4118 7 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክለኛ የድሮ አይነት ሙዝቃ ስላመጣሸልነ በምናብ ሰዉን ይዞ የሚነጉድ፨ ኑሪልኝ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @BirhanAsnake
    @BirhanAsnake 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆጆ ስራ ነዉ በርቻ በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @belyanjemal5144
    @belyanjemal5144 8 หลายเดือนก่อน +6

    Elias melka yileyal yerasu hywet yerasu menged tegeltolet yenore lelochm brhan hono yalefe jegnaw nefsu beselam tref genetunm yawursew fetari smuna sraw liburnachew anchim tnx singer lemi galatoomi🙏

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንም ተወለደሸ ይሄነ ድምፅ አንሰማዉመ ነበር, አቦ ይመችሻ !!

  • @astetewodros3106
    @astetewodros3106 8 หลายเดือนก่อน +4

    የተዋጣለት ስራ አድማጭን ያከበረ ጥሩ ግጥምና ዜማ እናመሠግናለን

  • @earthrrr
    @earthrrr 8 หลายเดือนก่อน +2

    min aynet album nw yene konjo thank uuuuu betammmm

  • @faceofafrica-y8u
    @faceofafrica-y8u 8 หลายเดือนก่อน

    Nice music ! Congrats Lemlem

  • @mimigeneti5967
    @mimigeneti5967 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉዉዉዉዉዉ የሆነ አልበም በእዉነት በጣም ምርጥ ስራ🎉🎉🎉🎉

  • @danukorra3788
    @danukorra3788 8 หลายเดือนก่อน +3

    ... " Atii qabamtee baay'ee rifatani
    nafaana dhiiroo yoo si ilaalan jaalalaan.."
    ለምለም which means Lalisee in AFAN oromo.
    What a sound! what a music what a melody!
    Jabaadhu!

    • @shegartube
      @shegartube 7 หลายเดือนก่อน

      Galaatoomii❤

  • @MajorBerhanuwoldesenbetket4038
    @MajorBerhanuwoldesenbetket4038 7 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ድንቅ ተስፋችንን ያለመልማል ለካስ ቀጣይ ትውልድ አለ አብሶ "ጊዜ የባለ ጊዜ" ÷ንቧ እና ወፏ ❤

  • @tewodroscherenet6655
    @tewodroscherenet6655 7 หลายเดือนก่อน +1

    Its best album . Good luck Lemelem !!!

  • @Amanyismaw-pr8tv
    @Amanyismaw-pr8tv 8 หลายเดือนก่อน +1

    truck no 10 endatitelaw number one.tnx habitamu bogale

  • @samsongebreyes7959
    @samsongebreyes7959 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፅድት ያለ ስራ ነው ተባረኪ አቦ !

    • @mulusewaddis7174
      @mulusewaddis7174 5 หลายเดือนก่อน

      የጎጃሙ ይለያል!

  • @הבטהטרפה
    @הבטהטרפה 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለምለምዬ ዋው በጣም ምርጥ ስራነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @SibatFff
    @SibatFff 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ስራነው በርች

  • @ኪያሔና
    @ኪያሔና 8 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ነው❤❤❤🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉

  • @wondaFitwota
    @wondaFitwota 7 หลายเดือนก่อน +1

    This is v.nice song. SHE IS EXCELLENT ,IF POSSIBLE WISH TO SEE HER ONE DAY. LOVE YOU.

  • @DawitYe
    @DawitYe 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ርባባ ምርጥ ስራ

  • @aberash8113
    @aberash8113 7 หลายเดือนก่อน +2

    Lemye. You are so cheerful. Thank you for the best album ever. ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZeharaZehara-l4o
    @ZeharaZehara-l4o 7 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉❤❤አደኛየየየ ብየሻለሁ ❤ከፍቶኝ የቆየ አይመስለኝ❤

  • @HailabAngosom-bt1ow
    @HailabAngosom-bt1ow 7 หลายเดือนก่อน +1

    Great album God bless you

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጎበዝ ለምለምዬ እኔም የባሌ ልጅ ነኝ አንቺን ስሠማ ያደኩበትን ቀዬ ነው የሚያስታውሰኝ ስክን ማለትሽ አንደበትሽ በአንቺ ውስጥ አገሬን አያለሁ ብርቺልኝ የኔ ውብ❤

  • @ሙሉህብስት-ፀ1ገ
    @ሙሉህብስት-ፀ1ገ 8 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ይላል በጣም አደመጥኩት እሰከመጨረሻው

  • @Mimi-rb2ii
    @Mimi-rb2ii 8 หลายเดือนก่อน +2

    It is just wonderful,you are gorgeous,love you

  • @ጁጁፍቅር-ዐ3ረ
    @ጁጁፍቅር-ዐ3ረ 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wooowww mirt sra gobez berchi eshi maryaa❤❤❤❤❤ beza lay eliyasm alebet...

  • @tomshowlondon1808
    @tomshowlondon1808 7 หลายเดือนก่อน +3

    አንደሁሌው የምለው ለዚህ የተከበረ ሙያ የተከበረ ሙያተኛ ያስፈልገዋል ።
    ያከበርሽው ሙያ ያስከብርሻል ያሳድግሻል ያሻግርሻል እንደሷ አይነት ሙያተኛ ሁኑ ያስብልሻል ።
    ወደዚህ ሙያ የምትመጡ ሁላችሁም በመጀመሪያ ሙያው የሚያስፈልገውን ሙያዊ ጥበባዊ እና ስነምግባራዊ መስፈርቶችን ከችሎታ ጋር ልክ እንደ ድምፃዊት እና ተዋናይ የጥበብ ልጅ ለምለም እንድትሆኑ በዚህ አጋጣሚ እመክራለሁ ምክንያቱም ያከበራችሁት ህዝብ እና ሙያ ያስከብራችኋል ሰላም ለሀገራችን አምላካችን ያምጣልን የናፈቀኝ እሱ ነው።

  • @nesibuyilma7097
    @nesibuyilma7097 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሄር የያዘ ትልቅ ቦታ ትትደርሻለሽ ዘፈንሽን በጣም ወድጀዋለሁ!! 15:56

  • @ZewdieAlemayehu-em7gn
    @ZewdieAlemayehu-em7gn 7 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ስራ ነው(good job)