Am a hima tribe and our culture is similar with our brothers and sisters from Ethiopia that why am an addict to there music tho I don’t understand the language I love you so much guys ❤️
Wawwww....Amazing Voice , perfect recording, colourful arrangement, beautiful Ethiopian Singer & of all, Some thing which give us a break for our ear from listening Corona & Corona related threats !!! .......Art & Music must compliment life like this ! ..its such a wonderful song ! Bravo
I am listening it 3 times in the morning 3 times in the day and infinite times at night....i am overdosed. ሄዋኔ አልጠግብሽ አልሁ። የኔ ውድ ስፍስፍ ክንፍ አድረግሽኝ። በናትሽ ዝም ብልሽ እያወራሽም ቢሆን ዩቱዩብ ላይ ልቀቂልን። OMG look how innocent her face is. You have no idea how i am feeling when she even talks.....I think i am in love... :d Sad she even don't read this
@@kisanetdebesay5018 listen honey I know the girl she's not from the piece sheets Italian called Eritrea 🇪🇷 she born in mekele came to Addis when she was 5years old 😂
@@kisanetdebesay5018Italian Eritrean girl hewan gebreweld she's Ethiopian she born in mekele outskirts kuha came to Addis when she was 6years old what's ur problem the piece sheets of Arab turk Italian British etc called Eritrea 🇪🇷 solution coming soon Islamic Arabic republic Eritrea then erena nikdmit mis nai tilyan meshenit 😙😊
@@serenityshalom7387why all this curse and insult … why not positive vibes??? She is Ethiopian from a tigray region… so what? Tigrians have a real complex inferiority are you one of them ?
እንዳልተው እነዳልተው
ወይ ከእኔ አካል ጎሏል ወይ ካንተዉ
ምርጥ ድምፅ
ምርጥ ዜማ
ምርጥ ግጥም
ምርጥ ቅንብር
ምርጥ ምስል በቃ ምን አለፋሽ የምርጥ ምርጥ ነው!👏👏👏👍
ከምኔው ከምኔው ከምኔው
ምርጥ ሰው ሰላም ብለናል በርታ በይ ለኢትዮጵያ ሰላምን ፍቅርን ይስጥልን በርታ በይ!!!ሰላም ፍቅር በስደት አለም ላሉ ይሁን መልካም ቀን
#ውዴ እኔ ጆሲ እባላለሁ ከመርጥኳቸው ሰዎች መሀል ነሽ/ህ #ቤተሰብ እንሁን ቻናሌን #subscribe
www.twr360.org/programs/view/id,752840/action,audio/lang,67
1000000.........ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩም በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ልጅ ነሽ በርች
ሄዋን አንደኛ ዘፈን ነው በርቺ። እዚህ ዘፈን ላይ ያለውን የጊታር ድምፅ በቅርብ ቀን ውስጥ በእኔ ገፅ ላይ ትምህርቱን ሰርቼ እለቀዋለሁ።
#ውዴ እኔ ጆሲ እባላለሁ ከመርጥኳቸው ሰዎች መሀል ነሽ/ህ #ቤተሰብ እንሁን ቻናሌን #subscribe
አሪፍ ነው ደስ ይለኛል
Ewnet nw
በጣም ደስ ይላል። በርቺ!!!
ኤርትራዊ ነኝ አዲስ አበባ 9 ወር ኖሬአለሁ። ለማንኛውም እኔ የአማርኛ ሙዚቃ እወዳለሁ የኢትዮጵያ ህዝብም እወዳችኋለሁ 😍💖🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞
the music is nice but the story seems unrealistic.🤗🤔🤷
@WK Gbahri ጭራሽ ሳይኖሩ አማርኛ አቀላጥፈው የሚናገሩ መኖራቸውን አታውቅም ??
እኛም ዉድድድድድድድድድድድድድድድድ🙏💝💝💖💖🌺🌺
we also more
ምነው ዘር ሀረጋችን አሚርካ ነው አለሽ
ኣማርኛ ብዙህ ኣልችህልም ግን ይሰማል በጣም ደስ ይል ዘፈን ኤረትረኣዊኝ
ኤርትራወች ስወዳችሁ እኔ የአማራልጅነኝ🎉🎉🎉🎉
ይህን የምታነቡ ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ በያላቹበት ፍቅር ደስታ💖 ሀዘን ለጠላታቹ ያሰባቹት ይሳካ 🙏የጀመራቹት አስተላለቁ ያማረ ይሁን የነካቹት በረከት ይሁንላቹ🙏 ምርጦች ፈጣሪ በያላቹበት ሰላምን ፍቅርን ያብዛላቹ ክፉ አይንካቹ በያላቹበት የሀገሬ ልጆች! ስወዳቹ🥰
ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነው እሳ
ድምፅ 100%
መልክ 100%
ደስ የሚል ክሊፕ በርቺ
999
አንድ ሙሉ አልበም እንደስራሽ ቁጠሪው በጣም ጥሩ ስራ አራት ነጥብ
You are right
አማርኛ ዘፈን ብዙም አዳማጭ አይደሁም፤ ይሄን ዘፈን ተጋብዤ ነው ደስስ ብሎኛል። ምንም ማይወጣለት 1gna Clip nw ❤❤
Amharic musica tadamtaleh belo man teyekeh?
Tadya mn yehun ye binbi rnse
እኮ😂😂😂😂😂😂😂 @@donpati1417
Wow, Love it! አገሬ እንድያው ድንቅ ነሽ። ብርቅየዎቹን ታፈርያዋለሽ እንደ ጉድ። አይያልቅብሽ።
በቃ የ ሀገሬ ልጆች ተስፋ ይታየኛል፣ግን ደግሞ ሰላሟ ያሳስበኛል፣ሄዋንየ በርችልን።
ሄዋንዬ
የሴት ልባም እና ጨዋ መሆንሽን ስራዎችሽ ይመሰክራሉ
በርቺልኝ የኔ ቆንጆ
ጆሮአችን ዝጎ ነበር you are here on time girl...
እንዴት አይነት ቃላት ነው መጠቀም ያለብኝ። በቃ አለ የተባለ ለቁርጥ ተብሎ የተዘጋጀ ቀይ ስጋ እንደሚያምር ያህል። ፍጹም ኢትዮጵያዊ ቅመም ያለው ከአለባበስ ከፊዲዮው ትይንት ጋር የአንቺ የአዛዜም የኢትዮጵያዊ ጨዋነቱን ሳይለቅ በዘመናዊ ቅባት አሽሞንሙነሽ ነው የዘፈንሽው። እንደው የኔ ቆንጆ ከዚህ ውበት ሽና ክብር ሽ እንዳትወጪ እድሜሽም እየጨመረ በሄደ ቁጥር የበስለ ታዳጊውን በሚያስተምር መልኩ ይዘሽ ነሽ። በቃ እናንተን እኮ ተሞርዳቹህ ነው የጀመራ ሁት ስለዚህ የምታወጡት ዘፈን ሁሉ ከኢትዮጵያዊ ውበት ያላመለጠ ለወጣቱም ለአዋቂውም ሽማግሌውንም በአንድ ሰብስቦ የሚያጫውት ዘፈን ነው።ተባሪኪ አብዝቶ አብዞቶ ይስጥሽ።
#ውዴ እኔ ጆሲ እባላለሁ ከመርጥኳቸው ሰዎች መሀል ነሽ/ህ #ቤተሰብ እንሁን ቻናሌን #subscribe
ሄዋንዬ ጉደኛ ዘፈን ነው የለቀቅሽብን በዘመነ ኮቪድ ። ....ትንሽም ሚያሳዝንም ፣ አንጀት ሚቧጭርም ነገር አለው።
👌👌👌👌❤❤❤❤ ኑሪልኝ የኔ ቆንጆ !!!
ፈጣሪ በቃችሁ ባለን እና ወደ ቀድሞው ህይወታችን በተመለስን። አደራህን የልጆቸ አምላክ! i cant stop listening
በነ ሳንቾ ጆሮ አችን ተደፍኖ ነበር እድሜ ላንቺ ከፈትሽልን እግዚያብሄር ይስጥሽ
Comedian ድርሹ ስስ የሆነው ሰውነትሽ የቱ ነው ስትባል የመለሰችውን እዪት😂 th-cam.com/video/rfLM7FD8shM/w-d-xo.html
Kkkkkkk
በጣም ያምራል ድምፅሽ የብዙ እንቁ ዘፋኞች ቀለም አለው ለምሳሌ የኩኩ ፣ የፍቅራዲስ እና የሌሎች አሉብሽ ግን በጣም ያምራል በርቺ ደስ ይላል በጣም
ህይዋን ብጣም ምርጥ ስራ ነው፡፡ ምርጥ ልጅ ደግሞ ይህንን የመሰለ ዝፍን ስትዘፍን ደግሞ ለሀገርና ለህዝብ ኩራት ነው እናመሰግናለን ህይዋን ውድድ ነው ያረግንሽ
Amen
ሄዋነይ መቀረት ጓል ዓደይ ሓልወለይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ደስ የሚል ዘፈን ነው 💝🌺🌺
ማንነትን ፖለቲካ ውስጥ ቀርቅረን መከራችንን አበዛነው እንጂ. . . እንደኛ ኢትይጲያውያን በሁሉም ነገር የታደለ አልነበረም። አሁንም በኢትዮጲያ ተስፋ አልቆርጥም። Hiwiye you rock girl. Keep shining beautiful. I literally listen this track 10 times a day.
ኪኪኪ ኢትዮጵያ እኮ ፍርሳርች
አለባበስሽ ( model Style) በጣም ዘመናዊ ዘፈኑ ዳንሱ በጣም ባህላዊ that means full House .well done keep it up.👏👏👏👏👏👏👍
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ዘፈንሽ በጣም ደስ ይልላል የነ ቆንጆ
#ውዴ እኔ ጆሲ እባላለሁ ከመርጥኳቸው ሰዎች መሀል ነሽ/ህ #ቤተሰብ እንሁን ቻናሌን #subscribe
ማሻአላህ አማሪኛህ ጥርት ያለ ነው እኔ ትግረኛ መማር እፈልጋለሁ ግን ከበደኝ አልገባ አለኝ
የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው ሄዊ
በቃ ልጋብዘው 😘😘😘
ይበል ነው ይህ በዚህ ዘመን ላሉ ነገስታት የሚሆን ገጥም ነው ትክክል ብለሻል ይገባል በየሂደበት እየሳቀ ነው ህዝብ ያስጨረሰ ሰው አንድ ሰው አለ ለሱ የሚሆ ነው ግጥሙ
እኔ ማስበውን ሰው ከኇነ ያልከው ዶማ ነኅ
Ufffffff ...this song took me some where the place i have never been before....❤ bless you.
የት ነበርኩኝ ??? እስከ ዛሬ ሣላየው ይህንን ግሩም ዘፈን : ማነው ጥፋተኛ ???
😂😂😂😂
Am a hima tribe and our culture is similar with our brothers and sisters from Ethiopia that why am an addict to there music tho I don’t understand the language I love you so much guys ❤️
We love you too bro
❤💛❤💛❤
ሄዊ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ሠላም ይብዛልሽ ባለሽበት ቦታ በጣም በጣም አሪፍ ሥራነው ቆንጆ ነው በእውነት ያምራል ልክ እንዳንቺ ቆንጅና
Tariku Mekonnen
ምርጥ ሰው ሰላም ብለናል በርታ በይ ለኢትዮጵያ ሰላምን ፍቅርን ይስጥልን በርታ በይ!!!ሰላም ፍቅር በስደት አለም ላሉ ይሁን መልካም ቀን
ይሄ ዘፈን ግን የሆነ አስማት አለው በቀግ ከ10 ጊዜ በላይ አዳምጠዋለው ግን አልጠግበውም
Enda ene..nasha/naki kkk
ሙዚቃዉ ገራሚ ነዉ 1ኛ!!!! ግን በእዉነተኛዉ አለም ደሃ ኩሊን የሚያፈቅር የለም (የማይመስል ነገር)
ያለማጋነን ከአሰር ግዜ በላይ ነው ያየውት ዛሬ ድምፅዋ ደሰ ሲል
እማትሰለቺ … እንደ እንጀራ፣
ታውቂያለሽ ባንቺ … እንደምኮራ፣
ብራቮ ብራቮ … ድንቅ ስራ፡፡
Wow good boy
😂😂
Hewiye I really love this song.I can listen this song for hours, Am I the only one who is addicted to this song?
mee too
Wow
No you are not
Wawwww....Amazing Voice , perfect recording, colourful arrangement, beautiful Ethiopian Singer & of all, Some thing which give us a break for our ear from listening Corona & Corona related threats !!! .......Art & Music must compliment life like this ! ..its such a wonderful song ! Bravo
ዋው…በጣም ወድጄው ደጋግሜ ነው የሰማሁት…"የሆነ ፎንቃ ፎንቃ ተሰማኝ"😍💗👍
😆😂
ለኔ የአመቱ ምርጥ ብያት አለሁ ሌላው ሁሉም ያተር ገለባ ነው
አይሻልህም የባቄላ 😜😜
Kkkkkkkkk 😄😄😄😄😄😄
@@leyateshome8375ምነው ረ እኔ ፍርፍር ል በልልሺ😃 ልዩ
ወይ ላትናገር ወይ ላትረዳ
ወዲ ወዲያ እያልክ ደርሶ እንደንግዳ
ማረግህ ሳያንስ እኔን ባለዳ
ሁሉን ከሞላው ከአካልህ በላይ
ከአይን አልፎ ድንገት ቀያይሮ ፀባይ
ምኔው ተገኘ ፍቅርህ ልቤ ላይ
የሚያምር ክሊፕ ነው ❤️Fantastic Bit🇪🇹😍❤️👍
When I hear this music I got goosebumps
I love the washnt,krar and everything your voice is the best thumbs up girl🥰🥰😍😍🤗🤗
Kds
እጅግ በጣም ደስ የሚለው ኢቢስ ፕሮግራም በጉጉት ይጠበቃል ውውውው እውነት በእነዚህ አዛውንቶች መገናኘት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
1000000.........ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩም በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ልጅ ነሽ በርች
ደስስስስስ ብሎኝ ሰማው ሄዋኔ ድምፅ የፃፍው እጅ ይባረክ😘
I like the flow, the storytelling, your voice, your voice and your voice! This is a song I can hear for years!
ድምፅሸ ደስ ይላል ❤❤👍👍 አሪፍ ዘፈን ነው 👍👍👍👍👍👍
This song is a master piece. Stunning! ሄዋን አንደኛ 👌💓
💚💛❤️ዋው ድንቅ ድምጽ...በጣም አሪፍ...የሚገርም ችሎታ ነው💚💛❤️
Glad you guys are posting on TH-cam. I found so many of my childhood favorite songs from Ethiopia and other great singers to love 💚💚
All day I was craving for this kind of song, thanks Hewan.
ምርጥ አይገልፀውም ተባሬኪ
#ውዴ እኔ ጆሲ እባላለሁ ከመርጥኳቸው ሰዎች መሀል ነሽ/ህ #ቤተሰብ እንሁን ቻናሌን #subscribe
ክክክክክ ሾ
ሄዋንዬ ሙዚቃሽን ልጠግበው አልቻልኩም በጣምምምም….. ነው የምወደው
የኔ ቆጆ የማይሰለች ድምጽ አለሽ የምርጦች ምርጥ (1) ነው
እኔ አራሱ ከምኔው ወደድኩት ዘፈኑን?? ❤👌 ሄዋን አንደኛ ነሽ
Ene.erwsu..kemnewe.wededukut.zefenu
#ውዴ እኔ ጆሲ እባላለሁ ከመርጥኳቸው ሰዎች መሀል ነሽ/ህ #ቤተሰብ እንሁን ቻናሌን #subscribe
@@josybelaytube አድርጌለሁ አንተም ና
I. Like. It
@@hanichotube991 hi
ሰምቼ ሰምቼ የማይሰለቸኝ ምርጥ ሙዚቃ በጣም አድናቂሽ ነኝ
መዝሙሩን ከዘፈን እንዴት እንለይ እንጅማ ያንች ድምፅ ና ዘፈን ምርጥ ስራ ነበር❤
ዋው ሄዋነይ ቆንጆ❤ ዘፈንሽ በጣም ነው ምወደው👌 by the way የሃገሬ ልጅ ናት።❤🇪🇷👈
የኔ ቆንጆ ሁሌ እየሰማሁት ሊሰለቸኝ ያልቻለ ዘፈን 👌👌❤❤
እነዚህ ጃኖዎች እድሜያቸው እየገፋ ሲመጡ ፣ መረጋጋትን ማሳየት ጀመሩልን። ተመስገን!
Nice Lyrics And Melody,,,,,,, +Sound owwwwwwwwwwww Miky he knows music The Arrangement .Nice Work
This is the best songs I have ever heard on corona time. I just can't stop listening. Girl 👧 well ✔ 👍 👌 deserves credit
@@simrettesfuasrat5403 what are you saying አልገባኝም
እስካሁን የት ነበርኩ ያልሰማሁት
በጣም ደስ ይላል
ሁሉም ነገር ያምራል፤ ፊልም ብትሰሪም የሚዋጣልሽ ይመስለኛል ክሊፑ ላይ የምታደርጊያቸው ትዕይንቶች የሚገርሙ ናቸው፡፡
ኣልተቻልሺም ሄዊ ምርጥ ስራ
ደምሩኝ እዚቤት
@@ቲጂነኝከወልደያyoutube ነይ እኔንም ደምሪኝ
#ውዴ እኔ ጆሲ እባላለሁ ከመርጥኳቸው ሰዎች መሀል ነሽ/ህ #ቤተሰብ እንሁን ቻናሌን #subscribe
@@josybelaytube እኔን ከሆነ ደምሬሀለሁ አንተም ጎራ በል
@@hanitube9484 ያው ውዴ ደምርያለው ደምርኝ
Perfect song! 100% pure lyrics, melody and clean slick clip. Love to you from your Eritrean brother.
በዚ ዘፈን 2 ቀን ተኮራርፈን ከነበረው ሚስቴ ጋር ታርቀናል(እሷ ጋብዛኝ😋😋😋)nice lyrics,nice melody and nice voice keep it up ያገር ልጅ
እኔም ባንተ ወደድኩት ምክኒያቱም ከሚስትህ ጋር ሰለታረክ ደስ ይላል
በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይስጣት አስታረቀችን....
ዋው በጣም ደስ ይላል ማር ፍቅር ሁሌም በቤትህ ይግባ❤🙏
Yemch
ሂዊ, የኔ ወርቅ ይህንን ዘፈንሽን ውድድ ነው ያረኩት ምነው እንደዚ እንዳንቺ ዘፈን እምወደው ባገኝ😀 ሂዊዬ አሪፍ ስራ ነው ጎበዝ🙏🙏
8961
@@BekriM 8961? ምንድነው አልገባኝም😀
Hewanye arif zefen nowa gn lene nowa yezefenshu so thank you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
1:50 እዚጋ ፍቅርአዲስን ይመስላል ልበል ድምጽዋ?
lovely voice,lyrics after a long time make me hear yageren music....waiting for more
#ውዴ እኔ ጆሲ እባላለሁ ከመርጥኳቸው ሰዎች መሀል ነሽ/ህ #ቤተሰብ እንሁን ቻናሌን #subscribe
Hi how is it today did your parents call me today I just
👏👏👏👏👏👏
ስፍስፍ ስፍስፍ ስፍስፍ ስፍስፍ አረግሽን እኮ በዚህ አስማት በመሰለ ድምፅ እናመስግናለን!
Yemigerm sra new yeserashw, ye ewnet gobez nesh berchi 💪💪💪💪💪💪
Wow Nice Music Congra በርቺ 10000% ፐርፌክት ያምራል በእዉነቱ ሸጋ የሆነ ዘፈን ነዉ በርቺ I Like It ♥♥♥♥
i adore this song .. from sudaaannn .. thankyoou helen for showing me this ❤️💓
I love Ethiopian music when it is Ethiopian ...just like this one ..thanks for reflecting our culture and tradition
I love you 😍
ሮሜ 13 (Romans)
13፤ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤
14፤ ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
Semteh temesasteh sitcheris new ende
Kkkkkm
❤️❤❤️❤❤️😍😍😍😍 hawiye yene demts marwa!
❤❤❤❤❤ የማያጥግብ ሙዝቃ by hewan
I am listening it 3 times in the morning 3 times in the day and infinite times at night....i am overdosed. ሄዋኔ አልጠግብሽ አልሁ። የኔ ውድ ስፍስፍ ክንፍ አድረግሽኝ። በናትሽ ዝም ብልሽ እያወራሽም ቢሆን ዩቱዩብ ላይ ልቀቂልን። OMG look how innocent her face is. You have no idea how i am feeling when she even talks.....I think i am in love... :d Sad she even don't read this
hahaha this is funny, I hope she reads it
እኔስ ዳሪኝ የሚለውን ሙዚቃዋን ስወደው የበለጠ ይዛ ከች ይመችሽ ሄዋኔ
Way to go Hewan shikor the Tigrigna queen love all the way from Eri ❤️🇪🇷.
She's Ethiopian lol
@@serenityshalom7387 she is eritrean girl she is from Eritrea 🇪🇷♥️🇪🇹
@@kisanetdebesay5018 listen honey I know the girl she's not from the piece sheets Italian called Eritrea 🇪🇷 she born in mekele came to Addis when she was 5years old 😂
@@kisanetdebesay5018Italian Eritrean girl hewan gebreweld she's Ethiopian she born in mekele outskirts kuha came to Addis when she was 6years old what's ur problem the piece sheets of Arab turk Italian British etc called Eritrea 🇪🇷 solution coming soon Islamic Arabic republic Eritrea then erena nikdmit mis nai tilyan meshenit 😙😊
@@serenityshalom7387why all this curse and insult … why not positive vibes??? She is Ethiopian from a tigray region… so what? Tigrians have a real complex inferiority are you one of them ?
I love the music from Yemen 🇾🇪🇾🇪
🤣🤣🤣🤣👈
Thank you dear😍
@@bethelhemhabtamu4891 rmorning
@@bethelhemhabtamu4891 morning bl m oll oll
This is fols this song from ethopian muzik ok!!!!
I love Ethiopia🇪🇹
From Yemen 🇾🇪
ሀበሻ only 💚💛♥️
Abet Voice😍 sing ur soul out sis 👏🏾👏🏾
I like her shape too
I was like “wuy des sil” thé moment you start singing. So beautiful 😍
Hewi Mearey, I never tired listening million times. it just more than song
i like ur voice ,dressing style and melody
I started to listen 👂 this song in Ethiopia 🇪🇹 3 year ago I love her ❤❤❤😢
በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ልጅ ነሽ በርች/bayyee namatti tola jabaadhu!
What a voice ,a lyrics ohh gosh i can't stop listening every single day,girl you killed it🥰🥰🥰🥰you are unique buddy wow
0
Y
Big Big love from 🇧🇪Belgium&🇸🇩Sudan to Éthiopien🇪🇹 🥰😘
Love you Ethiopia from somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
Love to😘😘😘😘😘😘😘
እኛ ኢትዮጵያኖች ከ ሶማሌ ጋር ምንም የሚያገናኘን ነገር የለም: የኢትዮጵያ ጠላቶች
ዘፈን ማዳመጥ አልወድም ነበር ግን በአንቺ ወደድኩት ❤❤❤❤
Amazing😱😱 my hewan😍😍😍😍
The little bump on the knees at 01:51 was cute.
ውስጤ ነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ አንደኛ ምንም አይወጣለትም ለስራስ wow 💖💖💖💖💖💖
ሔዋንዬ ምርጤ አሪፍ ስራ ነው አለማድነቅ አይቻልም ማር1ኛ ነዉ 💪💪💪💪💪
Love from Nigeria 🇳🇬
ሄዋንዬ እጅግ በጣም ነው የምታምሪው !!
እጅግ በጣም ነው የምወድሽ!!
Amazing song and a beautiful woman 💯💯💯👌🏾👌🏾👌🏾well done konjit😇🙏🏾
I visited because music 🎵 is just food for the soul,it doesn't matter the language.
ሄዋነይ ትግራያዊት ቆንጆ❤
ምርጥ ሰው ሰላም ብለናል በርታ በይ ለኢትዮጵያ ሰላምን ፍቅርን ይስጥልን በርታ በይ!!!ሰላም ፍቅር በስደት አለም ላሉ ይሁን መልካም ቀን
የኔ ድመፀ መረዋ 🥰❤ በረች ጎበዝ ነሸ አለባበሰሸ ያምራል 👍👍👍👍