የተመስገን “አውሮፕላን”፣ ለመከላከያ ሰራዊቱ ቅድመ ሁኔታ፣ “4ቱ” የአዲስአበባ ከንቲባዎች፣ የጄኔራሉ ሰራዊትና የክልሉ ምላሽ፣ የጠ/ሚኒስትሩ ደብዳቤ|EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 165

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm วันที่ผ่านมา +48

    አቶ ተመስገን ለሆዱ ሲል ገደል ይገባል ለመላላክ የማይሰለቸው አህያ ነው

    • @ሉሲአፋር
      @ሉሲአፋር วันที่ผ่านมา +6

      @@DagiAnanu-ox6rm አህያ አልከው ትክክለኛ ስም ነው የስጠከው

    • @anoniem7392
      @anoniem7392 วันที่ผ่านมา

      ashagariachen teblo yelem ende

  • @DebelaGudetaDuresa
    @DebelaGudetaDuresa วันที่ผ่านมา +38

    ድሉ የማንም ይሁን ምናገባኝ ብቻ ብልፅስግናን ለመቃወም ሙሉ ሰው ነኝ!!!

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected วันที่ผ่านมา +31

    ተመስገን ጡሩነህ ትርፍ አንጅት

  • @FirewAmare-m5k
    @FirewAmare-m5k วันที่ผ่านมา +24

    ተመስገን ጥሩነህ ማለት ደብተር ገዝቶ የአስተማረውን አባቱን የካደ ነው

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር วันที่ผ่านมา +12

    አቶ ተመስገን ጥሩነህ እርሶ ይብረሩ መጀመሪያ ሲፈጠፈጡ ይንገሩኝ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 วันที่ผ่านมา +8

    አብይ አውነት ጎበዝ ናቸው፤ እንደ ተመሰገን ዓይነት ድኩማንን ለይተው ማሰበሰባቸው።

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv วันที่ผ่านมา +17

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @getachewdagne8496
    @getachewdagne8496 วันที่ผ่านมา +13

    ብአደኖች ለአቅመ መግጠም ከደረሱ መከላከያ ይውጣና ድንበር ይጠብቅ።

    • @danieldesalegn7045
      @danieldesalegn7045 วันที่ผ่านมา

      ብቻቸው አንደ ቀን አይውሉም 😂 የአገሪቷ ሁሉም አቅም ማለትም እስከ ድሮን እየተጠቀሙ እንኳን መከላከያ ተብዬው በየቀኑ በጀግናው ፋኖ እየተደመሰሰ ነው::

  • @Meesfin
    @Meesfin วันที่ผ่านมา +6

    ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ምድር የበቀለ አረም ነው።

  • @AhmedseikoMangistu
    @AhmedseikoMangistu วันที่ผ่านมา +8

    የኛ የኢትዮጵያዊያን ሀገርና የወንጌሉ ብልፅግና ሀገር ከተለያየች 6 ዓመታትን አልፈናል !!

  • @SamuelEjigu-c5s
    @SamuelEjigu-c5s วันที่ผ่านมา +6

    ምርጥ አቀራረብ

  • @SancoSanco-lu5fm
    @SancoSanco-lu5fm วันที่ผ่านมา +9

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪

  • @mimitz9388
    @mimitz9388 วันที่ผ่านมา +4

    አወይ ተመስገን አሞማትህ ክፉቱ የሰው አህያ

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres วันที่ผ่านมา +10

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛላችሁ ጠላታቹ ይውደም የተወጋይሁን በያላቹበት ይቅናቹ አምላክ ያሰባቹት ነገር ይስጣቹ❤❤❤❤ +ኢትዮ ፎሮም❤❤🎉🎉🎉

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw วันที่ผ่านมา +8

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @MehariAbera-k3x
    @MehariAbera-k3x วันที่ผ่านมา +2

    Thank you EF for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @AtekaTesema
    @AtekaTesema วันที่ผ่านมา +4

    እንደጀራቹህት እራሳቹህ ብረሩ እንጅ እኛማ እንቁ አገራችን ትተን የት ነው የምንበረው ደግሞስ ምን ሠርተን ምን አድርገን ነው የምንበረው አልገደልን አላፈናቀልን አላገትን የምስጊኖችን ቤት እያፈረስን ህልማችን እየኖርን ነው አላልን ታድያ የት ነው የምንበረው እኛማ የትም አንበር ይመስለኛል የውደፊቱ እየታያቹህ መሰለኝ ማለቴ ነገ ከህዝብ ፊት እንዴት እንደምትቆሞ ታይቷቹህ ይሆናል የማይማ የለም ሁልጊዜ ከሥልጣን አንውርድም ልትሉ ይሆናል እኮ የሜሉሽን ባየሽ ገብያም ባልውጣሽ አለች አያቴ በሉ እናተም ብረሩ እኛም እንረር

  • @Aipowered2927
    @Aipowered2927 วันที่ผ่านมา +3

    ፋኖ ❤❤❤

  • @halefomgirmay6592
    @halefomgirmay6592 วันที่ผ่านมา +3

    ቀጥልበት👏👏👏👏👏👏

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @KiflomHadish-n6x
    @KiflomHadish-n6x วันที่ผ่านมา +5

    ethio form ❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su วันที่ผ่านมา +4

    Welcome welcome welcome selam selam selam all ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 วันที่ผ่านมา +7

    🙏💛❤️

  • @Yuyigh-ll1ys
    @Yuyigh-ll1ys วันที่ผ่านมา +4

    ,ፈጣሪ ያንሣህችሁ ብልፅግና

  • @Allamehara
    @Allamehara วันที่ผ่านมา +2

    የኦነግብልፅግናውምንዱባኖች፡ደናቁርቶችእየሞቱምአለንይላሉአብይዝምናውሾቹይውደሙ።

  • @dejenebeyene-n2g
    @dejenebeyene-n2g วันที่ผ่านมา +1

    ሠዎች ብዙ ይቀዣብራሉ የሚሆነውን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ መሆኑ ግን ያፅናናል

  • @DesalegnDesu-d8t
    @DesalegnDesu-d8t วันที่ผ่านมา +5

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ። አቶ ተመስገን ግን ስለእርሳቸው አፈርሁ እንዲያው መናገር ስለቻሉ ቀላትን ደረደሩ እንጂ በጣም ሰቅጣጭ አሳፋሪ ንግግር ነው።

  • @samuelbirku5865
    @samuelbirku5865 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለአብይ

  • @ጀማሪው
    @ጀማሪው วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለጁሀር

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 วันที่ผ่านมา +6

    ❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛

  • @SamuelEjigu-c5s
    @SamuelEjigu-c5s วันที่ผ่านมา +4

    ኢትዮ ፎረም ምርጥ ነው በርታ

  • @KetemaSharew-c9e
    @KetemaSharew-c9e วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮ ፎረም የሀገር ባለውለታ እድሜ እና ጤና ለናንተ

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያን አላህ ሠላም ያረግልን በቃቺሁ ይበለን ያረብ😢😢😢

  • @YemaneYemane-yc6nm
    @YemaneYemane-yc6nm วันที่ผ่านมา +9

    ፈጣሪ ሆይ ይሄን ነቀርሳ መግስት ትቀልልን🙏🙏🙏

  • @AlemGmedhin-wl9mj
    @AlemGmedhin-wl9mj วันที่ผ่านมา +1

    ትግራይ አገር ትሆናለች

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm วันที่ผ่านมา +2

    የብልፅግና ካድሬዎች እኮ እንኳን ደስ አለን እያሉ ነው

  • @jjthekid1781
    @jjthekid1781 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን ጥቀርሻዉ ብቅል አብቅሎ ተጠምቆ አንተን አስክሮ እያንገዳገደኽ ነዉ ከእንግዲኽ ቀልድ የለም ያስቸገሩን ሰርገዉ የገቡ ጀሌዎችህ ናቸዉ

  • @DawitZeray-n8j
    @DawitZeray-n8j วันที่ผ่านมา +7

    ETHIO FORUM የግል ንብረቴ ሁኖ ነው ሚሰማኝ!!!

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ วันที่ผ่านมา +3

    አቤት ተመስገን ጊሽጣ እራስ ከርከሮ የሌላ ብሔር ቢሆን የሚወርድበት ውርጅብኝ ተገልፆ የማያልቅ ነበር ።ግን የእነሱ ስለሆነ ቢገልም ቢጨፈጭፍም ክፉ እንናገረውም የሚሉ ሾርትሚሞሪዎች ብዙ ናቸው ። ፈጣሪአምላክ የንፁሐን ደም በየቦታው የሚፈሰው ይፈርድባቸዋል።የጊዜ ጉዳይ ነው ።

  • @zenuaklilu869
    @zenuaklilu869 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome!

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 วันที่ผ่านมา

    Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉

  • @shemsueidres9005
    @shemsueidres9005 วันที่ผ่านมา

    الله أكبر❤

  • @SaidHamad-bg8dd
    @SaidHamad-bg8dd วันที่ผ่านมา +7

    Viva T.P.L.F TIGRAY❤

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 วันที่ผ่านมา +3

    ወደ ዱባይ ይሆን የምንበረው?

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS วันที่ผ่านมา +2

    Confused Government

  • @zemenebitew9271
    @zemenebitew9271 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን እነደ አብይ እየቃዠ ነው !

  • @AbdiJemal-x3n
    @AbdiJemal-x3n วันที่ผ่านมา

    Pec for all ethipian people ❤

  • @Allamehara
    @Allamehara วันที่ผ่านมา +2

    ኦነጉ፡ተመስገንጥሩነህማለትየውሻውአብይአህመድአህያነውውሻነውአብይዝምይውደም።

  • @user-95674
    @user-95674 วันที่ผ่านมา +1

    ግራምነፈስቀኝ ሀገርሰላም ይሁንልን

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw วันที่ผ่านมา

      ሆዳም የብልፅግና ጥቅመኛ ነህ

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @SimegneAneley-nx2hw
    @SimegneAneley-nx2hw วันที่ผ่านมา +6

    ኧረ ተመስገን የሚሸሹበትን አዉሮፕላን መዘጋጀቱን በቅኔ እየነገሩን ነው መሰል

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለመከላከያችን!

  • @AdmasuAli-l8u
    @AdmasuAli-l8u วันที่ผ่านมา +1

    Tiruneh ticket anteneh yemitishetewu?

  • @mulugetawoldu1679
    @mulugetawoldu1679 วันที่ผ่านมา +2

    በአውሮፕላን ለመጥፋት ነው ከፍታው እንከፍ ሁላ ግዜው መድረሱን ይወቁት ።

  • @Insight-y5x
    @Insight-y5x วันที่ผ่านมา

    selam le hulu killil🕊🕊🕊🕊🌼🌾🌾

  • @GashawuAbiye
    @GashawuAbiye วันที่ผ่านมา

    ትክክልናቸው ምድነው ሥተቱ ተመሥገን ጡሩነህ ጓዛችውን ይዘው Dubai ይግቡ አባታቸው አገር አገራችንን ይልቀቁል ሠላም እናግኝ ኧሯሯ

  • @Man-y2k
    @Man-y2k วันที่ผ่านมา +1

    ብአዴን በህልም ፋኖን አልጋ ላይ ሲደመስስ ያድራል ጧት መግለጫ ያወጣል

  • @መሠረትመልኬ
    @መሠረትመልኬ วันที่ผ่านมา

    ጀጎና የሕዝብልጅ

  • @gebretinsae-z3c
    @gebretinsae-z3c วันที่ผ่านมา +4

    ህዝብ ጠቀርሻ እያለበስክ የመኪና ጠቀርሻ መጥረግ የመንግስት ስኬት አድርጎ የሚናግር መንግስት ለታሪክ ይቀመጥ፡፡

  • @FasilBeyene-g4h
    @FasilBeyene-g4h วันที่ผ่านมา +1

    ፎርኦን በሰው ደም እና ላብ ግንባታ ይገነባ ነበር

  • @AbebeTeshome-m7d
    @AbebeTeshome-m7d วันที่ผ่านมา +5

    ጀዋር አምርሯል

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 วันที่ผ่านมา

      ዛሬ ከጀዋር ጎን ለመቆም ወስኛለሁ አብይ ይወገድ እንጂ

  • @edenhabte663
    @edenhabte663 วันที่ผ่านมา +2

    ያኮበኮበው አውሮፕላን ውስጥ እናንተ ግቡና ወደ የምትሄዱበት ሂዱልን ወደዛ።

  • @MicyCar
    @MicyCar วันที่ผ่านมา

    ethio forum 👍👍👍👍

  • @aidarusfarah1
    @aidarusfarah1 วันที่ผ่านมา

    Selam🎉

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z วันที่ผ่านมา +1

    አነተመሥገን የሚኖሩባት ሀገር የትናት!!? ሠሚውሥ ማነው? ግን ሕዝብን ከሕዝብ በማጋጨት ና በሆድ አደር ጀነራሎች ፣ካድሬዎች መደበቅ ለነሣዳ ሙሤም አልሆነም።የእነዚሕን ውድቀት ያየ ሕዝብ፣ፈጣሪ የባረከው ነው!!!

  • @zshow984
    @zshow984 วันที่ผ่านมา

    መብረራችሁ ይዘገያል እንጂ በፍጹም አይቀርም።

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d วันที่ผ่านมา +2

    ወደ ሞት ገደል ነው ይዞን ሚበረው አይ ብልፅግና የደናቁር ስብስብ😢😢😢

  • @7bate504
    @7bate504 วันที่ผ่านมา +4

    ከዛም በቅርቡ ይከሰከሳል😂

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 วันที่ผ่านมา

      እንሻአላህ

  • @esayastsegaye6540
    @esayastsegaye6540 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ከተሸነፈ ለምን መከላከያ ለክልሉ ፀጥታ ኃይል ለቆ አይወጣም ? ያዚያን ጊዜ የሚባለዉን እንቀበላለን

  • @EThioLife-i4x
    @EThioLife-i4x วันที่ผ่านมา +1

    ነበር ሆነ ለዘመናት የተቀመጠ የሃገር ሃብትን በመዝረፍ ሃገራችንን አይታው የማታወቀው መከራ ውስጥ እያስገቧት ነው

  • @Man-y2k
    @Man-y2k วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን ጥሩነህ ማድቤት ነው እንዴ የተወለደው ሁሌ ንግግሩ ሸረሪት ጥቀርሻ ጭስ ካላለ ያወራ አይመስለውም

  • @HabteyLegesse-lr7in
    @HabteyLegesse-lr7in วันที่ผ่านมา +1

    ##👌👍☝️👈

  • @ZawiyaHusen
    @ZawiyaHusen วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ እስራኤልን ይገዝግዛት

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v วันที่ผ่านมา +6

    የአብይ አህመድ አሊ አገዛዝ"""ምስጥ እንደበላ አፅም""ተበልቶ አልቆዋል😂😂😂😂

  • @AhmedseikoMangistu
    @AhmedseikoMangistu วันที่ผ่านมา

    አሏህ ወደ ቀናና ሀቀኛ መንገድ ይመልሳቹህ ፣ አሻፈረኝ ካላቹህ ግን ሀገራችንን በሰላምና በአንድነት አስቀሪቶ እናንተን ከላያችን ላይ አሏህ ያንሳልን !!

    • @assafunn5695
      @assafunn5695 วันที่ผ่านมา

      አላህ ፈጣሪ ነው??

    • @AhmedseikoMangistu
      @AhmedseikoMangistu วันที่ผ่านมา

      @assafunn5695 ኣው !!

  • @almaztesam9020
    @almaztesam9020 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርሙ ሰዎች ናቸው የተቀመጡት በመሪነት ስንት ምግብ ከበላሁ ሠወስት ቀኔ ነው የሚሉ የሚያለቅሱ ሰዎች በአለባት አገር ግድግዳ ቢገደግዱ ምን ይፈይዳል

  • @AsinakeHailie
    @AsinakeHailie วันที่ผ่านมา +2

    LIVE LIFE QUEEN SIZE.

  • @salbog7936
    @salbog7936 วันที่ผ่านมา +1

    መፈጥፈጣቸው አይቀርም! እንዳትሳፈሩ!

  • @LegesseMekonen
    @LegesseMekonen วันที่ผ่านมา +1

    የሚበሩት እንደ ቦይንግ ዘይስ ኦንደ ድሮን!!

  • @aschalewseifu7293
    @aschalewseifu7293 วันที่ผ่านมา

    ትኬት አንተው እራስህ ቁረጥልኝ

  • @temaru7070
    @temaru7070 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ጥሩነህ የሚባል አገልጋይ: እሳቸው ግን ከአማራ ማህፀን ነው ወይ የተገኙት??

  • @Maayetube
    @Maayetube วันที่ผ่านมา

    😢

  • @zenakamis6774
    @zenakamis6774 วันที่ผ่านมา +1

    ቅቅቅቅቅ የአባቶቻችንን ቤት አፅዱልን ባለቤቱ ይመጣል እናንተም ማምለጫ አውሮፕላናችሁን አስኮብኩቡት ይዘጋጅ 😀😀😀

  • @Yonas-s5k
    @Yonas-s5k วันที่ผ่านมา +1

    በአማራም ክልልም ሆነ በኦሮሞ ክልል መንግስት እያጠቃ ሳይሆን አራት ኪሎ ተሸሽጎ የመከላከል ሥራ ነው እየሰራ ያለው
    ሁል ጊዜ ህዝባዊ ተቀባይነትና ህዝባዊ መሰረት ያለው ኃይል ያሸንፋል
    በአማራ ጉዳይ ከሰይጣንም ጋር አብረን ልንሰራ እንችላለን ያልከው የአማራ ኢሊት
    ዛሬ እንኩአን ሌላውን ልትስብ ይቅርና ምነው እርስ በርስህ መግባባት አቃተህ
    የህልውና ትግል ነው እያልክ እንዴት በስልጣን ትሻኮታለህ????

  • @musbahamdala
    @musbahamdala วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @SintAyehu-Gebeyehu
    @SintAyehu-Gebeyehu วันที่ผ่านมา

    የ Prosperity Gospel እንደ እባብም ጭንቅላትህ ተቀጥቅጦ እስትንፋሽህ እስካልወጣች "አለሁ" "እየበለጸኩ" "እየተመነደኩ" ወዘተ ..... ብለህ በል ተብሎ የተሰበከ አእምሮ ሰማይ በላዩ ቢደፋም ባዶ ምላሱ አይሞትም እና ያለን አማራጭ እስትንፋሱ አዉጥተን ጭጭ ማረግ ብቻ ነዉ!! .... wake up TDF!! It's now the time to join Fano!!😊😊😊

  • @Allamehara
    @Allamehara วันที่ผ่านมา

    ድልለፋኖጦርሠራዊይት፡ሞትለብልፅግናውቡድንአብይዝምይውደም።

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በተግባር ህዝብን ማስተዳደር ያቃተው በምላስ ቢሸመጥጥ / በክንፍ ቢበር አይገርምም ።

  • @GIrmaAgona
    @GIrmaAgona วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ተመስገን ጀግና ኖት ከፋኖና ከኢትዮ ፎርም ያየ ሰው ውጪ 13o ሚሊዮን ደነዝ ህዝብ ሰሰለሚደግፎት ልክ ኖት በርቱ 😊

  • @girmafantahun
    @girmafantahun วันที่ผ่านมา

    የተፃፈለትን ነዉ እኮ የሚያነብ

  • @TameruTesfaye
    @TameruTesfaye วันที่ผ่านมา

    AtFerumA

  • @AsterTadese-k8c
    @AsterTadese-k8c วันที่ผ่านมา

    Ebakehe dmtachewn atasman

  • @solomonmekbib
    @solomonmekbib วันที่ผ่านมา

    አቶ ጥሩነህ የልብወለድ ደራሲነት እየተለማመዱ ነው እንዴ ?

  • @aberahadgu3024
    @aberahadgu3024 วันที่ผ่านมา +1

    መንግስት ማለት ምን ማለት ነው?

  • @Sisay-i1l
    @Sisay-i1l วันที่ผ่านมา

    አቤ 4 ሚሊዮን ሰዉ ስለመሆኑ በቂ ማስረጃ አለን!!!

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyene วันที่ผ่านมา

    እኔ ደሞ ከፍ ባለች መኪና እንደ ተምስገን ከፍ ባለች ኣውረፕላን ባትሆንም😂😂

  • @Seid-p7d
    @Seid-p7d วันที่ผ่านมา +1

    ይልቅ ለማምለጥ ተዘጋጂ ተሜ

  • @AddisuZemene
    @AddisuZemene วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂mn aynet ebdet nw gn

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 วันที่ผ่านมา +2

    የደብተራ ባዩ ልጅ የተንኮል እና የሴራ ፈታይ ነው።

  • @AfroAfro-k8s
    @AfroAfro-k8s วันที่ผ่านมา

    የብልፅግና ኣውሮፕላን ሀገር የማፍረስ ሰራዋን በተሳካ ሁኔታ አሳክታለች።