ወይ መድሐኒያለም ምን ላድርጋችሁ ግን😳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 154

  • @wm72852
    @wm72852 3 หลายเดือนก่อน +10

    ሀይ በጣም ይገርማል ይሄኔ ወረቀት የለውም ይሆናል ግን እንደው ምን ይሻለናል ሐጢያታችን እኮ ነው አገራችን ውስጥ ያለ ጉድ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 หลายเดือนก่อน +14

    የአዲሰ አበባ ልጅ መሆኔ የሚያኮኝ አንቺን ሳይ ነው ❤❤

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 หลายเดือนก่อน +13

    ጎሽ ሰብልዬ እግዛብሔር ይባርክሽ ጨዋነትሽ ገደብ የለውም ለወንድ ልጅን ክብር ስላለሽ ትዳርሽን ጌታ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክልሽ ዋናው ቁም ነገሩ ጾታችን የተለየ ስለሆነ ማስተዋልና መከባበር ይገባል አለበለዛ በራስ ፍላጎት ምኞት ብቻ ትዳር አይመሠረትም እግዛብሔር ግራና ቀኝ ማየትና ማስተዋሉን ይስጠን ሌላ ምን ይባላል🙏😇❤

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 3 หลายเดือนก่อน +11

    ስብለ ቆንጆ ተባረኪ❤

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. 3 หลายเดือนก่อน +6

    Joy love peace Patience kindness gentleness Faith self-control comes from the Holy Spirit

  • @KibenshChichiso
    @KibenshChichiso 3 หลายเดือนก่อน +10

    እይ ስብልዬ ዘመኑ በጣም ተበላሽታል በተለይ የእኛ ስው ብቻ ጌታ ይድረስልን ብዙ ታሪክ አለ

  • @tiktoktrends1656
    @tiktoktrends1656 3 หลายเดือนก่อน +7

    ምናልባት እንደዚ አይነት ሰዎች ባክ ግራዉንዳቸዉ እድገታቸዉ የቤተሰብ ሁኔታ ይሆናል ሳይካትሪስት ይዪ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እመቤት በእውነት ወንድ ሴት የሚደበድቡ አሉ ግን የሴት ወንድን ደብዳቢ አልሰማሁምና በጣም እግዚኦ የሚባልበት ዘመን ነው 😔😢 ለምን ሴት ትመታለች ስንል ደሞ የባሰው የቤት እራስ ወንድን እሚደበድቡ መጡ እግዚኦ.... ማረን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰብሊ ብዙም ባልከታተልሽም እወድሻለሁ አከብርሻለሁም አንቺን ማንም እንዲነካ አንፈልግም የክፉ ቀን ነሽ የማይረሳ ነገር አለ

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሰብልዬ እረ ሰንት ጉድ አለ

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 3 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ባለፈው ሳምንት የሆነስው ቤት ሄጄ ሚስትየው ባላን እኔ ብቻ ላውራ የምትል ባሏን እዴት እደምታመናጭቀው እጅግ ደነገጥኩ!!

    • @ibelongs.tojesus6439
      @ibelongs.tojesus6439 2 หลายเดือนก่อน +1

      Woregna. Yesew bet. Anuwanuwar lmegemgem naw yehedshew ? Mnagebash. Enesu yitewawekalu

    • @Faithbemnet
      @Faithbemnet 2 หลายเดือนก่อน

      @@ibelongs.tojesus6439 እንዳንድ ያበሻ ስቶች እንዳንቺ ያሉ ባለጌ ስላሉ ነው ስም እልጠከስኩ ስለገረመኝ ነው ምን ታሽቃብጫለሽ??

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ibelongs.tojesus6439 አንቺም እንደዛ ነሽ እንዴ ምነው ተቆጣሽ?😂😂😂😂 ቢያንስ እንግዳ ፊት መከባበር የሚባል ነገር አለ እኮ። እርሱ ሲናገር እርሷ blaaaablaaaa መለፍለፍ ምና አመጣው ታዲያ በየተራ መነጋገር በማንኛውም ወቅት ተገቢ ነው። እኔ ሴት ነኝ ትዳርም አለኝ ግን እኔ አውቃለሁ ከእኔ በላይ ለአሳር የሚሉ ሴቶች አይመቹኝም። በብዙ ነገር እንደምትበልጫቸው እያወቁም እነርሱ አዋቂ ነን ባዬች negative energy እራስ ወዳዶች የሆኑ። Sorry I hate them !!😂😂😂😂

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብልዩ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ግን ምን አለ መሰለሽ የሰራነው ግፍ ራሱ አጋልጦ ለመጥፎ ነገር ያጋልጠናል አብዛሀኛው ወንድ ሀገር እያለ ሚስት ልጅ ወይም ፍቅረኛ እያለው በሾሻል ሚዲያ ይጀናጀናል ሴቷም እደዛው ብቻ እውጭ ትውሰደኝ ብቻ እውጭ ይውሰደኝ ብለለው የበፊት ሂወታቸውን ክደው እርግፍ አድርገው ይሄዱና እዛ ያልጠበቁት መከራ ይገጥማቸዋል መልካምና የተረጋጋ ሰው ቢጤውን ያገኛል ገዘብና መልክ አይተው የተገናኙ ሰዎች መጨረሻቸው እደዚህ ነው በደባደብ

  • @leahdesta4855
    @leahdesta4855 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰብልዬ አቤት ስወድሽ ግልፅነትሽ አማኝ ነኝ ሰዎች ላይቂምእንዳሊዝ በሞኖረበት አገርብዛት በገጠሩአካባቢ ያደጉስለሆኑ በግፅነት ስትናገሪ እንደብልግና የቆጡሩታል እኔግንጣጣየለኝም እንደልቧ ወንዷ እኔመነገርየሚገባኝን ሳልናገር አላልፍም አኔነፃነኝ በህይወቴ ደስተኛነኝሰውአማኝ ስለሆነ መዘጋት የለበትም ጎበዝ በርቺ ብዙ እናያለን ያስገርማል ስለክርስታን ስትናገሪ ክርስትያን ሳይሆኑ አስመሳዮች አሉ እነዚናቸዉ የሚያሰድቡት ተባረኪ❤

  • @AbelabrhamAbsano-h7k
    @AbelabrhamAbsano-h7k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብልዬ ጨዋ የእግዚያቤር ሴት ስርአትሽ ወሰደው እውነት ተባረኪ

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ! ሀሳቦችሽ ሁሉ ለእኔ ገዢዎች ናቸው ለዛም የምር አከብርሻለው እወድሻለው ለእኔ የምር ትለያለሽ በዛ ላይ ቆንጆ እና ጀግና ሴት ነሽ ኑሪልን❤❤❤❤❤

  • @HiwotSolomon-b8v
    @HiwotSolomon-b8v 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ የኔ ናት ናፍቀሽኝ ነበር ሥላየሁሽ ጌታ ይባረክ

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 3 หลายเดือนก่อน

    Seblye thank you for the advice , you are so beautiful as always ❤

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰብልዪ ኢሄ ነዉር ሳይሆን አረመኔነት ነዉ ያሀገርሽን ልጅ በሰዉ ሀገረ ላይ ማሰቃየት😭

  • @seblehaye8833
    @seblehaye8833 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብሊ አይገርምሽም አገልጋይ የሆኑ ሴቶችም ወንዶችም አብዛኛው ለትዳራቸው ጨካኝና አረመኔዎች ናቸው እግዚኦ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ እንኳንደህናመጣሽ
    እረስንት አለ ሰብልዬብዙነገርአለ ሄድይፍጀው መቼምይቱብጉድእያወጣነው
    ስንትየሚሰቃይ አለ እዚሁአሜሪካያገርቤቱንይሻላልብዬ እገምታለሁ
    ተባረኪሰብልዬ

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. 3 หลายเดือนก่อน +2

    Repentance is good yes Lord Jesus went about doing good 2All...He will help us to do good
    He said love one another ❤ some people need healing and deliverance
    You remember the man who was in need of Gods touch? After he had encounters with Lord Jesus he got free and the entities left him and went to the pigs...from then on he came back to his peaceful self and went about publishing the good news
    PRAY for everyone 🌍

  • @yeshites1080
    @yeshites1080 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ሰው ስወድሽ

  • @hannge7073
    @hannge7073 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብልዬ አይ ሁሉም ከባድ ነው ።ምን አይታበት ?እንደዛ የመጣችው ልጅ በሷላይ ምን አርጎ ይሆን እሚለውስ ወንዱንም ሴቱም ከባድ ኑው ብዙ አላምንም በራሴ የደረሰብኝ በደል ይቅር ሰብልዬ ሁሉም ከባድ ነው

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰብሊ ምንም ቪድዮ ስትሰሪ በጎን በኩል ገብተሽ እስከምትወጪ ወይባ ማስታወቅያሽን ከነስልኩ ለጥፊ የማያውቅ ሰው ካለ አድቨርታይዝመንት ስሪ ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 3 หลายเดือนก่อน +10

    ሰብሊ የኔ ስመ ሞክሼ ነሽ አሜሪካ በጋብቻ ከመጣው እንድ ወሬ ነው ።ባሌቤቴ አሜሪካዊ ነው ከኢትዮጵያ ጋር እደምታቂው በጣም ልዩነት አለው ከቃንቃ ጀምሮ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሀሉን በየቀኑ እየነገረኝ እያሳየኝ ነው ያም ሆኖ ለብዙ ነገር አዲስ መሆን እራሱ ሚረብሸው ነገር አለ ጭራሽ ማገላታት ተጨምሮበት ።ይታይሽ አዲስ አባ ተወልጂ አራት ኪሎ ተምሪ ።አዲስ አባ መኖር ይሻላል ግን ያም ሆኖ እስክትለምጂ ሚከብድ ነገር አለው ።እና ኢትዮጵያዊያን በወገናቹ ላይ ግፍ አትስሩ ።

    • @tigistabebe7111
      @tigistabebe7111 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትምርት ቤት ግቢ እንግሊዘኛ ቃንቃ ከዛ ሂወት ይቀላል በርቺ አለን የከፋ ከመጣ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም

  • @azebg7176
    @azebg7176 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሄ ሁሉ የሚያረጉ ከክፍላሃገር የመጡ ናቸው በምድያ የሚንያየው ባላገሮች አሳዳጊ የበደላቸው መንከራ የሚያበኑ መደብደብማ ቀላል ሽባየሚያረጉ አየን ፈራዋች።

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 3 หลายเดือนก่อน

    ወይጉድ ወንድሜ አይዞህ በጣም ነው ያለቀስኩት ወንድሜን ስለምወደው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ሴቶችንም ወንድምንም የምታሰቃዩ ሰወች ሰብልዬ ልብ ይነካል እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቀተኝ ሰብልዬ🥲🥲🥲🥲🥲🥲💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብሊሻ ❤❤ዝም በያቸው ልክ ልካቸውን ስለምትነግሪያቸው ነው አንቺ ግን ነፍስ የሆንሽ እናት ነሽ ባሉ ካዬ ሽረሃል በይልኝ❤❤

  • @zed8788
    @zed8788 3 หลายเดือนก่อน

    ቅርብ ብተሆኚ ጥሩ ነበር ራስን መነከባከብ ግድ ሰለሆነ በርቺ ለማነኛውም ወይ ቅርንጫፍ ክፈቺ🙏🙏👉

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰብልዬ ደስ ስትይ እኮ

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሰብልዬ እውነትሽን ነው

  • @rahelmiele7429
    @rahelmiele7429 2 หลายเดือนก่อน

    ሰብሊ ስወድሽ እኮ❤

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. 3 หลายเดือนก่อน +2

    Shalom to everyone in the earth ❤

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd 3 หลายเดือนก่อน +20

    እባክሽ የሚደበደብ ወንድ ከ ሚልዬን አንድ ነው ለዛውም ሀበሻ ወንድ ሴት ሀይለኛ ከሆነች ቤትዋን ነው የምትጠቅመው ሁሉንም ነገር ለቤትዋ ታደርጋለች የወንድ አቢዩዝ ግን ቤቱን ትዳሩን ጎድቶ ነው

    • @Lkh5671
      @Lkh5671 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ብለሻል ቢሆንም እንኩአን ከሷም መስማት ነበረባት

    • @Beniyas33333
      @Beniyas33333 3 หลายเดือนก่อน +4

      ሀይለኝነት ምን አመጣዉ በፍቅር ቤቷን መጠበቅ አትችልም በዚም ተባለ በዛ ሴት ልጅ ሴት ስትሆን ነዉ የሚያምርባት ምክኒያቱም የተሰራችበት ድር እና ማግ ተደባዳቢ አቢዩዚፉ ተሳዳቢ ጉልቤ አይደለችም ሁሉም ልክ አለዉ ይሄን ስል ወንድ ይምታ ይሳደብ ማለት አይደለም ሁለቱም የመደባደብ የመሳደብ አመል ካለባቸዉ መፍትሄ ይፈልጉ አለቀ።

    • @MG-uj4cd
      @MG-uj4cd 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@Beniyas33333 መደባደብዋን መደገፌ ሳይሆን አቅም ኖሮቸው የሚደባደቡ እና የሚያሸንፍ ምን ያህል ናቸው ነው አንድ ግዜ ጥፊ ብትሰነዝር በ አለንጋ ትገረፍለች ምክንያቱም አቅም ስለሌላት ድላው ሳይሆን በተፈጥሮ dominate የ ሚያደርጉ ሴቶች አሉ እንደዚህ አይነት ሴቶች ቤታቸውን በጣም ያበለፅጋሉ ወንድ dominate ካደረገ ግን ሌላ ሌላ ምርጫው ላይ ገንዘቡን ያከፍፍለዋል

    • @genetabate45
      @genetabate45 2 หลายเดือนก่อน

      ⁠ትክክል 💯%

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ ነሽ ጌታን የሚፈራ ሰው ባሉንም መፍራት ማክበርም አለበት!ግን ምንድነው ይሄን ያህል የምያስደምመው?! ሚስቱን የገደለው እያለ ባሏን መደብደብ ያን ያህል አስገርሞሽ ነው?! መፍትሄው መከባበር እና እግዚአብሔርን መፍራት እንጂ የወንዶቹን ብልግና አታቅልይ!ሴት ልጅም የሚጮህባትን አትፈልግም!balance ለማድረግ ሞክሪ plz

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  3 หลายเดือนก่อน +1

      ስታዳምጪ ለመስማት ሞክሪ

    • @berryterefe7824
      @berryterefe7824 3 หลายเดือนก่อน +1

      ከዚህ በፊት የነበራትን ቪዲዮ አይተሽ አታቂም መሰለኝ …… ይሄ የመጀመሪያሽ ነው መሰለኝ …… በፍፁም እሷ እንደዛ አውርታ አታቅም …. She is fair and balanced always go with the right things ✌🏼🏃🏽🏃🏽

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. 3 หลายเดือนก่อน +2

    Love is the only duty of the human beings ❤yes

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 หลายเดือนก่อน +1

    Time is precious😊

  • @solomonfenta
    @solomonfenta 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰብልዬ የኔ የዉበት ንግስት ❤❤❤❤

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰብልዬ የኔ ውድ እንደምን አለሽ ሁሉ ሰላም ነው

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰብሊና እንዴት ነሽ ምን ተገኘ ደሞ እስቲ እንጫወት ሰላምሽ ይብዛ 😘😍🙏😇🙋❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብሊ ሁልጊዜ ስለ ሴት ብቻ ስለምንሰማ ነዉ እጂ እዳልሽዉ ስንት ጦረኛ ሴቶች እዳሉ ሴት መሆናቸዉ እስኪያጠራጥር ድረስ አጉል አዉቃለዉ የሚሉ በተለይ ትንሽ ገንዘብ ቢጤ ካላቸዉ የሚያረጋቸዉን አያዉቁም

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይ ሰብልዬ ስንትጉድ አለህ ቀስብሎሽ ይገባሻል🎉❤አይዞሽ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብሊ ጠፍተሻል በደህና ነው።

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. 3 หลายเดือนก่อน +1

    Let everyman respect everyone 😃 treat all ladies like Ur own sister mother. Ladies treat all men with absolute respect.. like u would treat your own dad brother..
    Bless u all 🌍

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብሊ. ያራዳ ልጅ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Numunuyee
    @Numunuyee 3 หลายเดือนก่อน +1

    Anchi 💯 percent Lik neshi ye mitseliyutin yemiyawerutin yemaynoru setoch alu

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 3 หลายเดือนก่อน +1

    You've been missed, Sebli'yea!!

  • @HanaBeshah
    @HanaBeshah 3 หลายเดือนก่อน

    "እቆጣለው እንጂ አልሳደብም" ❤❤❤ I love you sister hahahaha

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ሰብልዬ እዚህ እኔ የምኖረው ሀግር 3 ወልዳ ከቤት አባራው በሩም ሚት ነው የሚኖው

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 3 หลายเดือนก่อน +3

    በሺታ ነዉ የእዉነት::

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብልዬ:የኔ:ቅን:ሳይሽ:ደስ:ይለኛል::ፍቅር:ነሽ:
    ተባረኪ::ኦርቶዶክስ:ነኝ::
    መደሄኒአለም:ይባርክሽ::

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wowww ❤Love is ❤❤

  • @bserki4034
    @bserki4034 2 หลายเดือนก่อน

    I love ya 🌸

  • @asnakechtilahun9375
    @asnakechtilahun9375 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሤት ልጅ እዴት እጅዋን ለባልዋ ታነሣለች እሔ የጤና አደለም

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድም ሚስቱ ላይ ካነሳ የጤና አደለም

  • @asnakechtilahun9375
    @asnakechtilahun9375 3 หลายเดือนก่อน +1

    አብልዬ በእናትሽ ትውልዱ በጣም ተበላሽተዋል

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 3 หลายเดือนก่อน

    I love you seble. Thank you you have just sorted out all the bad apples (bad men and women)...

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ሰብለ ስወድሽ !!! ዘመኑ አብዶአል አንድ ጤነኛ የለም ምህረቱን ያዉርድልን

  • @zubeidausman1062
    @zubeidausman1062 28 วันที่ผ่านมา

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 3 หลายเดือนก่อน

    Sebleyee yane konjooo❤❤❤

  • @ejigayehuZAtaye
    @ejigayehuZAtaye 3 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሽ ሰብሊ ቢሆን ጥሩ ነበር
    ግንኮ ሴቶቹም ወንዶቹም የሚቀጠቅጣቸውን ይወዳሉ

  • @rahelsisay7754
    @rahelsisay7754 3 หลายเดือนก่อน

    bless you ,I love you eshi

  • @rahelsisay7754
    @rahelsisay7754 3 หลายเดือนก่อน

    WEY gud mindenew guru?

  • @wondetafesse9654
    @wondetafesse9654 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow so amazing

  • @mimimamo5288
    @mimimamo5288 3 หลายเดือนก่อน +1

    Love you Tebareklg ❤❤❤

  • @ElshadayTederose
    @ElshadayTederose 2 หลายเดือนก่อน

    egzabher yebarkshi

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል😭

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 3 หลายเดือนก่อน

    Wow, you are beautiful as always❤️❤️

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እኮ ድሰሰ እንደምትይኝ በጣም አራዳ እኮ ነሽ ፤፤ ባነሳሽው ሃሳብ ላይ በጣም ልክ ነሽ እስማማለሁ

  • @milan8639
    @milan8639 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብሊ ስለ ጀዘቤል አንድ በይልን ልጇን አግብታ እየዘለለችብንነው😂

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 3 หลายเดือนก่อน

    እንምታል አዎ ግን የሴትን ህይወት ማበላሸት ቀላል ነው?

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብለ እባክሽ እዮብ ይቅርታ ጠይቆሻልና ደውይለት

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  3 หลายเดือนก่อน

      ለምንድነው የምደውልለት? ይቅር ብዬዋለው! 😧

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 3 หลายเดือนก่อน

    Be Allah asakishigni sebliyee zare 😂, ewunet set bal endemimata zare new yesemahut Allah yikir yibelen! Ene endanchi echohibetina keza yikirta elewlew that's what I know to the max with husband fight! Esunim thanks to u I learned so much I will stop yelling even! Berchi we need more education or awareness to our society how to handle each other!

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብሊ ተቆጣች , ምክር በየጊዜው ያስፈልጋል ምክር ጥሩ ነው .

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ያለሽው ብከታተልሽም ሁሌ አላይሽምና የት እስቴትስ ነው ያለሽው?

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 3 หลายเดือนก่อน

    Go0d blles you seble mekebaber new yeteshalew ❤❤❤.

  • @tirsettshay4074
    @tirsettshay4074 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enate meche endanche mekerechgni 🥰

  • @ZayidSibihat
    @ZayidSibihat 3 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @hayatadm5085
    @hayatadm5085 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብሊ ምክርሽ የመቻል አትጥፊ ደግሞ🎉🎉❤❤

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 3 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ ሰብልዬ❤ ከአውሮጳ ለመጣ ታስተናግዳላችሁ?

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሰብሊ አርሱ ጥሩ አባባል ነው ባለጌዎቹ እዛ እርስ በእርሳችሁ አትጋቡም 😃

  • @Numunuyee
    @Numunuyee 3 หลายเดือนก่อน +1

    Sebliye yehone gize dewiyelishi awriten neber e/re yibarilishi ye liben new yetenagerishiw

  • @abrahamhaile2820
    @abrahamhaile2820 3 หลายเดือนก่อน

    እናትዬ ቡና በእግዚአብሔር የተፈቀደ አይደለም

    • @AbebechAbraham
      @AbebechAbraham 3 หลายเดือนก่อน +7

      የትኛው መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ነው ቡና አትጠጡ ተብሎ የተፃፈው?

    • @hannu7898
      @hannu7898 3 หลายเดือนก่อน +2

      Ere? Buna tetekami adelehum gin yetgnaw bible new yetetsafew?

    • @haregeweinabdisa8967
      @haregeweinabdisa8967 3 หลายเดือนก่อน +1

      ታዲያ አልኮል ነዉ ትክክል ?

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቡናን ማን ፈጠረውና😂😂😂

    • @AbebechAbraham
      @AbebechAbraham 3 หลายเดือนก่อน

      @@destakeremela5137 እግዚአብሄር

  • @tigestadera9214
    @tigestadera9214 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የስጥሽ❤❤❤

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 หลายเดือนก่อน

    ደታዲያ ሰብልሻ እሱማ እሱ ሴት እሷ ወንድ ሆና ነበር ጨዋታው ማለት ነው የተገላቢጦሽ😅😅😅

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 หลายเดือนก่อน +2

    99% ውንድ እንደ ውንድ ስታይው መቼ ይመቸዋል ይግባቸዋል 😒እያከባከበችው ከ ኢትዮጵያ ውጭ አምጥታው ተጠቅሞባት 😒ልጆች ጥሎ ህውትዋን አበላሽቶ ሌላ ሴቶች አገብቶ ይችን ሳይፍታ ሌላአገር ህዶ ካልተመቸው 😒ተመልሶ ሊመጣ 2 ውይም 3 እሱ ማግባቱን ሳያውቁ ያግባቸው 😒ከዛስ የዘራውን ሲአጭድ 🤣ውሽ አድርግው ለቀቁት 🤣ለ ውንድ ቆፍጠን እንጂ እንደ ሴት ስትኦኝ የማይውንድ አለ 😒😒

    • @monaam-q2q
      @monaam-q2q 3 หลายเดือนก่อน

      Lek new

  • @sarah14252
    @sarah14252 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሰብሊ

  • @monaam-q2q
    @monaam-q2q 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብለ እባክሽ እንዴት ላግኝሽ?ቴሌፍን

  • @masreshalakew1962
    @masreshalakew1962 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብሊ ሁልጊዜ እንድ ስው ይለውን ቡቻ ነው ይምስጠው ! ውስጥ ይለውን

  • @Tigist-w4r
    @Tigist-w4r 3 หลายเดือนก่อน

    Seblye❤❤❤

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 3 หลายเดือนก่อน +1

    I wish I had a day with you.
    ♥️💘♥️

  • @SarahFazer
    @SarahFazer 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብልየ ሰልክሸን ሥጨኝበናትሽ ፈልጌሽነዉ😘😘😘

    • @ተዉኝበቃ
      @ተዉኝበቃ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወደዋላ ቢዲዬ እይ ቁጥሮን ታገኝያለሽ

    • @monaam-q2q
      @monaam-q2q 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ፈልጌ ነበር

    • @SarahFazer
      @SarahFazer 3 หลายเดือนก่อน

      እሸ

  • @Mk-vl3vr
    @Mk-vl3vr 3 หลายเดือนก่อน

    I am inviting you for nice coffee .🤟🧤

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 3 หลายเดือนก่อน

    ብሽቅ በይው ደግሞ ያወራል

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  3 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አጠፋና ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አሉ

  • @sintayuhabone
    @sintayuhabone 3 หลายเดือนก่อน

    የምወድሽ አለሽልኝ ❤❤❤❤

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከእሷ ሳትሰሚ በጣም እርግጠኛ ሆነሽ ማውራቱ ትክክል ነው ሰብሊ???

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  3 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ እኔ መቼ ለአንድ ግለሰብ ተናገርኩ ለጠቅላላ ነውረኛ ሰው የሚያሰቃዩ ወንዶች ና ሴቶች እንጂ

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 3 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ነው እንዲህም አለ

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ጠፋሽ

  • @moonmoon4077
    @moonmoon4077 3 หลายเดือนก่อน

    #የጨዋ ሴት ልክ

  • @ChaltuArarso-m2b
    @ChaltuArarso-m2b 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤