የሐበሻ ሴቶች እህቶቼ ኑ እንማከር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 207

  • @BirkeFullas
    @BirkeFullas หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው. በየአገሩ ያለን ሴቶች አንድ ላይ መጮህ አለብን. ምንም አያደርጉም እያሉ ነው ለዘመናት እንዲህ ልቅ የሆኑት

  • @ZahraZahra-gg1he
    @ZahraZahra-gg1he 2 หลายเดือนก่อน +31

    የኢትዪጵያ ወንዶች ርህራሄ የሌላችሁ ስራ የማይወድ ሰነፍ ንጽህና የሌላቸው ከካልሲያቸው ጀምሮ የሚገሙ ለበሉበት ሳህን ክብር የምላችሁ

    • @BillyMog-oo5ug
      @BillyMog-oo5ug 2 หลายเดือนก่อน

      Tekekel ehte altesasatshem

    • @mekdeshabte9596
      @mekdeshabte9596 2 หลายเดือนก่อน

      lik neshehte kezi belay nachew ye habesha wendoch minachewm tru aydelem

    • @kokotubeኮኮ
      @kokotubeኮኮ 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ማለት አይቻልም ፤ አትደምድሚ። ፈጣን ፈራጅ መሆን ጥሩ አይደለም

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 2 หลายเดือนก่อน +38

    አነደበቷ የጣፈጠ መልኳ የተዋበ የሴት ተምሳሌት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

    • @Tigist-w4r
      @Tigist-w4r 2 หลายเดือนก่อน +1

      Seblye❤❤❤

  • @almaztessema5591
    @almaztessema5591 2 หลายเดือนก่อน +24

    እንደአንች ያሉትን ያብዛልን በደንብ አርገሽ አውቀሻቸዋል እህቴ

  • @abdv688
    @abdv688 2 หลายเดือนก่อน +14

    Thank you for being voice for helpless women. Well appreciated ❤

  • @abebechtefera8416
    @abebechtefera8416 2 หลายเดือนก่อน +15

    ተባረኪ ስብለ ትክክለኛና ምንም እንከን የሌለው እንጅት አርስ ንግግር ነው እምትናገሪው የኛ ስው እውነትን ደብቆ እምነትንም ደግሞ አሳቦ በይሉኝታ ውስጡ እየቆስለ ይኖራል ግን ለምን? ስለዚህ አንች ግልፅ ኢትዮጵያዊት ነሽ በእራስሽ ኮንፊደንስ ያለሽ ያለይሉኝታ ትናገሪያለሽ!ለወገኖችሽም ከልብሽ ታዝኛለሽ!ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት!💕🎈🙏

  • @ElsabetGelaw
    @ElsabetGelaw 2 หลายเดือนก่อน +5

    1000 ሽጊዜ ላይክ ቢደረግ ላይክቢደረግ ምናለበት ለዚህ ንግግር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GjestGjest-i7y
    @GjestGjest-i7y 2 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ለ አበሻ ወንድ የአበሻ ሴት በጣም ትበዛባቸዋለች
    የ አበሻ ሴት ምርጥ ናት ቤትዋን ልጆች ዋን የባል ጓደኛ ቢመጣ አስተናግደ በውጭ አገር የሚኖሩ ደግሞ ስራ እንደወንድ ሰርተው ልጆች አሳድገው ወዶቹ ደሞ እዚ ኢትዮጲያ ሊዝናኑ ሲመጡ ትንንሽ ሴቶችን አባልገው ነው የሚመለሱት በተለይ ጴንጤው

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 2 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ አበሻ ወንዶችም መጥፎ ሴቶችም አሉ ብቻ ጌታ የተባረከውን ይስጠን

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 หลายเดือนก่อน

      ሴቷስ ብልግናዋ አይታይሽም ? ውጪ ያለውን ባሏን ትታ ሁለተኛ ኑሮ የምትጀምር ሴት ባለችበት ሀገር ፤ እናቱ መጥተዋል ስታስጠላ እያሉ የሚያማርሩ ብዙ ሚስቶችም አሉ። ንፅህናም የጎደላቸው አጠገባቸው ላለው ሰው ነፃነት የማይሰጥ ሽታ የሚረጩ አሉ። ስንቱ በጦርነት እየተዋደቀ አባት ያጣ ብዙ ቤት አለ ፤ አንቺ እዚ ወንዶች እንዲህ ናቸው ትያለሽ። ቁሳዊያን መሆንን ደግሞ አርቁ ፤ ዝም ብላችሁ በትንሽ በማይረባው እንባ አይቅደማችሁ።
      አለባበሳቹ የሰውነታችሁን ቅርፅ ይሸፍን። ቆዳዋ እንደተገፈፈ ዶሮ አውቃችሁ ጥብቅ ያለ ልብስ አታድርጉ። እኛን የምታሰናክሉት በዛ ነው። ለመታየት አትጣሩ አንፈልግም። ለውስጥ ውበት ተጨነቁ እንጂ ለላይ ማማራችሁ ብዙ አታስቡ ትክክለኛው አስተያየት የቤቲ ነው። ከፃፈችልሽ ላይ ተመልከቺ። ሴቶች እውቀት ይኑራችሁ ፤ በአሁን ሰአት ገንዘብ ብቻ ናችሁ።

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 2 หลายเดือนก่อน +16

    Sebli, please don't cease empowering the Abesha women. They don't think they can live without a man, and they prefer to stay in an abusive relationship and continue to suffer rather than leaving the abusive man. even they insult and abuse other women who are determined and strong and don't tolerate abuse from their spouse. many abesha women need to learn self-respect and should know their worth. please keep empowering them. ❤ much love and respect!

  • @shukuriashu
    @shukuriashu 2 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ እህቴ እንመካከር የእኔጨምሮ የእህቶቻችን ነገር አሣሣቢ ነው

  • @hiwte7303
    @hiwte7303 2 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ልዮ እግዚያብሒር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 2 หลายเดือนก่อน +1

    You are honest my sis Love you so much

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 2 หลายเดือนก่อน +4

    አጀትአርስነሽ ሰብልዬ ጀግናአይገልፅሽም ተባረኪ ጥሩትምህርትነውእናመሰግናለን

  • @BirkeFullas
    @BirkeFullas หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬስ ዘልዬ በሳምኩሽ❤️ በጣም ትክክል ነሽ. አንድ የሚጣል የለውም

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 2 หลายเดือนก่อน +19

    ሰብሊ ሴት ልጅ አበባ ናት አንቺን እንኳ ስትታዬ የምታሳሺ ነሽ💐

  • @ZahraZahra-gg1he
    @ZahraZahra-gg1he 2 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኪ 100%ልክ ነሽ ልክ እውን ንገሪያቸው

  • @tanaworkzigale
    @tanaworkzigale 2 หลายเดือนก่อน +5

    Seble anchen saysh betam enkakalhu yehone energy des yemil.....ere tebarki

  • @tigistmateb9116
    @tigistmateb9116 2 หลายเดือนก่อน +2

    You are amazing lady GOD BLESS YOU SEBLE .

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma1 2 หลายเดือนก่อน +11

    ስብልየ በጣም መልካም ስው ነሺ ሺ አመት ኑሪልኛ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሰብሊ ዛሬ የልቤን ነው የተናገርሽው በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 2 หลายเดือนก่อน +5

    You are absolutely right👏👏👏💯❤️ ye habesha wende egziabeher yeteregachew kemedere laye

  • @yemisrachtadesse9811
    @yemisrachtadesse9811 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarki you are correct.gen yset lij hiwot seble kebad new.

  • @antl2530
    @antl2530 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing the truth. You are 100% right.
    Thank you again. ❤

  • @meheretgebreselassie836
    @meheretgebreselassie836 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank U For Being Voice For Heaven And All Girls In Ethiopia.Girls Have A Right To Live In Ethiopia.

  • @semhalgebremedhin4881
    @semhalgebremedhin4881 2 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful and genius Sebliye😘😘😘

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 2 หลายเดือนก่อน +1

    Seblee Gegenet 👏👏👏😅😂 Anchen yewledech enate yetebarekeche nate ♥️ ❤️ 😍

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 2 หลายเดือนก่อน +6

    Sebli, you said is right and is very true. We are suffering in silence

  • @ZiziawtHle-hi6bx
    @ZiziawtHle-hi6bx 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dear Sebliye 🙏💎♥️🌹 thank you so much

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 2 หลายเดือนก่อน +14

    ጥፍፍ ያልሽ ቆራጥ ሴት ጀግና ሀቀኛና ግልፅ ስልሆንሽ አደንቅሻለሁ 🤙

  • @SolomonTessema-c4d
    @SolomonTessema-c4d 28 วันที่ผ่านมา

    Sable you are a voice for our sisters and Mother i just wanted to say enkune tawaladeshe yahagrea lege

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 2 หลายเดือนก่อน +12

    አንቂ አንደበት የሚባለውን ፕሮግራመ በሴቶችና በህፃናት ዙሪያ ብታቀርቢ ብዙ ሰውን ማስተማር መለወጥ ትችያለሽ

  • @addislij3053
    @addislij3053 2 หลายเดือนก่อน +8

    Hi Sebleye happy Saturday!💐

  • @zd820
    @zd820 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰብሊ ቆንጆ ኑሪልን

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስብልዬ:መካሪያችን:
    ሁሌም:ለተጎዳ:የዋሁ:
    በጣም:እወድሻለሁ::
    ባለቤትሽን:ልጇችሽን:
    መዳሄኒአለም:ይባርካችሁ::❤

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሰብልዬ የኔቆንጆ ስታምርሪ የአለም ቆንጆ ጌታ ብርክ ያርግሺ ❤❤

  • @kokotubeኮኮ
    @kokotubeኮኮ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ሰብልየ እኛን ለማንቃት ብለሽ ነው !!! እኔም ሁልጊዜ እንደዚ እላለሁ። የኛወቹማ ሴት አገልጋይ ብቻ ናት እየተባሉ አድገው ግግር ያሉ ናቸውኮ ከሌሎቹ ጋርማ የትና የት ወይ i am done !

  • @yeshilegesse2037
    @yeshilegesse2037 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks God for people like you many blessings

  • @banchylimenih9201
    @banchylimenih9201 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሰብልዬ የአኔ ቅመሚት አንቼ የጌታ. ቅመ ም ልጁ ነሸ

  • @geantgenat2023
    @geantgenat2023 3 วันที่ผ่านมา

    ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን አንቺ ግን ተባረኪ

  • @AfomiaMekonnen
    @AfomiaMekonnen 2 หลายเดือนก่อน +4

    Sebli yene jegena egizabiher yebarikish feteh feteh le heaven

  • @Feqer-z5p
    @Feqer-z5p 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰብልዬ እውነት ነው የምትናገሪው ጌታ ይጠብቅሽ

  • @Rahelethiopia489
    @Rahelethiopia489 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብልየ የኔ ኮፉታና ሴት ስወድሽ💕

  • @MuzitAmbase
    @MuzitAmbase 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰብልየ እበረታቸዉ እንደዚህ ዐይነት ሴቶች ❤

  • @zigzoe6324
    @zigzoe6324 2 หลายเดือนก่อน +1

    Very true odam

  • @MartaKassa-u5e
    @MartaKassa-u5e 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስብልዬ የኔ መልካም ሴት ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እውነት ነው የምትናገሪው

  • @KidistTesfaye-j5p
    @KidistTesfaye-j5p 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንም ልክነሽ! የሴቶች ችግር ንው።

  • @haregtedla7323
    @haregtedla7323 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰብልዬ እህቴ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ኑሪልኝ

  • @philippearoca5142
    @philippearoca5142 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you sebeleya ❤

  • @SeliNewborn
    @SeliNewborn 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki sebliye❤

  • @KasaGerma
    @KasaGerma 26 วันที่ผ่านมา

    seble tebarke,,melekam tena ke melaw beteseb engalehu

  • @bruktawitdersse1492
    @bruktawitdersse1492 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ehete Sebeleye you are a great women ye sete example!!! Betam yassedessetecheye
    God bless u
    I respect u !!

  • @meskigiftcollection6990
    @meskigiftcollection6990 2 หลายเดือนก่อน +2

    % ትክክል ነው ሰብልዬ

  • @YoyoY-n2d
    @YoyoY-n2d 2 หลายเดือนก่อน +1

    100000000 ❤❤❤❤❤❤

  • @mamababa9291
    @mamababa9291 2 หลายเดือนก่อน +2

    Betame.yegermale.betame.tekekele

  • @merawit3
    @merawit3 2 หลายเดือนก่อน +3

    Yes ❤

  • @radiyahabdalrahman7822
    @radiyahabdalrahman7822 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስወድሽ ሰብልዬ

  • @makdakassa7350
    @makdakassa7350 2 หลายเดือนก่อน +5

    በርቺ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እግዚአብሄር ከፊት ይቅደም።

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ ሰብሊ እዴነሽ ተናፋቀሻል ❤

  • @rutheshete2400
    @rutheshete2400 2 หลายเดือนก่อน

    Lebam set!!!!bless u

  • @HuluBante-it7ci
    @HuluBante-it7ci 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yyou are right seblye ❤

  • @sanitizertube9042
    @sanitizertube9042 2 หลายเดือนก่อน +2

    Sebeleye you are 💯 right

  • @sarahjesusislord3495
    @sarahjesusislord3495 2 หลายเดือนก่อน +2

    Seblie, you are a wonderful advocate. Whatever you say really makes sense. God bless you 🙏 ❤️ 🙌 ♥️

  • @adeyabeba2487
    @adeyabeba2487 2 หลายเดือนก่อน +2

    Baleshewe esemamalew sebely konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 หลายเดือนก่อน +2

    Gobaz nesh👍

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብሊዬ አመለካከትሽን ስወደው አድናቂሽ ነኝ

  • @ZinetMussa-u6y
    @ZinetMussa-u6y 2 หลายเดือนก่อน

    Yes tegabu senel betkresteyan kal kal tegabetenal be ezgabeher fet kal tesasrenal melum aletefum betam new meyasazenew ko abro kenoru men ale beyageboachew

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 2 หลายเดือนก่อน +2

    Sebli , you always never fell to feel other people's pain . May God bless you our sister . You been a big supporter and I personally learned so much from you

  • @seblehaye8833
    @seblehaye8833 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰብሊ 👍

  • @helymaru
    @helymaru 2 หลายเดือนก่อน +1

    sebili abateyew balebetu setarefebet esu lejetuan asadego lesew alesetem belo erasu agebate men yegremale ethiopia betam yasetelale hulu negre tebelashetualeko

  • @Bitu-z5q
    @Bitu-z5q 2 หลายเดือนก่อน +26

    ሰብሊ ሦስት ልጆቼን 9 አመት ተሰቃይቼ ያቆምኩትን ቤት በቤተሰቦቹና በእርሱ ጨካኝነት መድረሻ የሌለኝ እንዲመስለኝ አኑረውኝ ቤቴን ባከበርኩ ቤተሰቦቼ በሙሉ አሜሪካ ነበር የሚኖሩት ተጫውተውብኝ አሁን አሜሪካ ገባሁ በልጆቼ ጨክኜ ከተገላገልኩት 2አመት ሆነኝ አንዳንዴ ምርጫ የሌለሽ ከመሰልሻቸው ይብሳል እንደወንድ የምጠላው ፍጥረት የለም ልጆቼ ቢያሳዝኑኝም ክብሬን ማንነቴ ስላሳኝ ጨከንኩ

    • @mekdesawoke5441
      @mekdesawoke5441 2 หลายเดือนก่อน +4

      እይዞሽ የኔ ቆንጆ አሁን ታመጫቸዋለሽ ስታመጫቸው ደግሞ ሌላ ሆኖ ነው የሚቀርብሽ እንዳትመለሽ ወደ እሱ

    • @Bitu-z5q
      @Bitu-z5q 2 หลายเดือนก่อน

      @@mekdesawoke5441
      አመሰግናለሁ

    • @walledabdo8851
      @walledabdo8851 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ayzosh my sister

    • @walledabdo8851
      @walledabdo8851 2 หลายเดือนก่อน +1

      Tomorrow will be better

    • @herutababalagasa1599
      @herutababalagasa1599 2 หลายเดือนก่อน +2

      ተቀይሪያለሁ ቢልቨሸ እንዳታመጭዉ አይዞቨሸ

  • @KidistTesfaye-j5p
    @KidistTesfaye-j5p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ነሽ

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @mimitadege3628
    @mimitadege3628 2 หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ ብርክ በይ አንደኛ ነሽ እኮ

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውድ ሰብልዩ ዛሬ ደሞ ውበቱን ነስንሶብሻል። ሰብልዩ እነዴት ነው ላገኝሽ የምችለው? አንቸን ሳደደምጥ በጣም እበረታለሁ። ብርክ በይልኝ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Hnia-b8z
    @Hnia-b8z 2 หลายเดือนก่อน +3

    Seblya sewedesh eko egziabehar bemiawekewe

  • @kioskladen
    @kioskladen 2 หลายเดือนก่อน +2

    Sebli,you are doing great job, we need to repent from heart,this is binding by demonic sprit

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you sebeleya 😊😊

  • @emmadirissa3577
    @emmadirissa3577 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks!

  • @zubeidausman1062
    @zubeidausman1062 19 วันที่ผ่านมา

    ❤Dear sweet lover, I appreciate you for standing tall in your commitment to shaping society. Your influence on our mental and psychological landscape is truly inspiring. Keep up the great work-your good deeds make you a valuable resource for our nation, and I love you for that!

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 2 หลายเดือนก่อน +2

    You are a rock!! Keep it up, awareness, awareness, awareness)) Thank you

    • @SolomonTessema-c4d
      @SolomonTessema-c4d 28 วันที่ผ่านมา

      Next selahabashe setoche laganzabe beche yakomu sentune America metawu yalafabatene mana yaskarutene ergume setoche negrene

  • @BayushTatek
    @BayushTatek 2 หลายเดือนก่อน +1

    Sebli habibi from dire dawa

  • @melodiess2
    @melodiess2 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you!❤

  • @alemuayelet9935
    @alemuayelet9935 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል አዳምጥሻለሁ።

  • @MercyN-m4k
    @MercyN-m4k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰበልየ አባክሽን ቲክተክ ላይ ፅፌልሻለሁ እባክሽ መልሽሊኝ ለአስችኮይ ጉዳይ ፈልጌሽ ነበረ እባክሽ የኔ መልካም እህት

  • @tanaworkzigale
    @tanaworkzigale 2 หลายเดือนก่อน +2

    Am really appreciate seble the way u think.....why wait 25 year do it and take 25 year

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና አንደኛ

  • @goodthings7828
    @goodthings7828 2 หลายเดือนก่อน +2

    Please post the date. Thank you fighting the good fight.

  • @TediyoTes
    @TediyoTes 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጼጤ ነኝ በጣም ነው ምወድሽ ትምህርታዊ ነው የምታስተምሪው

  • @ZimamFesehaye
    @ZimamFesehaye 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣቃጣሪዎች ከምታቃጥሩ ለኛ ለሴቶች የሚጠቅም ምክር ነው እየሰጠች ያለችው (ህ) ብላቹ ተመከሩ።

  • @kabetube
    @kabetube 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰብሊቆጆ

  • @Afro_22
    @Afro_22 2 หลายเดือนก่อน +1

    Sebliye 👌💯👏👏👏👏👏👏

  • @Hani_bee1212
    @Hani_bee1212 2 หลายเดือนก่อน

    Yene jegna love u

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 2 หลายเดือนก่อน +7

    እሰይ እስኪ ንገሪልን እንዴት እንዳደግን!

  • @monaam-q2q
    @monaam-q2q 2 หลายเดือนก่อน +1

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @LieBast
    @LieBast 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቼ

  • @medaneyoutbe5227
    @medaneyoutbe5227 26 วันที่ผ่านมา

    merte sweeet sable i am prtostan but this i day is fact

  • @FantuWangore
    @FantuWangore 2 หลายเดือนก่อน +3

    It’s god topic

  • @dagmawitefrem1628
    @dagmawitefrem1628 2 หลายเดือนก่อน

    Ufff siwedish betam eko nw des mtyiew yalesh moges eko wowww ❤❤