የዘማሪት አስቴር አበበ ሰፕራይዝ___ዳንስ በበረከት መዝሙር / ዘማሪት የምስራች በግሎሪ ዞን /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 696

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 2 หลายเดือนก่อน

    ፖስተርያ ከሳሽ እግዚአብሔር ዳርቻህን ያስፋዉ በጣም እንወድሃለን

  • @Jesusismysavior2244
    @Jesusismysavior2244 ปีที่แล้ว +145

    የኔ ቆንጆ ሳይሽም ስሰማሽም ለመጅመሪያ ጊዜ ነው፣ ምነው ባልጨረስች ታስቢያለሽ ንግግርሽ፣ዝማሬሽ ሁሉ በጸጋ የተሞላ ነው ውይ እንዴት እንደወደድኩሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @birhanalemu-vl8ed
    @birhanalemu-vl8ed ปีที่แล้ว +53

    በጣም አስቸጋሪ ዱርዬ ልጅ ነኝ አንድ ቀን ግን ጌታ ሁሉንም ነገር ቀይሮ እንድህ የስዘምረኛል😭

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 ปีที่แล้ว +5

      የዉሳኔና የመቁረጥ ጉዳይ ነው ጌታም ይረዳሀል ተባረክ

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 ปีที่แล้ว +4

      ጌታ ይርዳህ ወንድሜ

    • @Nathan-md5gg
      @Nathan-md5gg 9 หลายเดือนก่อน +1

      Wow Geta Eyesus yeredhale

    • @sehaity6492
      @sehaity6492 6 หลายเดือนก่อน

      Geta Eyesus ene enkuan sew hogne yih nigigir rihrahe wust kettognal ante ema ke rihrahe alfeh rasihn sile ersu settehal ena asibew!Ante degmo wendime medan ahun new atzegiy wesin nege yante aydelemna❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @JackSaliba-o9x
      @JackSaliba-o9x 4 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን 🤲🤲

  • @HaregwinNedi-o4w
    @HaregwinNedi-o4w 9 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው❤❤❤❤❤❤❤

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 ปีที่แล้ว +7

    የልጅነቴ ያ የፍቅር ጊዜ ለጌታ ድምፅ ታዛዥ የነበርኩበት ዘመኔን አስታውሶኝ ።ያ መዝሙር ስሰማ የማለቅሰው ነገር ቀሰቀሰብኝ የአስፋው መዝሙር ስትዘምሪ ተባረኪልኝ ❤

  • @chalachewkebede2318
    @chalachewkebede2318 ปีที่แล้ว +11

    እባክህ በእንግሊዘኛ አታደናግረኝ እኔ እኮ ቁጭ ብዬ የማዳምጥህ በእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ግራ ያጋባንን ትልቁን የቤተክርስቲያን ችግር ዘማሪዎችን በጌታ ፀጋና በታለንት መካከል ያለውን ተረድተው
    ለእግዚአብሔር አምልኮን እንዲያመጡ
    የእግዚአብሔርን ህዝብ እንዲያከብሩ ፥
    ከእግዚአብሔር ቃል የተቀዳ በመንፈስቅዱስ የተሰጠ ዝማሬ እንዲያቀርቡ
    ሌላው የሰው መዝሙር የሚያስመስሉና የዘፈን ሙዚቃ የሚኮርጁትን ለማስጠንቀቅና ለማረም እንደምትችል ገብቶኝ ነው እንጅ በቀልድ ና በፌዝ አታምታታን አንተ ስትዱዮ ጌታ አለ ።በቤተክርስቲያን ያለውን ዳንኪራ ወደአምልኮ እንዲለወጥ ለማስተካከል ጌታ እድል ሰጥቶሃል አስተውል።

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 3 หลายเดือนก่อน +11

    ዝማሬን ምርጫ ያደረግሽውና ጌታን ያስቀደምሽው ይቅደምልሽ በኢየሱስ ስም ተፈወሽ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +78

    ምን አይነት አስደናቂ,አስገራሚ,አስደሳች,ሕይወት ለዋጭ,አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ,አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ.

    • @asnakedata595
      @asnakedata595 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤አሜን አሜን ይባርክ

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 3 หลายเดือนก่อน +10

    እየሱስ ያድናል ዋው ምስዬ ኢሳይ እልልልልልል የኛ ጌታ 😘🙏🏼

  • @sisayyadete7856
    @sisayyadete7856 ปีที่แล้ว +13

    በእውነት ለጌታ እንጂ የምዘምረው ለዓለም አልዘፍንም እንዳልሽ ያከበርሽው አምላክሽ በክብሩና በሞገሱ ያድምቅሽ ።

  • @johnwelday1283
    @johnwelday1283 ปีที่แล้ว +20

    ዘርሽ እንደባህር ኣሸዋ ይብዛ

  • @hiwotmelaku8004
    @hiwotmelaku8004 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ድቅ ልጅ እግዚያቤር ትውልድ አለው ይደንቃል ተባረኪ አነደዘመርሸዉ ለታይታ ያልሆነ እሱ ጌታ እየሱሰ የገነነበት መገለጫ ሁኚ በተለይ ማንንም አልደግምም ያልሽው ተመችቶኛል ከዛ ደሞ ትውልድ ምስክርነትሽን ሰምቶ ለጌታ የጨከነ አንዲሆን ይሆናልና እኛ እናቶች አንፀልይልሻለን ተባረኪ

  • @obselegese9846
    @obselegese9846 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ግን እኔ በራሴ ለመተቸትም አይደለም መዝሙር ድሮ ድሮ የእግዚአብሔር ቃል ነበር አሁን ዘማሪው መፅሀፍ ቅዱስ ሚያነብ አይመስለኝም ግማሹ ኩረጃ ግማሹ እንጀራና ወጥ የቀረው ጌታ መስጠት ያቆመ ይመስል የሰው ነው ሚዘምሩት ግን አሁን ከሚወጣው የድሮውን ይዘምሩልን የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ አያረጅም ምስር በጣም ነው ምወድሽ ጌታ በረዳሽ መጠን በርቺ ጌታን ዘምሪል

  • @hailushame2929
    @hailushame2929 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ትምርታዊ ውይይት ነው ፓ/ር አንተም ተባረክ እርሷንም ጌታ ያሳድገት በዚህ ዘመን ብዙ ውጣ ወረዱ ሰላለ አንተም አቅጣጫ በማሳየት ከጎኗ ሁንለት ሻሎም!

    • @tesfayebacha1288
      @tesfayebacha1288 2 หลายเดือนก่อน

      ታምራዊ የጌታ ስጦታ ነሽ ተባረኪ

  • @mikigirma8736
    @mikigirma8736 ปีที่แล้ว +13

    ዘማሪ የምስራች ዛሬ ነው ለመጀመሪያ ያየሁሽ ይህ ፀጋ አይወሰድብሽ ዘመንሽ ሁሉ ብርክ ይበል

  • @woinshetdejene4912
    @woinshetdejene4912 ปีที่แล้ว +22

    ድንቅ የእግዚአብሔር ቅባት ክብር ተጠቅልሎ ለእርሱ ብቻ ይሁን

  • @KaleabAmnen
    @KaleabAmnen ปีที่แล้ว +24

    ሃብተ ሰማይ... What a song, what a wonderful voice!!! መዝሙሩን ጥፍጥ አደረግሽው... Can't stop listening...

    • @sosinazeleke3235
      @sosinazeleke3235 ปีที่แล้ว +2

      betam

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 ปีที่แล้ว

      ወይኔ በጣም እኔ እራሱ ዋናውን መዝሙር ስስማው እና እዚህ ጋር የተዘመረው ተለየብኝ

  • @bel7545.
    @bel7545. ปีที่แล้ว +30

    ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን! ጌታ ሁላችሁንም ይባርካችሁ!!! ድንቅ ነው!

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew2605 ปีที่แล้ว +28

    የኔ ልጅ የመረጥሽው ፣የወደድሽው፣የተለየሽለት ጌታ
    ዘመንሽን ዬባርክ ።አንቺ ጀግና ነሽ ደግሞ ድምፀሽ ማማሩ ።ተባረኪ

  • @mesfinberise3977
    @mesfinberise3977 ปีที่แล้ว +7

    የእውነት እኔ ብቻ ነኝ ሰዎች ምስር ስት ዘምር ፊቴ በእንባ የምረሰርሰው የምን ተአምረኛ ግርማ ሞገሳም ድምጽ ነው⁉️⁉️⁉️⁉️ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hardlife8796
    @hardlife8796 ปีที่แล้ว +23

    ምርጥ ልጅ ነሽ በዛ ላይ ልጅ ነሽ ብዙ ብዙ መስራት የምትችይ ! ጌታ ከፊትሽ ይቅደም ተከተይው ተከተይው ! ሰላም አለኝ የደረጄ ከበደ ዝማሬ ነው !

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 ปีที่แล้ว +1

      የዘመረችው የሀናን ነው እንጂ የደረጄ አይደለም

    • @hardlife8796
      @hardlife8796 ปีที่แล้ว +1

      @@saraworkneh1620 ሰላም አለኝ የደረጄ ከበደ ነው ! የሀና አይደለም

  • @የመኖሬምስጥርኢየሱስየሆነ
    @የመኖሬምስጥርኢየሱስየሆነ ปีที่แล้ว +7

    አረ ፀጋውን ያብዛልሽ እናት ኡፍፍፍፍ መዝሙር እውነት ፀጋ ነው ምክንያቱም ደስ ያለው ይዘምር ይላል ቃሉ አይደል እኔ ዘማሪ አይደለውም ግን ያንተ መዝሙር ለእኔ መልእክት መፅናኛ ጌታን የማከብርበት ነው በጣም አመሰግናለሁ በዝህ አጋጣሚ ካስሽ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @Sisiti
    @Sisiti ปีที่แล้ว +11

    ምስር ወርቅ፣ አንቺ የተባረክሽ ነሽ። ድምፅሽ ልዩ ነው። ነገሽ በብርሀን የተሞላ ነው። አይዞሽ በርቺ!! ጌታ ካንቺ ጋር ነው። ❤🎉

    • @tinajesus5499
      @tinajesus5499 ปีที่แล้ว +1

      አንችንም egiziabhre Amelaki በቤቱ ያፅናሽ እሕቴ

  • @kalkidanyegeta5025
    @kalkidanyegeta5025 ปีที่แล้ว +14

    ድንቅ አስተማሪ የህይወት ምስክርነት ነው ተባረኪ አለምን ንቀሽ በአደባባዩ ያሳየሽው ጌታ በብዙ ክብር ቀሪ ዘምንሽን ያድምቀው!!

  • @abayabay690
    @abayabay690 ปีที่แล้ว +32

    በስመአብ!!!! እንዴት እንደወደድኩሽ 😘 ተባረኪ ! እግዚአብሔር ይህንን ፅናትሽን እስከ መጨረሻው እንድትጠብቂው ይርዳሽ❤️

  • @beamlaklema7875
    @beamlaklema7875 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርክሽ ይሄን ፀጋና ሞገስ ያለበሰሽ ጌታ ይባረክ!ምናለን ካንተ ውጪ እኛ ምናለን ካንተ ዉጪ እምንጠራው አንተን ነው ጌታ እየሱስ!

  • @apostilthomas849
    @apostilthomas849 ปีที่แล้ว +6

    እሚገርም ድንቅ ዝማሬ ነው እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሲስቱ

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 ปีที่แล้ว +4

    ውብ ድምጽ ከጸጋ ጋር ተባረኪልን።

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 ปีที่แล้ว +6

    pastor እግዛብሔር ቀን አለው ለሁሉ የሚለው ዝማሬ በኔ ህይወት 1ኛ ነው

  • @azebd5392
    @azebd5392 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ፡ጌታ፡እየሱስ፡ይባርክህ፡ፕሮግራምህ፡በጣም፡ጥሩ፡ነው፡ከጠቀመህ፡አንድ፡አስተያየት፡አለኝ፡ከቻልክ፡ብዙ፡ተመልካች፡ስላለህ፡እንግሊዘኛ፡ቃላት፡ብዙ፡ባትጠቀም፡ቃላቶችን፡መረዳት፡የማይችል፡ስላለ፡ብዬ፡ነው፡ይህ፡የኔ፡የግሌ፡አስተያየት፡ነው፡፡ጌታየሱስ፡አብዝቶ፡ይባርክህ

  • @yorutesfazion6295
    @yorutesfazion6295 9 หลายเดือนก่อน +3

    She's humble with Anglica's voice, so claiming and peaceful speaks to heart! May God bless you abundantly 🙏💖

  • @genetabebe1261
    @genetabebe1261 ปีที่แล้ว +3

    ተብረኪ ፍጻሜሽም የተባረከ ይሁን :: ኑሮሽ እንደምትዘምሪው እንዲሆን ተጠንቀቂ ለአለባበስሽም ተጠንቀቂ::

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 ปีที่แล้ว +3

    የምስራች እንኳን ጌታ ረዳሊሽ በነገር ሁሉ ለመንግሥቱ አገልጋይ አደረገሊሽ ቡሩክ ነህ ፓስተር ተባረክ

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 ปีที่แล้ว +1

    ሃሌሉያ ዎውውው ልዑል እግዚአብሔር ፈትሞ ይባርክሽ በእውነት ክርስትዮስን ይርምያስናፍቅ መዝሙሮች እና የሂዎት ዉጣ ዉረድ ነው ትርባረክ በዛላይ ከአርቱ ዓለም መዉታትሽ ትልቁን ቦታ ይዎስዳል እና ዝናን እምቢ ብሎ ለጌታ መለየትን አስተምረሺናል ተባረኪ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ድንቅ ነው ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ እኔ ቀርብ ጊዜ ነው ያውቁሽ ፀጋ ይብዛልሽ ፓስተር ካስሽ ተባረክ 🙏🙏

  • @betheltakele
    @betheltakele ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር መቼም በዘመናት ለርሱ የሚጨክኑ ሰው አያጣም በዚ አለማዊ ዝና ለሚግኘት ሰው ሁሉ እንዴት ልሹለክለክ በሚልበት ዘመን የጌታ ነኝ አይመጥነኝም ብለሽ መወሰንሽ በእውነት በጣም ነው የማደንቅሽ የማከርሽ ጋሽ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ❤️ በጣም ነው የወደድኩሽ እራስሽን ሆነሽ ማለፍ መፈለግሽ አስደንቀሽኛል የገባኝ ለእግዚአብሄር እኔን የሚሆንለት ሰው ስለፈለገ ነው እኔን የሰራኝ

  • @nahomalazar4932
    @nahomalazar4932 ปีที่แล้ว +3

    Waw የሚገርም ድምጺ ነዉ ዘመንሽ ህሉ በገይታ ቤት ይለቅ ክብሪ ለጌታ ይሁን

  • @TuluDerese-tc4ct
    @TuluDerese-tc4ct ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ ዉዷ እህታቺን ዘመንሽ ይባረክ

  • @sisaytesfay9657
    @sisaytesfay9657 ปีที่แล้ว +20

    ኦርቶዶክስ ነኝ ። ግን ተባረኪ

  • @matusaladuka-b3h
    @matusaladuka-b3h ปีที่แล้ว +1

    ፓ/ር ተባረክ የጌታ ልጆች ስታቤረታታ ደስብሎናል ። ምስሪ ጌታ ዘመንሺ ይባሪክሺ

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ዘመንሽ ይባረክ እርጋታሽ ደስ ይላል

  • @birhanetura1577
    @birhanetura1577 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቅመም ለዘለዓለም ተባርከሽ ቅርት በዪልኝ❤❤❤ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁሽ ሰማሁሽም በጣም ብሩክ ነሽ አትጠገቢም የሚጣፍጥ ነገር አለሽ። ዘመንሽ እንደጣፈጠ ይለቅ🙏❤❤❤

  • @birkbirk6149
    @birkbirk6149 ปีที่แล้ว +2

    ትክክልኛ ምርጫ አብተ ሰማይ ተባረኪ የኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ እዳከበርሽው ተባረኪ

  • @kiwikiwi7037
    @kiwikiwi7037 ปีที่แล้ว

    በእውነት ስንት ጊዜ መልሼ መላልሼ ተመለከትኩት እህቴ ምስር ዘመንሽ በሙሉ በአምላካችን ኢየሱስ ቤት ይለቅ ተባረኪ አሁንም እላለሁ ተባረኪ ...ፓስተር ካስሽ ዘመንህ ይባረክ በመንፈስ ቅዱስ እንደነደድክ እንደረሠረስክ ፕሮግራሙ ላይ ተገንዝቤአለሁ ሁላችንም እንደዛው ተባርከናል ዘመናችሁ ይባረክ የአምላካችን ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን !!!

  • @dibosophi9608
    @dibosophi9608 2 หลายเดือนก่อน

    መስር ጌታ ዘመንሽንያለምልመው ጌታ ይዳብስሽ በአዲስ ሀይልና ፀጋ ተነስተሽ ማየት ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ እና አባት ነውና

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ጀግ ነሽ❤❤❤

  • @AbdoHussien-v1d
    @AbdoHussien-v1d ปีที่แล้ว +8

    ዋው።።ጌታ።።ልጆች።።አሉት።።በየዘመኑ።።ተባረኪ❤

  • @rutagebru2320
    @rutagebru2320 ปีที่แล้ว +6

    WWaaww ደስ ይላል በወጣትነት ለ አ/ር እንደዚ መጨከን እንዳንቺ አይነት ያብዛልን ባስተርየም በጣም ምርጥ ብሮግራም ተባረክ ። ዝማሬዎች በመዝሙር ብቻ ሳይሆን በሂወታኘውም የተባረክን ነው ተባረኩ።❤❤

  • @tigestdeseta7287
    @tigestdeseta7287 ปีที่แล้ว +18

    ተባረኪ እህቴ ዘርሽ የጠላቶችሽን ደጅ ይውረስ

  • @user-hu3ps5gt3l
    @user-hu3ps5gt3l ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ "ሠላም አለኝ " የሚለው ዝማሬ የደረጀ ከበደ ነው

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 ปีที่แล้ว +3

    በእየሱስም እያለቀስኩኝ ሰማሃት እፍፍፍ እረረ ክብሩን አተጠቅልለህ ውሰድ።ማማዬ አስቴር አበበ ምስርን እድትሆኚ ያለችሽ የራስሽ ጌታ የሰጠሽን ዝማሬም እድትዘምሪ ነው ፀጋውይብዛልሽ🎉🎉🎉

  • @elafen8861
    @elafen8861 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍፍ....... እንዴት ደስ እሚል መንፈስ ነው ዘመንሽ ይባረክ

  • @mulukenfetene5442
    @mulukenfetene5442 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የተደመምኩብሽ ጌታ የድምጽ ጸጋ የሠጠሽ ምርጥ ዘማሪ አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ነገር ግን የመዝሙር አልበም ብትሠሪ ይመረጣል ብዙ አሳይመንት አለብሽ እህት ትኩረት አድርጊ❤❤❤

  • @danielhailu4365
    @danielhailu4365 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክሽ የጥበብ አምላክ በብዙ ጥበብ ይግለጥሽ ደግሞ አስቴርዬን ዝማሬ ድንቅ በሆነ መልኩ ስላቀርብሽ ጌታ ይባርክሽ! ደግሞም የቲያትር ጥበብ መማርሽን መልካም ጥበብን ለዓለም የሰጠው ማን ነው ጌታን እናከብርበታለን ወንጌልን እንናገርበታለን!
    በርቱ

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 ปีที่แล้ว +4

    በጣም በጣም ስትዘምር እባረካለሁ በእውነት ጌታ ይጠቀምብሽ

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ካስሽ ተባረክ ይቺን የመሠለች ልጅ ስላስተዋወከን!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ያንተም ድምፅ እኮ ሰይፍ ከአፎቱ ሲመዘዝ የሚመስል ነው። ዋው God ተባረክ ለልጆችህ ስለምትሰጠው ስጦታ። ተባረኩ። ኦዲየንሱን አረሰረሳችሁት። እኔማ 4 ተኛ ጊዜዬ ስሰማው። ገና እሰማዋለሁ።

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ዘምንሽን ያለምልም ተባረኪ ፓስተር አገልግሎትህ ይባረክ ያስፋህ ርሆቦት ይሁንልህ ዳርቻህን ያስፋው

  • @meklittsongachoto9850
    @meklittsongachoto9850 ปีที่แล้ว +2

    በአውነት አትጠገቢም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ቆከንጆ ተባረኪ

  • @TesfayeUN
    @TesfayeUN 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምስር ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ከዚ በላይ የዝማሬን ቅባት ይጨምርልሽ።

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 ปีที่แล้ว +8

    Exceptional voice! May God bless you. What a voice???

  • @ameleworklema5322
    @ameleworklema5322 ปีที่แล้ว +3

    በዝማሬዋችሽ ተባረኪያለሁ የጌታ መሆን እንዴት ደስ ይላል

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 ปีที่แล้ว +4

    Hanna tekile ...she's Amazing Singer... Wow! ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!

  • @derejedegefa7144
    @derejedegefa7144 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ጌታ ኢየሱስ ለብዙዎች መዳን ምክንያት ያድርግሽ እግዚአብሔር ይርዳኝ እፀልይልሻለሁ።

  • @tsiontemesgen2195
    @tsiontemesgen2195 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሄር ይባርክሽ ተባረኪ የዘመርሻቸው መዝሙሮች በጣም ተባርኬያለው አሁንም ተባረኩ.

  • @eyasuanjulo5948
    @eyasuanjulo5948 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ድምጽ አለሽ ጌታ ይባርክሽ።

  • @misganajohn
    @misganajohn ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ድንቅ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው እህቴ በእውነት ስለአንቺ እግዚአብሔር ይመስገን i have no any advice

  • @gfh9633
    @gfh9633 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍ አምላኬ ኦይ ተመስገን ተባረኪ ጌታ መልካም ነው ጌታ ይርዳሽ❤❤ ስወዳት

  • @babybisrat
    @babybisrat ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የኔ ጌታ ሰው አለው፣ በአዲስ ፀጋ በአዲስ መገለጥ፣ ከእሱ የሆነ የፀጋ ስጦታ ነፍስን ትዳስሳለች፡፡ ተባረኪልኝ ጌታ በእድሜም በፀጋውም ያብዛልሽ፡፡

  • @ThitnaDemissie
    @ThitnaDemissie ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ እጅግ በጣም የሚደንቅ እምነት ነው ❤❤❤

  • @hzbawityemane2874
    @hzbawityemane2874 ปีที่แล้ว +2

    ኡነት የሚባርክ ኣምልኮ ኡነትም መንፈስ ቁዱስ ፍሎው ያረገ ኖው ተባረኪ ምስርየ ጌታ ካንቺ ጋርኖው

  • @genettube2500
    @genettube2500 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ተምሬ ነው ተባረክ ዘመንሸ የባረክ

  • @SisayHailemichael-v1o
    @SisayHailemichael-v1o ปีที่แล้ว +5

    አሜን እስከመጨረሻው የምትፀኚ ያድርግሽ

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
    @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን በጣም አስገራም ምስክርነት እህቴ ተባረኪ ኢየሱስ በእውነት ክብሩን ይውሰድ

  • @asterdaniel3836
    @asterdaniel3836 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ድምፅሽ ያምራል ለእግዚአብሔር መጠቀሚያ ማደረግሽ ያስደስታል በርቺ ጌታ ይባርክሽ...

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg ปีที่แล้ว

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ዘመንሽ ይባረክ የአባቴ ልጅ እንደውም ውድ ውድሜ ፓ/

  • @almazabate
    @almazabate ปีที่แล้ว +2

    ምስርዬ ጌታ ፀጋውን ያበዛልሽ አንቺ ቆንጆ ወጣት በርቺ እወድሻለሁ::❤❤❤❤

  • @MeskermTadese
    @MeskermTadese 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባርክ የኔ ውድ በኢየሱስ ስም ተፊወሽ❤❤

  • @aregaochocho8801
    @aregaochocho8801 ปีที่แล้ว +7

    ይብዛልሽ, እግዚአብሔር በጉያው ውስጥ ይሸሽግሽ:: የዘመኑ መንፈስ አያግኝሽ!

  • @edenwoldai972
    @edenwoldai972 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክሽ እህታችን ዘመንሽን ይለምልም ብሩኽቲ። ተባረኺ።

  • @tenagneshumetie9946
    @tenagneshumetie9946 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ፍፃሜሽ ያማረ የሁን

  • @BeziBe
    @BeziBe ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏
    ሰላም የሚለው መዝሙር ግን የዶ/ር ደረጀ ከበደ ነው
    ሰላም አለኝ እንደ ወንዝ /2
    የሚፈስ አምሮዬን የሚያረሰርስ
    ደስታ አለኝ ከውስጤ ማይጠፋ
    የሱስ ክብሩ ይስፋ

  • @fantahunabdi869
    @fantahunabdi869 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ኢንተርቪው፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
    ምስሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!

  • @biranualem7152
    @biranualem7152 ปีที่แล้ว +1

    ካሳሁ. ለማ " አይበለውና ወደ ጌታ ብትሄጂ " ሲላት በቀጥታ ትዝ ያለኝ የሐዋርያው የጳውሎስ ንግግር ነው " ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እወዳለሁ "

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 ปีที่แล้ว +1

    የሜገርም ድምፅ ነው ምስር ተባረኬልን በርቼ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቶሎ ይውጣ መዝሙሩ ቶሎ ወደ ዴሴ ይላክልን ብርክ በሉ

  • @helajesus97
    @helajesus97 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኪ የእኔ ውድ እህት ይህፀጋ አብሮሽ ይሠንብት ❤❤❤❤

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አንቺ ብቻ ከጌታ ጋር ተጣበቂ ከዚህ የበለጠ በማመስገን ተባረኪ ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለሱ ይሁን❤❤❤

  • @walemoabrish1527
    @walemoabrish1527 ปีที่แล้ว +9

    ሁልጊዜ እየሱስ ባንች ህይወት የመጀመሪያ ይሁን!!

  • @abdiyuministry
    @abdiyuministry ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንሽን እንደ ድምጽሽ ውብ ያድርገው፥ተባሪከሻል የጌታ ልጅ።

  • @Gelane1
    @Gelane1 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምሥርዬ የኔ ቆንጆ ዘመንሽን ጌታ
    ይባርከው🙏❤️

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ይህንን ፕሮግራም እንድታዘጋጅ የረዳህ ያገዘህ እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ በመቀጠል ፓስተርዬ ዘመንኽ ይባረክ የሚያንፅ የሚያስተምር ቃለመጠይቅ ስለምታቀርብልን ተባረክ የኔ እህት ተባርከሽ ለበረከት ሁኝ ❤❤❤❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር፡ካሳሁን፡ዘማሪ፡የምስራች፡ጌታ፡እየሱስ፡ይባርካችው፡ተባረኩ

  • @etiosa9865
    @etiosa9865 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው እረጅም እድሜ ያጥግብሽ።
    እግዚአብሔር በውስጥሽ ያለውን ፀጋ ከምድራዊው ኮተት ይጠብቅልሽ አንቺም ጠብቂው ይኼ ማለት ብዙ ዘማሪዎች በጥሩ ነገር ይመጡና ሀብት ዝና ሲመጣ ያኔ እግዚአብሔር እንደሰጣቸው ይረሱትና በክፉ ይጠለፋሉ
    እኔ ግን በእየሱስ ስም እሩጫሽን እስክትጨርሽ የምድሩ ኮተት አያግኝሽ የእግዚአብሔር ፀጋ ብቻ እለት እለት ያግኝሽ ፖ/ር አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ

  • @almazbekele417
    @almazbekele417 ปีที่แล้ว

    ዋውዉ አስደናቂ የዝማሬ ፀጋ አብዝቶ ጌታ።ይባርክሽ መከናወንን ይስጥሽ❤🙏

  • @YohannesMuhe-xz5dg
    @YohannesMuhe-xz5dg ปีที่แล้ว +5

    ለክብሩ የመረጠሽ ጌታ እየሱስ ይባረክ ሐሴት ሆኖልኛል ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @bertukanosman6760
    @bertukanosman6760 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ እህቴ! በአላማሽ መጽናት ደስ ይላል!!

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ጌታ ኢየሱስ ሊኖርለት የጨከነ ሰው ካገኘ ቀእግርግጥ እርሱ ዛሬም ይሰራል ተባረኪ አሁን ጸጋውን በመንፈስሽ ይሙላ!❤❤❤

  • @edengirma5885
    @edengirma5885 ปีที่แล้ว +1

    Waw ድንቅ የዝማሬ ፀጋ በጣም ደስ ትያለሽ።ጌታ እየሱስ አገልግሎትሽን ይባርክ ።

  • @EthiopisKidsFashion
    @EthiopisKidsFashion 2 หลายเดือนก่อน

    የታመንሽበት ጌታ በምህረቱ ያግኝሽ።

  • @kukutsione8246
    @kukutsione8246 ปีที่แล้ว +1

    ጌታዬ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው እሩቅ ሒጂ ያከበሩትን ያከብራል እና ፀጋው ይትረፍረፍልሽ ጠላት ፈልጎ አያግኝሽ በብዙ በረከት ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤