የልጆችህን እናት ብቻ ሳይሆ እኛንም ይቅርታ ጠይቅ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 887

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 16 วันที่ผ่านมา +85

    ሰብልዬ እውነት መናገር እንደ ፍራ ሀሰት መናገር እንደ ስልጣኔ በሚታይበት ጊዜ አንቺ ግን የጠፍውን እውነት ሁል ጊዜ በድፍረት ስለምትናገሪው ሳላደንቅሽ አላልፍም! ዘመንሽ ይባረክ
    ሁላችንም እምነት ካለን ለእውነት እንቁም! የሀሰት ቲፎዞ መሆን ይቁም!!!!!!!

    • @AynadisAlemu-l1l
      @AynadisAlemu-l1l 14 วันที่ผ่านมา

      Tebarki aniche selgeltsshelat eni minem alechemerem gen Esun geta yeredawu tengnam ayedelem esunena betsebon hulu yemiyasedeb sew alayehum

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 9 วันที่ผ่านมา

      ትናገር..ሰብለ.
      ደምሪኝ🎉

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 16 วันที่ผ่านมา +52

    በእውነት የኔን ሰሜት ነው የገለፅሻት የባል እህት ከባድ ናቸው ሲቀጥል በጣም የተረጋጋች ልጅ ነች እድለኛ ሰው ነው ሚስቱ ብትሆንም በጣም ምርጥ ልጅ ነች ❤❤❤❤ እሱ በጣም ሰገጤ ነው እንደኔ አመለካከት ግብረገብ የለውም የማይሆን ከንቱ ሰው ነው

    • @yttebumaklem9542
      @yttebumaklem9542 10 วันที่ผ่านมา

      Betam betam segeteee new 😂 enae bebekule endew tesasto lijochu yesu balhonu eyalku nber belbe. Kiya yewah ena betam mert metbezabet sew nech.

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 9 วันที่ผ่านมา

      እረ.የብዙሰው.ሰሜት.ነው
      ደምሪኝ

  • @SeadAewl
    @SeadAewl 16 วันที่ผ่านมา +137

    እኔ የገረመኝ የትኞው እግሊዝ ነው የሄደው ወሬው እዳለ የጠላቤት ነው

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk 16 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 16 วันที่ผ่านมา +9

      😂😂😂እንጊሊዝ ኤምባሲ ኢትዮጵያ

    • @sushyybabiz6458
      @sushyybabiz6458 16 วันที่ผ่านมา +1

      ምነዉ እነግሊዝ ከሱ የባሰ ሞልቷል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 16 วันที่ผ่านมา

      @@sushyybabiz6458አዉሰትራሊያ ጠራ ያለ ሰዉ ነዉ ያለዉ በቦት ሰለማይገባ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SelamSamual-l6x
      @SelamSamual-l6x 16 วันที่ผ่านมา

      😅😅

  • @EmuTadess
    @EmuTadess 16 วันที่ผ่านมา +64

    እውነትሽን ነው ሰብሊዬ ምንም ቢሆን ክብር ሊሰጣት ይገባ ነበር

    • @HiwetfunnySammy
      @HiwetfunnySammy 15 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂 for your your call 🤙😁😅

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 16 วันที่ผ่านมา +48

    ዘመንሽ ይባረክ ሰብልዬ
    ዮናስ በጣም ባለጌና ጋጠ ወጥ ያሴተዳደግ ችግር ያለበት ሲቀጥል በስተ እርጅና በቃ አራዳነኝ ብሎ መሞላፈጥ ባለጌ ነው

    • @haregbekele1657
      @haregbekele1657 14 วันที่ผ่านมา

      Tekekele, godanaa ydege newe, Edale setote, deyasbora?

    • @Ethio-Enterainment
      @Ethio-Enterainment 13 วันที่ผ่านมา

      እንደሱ አይባልውም ያስተዳደግ ችግር ማንም ቤተሰብ በተለይ እናት ልጅዎ ባለጌ አድርጋ አታሳድግም እናም እንዳመጣልን ባንናገር በተለይ የማናቃቸውን እናቱን!!!

  • @HalimaArebo-c6j
    @HalimaArebo-c6j 16 วันที่ผ่านมา +28

    ሰብልዬ ይህ ሰው ጤነኛ ነው ማለትም እድሜውን እንደፍንዳታ ማውራቱ እውነት ጤነኝነቱ ያጠራጥራል

    • @mybusiness2207
      @mybusiness2207 15 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው የሆነ እድሜ ያመለጠው ከሸመገለ የነቃ ሰገጤ ያረጀ በግድ አራዳ ካልሆንኩ ያለ ደነዝ ነው😡😡😡

  • @adinaalemu678
    @adinaalemu678 15 วันที่ผ่านมา +34

    ልጆች የፈጣሪ በረከት ናቸው እርግጠኛ ነኝ ውጤቱ ኪያ አሸናፊ ናት 100%

    • @KalekidanZemede
      @KalekidanZemede 15 วันที่ผ่านมา +3

      እሱን እንኳን እርግጠኛ መሆን አይቻልም ግን ቢሆን ደስተየ ነዉ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@KalekidanZemede እንቺ በራስሽ እይተሽው እትመኚ .....እኔ ግን 100% እርግጠኛ ነኝ !!!

    • @Queen_Queen34
      @Queen_Queen34 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@AgewKemant እግዚኣብሄር ያድርገው እኔም በጣም ደስ ይለኝ ነበር

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 16 วันที่ผ่านมา +26

    Thanks የኔ ቆንጆ በጣም የዘቀጠ ነው የአበሻ ወንድ መሀይም ምን የተማረ ቢሆን ከዚህ የተሻለ አስተሳሰብ የለውም የመጨረሻ ድንቁርናቸው መባለግ ለሴት ብቻ አሳፋሪ ለወንድ ግን የማያሳፍር ነው ብለው ያስባሉ የድንቁርናጥግ

  • @merongirma611
    @merongirma611 16 วันที่ผ่านมา +50

    ልጆቹ የኔ ከሆኑ እንግሊዝ እወስዳቸዋሁ/ ይሄዳሉ ነው ያለው, አንዴ ያረገዘችው የወለደችው ብቻዋን የተሰቃየችውን እናት እቃ አረጋት እንዴ ማነው እሱን ወሳኝ ያረገው?

    • @yeneMB
      @yeneMB 16 วันที่ผ่านมา

      Mini yedergale

    • @yttebumaklem9542
      @yttebumaklem9542 10 วันที่ผ่านมา

      Betam enji!! Leba neger new. Enae engliz new menorew ezi yezuachew bimeta, ezi yalew weshkata hiwot yekeyereletal- mengest be lijochu sem bir yekeflewal bet yesetewal… tekemun eyasebe new. Endew kezi wemene abat gar keminoru mnum kertobachew esuaw eza lemna be megbar beyadegu new mishalew! 100 percent

  • @tsegatesema7702
    @tsegatesema7702 15 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም በጣም ክልቤ አከበርኩሽ አስተዋይ እና ነገሮችን አስተውለሽ የምትናገሪው ነገር ለእውነት የቆምሽ ስለሆነ እግዚአብሔር ያክብርሽ !!!🙏🙏🙏

  • @FikertteMimi1974
    @FikertteMimi1974 16 วันที่ผ่านมา +19

    ውይ ሰብሊ ሁልግዜ የምትናገሪው ነገር ሁሉ ሚዛናዊ እና ትክክለኛ ተባረኪ የልቤነው የተናገርሽ ኪያዪ የኔናት በርቺ እግዚአብሄር በመንታ ልጆች ባርኮሻል እራስሽን ጠብቂ ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ ይሄ ለሴት ክብር የሌለው ከአፉ የሚወጣው የሚቀፍ እህቶች ጉዳዩን ለነሱ ተውላቸው በሰው ኑሮ አትግብ ስንት ትዳር የሚፈርስው በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነው ለነገሩ አሁን ውጤቱ ይለየዋል የሱ ልጆች ከሆኑ እህትየዋ ዳር ቀሪ ነሸ

  • @Hiw-ks
    @Hiw-ks 16 วันที่ผ่านมา +30

    ደሞ ኮ ይቅርታ ጠይቂ ይላል ደፋር, ሰብልዬ big respect ቆንጆ 🙏🙏🙏

  • @HiwotAberra
    @HiwotAberra 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሰብለ ለሁለተኛ ግዜ ሰሰማሸ ነው ይህንን ታሪክ አልሰማሁትም ግን ካንቺ አነጋገር ጠቅል የለ ግንዛቤ አለኝ ...ዋናው ነገር አንቺ ባጠቃላይ የምትመክሪዉ ሰርአትን ይቅርታን ነዉርንና መከባበርን እግዚአብሔርን መፍራትን የምታበረቻቺ ሰለሆነ በርቺ . And I will go back and listen the story you are making me .

  • @SolomonGebremeskel-r1x
    @SolomonGebremeskel-r1x 16 วันที่ผ่านมา +27

    ዋሰ ዋው ሠብለ ለመጀመርያ ግዜ ያየሁሽ ቢሆንም እስካሁን ስላላወኩሽ ተፀፅቻለሁ በጣም ነው አንጀቴን ያራስሽው ጌታ ይባርክሽ ውጤቱ እንደጠበቅነው ሆኖ ደሥተኛ እንድንሆን እፀልያለሁ ተባረኪ

    • @milli12354
      @milli12354 13 วันที่ผ่านมา

      ሰብለን እስካሁን ኣታቃትም 🤔 ዋው ስንት ና ስንት ቁምነገር ኣመለጠህ እኔ ለብዙ ኣመታት ነው የማቃት እዚሁ ዩቱብ ላይ ፣ምን የመሰለች ኣንደበተ ርቱዕ ልባምሴት ፅዱ ብቻ ቁም ነገረኛ ሴት❤ተባረኪ

  • @solomiebelachew6118
    @solomiebelachew6118 16 วันที่ผ่านมา +69

    ሰብልዬ አንጄቴን አራሽው ተባረኪ

  • @mesfinmekonnen1809
    @mesfinmekonnen1809 16 วันที่ผ่านมา +29

    ሰውዬው ከእንግሊዝ ሀገር ሳይሆን የመጣው ከቀበና እንግሊዝ ኤምባሲ ቅንብቢት ሰፈር ከወይዘሮ ቦጋለች ጠላ ቤት ነው ::

    • @EmebetAyalsew
      @EmebetAyalsew 16 วันที่ผ่านมา

      Eko eniam beylgog🤣🤣🤣

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 16 วันที่ผ่านมา

      Ere engliz embassy bizu melikam sew ale... yihe yeteleye new!

    • @betelhemgebray7285
      @betelhemgebray7285 15 วันที่ผ่านมา

      መስፍን መኮንን እጅግ አመሰግንሀለሁ የፃፍከዉ ኮሜንት ሳቅ ናፍቆኝ ነበር በጣም ነዉ የሳኩት

    • @dgdg8180
      @dgdg8180 15 วันที่ผ่านมา +1

      Lol😂

    • @merryyederrick
      @merryyederrick 15 วันที่ผ่านมา +1

      Comment tetelalek 😅😅😅😅😅

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 15 วันที่ผ่านมา +6

    ሰብለ ግን አንቺ ስታወሪ ሀሳቤን ሁሉ በተዋቡ ቃላቶች ስታነበንብያቸው ሰው መሆንሽን እጠራጠራለው በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ለ ብዙ ጊዜ ተከታተየሽ ነኝ ኡፍ በቃ አንቺን ሳይ አስተዋይ ሴት እንዳለች አምናለሁ በቃ ሚዛናዊ ነሽ ኡፍፍ ማርያምን ውድድ የኔ እህት እንደው እድለኛ ሆኜ አንድ ቀን አንቺን የመግኘት እድል ቢኖረኝ ብዙ የማማክርሽ ነገር ነበር ምን አልባት ትዳሬ ይተርፍልኝ ነበር😢😢❤

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 16 วันที่ผ่านมา +37

    ሰብልዬ እርግጠኛ ባትሆን እሷም በዚህ ልክ የኢትዮጵያ ህዝብ ፊት ዲኤንኤ ይመርመር የልጆቼ አባት ነዉ አትልም ለማንኛዉም እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማን

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 16 วันที่ผ่านมา +2

      ወሩ እስክደርስ ጨነቀኝ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 16 วันที่ผ่านมา

      እውነቱ እግዚአብሄር ዘንድ ነው

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 16 วันที่ผ่านมา +6

    ሰብልዬ ስታይውእንኩዋን ያስታውቃል በጣም አራዳ ነኝ ማለት ካበዛ በጣም ጥፍራም ነው ያስታውቃል ያርራዳ ልጅ አያወራም በተግባር ነው አወራሩ ሲያስጠላ አቤት ድህነት አንተጋ ጣላት።

  • @MimiSemachew-w7k
    @MimiSemachew-w7k 2 วันที่ผ่านมา

    ሰብሊ ውስጤ ላይ ያለው ሁሉም ስለገለፅሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ !! በሰውየው ጋጠወጥነት አራነት ይቅርና አራዳ የሚለው ቃል እንድጠላ አርጎኝ ቃላት አጥሮኝ ሰውየው ብዙነገር አደረኩት ቃላት ስላጠረኝ ብቻ ፈጣሪ መጨረሻህ ወር ባልሞላ ፈጣኑ ገብርኤል ያሳየኝ

  • @fitsumberga
    @fitsumberga 15 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም እናመሰግናለህ
    ብሩህ አዕምሮ አለሽ ❤
    እንደአንቺ አይነቱን አስተዋይ ሰው ያብዛልን

  • @Siraketesefaye
    @Siraketesefaye 15 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ኢቲዮጱያዊት እህቴ ስለሆንሽ የምሰጪዉ ገለፃና ማብራሪያ (ያለሽ መረዳት) እውነት ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 16 วันที่ผ่านมา +8

    አቦ ይመችሸ እህቴ በትክክል ነው የገለፀሸው እግዛብሄር ሃቃን ያውጣላት አላወቀውም እንጂ መታደል ነው የሁለት ልጆች አባት መሆን ውጪ ገንዘቡ እንዴት እንደሚመጣ እናውቀዋለን የማይርባ ገንዘብ ይዞ እህቶቻችን ላይ ይጎርናሉ ዲያሰፖራዋች ይመችሰ ሰብልዬ❤❤❤

  • @kidistadem3507
    @kidistadem3507 15 วันที่ผ่านมา +8

    ተባረኪ የሰው ህመም የምታውቂ ነሽ❤

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 15 วันที่ผ่านมา +2

    ስብልዬ፣ እንቻን፣ የወለድ፣ እናት
    ማህፀናችው፣ ይባረክ፣ እንዳችአይነቶ
    ቹ፣ይብዙልን፣ባልሽና፣ ልጆችሽን፣እኞንም
    አኮራሽን፣ አበባ፣ ነሽ፣ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @aminaali7797
    @aminaali7797 16 วันที่ผ่านมา +5

    ሰብልዬ በመጀመሪያ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሸ እንደው ረጋ ብለሸ እምታሰረጂው ባላለቀ እያልኩነው የማደማጥሸ አላህ ይጨምርልሸ ተባረኪ

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete 16 วันที่ผ่านมา +8

    የሚገርም አገላላጽ ሰብልዬ ልጆቹ የሱ ባልሆኑ ብዬ ተመኘው ለአባትነት አይመጥንም ተባረኪልኝ እህቴ

    • @WebitEthiopia
      @WebitEthiopia 16 วันที่ผ่านมา

      ትክክል እሷ ውሸታም መባሏን ባልወደውም ግን እሱ አባት መሆን አይችልም እንዴ ውጪ ነው ያለሁት እንዴት ቢመቸው ነው እንዲህ የሚበትነውና የሚመላለሰው

  • @leeleemengistu2491
    @leeleemengistu2491 16 วันที่ผ่านมา +6

    Wow well said my sister❤ You're amazing!!!! Much respect for you and Alemseged! Great advice for both party!

  • @FantayeKassaye
    @FantayeKassaye 16 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ልጅ ሰብልዬ እንዴት አገኘሻቸው ሀቁን ነው የመሰከርሽላቸው እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ እርጎ ተባረኪ።

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 12 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ የልቤን ዕውነት ነው የተናገርሽው ብዙ ጊዜ አነጋገራችንና ስነ ምግባራችን ያስተዳደጋችን ውጤት ነው። የሱ አገላለፅና ንቀት እንኳን ለሚዲያ ለፐርሰናል ኮንቨርሴሽን እንኳን አይሆንም እግዚያብሄር ማስተዋልን ይስጠው።

  • @weinebaza2023
    @weinebaza2023 16 วันที่ผ่านมา +6

    ተባረክ absolutely your right 🙏🏽👌🏼👌🏼

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 16 วันที่ผ่านมา +5

    ሰብልዬ ተባረኪ ፡
    ምንድነው ምትሰራው ላልሽዉ
    የአሮጊት ( የማሚ ሹገር) አጫዋች ነው

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 16 วันที่ผ่านมา +119

    እሱን ብሎ ድያስፖራ ላሜ ቦራንም አይወክል ሰገጤ 😂😂😂😂😂😂

    • @SosoShosho-f8i
      @SosoShosho-f8i 16 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂 ምርጥ አገላለፅ

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 16 วันที่ผ่านมา +4

      ትክክል ንግግሩ በጣም ያስጠላል።ትቢተኛ ነው

    • @shshsmashaallaha3927
      @shshsmashaallaha3927 16 วันที่ผ่านมา +1

      Batekikilli😂😂😂

    • @senaitgenatu8069
      @senaitgenatu8069 15 วันที่ผ่านมา +1

      Dispora big deal ? He live put side of ethio that is all .

    • @Foodblog-Eritrean
      @Foodblog-Eritrean 15 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 I commented in Eyoha media he sooooo pride

  • @EyerusalmZelleke
    @EyerusalmZelleke 16 วันที่ผ่านมา +13

    ሰብልዬ ሚዛናዊ ነሽ ትክክለኛ አስተያየት ነው በበኩሌ አግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 10 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ነሽ ምንም ቢሆን ሴት እናት እህት ብሎም በሃገር ትመስላለች የእሱ እንኮን ባይሆን ክብር ቢስጣት ትልቅ ነገር ነው እሱንም እግዛብሄር ይርዳው መሳሳት ያለ ነው ይቅርታ ጠይቅ ካሳውን ካሳት ማለትም ክሮን

  • @sophiasayed260
    @sophiasayed260 16 วันที่ผ่านมา +9

    Sebli thank you so much. You are an amazing woman.

  • @betelehemeshetutessema4115
    @betelehemeshetutessema4115 4 วันที่ผ่านมา

    በዚህ አጋጣሚ ሰብሊ በጣም አድናቂሽ ነኝ በመቀጠል እንደዚህ አይነት ወንድ ቃላት የማይገልጸው ባለጌ ነው

  • @yoditmanyazewal7165
    @yoditmanyazewal7165 16 วันที่ผ่านมา +9

    ሰብልዬ እግዝያብሔር ዘመንሽን ይባርከው የኔ ሙሉ ሴት እወድሻለሁ ትክክል ነው ያልሽው ሁሉ

  • @solomiebelachew6118
    @solomiebelachew6118 16 วันที่ผ่านมา +25

    መንታ ልጆች ብቻዋን ይዛ ለቤተሰቦቼ ስልክ አላነሳችም ብሎ ይከሳል ባለጌ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 15 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ..,ለዛውም በኦፕራሲዮን... ቤተስቦቹ በቁስል ላይ ቁስል ናቸው ::

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 13 วันที่ผ่านมา

      ስልክም ያላነሳችው መተው እደሚያቆስሎት አስባ ነው የኔ ምስኪን አላየሁም ብላ አድበሰበሰችውጅ

  • @AbebaBelachew-k8l
    @AbebaBelachew-k8l 11 วันที่ผ่านมา

    ሰብልዬ የኔ አስተዋይ ተባረኪ እንጀራ እየጋገርኪ አንቺን ስሰማ ነበር ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 15 วันที่ผ่านมา +2

    እሰይ የኔቆንጆ ተባረኪ የማይወልዱ እየመሰላቸው ይልከሰከሱና ልጅ ሲመጣ ጣጣው ለሴትዋ ይሆናል ልቦናውን ይስጣችሁ

  • @lulagirma5395
    @lulagirma5395 15 วันที่ผ่านมา +4

    ውይ ሰብልይይይይ እግዚያብሄር ይባርክሸ ይሄን መንደሬ የልቤን ነገርሸልኝ ምሀይም ሰገጤ እንኳን ውጭ የኖረ ከውጭ የመጣ ሰው አያቅም

  • @SisayTezera-s9t
    @SisayTezera-s9t 13 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ ሠብል ለመጀመራግዝያየሁሺቢሆንም እስካሁን ስላላየሁሺ ተፅቻለሁበጣም ነዉአጀቴን ያረሺዉ ሚካኤልን ይጠብቅሺ ዉጤቱእደጠበቅነዉ ሆኖደስተኛ እንዲንሆን እፀልያለሁ ተባረኪ

  • @AsterMis-ws3pz
    @AsterMis-ws3pz 9 วันที่ผ่านมา

    Tebarki ewenti new yeha wesa legume alodedekutime ESA gene sebenawa yasetawekale

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 15 วันที่ผ่านมา +8

    ሰብልዬ:እውነት:መካሪ:
    ስለሆንሽ:የምትገሪም:
    ድንቅ:ነሽ:እግዚአብሄር:
    ይባርክሽ::❤

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 16 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ውድ ሰብልዩ ብርክ በይልኝ አንቺን የያዘች ማህፀን የተባረከች ትሁን። በእውነት ሁልጊዜ ከተጉዱ ሰዎች ጊን ስለምትቆሚ ከልመወ አመሰግንሻለሁ።
    ብዙ የማይደፈሩ የሚመስሉ ጉዳዩችን የምታይበት መንገድ ልዩ ጥበብ የተሞላ ነው። ይህ ሁሉ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ፀጋ ቢሆንም እናትና አባትሽም እጅግ ሊመሰገኑ ይገባል።

  • @RahelTaye-t8o
    @RahelTaye-t8o 15 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ የኔ እህት የልቤን ነው የተናገርሽው ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ

  • @tsiongmedhn2165
    @tsiongmedhn2165 16 วันที่ผ่านมา +3

    ሰብሊ የኔ "እንደራሴ"ብዬሻለሁ አንደበቴ ነሽ በእውነት በጣም ደስ የሚል ሂስ ነው ያቀረብሽው❤❤❤ ልቦናሽን አይቀይረው
    የወለድሻቸው ይባረኩ
    የነካሽው ይበርክት
    የረገጥሽው ይለምልም
    ስራሽ ይስፋፋ
    የDNAውጤት እኔንም አጓጉቶኛል

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሰብልዬ አሌክስን ስላደነቅሽው በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክኒያቱም እኔም እንዳችው ከልቤ አድናቂው ስለሆንኩ 🎉 ወንድማችን ይባረክ 🎉🎉🎉🎉 ሠብሊቲ ቆንጆ ❤🎉

  • @kirubelmusickirubelDinberu
    @kirubelmusickirubelDinberu วันที่ผ่านมา

    መጎዳት አይቀርም በልጅ ግን ትንሽ ጊዜ ነው ያድጋሉ አይዞሽ ኪዩ ልጆችሽን ለማንም እንዳትሰጪ የባል እህት ሁሉም ጋር ነው❤❤❤❤❤

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts 10 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነሽ እህቴ የሚገርመው እግዚአብሔር ፍርድ ይስጣቸው ደግሞ አሁን የሚለው ይሄ ዋቴ ሿሿ የሚለው አሁንም እኔ የምፈራው የጀርመኑነው ትከከል እንዳይል ብቻ ልጁ ጨርሶ ጤነኛም አይደለም አበረሽው ባትሆኚ ግን ደስተኛ ነኝ ይሄ የሚያስጠላ አማርኛህን እዚያው ከቦሌ ስትወጣ አስቀምጠኸው ና?

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 15 วันที่ผ่านมา

    I like your style. You are very well understood....this shayeketel hizebe. Well done and right on!!
    Yehen fezaza hizebe...

  • @bethdejene4362
    @bethdejene4362 15 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ሰብልዬ የኔ ጨዎ አራዳ እርድና ካንቺ መማር ይቻላል የልቤን ስለገለፅሽው ተባረኪልኝ

  • @adiassefa8572
    @adiassefa8572 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሰብልዬ በእውነት ተባረኪ እውነቱን ነው የተናገርሽው እኔ ግን ሰው አይኑ ከታወረ ምንም ማየት ስለማይችል መንገዱ ላይ ያለውን ቆሻሻ ማየት አይችልም ፍራ እግዚአብሔር ያለው ሰው ነው አይናማ የተማረ ጨዋ ከዚያ ውጭ ያለ አሳዛኝ እና ምስኪን ከንቱ ነው!!!እግዚአብሔር መፍራት ያብዛልን።

    • @astergobena3086
      @astergobena3086 15 วันที่ผ่านมา

      የተባረኪ ያንቺ ሳይድ ነኝ እውነቱን እግዚአብሄር ያውጣው ሁሉም የስራውን ያገኛል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሰው ይሳሳታል ብለን እንለፋት ቆንጆ ነገር ግን የቆንጆ ብልሹ ለአፍህ ጠባቂ ያድርግልህ እናት አግኝተህ ነበር አላወቅህበትም በጣም የጋብቻ ምክር ያስፈልጋቸዋል እናት እውነት ነች የአመቱ ሪከርድ የሰበረ ተሳዳቢ እደግ እንግሊዝ አገር የኖርክ ሳይሆን በአጠገቡም ያለፍክ የደረስክም አትመስልም እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ የዲያዝቦራ #1 ሴትን የሚንቅ በጭራሽ እናት ያልቆነጠጠችው አባት ያልገለመጠው እኔ አፈርኩ ለእሷ ልጆችህ ሲያድጉ እንደካድካቸው ይሰማሉ ያን ጊዜ አንተን አያድርገኝ ሰብልይኡ 100% ትክክል እናቱን እህቶቹን እሷን ይቅርታ ሲጠይቅ እኛንም በአጠቃላይ በዓለም ያሉትን ሴቶች በሙሉ መጠየቅ አለበት እንግሊዝ ሃገር ልጆችህ ቢኖሩ አንደኛ እነሱ ናቸው እናታችንን በአደባባይ አዋረዳት ብለው ከርቸሌ እንድትገባ የሚያደርጉህ ልጆችህንም ይቅርታ ጠይቅ ሳይረፍድብህ አብሮ ዶክመንቱ ይቀመጥ ዘንድ ይመከራል አለቀ ! ሰብልዬ ስወድሽ ተባረኪ

  • @ayna4321
    @ayna4321 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሰብለ እውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ የማህበርን እሴት ጠብቆ እጅግ እሚመጥን ሀሳብ በመስጠትሽ እጅግ ላመሰግንሽ እወዳለሁ እድሜ የተመኘሁልሽ እውነት እንደአንቺ አይነት ሰው እሚያመዛዝን ሚዲያው ላይ ስለሌለን አንቺ ታስፈልጊያለሽ በዚሁ ደረጃሽ ቀጥይ። እውነት ቪዲዮን ካየሁ በኋላ ሰብለ አስተያየት አልሰጠችም እያልኩ ስጠይቅ ነበር። ኪያ ይሄ ምክር ይደርስሻል ብዬ አስባለው።

  • @meklitketema5778
    @meklitketema5778 15 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ ስለ ሰጠሽው አስተያየት

  • @teddyselassie9955
    @teddyselassie9955 15 วันที่ผ่านมา

    I love your explanation and advice for Kia , I’m also with you that this guy is the kids real Father and he got good heart he is giving money to support the lady till his sisters involvement
    I appreciate this lady’s advice and guidance again

  • @EduEdu-jd8vg
    @EduEdu-jd8vg 15 วันที่ผ่านมา +2

    ኣንች፡ ቆጆ አና ለባም ሴት ብዙ ግዜ ለ ተጎዱት ጎን ስትቆሚ ሳታዳይ ስትፈርጂ ብዙ ግዜ ኣይቼሳለሁ አግዛቤር ዘመንስሂን ይባርክ በታም ነው ምወድስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigstAsefa-x4b
    @TigstAsefa-x4b 9 วันที่ผ่านมา

    ሰብልዬ እኔም የዚህ ችግር ተጠቂነኝ ማንም ስለሌለኝ እና እዛ የሚደርስበት አቅሙም የለኝም በዉሱጥ መስመር ብታወሪኙ ደስ ይለኛል

  • @etsegibekele129
    @etsegibekele129 15 วันที่ผ่านมา +3

    ሰብልዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ።እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hannamaru6448
    @hannamaru6448 16 วันที่ผ่านมา +3

    I'm interested, to know your opinion about Professor Mehari story .😊It's surprising it didn't get that much cover .

  • @lulitayalew5833
    @lulitayalew5833 15 วันที่ผ่านมา

    ሰብልዬ ልጄ ተባረክልኝ እግዚአብሔር አምላክ ባለቤትሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ። አንተ ወጣት ልጅ የራስህንም ፈጥረሀል ልቦና ይስጥህ አምላክህን ይቅርታ ጠይቅ።

  • @yewogneshadam3533
    @yewogneshadam3533 14 วันที่ผ่านมา

    እንዴት እንዳነበብሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህ የመፅሐፍ ትረካ ነው የመሰለኝ በሳል ዕይታ

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 12 วันที่ผ่านมา

    መቸስ ቢወዳት ነው ዓቕፍዋት ሲተኛ የነበረ እና እንደዛ ስያብጠለጥላት በጣም ያሳዝናል ግን ከሰካራም ምን ይጠበቃ ጀብድ የመሰለው ድራፍት በጣም ነው የምወደው እያለ አስሬ እስዋም ከሱ ኣትሻልም እግዚኣብሄር ለሕጻናቶች ብሎ ያስተካክላቸው ልብ ይስታችሑ 🙏🙏🙏ልክ ብለሻል ሰብሊ ተባረኪ

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ሰብለ ምንም ስሜት የለውም ሲመጣ የሚደበርባት እህታችን እባክሽ አብረሽው እንዳትሆኚ ነው የምልሽ አለምዬ እግዚአብሔር ክብረትን ይስጥህ ዲኤንኤው ላይ አማርኛህን ብልግናህን አስተካክለህ ና ነው የምልህ

  • @asnakchiabebe9626
    @asnakchiabebe9626 15 วันที่ผ่านมา

    በጣምበጣም ተልቅ ሰው ነሽ ንግግርሽ ማር ነው በርቺ የሴቶች ሞዴል ጥቃት የምታሰወጪ ነሽ አምላክ የጠብቅሽ ደሰ በለሽኛል

  • @selam7742
    @selam7742 16 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ ሰብልዬ እንደ እግዚአብሔር ሴት ትክክለኛ ሀሳብና ግሳፃ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።

  • @FikreTeka
    @FikreTeka 16 วันที่ผ่านมา +7

    ውይ ሰብልዬ የልቤን የተናገርሽው በተለይ ስለ ባል እህት የነገርሽልኝ እግዛብሄር ይባርክሽ 🙏🏾❤️

    • @BurteAna
      @BurteAna 16 วันที่ผ่านมา

      +++yenenim hasab new yegelestechiw+++

  • @AbayneshFikadu-p8b
    @AbayneshFikadu-p8b 16 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እህት ተባረኪ በትክክል በለሻል ሰዉዬዉ በጣም ባለጌ ነዉ እግዚያብኤር የዲኢኔዉ ዉጤት ያሳፍረዋል ብዬ እገምታለሁ

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 11 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ምርጥ ሰው እኮ ነሽ ሁሌም እውነት ነው የምትናገሪው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 14 วันที่ผ่านมา

    እኔ የገረመኝ ልጆቹ የኔ ከሆኑ እንጊሊዝ እወስዳቸዋለሁ ተናግረህ ሞተሀል እንዳንተ ንግግርህ እንኳን ስረዓት የሌለው አድርገህ ልታሳድጋቸው ነው

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 16 วันที่ผ่านมา +6

    ሰብሊ ትክክል ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @MuluLegese-xf6jk
    @MuluLegese-xf6jk 16 วันที่ผ่านมา +4

    ጥሩ ምክር ነው ተባረኪ ❤❤❤

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 15 วันที่ผ่านมา

    ስብልዬ፣ እስይ፣ መስታወታሽብ፣
    ቆቅ፣ የቆቅ፣ መረቅ፣ ዘናጭ፣ ንፁህ፣
    ውጭሽም፣ ላይሽም፣ ቅመን፣ ሚዛን፣ያነሽ
    ስነስርእፕትሽ፣ ጨዋነትሽ፣ ተባረኪልኝ
    ተባረኪ፣ ገና፣ ብቅ፣ ስትይ፣ ግርማ ሞገስ፣
    ያለሽ፣ እንወድሻለን፣ ተባረኪ።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @BirzafGhebreyohanes
    @BirzafGhebreyohanes 15 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አስተዋይ እዝግአብሄር ዘመንሽ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤

  • @aminkndie
    @aminkndie 13 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ አፌን ወስደሽ የልቤን ስለተናገርሽ አመሠግናለሁ ለኪያ እግዚአብሔር ይርዳት

  • @ArgeaHussain
    @ArgeaHussain 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሰብልዬ የኔውድ ተባረኪ ሚዛናዊንግግርነው የተናገርሽ ተባረኪ❤

  • @kaneyesus2502
    @kaneyesus2502 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሰብልዬ የኔ ቆንጆ ተባረአ ሰወደሸ የእኛ የሴቶች ህመ ም የምያምሸ በጥቅሉ አሰተዋይ ሴት ነሸ የተገፉ የሴቶች ድምፀ::❤ ሌላዉ የገረመኝ እኔም እንዳንችዉ በምናቤ ሰሰላት ነበር።

  • @AsnakuAsnaku-t4n
    @AsnakuAsnaku-t4n 12 วันที่ผ่านมา

    እህቴ በቃ በውስጤ ያለውን ነው የገለፅሺው ምርጥ ሴት ምርጥ ሀሳብ ነው እሱ ግን ምንም ያልተማረ በተፈጥሮም ምንም አዕምሮ ያላደለው ወንድ ነው ልቦና ይስጠው ሲጀመር 3 ወገን ለምን ጣልቃ አስገባ እድል ገጥሞት ሄደ በቃ በሴት ልጂ ላይ ይፈነጫል ሰውን ሳይሆን ገንዘብን የሚያስቀድም የወረደ ሰው ነው

  • @tatihayile3040
    @tatihayile3040 15 วันที่ผ่านมา

    ሰብልዬ ተባረኪ እኔም አምኛታለሁ ጌታ ይርዳት እውነት ይሁን እንፀልይላታለን:: አንቺ ቃላት አጣሁልሽ❤

  • @amarech8125
    @amarech8125 14 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ተባረኪልኝ /Big Rispect ❤❤❤

  • @ShewayeTesems
    @ShewayeTesems 16 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ነሽ ችግራቸዉ እህቱ ትመስለኛለች እስዋ በጣም ታሳዝናለች እሱ በጣም እራሱን ሰቀለ እርግጠኛ ነኝ በምርመራው ላይ ሻጥር ተሰርትዋል ልጆቹ የራሱ ናቸው

  • @selamteshome8279
    @selamteshome8279 16 วันที่ผ่านมา +8

    ኡፍ የኔ አንጀት አርስ እኮ ነሽ ሰብልዬ❤❤❤

  • @ZaharaAhmed-fp9yi
    @ZaharaAhmed-fp9yi 15 วันที่ผ่านมา +3

    ስለሰጠሺው አስተያየትና ብስለት የተሞላበት አነጋገርሽ በጣም አመሰግናለሁ!❤❤🎉🎉🎉

  • @beblessed6469
    @beblessed6469 16 วันที่ผ่านมา +6

    You’re Amazing woman much Respect for you Seblye ❤

  • @MentwabAli
    @MentwabAli 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ትክክለኛ አስተያየት ነው የስጠሽው🙏

  • @Loveislove-w9h
    @Loveislove-w9h 15 วันที่ผ่านมา +2

    Sebliye I really respect and appreciate you♥️ you are an amazing person God bless you. You said everything that is in my mind, he doesn’t have any respect for this woman I feel so bad for her.

  • @lubabahussain671
    @lubabahussain671 14 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ እራስሽ ጎበዝ ተናጋሪ ነሽ በርቺ

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 15 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ እህቴ ውጭ ሀገር ስላለን ብቻ አንለወጥም መጀመሪያ መሰረታችን ከተበላሸ ለመለወጥ ብዙ በራስ ለይ መስራት የጠይቃል እንደውም ሴቶች ቶሎ ተላምደን ለመቀየር ቅርብ ነን። ሀገራችን የሉ እህቶቻችን ደግሞ እየተታለሉ ብዙ ጥፋት እና ስህተት እየሰሩ እየተታለሉ በብዙ ሱስ ውስጥ ገብተዋል እኔ እንደውም እግዚአብሔር ብዙወችን ሊያነቃ ሊያስተምር ነው ባይ ነኝ ውስጥ ውስጡን ተደብቆ ስንቶች የሚያለቅሱበት ጉዳይ ነው። እንኳን እንደዚ አግኝተውን ትንሽ ከነበርንበት ሁኔታ ወረድ ካልን አቤት ፊታቸውን ሲያዞሩ ጥቂቶት ጌታ የባረካቸው እንዳሉ ሆነው። please my sisters Most of the time they want to be in comfortable zone don’t forget .so we have to respect ourselves .

  • @lidyakifle626
    @lidyakifle626 16 วันที่ผ่านมา +4

    ሰብሊ ተባረኪ የውስጤን ነው የተናገርሽው በጣም ነው ማመሰግንሽ❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 14 วันที่ผ่านมา

    ሰብሊ የኔ ቆንጆ የኔ Smart mind🤗😍😘 እንዳንቺ አይነት ቀና ልብ መካሪ እህት በየሰፈሩ አንድ አንድ ቢኖር ብዬ ተመኘው ❤እና ደሞ ፕሮግራሙን አልሰማሁትም ግን ጥቀንቅቅ አድርገሽ በቆንጆ አገላለፅ ለዚህ ዋልጌ ሰው መልእክቱን አስተላልፈሻል ብርክ በይልኝ ለመስማት እሞክራለሁ😎

  • @eleniasrat1390
    @eleniasrat1390 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሰብለ ድሮም እወድሽ ነበር! ዛሬ ደሞ አከበርኩሽ!
    አንጀትሽ ይራስ አንጀታችንን እንዳራስሺዉ! እንዲያዉ ምን ልበልሸ? ምን ብዬ ላሞግስሽ?

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 16 วันที่ผ่านมา +4

    እሷም የሱን እሱም ይእሷን ቤተሰቦች ልክ እንደራሳቸው ቤተሰብ ክብር ፍቅር ቤተሰባዋዊነትን መሥጠት የውዴታ ግዴታ መኖር አለበት ።

  • @msttina6887
    @msttina6887 13 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ እእቴ እዳቺ አሳብ የሚሰጥ ሰው ነው የጠፋው ደግሜ ተባረኪ በትክክል ገልፅሽዋል

  • @meskymesky6428
    @meskymesky6428 16 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 11 วันที่ผ่านมา

    ሰብልዬ እንደው ተባረኪ የውስጤን ገለፅሽ!!

  • @TadyTadess
    @TadyTadess 12 วันที่ผ่านมา

    ልክ። ነሽ እህቴ ጀግና ሴት ነሽ እኔም እያስጠላይ ነበር ያየሁት ንፁህ ፍራ ነው

  • @elizabetharaya5876
    @elizabetharaya5876 15 วันที่ผ่านมา

    ትክክል፡ ብለሻል ሰበልየ፡ እግዚአብሔር ይባርክሽ፡ እሱ እንኳንስ፡ እንግሊዝ አገር 19 አመት የኖረ፡ከ ኢትዮዽያ ዉጭ፡ አፍሪቃ ደርሶ የመጣም አይመሰልም በጭራሽ፡ አነጋገሩ፡ አለባበሱ፡ ጉራዉ፡ አስሬ፡ አራዳ ነኝ፡ በስመ አብ፡ እረ ምኑ ቕጡ፡ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር፡ መጀመሪያዉ interview ላይ Brazilian girl friend ነበረችኝ Asian girl friend ነበረችኝ፡ እና ወንድነት መሆኑ ነዉ፡ ወይ ጉድ፡ በዚ ጉራዉ፡ ማን አበሻ ሴት ናት ምትጠጋዉ፡ እዛዉ፡ ማንነቱን ማያቁት ላይ ሄዶ ይንዘላዘል እንጂ፡ ወይ የሴት አበሳ፡:

  • @selamselam5809
    @selamselam5809 15 วันที่ผ่านมา +2

    የኔን አስተያየት ነው የተናገርሽልኝ አመሰግናሐሁ ነገር ግን በርግጠኝነት የምነግርሽ እንደዚአይነት ስራት አልባ ልጅ መርካቶ ውስጥ የለም መጥ ቤትና ናይት ክለብ እኮ መርካቶ ውስጥ የለም መርካቶ የስራ ቦታ ናት ነዋሪዎቿ ለአይማኖታቸው የሚተጉ የሚውሉባት ነግደው አትርፈው የሚለወጡባት ዘር ቀለም የሌለባት በአንድነት በፍቅር በመተባበር የሚኖርባት ነች መርካቶ አንዳንዴ ስለማናቀው ነገር አናውራ