21ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የ 11 ዓመት ልጅ ስለቤተሰቡ ጉድ ከጠገመኝ ሲሰማ ምን እርምጃ ወሰነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 471

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +145

    መምህራችን ዛሬ ቤተሰቡ በሙሉ ነው ገጠመኝ ሚያቀርበው 😄😍😍ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ታማኝ ትዳር የተባረከ ቤተሰብ ይሰጠን ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን እንዲህ አይነት ቤተሰብ ሳይ መንፈሴ በደስታ ይሞላል እንፀልይ ብቻ እግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል 🤲🏽እንኩዋን በደህና መጣችሁልን

  • @dani.1921
    @dani.1921 2 ปีที่แล้ว +8

    ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
    ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
    ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
    ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ምስጋና ይድረስ ለአብ
    ምስጋና ይድረስ ለወልድ
    ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
    ቅዱስ ኃያል
    በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
    ቅዱስ ሕያው
    በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
    ቅዱስ አዶናይ
    ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
    ቅዱስ ያሕዌ
    በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
    ቅዱስ ጸባዖት
    ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
    እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
    th-cam.com/video/ZNEuqp1tJ-8/w-d-xo.html

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህርየ ከነቤተሰቦችህ. ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ. ምርጥ ገጠመኝነው. በኛ አገርም እደዝህ እምያሰተምር ብገኝ ብዙሰው ይለወጥነበር. ግን ምን ያደርጋን የለም 😥😥 ያደግንው. በባአድ አምልኮነው. የኝ አገርሰው በሙሉ ቤቴክርስቲያንኮን ብሔዱ የዛሬው. እጀራ አይጥምም የዛሬው ጠላ ሳስተላ እያሉ. ይመለሳሉ 😥እጂ ፀልይው አይመጡም. ምክኑያቱም. አስተማሪየለም. ብቻ ተመስገን. መሰደደን. በጣም አበሰግነው አለሁ እናተን የመሰለ መምህራኑችን. እዳውቅ አድርጎኛን. ተመስግ ተመስገን. አምላኬ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ 2 ปีที่แล้ว +14

    ማነው በእምነትን እደኔ የሚወዳት✝️✝️✝️❤

  • @bizumas
    @bizumas 2 ปีที่แล้ว +56

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ.መምህር.ቅይ.ጥለት.ከኛቤ.አል

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 2 ปีที่แล้ว +24

    መምህር ልጁም ጎበዝ ነው ልጆችህም በጣም ጎበዞች ናቸው የልጆችህ የትምህርት ቤት ገጠመኛቸው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቸው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +33

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን እየጠበቅኩህ መጣህልን🥰
    so ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +55

    ✝የአምልኮ ስግደት ለእግዚአብሔር✝
    በአብ ሰም አመልካለሁ 3X
    በወልድ ስም እታመናለሁ 3X
    በመንፈስ ቅዱስ ስም እባረካለሁ 3X
    ለአብ እሰግዳለሁ 3X
    ለወልድ እሰግዳለሁ 3X
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X
    አብ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X
    ወልድ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X
    አብ የባሕርይ አምላክ ነው 3X
    ወልድ የባሕርይ አምላክ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ ነው 3X
    አብ ነድ ነው 3X
    ወልድ ነድ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ነድ ነው 3X
    አብ ፍሕም ነው 3X
    ወልድ ፍሕም ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ፍሕም ነው 3X
    አብ ነበልባል ነው 3X
    ወልድ ነበልባል ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ልዑል ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ልዑል ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ልዑል ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ታላቅ ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ታላቅ ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ታላቅ ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ክቡር ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ክቡር ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ክቡር ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይገባል 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ መገዛት ይገባል 3X
    ለጌታዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X
    ለንጉሤ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X
    ለአምላኬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X
    ለአለቃዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X
    በረከቱን ላካፈለን
    ኃይሉን ላበዛልን
    በዚህ ሰዓት ላዳረሰን
    በዚህ ቦታ ላይ ላቆመን
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን
    ሥጋወ ደሙን ለኛ ለሰጠን
    ክብር ምስጋና አምልኮት ይድረሰው
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    ለወላዲተ አምላክ ልጅ
    መገዛት መስገድ ይገባል
    ለዘላለሙ አሜን፡፡
    th-cam.com/video/D8EibMeUQMw/w-d-xo.html

    • @የደንግልማረያምልጀነኝ
      @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว

      ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን

    • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
      @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @rigbeefrem2064
      @rigbeefrem2064 2 ปีที่แล้ว

      Assssy endt desi sitlu egzabiher yibarkachu.

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 2 ปีที่แล้ว +3

      እናመሰግናለን። የጸጋ ስግደት ሲሆን ከአምልኮ ጋር አንድ አይነት ነው እንዴ ? ማለትም አድንኖ, አስተብርኮ ወይም ሰጊድ የቱ ነው ? ሌላው ደግሞ አንዳንድ ዩቲዩበሮች 28 ነው የአምልኮ ስግደት ሲሉ ሰማለዉ።

    • @ፍሬተዋህዶነኝ
      @ፍሬተዋህዶነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@greateview.4366 አዎ እኔም ግራ ገብቶኛል እና እኔም ማወቅና መማር ስለ ምፈልግ በቅንነት ቢነግሩን በፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ፈተና ብቻ አይደለም መምህር፤ ወይ መታደል ብየዋለሁ የዛሬውን ገጠመኝ

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 2 ปีที่แล้ว +10

    ወይ ፈተና በምኒዬ ደስ ስትልኮ እኔም አብሬ ሳቅሁ😁😁ደስ ስትሉ ውይይ የፀጋ ቅናት ሊገለኝ ነው በረከታችሁ ይደርብን መምህራችን ተባረኩ ኑሩልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @medanitlemma8507
      @medanitlemma8507 2 ปีที่แล้ว

      Eneam ufffff qenahugn::

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 2 ปีที่แล้ว

      አይዞን ለኛም yetebareke tdar yetebareke beteseb yisten yistachihu lehulachihum👏👏👏❤❤❤❤❤👏👏

  • @melakutamiru6773
    @melakutamiru6773 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ ይባርክ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ከዚ ታናሽ ብላቴና ብዙ ነገር እንማራለን የልጁን ቤተሰብ የምንረዳበት ነገር ቢመቻች መልካም ነው

  • @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ
    @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +29

    እስት እንዴኔ በጉጉት ስትጠብቁ የነበራችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ቤተሰቦቼ በማየቴ

    • @ganatyotifia2908
      @ganatyotifia2908 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህወት ይስማልን. እና ስልክ ቁጥር ፈልግ ነበር

    • @tigisttigist9525
      @tigisttigist9525 2 ปีที่แล้ว

      @@ganatyotifia2908 የማንን የመምራችን ነው እህቴ

    • @ganatyotifia2908
      @ganatyotifia2908 2 ปีที่แล้ว

      አው ይመምህራችን ነው ስልክ ቁጥር ፈለኩት

    • @ganatyotifia2908
      @ganatyotifia2908 2 ปีที่แล้ว

      እሽ እግዝብህር ይስጠልኝ

    • @setognesetogne9954
      @setognesetogne9954 2 ปีที่แล้ว

      yene ehit 2 ametua new gn yanten timhrt sititelaw atodm tichohalech

  • @hiwderj4994
    @hiwderj4994 2 ปีที่แล้ว +1

    የተባረከ ልጅ ይስጠን ሚባለዉ ለዚህነዉ ካስረ ቡርቱ አድ መዳኒቱ አንዱ እግዚአቡሔር ያሳድገዉ

  • @hhmkj710
    @hhmkj710 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ መምህሬ ግን ኤልዳን ተሥፋየን ሥወዳት በእውነት እግዚአብሔር በጥቡ ያሣድግልህ ከሥደት መልሥ ኤልዳናን የምመሥል ቅመም የሆነች ልጅ እግዚአብሔር በሰጠኝ የኔኳ ባይሣካ ልጀን ዘመር ነበር የማረጋት ግን ሁላቸውንም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግልህ 💖🌺🌺🌺🌺

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ደስ ትላላቹ እግዚአብሄር ይባርካቹ። ወንድ መጨመር አለብክ ደግሞ ያው እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ።

  • @amirmusa3218
    @amirmusa3218 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በታም ነው ያለቀሥኩት ምንአለ የሡን ያኸል ትንካሬ ቢኖረኘ እመኛለው

  • @ergoyeali30
    @ergoyeali30 2 ปีที่แล้ว +1

    እድግ በሉልኝ ተስፋ ስላሴ በፀጋ በሞገስ ያሳድግልህ የልጁ ብርታት የሚገርም ነው ብዙ ተመሬበታለሁ ልጆቼን በፀሎታችሁ አስቧቸው ሀይለጊወርጊስ
    ተስፋ ሚካኤል ሀይለሚካኤል ወለተ ማርያም እህተመላክ ብላችሁ አስብልኝ

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለሂወት ያሠማልን በርታ ካንተ አልፎ ለልጆችህ መልካም የእምነት ሀይል እያወረስካቸው ነው በጣም ደስ ይላል አንድ ሳይሆን መንታ ወንድ ልጅ ሰጥቶህ ያንተ አራአያ ይዞ ብዙ ሰው እንዲታደጉ ሀገር ስመጣ የሚገርም ገጠመኝ አለኝ በግልፅ በቪድዮ ማቅረብ እፈልጋለሁ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ልጀ ሆኖ ሳለ ወላጆቹ ለቁምነገር ሲያደርስ የመንፍስ ቅድስ ስራ ግርም ነው እግዚብሔር በፀጋ በመጎስ ያሳድገው ለብዙ የምተርፍ ያድረገው እንደዚ ተስብሰባቹ ማቅረባቹ የበለጠ ኣስተማሪ ሆነ መምህረየ እግዚብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ከልጆህም ቡዙ ተመረናል እግዚብሔር ይባርካቸው

  • @arsimasima21211
    @arsimasima21211 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነው መምህርዬ የተማርኩበት ነው የሚያሳዝንም ነው ፀጋውን ያብዛልክ

  • @mamushmish4052
    @mamushmish4052 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል መመህር እንደዚህ በመንፈሳዊ የጠነከረ ቤተሰብ አይቼ ተደስቻለው እኛ እያወቅን እየገባንም ማውራቱም የሆነ ነገር ይይዘናል እንደውም እንጣላለን ወይም እናቋርጣለን ብቻ የእናተን አይቼ ቀናው እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +3

    ወለተ ማርያም አሜን እድግ በይልኝ በእምነትዬ ተስፋ ሥላሴ ከነመላ ቤተስብህ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን በእውነት ከልጁም ከልጆችህም ቡዙ ተምረናል እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያስምርልን ጎዶልያስ

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 ปีที่แล้ว

    መምህረ በጣም ታምራላችው ልጆችህን በጥበቡ ያሳድግለህ ❤️

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 ปีที่แล้ว +5

    ጸጋዉን ያብዛልህ መምህር ተስፋየ የተዋህዶ እንቁ ልጂ ትዉልዱን እያዳንክ ተዋህዶን ማንነቷን እያገነንክ ነዉ ኑሩልን ዘላለም የልጆችህን ፋጻሜ ያሳምርልህ

  • @mameiloveyou2610
    @mameiloveyou2610 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ከነ ቤተሰብህ ሰላምክ በክረሰቶሰ ይብዛልኝ በእውነት ሁላችሁም ሰለመጣችሁ ደሰ ብሎኛል #በምንዬ🌹#ገጠመኙን አሰለቅሱኛል የእውነት አቡሸዬ በረከትህ ይድረሰኝ ገጠመኝ 21 ያለቼዋ አሰታወሰኝ ገና ሰትጀምረው እናቷን አሰራ ጠበል ያርከፈከፈችባትን በረከትህን ይድረሰኝ አቡሸዬ@እንዳንተ ወጣት ልጆች እድትመልሳቸው እረግጠኛ ነኝ ምክንያቱም እናትህን የመለሰክ ጀግና አቡሸዬ እግዚአብሔር ይባረክህ ገና 11 አመቱ ነው በሰምአብ አሰር አመት ተምርን ያልተለወጥን ሰቶች አለን ግን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላማችሁ በክረሰቶሰ ይብዛ ውድ መምህራችን ደሰ የምትሉ ቤተሰብ እመብረሀን ታክብራችሁ

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማህ ከነ ልጆችህ ድንግል ማሪያም ከጠላታችን ዲያቢሎስ ትጠብቃችሁ ትጠብቀን ደግሞ ኤልዱዬን ዳቦ በእንቁላል የተወሰደባት በጣም ቆጭቷታል አሳስቧታል ባለፈውም አውርታን ነበር ዘቢብዬ የኔ ጣፋጭ ማር የዋህ ሰላምዬ አንተን ትተካለች በጣም ጎበዝ እንደሆነች ታስታውቃለች በምኒዬ የኔ ሞልቃቃ ማር፡፡

  • @alaxgetye4280
    @alaxgetye4280 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄ ልጁንም ልጆችህንም በፍቅርና በጸጋ ያሳድጋቸው

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችንእንኳን ሠላም መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሠቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን 💚💛❤️

  • @salme4126
    @salme4126 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እናመሰግናለን ከእኔ ሙሉ ቤተሰብ በጣም ድንቅ ልጅ ነው ነገ ተለውጦ የማየው ልጅ ይሆናል

  • @yishakabraham2034
    @yishakabraham2034 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፤ መምህር ከነቤተሰቦ የእናንተ የሆነውን ሁሉ አማኑኤል ይጠብቅልን። ተመስገን አምላኬ የጠላቴን ሴራ ስላጋለጥክልኝ

  • @jerustesfay2949
    @jerustesfay2949 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት እግዚአብሔር ያደለው የተባረከ ልጅ ገና በዚህ እድሜው ቤተሰቡን ከጥፋት የታደገ ነገ ሲያድግ እንደ መምህራችን የብዙ ሰው ነፍስ ያተርፋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መድሀኒአለም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ

  • @blenaddis8267
    @blenaddis8267 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አብዝቶ ፀጋውን ከመላው ቤተሰብህ ያብዛልህ ተባረኩ በገጠመኙ ብዙ ተምሬበታለሁ ከልጄ ጋር ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እምነት ያሳድጋል

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ መምህር እኛ ት/ቤትም በጣም ብዙ ተማሪዎች ይወድቃሉ በቀን ቢያንስ 6 ከዛም በልይ ይወድቃሉ የዘንድሮ የ12ኛ ማትሪክ ተፈታኝ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ 2 ปีที่แล้ว +2

    የተባረከ ቤተሰብ እንዲህ ነው እኛንም እንደዚህ በአምላክ ፍቅር የታጠረ ቤተሰብ ይስጠን መልካም የህይወት አጋር ያድለን በእውነት በጣም ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሬ

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ከነቤተሰብህ ጥሩ ነገር ልጆችህ እያስተማርካቸው ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @ኤልሳበጥየማርያምልጅ
    @ኤልሳበጥየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሚዬ ምላለበት ጎሮበታቹ በሆንኩኝ የምር መታደል ነው እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ለቡዙሆች አርያ ናቹ እግዚአብሔር ይመስገን እስለ ሁሉም ንግር

  • @rebuniatnafu2868
    @rebuniatnafu2868 2 ปีที่แล้ว

    የትምህርት ቤት ጉድ አወጣቹ እኔም እንደዚህ ገጦሞኛል ደብተር መስረቅ እስኪሪብቶ አውን አደነገዙኝ በመጀመሪያ ፈጣሪ ይመስገን አንተን አባ ግርማ ስለ ሰጠን

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
    @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ደስስስ የሚል እና በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔ አምላክ ለስጋው ወደሙ ያብቃለት ቤተሰቡን ሁሉ ይለውጥለት እና ልጁን በጥበብ ያሳድገው በጣም ጀግና ልኝ ነው በምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @salim3673
    @salim3673 2 ปีที่แล้ว +1

    ምምህር በጣም ጎብዝ ነህ እግዛቤእር አምላክ ልጄቺህን ይባርክልህ እናመስግናልን

  • @Tነኝወሎየዋ-w9q
    @Tነኝወሎየዋ-w9q ปีที่แล้ว

    እኔ ገጠመኝ መከታተል ከጀመርኩ አሁን 21ላይ ደርሻለሁ ብዙ እየተማርኩበት ነዉ የዛሬዉ ደግሞ ደስ ሲል መምህራችን እግዚብሔር አምላክ ከነመላ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว +1

    በዉነት ደስስስ ይላል ለጁ የሰራዉ ከሚሮ በላይ ነዉ ፈጣሪ ሲዬግ እዲህ ነዉ ሁላችንም ብቻ ለመልካም ቆእጠን እንነሳ በሁላችንም ቤት መፈስ ቅዱስ ይግባልን መምህር ከነ ቤተሰብህ አመብርሃን ትጠብቅልን አሜን🤲✝️

  • @fireselamarika9592
    @fireselamarika9592 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳ አደረሰን እምታምሩ ቤተሰቦቼ ለማየትም በመቻላችን ። መምህር እኔ በጣም ገርሞኛል አድናቂው ነኝ!! ይሁን እና አርቲስቶችም የሚለቁት በጣም ልብ የሚሰብር ነው በጉለሌ አካባቢዎች እየተፈፀመባቸው ያለው ነውር!!!! ልጆቼ አያታቸው ጋር እንኳ የመሔድ እቅዳቸው ሰረዙት። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በክብር በሞገሱ ልጆችህን ያሳድግልህ አሜን።

  • @mimitube9595
    @mimitube9595 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሮች እንዴት ደስስስስ ትላላቹ በማሪያም ለኔም ያነተ በረከት ይደርብኝ መምህር ቴሌግራም ላይ አውርቼህ ነበር እድለኛ ከሆንኩ የላኩልህን ቪዲዎ አይተህ ከመለስክልኝ መላ ባገኝ እግዛቤር ይርዳኝ ፀሎታቹ አይለየኝ 😢😢😢😢

  • @aynabebazinaw5111
    @aynabebazinaw5111 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ለልጅ የረዳ እግዚአብሔር የእኛንም ልጆች አይምሮ ይግለፅልን ገብረ ኪሮሰንአፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว +1

    ተአምር ነው ፍፃሚው ይመር ወድማችን መምህሬ ይህ ሁሉ ያተድካምና ፍሬ ነው

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 2 ปีที่แล้ว +1

    ጨረስኩ በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት መምህራችን ለአንተ ቃል የለኝም ሠላምዬ ከትምህርቷ በጥሩ ውጤት ስላለፈች እንኳን ደስ አለሽ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስገራሚ አስደናቂ ልጅ እግዚብሔር ይባርከው እባክህ መምህር እሄዳለሁ ልጅ ድቁና ቢማር ለትውልድ አስተማሪ ይሆናል እባክህ ፍንጭ ብትሰጠው ጎቦዝ ስለሆነ ይበረታል ሰላምየ እንኳን ደስ አለሽ

  • @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
    @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስመልን ስለ መዝሙሩ እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 ปีที่แล้ว

    በስመአም.መምኸር.እዉነትም.የመምኸር.ልጆች.በእዉነት.ከልጆ ችኸ.ራሡ.ብዙ.ተምሬአለሑ.አማኑኤል.ብዝትዝት.ያርጋ ችሑ.በኸፃናትላይ.መንፈስቅዱስ.ፈጥኖ.ሥራዉን.ይሠራል.እንደዚሑ.እንደተማርሑት.በኘከታችሑ.ይድረሰኝ.ዝማሬመላእክት.ያሠማልን.በድሜ.በፀጋ.ኑሩልኝ

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቡዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @mikialhagos4148
    @mikialhagos4148 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘቢብ ማስተዋልህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @alesh647
    @alesh647 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በውነእነት አስተማራነው እስከ ቤቴስቦችን አተን እግዚብሄርይጠብቀን

  • @fikertegetnet3562
    @fikertegetnet3562 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅርተ ማርያም, ኃይለ የሱስ , ሂሩተማርያም, ፅጌ ማርያም ፀሎት አድርጉልኝ

  • @tekatom8796
    @tekatom8796 2 ปีที่แล้ว

    ኦፍፍፍ ልጆችክ ያምራሉ እግዚአብሔር ይብርክልህ መምህር !!!! መምህር የ ነፍስ ማዕድ ብታቀርባልን ; በጣም በጉግት ነው የምጥብቀው። እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመነህን ይብርክል አሜን👏👏👏

  • @ganatganat9388
    @ganatganat9388 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን በእውነት ለመምህራችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን፫ እስተቤተሰቦችህ እማ አምላክትጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @hgffvggf9238
    @hgffvggf9238 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ከነቤተሰብህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘበንክን ይባርክልህ አሜንንን

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእወነት እመብርን እደአንተ የተባረከትዳር ይስጠኝብዬ ተመኜሁ መልካምዛፍ ፍሬውም ያማረነው እድሜ ጤናይስጣችሁ።

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንቁ መምህራችን እንኳን ብሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የዛሬ ገጠመኝ እንዴት ደሰ ይላል ብእውነት በረኸት ዬደርብን የልጇ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ ፍቅር የተሞላ ቤተሰብ

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ለና ይሁን አበቦቻችን እግዛብሄር ያሣድጋቹ መምህር ገጠመኙ በጣም አሥተማሪነዉ ይሁሉ ገጠመኝ በማዳመጡነዉ ልጁ ፈጣሪ የልቡን በር ያኳኳለት ያተ ገጠመኝ የብዙሆቻችን ታሪክ ነዉ የቀየረዉ ስለሁሉሜ የእግዛብሄር ስሙ ይክበር ይመሥገን አሜን

  • @ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
    @ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም ይገርማል የእኔ የአክስቴ ልጅ በጣም ፈጣን ነው 9አመቱ ነው ግን ሁሌም ግንባሩን እየተፈነከተ ነው እየደማ የሚመጣም

  • @የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
    @የማርያምልጅ-ፈ9ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነዉ ልጁ ጀግና ብዩዋሎሆ በእዉነት ይገሪማል ቃለ ህዉት ያስማልን መምህራችን

  • @allaama9702
    @allaama9702 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉዉ እግዚአብሔር ያሳግዉ
    ቃል ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዝመነወትን ያርዝምልን አሜን አሜን

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ
    @ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ የሆነ ገጠመኝነው ልጆዎችህን ዘመናቸውን በማስተዋል ያስፈፅምልህ መምህር ፀጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @አለምከንቱ-ጨ4ኈ
    @አለምከንቱ-ጨ4ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር የተባረካችሁ እግዚያብሄር የመረጣችሁ ናችሁ እና መምህራችን ገና ብዙ ሰው ከስቃይ ትታደጋለህ

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 2 ปีที่แล้ว +2

    እናተን ሳይ ደስስስስስ ብሎኝ የምውለው መምህርዬ እመቤቴ ትጠብቃቹህ🙏🙏💕💕💕

  • @askaaladejene4747
    @askaaladejene4747 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Egzaber kale hiwet yesamlen 🤲🤲✝️⛪🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯🍇🍇🍇🍇

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
    ገጠመኝ/ወይ ፈተን አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @አፀደማርያምኤፍታህ
    @አፀደማርያምኤፍታህ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ደስ ሲል. በስላሴ ፈጣሪ. ይባርካችሁ ኑሩልን. በረቱ ካይን. ይጠብቃችሁ. ምረጡ መምህሬ. እመብርሀን ከነ ቤተሰብህ. ይጠብቅልን የኛ. እቁ. መምራችን. ።

  • @ledyategegn4121
    @ledyategegn4121 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የእግዚያብሔ ቤተሰቦች አንዴት ናቹ
    በፀሎታቹ አስቡኝ ሱባዬ ላይ በኝ መቅደሰ ማርያም
    እና ሐይለማርያም መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 2 ปีที่แล้ว +2

    ምናለ ለዚ ልጅ የተከፈተ አይነ ልቦና ለሁላችንም ቢከፈትልን የእውነት በዚ እድሜ እንዲ ማስተዋል መታደል ነው ስንቶቻችን ነን ችግር ውስጥ ሆነን እንኳን ቢነገረን የማንሰማ ብዙ ነን

  • @maritutiga2329
    @maritutiga2329 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የተባረከ ልጅ ስጠኝ ብሎ መለመን ነው
    የኔ አባቴ እመብርሃን በነገሮች ሁሉ ትርዳህ አለው ትበልህ
    ይገርማል ልጅ ለእናትና ለአባት ማስተማር ይገርማል ተባረኩልኝ።።።

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh3559 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ እግዛብሄር ይጠብቅህ እውነትስላንተ ቃልኝም የለኝም የምታስተምረን በልቦናችን ያሳድርብን የእመብርሀን ልጅ ይጠብቀን

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ ደንግል ማርያም ቤተሰባችህን ትባርክ በጣም ታምራላችሁ

  • @ruhama824
    @ruhama824 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር
    በጣም የሚገርም ነዉ በስመአብ
    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም መምህራችን የኛ እንቁ የሂወታችን ቀያሪ አምላኬን አመሰግነዎለሁ ብዙ ነገር ተለውጫለሁ መምህሬን መከታታል ከጀመርኩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @queen.diamondbelay5037
      @queen.diamondbelay5037 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስግን እነዚህን መላእት ልጆችህን ይባርክልህ በጥሩ በእግዚአቢሔር ቃል ማርናወተት እያጠላህ ያህል ነው አንተንም ባለቤትህንም እግዚአብሔር ፍቅር ሰላም ይስጣቹ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የፈዘዘውን ትውልድ እንዲነቃ ምክንያት ሆነሀል እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም ይባርካቸው ቀእምኒ ኤልዱዬ ማር ዘቢብ ሰላም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።መቼም ይህንን ሰምቶ የማይማር የማይነቃ ካለ በክፉ መንፈስ የተያያዘ ነው አልተያዝኩም የሚል ካለ ራሱን በሱባኤ በስግደት ይፈትሽ።

  • @kalabe2655
    @kalabe2655 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ጥሩ አስተማሪ ትምህርት ነው።እ/ር በፀጋው ይጠብቃችሁ።በፀሎት አስቡኝ ፈቅርተ ስላሴ እና ቤተሰቦቼን።አመሰግናለው።

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ልጅ በረከቱ ይድረሰን እመቤቴ ትጠብቀዉ አትለየዉ ተባረክልን ልጄእደዚህ ከአብራክ የወጣ ተባርኮ ሲባርክህ

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም ልጅችዬ እደጉልን በሙገስ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ethiowubtube5628
    @ethiowubtube5628 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጎበዝ ነዉ አስተዋይ እግዚአብሔር መርጦታል እኔ እጅግ በጣም ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ወላጅ ለልጆች ማስተማር ሲገባ እግዚአብሔር በሚናቁት ያስተምራል ወገኖቼ አሁንም የይህንን ትምህርተ የምትቃወሙ እግዚአብሔር በምን መንገድ እንደሚያስተምረን አናዉቅምና እናስተውል

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላአል ፈጣሪ እኛ ከተጋን እዴት ቅርብ እደወነ ፀጋውን ያብዛለት እመብርአል ለቁም ነገር ታብቃአው
    አተንም ከነቤተሶቦች ትጠብቅ ኦኦ መእምህር ለቀጣይ ገጠመኝ ወደልጅክ መዞራችን አይቀርም የኔ ናት በርቺ ብዙ ጋደኞችሽን ብሎም የጊቢ ተማሪዎችን ውላ እያለ ወደሌእላ እየዞርሽ የአባትሽን ቀና ፈቃድ አቺም እደምትቀጥይጰበርቺ

  • @hhmkj710
    @hhmkj710 2 ปีที่แล้ว

    መምህርየ አሥቀናችሁኝ ምናለ የኔም አባት እዳታ ሠለክርሥትና እምናት ቁጭ አርጎ ቢመክረን 😭😭😭ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን ልጆችህን እግዚአብሔር በጥበብ ያሣድግልህ💐💐❤🌺🌺🌺🌺🌺💖💗💗

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ በርከት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ይባርካችሁ ከነቤተሰቦች በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሄር አምላክ አይለያች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው ደስስስስስስስስ የምትሉ እግዚአብሔር ለሁላችንም እነደናተ አይነት ቤተሰብ ይስጥን በእውነት እግዚአብሔር በህፃኑ ላይ አድሮ ሥራውን ሠርቷል ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን እኛም በሰማነውን በልቦና ችን ላይ ይፃፍል። አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል 👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሪፍ ገጠመኝ ነው ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተሀና ብላችሁ ልልልዝማሬ መላይክት ያሰማችሁ

  • @areefali699
    @areefali699 2 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ አፈር በበላሁ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እስከ መላ ቤተሰቦችሁ በሰላም በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማችሁ❤❤❤👏

    • @LaaEsu
      @LaaEsu 2 ปีที่แล้ว +1

      Egzabehr yebarkaho

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይ ነገር ውለታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መም ህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @yichalemgebrie6780
    @yichalemgebrie6780 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ! እግዚአብሔር በሞግስ እና በጥበብ ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እደምን ዋላችው እግዚአብሔር ይመስገን አሚን አስተዋይ ልጆች እግዚአብሔርም አብሯአቸው አለ ደስይላል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ ምሰሶ በርታልን🙏🙏🙏🙏

  • @kabtishyimerdadikir8521
    @kabtishyimerdadikir8521 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ልጁ በጣም ጎበዝ ነው እመብርሃን ትጠብቀው።

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ወራሀዉይ በአል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @belayneshseyoum3745
    @belayneshseyoum3745 2 ปีที่แล้ว

    እግዝብሒር ይባርክህ ታሪክ እወጣልን ስንጨመልልቅ ነው የኖርነው. መምህር ተስፍዪ. ጢና እድሚ ይስጥህ ክነቢተስብህ. 🙏❤️🙏

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተምረናል

  • @ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ
    @ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እሚገርም ነው በእውነት