32ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ገዳይ ሲያረፋፍድ ሟች ይገሰግሳል ማለት ይህ ገጠመኝ ይመስለኛል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 503

  • @HayatHayat-r6m
    @HayatHayat-r6m วันที่ผ่านมา +79

    እኳን ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ወራሀዊ መታሰቢያ አደረሰህ አደረሰን ❤️🙏

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 วันที่ผ่านมา +1

      ሱበስክርብ አታድርጉም እንዴ

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d วันที่ผ่านมา +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @AllBaad-nb2mg
      @AllBaad-nb2mg วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን እንካን አብረ አደረሳን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖💖

    • @rebkatageze9632
      @rebkatageze9632 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን🤲

  • @ኃይለገብረጊዮርጊስ
    @ኃይለገብረጊዮርጊስ วันที่ผ่านมา +56

    መምህር ትምህርትህ ሱስ ሆኖብኛል ገጠመኝ መከታተል ከጀመርኩ 2012 ነው አንድም ገጠመኝ አምልጦኝ አያቅም ገጠመኝ የማዳምጠው አውራጃ ነው በትምህርቱ በጣም ተምሬበታለሁ ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዱስ ቁርባን የተቀበልኩት መስከረም 27 2016 ነው አንድ አመት ሆኖኛል ብዙ ፈተና እና ችግር ቢገጥመኝም እግዚአብሔር ይመሰገን እየታገልኩ ነው ሚስቴ አስቸጋሪ ሆነችብኝ ሚስቴ ለቅዱስ ቁርባን እንድትበቃ ጸልዩልኝ የሚስቴ የክርስትና ስም ጽጌ ማሪያም የእኔ ገብረጊዮርጊስ በጸሎታችሁ አስቡን

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه วันที่ผ่านมา

      Bexam des ylal wendma can
      Egziabhier yasbachu❤❤

    • @ተክለዮኻንስ
      @ተክለዮኻንስ วันที่ผ่านมา +1

      ፅጌ ማርያም ገብረ ጊወርጊስ እግዜአብሔር ያስባችሁ

    • @AllBaad-nb2mg
      @AllBaad-nb2mg วันที่ผ่านมา +1

      እግዚእብሔር አምላክ የስቢቹ ለን በፀሎት አስቢኝ ወለተ ስላሴ 😢በጣም ጭንቅኛል ወጋንችይ

    • @tigistasfaha
      @tigistasfaha 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Selkune eski negerine pls bezu giza lagenew felku alchalkume

    • @Qedisetmerega
      @Qedisetmerega 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስገን ታድለክ ወንድማችን ዉላዲተ አምላክ ትቀይልህ ትርዳህ እግዚአብሔር ያስብቹሁ

  • @MarthaSouri
    @MarthaSouri วันที่ผ่านมา +105

    የ መምህር ተማሪዎች ተከታታዮች ወደ ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ 🙏🙏🙏

    • @AbelSendekie
      @AbelSendekie วันที่ผ่านมา +2

      በሰላም ግቢ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሽ ትከተልሽ

    • @MelkamMelkam-qb7rz
      @MelkamMelkam-qb7rz วันที่ผ่านมา +4

      በሰላም ግባ

    • @ArsemaGirmachew-l7m
      @ArsemaGirmachew-l7m วันที่ผ่านมา +2

      @@MarthaSouri በሰላም ግቢ እናቴ ኪዳነምሕረት ካንቺ ጋር ትሁን

    • @fentahunmahari
      @fentahunmahari วันที่ผ่านมา +3

      በሰላም ግቢ

    • @MireMuhammed
      @MireMuhammed วันที่ผ่านมา +3

      በሰላም ግቢ እመብርኃን ትቅደምልሽ❤❤

  • @LileTufa
    @LileTufa วันที่ผ่านมา +28

    ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀምርኩበት ጊዜ ጀምሮ በብዙ የእግዚአብሔር ቸርነትና እግዚአብሔር ከየት እንደሚጠራ መፀለይናመስገድ ምን ያክል ዋጋ እንዳለው እየተረዳንበትና እንድንበረታበት እያረገንነው

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ วันที่ผ่านมา +44

    አቤቱ የልቤ መስኮት ክፋትልኝ🙏🙏🙏

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 วันที่ผ่านมา +19

    እውነት ነው መምህር እኔ በመተት በድግምት በህብረት ተባብረው በጥላ ወጊ እና በአየር ጴጥሮስ ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጭ አስገብተውኝ ለ ቅድስ ሰማዕቱ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁንና በህልም ቀድሞ አሳይቶኝ የሚዋጉኝን ከዛን ደሞ በፈረሱ እየሮጠ ሲዋጋቸው በህልም አሳየኝ ከዛን ባየውት ህልሙን ብዙም ሳልቆይ መተት ተላከብኝ ደሞም የእርሱን ቤተክርስቲያን ለምን ገንዘቡን ትበላላችሁ ብዮ በፊለፊት ስለተጋፈጥኩኝ ነበር እንደዛ የላኩት ግን ልክ በህልም እንዳሳየኝ የእውነት ድል አደረጋቸው ቅድስ ጊዮርጊስ መልኩን አደርስ ነበር ደሞም የእኔ ወዳጅ ነው
    የተወለድኩትም በእርሱ ቀን ነው እና ከልጅነቴ ጀምሮ ጽዋውን እየጠጣው ነበር ያደኩት ከዛን ደሞ ለበረቱ ጠራኝ ግን ውጊያ ያለው በረከት ነበር ግን በመጨረሻ ላይ የተበቀሉኝን እርሱ ግማሹን በሞት ግማሹን በደዎ ተበቀላቸው ለእኔ ያሰቡትን ሞት ለእነርሱ በ15ቀን ውስጥ ልክ ለእኔ እንደላኩት ለእነርሱም የሚበቀላቸውን አስነስቶ እኔ ጉድ እስክል ድረስ ጅራፉን ይዞ ገርፎ ገርፎ ለቀቃቸው እኔም በቃ ከሰማዕቱ ጋር ተጣብቄ ቀረው እናም እውነት ነው ሰማዕቱ ፈጥኖ ደረሻ ጠንቁዋይ አስጠንቁዋይ ድራሻቸውን ነው የሚያጠፋቸው ሲበቀል እጅግኑ ፈጣን ነው በእኔም ህይወት አውቀዋለው
    ክብር ለሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ይሁን ።እናመሰግናለን የምንማርበትን ገጠመኝ ስለምታቀርብልን
    በርታ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

    • @AllBaad-nb2mg
      @AllBaad-nb2mg วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን አንስ መችነው ምቀየሩ አምላክ😪😪😪😪
      በፀሎት አስቢኝ ደካምኛ አህታች ጭንቀት ለየ ነኝ ወለተ ስላሴ በፀሎት አስቢኝ😢

    • @KsaKsa-nz7cm
      @KsaKsa-nz7cm 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥺🥺🥺በውነት አወ በፆለት እሰቢኝ ወለተሰንበት

    • @Sewemehon12
      @Sewemehon12 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AllBaad-nb2mg ፈጥኖ ደራሽ ሰማእቱ ለጭንቀትሽ ፈጥኖ ይድረስ ።ደሞም ይደርሳል ፈረሰኛው ።አይዞሽ ጭንቀትሽ ሁሉ ይራገፍልሽ
      ጭንቀትሽን ሰማዕቱ በደስታ ይቀይርልሽ

    • @Sewemehon12
      @Sewemehon12 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@KsaKsa-nz7cm ሰማዕቱ ሁሌም ያስብሽ ።ከወዳጆቹ አንድዋ አድርጎ ያስብሽ ስለአንቺ አደግድጎ ለፈጣሪው ለልኡል እግዚአብሔር በምልጃው ያሳስብሽ
      ሰማዕቱ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
      @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ካለሁበት ጭኝቀት ያውጣኝ እማራለሁ አዳምጣለሁ ግን ይደለትብኛል መቸ ይሆን የኔ መንፈስ እሚጋለጠልኝ ሰማእቱ አባቴ እርዳይ እኔ ደካማ ነኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ብላችሁ😢😢😢😢

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ วันที่ผ่านมา +22

    እንኩዋን ለቅድስት ኪዳነምህረት አደረሳችሁ💐⛪🕯🕯🕯🕯
    መምህሬ ሳይህ እንዴት እንደምደሰት እንኩዋን በሰላም መጣህልን
    ላይክ 👍👍👍👍✅✅✅
    ሼር👍👍👍👍✅
    ሰብስክራይብ 👍✅✅✅✅
    እናድርግ
    መልካም ትምህርት👏👏

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ วันที่ผ่านมา +17

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ኪዳነምህረት ትጠብቅህ ትጠብቀን

    • @ተስፈኛዎ
      @ተስፈኛዎ วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን ❤

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw วันที่ผ่านมา +15

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ኤፍታህ ብዬ ጀምራለሁ ❤

  • @emebettilahun1297
    @emebettilahun1297 วันที่ผ่านมา +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አይን ልቦናችንን ያብራል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss วันที่ผ่านมา +13

    ውድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን እናመሰግናለን ❤❤❤ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ መታሰቢያ ክበረ በአሏ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤ መምህራችን የሠሞኑ ገጠመኝ ይለያል በእውነት እናመሰግናለን❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔረ ይመስገን እንኳንአደረሳችሁለቅድስትኪዳነምህረት ወራዊመታሠቢያ አደረሰንአሜን መምህራችን እንኳንደህናመጣህልን ቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 วันที่ผ่านมา +14

    እህቶቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ

  • @KkhhKk-sn8gk
    @KkhhKk-sn8gk วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በደሜ በጥና ያኑርልን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj วันที่ผ่านมา +4

    እኳን ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ወራሀዊ መታሰቢያ አደረሰህ አደረሰን መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @AbelSendekie
    @AbelSendekie วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ።አዲስ አበባ ከሆናችሁ እንጦጦ ኪዳነምህረት መጥታችሁ ከበረከቱ ተሳተፉ ሁሌም የሰው ብዛት የአመት ነው የሚመስል ከሽሮሜዳ እስከ እንጦጦ ኪዳነምህረት መንገድ ዝግ ነው።ሁሌም አመቱን በሙሉ በ15ማታ አዳር አለ እስከ3ስአት ትምህርት። ሌሊቱን ሙሉ ፆለት ደስስስስስስ ሲል እመቤታችን እንደሚአዩአት እንደምት ባርካቸው የመምህር ተማሪወች ነግረውኛል

  • @susususu1024
    @susususu1024 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ኪዳነ ምህረት እናቴ የልባችሁን መሻት ተፈፅምላችሁ አሜን💙🙏🙏🙏

  • @Tsigekassahawwiikassa
    @Tsigekassahawwiikassa วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት አደረሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 วันที่ผ่านมา +17

    እንዃን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን እማፍቅር እናቴ

    • @KbyeDebebe
      @KbyeDebebe วันที่ผ่านมา +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን🌺🌺

    • @YamrotAbba
      @YamrotAbba วันที่ผ่านมา +1

      አሜን,አሜን,አሜን

    • @AllBaad-nb2mg
      @AllBaad-nb2mg วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እናቴ ኪዳና ምህረት ሓዳሩ ልቤንይ ክፋትልኝ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ስላሴ 😢😢

  • @Hanan-qg9di
    @Hanan-qg9di วันที่ผ่านมา +7

    እንኳ ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት ወርዊ በዓል ደረሳችሁ /አደረሰን ❶❻🕯
    እናታችን ኪዳነ ምህረት በቃል ኪዳኗ ከታሰርንበት በቃልኪዳኗ ታስፈታን ትፍታን ሀገራችንን ትጠብቅልን 🤲❤😍

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለተዋሕዶ በሙሉ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወረዊ በዓል ❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን ህይ ትምህርት በቤታችን የደረሰ ነገር ነዉ

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 วันที่ผ่านมา +4

    መምህራችን ኑርልን 🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ተስፋዬ ተባረክ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው የዛሬው እመብርሀን ትጠብቀን🙏

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ❤
    ከእኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ እኔን እህታችሁን ወለተስላሴን በፀሎት አስቡኝ 😢🙏

  • @RediatNeguse-s6h
    @RediatNeguse-s6h วันที่ผ่านมา +4

    መምህር አንተን ፈጣሪ ባይሰጠን የመንፈስ መጫወቻ እንሆን ነበር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @SelamKonjo-o3u
    @SelamKonjo-o3u วันที่ผ่านมา +4

    አበቱ ገታ ሆይ ከአሾክሻክ መንፈስ አድነን

  • @tyyf9455
    @tyyf9455 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት ❤❤❤❤

  • @trhastesfay1706
    @trhastesfay1706 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እግዚብሔር ለንስሃ እድሜ ይስጠን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን መምህር በሴትየዋ ኑሮ በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ግን ጠበቃቸው ነብሳቸዉን በገነት ያኑርልን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው የሚሰጠን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቻው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 วันที่ผ่านมา +3

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @فانوسس-ث7ع
    @فانوسس-ث7ع วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ይሄንን ትምህርት እንድናዳምጥ እንድንማርበት ህይወታችን እንዲስተካከል እንድንለወጥ እግዚአብሄር በመምህር ላይ ያስተማረን የመከረን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለኛ የደረሰ መዳንያለም ለሌሎች ወገኖቻችን ይድረስላቸዉ❤❤❤🎉

  • @ተመስገንG
    @ተመስገንG วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አይነ ልቦነችንን ያብራልን 🙏🙏🙏💒💒💒

  • @Serkalem-s6s
    @Serkalem-s6s วันที่ผ่านมา +2

    እግዚብሃር ይመስገን መመህርየ ፈታሩ ይጠብቅህ እውነት እማብርሃን ትጠብክህ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን በደህና መጡልን ዉድ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉❤️❤️❤️

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ❤እንኳን ለእህናታችን ኪዳን ምህረት ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ 💙 እፅብ ድንቅ ገጠመኝ ነው አምላኬ ሆይ ቅመኘነት በልቤ እንዳያድር አድርግልኝ 🤲 ንፁህ ልብ ፈጥርልን እግዚአብሔር ሆይ🤲

  • @milat-e6u
    @milat-e6u วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤👏

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 วันที่ผ่านมา +3

    ስለማይነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከእውነት በጣም ግሩም ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ለሁላችንም 😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ የሁላችንንም ፍጻሜያችንን ያሳምርልን አሜን

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 วันที่ผ่านมา +2

    ፀጋውን ይብዛልህ መምህሬ 👏👏ጌታ ሆይ ፍፃሚአችንን አሳምረው

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ የኔ አባት ❤🙏

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር 💐💐ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት እጹብ ድንቅ ነው

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
    @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለእናታችን ነበሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን ይገርማል የአሽኩሻኩ መንፈስ ከሁላችን ቸሩ መድኃኒ ዓለም ይገስፅልን ይእሰርልን እኔ የራሴ የሆነ ነገር ምስጢርም ሀሳብም ይሁን ተናገሪ ተናገሪ ነው የሚለኝ ከተናገርኩት ግን ለምን እላለው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳኝ ይህንን እንዳቁመው

  • @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
    @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ วันที่ผ่านมา +2

    መምህራችን ፡ ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ፀጋዉን ፡ ያብዛልህ ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክልህ ፡ በርታልን ፡ ወንድማችን👏 ፡

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v วันที่ผ่านมา +3

    ቃአለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NatanNati-g8w
    @NatanNati-g8w วันที่ผ่านมา +2

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም የሚገርመኝን ነገር ነው ቁጭ ያደረከው ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ።

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 วันที่ผ่านมา +2

    ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን እንኳን በደህና መጣህ የነፍሴ መጋቢ ረቡኒ ❤

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x วันที่ผ่านมา +2

    እንኩዋን ለቅድስት ኪዳንምህረት ወራዊ መታሰቢያ . አደረሳሁ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Bexs-jr8bq
    @Bexs-jr8bq วันที่ผ่านมา +3

    መምህር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
    @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ วันที่ผ่านมา +4

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ እሰከቤተሰቦቼህ በፆሎት አስቦኝ ሁላችሁም ወለተ ጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ አደራችሁን

  • @AYNALEM-l7z
    @AYNALEM-l7z วันที่ผ่านมา +2

    እኮን አደረሳቹ ለቅድስት ኪዳነምረት🙏🙏
    ሐይለ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡልኝ እባካቹ የተጣለ ጨለ ሊነሳነዉ የአባቴ ወድምነዉ አልሰማም አለ መምህር እባክክ አግዘኝ ይሄ እዲሆን አልፈልግም😢😢

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 วันที่ผ่านมา +2

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ የኔ ጌታ ምን ይከፈልሀል ተመስገንብቻ ተሥፋ ስላሴ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልን በረከቷ ምልጃዋ ጸሎቷ አይለየን 🕯️🕯️🕯️🌹🌿🌸

  • @wubalemyurgu3457
    @wubalemyurgu3457 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለእህቶቻችን ዝማሬ መላእክት

  • @ayineshetteshome908
    @ayineshetteshome908 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልክ ነው መምህር እኔም ልጅ ሆኜ ታምሜ በአካል መጥተው ሆስፒታል ተኝቼ ከሆስፒታል ወጥቼ እቤት ውስጥ ብዙ ሰው ነበር ና እነርሱ አያዩዋቸዋል እኔ የተኛሁበት መጥተው የ ለሰሱት የገጠር ልብስ ነው የለበሱት ና ከህስፒታል ጀምሮ ጠብቀንሻል አሁን ግን መሄዳችን ነው ብለው በፊለፊት በር ቻው እያሉኝ በሰው መሐል ሄዱ እና ትክክል ነው የምትለው ነገር መምህር በጣም የጣት ስንዝር ነው የሚያክሉት

  • @SalamMuhammad-n2e
    @SalamMuhammad-n2e วันที่ผ่านมา +2

    እኳን ለናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ አደረሰን መምህርዪ ቃለ ሕወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን❤❤❤

  • @NigusShine
    @NigusShine วันที่ผ่านมา +273

    የመምህራችን ተማሪ የሆናችሁ ጓደኛ ሁኑኝ

    • @yabraktsegaye9875
      @yabraktsegaye9875 วันที่ผ่านมา +7

      eshi😊

    • @AbelSendekie
      @AbelSendekie วันที่ผ่านมา +5

      ና እኔ አለሁ

    • @atsedemariam6542
      @atsedemariam6542 วันที่ผ่านมา +6

      እኔ አለሁ ጋደኛ የልኝም ❤

    • @ArsemaGirmachew-l7m
      @ArsemaGirmachew-l7m วันที่ผ่านมา +1

      እኔም እሆንካለው

    • @sasab2001
      @sasab2001 วันที่ผ่านมา +1

      አረ እኔም አለዉ❤❤

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱአምላክ።አሜን!!! መምህር ተስፋዬ አበራ እጅግ በጣም የተዋጣ የተለያዮ የገጠመኝ ዝግጅቶችህ አስተማሪ፣እንዴትስ እጅግ ከተወሳሰቡ ፈተና መኖር፣መውጣት እንዴት አስገራሚና እግዞ የሚባሉ ጉዶችን መስማየትንና እንድንማርበት ለሚቀርበው ሁሉ ይበል ያሰኛል።

  • @TigistAlem
    @TigistAlem วันที่ผ่านมา +11

    እሰኪ የመምህር ተማሪወቺ ሰደት ከወጣሁ ከነልጆ 2 ወር ሁኖኛል በድግል ማሪያም በኪዳነምህረት ወለተማሪያም ነው ሰሜን ፀለዩልኚ ???

    • @Tsedale21
      @Tsedale21 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ🥰🙏✝️

    • @YamrotAbba
      @YamrotAbba วันที่ผ่านมา +1

      እግዚያብሔረ,ያሰብሸ

    • @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
      @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ วันที่ผ่านมา +1

      የማይረሳ ፡ አምላክ ፡ ያስብሽ ፡ አይዞሽ ፡ እህታችን ፡

    • @Sameera-fk3ho
      @Sameera-fk3ho วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይስብሽ እህት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን የማልክት ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ይማስገን እቺን ከኔ ባርኮ ቃድሶ ላሴጣን ዉድ እና የተከበራችሁ የታዋሕዶ ሁቆች ሁንካን ላእናታቺን ላክድስት ኪዳን ሚራት መታሴባ ወርው በሃል አደርሳችሁ አዴረሰን ይገርማል ዬ ዛሬው ገጠማኝ እግዚአብሔር እርሜን ካጤና ሰላምን ካበርከት እና ካፍቂር ጋራ ያብዛሎት መምህር

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ አምላክይ ልቤንይ መስተዎል ክፋትልኝ
    በፀሎት አስቢኝ ወለተ ስላሴ አትርስኝ መምህር ጨንቅ ብለኛል ወጋነችይ በፀሎት አስቢኝ አትርሳኝ 😢😢😢

  • @KsaKsa-nz7cm
    @KsaKsa-nz7cm 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዛአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጡ አባታችን እኳን አደርሳችሁ ከቅድስት ኪዳነምርት ወራዊ ብአልአደርሰን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ አምላኪ ሆይ የልቤ መስኮት ክፋትልኝ አባት 😢🤲

  • @tifit589
    @tifit589 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን😢😢

  • @KaaKsa-h9b
    @KaaKsa-h9b วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምለሁላቺን ይሁን መምህርዬ
    እህተ ሚካኤል እያላቺሁ በፀሎት አስቡዋት
    1ልጂ ወልዳ ድጋሜ ለመዉለድ እቢ አላት አስቡዋት በፀሎት

  • @DuvDyb
    @DuvDyb วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ ያድልልን መምህራ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን ፀጋዉን አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u วันที่ผ่านมา +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @milat-e6u
    @milat-e6u วันที่ผ่านมา

    በስመስላሴ በእውነት ይገርማል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን የእናታችን ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን አምላከ ቅዱሳን👏 በየቤቱ ያለ ድፍድፍ/ጥንስስ ጋን ይፈነቅላል ይላል ያገሬ ሰው በእውነት እፁብ ነው አሜን መምህራትን እመብርሀን እስከ መላ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን❤

  • @SebleMarkachew
    @SebleMarkachew 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የ መጽሀፍ ስሜ ሀፍተ ስላሴ ነው ጸልዪልኝ

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p วันที่ผ่านมา +23

    አቤት የጆሮየን መስኮት ክፈትልኝ
    አቤቱ የአይነን ፅጋግ. ግለጥልኝ
    አቤቱ የልቤን መስኮት ክፈትልኝ❤

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d วันที่ผ่านมา

      አሜን ኣሜን ኣሜን

    • @AllBaad-nb2mg
      @AllBaad-nb2mg วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ልሁለችን ይክፈትልን😢

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @ElsabetMame
    @ElsabetMame วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር እንዴት ነህ ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህር ተመህርተህን እሰማለሁ ውስጤ በጣም ይረበሻል እደንገጣለሁ እና መምህር ምን ላድርግ ብዙ ነገር አቅዳለሁ ፊል ያርጋል አብሶ ተደር እይዛለሁ ብይ ተንጋግሪ ጫፍ ከደረሰ በኳላ ፊል ያረጋል መምህር ምን ላድርግ ህይወት በከንቱ አለቀ😢😢😢😢😢😢 እህት ወንድምች እስኪ ምክራችሁን እሻልሁ ምክሩኝ ምን ላደረግ ሰላም የለኝም ሰው ይቅርብኛል ይርቀኛል 😢😢😢😢😢😢

  • @LensaMilkesa
    @LensaMilkesa วันที่ผ่านมา +2

    እንኳ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ወራዊ መታሰቢያ አደረሳቹ ...በያለንበት እሷ ትጠብቀን አሜን ❤❤

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለንሰሐ ሞት ያብቃን

  • @ReduSami-h4b
    @ReduSami-h4b 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም አስደናቂ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
    ነገር ግን ከሁሉም ትምህርት በጣም የገረመኝ የመጨረሻዉ ቃልህ ነዉ ይሄም ሰዉ በምንም አሟሟት ቢሞት ዋናዉ መዘጋጀቱ ነዉ ያለከዉ ምክንያቱም እኔ እስካሁን ማዉቀዉ(ሚመስለኝ )ሰዉ በሰዉ እጅ ከሞተ መንገስተሰማያት ይገባል ብዬ አስብ ነበር 😢ይገርማል

  • @abebech13
    @abebech13 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲🤲

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ኑርልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላክን ያሰማልን ተባረኩ በርቱ አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @LomeYazew
    @LomeYazew วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅድት ያለ ሁላችን እራሳችን የምንፈትሽበት ገጠመኝ ነዉ እግዝአብሔር በአንድ በሌላ ያድነናል ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑረዉ

  • @AlemHmeskelR
    @AlemHmeskelR 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገዚህ ትምህርት ብዙ ተምርያለዉ አቤቱ ማረን እንደቸርነትህ

  • @solianagebrehiwet2029
    @solianagebrehiwet2029 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ለ በዓለ እናታችን ኪዳነ ምህረት በሰላም ኣደረሰን ❤ መምህር ኣስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው በተለይ ማብራርያ የምትሰጠን ብሚገባኝ መልኩ ነው

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 วันที่ผ่านมา +4

    This is interesting story our God has plan for everyone but we never notified that . Thanks to my God I listened to this true story . መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን.

  • @ሂሊናለአለም
    @ሂሊናለአለም 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህር😊

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p วันที่ผ่านมา +7

    የእናታችንና የእህታችን ነፍስ ይማርልን 😢

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg วันที่ผ่านมา +5

    መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ
    ደምርኝ ውዶችየ አትለፉኝ❤❤❤

  • @Yeneneshdjsvhaykxud
    @Yeneneshdjsvhaykxud 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @yabsera-n1i
    @yabsera-n1i วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤የእህታችን እና የእናታችን ነብስ ይማር 😢😢😢😢

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እኔ ደግሞ ለሰው ሁሉ የሚያስገርመው ነገር ሁሉ አላስገርመኝ ብሎ ተሸግሬለሁ

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye วันที่ผ่านมา +3

    እኮን ደህና መጣህ መምህር እርጅም እድሜን ይስጥልን አተን ለሰጠን ልኡል እግዚአብሔር
    ይህንን ፅሁፍ ምታይው ሁሉ መልሱልኝ የመምህር ተማሪወች
    ።።።።ቀን ክስራ ጎደኛዬ ጋር መኮርኒ እርጁሙ ፓስታ ሰርቸ በእጃችን ነበር የበላነው ።እና አልያዝ ሲለኝ በእጀራ እደምንም እያርኩ በላሁ እሱ ትንሽ በልታ ሆዴ ሞልቶል አለችኝ ግን እኔ ስበላ እየተያዬን ነበር በተለምዶዋ ተኝታ የመቃጀት በህልሙ እደህፅን ልጅ በርጅሙ ትባትታለች ብዙ ግዜ የመምህርን ትምርት እድሰማ ስነግራት አደለም ልሰማው ስለሱ ሳወራ ትሳለቅብኛለች ።።ከዛ ዝም ብዬ እየኖርን ነው ክባድ ቡዳ እዳለባት አውቃለሁ ግን ያው ቅባቅዱሱንም ምኑንም እያልኩ ተመስገን ከዛ ዛሬ ተኝቸ እደሱዋ ስባትትት አድርኩ ትልቅ ጥቁር ድመት እለየ ላይ ተኝቶ ብኝ ክዛ ተነስቸ ፀሉት ያርኩበትን ውሀ እርጭቸ መልሸ ተኝቸ አሁንም እለየላይ ዘፍ አለብኝ አፍር ብላ ብዬ ተነስቸ መቁጠሪውን አገቴ ላይ እና የቅዱስ ጊወርጊስን ስእል አድኖ ይዤ ተኛሁ ክዛ ክለዬላይ ተነሳልኝ ክኔ ያለው መንፈስ ነው ወይስ ክልጅቱዋ መቶ ነው ።።እስኪ ክቻላችሁ የመምህር ተማሪወች ትንሽ ምክር ስጡኝ ሰሞኑንን ንስሀ ገብቸ ነበር አልጨርስኩም ምን ደሁ ሰሞኑን ጥሩ እንቅልፍ የለኝም 😢😢😢😢😢😢

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng วันที่ผ่านมา +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን እኔ በጣም የምቀናዉ መንፈሱ የተያዘላቸው ሰዎች እባካችሁ አግዙኝ

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን วันที่ผ่านมา +2

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @ghada1723
    @ghada1723 วันที่ผ่านมา +2

    በሰማም.የሳሬውሰ.የከብዳል.አምላኬ❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ቸሩ መድኃኒዓለም መጨረሻቸውን አሳመረላቸው የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን ነፍሳቸውን እግዚአብሔር ይማር

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምሕራችን እንኳን ደና መጣህ ገራሚ ታሪክ ቅዱስ ጊወርጊስ ሰመአቱ አባቴ ምልጃው ለሁላችንም ይድረስልን

  • @helenbaye-my1co
    @helenbaye-my1co 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መ ምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AszZsa-i4o
    @AszZsa-i4o 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤግዚያብሔር ይምስገን መምህርዬ ሰላም በጣም አስታማር ትምርት ነው ወየኤ የህይወ ት ገጠመኝ በጣም እውነት ያዛዝናል እናመሰግናለን መምህርዬ ኤግዚያብሔር ይምስገን ነብሰች የማር ❖••አዎን አቤቱ የሁሉ አምላክ ነህ፣

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት በአል በሰላም አደረሣችሁ እዉነት መምህራችን የበቀል መንፈስ ምንያህል እርቀት እንደሚሄድነዉ የተረዳሁ በጣም ይገርማል ብዙተምሬአለሁ

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬዉ ይለያል ቃለህይ ወት ያሰማልኝ መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እግዚ አብሔር ቤተሰብህን ይጠብቅ ልህ አሜን አሜን

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa วันที่ผ่านมา +3

    እግዚሐብሄር ይመስገን መጨረሻው እዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እናታችን ነብስ ይማር ።መምህርዬ እኳን ደና መጣክልን ሰላምክ ይብዛልን ምነው ላይቨ ላይ ጠፋክ መብራት አስቸገራቹ አደል ❤አምላኬ ሆይ ወቶ ከመቅረት ጠብቀን ለንስሐ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህዉትን። ያስማልን። መ ምህርዬ። የዚሬወ የለያል። ነበስ ይማር እግዝአብሔርበምንያህል እንደመወደን አየሁበት። 2የሰመሁት ደንቅ ነዉ ❤❤❤ቬር ላይክ አረጉ ሰዉ የማረበት❤❤❤❤