ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የልጆቼን ልብስ የሰራችው ዲዛይነሯ ስም ሙና ግርማ (0913579716)❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
እሺ
ዛሬ በጣም ያስቃል የራሴን ባጣር አሾልኬ አለፈ አላለፈ ስል የምውለን አስታወሰኝ።
ፒን አልተደረገም የእማ ፍቅር መምህሬ ፒን አድርግ እናመሰገናለን ስለ ሁሉም ነገር
እሽ መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን ገብረ ስላሴ ብጽለት ኣስቡሉኝ
ገብረ ስላሴ
እኔ የሚገርመኝ መምህር እኛ በጣም ትንሽዬ መንፈሳይ ሆንን ብለን ስናስብ ፈተናው መከራ ነው አንተ እንዴት የዚህን ሁሉ ፈተና እንዴት ቻልክ ወንድሜ በርታልን 😍😍😍😍😍😍
የተናቁን የሚያከብር ጌታ ክብር ይግባው አሜን ♥️💒♥️🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን አሜን አሜን በእውነት
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የሚረዳኝ የለምና /2/ከእኔ አትራቅ ጌታ መድሃኒአለምትርጉም ያለው ኑሮ ልኖርበከንቱ ደክሜ እንዳልሰበርየመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእማ ፍቅር ወዳጅ የኔ ውድ አባት 💚💛💚🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህር ከረፈደም ቢሆን ልፃፍ በጣም የሚያዝናና ቁም ነገር ያለው ነው በጣም እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ አሜን፫
በመቤቴ ስም የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርመኛል❤❤ ለሁላችንም የምንወደውን በልባችን ያኖርነውን እግዚአብሔር ይስጠን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች ❤❤❤
መምህርእኔ ዘፈን ወዳጅ ፊልም አሳዳጅ ነበርኩኝ ፆም ፀሎት እረ አይታሰብም ነበር ስግደትማ ከስንት አንዴ እሱንም ለስቅለት እድሜ ቴና ይስትክና እግዚአብሄር ባንተ በወንድማችን ላይ አድሮ በአንዲት ገተመኝ ያሁሉ ገደል ገባ እራሴ ን እስኪደንቀኝ ማንነቴን ልጅነቴን መድሀኒአለም መለሰልኝ አሜን
_እውነት ለመናገር መምህር ዛሬ ቭዲዮ አይለቅም እንደ እያልኩት ሳስበው ነበር የመጣህልን እግዚአብሔር በሚያውቀው በነገራችን ላይ የዛሬ ገጠመኝ ያስቃል መምህሬ ስትገልፅ ፈገግ ስትል እኔም ፈገግ እያልኩት ነው የሰማሁት ወይ የፍቅር ነገር በልቤ ዙፋን ላይ አስቀምጣለሁ አለች ደግሞ በሩ ስከፈት መጣ የሚትለው ነገርስ😄😄 የምር ፈገግ አልኩት የኔ እናት እኔ በፍቅር ልቃጠልልሽ ማማዬ የፍቅር ነገር ማ የሚያውቅ ሰው ያውቃል እነሱ ስስቁት ለእነሱ ምንም አይመስላቸውምኮ ያበደና ያፈቀረ አንድ ነው ይባላል 💔😥መምህሬ እውነት ብለሃል የታደለች ልብን ነች ሰውን የሚታፈቅረው ያ የተፈቀረው ሰው ባይረዳትም ባያፈቅራትም ሌላ የሚያፍቅራት የሚንሰፍሰፍላት ወንድ ይሰታል ለማናችሁም ሰው። በማፍቀርና በመፈቀር የሚቀላለዱት ሰዎች አሉ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን ለምን የደረሰበት ሰው ያውቃል እንጂ ያልደረሰበት ሰው በጭራሽ ልያውቅ አይችልም ፍቅርም እንደዛ የደረሰበት ሰው ያውቃል ሰውን ለማፍቀር መልክ ሀብት አጭር ረዥም ጥቁር ቀይ አይልም ከማን እንደሚይዘን አይታወቀንም ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው_ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷ፍቅር መስጠትና መቀበል ላይ የተመሰረተ ዉለታ መመላለሻ አደለም።ላፈቀሩት ሰው ከምንም በላይ እራስን አሳልፎ መስጠት ያለበት ከራስ ወዳድነት የፀዳ ከንፁህ ልብ እሚመነጭ ኮለል ያለ ፀበል ነው።🌷ፍቅር የጎደለን ሟሟያ አደለም ጥቅምን መሰረት ያደረገ አይደለም።🌷ፍቅር የአላማን መንገድ እየተጓዙ አብሮ መራመድ ብቻ አይደለም። ያፈቀሩት ሰው መንገዱን ሲስት መምራትን ይፈልጋል። በጉዞው ደክሞ ወድቆ ቢገኝ እንኳን አዝሎ መራመድን የሚያፀና ነው።🌷ፍቅር በደልን በይቅርታ ያልፋል። 🌷ፍቅር ማዕበሉን ንፋስ ቢያናውጠውም ፀጥ ማድረጊያው ትእግስት አለው።🌷ፍቅር ውድ ነው። መሬት ወድቆ ከምናየው ሰው ጀምሮ እስከ ንጉስ በፍጡራን ሁሉ ውስጥ የተቀመጠ ድንቅ ስጦታ ነው።🌷ከከበረ ነገር ሁሉ የላቀ የህይወት ማዕዘን ፍቅር ነው።🌷ፍቅር አይገዛም አይሸጥም በባህሪው ገዢ ነው።🌷 ፍቅር በመስጠት ይደሰታል።🌷ፍቅር ከቃላት በላይ ነው። ድርጊት ነው። በፍቅር ያኑረን አሜን 👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊_በነገራችን ላይ ዝም የሚል ሰው ስፈጠር ባህሪው ነው ነገር ግን በውስጡ ክፉ ነገር እንደያዘ አድርገን እናስባለን እኛ ሰዎች ስንባል እግዚአብሔር እኮ ለእኛ ለያንዳንዱ የእራሳችን ባህሪ ሰቶን ነው የፈጠረን በእውነት ዝም የሚል ሰው እንደ ክፉ ሰው አድርገን ማየት የለብንም። 👏👏👏👏👏👏 ዋውውው በጣም ደስ ይላል እንኳንስ ደስ አላት የኔ እናት የሰው ልጅ የልቧ ♥መሻት ስፈፅምለት ደስ ይላልና ደስ ይበልሽ እህቴ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ፍቅራቸውን ያብዛላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በመልካም ልጆች ተባርኩልን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህሬ ከልብ እናመሰገናለን እንደዚህ አይነት ደስ የሚም ገጠመኝ ስለ አሰማችሁን እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ውድ አባት የእማ ፍቅር ወዳጅ ኑርልኝ 👏👏🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏__😄አንድ ልጅ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው የሆነ ሀሳብ ስናወራ ማራኪ አንቺን የሚድርሽ መምህር ተስፋዬ ነው ስትለኝ እንደት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ያውቃል። እንደት እንደሱ ልትይኝ ቻልሽ ስላት እውነታሽን ስለ ሰማሁት ነው አለችኝ እናም መምህሬ ነው የሚድረኝ።አሉ_
ደብተራዎች ተሳደቡ እኛም እየሳቅንባቹ መማማራችንን ቀጥለናል ከመምህራችን ጋር
እንዃን ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልሱልን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ልዩ እህት ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የማከብርሽ የኔ መልካም የሥላሴ ልጅ ኤፍታህዬ እምወድሽ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🕊🕊🕊🕊
@@BeteHohe አሜን ለሁላችን እግዚአብሔር ይውደድልኝ እኔም ፍጹም በክርስቶስ ፍቅር እወድሻለሁ😍
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ እህቴ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የወደቀን የሚያነሳ መቋሸሻችን የማይፀፍ አምላክ ይመሰገን በቸርነቱ እኛንም ለምንፈልጋት በረከት ያብቃን አሜን
_#መምህሬ__ የእማ ፍቅር ወዳጅ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን በእግዚአብሔር ፍቃድ መስማት ጀመርኩት የሰላም አባት ቸሩ መድሃኒአለም ሰላማችሁን ያብዛላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እህትና ወንድሞቼ🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_
_ይህችን ገጠመኝ ሰምቼ እንደ ጨረስኩት ነበር የተኛሁት እናም በህልሜ __#ከመምህሬጋር__ ምግብ በላሁ የሆነ ነገር በምሳሌ እየነገረኝ ስንስቅ ነበር ደስ የሚል ነገር የነገርከኝ የእውነት መምህሬን አገኝሁት ብዬ በደስታ ብንን ስል መምህሬ ይቅርና ወፍ የለም ወይኔ ማራኪ መምህሬን ማ እማ ፍቅር ትፍቀድልኝ እንጂ አንተን ሳላገኝ አልቀርም ብቻ ከእስር ቤት ታውጣኝና ለሀገሬ ታብቃኝ ድንግል ማርያም አደራሽን_
Fetari yerdashii lahagershii yabekashii
ልዩ ገጠመኝ 99ኛ ያለው አንደ አይነት ባይሆንም ግን ተመሣሣይ ነው ክክክክክክ መምህር ያንተን አክት አይቼ ነው ማየው ሰታለቅሰ አለቅሳለሁ ሰትኩሳትር እኩሳተራለሁው ሰትሰቅ እሰቃለሁ ምክንያቱም የገጠመኞችሁን ገፀባሕሪ ተላብሰሕ ሰለምትነግርን ማለት ነው በሳቅ ጨረሰኩት የምር #የዋሕነት እኮ ሰጦታ ነው ዋው
የተናቁትን ከፍ የምታደርግ የምታነግስ ሀያሉ አምላካችን ክብር ምሰጋና ላንተ ይሁን
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህሬ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት የተናቁትን ከፍ ያደርጋል አስሪዎቿም መልካም ና የተባረኩ ቤተስብ ናቸው መምህር ተስፋየ ረጅም እድሜ ያድልልን ለእነሱም መልካም ትዳር ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ ይብዛ ልጃችሁም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ለአራቱ እህተማማቶቹም አይዟችሁ እህቶቼ እግዚአብሔር ሊያስተምራችሁ ፈልጎ ነው ፀልዩ ለእናንተ ያለው አይቀርም እንደውም የመምህር ተስፋየ ትምህርት በደንብ ስለተረዳችሁ መልካም ሚስቶች ትሆናላችሁ እግዚአብሔርን ጠይቁ መልካም ወላጆች አሏችሁና በርቱ ወዳችሁ አይደለም አይነጥላ ነው ስለ አለፈው አትፀፀቱ ለወደፊቱ ብቻ እያስባችሁ የእናንተ ያለው አይቀርም
መምህር እመዋጩዉ ላይ እኔም 1500ይህንን አበርክቻለሁ
አሜን መምህር የኔንም ሥለቴን ሠምቶኝ ለመመሥከር ያብቃኝ
መምህር በህልሚ ወደ ተራር ወስድክኝ ቤተክርስቲያን ነው መምህር ግርማ ወስደክ ጎንበስ ብል ተባርክ በልክ አስባረክኝ አኔም ጎንበስ ብዬ ተባርኩ ብህልሚ አይቻልዉ ትምህርት ፍረ አያፍራ ነዉ አግዚአብሔር ይባርክ ያጎልግሎት ዘመንክ ይባርክ ።
አምላኬ ታርኬ ቀይረው አምላኬ ታርኬ ቀይረው ሰውአርገኝና ሰው ይገረመው ሰውአረገኝና ሰው ይገረመው ሰውአረገኝና ሰው ይገረመው በእውነት ክብር ምስጋና ለአምላኬ ይሁን አሜን አሜን አሜን
እጂግ በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ገጠመኝ በጣም እናመሰግናለን መምህር
አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ ።ወገኖቼ ቸሩመድሃኒያለም ባዳመጥነው ገጠመኝ የምንማር ፣የምንጠቀምበት ያድርገን ።
እጅግ የተደሰትኩበት ደስእያለኝ ያዳመጥኩት ገጠመኝነው በእውነት ከኛ በላይ የሚያዘጋጀልን የሚያስብልን የሚያስከብረን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን አሜን. መምህሬ. አለ. ተሳክቶ. እኔም ገጠመኝ. ለመናገር. ያብቃኝ. ለብዙዎች. አስተማሪ. ሊሆን. የችላል. እግዚአብሔር. የችላል.
መምህር የቤት ሰራተኛ መሆን በኢትዮጵያና አረብ አገር ቢንቁንም እኛ እራሳችን በአረብ አገር ስት ከሰራተኛነት ማዳም የሆኑ አሉ አዳዶቹም በመተት ቢሆ አዳዶቹ በእግዚአብሔር ሀይል ያገቡ አሉ ቤት ሰራተኛ አትናቁ ዚች እድል በለወብ አስቀምጣው አግኝታለች ሰው በስራ መናቅ ይቅር
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤❤❤
መምህር ከይቅርታ ጋር መዝሙር ቢቆም ግጠመኙን መስማት እልቻልኩም መዝሙሩ ከግጠመኙ በሗላ ወይንም በፊት ቢሆን ደስ ይለኛልእባክህን መምህር
ገጠመኝ ተመስጨ ነበር እምሰማው መዝሙር መኖር ያወቅክት ካሜንት ካነበብኩት በሀላ ነው
እውነት ነው ሀሳብ ይሰርቃል
አምላኬ ታሪኬን ቀይረው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ክብር ምስጋና ለናትና ለልጁ አችን የጓበኘ ቸሩ መዳኒአለም እኛንም ከታሰርበት ይፍታን ድግ የሆኑ አባት እናት ልጆችዎትን ድረው ለደስታ ያብቃዎት አባቴ
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እኔ እራሴ አድ ገጠመኝ ነኝ እናም ከጥልቁ ጨለማ አምላከ ቅዱሳን አውጥቶኝ ለክብር አብቅቶኛል እናም መምህር መዝሙር እያወጣው ነው በስደት ነው ያለሁት የማወጣውን መዝሙር የምለቅበት ዩቱብ የለኝም በእርሶ ለቀውልኝ ቢዝነሱን ለቤተክርስትያንና ለካህናት ለድሆች ቢመጸውቱልኝ ብዬ ጠይቆታለው ቢቻሎት መልስ ይስጡኝ በውስጥም ቢሆን
_ልብሱን ካገኝሁት ሀገር ስገባ እኔም እገዛለሁ መምህሬ እናመሰገናለን ስለ አስተዋወከን ደግሞ ^ለበረከት ስራው ማመስገን ያለብን እኛው ነን ምክንያቱም ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር __#በረከት__ እንድናገኝ ምክንያት ሆነልን አንተን አዘጋጅቶልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርግጥ ብዙ ነገር ልመጣብህ ይችላል መምህሬ እማ ፍቅር የሚትወዳት እናትህ ሀይልና ብርታት ሆና ሀሳብህን ታሳካልን እግዚአብሔር በሀይሉ ያበርታህ ቅዱስ ሚካኤል ከክፎዎች ምላስ ይሰውርህ ለክፎዎችንም ልቦና ይስጣችሁ መልካም ስራህን መልካም አገልግሎትን እግዚአብሔር አምላክ በንዙ በረከት ይባርክልን መምህሬ እመብርሃን ትጠብቅልኝ የኔ ውድ አባት🕊👏🌿👏👏_
አቤት የእግዚአብሔር ሰራ እፁብ ድንቅ ነው ሰሙ የተመሰገነ ይሁን የሚወዱትን ማግኘትና ማፍቀር ገርሞኞል ይሁና ተመሰገን
እጅግ በጣም ደስየሚል ገጠመኝ ደስ የሚል እናም የማስ ትልቅ ቁምነገር የተማርበት ነዉ እግዚአብሔር መጨረሻቸዉን ያሳምር ⛪️❤⛪️🙏
በአውነት መምሕር እጅግ በጣም ደስ የሚልገጠመኝ ነው እወነት እሕታችን በጣምጎበዝ መምሕር ላንተም ፀጋውን ያብዛልሕ
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍንንን ሥለ ቅዱሦ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ቅኩሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያትሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ አብነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ እሦጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ መሥቀለ እየሡሥ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ዪሥጦወሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ነብዩ እዪኤል ሥለ ነብዩ ህዝቅኤል ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድ ሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራ ቅአሜን አሜን አሜን
የእግዚአብሔረ ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔረን በሳቅ ነው የጨረስኩት አብሬ ያዩ ሁሉ ነው የመሰለኝ አቀራረብህ ያስተማረን የመከረን የልኡል እግዚአብሔረ ስም የተመሰገነ ይሁን ፀጋውን ብረታቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስልን እንቁ መምህራችን
እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ አስተምሮኛል ብዙ ማለት ፈልጌ ነበር ብቻ ከጨለማ ወደ ብርሀን ስለመለስከኝ አመሰግናለሁ እረጅም ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏🌿
እውነት ነው መምህር በእኔም ሕይወት የፍቅር ስበት ሠርቷል።ይሆናል ተብሎ የማይታሰብ ነገር በእኔ ሕይወት ሆኗል ። በንፁህ ልቦና ያለምንም ሁኔታ ማፍቀር ዋጋ ቢያስከፍልም መጨረሻው አስደሳች ነው።
ብጣዕሚ ደስ ዝብል ትምህርቲ መምህረይ
መምህር ትምህርቱ ራሳችንን እንድናስብ ነው ያደረገን እግዚአብሔር ሀሳባችንን ይሙላልን
እህታችን እካንም የአሰብሽውን አደርገልሽ ፈጣሬ ለኔም ንፁህ ልብ ሰጥኝ አምላኬ መምህርዬ ፋጣሬ ያኑርህ
መምህርዬ ምነው የኔ ባልም ከታሰረበት አጋንንት ተላቆ በመጣ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቧት ያለችው በስደት ነዉ አሁን ታማ አኪም ቢት ነች እናም ጭንቅላቷን ኦብረሽን ልኮን ነዉ እና መምህር በፀሎት አስባት ላባቶችም እንዴፀልዪላት ስሟን ስጥላት በጣም ከባድ ነው ።
ማናት ሙሉ አድራሻዋን በቴሌግራም ላኪልኝ
@@eftahtesfasilase4230 እሽ መምህር ልኪልሀለሁ
@@eftahtesfasilase4230 መምህር ዩትብ ላይ በምታስቀመጥዉ ቁጥር ልኪልሀለሁ ግባና አብበዉ
እመ ብርሀን ትድረስላት
@@ሠናይትአለሙወለተኪዳን amen amen amen
አሜን መምህርችን ምርቃትክ ይድረሰን
ጨርሽ ሰሚዐዮ በወሩ ነው የሰማሁት .እኔም በኩረፍያና በትእቢት ገጠመኝ ፈተና ልተወው ሰል በገጠመኝ ፈጣሪ በማወቄ ሳሰታውስ. ለመሰማት ያደፋፋኛል የዚች እህቴ ገጠመኝ ደስ ይላል የ4ቱም እህቶቼም1ቀን በቁርባን ኣግበቶ እንድመጡ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን÷ ዝማሬ መላኣክታን ያሰማልን ኣሜን::
ከእቅልፌ ተነስቼ ስራ እደጀመርኩነበር ከፍቼ ማዳመጥ የጨመርኩት እዉነት በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ እየሰማዉት የጨረስኩት የተማርኩት ደሞ የተናቁትን የሜያከብር ጌታ ይመስገን ሌላኛዉደሞ እኛ አረብ ቤት ያለን ሰራተኞች እዉነት ሁሌ አዳይነት ሂወት አለን አድቀን እደምንለወጥ አመኩ ጠዋት 5ሰአት በሀገራችን 11ሰአት ማታ 11ሰአት በሀገራችን 5ሰአት ድረስ እምንፈጋ ብተኛ 6ሰአት በላይ እማተኛ ያልፍልናል
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር
በፈጣሪ ስም እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለህይወት ያሰማለረን መምህሬፈጣሪ የራሳችን ሰው ስጠን የሰው ትዳር ከማፍረስ በአንተ እጠበቃለሁ
ፈታሪ ትዳራኗን ይባርክላት ክብር ለጌታታችን ለመዳኒታችን እየሡሥ ክርሥቶሥ
መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ምህረት ይላክልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን
የሚገርም ነው እስከመጨረሻው እግዚያብሔር ያጽናቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን በሁሉምአሜን አሜን አሜን ይደረግልን
በእነት ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ትርጉም ያለው ኑሮ ልኑር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
የእውነት ይገርማል የእህታችን ገጠመኝ ለእኛ ትግስት ይሆናል የእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
የእግዚአብሔርን ፍቃድ ቀረና "የስበት ኃይል" ተተካSuperficial knowledge is dangerous.ቢቻል እንግሊዝኛ አትቀላቅል የአዋቂነት መለኪያ አደለም። በዚህ ላይ ትክክለኛውን ቃል እየተጠቀምክ አይደለም።አንዳንድ የቃል አጠቃቀምህ የክት እና ለሚዲያ የሚሆን አይደለም፣ በዚህ ላይ ሰባኪ።አስተካክል
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካየሚመካ ባምላኩ ይመካ እርሱን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ንፁ ልብ ያለው እንዲ የልቡን መሻት ያገኛል።
መምህር በጣም ደስ ይሚል ትምርትነው አምላክን ስታከብር ስትንበርከከ አልፍና ኦሜጋ የሆነው አምላክ የክብር ማማ ይሰጠናል ብቻ እምነትን ይጨምርልን የኔ ደግ አምላክ ።
እግዚያአብሔር ሲሰጠ እንደዘህ ነው እግዚያአብሔር የመጨረሻ ያሪጊላቸው
አሜን አሜን አሜን ይስማን መምህር
መምህር ሚገርም ገጠመኝነው እህቶቻችንን እግዚያብሄር ያሳባቸውን ያሳካላቸው
መምህር እድሜ ከጤና ጋአብዝቶ ይሥጥልኝ ደስ የሚል ገጠመኝ ለሑላችንም የምንመኝውን መልካም ነገር ያምጣልን ይስጠን
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ተመኝ ይደረግልሃል ማለት ይህ ነው በንፁህ ልብ ሆነን መገኘት ብቻነው ከእኛ የሚጠበቀው የ4ቱ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እህቶቻችን እናንተም መልካም ያማረ የትዳር ህይወት እግዚአብሔር ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
እዉነት ነዉ መምህር በጣም ያስደስታል ለሁሉም እግዚአብሔር ቀና ልቡና ያደልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን መምህር አንተምኑረልን
ለውድ መምህችን ጤናና ሰላም ያብዛልን እና ዛሬ የምጽፈው የሰማሁትን በአእምሮ ላይ ባይቀመጥም ዝም ብዬ በሰማሁት ቁጥር የሆነ ጥንካሬ ይሰማኛል ።
እሚገርምገጠመኝነውተገርሚደስብሎኝነውየሰማሁት።መምህር በእውነት እናመሰግናለን።።ለስደት ክብር አለኝ ምክንያቱም።እግዛብሄርንእዳውቀውነውያደረገኝ።ከዚህበላይምንደስታአለኝ።ሀገሬ ሆኘ በስም ክርስቲያን ነበርኩ።አሁግንደስተኛነኝ።ክብርምስጋናለቸሩመድሀኒያለምይሁን።።ሰውእምትንቁሰዎችከዚህትምህርትውሰዱ።ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገን።መከራውክርስትናየንአጣፈጠው።ስደቱማህተቤንአጠበቀው😭😭🙏🙏💒💒💒💒💒🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹💚💛❤🙏🙏
መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው::እኔ በጣም ያደነኩት ቤተሰቦቹን ነው በተለይ እኛአበሾች 80% ምቀኞች ነንየቤት ሰራተኛዋን ሳያደናቅፋት እስከ መዳር ደረሱ እርግጠኛ ነኝ 4ቱእህትማማቹች ምክንያትይኖረዋል ጌታችን ኢየሱስክርስቶስ ለትዳር ያላበቃቸውጥሩ ትዳር እንዲሰጣቸውእመኝላቸዋለው❤🙏
እግዚአብሄር ይመስገን ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ፡፡ እኛ ያሰብነዉን ሳይሆን እግዚአብሄር አምላክ የፈቀደልልን ነዉ የምናገኘዉ፡፡ መምህር ለእርሶም እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልዎት አመሰግናለሁ
መምህር እድሜ እና ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ።በጣም የተደሰትኩበት 😢 ገጠመኝ ነው። በተለይ ስትተርክ ልጅቷ ትታየኛለቾ። መጣ መጣ መጣ ስትል።
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው እና እህታቹ ወለተ መስቀል እባላለው ቅዱሳን ኣባቶቸይ ጠንካራ የሆናቹ እህት ወንድሙቸ ኣላቹ እና በፀሎታቹ እስቡኝ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወድ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ይገርማል በጣም ደስ የሚል ህይወት ነው ይህንን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት እነተረም እድለኛ ነች አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
በጣም ደስይላል መምህር 4እህትማማች ህይወት እኛቤት ያለነው4 እትማማቾ ተመሳሳይ ነን የኛንም ቤት ፈጣሪ ይጎብኘን!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እጅግ የሚገርም ገጠመኝ ነው እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ፍፃሜሽ ያሳምርልሽ እህቶቻችንን እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ
ወይ ገድ ድስ ሲል እግዚአብሄርን ሁሌም የምለምነው በተናቀው ነገር መክበሪይል ይሁንልኝነው
እንዴት ደስይላል መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜናጰጋዉን ያጎናጵፉክይክበር ድግግልማሪያምልጅ ልኡል እግዚአብሔር🤲🤲🙏
የተናቁትን የሚያከብር የድግል ልጅ አማኖኤል ይመስገን በእባ የጨረስኩት ገጠመኝ በስማም ፈጣሬ ያክብርልን ገጠመኙን እድንሰማ ለተባበራቹ አይዞቹ የቀራቹትም ሴቶች ከሶ ተማሩ እሶን የአየ አምላክ ለናተም አለና አይዞቹ
ሁሉን በቸርነቱ ያደረገ እግዚአብሔር ይመ ስገን በጣም ደስይላልልለው በውነት ተመስገነውመምህራችን በረታ ካንተ ብዙ እየተማረን ነው
እንኳን በሰላም መጣ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህረ እንኳን ደናመጣህ መምህረ ይቅርታ አድረግልኝና ስትቁረብ ወርቅ ይደረጋል ያንገትና የጅሮ እኔ ሰው ግራ አጋብኝ ስታየው መልስልኝ መምህረ በማርያም ተቸገረኩኝ
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ. እርጂም እድሜ ይስጥልን
በጣም ብዙትምህርት ተምሬአለሁም ደስም ብሎኛል ሁላችሁም ሞክሩት ግማሹን እኔ አልፌበታለሁ እውነት መምህር 💐💐💐💐💐
በፀሎት እሰብኝ ፅጌማርያም ወለተሙሴ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰግንመምህር ቃል ሕይውት ያሰማልንእግዚአብሔር ስባርክ እንዴ ነውንፁህ ልብ ሰጠንን የድንግል ልጅ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እዴት ደስ ይላን በእውነት ስራ ድቅ ነው ምርጥ ገጠመኝ ነው ቅን መሆን ጥሩ ነው እህቶቻች አይዞን ፀልዬ ታገኛላቹህ በስባኤ ጠይቁ በርቱ እህታችን ስላች ደስ ብሎኛኝ እኔም እዳች አገሬ ገብቸ ከመዳም ኩሽና ተላቅቄ ቤተ ስብ መስርቸ እማይበት ቀን ናፍቆኛን የመምህር ተማሪወች በፆሎታችን አስቡኝ ሁላቹሁም ወለተ ቄርቆስ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በእውነት በጣም ይገርማል የእግዚኣብሔር ስራ አምላካችንኮ በምናቁ ሰውች ነው የምያድረው
መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ።እውነት ነው የተመኛነው ነገር ይደርሳል ነገር ግን ሁል ግዜ አነተ የፈቀድከው ይሁን ማለት መልካም ነው ። መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ፈገግ ብዬ በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረበታለው አባትየውእንደ ልጃቸው ስለዳራት በጣም ነው ያደነካቸው ለልጆቻቸው እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ትዳር ይስጣቸው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
መምህር ተስፋዬ ደስ የሚል ገጠመኝ እሄ በተስብ ምንኛ የታደለ ነው 4 ባያገብ ስው ሁሉ ማግባት የለበትም ምን እንደተቀጠላቸው እግዚአብሄር ያውቃል ቅዱስ መፈስ የተሞላበት ቤተስብ በደስታ የተሞሉ እናት እባት ልጆች እግዚአብሄር የፈለገውን በሱ ፍቃድ ይስጣችሁ ተባረኩ ስላከበረቹሀት ተከበሩ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደስ አላት እግዚአብሔር ቸር ነው የል በቻ አሰብን ይፈጢመል ❤❤❤
ወለተ ማርያም ዋው በጣም የሚገርም እድል ነው እግዚአብሔር ያጽናቸው ተስፋስላሴ እመብርሃን ጥላከለላ ትሁንህ የስደት አባታቸን ወድማችን የዲዘይነሯ ታሪክም ደሰ ይልነበር ከናተ እየተማርን ስለሆነ ተመስገን
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር ሁለቴ ነው የሰማሁት ያውም የሳኩኝ ምክንያቱም አራቱ ሴቶች ጋር ያለው ፀባይ እኔጋም አለ ይሄው አፍቅሬም አላውቅም እስቲ እህት ወንድሞቼ ወለተ መድህን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
አሜን አሜንንን
በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ትልቅ ትምህርት ነው የተናቁትን የሚያከበር ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏መምህር ተባረክ ባንተ ትምህርት ብዙ ነፍስ እየዳነ ነው በእውነት ድንግል እናቴ ትጠብቅህ 🙏
እግዚአብሔር መልኳም የትዳር ዘመን ይድሮግላችሁ!!!
የልጆቼን ልብስ የሰራችው ዲዛይነሯ ስም ሙና ግርማ (0913579716)
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ተስፋዬ አበራ ሞላ
1000473154 335
በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ
በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
እሺ
ዛሬ በጣም ያስቃል የራሴን ባጣር አሾልኬ አለፈ አላለፈ ስል የምውለን አስታወሰኝ።
ፒን አልተደረገም የእማ ፍቅር መምህሬ ፒን አድርግ እናመሰገናለን ስለ ሁሉም ነገር
እሽ መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን ገብረ ስላሴ ብጽለት ኣስቡሉኝ
ገብረ ስላሴ
እኔ የሚገርመኝ መምህር እኛ በጣም ትንሽዬ መንፈሳይ ሆንን ብለን ስናስብ ፈተናው መከራ ነው አንተ እንዴት የዚህን ሁሉ ፈተና እንዴት ቻልክ ወንድሜ በርታልን 😍😍😍😍😍😍
የተናቁን የሚያከብር ጌታ ክብር ይግባው አሜን ♥️💒♥️🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን አሜን አሜን በእውነት
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የሚረዳኝ የለምና /2/
ከእኔ አትራቅ ጌታ መድሃኒአለም
ትርጉም ያለው ኑሮ ልኖር
በከንቱ ደክሜ እንዳልሰበር
የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእማ ፍቅር ወዳጅ የኔ ውድ አባት 💚💛💚🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿እልልልልል🕊🌿
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህር ከረፈደም ቢሆን ልፃፍ በጣም የሚያዝናና ቁም ነገር ያለው ነው በጣም እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ አሜን፫
በመቤቴ ስም የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርመኛል❤❤ ለሁላችንም የምንወደውን በልባችን ያኖርነውን እግዚአብሔር ይስጠን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች ❤❤❤
መምህርእኔ ዘፈን ወዳጅ ፊልም አሳዳጅ ነበርኩኝ ፆም ፀሎት እረ አይታሰብም ነበር ስግደትማ ከስንት አንዴ እሱንም ለስቅለት እድሜ ቴና ይስትክና እግዚአብሄር ባንተ በወንድማችን ላይ አድሮ በአንዲት ገተመኝ ያሁሉ ገደል ገባ እራሴ ን እስኪደንቀኝ ማንነቴን ልጅነቴን መድሀኒአለም መለሰልኝ አሜን
_እውነት ለመናገር መምህር ዛሬ ቭዲዮ አይለቅም እንደ እያልኩት ሳስበው ነበር የመጣህልን እግዚአብሔር በሚያውቀው በነገራችን ላይ የዛሬ ገጠመኝ ያስቃል መምህሬ ስትገልፅ ፈገግ ስትል እኔም ፈገግ እያልኩት ነው የሰማሁት ወይ የፍቅር ነገር በልቤ ዙፋን ላይ አስቀምጣለሁ አለች ደግሞ በሩ ስከፈት መጣ የሚትለው ነገርስ😄😄 የምር ፈገግ አልኩት የኔ እናት እኔ በፍቅር ልቃጠልልሽ ማማዬ የፍቅር ነገር ማ የሚያውቅ ሰው ያውቃል እነሱ ስስቁት ለእነሱ ምንም አይመስላቸውምኮ ያበደና ያፈቀረ አንድ ነው ይባላል 💔😥መምህሬ እውነት ብለሃል የታደለች ልብን ነች ሰውን የሚታፈቅረው ያ የተፈቀረው ሰው ባይረዳትም ባያፈቅራትም ሌላ የሚያፍቅራት የሚንሰፍሰፍላት ወንድ ይሰታል ለማናችሁም ሰው። በማፍቀርና በመፈቀር የሚቀላለዱት ሰዎች አሉ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን ለምን የደረሰበት ሰው ያውቃል እንጂ ያልደረሰበት ሰው በጭራሽ ልያውቅ አይችልም ፍቅርም እንደዛ የደረሰበት ሰው ያውቃል ሰውን ለማፍቀር መልክ ሀብት አጭር ረዥም ጥቁር ቀይ አይልም ከማን እንደሚይዘን አይታወቀንም ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው_ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌷ፍቅር መስጠትና መቀበል ላይ የተመሰረተ ዉለታ መመላለሻ አደለም።ላፈቀሩት ሰው ከምንም በላይ እራስን አሳልፎ መስጠት ያለበት ከራስ ወዳድነት የፀዳ ከንፁህ ልብ እሚመነጭ ኮለል ያለ ፀበል ነው።
🌷ፍቅር የጎደለን ሟሟያ አደለም ጥቅምን መሰረት ያደረገ አይደለም።
🌷ፍቅር የአላማን መንገድ እየተጓዙ አብሮ መራመድ ብቻ አይደለም። ያፈቀሩት ሰው መንገዱን ሲስት መምራትን ይፈልጋል። በጉዞው ደክሞ ወድቆ ቢገኝ እንኳን አዝሎ መራመድን የሚያፀና ነው።
🌷ፍቅር በደልን በይቅርታ ያልፋል።
🌷ፍቅር ማዕበሉን ንፋስ ቢያናውጠውም ፀጥ ማድረጊያው ትእግስት አለው።
🌷ፍቅር ውድ ነው። መሬት ወድቆ ከምናየው ሰው ጀምሮ እስከ ንጉስ በፍጡራን ሁሉ ውስጥ የተቀመጠ ድንቅ ስጦታ ነው።
🌷ከከበረ ነገር ሁሉ የላቀ የህይወት ማዕዘን ፍቅር ነው።
🌷ፍቅር አይገዛም አይሸጥም በባህሪው ገዢ ነው።
🌷 ፍቅር በመስጠት ይደሰታል።
🌷ፍቅር ከቃላት በላይ ነው። ድርጊት ነው።
በፍቅር ያኑረን አሜን 👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
_በነገራችን ላይ ዝም የሚል ሰው ስፈጠር ባህሪው ነው ነገር ግን በውስጡ ክፉ ነገር እንደያዘ አድርገን እናስባለን እኛ ሰዎች ስንባል እግዚአብሔር እኮ ለእኛ ለያንዳንዱ የእራሳችን ባህሪ ሰቶን ነው የፈጠረን በእውነት ዝም የሚል ሰው እንደ ክፉ ሰው አድርገን ማየት የለብንም። 👏👏👏👏👏👏 ዋውውው በጣም ደስ ይላል እንኳንስ ደስ አላት የኔ እናት የሰው ልጅ የልቧ ♥መሻት ስፈፅምለት ደስ ይላልና ደስ ይበልሽ እህቴ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ፍቅራቸውን ያብዛላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በመልካም ልጆች ተባርኩልን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህሬ ከልብ እናመሰገናለን እንደዚህ አይነት ደስ የሚም ገጠመኝ ስለ አሰማችሁን እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ውድ አባት የእማ ፍቅር ወዳጅ ኑርልኝ 👏👏🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏_
_😄አንድ ልጅ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው የሆነ ሀሳብ ስናወራ ማራኪ አንቺን የሚድርሽ መምህር ተስፋዬ ነው ስትለኝ እንደት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ያውቃል። እንደት እንደሱ ልትይኝ ቻልሽ ስላት እውነታሽን ስለ ሰማሁት ነው አለችኝ እናም መምህሬ ነው የሚድረኝ።አሉ_
ደብተራዎች ተሳደቡ እኛም እየሳቅንባቹ መማማራችንን ቀጥለናል ከመምህራችን ጋር
እንዃን ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልሱልን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ልዩ እህት ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የማከብርሽ የኔ መልካም የሥላሴ ልጅ ኤፍታህዬ እምወድሽ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🕊🕊🕊🕊
@@BeteHohe አሜን ለሁላችን እግዚአብሔር ይውደድልኝ እኔም ፍጹም በክርስቶስ ፍቅር እወድሻለሁ😍
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ እህቴ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የወደቀን የሚያነሳ መቋሸሻችን የማይፀፍ አምላክ ይመሰገን በቸርነቱ እኛንም ለምንፈልጋት በረከት ያብቃን አሜን
_#መምህሬ__ የእማ ፍቅር ወዳጅ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን በእግዚአብሔር ፍቃድ መስማት ጀመርኩት የሰላም አባት ቸሩ መድሃኒአለም ሰላማችሁን ያብዛላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እህትና ወንድሞቼ🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_
_ይህችን ገጠመኝ ሰምቼ እንደ ጨረስኩት ነበር የተኛሁት እናም በህልሜ __#ከመምህሬጋር__ ምግብ በላሁ የሆነ ነገር በምሳሌ እየነገረኝ ስንስቅ ነበር ደስ የሚል ነገር የነገርከኝ የእውነት መምህሬን አገኝሁት ብዬ በደስታ ብንን ስል መምህሬ ይቅርና ወፍ የለም ወይኔ ማራኪ መምህሬን ማ እማ ፍቅር ትፍቀድልኝ እንጂ አንተን ሳላገኝ አልቀርም ብቻ ከእስር ቤት ታውጣኝና ለሀገሬ ታብቃኝ ድንግል ማርያም አደራሽን_
Fetari yerdashii lahagershii yabekashii
ልዩ ገጠመኝ 99ኛ ያለው አንደ አይነት ባይሆንም ግን ተመሣሣይ ነው ክክክክክክ መምህር ያንተን አክት አይቼ ነው ማየው ሰታለቅሰ አለቅሳለሁ ሰትኩሳትር እኩሳተራለሁው ሰትሰቅ እሰቃለሁ ምክንያቱም የገጠመኞችሁን ገፀባሕሪ ተላብሰሕ ሰለምትነግርን ማለት ነው በሳቅ ጨረሰኩት የምር #የዋሕነት እኮ ሰጦታ ነው ዋው
የተናቁትን ከፍ የምታደርግ የምታነግስ ሀያሉ አምላካችን ክብር ምሰጋና ላንተ ይሁን
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህሬ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት የተናቁትን ከፍ ያደርጋል አስሪዎቿም መልካም ና የተባረኩ ቤተስብ ናቸው መምህር ተስፋየ ረጅም እድሜ ያድልልን ለእነሱም መልካም ትዳር ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ ይብዛ ልጃችሁም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ለአራቱ እህተማማቶቹም አይዟችሁ እህቶቼ እግዚአብሔር ሊያስተምራችሁ ፈልጎ ነው ፀልዩ ለእናንተ ያለው አይቀርም እንደውም የመምህር ተስፋየ ትምህርት በደንብ ስለተረዳችሁ መልካም ሚስቶች ትሆናላችሁ እግዚአብሔርን ጠይቁ መልካም ወላጆች አሏችሁና በርቱ ወዳችሁ አይደለም አይነጥላ ነው ስለ አለፈው አትፀፀቱ ለወደፊቱ ብቻ እያስባችሁ የእናንተ ያለው አይቀርም
መምህር እመዋጩዉ ላይ እኔም 1500ይህንን አበርክቻለሁ
አሜን መምህር የኔንም ሥለቴን ሠምቶኝ ለመመሥከር ያብቃኝ
መምህር በህልሚ ወደ ተራር ወስድክኝ ቤተክርስቲያን ነው መምህር ግርማ ወስደክ ጎንበስ ብል ተባርክ በልክ አስባረክኝ አኔም ጎንበስ ብዬ ተባርኩ ብህልሚ አይቻልዉ ትምህርት ፍረ አያፍራ ነዉ አግዚአብሔር ይባርክ ያጎልግሎት ዘመንክ ይባርክ ።
አምላኬ ታርኬ ቀይረው አምላኬ ታርኬ ቀይረው ሰውአርገኝና ሰው ይገረመው ሰውአረገኝና ሰው ይገረመው ሰውአረገኝና ሰው ይገረመው በእውነት ክብር ምስጋና ለአምላኬ ይሁን አሜን አሜን አሜን
እጂግ በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ገጠመኝ
በጣም እናመሰግናለን መምህር
አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ ።ወገኖቼ ቸሩመድሃኒያለም ባዳመጥነው ገጠመኝ የምንማር ፣የምንጠቀምበት ያድርገን ።
እጅግ የተደሰትኩበት ደስእያለኝ ያዳመጥኩት ገጠመኝነው በእውነት ከኛ በላይ የሚያዘጋጀልን የሚያስብልን የሚያስከብረን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን አሜን. መምህሬ. አለ. ተሳክቶ. እኔም ገጠመኝ. ለመናገር. ያብቃኝ. ለብዙዎች. አስተማሪ. ሊሆን. የችላል. እግዚአብሔር. የችላል.
መምህር የቤት ሰራተኛ መሆን በኢትዮጵያና አረብ አገር ቢንቁንም እኛ እራሳችን በአረብ አገር ስት ከሰራተኛነት ማዳም የሆኑ አሉ አዳዶቹም በመተት ቢሆ አዳዶቹ በእግዚአብሔር ሀይል ያገቡ አሉ ቤት ሰራተኛ አትናቁ ዚች እድል በለወብ አስቀምጣው አግኝታለች ሰው በስራ መናቅ ይቅር
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤❤❤
መምህር ከይቅርታ ጋር መዝሙር ቢቆም ግጠመኙን መስማት እልቻልኩም መዝሙሩ ከግጠመኙ በሗላ ወይንም በፊት ቢሆን ደስ ይለኛል
እባክህን መምህር
ገጠመኝ ተመስጨ ነበር እምሰማው መዝሙር መኖር ያወቅክት ካሜንት ካነበብኩት በሀላ ነው
እውነት ነው ሀሳብ ይሰርቃል
አምላኬ ታሪኬን ቀይረው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ክብር ምስጋና ለናትና ለልጁ አችን የጓበኘ ቸሩ መዳኒአለም እኛንም ከታሰርበት ይፍታን ድግ የሆኑ አባት እናት ልጆችዎትን ድረው ለደስታ ያብቃዎት አባቴ
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እኔ እራሴ አድ ገጠመኝ ነኝ እናም ከጥልቁ ጨለማ አምላከ ቅዱሳን አውጥቶኝ ለክብር አብቅቶኛል እናም መምህር መዝሙር እያወጣው ነው በስደት ነው ያለሁት የማወጣውን መዝሙር የምለቅበት ዩቱብ የለኝም በእርሶ ለቀውልኝ ቢዝነሱን ለቤተክርስትያንና ለካህናት ለድሆች ቢመጸውቱልኝ ብዬ ጠይቆታለው ቢቻሎት መልስ ይስጡኝ በውስጥም ቢሆን
_ልብሱን ካገኝሁት ሀገር ስገባ እኔም እገዛለሁ መምህሬ እናመሰገናለን ስለ አስተዋወከን ደግሞ ^ለበረከት ስራው ማመስገን ያለብን እኛው ነን ምክንያቱም ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር __#በረከት__ እንድናገኝ ምክንያት ሆነልን አንተን አዘጋጅቶልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርግጥ ብዙ ነገር ልመጣብህ ይችላል መምህሬ እማ ፍቅር የሚትወዳት እናትህ ሀይልና ብርታት ሆና ሀሳብህን ታሳካልን እግዚአብሔር በሀይሉ ያበርታህ ቅዱስ ሚካኤል ከክፎዎች ምላስ ይሰውርህ ለክፎዎችንም ልቦና ይስጣችሁ መልካም ስራህን መልካም አገልግሎትን እግዚአብሔር አምላክ በንዙ በረከት ይባርክልን መምህሬ እመብርሃን ትጠብቅልኝ የኔ ውድ አባት🕊👏🌿👏👏_
አቤት የእግዚአብሔር ሰራ እፁብ ድንቅ ነው ሰሙ የተመሰገነ ይሁን የሚወዱትን ማግኘትና ማፍቀር ገርሞኞል ይሁና ተመሰገን
እጅግ በጣም ደስየሚል ገጠመኝ ደስ የሚል እናም የማስ ትልቅ ቁምነገር የተማርበት ነዉ እግዚአብሔር መጨረሻቸዉን ያሳምር ⛪️❤⛪️🙏
በአውነት መምሕር እጅግ በጣም ደስ የሚልገጠመኝ ነው እወነት እሕታችን በጣምጎበዝ መምሕር ላንተም ፀጋውን ያብዛልሕ
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍንንን ሥለ ቅዱሦ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ቅኩሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያትሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ አብነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ እሦጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ መሥቀለ እየሡሥ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ዪሥጦወሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ነብዩ እዪኤል ሥለ ነብዩ ህዝቅኤል ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድ ሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራ ቅአሜን አሜን አሜን
የእግዚአብሔረ ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔረን በሳቅ ነው የጨረስኩት አብሬ ያዩ ሁሉ ነው የመሰለኝ አቀራረብህ ያስተማረን የመከረን የልኡል እግዚአብሔረ ስም የተመሰገነ ይሁን ፀጋውን ብረታቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስልን እንቁ መምህራችን
እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ አስተምሮኛል ብዙ ማለት ፈልጌ ነበር ብቻ ከጨለማ ወደ ብርሀን ስለመለስከኝ አመሰግናለሁ እረጅም ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏🌿
እውነት ነው መምህር በእኔም ሕይወት የፍቅር ስበት ሠርቷል።
ይሆናል ተብሎ የማይታሰብ ነገር በእኔ ሕይወት ሆኗል ። በንፁህ ልቦና ያለምንም ሁኔታ ማፍቀር ዋጋ ቢያስከፍልም መጨረሻው አስደሳች ነው።
ብጣዕሚ ደስ ዝብል ትምህርቲ መምህረይ
መምህር ትምህርቱ ራሳችንን እንድናስብ ነው ያደረገን እግዚአብሔር ሀሳባችንን ይሙላልን
እህታችን እካንም የአሰብሽውን አደርገልሽ ፈጣሬ ለኔም ንፁህ ልብ ሰጥኝ አምላኬ መምህርዬ ፋጣሬ ያኑርህ
መምህርዬ ምነው የኔ ባልም ከታሰረበት አጋንንት ተላቆ በመጣ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቧት ያለችው በስደት ነዉ አሁን ታማ አኪም ቢት ነች እናም ጭንቅላቷን ኦብረሽን ልኮን ነዉ እና መምህር በፀሎት አስባት ላባቶችም እንዴፀልዪላት ስሟን ስጥላት በጣም ከባድ ነው ።
ማናት ሙሉ አድራሻዋን በቴሌግራም ላኪልኝ
@@eftahtesfasilase4230 እሽ መምህር ልኪልሀለሁ
@@eftahtesfasilase4230 መምህር ዩትብ ላይ በምታስቀመጥዉ ቁጥር ልኪልሀለሁ ግባና አብበዉ
እመ ብርሀን ትድረስላት
@@ሠናይትአለሙወለተኪዳን amen amen amen
አሜን መምህርችን ምርቃትክ ይድረሰን
ጨርሽ ሰሚዐዮ በወሩ ነው የሰማሁት .እኔም በኩረፍያና በትእቢት ገጠመኝ ፈተና ልተወው ሰል በገጠመኝ ፈጣሪ በማወቄ ሳሰታውስ. ለመሰማት ያደፋፋኛል
የዚች እህቴ ገጠመኝ ደስ ይላል
የ4ቱም እህቶቼም1ቀን በቁርባን ኣግበቶ እንድመጡ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን÷
ዝማሬ መላኣክታን ያሰማልን ኣሜን::
ከእቅልፌ ተነስቼ ስራ እደጀመርኩነበር ከፍቼ ማዳመጥ የጨመርኩት እዉነት በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ እየሰማዉት የጨረስኩት የተማርኩት ደሞ የተናቁትን የሜያከብር ጌታ ይመስገን ሌላኛዉደሞ እኛ አረብ ቤት ያለን ሰራተኞች እዉነት ሁሌ አዳይነት ሂወት አለን አድቀን እደምንለወጥ አመኩ ጠዋት 5ሰአት በሀገራችን 11ሰአት ማታ 11ሰአት በሀገራችን 5ሰአት ድረስ እምንፈጋ ብተኛ 6ሰአት በላይ እማተኛ ያልፍልናል
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር
በፈጣሪ ስም እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለህይወት ያሰማለረን መምህሬ
ፈጣሪ የራሳችን ሰው ስጠን የሰው ትዳር ከማፍረስ በአንተ እጠበቃለሁ
ፈታሪ ትዳራኗን ይባርክላት ክብር ለጌታታችን ለመዳኒታችን እየሡሥ ክርሥቶሥ
መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ምህረት ይላክልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን
የሚገርም ነው እስከመጨረሻው እግዚያብሔር ያጽናቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን በሁሉም
አሜን አሜን አሜን ይደረግልን
በእነት ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ትርጉም ያለው ኑሮ ልኑር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
የእውነት ይገርማል የእህታችን ገጠመኝ ለእኛ ትግስት ይሆናል የእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
የእግዚአብሔርን ፍቃድ ቀረና "የስበት ኃይል" ተተካ
Superficial knowledge is dangerous.
ቢቻል እንግሊዝኛ አትቀላቅል የአዋቂነት መለኪያ አደለም። በዚህ ላይ ትክክለኛውን ቃል እየተጠቀምክ አይደለም።
አንዳንድ የቃል አጠቃቀምህ የክት እና ለሚዲያ የሚሆን አይደለም፣ በዚህ ላይ ሰባኪ።
አስተካክል
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ
የሚመካ ባምላኩ ይመካ
እርሱን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ንፁ ልብ ያለው እንዲ የልቡን መሻት ያገኛል።
መምህር በጣም ደስ ይሚል ትምርትነው አምላክን ስታከብር ስትንበርከከ አልፍና ኦሜጋ የሆነው አምላክ የክብር ማማ ይሰጠናል ብቻ እምነትን ይጨምርልን የኔ ደግ አምላክ ።
እግዚያአብሔር ሲሰጠ እንደዘህ ነው እግዚያአብሔር የመጨረሻ ያሪጊላቸው
አሜን አሜን አሜን ይስማን መምህር
መምህር ሚገርም ገጠመኝነው እህቶቻችንን እግዚያብሄር ያሳባቸውን ያሳካላቸው
መምህር እድሜ ከጤና ጋአብዝቶ ይሥጥልኝ ደስ የሚል ገጠመኝ ለሑላችንም የምንመኝውን መልካም ነገር ያምጣልን ይስጠን
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ተመኝ ይደረግልሃል ማለት ይህ ነው በንፁህ ልብ ሆነን መገኘት ብቻነው ከእኛ የሚጠበቀው የ4ቱ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እህቶቻችን እናንተም መልካም ያማረ የትዳር ህይወት እግዚአብሔር ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
እዉነት ነዉ መምህር በጣም ያስደስታል ለሁሉም እግዚአብሔር ቀና ልቡና ያደልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን መምህር አንተምኑረልን
ለውድ መምህችን ጤናና ሰላም ያብዛልን እና ዛሬ የምጽፈው የሰማሁትን በአእምሮ ላይ ባይቀመጥም ዝም ብዬ በሰማሁት ቁጥር የሆነ ጥንካሬ ይሰማኛል ።
እሚገርምገጠመኝነውተገርሚደስብሎኝነውየሰማሁት።መምህር በእውነት እናመሰግናለን።።ለስደት ክብር አለኝ ምክንያቱም።እግዛብሄርንእዳውቀውነውያደረገኝ።ከዚህበላይምንደስታአለኝ።ሀገሬ ሆኘ በስም ክርስቲያን ነበርኩ።አሁግንደስተኛነኝ።ክብርምስጋናለቸሩመድሀኒያለምይሁን።።ሰውእምትንቁሰዎችከዚህትምህርትውሰዱ።ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገን።መከራውክርስትናየንአጣፈጠው።ስደቱማህተቤንአጠበቀው😭😭🙏🙏💒💒💒💒💒🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹💚💛❤🙏🙏
መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው::
እኔ በጣም ያደነኩት ቤተሰቦቹን ነው በተለይ እኛ
አበሾች 80% ምቀኞች ነን
የቤት ሰራተኛዋን ሳያደናቅፋት እስከ መዳር ደረሱ እርግጠኛ ነኝ 4ቱ
እህትማማቹች ምክንያት
ይኖረዋል ጌታችን ኢየሱስ
ክርስቶስ ለትዳር ያላበቃቸው
ጥሩ ትዳር እንዲሰጣቸው
እመኝላቸዋለው❤🙏
እግዚአብሄር ይመስገን ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ፡፡ እኛ ያሰብነዉን ሳይሆን እግዚአብሄር አምላክ የፈቀደልልን ነዉ የምናገኘዉ፡፡ መምህር ለእርሶም እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልዎት አመሰግናለሁ
መምህር እድሜ እና ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ።በጣም የተደሰትኩበት 😢 ገጠመኝ ነው። በተለይ ስትተርክ ልጅቷ ትታየኛለቾ። መጣ መጣ መጣ ስትል።
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው እና እህታቹ ወለተ መስቀል እባላለው ቅዱሳን ኣባቶቸይ ጠንካራ የሆናቹ እህት ወንድሙቸ ኣላቹ እና በፀሎታቹ እስቡኝ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወድ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ይገርማል በጣም ደስ የሚል ህይወት ነው ይህንን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት እነተረም እድለኛ ነች አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
በጣም ደስይላል መምህር 4እህትማማች ህይወት እኛቤት ያለነው4 እትማማቾ ተመሳሳይ ነን የኛንም ቤት ፈጣሪ ይጎብኘን!
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እጅግ የሚገርም ገጠመኝ ነው እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ፍፃሜሽ ያሳምርልሽ እህቶቻችንን እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ
ወይ ገድ ድስ ሲል እግዚአብሄርን ሁሌም የምለምነው በተናቀው ነገር መክበሪይል ይሁንልኝነው
እንዴት ደስይላል መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜናጰጋዉን ያጎናጵፉክይክበር ድግግልማሪያምልጅ ልኡል እግዚአብሔር🤲🤲🙏
የተናቁትን የሚያከብር የድግል ልጅ አማኖኤል ይመስገን በእባ የጨረስኩት ገጠመኝ በስማም ፈጣሬ ያክብርልን ገጠመኙን እድንሰማ ለተባበራቹ አይዞቹ የቀራቹትም ሴቶች ከሶ ተማሩ እሶን የአየ አምላክ ለናተም አለና አይዞቹ
ሁሉን በቸርነቱ ያደረገ እግዚአብሔር ይመ ስገን በጣም ደስይላልልለው በውነት ተመስገነው
መምህራችን በረታ ካንተ ብዙ እየተማረን ነው
እንኳን በሰላም መጣ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህረ እንኳን ደናመጣህ መምህረ ይቅርታ አድረግልኝና ስትቁረብ ወርቅ ይደረጋል ያንገትና የጅሮ እኔ ሰው ግራ አጋብኝ ስታየው መልስልኝ መምህረ በማርያም ተቸገረኩኝ
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ. እርጂም እድሜ ይስጥልን
በጣም ብዙትምህርት ተምሬአለሁም ደስም ብሎኛል ሁላችሁም ሞክሩት ግማሹን እኔ አልፌበታለሁ እውነት መምህር 💐💐💐💐💐
በፀሎት እሰብኝ ፅጌማርያም ወለተሙሴ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰግን
መምህር ቃል ሕይውት ያሰማልን
እግዚአብሔር ስባርክ እንዴ ነው
ንፁህ ልብ ሰጠንን የድንግል ልጅ ነው