22ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሳይፈልግ ወደ ማሳጅ ቤት የሚሄድበት ሚስጥር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 413

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ እኮንም ተሰደድኩ በዮርዳኖስ ነዉ የምገኘዉ ተስፍሺ ያተ ንፍሬብታይ በስዴትስጋዉን ደሙን ብዙ እህቶች በልተናል አሁን ከአመት ቦሀላ ወደ ሀገር እመለሳለሁ በስለት ለዘዶ አስራ ብአታ ማርያም መልካም ባል ሲጭኝ ብያት ነበር ድግል የሆነ ልጅ ሰጥታኛለች ሁለትሺ 2017 አገባለሁ በስጋዉ ደሙ በፀሎት አስቡኝ ተስፍሺን አግቸዉ ስለቴን እነግረዋለሁ ለዛ ያብቃች፡፡

    • @user-tn9lx7bl4u
      @user-tn9lx7bl4u 3 หลายเดือนก่อน

      ይሥመርልሺ ማሪ ላችየለገሠችእመቤቲ በሠጠችኝ እፍ እደት እደሠለቸኝ❤❤❤❤❤

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እንኳን ደና መጣህ የቅድስት ኪዳነምህረት ምስክር አለኝ ልጅ የለኝም ነበር ሁለት ልጅ ወንድና ሴት ሰታኛለች እኔን የሰማች ለናተም ልጅ ለምትፈልጉ ጾሎታችሁን ትስማችሁ

  • @gereselassezewdu2257
    @gereselassezewdu2257 2 ปีที่แล้ว +9

    ማይክሮ ቺፕ አይደለም በድምጽ የተላከ ጆሮና ጭንቅላት ውስጥ, በአየር ተልኮ እንደትንፋሽ በአፍ በአፍንጫ ሆድ ውስጥ የገባ እና ጀርባ ትከሻ ላይ ተቀምጦ እያየ ሪፖርት የሚያደርግ የሚነገረውን ወድያው የሚፈጽም ነው መግደልም ቢሆን በሶስት መንገድ የሚገባ ነው የዘመኑ ድብተሮች ያመጡት ነው። አልተኙም ይበልጥ እየተራቀቁ ነው የሄዱት። ድርሳነ ሚካኤል ወይም ሩፋኤል ስትደግም መንፈሱ ምቾት ያጣል።

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 ปีที่แล้ว

      Ere gud Ene Eco techegirebetalehu Egzioo yimaren hulachinm Enesunm be Nisha yimelisachew yihin comment yetsafacghulin tebareku

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 ปีที่แล้ว +1

      Wuch ager yeleloch ortodox hone Lela Emnet kesochina yehaymanot meriwoch yiserubetalin pasterochim chimir yeabeshochim?

  • @kntattube7324
    @kntattube7324 2 ปีที่แล้ว +51

    ሰላም ነህ መምህር የኛ ምርጥ አስተማሪ የህይውታችን በር ከፋች ከእግዚአብሔር የተሰጠህን የዙመናችን ልዩ ሰው ብዬ ልጨርስ ምንም ቃላት ስለሌለኝ ነው እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ መስከረም 15 ከዚህ አለም ኮተት ተጠናቅቄ ሳይገባኝ የእየሱስ ክርስቶስ ስጋ እና ደሙን እቀበላለሁ በጋብቻም እጣመራለሁ ሁላችሁም የመምህር ተማሪዎች ለዚህ ቀን እንዲያበቃኝ ጸልዩልኝ (ፈቃደ ስላሴ እና ወልደ ተክለሃይማኖት ) ብላችሁ አስቡን ጸልዩልን መምህር ያንተ ፍሬ ነኝ ለዚህ ልበቃ ነው ደስ ብሎኛል ሁላችሁም ደስ ይበላችሁ በርቱ ውደ እውነተኛው ህይወት ተመለሱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ የመምህርን ትምህርቶች በየቀኑ አዳዲስ ትምህርት መማር ብቻ የሰው ታሪክ መስማት ብቻ አይሁን ወደ ተግባር እንድትቀይሩት እኔን የረዳ እግዚአብሔር እናንተንም ይርዳችሁ አሜን

    • @shitulegesse452
      @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር እኳን እረዳሽ አቺን የረዳሽ እኛንም ይመልከተን ያስበን መዳኒዓለም ስላሴዬ ያበርታሽ አሚን

    • @kntattube7324
      @kntattube7324 2 ปีที่แล้ว

      @@shitulegesse452 አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን

    • @sara.a3214
      @sara.a3214 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @selam801
      @selam801 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫ እህቴ

    • @mihrettesfa7550
      @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የአብራአምና የሳራ ጋብቻ ይውንላቹው ለዛቀን በሰላም ያድረሳቹው አሜን ደስ ይላል 🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +20

    እሸቱ መለሰ የተባረከ ልጅ ነው በጣም የገባው ጎበዝ ሁሉም ዩትበር ልክ እንደ እሸቱ ቢሆን ቢያንስ ኢትዮጵያ ውስጥ ትንሽ ለውጥ ይመጣ ነበር 🙏🏿

    • @EeEe-sw9kl
      @EeEe-sw9kl หลายเดือนก่อน

      ምን ይትልየአድርግና እሽቱ😅

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e 2 ปีที่แล้ว +26

    እንዃን ለአቡነ አረጋዊ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለደብረ ታቦር መምህር እንዃን ደና መጣህ የመምህር ፍሬዎች ገባ ገባ በሉ

    • @user-jp3cp3jz5d
      @user-jp3cp3jz5d 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦር እህት ወንድሞቼ ኦርቶዶክሳውያን በሞላው አለም ያላችሁ እህቴ የ8 ወር ነፍሰጡር ነች ግን ጥንሱ አቀማመጡ ጡሩ አይደለም በለዋት ቀጠሮ መስከረም2 ብለዋታል እና ቅዱስ እሩፋኤል ማህፀን የመፍታት ስልጣን አለውና ፅንሱ እደሚስተካከል አምናለሁ እንማፀናለን እናተም በፀለወታችሁ አስቡልኝ ወለተ መስቀል ብላችሁ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔ አስታዋሽ ኤፍታህዬ የማከብርሽ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว

      @@user-jp3cp3jz5d አሜን እማ አዛኝቷ ማርያም ታስብሽ እህቴ

    • @martasafa7325
      @martasafa7325 2 ปีที่แล้ว

      ❤🙏🙏🙏❤

    • @user-jp3cp3jz5d
      @user-jp3cp3jz5d 2 ปีที่แล้ว +1

      @@BeteHohe አሜን አሜን አሜን እህቴ

  • @tymordoha
    @tymordoha 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቅዱስ እሩፋአል ታምህሩ ብእዙነዉና መምህራችን የአገልግሎት እድመ ይጨምርሊን ዝማረ መላህክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c 2 ปีที่แล้ว +9

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ህይወታችን በራሱ ገጠመኝ ነው በጣም የሚገርም ነው። ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ ቶሎ ናና ከዚህ ቀፉፊ አለም ገላግለን።

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +10

    ኮሜዲይ እሸቱ እማ እደቀልድ እያስመሰለ ብዙ ትምህርት ይሰጣል ሚነቃ ይነቃል ደሞም ይገባቸዋል በቤተክርስቲያን የገባው ነው ደሞም በሰንበት ት/ቤ ት የነቃ ይመስለኛል መምህራችን እዲሁም ወድማችን እሸቱ ቃለህይወትን ያሰማልን አሚን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህርዬ ዝማሬ መላይክትን ቃለ ህይወትን ያስማልን እረ እኔ ምስጥ ብዬ እስከመጨረሻዉ ነዉ ጨርሼ የምሰማህ ሱሴ እኮ ነህ ፀጋዉ ያብዛልህ በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 2 ปีที่แล้ว +6

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዚ ክፉ የኃጥያት ሥራ አወጣቹየቀሩቱንም እግዚአብሔር ከዚ ክፉ የኃጥያት ሥራ ያውጣቸው 🤲እግዚአብሔር ይስይጥልን በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ይገርማል ምን አይነት ዘመን ላይ እንደደረስን ይሄ ማሳጅ ቤት ውስጥማ የሌለ ጉድ የለም እግዚአብሔር ብቻ ይታረቀን 🙏🙏🙏

  • @altudz4055
    @altudz4055 2 ปีที่แล้ว +6

    አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል 🤲በዛም በዚም ብሎ ተአምሩን ሰማለው አዎ ለልጆች 🥰ተሹመሀል የኔማ አሳዳጊዬ አባቴ ነህ 🤲
    ማሳጅ ቤት ግን ምን ጉድ ነው ግን ዝሙት ማስፋፊያ ነው ኮ ለዚ ነው ወንዱ ትዳር ጠል የሆነው ወይም ሳያገባ የሚኖረው ለዚ ነው ልጆች ያለ አባት በየ መንደሩ የበዙት ለዛ ነው ሰውረን🤲

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እንኳንም ደህና መጣህ በእውነት የሚገርም ፈተናነው እግዚአብሔር አምላክ ከደዚህ ያለው የጠብቀን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህሬ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +5

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእማ ፍቅር ወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህሬ💚💛❤️_
    _እውነት ለመናገር አንድ አንድ ቀን ሰይብስክራይብ ላይክ ሼር አድርጉት ቪዲዮውን ከወደዳችሁ ማለት ይለምድባችሁ አንድም ቀን ብላችሁ አታውቁምኮ ለንገሩ ልምድ ያስፈልጋል 👏🏻👏🏻አንድ አድ ሰዎች ሰራ ላይ ሆኖ ሰምተው ላይክ ሳያረጉት ልወጡ ይችላሉ ላይክ አንድርጉ ስትሉ ትዝ ይላቸዋል ማለት ነው ሰምተን ላይክ ሼር እደርጋለን ስንል ስራ ላይ ስንሆን ሰምተን ሳደርግ ልንተው እንችላለን እኔ ስራ እየሰራሁት ላይክ ሳደርግ ትምህርቱ አልቆ ሌላ ትምህርት ላይ ያልፋል ከዛ ኦ ላይክ አላደረኩትም ብዬ ተመልልሼ አደረጋለሁ ግን እኔ ላይክና ሼር አድርገ ነው መስማት የሚጀምረው ትምህርቱ በጣም አስተማሪ ትምህርት ከሆነ ለእህቶቼ ሼር አደርጋለሁ እኔ የሰማሁትን ሰምተው መለወጥ አለባቸው የሚለውን ነገር ውስጤ ያስባልና እናም መምህሬ ላይክና ሼር አትርሱ በሉን እሽ👏🏻👏🏻_
    _በመግቢያ ላይ የተግረችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ የጠፉትን ልጆችን ወደ ቤቱ ይመልስልን በእውነት ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️_
    _ሌላው ደግሞ በጣም ይገርማል የመንፈስ ስራ እግዚኦ እሱ ሰውን ለማሳሳት አይተኛም እኮ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው ክፉ መንፈስ ይህ ነገር በብዙዎች ቤት ያለ ነገርኮ ነው😰😰 እንደት እንደዚህ አይነት ነገር ይሆናል ማሳጅ ትበሎ እግዚኦ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን በእውነት_
    _በእውነት እኔም እሼቱ መለሰን በጣም እወደዋለሁ አከብረዋለሁ ነገሬ ስራው ሁሉ ማራኪ ነው በቻይናሉ የሚያቀርብ ነገር ሁሉ አስተማሪ እና መካሪ ብቻ እኔ ሁሌም የእሱን ቻይናል አያለሁ ልዩ ነው በቃላት መግለፅ አልችልም እስከዛሬ ቻይናሉን ተከታትዬ ምንም እንከን ነገር አላገኝሁበትም ሁሉም ነገር ያስተምራል ሰዎችን ለመርዳት የሚያደርጋቸው ነገርስ ብቻ ለእሼቱ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ትልቅ ማማ ላይ ያደርስው እሱ በጣም መልካምና ቅን ሰው ነው_
    _ይህንን እሱ በቀልድ መልኩ ነው ያስተማረው መምህሬ ሰው እኛ ሰዎች ሳቃችን ነው የሚናየው ነገር ግን እርሶ ደግሞ በዚህ ንግግርና በመናፍስት ስራ ስለ ነቃችሁ ይህንን በእዚህ መልኩ አቀረባችሁልን እርግጠኛ ነኝ ይህንን መድረክ ላይ እሱ ስናገር ህዝቡ ሳቅ ላይ ነው ግን እንደዚህ ልክ እንደ እርሶ የነቃ ሰው ካለ በጣም ታድለዋል_
    _በእውነት መምህሬ በጣም ነው የማደንቃችሁ በብዙ ነገር እርሶ ነቅታችሁ እኛንም አነቃችሁን በእውነት ከልብ እናመሰገናለን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ በእድሜ በፀጋ በጤና ያኖራችሁ ብቻ ኑሩልን መምህሬ እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ ⛪⛪⛪⛪🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_
    _ሌላ ሁሉንም ቪዲዮ ስሙት ተብለናል እሽ እንሰማለን መምህሬ ጨው ለእራሱ ብሎ ይጣፍጥ ይባላል እርሶ ለእኛ ብላችሁ ይህንን የመሰለ ትምህርት ካቀረባችሁልን መስማት ግድ ነውና ሁሌንም እሰማለሁ በበኩሌ የሌላውን አላውቅም መምህሬ ሁሌም እወደዋለሁ አከብራቸዋለሁ የኔ ውድ አባት🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_
    _ግን እሼቱ ያስቃል በእውነት ሁሉም ነገር ያምርበታል እሱ ላይ😀😀😂😂 እሼዋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የእኛ እንቁ ወንድማችን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏🏻_

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam 2 ปีที่แล้ว +82

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ብዙ ጊዜ ክታብ እሚመስል ነገር ከላዮ የቅዱሳንን እና የመቤታችን ስእል ይለጥፍበትና ከመጥፎ ህልም ከቅዠት ይጠብቃል እያሉ ይሸጡልናል እና ፈትቼ ሳነበው ምንም ነገር አይገባም ጹሁፍ እና በሱ ዙሪያ እንደው ትንሽ ማብራሪያ ብትሰጠን ደስ ይለናል እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 2 ปีที่แล้ว +11

      ቄሰ ሔኖክ ተፈራ አስተምሯል የድግምት መፅሐፍ ነው

    • @user-rv6yv8ob7w
      @user-rv6yv8ob7w 2 ปีที่แล้ว +4

      ውዴእኔምበጎረቤት አይቻለሁ ኤሄድግምትነው ደሞፅሁፍበትልልቅነው በቀይየተፃፈነው

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 2 ปีที่แล้ว +5

      እኔም ደርሶብኛል :: ከቤተክርስትያን በር ላይ ስለገዛሁት ለልጄ አንገቱ ላይ አድርጌለት ነበር:: በኃላ ቀሲስ ሔኖክ ሲያስተምሩ ስሰማ ውስጡን ቀድጄ ሳየው በስመአብ እንዳለ ድግምት ነው :: በእውነት ልቦና ይስጣቸው::

    • @user-rv6yv8ob7w
      @user-rv6yv8ob7w 2 ปีที่แล้ว +7

      @@rahelasfaw6451 ልጂሺንእህኔፀበል አስጠምቂውአቁርቢው

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 2 ปีที่แล้ว +3

      @@user-rv6yv8ob7w አዎ እሺ እህቴ እያደረኩ ነው

  • @nohaminsamson2165
    @nohaminsamson2165 2 ปีที่แล้ว +3

    አስታውሳለሁ ከዛሬ 20 አመት በፊት ነው የማቃት የፕሮቴስታንት አገልጋይ ጒረቤት ነበረች እና አብረዋት የሚያገለግሉት ጒድ ስታውቅ እዛ መሄድም ( ማገልገል) አቆመች ከዛ እያሳደዱ አላስቀምጥ አሏት በጣም ነበር የሚዝቱባት.

  • @tiztamekuria8831
    @tiztamekuria8831 2 ปีที่แล้ว +2

    ምእምህር እኔም እስራ ንበእር ግን አልተኛሁም ግን የሚመጡኡት ስዋኡች ጠእቅላአላ ባለስልእጣአን አርቲስእት ጉድ ንብእር የማየው እኔእን ግንኝንእት ክልፍፅምእሽ ውጭእይ እያሎ ያባርእሮኝ ንእበእር እኔኤና ጎድኛኤን በምጭርእሻእም ባለቤቶ ስምእቶ ታዳ ካገኛቹት ውንድጋ ካልትኛቹ ስራውን አትፍልጎትእም ማለትንእው ብሎ አባርእርእን እንእም ክዛቀን በሆላ ስርቼኤው አላውቅም እግዚአብሔር አትርፎኛል

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለቡሄ በአል የተዋህዶ ቤተሰቦች

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት እኔ ያንተ ትምህርት ሁሌም በጉጉት ነው አምጠብቀው so ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች

    • @abelsirak4500
      @abelsirak4500 2 ปีที่แล้ว +1

      እረኛዬድራማየመጨረሸዉክፍልእኛንይወክላልበተለዪዪእኛቤት

  • @user-od3ff9he2t
    @user-od3ff9he2t 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 👏አባቴ ግን ስለ ባልና ሚስት ግብረ ስጋ ግንኙነት ሰፋ ያለ ትምህርት ብትሰጠን መልካም ነው ለወንዶችም ለሴቶችም አሁን ሰለጠን እያልን ሰይጥነናል እባክህ እርዳን

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህርእዬ አንተም እመብርሀንም ታምራላቹሁ እንኳን ለደብረ ታቦር አማንኤል አባታችን ለእመብርሃን ልጅ እግዚአብሔር አብ መንፈስ ቅዱስ መልኩ ለታየበት ቀን 💞💚❤️❤️💚💚💚

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +32

    አምላክ አምላክነቱን ለገለፀበት ለደብረ ታቦር እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኩዋን በደህና መጣህ መምህራችን ጌታ መድኃንያለም ለኢትዮጵያ ለቤተክርስቲያን ለሕዝቦችው ብርሃኑን ይግለጥላት አሜን አሜን አሜን 🤲🏽🤲🏽

    • @user-jp3cp3jz5d
      @user-jp3cp3jz5d 2 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦር የመምህር ተማሪወች ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወለተ መስቀል ብላችሁ እህቴ ጭቅ ላይ ናት

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-jp3cp3jz5d እግዚአብሔር ያስብሽ እኔም እህቴ እድሜዋን ሙሉ በህመም ስቃይ ላይ ናት አስቡልኝ 🤲🏽😥

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ እንኳን ሰልም ምጥሸ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว

      @@user-ht4dk7sm5x ውዴ እህቴ እንዴት አመሸሽ እንኩዋን ሰላም መጣሽ 😘

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x 2 ปีที่แล้ว

      @@bosenagashu1673 እንይ ሰልም ነኝ እግዝአብሔር ይመሰገን

  • @abc12452
    @abc12452 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እድሜ በፀጋ ያድልልን አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እሼ ምርጥ ሰዉ የኔ መልካም🥰🥰🥰እህት እና ወንድማችን እንኳን በጊዜ ወጡልን ሌሎችንም ያዉጣልን!!ቅዱስ እሩፋኤል ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @aynabebazinaw5111
    @aynabebazinaw5111 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ገብረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በይነት እጅግበጣም ልብ የሚሰብር ነው ሳስበው እግዚአብሔር ብቻ ገበናችንን ሸፍኖልናል 😭😭😭😭በእውነቱ እግዚአብሔር ይማረን እርኩስ መንፈስን ያርቅልን እግዚአብሔር ይሰርልን ይፈውሰን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህርዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነ ቤተሰብህ የማሳጅ ቤት ነገር በጣም ትኩረት መደረግ ያለበት ነገር ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን መምህር ምዕመናን አንድ ነገር ማወቅ አለብን በቤተክርስቲያን ውስጥ የሚገለግሉ አባቶች መምህራን አልተጠበቀ ቤታ ስታገኙ ስታዩ እባካችሁ እናንተ ሀይማኖታችሁን አትናቁት እነሱ ሰው እንጅ መላእክት አደለም ከሀጢአት ንፁህ እግዚአብሔር ብቻ ነው ብዙ ሰዎች ፓጋን የሚሆኑት በዚህ የተነሳ ነው የሕይወት መንግድ ዩቲዩብ ላይ የሆነ ልጅ ቀርቤ ነበር እና ልጅ ለረጅም ግዜ እራሱን ያረካል እና ወደሀይማኖት ላመለስ እየፈለገ ግን በልጅነቱ ቤተክርስቲያን መሄድ ያስተምር የነበረውን መምህር ሲማግጥ አይቶት በዚያ የተነሳ ወደ ቤተክርስቲያን መመለስ ፈልጎ ግን ተፅዕኖ ተፈጥሮበታል እንደ መላእክት አንያቸው መምህራንን ካሀናትን ዲያቆናት ሰው ናቸው አስተምህሮቸውን እንጂ እነሱን አንከተል ለነሱም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣው ለሁሉም ነገር ፍርድ አለው እያንዳንዶ እርምጃ ግን ምዕመናን እባካችሁ ልብ እንግዛ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስ አመት
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @user-fo5wg2xl4x
    @user-fo5wg2xl4x 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ደስ የሚል አገላለፅ ነው በእውነት ለንሰሃ ለፍሰሃ ያብቃን

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g 2 ปีที่แล้ว +10

    ኑ የመዳሚ ቃምሙችሁ እብርነ እና ድምጭ🙋‍♀️

  • @selamwelay1841
    @selamwelay1841 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን የሰማነውም ቦልቦናችን ይጻፍልን

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ማስተዋልሉን ያድለን አሜን አሜን

  • @dani.1921
    @dani.1921 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው በመምህር ተስፋዬ እና በቀሲስ ሄኖክ ስም ብዙ ይሰራል ይከፈታል አትሸወዱ
    የፀሎት ማህበር ከሆነ ልጆች የከፈቱት ይኖራል ከዛ ውጪ የለም ተጠንቀቁ

  • @allaama9702
    @allaama9702 2 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
    አቤት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ በጣም የሚያሳዝን የሚያስተምር ነው እኔ በጣም እየተማርኩበት ነው ህይወቴ እየተቀየረ ነው ባንተ ምክንያት ቀጥልበት እግዝኣብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ መምህሬ 🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘❤❤❤😘😘😘😍😍😍

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 ปีที่แล้ว +1

    እውቀቱን የገለፀልህ መ ምህራችን ፀጋውነ ያብዛልህ የሚመስጥ ትምህርት ነው የሚያስተምር ብዙ ሰው ይማርበታል

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔ ሁሌም የሚደቀኝ ነገር ቢኖር እኛን ለማስተማር በሚገባን መልክ የምታደርገዎ ጥርትህ በጣም አደቅሐለሁ ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @tnagewarkmamo6164
    @tnagewarkmamo6164 2 ปีที่แล้ว +1

    በፀሎታች አሰቡኝ ወለተ ገብርኤል ብለችሁ

  • @tekabeabebe8336
    @tekabeabebe8336 2 ปีที่แล้ว +3

    የዝሙት መንፈስ እያሰቃየኝ ነው በፀሎት አስቡኝ ተጠምቀ ሚካኤል

    • @galxya1162
      @galxya1162 2 ปีที่แล้ว

      የዩሃንስ ወንጌል አዳምጭ እማ

    • @user-dt4ii9wp8q
      @user-dt4ii9wp8q 2 ปีที่แล้ว +3

      ንስሀ ግባ ፀልይ ረጅም ስአት ስገድ በሰገድህበት ቦታ ተኛ ብን ብሎ ነው የሚጠፋ እኔም እንዲህ በጣም ያስቸግረኝ ነበር የዝሙት እርኩስ መንፈስ አሁን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ጠፍቶልኛል

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 2 ปีที่แล้ว

      ስግደትን ኣዘውትር

    • @meron7563
      @meron7563 2 ปีที่แล้ว +2

      Sged wendme tewat 41 mata 41 kechalk demo be emebrhan ezi mdr lay benorechibet edme lk 64 btsegd ....
      Besmeab betam ygermhal berash andebet wst yale menfes yaweral. Mokr bewtetu tgeremaleh arseman ytefalhal chirashi atasbewm yemr ahununu sged sged sged

  • @bfjhhjukcg4446
    @bfjhhjukcg4446 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማስተዋልን ስጠን ከዚህ ክፉ እርኩስ መንፈስ የድንግል ማርያም ልጅ አንተ ጠብቀን አምላካቸን👏👏👏

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ገባድ ነው የኔ አኸል ስር ሰዱ የምድ የአጠመደውን ፈልጉ ከግዛቱች በዋላ በእርኩሰቱ የምጥል የተረገመ መፈስ በወድማችላይ ተምራለው በኔላይ ስልጣን የለውም እንል አለን ግን ስልጣን እዳይኖረው ምን አርገነው ከኛ ለማራቅ በዬትኛው እምነታችን ተግተነው እውነት እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን እሼዬ ትልቅ ልጅ ነው እግዚአብሔር መገዱን ያሳምርለት በልባችን ገብቶአል መልካም ሰወችን ያብዛልን አሜን 🤲🤲🤲💚💚💛💛❤️❤️

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ማሳጅ ቤት ሀጥያት እንደሚሰራ ባውቅም በዚህ ልክ አልጠበኩም ነበር። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።
    ለነገሩ እሚወስደንን መንፈስ ካላወቅነው እንዴት እንድናለን ?
    የአርቲስቱ ህይወት , የቤተሰቡ , የልጅቷ ና ከእስልምና የመጣችው እህት የስንቱ ህይወት ተረፈ። ለነገሩ የአርቲስቱ እናት ንፁህ ልብ መኖር በጣም ደስ ይላል። እንዲሁ እሚቃወሙ ሰወች ለራሳቸውም ለልጆችም እንቅፍት ናቸው።
    በጣም የደነገጥኩት ከጓደኛ እሚመጣውን ስሰማ ነው።
    እግዚአብሔር ይማረን !!! አሜን !!!

  • @marakiye4204
    @marakiye4204 2 ปีที่แล้ว +1

    የእማ ፍቅር ወዳጅ የአባት ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +1

    የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት
    ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X
    ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X
    ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X

    ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X
    ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X
    ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X

    ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር
    ድንግል ማርያም የመልአክት እህት
    ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት
    ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ
    ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል
    ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት
    ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ
    ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን
    ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና

    ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X

    የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ
    የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ
    የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ
    የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ
    የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ
    የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ
    የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ
    የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ
    ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ።
    th-cam.com/video/llcfRchzq5I/w-d-xo.html
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እውነት በጣም አመሠግናለሁ በስፖርት ሰበብ ዘፈን ትእቢት ንቀት ምቾት ድሎት አየቀረበኝ በተለይ መንፈሳዊ ሂዎቴን በድካም በማዘናጋት አየፈተነኝ ለመተው ተቸግሬ ነበር እውነት የበለአም ታሪክ ፈጣሪን ማስቀየም የገባኝ ፈጣሪ ይጠብቀን ስሙ ይባረክ አሜን እድሜ ላንተ ና ለባለ ገጠመኞች

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ปีที่แล้ว +3

    Amennnnn hunken Dena maxu memirhachin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ዛሬ ልጅ ፈተና (፫)ነው
    ተአምር ነው
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን
    እኛም ሰመትን በትግበር እንድትሆን ይሁልን በእውነት

  • @waletemariyam2420
    @waletemariyam2420 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameeen kale hiwot yasemalen Ameeen memirachii! Egzihabiher yetemesegene silee hullum neger!!🙏🙏🙏💝💝💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማል እግዚብሔር እንቸረነቱ ይቅር ይበለን በጣሚ ኣስገራሚ ገጠመኝ ነው ቡዙ ተምህት ኣግኝነንበታል መምህር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-yu7ip9uq7c
    @user-yu7ip9uq7c 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ፈጣሪ ከደዚህ አይነት አፀያፊ ስራ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራች እንኳን በሰላም መጣልን ፈጣሪ ሆይ ልብ ስጣን ልብ ያሌ ልብ በል የዘመነችን መቅሰፍት ይሄ ነዉ

  • @arsimasima21211
    @arsimasima21211 2 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ በጣም ይገርማል በጣም ተሸውደናል ማለት ነው ገርሞኛል መምርዬ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ እጅግ የተማርኩበት ነው መምህርዬ

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ አድሮ የመከረ ያስተማረን አሜን እግዚኦ በስላሴ አምሳል ተፈጥረን መንግስቱን የምንወርስ የሆንን ወርደን እንደእስሳ ስንሰራና ስናስብ ወይኔ ማርያም ሆይ የአዳም ልጅ ሁሉ ንስሃ ሳይገባ እንዳይሞት እባክሽን ስለቃልኪዳንሽ ተለመኒን 🤲🤲🤲
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ሳናስተውላቸው ያለፍናቸውን ነገሮች ሁሉ ቀላል የመሰሉን ልምዶቾቻችን እንድናስተውል እያደረከን ስለሆነ ዋጋህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ከመላ ቤተሰብክ ይክፈልልን አሜን 🌺🌺🌺 ተዋህዶ ዘላለም ትኑር 😭😭😭

  • @limalima4922
    @limalima4922 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን አቤት ስንት ጉድ አለ ከኔ የበለጠም ሀጺያተኛም አለ እህህህህ መጨርሻችን ያሳምርልን ሁላችንም የድንግል ማሪያም ልጂ

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይወህት ያሰማልን

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን በጣም ይገርማል ጌታ ሆይ ይቅር በለን ይህ ማአት ቢመጣብን ሲያንስብን ነው ወይ ሀገሬ እዲህ የዳቢሎስ መጨፈሪያ ሆንን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ምን ያክል ግዜ ልንኖር ነው ብዝቻለ በዝሙት እዲህ እምንረክሰው ያሳዝናል
    ውንድማአችን እዲሁም እህታችን እንኳን ደስ አላችሁ
    ውንድማችን እሸቱ ደግሞ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው በቀልድ እያደረገ እያዝናና መሰረት ያለው ትምህርት ነው ሚያተምረው እኛ አይ ገባንም እጅ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ እደዚህም አለ ምን ተርፈናል አቤቱ እደቸርነትህ ይቅር በለን🤔🤭🤥😪😪😪 መምህር እግዚያብሔር የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ ዉይይይይይ

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን በጣም የማሰተምረ ነው ገጠመኝ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህራችን አሜን መጨረሻችን ያሳምርልን ክፉውን አርቆ ደጉን ያቅርብልን አምላካችን አሜን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 ปีที่แล้ว

    መምህረራችን በረታ ጉበዝ እናመሰግናለን

  • @yeshiabie1836
    @yeshiabie1836 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይዎት የሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገነዉ ሰላም መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @barachel091-mr3hh
    @barachel091-mr3hh 7 หลายเดือนก่อน

    መ ምህር ተሰፉዬ አሰተማሪ ነገርነወ እድሜናጤና ይሰጥክ ረጅምምም

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር እረዠም እድሜ ጤና ይስጥህ የእኛ እንቁ

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 ปีที่แล้ว

    በጨሌ ሰበብ እውነት በየቤታችን ያለው ነገር ከባድ ነው መምህር ያልተላቀቀ ትውልድ አለ ብዙ ነው ወድማችን እውነት እውነት እውነት ማንያስተምረን ፍርጥርጥ አርገህ አስተማርከን

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😢😢😢

  • @youtubworkneshyoutube
    @youtubworkneshyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር እድሜህን እደማቱሳላ ያርዝምልን

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 2 ปีที่แล้ว +6

    ሠላም መምህር እንኳን ደና መጣህ🙏
    አቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ በጌታ በጣም ይገርማል በእውነት ይሄ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ስንቱን ሰው እያነቃህ ወደ ህይወት መንገድ እመራህ በእውነት ላንተ ቃል የለኝም ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @user-sv1ti4ps5o
    @user-sv1ti4ps5o 2 ปีที่แล้ว

    እግዘአቤሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ለመምህረችን🙏🙏🙏🙏

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህናመጣህ ወይፈተና እግዚአብሔር ከዚህ ፈተና ይሰውረን ይገርማል ቃለ ሂውት ያሰማልን

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u 2 ปีที่แล้ว +5

    አምታቁ ነገረኝ ወገቡን እጁን ወይንም ሌላ ነገሩን የተሰበረሰው ብቻ መስሎኝ አሚታሽው ከይህ የተለየ አለ ማለት ነው እረ ወገኔ ወዴት እየህድን ነው ጌታ ሆይ ስቱን ቻልህ እሸቱ መለስ እግዚአብሔር አክሎ እውቀቱን ያድልህ አሜን

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው መምህራች ዘመኑን ይዋጃል አምላክ ልቦናይሰጠን ማስተዋል ያድለንንንንን

  • @user-jl5rt3he2l
    @user-jl5rt3he2l 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣክ መምህር ፈጣሪ ከነ መላ ቤተሠብክ እግዚአብሔር ባተ አድሮ ብዙ ትምህርት እያገኘን እየተለወጥነን ነው በርታልን

  • @smasma6590
    @smasma6590 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Qaliyootii asamaleeni yetimituu
    👏👏👏👏👏👏👏👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏Mariiyamii kakufuu adishi👏👏👏🎤👏🎤👏🎤👏👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🕊️🕊️🕊️🕊️🌾🌾🕊️🕊️🕊️🌹🌹👏🎤👏 Mariiyamii kakufuu adishi👏🎤👏🎤👏🎤👏👏👏🕊️🕊️🕊️🌿🌿🌿💐💐👏👏🎤👏🎤👏
    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen🙏
    Qaliyooti asamalee ye bamuuruu
    Yeizaberii simeni yetamaganehuu
    abtachii tabarakuu👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🌿🌿🌿🕊️🕊️🌹🌹🌾🌾🌿🌿🕊️🕊️🌹🌹💐💐🌿🌿🌾🌾🤲🤲🤲

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ማረን😭💔 እንደ በደላችን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ኧረ መምህር ማንም እንዳይሰማ 😃 አልሰማንም ምን አልህ

  • @tesfumihretu763
    @tesfumihretu763 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን !ተመስገን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን አሹዬ የምወደዉ ኮሜዲያን ነዉ

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣይ መምህር ስንት ታሪክ እያየህ የማሳጅ ታሪክ ኣስገረመህ እንደው ከዚህ የከፋ ስንት የሚከነክን ጉድ ገና ትደርስበታለህ ይህም ለየት የሚያረገው ወደ የእውቀት ቤታችን ገባ ስትል ነው

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምየልኡል እግዚአብሄር ቤተሰቦች መእህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ወለተዮሀነስ በፀሎት አስቡኝ ኤፍታ በለኝጌታ

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እደምን አደርክ እግዚአብሔር ይመስገን መጸየፏአ እረዳት እግዚአብሔር እሷን የጎበኘ እኛንም ያስበን አሚን

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሔር ይመስገን የቅዱሳን ኣምላክ መምህራችን ሰላምህን ይብዛልን 😍😍

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን

  • @uae1023
    @uae1023 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም መምህር ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ሚገርምና ሚደንቅ ገጠመኝ ነው ብዙ ተማርኩኝ እኔማ መምህርዬ ጤናውንና እድሜውን ይስጥህ

  • @ssss4655
    @ssss4655 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የተመሰገነ ይሁን

  • @user-vd8sy7xe4o
    @user-vd8sy7xe4o 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር አብይ ይልማን አንድ ቀን ለምን አትጋብዘውም።አንድ ላይ ብትሰሩ መልካም ነው

  • @hanasawet887
    @hanasawet887 ปีที่แล้ว

    ወኔ የኔ ታሪክ መሰለኝ አሁን ባተ ትምህርት ተቀይሬለው እግዛብሄር ይመስገን ልክ ያተ ድምፅ ስሰማ መስመአም በስት መከራ 😭😭😭እደጨርስኩት 🙆🙆🙆🙆🙆

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ ነው በአውነት

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 ปีที่แล้ว

    በውነት መምህር በርታ ከጎንህነን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️❤️

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 ปีที่แล้ว +5

    ሠላም ሠላም ለሁላችሁም እንኳን አደረሣችሁ አሜን(፫) የማሳጅ ቤት ጉድማ በጣም ብዙ አለ ይማረን😭😭 ደሞ እያወቁ ዝሙት እንደሆነ እያወቁ የሚገቡ አሉ #የማቀው ሠው ነበር እንጨት ማሽን ቤት ነበር ሚሰራ ወገቤ አሞኛል ማሳጅ አረጊ ልምጣ እያለ በሰተመጨረሻ በኢች አይቪ ተይዞ ታንቁ ሞተ ሚሰቱም አሁን postive ነች😭😭

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
    ወይ /ፈተን/አሰትምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል እህታችን እንኴን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሺ