Am really excited by your message 👌thank you🙏 am 32 weeks pregnant i have one cs before 2 years and one normal delivery before 7 years,,, for now, by the will of allah i wana try VABC (Normal delivery) what do you recomend me dear?
Wede yeserashew video lene betam bertat honognal ena betam amesegnalew #betam miyasgermshn negershehen video yayehut ken new mete yemetaw ena yewldkut ena bertat negegrsh bertat honognal amesegnalew berchlgn
Oh thank you for coming my dear i love your videos too you are beautiful and kind, keep a good job .as i am new to youtube i wish you will share my videos it may help others too 💖
Selam enatu ene ye mejemeriya lejan be oprshin new yeweledkut 2tegnahun deresahalew ene normale meweled new mifelegew chansu alegn gin feraw 2leb honeku
አሜን!!! የእኔ እህት ድንግል ማርያምን ይዘን እማ አንጨነቀም!እኔም 8ኛ ወር ላይ ነኝ ማርያም ማርያም እያልኩ እንድ ወልድ የእሷ እና የልጇ ፈቃድ ይሁንልኝ አሜን!!! እናመሰግናለን
እንዴት ሆንሽ
አሜን እሕቴ ላች የደረሰች ድግል ማሪያም ለኔም ትድረስልኝ
ኢየሱስ ኢየሱስ በይ ይቅር ይበልሽ
Amen
አብሽሩ አላህ በሰላም ከሁለት ያርግሽ❤❤
እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ እኔም መውለጃ ቀኒን እየጠበኩ ነው ስደት ነኝ አጠገቤ ከባሌ ውጭ ማንም የለኝም ማንም ሊመጣልኝ አይችልም እመቤቴ ማርያም እንድትረዳኝ ፀልዩልኝ
Ayzoshe Egziabher ke anchi gar yehune yene wed 🥰🙏
የት ነሽ የኔ ውዲ እኔ አለሁ ማንም የለለኝ አብሽሪ
@@ልጀእወድሻለሁ ሳውዲ ጅዳ 🙏😍
@@empowerherqueen አሜን🙏😍
እመቤቴ ማርያም ትድረሰልሽ አይዞሽ በርች
❤❤❤ ለመውለድ ያሠባችሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸው ትክክለኛ ማሥረጃ ነው መርፌ ልጅ ገፍቶ አያወጣም እራሥን ማዘጋጀት ነው እንጅ
እመቤቴን ያመነ አያፍርም ፡ ለየት ያለ ሀሳብ ነው የምታቀርቢው ጎበዝ ፡ቀጥይበት ወድጄዋለሁ
Amesegenalehu
አሜን ላንቺ የደረሰችልሽ ማሪያም ለኔም ትድረስልኝ በጣም ጥሩ ልምድ ነው ያካፈልሽን አመሰግናለው
Amen yene enate egziabher ke anchi gar yehune 🥰
የኔ ውድ እኔ 34 ሳምንት ገብቻለው እመብርሀን በሰላም ሁለት ታርገን የምጥ ህመም ትንሽ የለውም እንዳልሽው አይምሮን ማሳመን ጠንካራ እንደሆንሽ ለራስ መንገር ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
Egziabher ke anchi gar new berchi 🌹❤️💕
አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ ላንቺ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን
እናመሰግናለን ያለምንም ክትትል እናቶቻችን እቤታቸው አምጠው ነው እሚወልዱት የነሱ አምላክ ይርዳን እናታችን ማርያም ትዳብሰን ጀማሪ ስለሆኩ ነው መሰል እና በሳውድ ነኝ ገና ሳይደርስ ፈራሁ እ
እውይ የኔ እንት እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን ምንም አትሆኚም አይዞሽ ምንም መፍራት የለብሽም ሀገርሽም ሆንሽ ሳውዲ ከእግዚአብሔር ጋር አንቺው ነሽ የምትወልጂው ምንም ለውጥ የለውም መውለድ ደግሞ ለኛ የተሰጠን የፈጣሪ ጸጋችን ነው ምንም አያስወራም ዘና በይ በደንብ እረፍት አድርጊ ውሀ በደንብ ጠጪ ደስተኛ እና ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ
@@empowerherqueen በጣም አመሰግናለሁ አሜን እህቴዋ🙏
@@ወለተስእላሴ እንዴት ሆንሽ እናት
Ayezoshe denigel mareyam teredashe
ያንቺን motivation ሰምቼ ማርያምን በ 3 ሰዓት ምጥ ወለድኩ
WoW endet des yelale enkuan maryam marecheshe 💕💕🥰
ማሻ አላህ ❤❤
ማሸአላህ ያረብ ለኔም አተ እርዳኝ አላህዋ❤❤
ለኔም እንዳቺ በሁነልኝ ማርያም ትቅረበኝ ተጨንቂያለሁ
Am really excited by your message 👌thank you🙏 am 32 weeks pregnant i have one cs before 2 years and one normal delivery before 7 years,,, for now, by the will of allah i wana try VABC (Normal delivery) what do you recomend me dear?
Egziabher ka anchi gar yehun yene enate normal delivery taregi yehonal ahunem Fetari yawekal esu yefekedew yehunelshe🥰🥰🥰
Wede yeserashew video lene betam bertat honognal ena betam amesegnalew #betam miyasgermshn negershehen video yayehut ken new mete yemetaw ena yewldkut ena bertat negegrsh bertat honognal amesegnalew berchlgn
Wow betam des yemile beger new yenegersgenge amesegnalehu yene enate ,Enkuan mariyame marcheshe ❤️❤️🥳🥳🥳🥳
ተባረኪ ትክክል ነሽ ሁሉም የሚሰራ ነገር ነው የነገርሽኝ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ስላየሽው ደስ ብሎኛል
አሜን እህቴ ላንች የደረሠች ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔም ትድረስልኝ አንዲቱን ሁለት ለሞሆን ያብቃኝ
Amen yene enate Egziabher ke anchi gar yehun 💕💕💕🥰
Lemejemeriya gize 2 tegna nebestur hugne nbr video yayehut ahun keweledeku 4 were hunognal ena ewunet betam amesegenalhu ejige tekemognall
Wow betam Des yemile neger new enkuan tekemeshe enkuanem beselam tegelagelshe yene enate 💖
የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ነው የፈራሁት እና እባክሽ ተጨማሪ ቪዲዬ ስሪልን ፡ለምሳሌ ምናይነት ኤክሰርሳይስ ምጥ እንደሚያቀል ብታሳይን ፡ምክንያቱም እንዳንቺ ቪዲዬ የሰራ ሀበሻ አላገኘሁም ፡በዚህ ዙሪያ በደንብ አሳይን የኔ እህት ፡ በርቺልኝ
Eshi asegajaleju be kirbu amesegenalehu
wow 1ኛ thank you Good bless you family .Mariyam tasadigilsh
ሪራክሥ ማለት ምንድን
ዘና ማለት ሰውነትን እና መንፈስን ማረጋጋት ማለት ነው
Thank you 🙏🏽 for sharing your experience
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እናት 8ወር ነኝ ጥሩ ሰዓት ነው ያየሁት🙏🙏
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ የወሊድ ጌዜ የሚጠቅሙ አተነፍፈስ በቅርቡ የሰራሁት ቪድዮ እይው እና ከአሁኑ ተለማመጂው እግዚኣብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
በጣም ወቅታዊ ነገር ነው በርቺ እንግሊዘኛ ባታቀላቅይ ጥሩ ነው
እሺ እሞክራለሁ
🤰🤰 me watching and taking a note 📒 of the tips you gave, wish me good luck 🤞🤞
ከየት ነው የምናገኘው
Wow thank you for sharing beautiful, this so helpful 👏🏻👏🏻👏🏻 new subbie 💕
Oh thank you for coming my dear i love your videos too you are beautiful and kind, keep a good job .as i am new to youtube i wish you will share my videos it may help others too 💖
perfect video.
I am a midwife from Ethiopia. you did perfect video bright.
Thank you so much dear I'm glad you found it helpful 💖🖐️
አሜን ውዴ 😢😢ለሁላችንም ትርዳን
Thank You Egziabiher Yibarkish
amen ❤🙏🏿
Gobez yene konjo! I wish I found you before I gave birth to my two daughters in the past 3 years! So informative. Keep it up and stay connected.
Enkuwan Mariame marecheshe good job thanks
Amesegenalehu yene konjo
እናመሰግናለን ቆንጅዬ
አመሠግናለሁ
thx sistu
እኔ 7ወሬ ተልባባ መጠጣት ጀምሬ እንደ ምጥ ጀምሮኝ ነበር መርፌ ወስጄ ነው ፅንሱ የተመለሰው ተልባ አጠጡ በግዜ ምጥ ያፈጥናል😢
7 ወር ላይ ለምን ጠጣሽ 9 ስትገቢ ነው የሚጠጣው
እዴት ነው አሰራሩ ተልባ
@XoXo-cf3mb mejemerya tinshe yetamesale be zeketenga esate keza yefechale keza Ende atmite argeshe mesrate new
እ
ተልባዉ ተፈልቶነዉ
thanks❤
አሜን
Btaam mirtii mikir nwe thanks
አመሰግናለሁ በጣም ጠቅሚ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ
አሜን ለኛም ትድረስልን
Enamesegnalen... Ejeg betam des emil ena tekame neger eyasetemarshn new.... Berchi thanks again 🙏
Amesegnalehu yene Konjo shre bemaderege edetaberetatunge eteykalehu
አሚንንንን
15 ቀን ቀርቶኛል ልጀ እራሷ በቀኜ ነው እግሯ በግራ ይስተካከልልኝ ይሆን ጨቆኛል😢😢😢መልሽ
❤አሜን የኔ እናት ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረስልን
ውስጤ ነሽ
sent geze oppresion yee honshewu
@@AnEb-i8y oppression arege alawekem
እማምላክን ጠርቶ ማንም አያፍርም እውነት❤
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው
እኔም ስደት ነኝ በአመት ሁለት ልጅ ልወልድ ነው ፀልዩልኝ ግን ፈርቻለሁ ልጄ ከወለኩ መልሼ በአመቴ ልወልድ ስለሆነ እህቴእኛ ስደት ላይ ያለነው እቤት ዶክተር ጠርተን ነው እናማደዘዣ ይሰጣሉ ችግር ያመጣል ሎይ ስትወጋኝ ልቤ ግጥም ነው ያለው ጭንቅ ይላል ሲቀጥል አዋላጃ ካስወለደች ቡሀላ ደሙን ገብታ ታወጣለች ከዛ መቆም አቃተኝ ብታወጣ ይሻላል ዋላ ምንናምን እየጠጣሁ ደሙን ላስወጣው መልሽልኝ አደራ
አይዞሽ እግዚኣብሄርን ከአንቺ ጋር ይኹን ደሙን ግን በጤና ባለሙያ ቢሆን ባይ ነኝ
አብሽሪ ስደት የት ነሽ??
Ine 41 saminte new gin eskahun mite ametam
የኔ እናት ስሜቱ ይገባኛል እንደዚ ሲቆይ ያሳስባል ለመውለድ ስለምንጞጞ ጊዜውም አይሄድም ምናልባት ቀን ሲቆጠር ስህተት ይኖራል ፡ግን እንደኔ ልጅ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ሰጥቶሻል መቼ ስንት ሰአት ሁሉም በሱ ጊዜ ይሆናል ምንም አታስቢ ዛሬ ከአሁኑ ደቂቃ ጀምረሽ ዘና ብለሽ ኩጭ ብለሽ ፊልም እዪ ምንም ስለምጡ መጣ አልመጣ አታስቢ ቡና አስፈልትሽ ኩጭ ደስ ይሚሽን ምግብ እየበላሽ ፡ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ ፡ምጡም ይቅለልሽ
@@empowerherqueen inshaa'allah ishi yeene konjo Amesginalew
@@empowerherqueen hakim betim hije December 3 tewoljalesh belnga neber inem kenan bedenba Akewalew
Allahamdulilah wide be selam Tegelagelku gin be oppirasoni ne ye welid kut
@bablunazmul5911 Enkuan beselam tegelagelshe yene enate erefte bedenbe adergi lale mewefer belesh megeb satebeyi endatekeri bedenbe eraseshen tebeki Egete❤️
እኔ41ሳምንቴነውምጤ እንዲመጣ ምንላርግ
41 sament kehoneshe minm marege yelebeshem le meweled meguaguateshen ena yesew Leje yasebewn calculate yaregewn teteshe amlakeshen eked becha metebeke be fetari fekade aregezeshe esu balwe ken yemta beleshe efoye beleshe zena beleshe be emnet kuche beye leke erega seteye erasu yemetal. Egziabher kanchi gar yehun🌿🌺 kuche beleshe des yemileshen tv program eyayeshe telba techi yagezale 🥰Emebete tekrebeshe
ስለ epidural ንገሪን።።። ምጥ ከ ወር አበባ ጋ ይመሳሰላልን?
Epidural በሰውነትዎ ክፍል ላይ ህመም የሚሰማንን ለማስቆም በጀርባዎ ውስጥ የሚወጋ መርፌ ነው. የምጡን ስሜት ይቀንሳል ፡ምጥ ከወር አበባ ቁርጠት ጋር እንጃ አይመሳስልም ብይ ነኝ ይሄ ማስታገሻ ወስደን ሊቀንስ ይችላል ፡ምጥ ግን ልክ ሆዳችን እንደ ፊኛ ንፍት ይልና ይምውጠራል ለ ትንሽ ደቂቃ ክዛ ትንሽ ደቂቃ ደግሞ ትንፍስ ይልና ህመሙ ይታገስልናል ይሄ መሀጸኑ እንዲከፈት ይጠቅማል፡ልክ ምጡ ሲጀምር ሆዳችንን ወደላይ ከስር ደገፍ አርገን ከፍ በማድረግ ህመሙን መቀስ እንችላለን ፡ከዛ ልክ ምጡ ተወት ሲያደርግ በደንብ ከውስጥ አውጥተን መተንፈስ ፡ጉልበታችንን ለሚቀጥለው ምጥ ማዘጋጀት ፡
@@empowerherqueen እሽ እህቴ አመሰግናለሁ።።።
ከ ወሊድ ብሃላ ያለ የ እስትች ቁስል ብታስተምሪን
እኔም አራስ ስለሆንኩ ነው አሁን ስራ ጀምረያለሁ ዉፍረቴን ግን ተይው
why did the midwife tell you that you were not second stage before she did PV?
Ene Milan shine 3tagna lije argijealogne gone 2 ophireshine alebigne Bemet mawulade yichalele woye
Yawe esune egziabher new yemiyawekew denget leyagateme yechelale be abzangawe gin be operation new yemiweldut
አሰለቀሺኝ❤❤❤😭
aMEn yene konjo
hi endat neshe enstagram kaleshe lakilegh please thanks
Instagram info mom habesha (yene bili enat)
Hh
21😭😭😭ሰሜቱን አቀዋለሁ ውዴ የእመቤቴ ፈቅረ
Amen amenamen
ter7 peredayeh.eweledalh
Sostgna mewled yechala yale Sergeri bmete
አተነፋፈሱ አንቺ በአማሪኛአ ብሰሪልን አልገባኝም ሳየው እኔ 7 ወሬ ነው በጣም ፈርቻለሑ😢😢😢
ሰላም የኔ ውድ እነልዴት ነሽ አይዞሽ አትፍሪ፡ከ ሰሞኑን በአማርኛ እሰራለሁ የብዙ እህቶቼ ጥያኣቄ ነው አይዛሽ አትፍሪ እግዚኣብሄር ልጅ የሰጠሽ ስልምትችዪ ነው ምንም መፍራት አያስፈልግም መውለድ ማማጥ የተፈጥሮ ጸጋ ነው
@@empowerherqueen🎉🎉🎉
I used hypno birth when I gave birth to my daughter. Its very useful dear. Thank you for sharing. New support friend here. Let's keep in touch
Thank you so much my dear ,its really good thing in fact ,looking forward to work with you one day 😍
ሊንኮቹ የት አሉ?
th-cam.com/video/Z7k02_rzp3E/w-d-xo.html Hi description box lay neber yetewkute linku 💗
Amen 🙏🙏🙏
❤️
ላነቺ የደረሰች ለኛም ትድረስልን
Amen yene enate 🥰
Hi edati neshi ebkshini linkuni btilki enmsaginalni
Hi dehna nenge yehe betam yetekmalu yemlachew linkoch nachew 🤗
th-cam.com/video/uNMhBmNHWmY/w-d-xo.html
th-cam.com/video/dbAx5GgYL2Y/w-d-xo.html
th-cam.com/video/CVT8E1opCYQ/w-d-xo.html
th-cam.com/video/jzJPhZWHLcQ/w-d-xo.html
Selam enatu ene ye mejemeriya lejan be oprshin new yeweledkut 2tegnahun deresahalew ene normale meweled new mifelegew chansu alegn gin feraw 2leb honeku
😍😍😍😍
ከልብ እናመሠግናል😘😘😘
ቪድዮውቼን ስላየሻቸው ደስ ብሎኛል ለመልካም ኮመንቶችሽ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ የኔ እናት የአተነፋፈሱን ቪዲዮ ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል 37ሳምን ሆኖኛል
th-cam.com/video/Z7k02_rzp3E/w-d-xo.html. th-cam.com/video/skCJaoFSSOg/w-d-xo.html.
ግዴታ በምጥ ከሆነ እስቲሽ መሰራት አለበት😢
Hulum sew aydelem stiche yemiyasfelfewe
ባማረኛ አውሪን እየደባለቅሽ 😏
እሺ
እኮ እደም አልገባኝ ስለምን እደምታወራ😂
Amen❤