ነገረ ክርስቶስ: “ቅብዓት እና ጸጋ” ክፍል አንድ /Kibatina Tsega

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2019

ความคิดเห็น • 53

  • @ebbanmilki6323
    @ebbanmilki6323 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊቀ ሊቃውንትን ለመጀመርያ ጊዜ የሰማኋቸው በ2004 ዓ.ም በግቢ ጉባዔያችን የስብከት አገልግሎት ላይ ልብ በሚመስጥ ስብከታቸው ነበር፣ በእውነት እንደሳቸው ዓይነቶችን ሊቃውንት እግዚአብሔር ያብዛልን።

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን፫

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 ปีที่แล้ว +1

    ሊቀ ሊቃውንት ሲያስተምሩ ልብ ይመስጣል እርክት ያደርጋል እድሜ ይስጥልን እንደ እሳቸው አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @user-ko5ue9zs9n
    @user-ko5ue9zs9n 5 ปีที่แล้ว +8

    ቃለህይወት ያሰማልን ሊቃውንቱን ይጠብቅልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የሰማነውን በልቡናችን ይፃፍልን።

    • @bezateshome6826
      @bezateshome6826 5 ปีที่แล้ว

      amen amen amen qale hiwoten yesemalin MEMHERACHI abatochn EGIZHABER EYESU KIRISTOS

  • @user-qc4hb9lh7p
    @user-qc4hb9lh7p 5 ปีที่แล้ว +6

    ማህበረ ቅዱሳን እናንተ የሀገር የጀርባ አጥንት ናችሁ ለዚች እምነታችን (ኤፌሶን 4 ፡5)( መምህር ስምዓ ኮነ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃል ህይወትን ያስማልን ሊቃውንቱን ይጠብቅልን እድሜን ከጤናጋር ያድልልን ።ያስተማረን የመከረን አምላካችን ይመስገን።

  • @berhanubanti2603
    @berhanubanti2603 3 ปีที่แล้ว +1

    ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ በተለየና ሌሎችም ቃለ ህይወት ያሠማልን ያብዛልን !! ሊቀ ሊቃውንት ብዙ ጊዜ ትምህርታቸውን የምናገኝበት መንገድ ቢኖር ደስተኛ ነኝ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን ሃይማኖታችንንም ይጠብቅልን ።

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎትን ያሰማን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ወንድሜቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህም የበለጠ እውቀትና ፀጋን ያድልልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አባቶችና ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለሊቃውንት አባቶቻችን አሜን።
    እኛም በሰማነው እድንማር እድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን። እግዚአብሔር ሆይ ከክህደት እደ ንስጥሮስ በዘመናችን እደሚክዱ እዳንሆን እርድስን አሜን።😥 የሰው ፍፃሜው ሳምር ነውና ፍጻሜን አሳምርልኝ አሜን።
    ምስህበረ ቅዱሳንየ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
    ሳምት በሰላም ያገናኘን አሜን

  • @gashawbimrew7534
    @gashawbimrew7534 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 5 ปีที่แล้ว

    የ #ድንግል #ማርያም #ልጅ ለሊቃውንተ #ቤተክርስቲያን ጸጋውን ያብዛላችሁ የ ህይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት ለማህበረ #ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ይስጠንም
    አሜን አሜን አሜን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vm9em5wr9m
    @user-vm9em5wr9m 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏

  • @hahahahaha8477
    @hahahahaha8477 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማለን።

  • @eshetuworku4179
    @eshetuworku4179 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @gedefawtemie4381
    @gedefawtemie4381 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen betam metenaker yalebet guday betley m. gojjam

  • @user-cf5yx8jw9m
    @user-cf5yx8jw9m 5 ปีที่แล้ว

    መምህሮቻችን💚 ቃለ 💛ሂወት ያሰማል❤ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን(፫)

  • @addismengitu9292
    @addismengitu9292 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሳማልን !

  • @netsanetnetsanet1531
    @netsanetnetsanet1531 5 ปีที่แล้ว

    Baer the le Abatochani kalehiwot yasemalen ademna tena abzto yasxlen Amen _

  • @user-kl9pj4bt3k
    @user-kl9pj4bt3k 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kale Hiewt yasemalen

  • @enkumariam6461
    @enkumariam6461 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ ሊቃውንቱንም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @tesigiebelete634
    @tesigiebelete634 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን።

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ከነ ልጅዋ ክብር ይግባው

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @abrahamdemisse4976
    @abrahamdemisse4976 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @meseretaayenew4170
    @meseretaayenew4170 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃሌውት ያሰማልን

    • @Sh-no6le
      @Sh-no6le 5 ปีที่แล้ว +1

      በግዛቤር ስም ሰላም አባቶቸ ቃለይወት ያሰማልን

  • @asterbekele8444
    @asterbekele8444 4 ปีที่แล้ว

    በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ::ቃለህይወት ያሰማልን::

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 3 ปีที่แล้ว

    ተበረከ

  • @zeraykibreab3542
    @zeraykibreab3542 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-bg5xz6mj2t
    @user-bg5xz6mj2t 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hawwiimucaayawayidoo4156
    @hawwiimucaayawayidoo4156 5 ปีที่แล้ว

    Qalhiyot yasamali mamirachin xagan yabizalachu 😍😍😍

  • @CodeWithMMB
    @CodeWithMMB 5 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @teshomebelayneh4739
    @teshomebelayneh4739 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን፣ ዕውቀታችሁን ያብዛልን፣ በእናንተ አስተምህሮ በርካታ የተደናገራቸው ወገኖች ትክክለኛ መንገዳቸውን ይይዛሉና፡፡ መምህራን አንድ ጥያቄ አለኝ፡፡ የእናተን ወይንም በጥያቄዬ ዙሪያ የተሻለ ግንዛቤ ያላቸውን ሊቃውንት ማብራሪያ እሻለሁ፡፡ እንደሚታወቀው አማርኛ ፊደላት መሠረታቸው ግዕዝ ሆኖ የአስተምህሮ መነሻው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም እንደሆነ የታሪክ ጻህፍት ይገልፃሉ፡፡ ነገር ግን አሁን አሁን በት/ቤቶቻችን ደረጃ እና ሥርዓተ ትምህርት በሚቀርፁ ባለሙያዎች ዘንድ ቋንቋው መሠረታዊ አቅጣጫ እየሳተ ያለበት ሁኔታ ይታየኛል፡፡ በርግጥ ቋንቋ ከዘመኑ ጋር ሊዘምን እና ሊያድግ እንደሚችል ይገባኛል፡፡ የአማርኛ ቋንቋና የግዕዝ ፊደላት ግን አሁን እየታየባቸው ያለው ለውጥ ቋንቋውን የሚያሳድግ ወይንም የሚያሻሽል ሳይሆን ውስጥ ለውስጥ የራሳቸው አጀንዳ ያላቸው ሰዎች ፊደላትን በማጥፋት ከእነዚህ ፊደላት ጋር ተያይዞ ያሉ ቀደምት መረጃዎችን አንባቢ የማሳጣት ዓላማን ይዞ የመንቀሳቀስ መስሎ ይሰማኛል፡፡ ጥያቄዬ የሚከተለው ነው፡፡
    • ሀ፣ ሐ፣ ኀ
    • ሠ፣ ሰ
    • ፀ፣ጸ
    • አ፣ዐ
    እነዚህ ፊደላት በአነባበባቸው ብቻ ተመሳሳይ ስለሆኑ አንዱ ፊደል ሌላውን ተመሳሳይ ፊደል እንደሚተካው ተደርጎ የማስተማሪያ ስርዓተ ትምህርት እስከመቅረጽ ድረስ ሥራ እየተሰራ ነው፡፡ ይህ ከሆነ የቀደምት አባቶች ሊቃውንት ፊደላቱን ሲቀርፁ ልዩነትን ታሳቢ ካላደረጉ ለምን ማብዛት ፈለጉ? እውን ሀ ‹‹ሐ››ን ወይንም ‹‹ኀ››ን ይተካል? ሌሎችም በተመሳሳያቸው ይተካካሉ? ይህ ጉዳይ ስነልሳናዊ በሆነ አግባብ ማብራያ ካልተሰጠበት ነገ በቤተክርስቲያናችን ያሉ መጽሃፍትን ገልጦ የሚያነብ ትውልድ የሚያጡ መስሎ ስለሚሰማኝ ስጋቴንም ጭምር እየገለፅኩ ነው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @plantppc1155
    @plantppc1155 4 ปีที่แล้ว

    kal eywt ysmaln.

  • @user-hr2yd9og3k
    @user-hr2yd9og3k 5 ปีที่แล้ว +1

    Kale hewotn yasemaln abatoch

  • @haymiyemaryanlj8509
    @haymiyemaryanlj8509 5 ปีที่แล้ว +2

    ማህበረ ቅዱሳን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈላችሁ ቃላት የለኝም
    ወገኖቼ የመግቢያው መዝሙር ካላችሁ እባካችሁ ጠቁሙኝ
    ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ×፪
    ታምሩን ለአለም ንገሩ ×፪ ድንቅ ስራውን መስክሩ
    የሚለውን መዝሙር

    • @gass1790
      @gass1790 5 ปีที่แล้ว

      ዩትዩቭ ላይ አለ ያገኙታል

    • @nigistyoutube682
      @nigistyoutube682 5 ปีที่แล้ว

      ከዩቶብ አውርጅ አለ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว

      እስቲ ለእኔም ስሙን ንገሩኝ መዝሙሩን በጣም ነው የምወደው በእግዚአብሄር ይሁንባችሁ

    • @gass1790
      @gass1790 5 ปีที่แล้ว

      @@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 የመዝጊይው መዝሙር
      ወይቤሎሙ ሑሩ
      ብለው ይፈልጉት or ሚሴንጀር ካለዎት መላክ ይቻላል download tewahido app and no 4 .

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว

      @@gass1790 ወዳጄ እንደዛ ብሄ ፅፌ አልመጣ አለኝ ሚሴንጀር የፌስቡክ ነው ወይ ?????

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu1306 5 ปีที่แล้ว

    Yeqrta gen selaligebagni new qali ena weliden new yexeqsachu yaliw menfse qedosese awexachute ulet sewn ande eyalichu new ande sewn susete new susete sewna ande tebeye new yadekute demome new endt new ulete sewna ande yalichute menfse qedusen awexachute keqali behali menfese qeduse new keza bewli welide new endt new letadesuchu melise sexene belachu yamlakachen yemedantachenen andena tene sustenetun layachute meseligni

  • @haileyesusgebreweld3817
    @haileyesusgebreweld3817 4 ปีที่แล้ว

    who is ethiopian orthodox? is that the fabrication of teklehaymanot? this tsega and kibat issuue belongs to the faith of amhara. The Zionist tewahdo betekirstian of Bihere Agazi never had the issue of kibat and tsega

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @emebetmelesa5183
    @emebetmelesa5183 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን