ዐውደ ስብከት፦ "ልጄ ሴሎም እስኪያድግ ድረስ’’

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
    @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ለመምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እውነትም ሊቅ እኮ ነህ መምህር የእርስዎን ትምህርት ስሰማ ሁሌም ተስፋየ ይለመልማል እግዚአብሔር አምላክ ከእኔ ከማልጠቅመው ከሀጢያተኛይቱ እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ በእውነት ያለ ሀሰት

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል ተሰምቶ እማይጠገብ ትምህርት ምነው ከእናንተ እግር ስር ቁጭ ብየ ተምሬ በረከታቸው በአደረብኝ

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 5 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ድንቅ ነው። ለሊቀ ሊቃውንት ስመዐኮነ መላዐክ ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እድሜእና ፀጋወትን አብዝቶ ይስጥልን አቤት እንደት ድንቅ ትምህርት ነው ቃሉን በልባችን ይፃፍልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን

  • @elsabethaddisu8474
    @elsabethaddisu8474 5 ปีที่แล้ว +11

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያኑርልን !

  • @ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ
    @ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ 5 ปีที่แล้ว +11

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
    ተዎዳጆች በተሰቦቻችን እንኳን ለብስራተ ገብርኤል ወርሀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @አድራሻየከመሥቀሉስርነው
    @አድራሻየከመሥቀሉስርነው 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    የሰማነውን ቃል ለህወት ያድርግልን እንደ ቃሉ እንድንኖር ልዑል እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @ጽዮንአክሱም
    @ጽዮንአክሱም 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    በእውነት ሰምቼ ማልጠግበው ት/ት
    በዕድሜ ይጠብቅልን አባታችን !

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን።

  • @አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ
    @አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @ትዕግሥትፅጌማርያምፅጌማር
    @ትዕግሥትፅጌማርያምፅጌማር 5 ปีที่แล้ว +1

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእውነቱ ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱልን እግዚአብሔር ማህበራችንን ይጠብቅልን !!

  • @ክወግሕዩ-ሸ4ጸ
    @ክወግሕዩ-ሸ4ጸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምን የታደላቹ ናቹ እዛ ቁጭ ብላቹ የሚታዳምጡ የሚትማሩ።
    እግዚኣብሔር በጠና በዕድመ ይጠብቅልን ውድ መምህራችን ና ኣባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን።
    ማሕበረ ቅዱሳን ከልብ እናመስግናለን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃሎት ያሰማልን በድሜ በፀጋ እግዚያብሔር ያኑርልን

  • @abayneshtesfaye4177
    @abayneshtesfaye4177 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዉረሰልን በነፍሰ በሰጋ ይጠብቅልን ለአሰተማረን ለነመከረን ለገሰፀን ለልሁል ሕግዢአብሄር ክብር ምሰጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
    @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግሩም ትምህርት ነው💞💞💞💕💕

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ያስተማረን የመከረን ልኡለ ባህሪ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
    ለመምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስመአ ኮነ መላክ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
    እኛም ከትእማር ።ከዚች ባለትስፋ ሴት ጥንካረን ተስፋን እምነትን እድንወርስ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

  • @abrhamyihunie8507
    @abrhamyihunie8507 4 ปีที่แล้ว

    እግዚሃብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!።

  • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
    @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!

  • @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ
    @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር ይመስገን በእውነት ለኣባታችን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @koveryabro9992
    @koveryabro9992 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว +1

    ኦቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
    እግዚአብሔር አሁንም ያብዛን
    አባቶቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት የስምዓልና

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 ปีที่แล้ว

    ያስተማረን የመከረን ጌታ እግዚአብሄረ የተመሰገነ ይሁን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @muluwork3439
    @muluwork3439 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @according6414
    @according6414 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale eyeweten yasmalen memher!!!

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @sintenega319
    @sintenega319 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @hanamaria4250
    @hanamaria4250 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ራችን

  • @ሀመረኖህዘተዋህዶ
    @ሀመረኖህዘተዋህዶ 5 ปีที่แล้ว +4

    kale hiwotn yasemaln bedma betsega yanurln legnam asteway libonan yadeln

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fikerzelalem2741
    @fikerzelalem2741 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ስመአኮነ በጣም ጎበዝ ነህ ወንድማችን በርታልን

  • @ዓለምበር
    @ዓለምበር 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይውትን ያስማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @youssef7918
    @youssef7918 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @genet6181
    @genet6181 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alem4310
    @alem4310 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወትያሰማልን አሜን

  • @betelihamgatnet123
    @betelihamgatnet123 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @kidistbanty1799
    @kidistbanty1799 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @mesfunazmera9598
    @mesfunazmera9598 5 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet yasemal

  • @betielchannel4995
    @betielchannel4995 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ግደፍ
    @ግደፍ ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው

  • @alemgetachew7599
    @alemgetachew7599 4 ปีที่แล้ว

    Abatachen kale hiyewete yasemalen.

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 ปีที่แล้ว +3

    ወገኖች ቦታው የት ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ከስደት ስመለስ እንድሄድ

    • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
      @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 5 ปีที่แล้ว +5

      እድሜ ለማ#ቅዱሳን እኛ ሀገራችን ገብተን ገዳማቶቻችን ለማየት ለመሄድ ያብቃን እንጂ በማህበሩ በኩል መሄድ እንችላለን ፍጻሜችንን ያሳምርልን
      አሜን 💚💛❤

  • @zzget8710
    @zzget8710 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @wogenkefelegn3235
    @wogenkefelegn3235 5 ปีที่แล้ว

    kale hiwoten yasemalin

  • @letinaasfaw8289
    @letinaasfaw8289 5 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet yesemaln🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹

  • @samirelasmar532
    @samirelasmar532 5 ปีที่แล้ว

    Amen.abatachn.memhirachn.kalehiwt.yasmalen.

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว

    እናንተ ከሰው ተወልዳቹ ሰውን የምንንቀው እንስማ አሰምው ለሰምዉ ( የቅድስት ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ልጆቼ አምሳያዎቼ እያለን) የምሸጥ ባርያ አሉን ከባርነት የምያወጣን(የድንግል ማርያም ልጅ እየ ሱስ ክርስቶስ መድኒ አለም አማኑኤል እናቱ እመበታችን ቅዱስ መስቀል ቅድስት በቤተክርስቲያን አኪብራ የምትጠራን ልጆቿ የአፊርካ ቀንድ የሆነች ቅድስት በቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ አልማዝ የአለም ኮኮብ የህይወት ምግብ እናት እትዮጵያ ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን 💒🕯💚💛❤🌾 ።ኮምንት የምጺፊ ለማህበረ ቅዱሳን ተለቪⶲን ነው ማለዳ አድስ ነው ቃሉ 💒🕯አገር እግዚአብሔር💚💛❤🌾የፊቅር እናት እትዮጵያ አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 5 ปีที่แล้ว

    egzeabher yehabeke bekemelibeke weyefesteme leke rebuniyeeeeeeeeeee

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 5 ปีที่แล้ว

    Wdimachi ejig enamsgnalen ezigabher ybarkilin lasitmaru lmekrun.mmihirachi kale hiwet yasmalin smiten 30 60 100 edinafra yzigabher fikad yhun

    • @ayneayne5823
      @ayneayne5823 5 ปีที่แล้ว

      መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን እድ
      ሜናጤና ይሰጥልን አሜን

  • @fikerzelalem2741
    @fikerzelalem2741 5 ปีที่แล้ว

    እናንተን ያቆይልን

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 ปีที่แล้ว +1

    ORTHODOX TEWAHDIO LE ZELALM TENURE TENORALCHEM YEMNGISTUNM BECHEGNA WERASHE ESWA BECHA NATE ENAMSEGNALEN SELTEMRETEN AMENNN!!!

  • @hannawondimu5702
    @hannawondimu5702 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን