Such an amazing work you all are doing! Very authentic acting and fully represents the rich culture! From the true facial expressions to the very famous Abejeshi’s favourite saying of “Eroa erroa errroaa erroarorra “😂😊❤ it represents our own very rich culture! Excellent acting…unscripted very natural! Is there part 2 of this? Keep up the great work you all are doing! PS I never have commented on any video before! After seeing some of your videos I feel compelled to! Lots of love and hope to see more of your work❤
minababatin ladergachew fiker nachehu bewnet MESHELEM alebachehu. zemenawi artist negn tebayoch yedebeku bewnet yeni anbesoch sewedachehu. Keep it up please!
የኔ ምርጦች 💞💓💖
እስኪ እነዚክ ውብ ሰዎች ሱስ የሆኑባችሁ💗😘😍😍😍👉👍
እነዚህን ሰወች ኢትዮጵያ ስገባ በአካል ማገኘት እፈልጋለሁ ያሳካልሽ በሉኝ😍😍😍😍😍
Are enem Beteley Eteye Almaz Ena Esubalewin
Wiy Hulum Fiker Nachew Getan
Desss Silu❤
Abren enyachwalen deweyelegn
@@abanzergizaw8685 እሽ😁
እኔንም ዴምሩኝ ስትሄዱ ዴዉሉልኝ😂😂
እኔም 🥰🥰🥰
የኔ አማራዎች ደሞቼ ኑሩልኝ🎉 🎉🎉
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በፈገግታ ጨረስኩት ውድ የማዳም ቅመሞች አይዟችሁ በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤
እሽ ማማየ
እሽ ማማየ. እኔማ እሮመዳን ከገባ ገናዛሬ ይቱቡን አየዉት
ይቺን ፀይሟን ልጅ ከየት ነው ያመጣችኋት በጣም ነው የወደድኳት።በጣም ደስ ትላለች።
ብርቁን የምታዝለው ናት አይደል 😂
እረ አይደለችም😅😅😅😅😅
አደለችም@@tamratsisay2911
የትኛዋ😅
በጣም ትችላለች ፈን ነች
እሱቤን በጣም ነዉ የምወደዉ😮😮😮😮😢
እኔም በጣም ነዉ የምወደዉ
ጠይሟ ዛሬ የገረመው ሚስት ሆና የሰራችው ጎበዝ ናት. ❤❤
እጀግ በጣም እናመስግናለን ይህ ጉጀ ባህል ሴትን ልጅ በሀገረችን ወንድ እንደቃ እንደፈለገው እያረገ በመደብደብ በስድብ ማዋርድ ነፃነት በመግፈፈ በአጉል ቅናት የባርነት ንሮ እንዲኖሩ የሚረገውን በዚህ መልኩ በማስተማር ትልቅ ባለውለታ ናችሁ ትውልድ ስትም ወንድም በትዳርም በጓድፕኝነትም ተከባብርው በኩልነት በፍቅር እንዲኖሩ ቀጥሉበት በርቱ
አቤት ትዝታ❤❤❤❤❤❤ስወዳችው❤❤❤❤
የኔ ፍቅሮች ገና አላየኋችሁም ግን እናንተ ስትለቁ እምሆነውን አላቅም ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ቅናት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ መስላችሁ😂😂😂
ትክክልድራማ❤❤❤❤
እውነት የኔ ሱሶችየ እውዳችሁ አለሁ
❤❤❤❤
የተገረፈችውልጅ የኔ ምሳሌናት እኔ ማንም ተናግሮ አይመልሰኝም ክፉ ባህሪ ምንይሻለኛል መሸነፍ የሚባልነገር አልወድም
አየእሱባለው😂😂😂ቆሎ ጠላ እንጀራ በሶ ባንድ አገልግል ቆጠርከው እንዴት ቻለልህ 😅😅😅😅ወይኔ በሳቅ😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂ስወዳችው እኮ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉዶች በጣም ነዉ የምወዳችሁ
የመዳም ቅመሞች ስራው ይዟቸው ነው እይታው የቀነስው 😅😅😅ሁላችሁንም ውድድ የኔ ምርጦች🙏
Emebte hoy selamchnen amchilen ❤❤❤🙏🙏🙏
እሱ ባለው አሳከኝ አይ ጂጀና በለው❤
የኔ ጀግና እናት ❤❤❤❤ እናት እዲህ ናት የሚጠቅመውን ነው የምትመክር
Our beloveds ግን እኮ ገረመው ያስቀናል😂በጣም እኮ ነው የሚያምረው ፂሙ ራሱ ይበቃል❤❤😂ሚስቱም ወለላ ናት ከለሯን ልጠግበው አልቻኩም ውብዬ❤
እሱቤ ግን😁❤
ውዶቼ መጣችሁልኝ አቤት እንደው እያሳደድኩኝ ንው የማያችሁ ሱሶቼ በጣም ንው የምታፍታቱኝ እር ጉድንው በዚህ በስቆቃ ግዜ አይምሮን ማሳርፍ እንደው መስንበት ንው ኑሩልን ምንም አይንካችሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾
የኔ ምርጦች የኔ አፅናኞች በስድት ሆኘ እናተ ባትሆኑ ምን እሆን ነበር እኔኮ የራሴ በተሰቦች እስክትመስሉኝ ድረስ ድራማ መሆኑን እስክረሳድረስ እክነው ተመስጨ እማያቹህ ❤❤❤❤❤
ስወዳችሁ የኔ ውዶች ቀጥሉበት ❤❤❤
እናትዬዋ ደሥ ይላሉ❤❤❤
አይ እሱቤ ጨዋታህ ሁሉ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤🎉🎉🎉
እሡባለው ግን በፍቅር ተጎዳ ሢያሥቅ 😅ሁለቱ ቀናተኞች ግን በፈጣሪ ዘመድም አይመርጡ ሢደባደቡ አያድርሥ 😅
እኔ እኮ ድራማ መሆኑን እራሱ እጠራጠራለሁ የእውነት ነው የምንኖረውን የሚሰሩት 😮❤
Betam
እሱባለው 😂😂😂😂😂😂😂😂ግን በሳቅ ገደለኝ❤😂❤😂❤😂❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ወይኔደስሲሉ
ደራሲዉን ሳላደንቅ አላልፍም መሬት ላይ ያለ ችግር በቅናት
ገባገባ በሉ❤❤❤❤መጡመጡ
ፍቅር ናቹ ሁላቹሁም❤❤❤❤❤❤
እር እሱ ባለው በሳቅ ሊገለኝ ንው እር ኡኡኡኡኡ 😂😂😂😂😂😂
ወይኔ አገሬ ናወይኔአገሬናፈቀኜአሁንሥ ❤❤
በጣም አስተማሪ በእውነት ችሎታ ነው አሪፍ ድራማ በመልበስ በመጠራጠር አይዴለም እምነት ብቻ ነው ❤❤❤😂😂😂
Dasi.setelu.❤❤❤
የቅናት መጨረሻው
ደርብዬ (አዱኛዬ) ስወድክ እኔ ራሱ ቀናሁ
እናትየዋ ለሴት ልጆቿ የምትመክራቸው ምክር እፁብድንቅ ነው።
የየውብድዳር ባል ዱላ በጣም ስህተት ነው።በጣም ስህተት ነው፤ዱላ በእኛ እናቶች መቅረት አለበት።
ሲያስቁ❤❤ዘናነውየምታረጉኝ
እኔ,የሚገርመኝ,አስቂኞቹን,እንዴት,መርጠውእንዳመጧችሁ,ሁላችሁም,እኮ
በሳቅ,ፍንድት,ነው,የምታረጉት,አቦ,ኑሩልን,እንደው,በርቱ,ቀጥሉበት,ይመቻችሁ,በጣም,ነው,የምታስቁት,የምታዝናኑት,ተባረኩልን,የኢትዮጵዬ,ልጆች
እኔኮ መቸ እየተቀረፁት ነው አቤት ፍጥነት እንወዳችኋለን
የሚኖሩትን ነዉ ሚሠሩት ደራሢየለዉ
Gobezowech beretuuuu ❤❤❤
እናትማለት እደዚህነው ❤❤ነገርን❤❤አጠፋፍቶ❤❤የሚያሥታርቅ❤❤ይህነው
እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔውቦች የምወዳችሁ❤❤❤ ፊልሙን አይቸ ስጨረስ አስተያይቴን እሰጣለሁ😁😁❤❤
Hi there just
❤❤❤😂❤😂❤አይ እሱባለውሁላችሁም ምርጦችናችሁ በርቱ😂😂😂
በጣም ደስ ስትሉ ከናተጋር መስራት እፈልጋለሁ እሽ
ወይእናትየው አይ እናት እንደው እኮ ትዳርልጆቻቸውይዘው ተጋጭተው ሲመለሱ ወደእናታቸው ቤት የእናት ንገር ትዳር እንዲይዙላቸው ባልየው እንኳን ጥፍተኛ ቢሆን በትህትና ትዳር እየተጋጩንው መቻቻል ንው አይ ምክር እንዴት ደስ ይላል እናትየው ንፍሴናቸው ስወዳቸውእንደው ብቻ ማን ከማን እንደምመርጥ አላውቅም ሁላችሁም ተስጦ አላችሁ በቃ ባጠቃላይ አንድ ላይ ስትስሩ አትጠገብም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍
እኔ ንም ገርሞኛል ግን በጣም ነው እምወዳቸው❤❤❤❤
አይ እሱቤ😂
ስወዳችዉ❤❤❤❤❤❤❤
እሱ ባለው በሳቅ ገደልከን😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የማንም ኮተት ከእናተ በተማሮ ባሕሎን ወጉን የጠበቀ ሰራ አይቅናት እንደኔ መላው እየወደደው
የኔ ማሮቼ 😘😘😘😘
የኔ ውዶች💚💛❤
እንደዚህ ያሉሰወች ከተማም አሉ ያሰጠላል የምር እምነት ከሌለ ከባድ ነው ይህ ትምህርት ነው
ያሣካልሽ.ዉዳ❤
አይ እሱቤ😂😂😂😂 የሳቄምጮች❤❤❤❤❤❤
አይ መጨቀንሸ ቅናት ሊደፋኝ አቤት ውብቶቹቹቹቹ😢😢😢
የዛሬው ደግሞ ይለያል የቅናት ጥግ ተጨፋጨፉኮ😂😂😂😂❤❤
እናት ቤት ለማስያዝ ዋው
በጣም ጎበዞች የተካናችኹ አይገልፃችሁም ሁላችሁም።
አበሶች ኑሩልን❤❤❤
Funny and informative!
አቦ ገጠሬነት ውበት ነው እንደው ሳርቤቱ ናፈቀኝ
በጣም ነው የወደድኩት
አዱኛ የራስክን ባህሪ እንጂ የሚስትህን ባህሪ መግዛት አትችልም። የእሷን አፍጥጣ መምጣት ከተቸህ ፤የአንተን ስሜታዊነትና የራስክን ስሜት መቆጣጠር አለመቻል ታዘብ።
ያመለጠ በሬ መሰልክ😂😂😂
😂😂😂እዚቤት ስመጣ በትዝታ ጪልጥ 😂😂 የቅናት ጥግ እኔም ባሌ ሰርግ በመጣ ቁጥር መዋቃት ነበረ ማነው ያ ትኩርብሎ ያየሺ እንጨፍር ያለሺ እህ 😂😂 ወላህ ዱላው ሲሰለቸኚ ሰርግ አስጠላኚ ብየ መሄድ ተውኩኚ ሰፈር ሰርግ ሲኖር እኔ አሞኛል ብየ ተኚቸነበር የምውል😢😂😂 እሱ ከዛ ደስታው ደረስ መለስ እያለ ያየኛል😂😂 ቶባ ግን ከብዙ ዘመዶቸ ተቆራረጥኩ ሰርግ ሲጠሩኚ የኔስም በፊት አልተጻፈም እንሄድም ይላል😂 ሰበቡ በትነሺ ጊዜ ውስጥ በዛላይ በልጂነታቺን ነበረ የተጋባነው
Such an amazing work you all are doing! Very authentic acting and fully represents the rich culture! From the true facial expressions to the very famous Abejeshi’s favourite saying of “Eroa erroa errroaa erroarorra “😂😊❤ it represents our own very rich culture! Excellent acting…unscripted very natural! Is there part 2 of this?
Keep up the great work you all are doing!
PS I never have commented on any video before! After seeing some of your videos I feel compelled to! Lots of love and hope to see more of your work❤
ewnetegna ye ethiopia tewanyanoch nachehu enant nachehu artist malet lelaw terrraaaaaaaaaa new...beteley film yeseru hulu
ገረመው ይህች ሴት በጭቅጭቅ ትገልሃለች፤ማርያምን ትቅርብህ።ከፍተኛ የበታችነት ስሜት ስላለባት ችግር ነው።
ወይኔ ያይኔ አበባዬ ተመታችብኝ ወይኔ ወይኔ የኔቆንጆ🌷🌷🌷🌷🌷
አረ እሱ ባለወሰ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
የጋሽ ገረመው ሚስትቅናትሽ ከፋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እዝጎ አጀናጀን እሱ ባለው 😅😅😅😅
የኔ🌹🌹🌹🌹🌹እወዳችዋለው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሱባለው በሶ አክስቴ ሰላሳ እንጀራ ተመቸኝ 😂😂😂ወይ አንተ ሲሳይ አግባት ብሎኝ አላለም 🤣🤣
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሢሳይ ምርጥስው❤❤❤
😂😂😂😂እረበሳቅሞተኩ😂😂😂😂😂😂😂😂
Btame new ymtamrut ymwdacheu😂😂😂 ❤
ምንጉድ ናችሁ
በመጫረሻ ቶልቅ ትምህርት ነው በቅናት ተጎዳዱ ሰላም አጡ
ወይኔ ከጭቃው ለወሰቻት
minababatin ladergachew fiker nachehu bewnet MESHELEM alebachehu. zemenawi artist negn tebayoch yedebeku bewnet yeni anbesoch sewedachehu. Keep it up please!
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የምረ ዘና ነዉ የማረጉት
Keler melk aydelem anchim konjonesh atkign
Eneye tadesee yedaru gize tenadje nebere❤️❤️❤️😂😂😂
ዉዶቸ ስወዳችሁ የቤት ስራወቸ ❤❤❤❤❤ ዉዲዲዲ
😂😂😂😂😂😂አይ ሲሳይ ንጠቁኝ ንጠቁኝ ነው የሚል
አረ እኔ ናፍኮታችሁ ሊገለኝ ነው
ሱሰ የሆናችሁ ሰወች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የገጠርባህልውስጤነው
በማርያም እንዳታልፉኝ የኔውዶች ኢትዮጵያ ስገባ ማግኘት እፈልጋለሁ እኔ ጐጃም ባህር ዳር ነኝ የት ነው የምትኖሩት መልሱኝ ስሞት
All are funny 😂❤🎉😢😂😂❤😮😅
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
.ዉዳቸ