ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ ጠላ ገረመዉና ያየሽ እንደዛሬ ስቄ አለዉቅም የጠላ አፍቃሪ ነኝ😂😂😂😂❤❤❤❤😊😊😊
አቤት ምን አይነት አስተማሪ ድራማ ነው እናተዬ እትዬ አልማዝዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ ሁላችሁም ታምራላችሁ ኧረ አንደ ሱስ ሆናችሁ በርቱ
ኡፍፍፍ… ያየሻዬ ትችይበታለሽ እኮ እንዴት እንደምወድሽ....ምርጥ የፊልም ፈርጥ ብዬሻለሁ
ውይ ለዛ ያላቸው ደስ ሲሉ።ቁምነገር አስተማሪ የሆነ ነው የምታቀርቡ ሁላችሁም እንወዳችሃለን በርቱ።እሯሯሯራ ስትል አበጀሽ ደስ ትለኛለች😂
አክሰታቸውን እንደት እንደምወደው የኔ ደሞች ስወዳችሁ ❤❤😘😘በርቱልኝ
የትወና ብቃት ያውም ከውበትጋ ዋውውው ኑሩልን የኔ ድምቀቶች ❤❤❤❤
ለሁላችንም ሰላም ጤና ረጅም እድሜ ይውንልን ለእነዚህ ምርጦቼ መልካም ምሽት ይሁን
ውይ ለዛችሁ ደስስስ ይላል ❤ትክክለኛ የክፍለሃገሩን ባህል የምታንጸባርቁ እንቁዎች ናችሁ❤❤❤
የአይኔ አበባ አሳዘነችኝ 😂በርቱልን ማሮች
ድድ ድንች ሲሉሽ ሁላ, ድግሰ አኔም አወዳለሁ ደግስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ገረመውና ያየሽ ዛሬ ፍቅራችሁ ጨዋታችሁ ተመቸኝ 😂😂❤❤🥰
ሲደብረኝ የማየው ነገር ሳጣ ከች አላችሁ ❤❤❤❤❤ያየሽ የለበስሽው ቀይ ጃኬት አንድ ሰሞን ፋሽን ሁኖ ነበር 😂
ይህ በጣም አስተማሪ የሆነ ድንቅ ድራማ ነው።
እኔ ፍቅር ይዞኛል 🙆♀️እናንተን ሳላይ መዋል አቅቶኛል የምር ስወዳቹ❤❤❤❤❤
ያየሽ.❤❤❤
ደስስትሉ ጥሩትምርትነዉ የምስጡት ❤❤❤ስወዳቸዉ በርቱ
እዴት እደምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤በጣም ቆያችሁ 😢
ወይኔ አንዴ እኮ ጥፍት ከተገኝ ሁሌም የምናርግ ንው የሚመስለው ቤተስብ በኔም የደርስ ንው ያይብኔአበባዬ ኪኪኪኪ
እኳን ደና መጣችው በርቱ የኔውጃች ጥሩትምርት🎉🎉🎉🎉💚💛❤
ደስ. ሲሉ. ምርሮቼ.
ወቶ ወቶ ይለቅ አይ ያየሽ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
የኔውድ ነገር❤❤❤❤❤
አይንዬ አይዞሽ። ድራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልኝ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ።ቅዱስ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ እትዬ አልማዝንም ሰላም በሉልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ።❤❤❤
የኔ ውድች እንኳን ደህና ምጣችው
ለካ አንድ ልጅ ሲሆን እንዲህ ነው የሚያሳሳው😢😢😢ወይኔ እግዚአብሔር ብዙ ልጅ ይስጥሽ በሎኝ 🤲
😂😂😂😂ገርመውና ያዬሽ ጦዙ በጠላ 👍👍👍👍😂
እደ እኔ በጉጉትና በናፍቆት የሚከታተል ማንይሆን? ብቻ እዴት እደምውዳችሁና እደምናፍቃችሁ መድሃኔአለም ያውቃል እግዚአብሔር ለህዝባችን ስላምና እርፍት ያምጣልን እኛም በአሜሪካ ሃገር በስደት ዘመናችን ያስቁጥርን ውይ ከባህላችን ውይም ከስውባህል አልሆንን እዲያው ዝብርቅርቅ ብሎብን ለምንኖርው ወደሃገራችን ገብተን እርፍብለን ከሃገርና ከውገኖቻችንጋር ሁነን ባህላችን የምናጣጥምት ጌታና አምላክ የሆነው እግዚአብሔር ዘመን ያምጣልን🙏 እናተም ተባርኩ 🙏ዘራችሁ ይባርክ🙏 ክፉ ፍልጎ አያግኛችሁ🙏በርቱ ማአዛ የተሙላው ድምፃቹሁ በስራየ ቦታ በእርፍቴ በምንገዴም ስነዳ በቤቴም ስተኛ በስማው ባዳምጠው አልጥግብም እውዳችሁለሁ!❤️🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
አሜን አሜን አሜን አይዞን ሁላችንም ለአገራችን ያብቃን በያለበት የተበታተንነውን ልኡል እግዚአብሔር ከያለንበት ሠብሥቦ በሠላም ላአገራችን ያብቃን አሜን (3)
በዚህ ዩቱብ እካውንት ላይ እሚለቀቅ ድራማ እምትሰሩ ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ናችሁ በጣም ጥሩ ስራ ነው ቁምነገርም እለው ፌዝ እይበዛውም የገጠሩን ባህል በደንብ ታሳያላችሁ ያየሽ ደሞ ትለያለች ❤
የኔ ውዶች የወንዜዎቹ❤❤❤❤
እንካን ደህና ማጣቹህልን 😊❤❤❤
ያይናበባይይይይ ዛሬም አለቀስች እኔ ላልቅስልሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️
ገረመው እና ያየሽ ፍቅራችሁ አስቀናኝ ❤❤❤
ስወዳችሁ❤❤❤ያገሬ ትዝታወች
ወይ ቡና ጉድ አፍላ እደዛሬ ሰቄ አላቅም
ያየሽዬ ስወድሽ የኔ ቅመም
ውዱችችችች❤❤❤❤❤❤
እትዬ አልማዝ አቢት ድንቅ ትወና በእውነት 100%
❤❤❤❤❤ አየ አነ ገሬ የብርቅ ልጃቸዉን
Waw I really appreciate your narration and story team.The actors are so brilliant.
ሽብራ እሽትትትትእነዚህ ሰወችኮ በቃ ባይናቸንሁሉንነገርአጠገቡን
የማልሰለቻችሁ በናፍቆት ነው እምጠብቃችሁ እናንተም ቶሎ ቶሎ ነው እምትመጡት❤❤❤ በርቱ ኦርጅናሎች
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤
❤❤❤❤ውይ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት የነቀዝ መድሀኒት ስትሉ እናቴ ናት ትዝ ያለችኝ የፀይሟ ማተብ አተሳሰር እና ሽርብ አይቸ አልጠግበውም ጥበብ ጎጃም ላይ ፈለቀች በእውነት ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂አዲስ ወፍጮ አላለም አይ እሱባለው😂😂😂😂😂😂
ኧረ ወይኔ የሲሳይ ቡና አጠጣጥ የሱባለዉሳቅ አይ እናተ በፈገግታ ድካማችንን ታስረሱናላችሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ የሰው ለቅሶ ያስለቅሰኝ ነብር ዛሬ ግን የገረመውና የያየሽ ለቅሶ አሳቀኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈
😅😅😅😅😅
የኔ ዉዶች
❤❤❤❤❤ምነዉ ግን ቆያችሁብኝ
አይ ሰካር ገረመውና ያየሽ በሳቅ ገደሉኝ🤣
እንኮን ደህና መጣችሁ❤❤
ሲሳይን የመስለ ጓደኛ የት ይገኛል የናንተ ልጅ የኔ የሚል ድሮ ቀረ
ያየሽና ገረመው በሳቅ ገደላችሁኝ 😅😅😅😅😂😅😂😂😅😅🎉🎉የኔማሮች ሁላችሁንም ተወናዮችን እድሜና ጤና ያድላችሁ እወዳችሗለሁ ከመረሀቤቴ ሰሜን ሸዋ እህታችሁነኝ ❤❤❤
ስወዳችው እኮ በፍቅር ነው የማያችው❤❤❤
ሲሳይ 😂😂😂 የኔ አሰሪ. ሻይ ሲጠጣ. እንደዚህ ነው. ከኔ ክላስ ሆኝ. ይሰማል 😂😂😂😂 ሳብከው አለ እሱቤ. ሸፈጠው. ልክ መክኒሳ ካሀራባ ካልስና ሻሽ ሲሸፉጥብኝ. ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የሰው ዘሮች ምርጦች ውዶች ደህና ሁኑሉን❤❤❤❤🥰❤🥰❤🥰❤😘🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🥰🥰🥰❤❤🥰❤🥰🥰
መጀመርያ የታየችውስ ልጅ ስለሷኮ ምንም አላየንም ። በተረፈ በጣም አዝናንታችሁኛል በዚሁ ቀጥሉ ።💚💛❤
አደኛነኝ❤❤❤
እኔ እዛ ከ Holywood የ 2 ሰዓት መንገድ ነው የሚኖረው ነገር ግን እናንተ ግን ለኔ ከዛ በላይ ናችሁ ዉዶቼ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ❤
ባርካችሁ ጠጡ እባካችሁ
እውነት ብለሻል
አበጀሸ እህት አገኘች አበጀሸ ሠርገ የች ደሞ ድግሰ
ውብ እኮ ናችሁ ሁሉ ነገር የሞላበት አገር❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ከዚህ ቤተሰብ ዳሩኝ ኡኡ❤😂😂
ነይልን
ያሰኛል ወርቅ የሆነ ባሕል 😅😅😅😅❤❤❤❤ስወዳቸውኮ
እትዬ አልማዝ ቁርጥ እናቴን በእውነት እድሜ ይስጥልኝ
ድ ;ድግስ❤❤❤❤❤❤❤❤
አልማዝ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ይልቃል ነኝ ካስታወስሺኝ. በጣም ነው ዝና የምታረጉን በርቱ ጀግኖች ናቹህ
ያማራ የለት እለት ንሮ ይህ ነው እዴት እደምታምሪ አማራየ
አየ አለባቸው 😂😂😂😂😂😂ሢሳይን የህደችበትን አወቅንው አላለም❤😂😂😂😂😂😂ሢሳይ ይቅርብህ ይህአመልህ😂😂😂😂እደዛሬ ስቄ አላቅም
ወይኔ ያየሽ እና ገረመው ፍቅራቸ ሳሰቀና❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ያገልግል እጀራ እና ጠላ ስውድ ጥሎብኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ያየሽና ገረመው ደስ ሲሎ የባልና ሚስት ፍቅር .......
ያየሽ እና ገረመዉ😂😂😂😂😂😂
ሰላምናችሁ
ሲሳስ እዴት እዳሳቀኝ የቡነዋነገር😂😂😂😂😂😂😂😂
ያየሽ በጣም ጎበዝ ተዋናይ❤
እናንተን እያየው እኮ ፍቅር ያዘኝ እስቲ ጥሩ ጎጃሜ ፈልጉልኝማ ❤
😂😂😂አይ ስካር እኔም ሄጄ አገሬ እደዚህ በሰከርኩ
ቱ ያንችስ (ያንተስ ከፋ 😂😂😂
መጠንበዝ አማረሽ ጉድእኮነው
እኔም ተመኘሁ💃😂😂
Salame salame❤ wedouche❤ fekere nachawe❤
ምነው እናንተ እንዳሰባችሁት ቢሆንስ ነፍሷን ልታጠፉት ነበር እንዴ ጦርነት አስመሰላችሁትኮ😮በልክ አድርጉት እንጂ እሽ ብላ ታዘናለች ብላችሁ የ19 አመት ልጅአገረድን እንደ14 አመት ልጅ ትሪት ማድረግ ተገቢ አይደለም😮 ባህል ነው የታወቀ ነው ቢሆንም አስቡበት😂🎉❤
ወይኔ እተአጓቸ ስወድሽ እኮ ስችዬበት እኮ ግንሁላችሁንም ነው የምወዳችሁ ቤተሰቦቼ ቤተሰቦቼ ነው የምመስሎኝ የእውነት
ከ እሱባለው ፍቅር ይዞኛል 😥😥
ያየሽ ገረመው❤
መደነቂያ እየጠፍች ነው አምጡልንን
❤❤❤❤❤🎉
ገረመው እና ያየሽ ስካር የስራህን ይስጥህ ለካ እንደልጅ ያረጋል 😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ አታጓጅ እኔ ነኝ የላኩአቸው አለች 😂😂😂😂
ሳብከን እኮ አላለም እሱቤ 😅😅😅😅
ወይኔ ለዛቸው ሲያምሩ ስወዳቸው
yeayneabeba. Meskin !
ኮሜት ሲበዛጥሩኝ ዉይይይ የማዳም ቅመሞችኮ ቅመም የተባልነዉለካ ቅመምነን ኑልኝየኔቅመሞች ያለናተ ሁሉምአያምር
እሽ😍
እኮ የኔዋ ❤❤😍😘
Hi
ከብት
😅😅😅😊😅@@Corner2016.
በጣም ነው የምወዳችሁ
የአማራን ባህል ጠብቁ እንጂ ጎበዝ
በንባ ነዉ ያየሁቴ ባህሉ መከባበሩ አብሮ መኖሩ እናትነት ከባድ ነዉ ምን አለበት ችግሩን በተረዱ
አራ ቡና ኣጣጣጥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ለካ በሃችን አንድ ነው ተባረኩ
ኧረ ደስ ስትሉኝ እኮ አብሬአችሁ ብሰራ ደስ ይለኛል
አንተ ከነሱ ጋር መስራት አስበህ ቢጤህን ፈልግ
ያየሽ ምርጥ!!!!!!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክራሩ ደግሞ የበለጥ አሳምሮታል
Please reales your drama frequently.
ወይኔ ጠላ ገረመዉና ያየሽ እንደዛሬ ስቄ አለዉቅም የጠላ አፍቃሪ ነኝ😂😂😂😂❤❤❤❤😊😊😊
አቤት ምን አይነት አስተማሪ ድራማ ነው እናተዬ እትዬ አልማዝዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ ሁላችሁም ታምራላችሁ ኧረ አንደ ሱስ ሆናችሁ በርቱ
ኡፍፍፍ… ያየሻዬ ትችይበታለሽ እኮ እንዴት እንደምወድሽ....ምርጥ የፊልም ፈርጥ ብዬሻለሁ
ውይ ለዛ ያላቸው ደስ ሲሉ።ቁምነገር አስተማሪ የሆነ ነው የምታቀርቡ ሁላችሁም እንወዳችሃለን በርቱ።እሯሯሯራ ስትል አበጀሽ ደስ ትለኛለች😂
አክሰታቸውን እንደት እንደምወደው የኔ ደሞች ስወዳችሁ ❤❤😘😘በርቱልኝ
የትወና ብቃት ያውም ከውበትጋ ዋውውው ኑሩልን የኔ ድምቀቶች ❤❤❤❤
ለሁላችንም ሰላም ጤና ረጅም እድሜ ይውንልን ለእነዚህ ምርጦቼ መልካም ምሽት ይሁን
ውይ ለዛችሁ ደስስስ ይላል ❤ትክክለኛ የክፍለሃገሩን ባህል የምታንጸባርቁ እንቁዎች ናችሁ❤❤❤
የአይኔ አበባ አሳዘነችኝ 😂በርቱልን ማሮች
ድድ ድንች ሲሉሽ ሁላ, ድግሰ አኔም አወዳለሁ ደግስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ገረመውና ያየሽ ዛሬ ፍቅራችሁ ጨዋታችሁ ተመቸኝ 😂😂❤❤🥰
ሲደብረኝ የማየው ነገር ሳጣ ከች አላችሁ ❤❤❤❤❤ያየሽ የለበስሽው ቀይ ጃኬት አንድ ሰሞን ፋሽን ሁኖ ነበር 😂
ይህ በጣም አስተማሪ የሆነ ድንቅ ድራማ ነው።
እኔ ፍቅር ይዞኛል 🙆♀️እናንተን ሳላይ መዋል አቅቶኛል የምር ስወዳቹ❤❤❤❤❤
ያየሽ.❤❤❤
ደስስትሉ ጥሩትምርትነዉ የምስጡት ❤❤❤ስወዳቸዉ በርቱ
እዴት እደምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤በጣም ቆያችሁ 😢
ወይኔ አንዴ እኮ ጥፍት ከተገኝ ሁሌም የምናርግ ንው የሚመስለው ቤተስብ በኔም የደርስ ንው ያይብኔአበባዬ ኪኪኪኪ
እኳን ደና መጣችው በርቱ የኔውጃች ጥሩትምርት🎉🎉🎉🎉💚💛❤
ደስ. ሲሉ. ምርሮቼ.
ወቶ ወቶ ይለቅ አይ ያየሽ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
የኔውድ ነገር❤❤❤❤❤
አይንዬ አይዞሽ። ድራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልኝ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ።ቅዱስ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ እትዬ አልማዝንም ሰላም በሉልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ።❤❤❤
የኔ ውድች እንኳን ደህና ምጣችው
ለካ አንድ ልጅ ሲሆን እንዲህ ነው የሚያሳሳው😢😢😢ወይኔ እግዚአብሔር ብዙ ልጅ ይስጥሽ በሎኝ 🤲
😂😂😂😂ገርመውና ያዬሽ ጦዙ በጠላ 👍👍👍👍😂
እደ እኔ በጉጉትና በናፍቆት የሚከታተል ማንይሆን? ብቻ እዴት እደምውዳችሁና እደምናፍቃችሁ መድሃኔአለም ያውቃል እግዚአብሔር ለህዝባችን ስላምና እርፍት ያምጣልን እኛም በአሜሪካ ሃገር በስደት ዘመናችን ያስቁጥርን ውይ ከባህላችን ውይም ከስውባህል አልሆንን እዲያው ዝብርቅርቅ ብሎብን ለምንኖርው ወደሃገራችን ገብተን እርፍብለን ከሃገርና ከውገኖቻችንጋር ሁነን ባህላችን የምናጣጥምት ጌታና አምላክ የሆነው እግዚአብሔር ዘመን ያምጣልን🙏 እናተም ተባርኩ 🙏ዘራችሁ ይባርክ🙏 ክፉ ፍልጎ አያግኛችሁ🙏በርቱ ማአዛ የተሙላው ድምፃቹሁ በስራየ ቦታ በእርፍቴ በምንገዴም ስነዳ በቤቴም ስተኛ በስማው ባዳምጠው አልጥግብም እውዳችሁለሁ!
❤️🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
አሜን አሜን አሜን አይዞን ሁላችንም ለአገራችን ያብቃን በያለበት የተበታተንነውን ልኡል እግዚአብሔር ከያለንበት ሠብሥቦ በሠላም ላአገራችን ያብቃን አሜን (3)
በዚህ ዩቱብ እካውንት ላይ እሚለቀቅ ድራማ እምትሰሩ ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ናችሁ በጣም ጥሩ ስራ ነው ቁምነገርም እለው ፌዝ እይበዛውም የገጠሩን ባህል በደንብ ታሳያላችሁ ያየሽ ደሞ ትለያለች ❤
የኔ ውዶች የወንዜዎቹ❤❤❤❤
እንካን ደህና ማጣቹህልን 😊❤❤❤
ያይናበባይይይይ ዛሬም አለቀስች እኔ ላልቅስልሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️
ገረመው እና ያየሽ ፍቅራችሁ አስቀናኝ ❤❤❤
ስወዳችሁ❤❤❤ያገሬ ትዝታወች
ወይ ቡና ጉድ አፍላ እደዛሬ ሰቄ አላቅም
ያየሽዬ ስወድሽ የኔ ቅመም
ውዱችችችች❤❤❤❤❤❤
እትዬ አልማዝ አቢት ድንቅ ትወና በእውነት 100%
❤❤❤❤❤ አየ አነ ገሬ የብርቅ ልጃቸዉን
Waw I really appreciate your narration and story team.The actors are so brilliant.
ሽብራ እሽትትትትእነዚህ ሰወችኮ በቃ ባይናቸንሁሉንነገርአጠገቡን
የማልሰለቻችሁ በናፍቆት ነው እምጠብቃችሁ እናንተም ቶሎ ቶሎ ነው እምትመጡት❤❤❤ በርቱ ኦርጅናሎች
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤
❤❤❤❤ውይ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት የነቀዝ መድሀኒት ስትሉ እናቴ ናት ትዝ ያለችኝ የፀይሟ ማተብ አተሳሰር እና ሽርብ አይቸ አልጠግበውም ጥበብ ጎጃም ላይ ፈለቀች በእውነት ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂አዲስ ወፍጮ አላለም አይ እሱባለው😂😂😂😂😂😂
ኧረ ወይኔ የሲሳይ ቡና አጠጣጥ የሱባለዉሳቅ አይ እናተ በፈገግታ ድካማችንን ታስረሱናላችሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ የሰው ለቅሶ ያስለቅሰኝ ነብር ዛሬ ግን የገረመውና የያየሽ ለቅሶ አሳቀኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈
😅😅😅😅😅
የኔ ዉዶች
❤❤❤❤❤ምነዉ ግን ቆያችሁብኝ
አይ ሰካር ገረመውና ያየሽ በሳቅ ገደሉኝ🤣
እንኮን ደህና መጣችሁ❤❤
ሲሳይን የመስለ ጓደኛ የት ይገኛል የናንተ ልጅ የኔ የሚል ድሮ ቀረ
ያየሽና ገረመው በሳቅ ገደላችሁኝ 😅😅😅😅😂😅😂😂😅😅🎉🎉የኔማሮች ሁላችሁንም ተወናዮችን እድሜና ጤና ያድላችሁ እወዳችሗለሁ ከመረሀቤቴ ሰሜን ሸዋ እህታችሁነኝ ❤❤❤
ስወዳችው እኮ በፍቅር ነው የማያችው❤❤❤
ሲሳይ 😂😂😂 የኔ አሰሪ. ሻይ ሲጠጣ. እንደዚህ ነው. ከኔ ክላስ ሆኝ. ይሰማል 😂😂😂😂 ሳብከው አለ እሱቤ. ሸፈጠው. ልክ መክኒሳ ካሀራባ ካልስና ሻሽ ሲሸፉጥብኝ. ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የሰው ዘሮች ምርጦች ውዶች ደህና ሁኑሉን❤❤❤❤🥰❤🥰❤🥰❤😘🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🥰🥰🥰❤❤🥰❤🥰🥰
መጀመርያ የታየችውስ ልጅ ስለሷኮ ምንም አላየንም ። በተረፈ በጣም አዝናንታችሁኛል በዚሁ ቀጥሉ ።💚💛❤
አደኛነኝ❤❤❤
እኔ እዛ ከ Holywood የ 2 ሰዓት መንገድ ነው የሚኖረው ነገር ግን እናንተ ግን ለኔ ከዛ በላይ ናችሁ ዉዶቼ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ❤
ባርካችሁ ጠጡ እባካችሁ
እውነት ብለሻል
አበጀሸ እህት አገኘች አበጀሸ ሠርገ የች ደሞ ድግሰ
ውብ እኮ ናችሁ ሁሉ ነገር የሞላበት አገር❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ከዚህ ቤተሰብ ዳሩኝ ኡኡ❤😂😂
ነይልን
ያሰኛል ወርቅ የሆነ ባሕል 😅😅😅😅❤❤❤❤ስወዳቸውኮ
እትዬ አልማዝ ቁርጥ እናቴን በእውነት እድሜ ይስጥልኝ
ድ ;ድግስ❤❤❤❤❤❤❤❤
አልማዝ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ይልቃል ነኝ ካስታወስሺኝ. በጣም ነው ዝና የምታረጉን በርቱ ጀግኖች ናቹህ
ያማራ የለት እለት ንሮ ይህ ነው እዴት እደምታምሪ አማራየ
አየ አለባቸው 😂😂😂😂😂😂ሢሳይን የህደችበትን አወቅንው አላለም❤😂😂😂😂😂😂ሢሳይ ይቅርብህ ይህአመልህ😂😂😂😂እደዛሬ ስቄ አላቅም
ወይኔ ያየሽ እና ገረመው ፍቅራቸ ሳሰቀና❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ያገልግል እጀራ እና ጠላ ስውድ ጥሎብኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ያየሽና ገረመው ደስ ሲሎ የባልና ሚስት ፍቅር .......
ያየሽ እና ገረመዉ😂😂😂😂😂😂
ሰላምናችሁ
ሲሳስ እዴት እዳሳቀኝ የቡነዋነገር😂😂😂😂😂😂😂😂
ያየሽ በጣም ጎበዝ ተዋናይ❤
እናንተን እያየው እኮ ፍቅር ያዘኝ እስቲ ጥሩ ጎጃሜ ፈልጉልኝማ ❤
😂😂😂አይ ስካር እኔም ሄጄ አገሬ እደዚህ በሰከርኩ
ቱ ያንችስ (ያንተስ ከፋ 😂😂😂
መጠንበዝ አማረሽ ጉድእኮነው
እኔም ተመኘሁ💃😂😂
Salame salame❤ wedouche❤ fekere nachawe❤
ምነው እናንተ እንዳሰባችሁት ቢሆንስ ነፍሷን ልታጠፉት ነበር እንዴ ጦርነት አስመሰላችሁትኮ😮በልክ አድርጉት እንጂ እሽ ብላ ታዘናለች ብላችሁ የ19 አመት ልጅአገረድን እንደ14 አመት ልጅ ትሪት ማድረግ ተገቢ አይደለም😮 ባህል ነው የታወቀ ነው ቢሆንም አስቡበት😂🎉❤
ወይኔ እተአጓቸ ስወድሽ እኮ ስችዬበት እኮ
ግንሁላችሁንም ነው የምወዳችሁ ቤተሰቦቼ ቤተሰቦቼ ነው የምመስሎኝ የእውነት