@@selammulu5111 አንቺም ሆንሽ ሌላዋ አንብቦ የመረዳት ችግር ሳይኖርባችሁ አይቀርም "አስተያየቴ የነበረው ዛሬ ሀናለ ሳትሉ አንድ ላይ ስለሰራችሁ ሁሌም ሳትከፋፈሉ እንደ ዛሬው አብራችሁ ስሩ ነው " do you understand another lady too go to school to learn how to read
Finally, the win-lose game in this drama changed into a win-win game. We learned lessons that can lead to togetherness, unity, and team cohesion. Me win you lose or more for me, less to you game which hurts the players not to go far together is managed systematically. God bless you all! We learn about unity or togetherness, culture, language and its details, dance, music, winning without fighting (via sharing), cooperation (via making conflict irrelevant). You have also shown the tactic of how people could go far together ( i.e. to go far, go together tactic) in this drama.Thank you for everything.
This group is a group of best Ethiopian artists. You deserve millions of subscribers and likes. I just love watching you. You are truly entertainers. And I love that you represent the true rural life of Ethiopians. KEEP UP the AMAZING JOB!!!!! You deserve OSCAR'S 👏 💗
100ሺ እራሱ ያንስባቸዋል ባህላችንን እኮ በእናንተ ነዉ ምናየዉ ትዝታችንን❤በርቱልን😘😘😘
የኔ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@@-againyoutube5771 ቆየሁ እኮ ስንት ዘመኔከደመርኩሽ
እስኪ ድል ለፋኖ ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ በሉ💚💛❤💪💪💪💪💪
ድል ለጀግናው ፋኖ💚💛❤💪
ድል ለአማራ ፍኖ 💪💪
ድድድልልልል ለፋኖ ለታላቁ ያማራ ህዝብ አይዞኝ የድሉ ባለቤቶች እኛ ነን ደሞቸ
Amen🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️
ድል ለጀግናው ፋኖ!! ❤
የፍቅር ስው እውነተኛ የኢትዮጵያ መገለጫ እናተ ደግ ህዝብ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ሰላማችሁን ያብዛልን🎉🎉🎉❤❤❤🎉
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
መቶ ሺ እራሡ ያሥባችሃል ዳይ 100ሺ እናስገባቸው ቅመሞችዬ ❤❤❤❤
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
የኛ ጎጃሜዎች ጎጃም ፎጣ ለባሽ ለሚሉት ሸማን አሳምሮ መልበስ እደሚያውቅ አዩልን የኔ ባለ ሀገር አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤
እሱቤ ፣እሙዬ ፣ገርዬ አቤት አቤት የጎጃም እንቅጥቅጥ የልጅነት የእድገት ጊዜዬን እየታወሰኝ ልቤ በትዝታ፣በናፍቆት አየተሸበረ የምትሆነውን ግራ ያጋባኛል ።ልጆቼ እንዳላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ ተባረኩ ።
Betam tamiralachihu bertulign
ስታምሩ ዛሬም አንደኛ አሱቤ አምላክ ያኑራችሁ አገራችንን ስላም ያርግልን❤❤❤❤❤
ኢቶቢያ አገር የፍቅር አገር ሰላምሽ ይመለስልን እምየ ሀገር❤የኔ ዉዶች በርቱልንጎጃም ጎደርአድ ሸዋ አድ አማራ❤❤❤😢😢ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ❤😢😢
አላህይጠብቃችሁ በጣም አምሮባችኋል ❤❤ለዚህ የዋህ ገራገር ህዝብ ነው በማንነቱ የሚታረድ የሚሠደድ😢😢
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
የዛሬ ውደግሞ አለባበሳችሁ ለየት ያለ ነው እፍፍፍፍ ወይድምፅ የሱ ባለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳችኋ በርቱልን
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
ማንው እንደኔ እንባው ዱብ ዱብ ያለው ዋሽንቱን ሲስማ ወይኔ ወገኔ ባገራቸው ተስቃዬ እኮ እር አምላክ ፍርድ ለዚህ ለየዋህ ህዝብ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💕
ሁሉን አሟልቶ የሰጣችሁ እናመሰግናለን
ወይኔ አለባበስ ስታምሩ በዚላይ እነብርቁ ቢመጡ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
አዝማሪ የሚመታወ ልጅ ሳይው ያሳዝነኛል
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@@-againyoutube5771 ደምሪሽ አለወ
አንድ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ መከፋፋል ለአገራችንም አልጠቀማት
በጣም ታምራላችሁ በርቱ
ወይ አስተሳሰብ ለማስተማር ዘመናዊ ተብየው ባህላችን እንዴት እንደሚበርዝ ለማሳየት በዛውም እኛን ዘና ለማድረግ እንጅ የምር ጠብ አስመሰልሽው
@@mameeuntue7673 what ru talking about ?
መች ተለያዩ ግድ ሁሉም ሁሌ መታየት የለባቸውም በየቀኑ ስለሚያቀርብ እደየሚመቻቸውና ማን ብተውነው የችልበታል ተብሎ ነው ፌልም የሚሰራው እና ሁሌም ሁሉም ሌገኙ ግድ አይለም
@@selammulu5111 አንቺም ሆንሽ ሌላዋ አንብቦ የመረዳት ችግር ሳይኖርባችሁ አይቀርም
"አስተያየቴ የነበረው ዛሬ ሀናለ ሳትሉ አንድ ላይ ስለሰራችሁ ሁሌም ሳትከፋፈሉ እንደ ዛሬው አብራችሁ ስሩ ነው "
do you understand another lady too go to school to learn how to read
@@mameeuntue7673 አንቺ የሆነሽ ደደብ ነገር አንብበሽ መረዳት የማትችይ መሀይም የትኛው ላይ ነው ፀብ ያስመሰልኩት ወይስ አንድ ላይ ስሩ አትከፋፈሉ ማለቱ ለአንቺ ፀብ ነው
❤❤❤❤❤ኡፍፍፍፍፍ ተባረኩ ድምቀቶቻችን አማራዬ ክፍን ነቅሎ ካገራችን ያውጣልን
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
የዛሬው ከቀደሙ ይለያል። በሁሉ ነገራችሁ አምሮባችኋል። በአለባበሳችሁ፣ በአጨፋፈራችሁ በተለይ ባለሹርባዪቱ እና እሱቤ፡፡ ሁሎችም ድንቅ ናችሁ። ማን ያውቃል ከዚህ ስብስብ ውስጥ እንደ ግሽ ዓባይ ልጆች ታዋቂዎች ሊወጡ ይችላሉና በርቱ።
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
❤❤❤❤የእኔ ምርጦች ስወዳቹህ ሁላቹህም ኑሩልን ከቁጥር አትጉደሉብን
ኣዝማሪዎቹ !!!!!!!!👏👏👏
Fano wedefit yekiburt Ethioia Libisachin Green Yellow and red Flag One Ethioia Tikidem Green Yellow and red Flag ❤❤❤❤.
የሰ ኖ 40 ቀን እድል አሪፍ ነው በርቱ በጣም ቆንጆ ስራ ነው።
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
አማራዬ የኔ ደግ ህዝብ💚💛❤
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
ያንሳችዋል ምርጦች በርቱ መቶ ሺህ ትገባላችሁ❤
ሀያ ሺ ምን አላት? ገና በሚሊዮን ትገባላችሁ ። እናንተ ብቻ በርቱ የኔ ምርጦች😊😊😊
😂ቀጣዩን❤❤ያየሽእወድሻለሁ😅😅
እሱቤትለያለህ❤❤❤❤
ታዴአደኛ❤❤😂😂
ሁላችሁም ትለያላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉😅😅
የኔውዶች በርቱልን❤❤❤❤❤
የኔ ተናፋቂወች አትጠገቡም እኮ❤❤❤❤❤❤
ዝማምዬ እማልጠግብሽ
ውይይ ይችልጅ ግን በእስክስታ እራሱ ብትወዳዴር ኣንዴኛናት ❤❤❤❤ ሁላችሁም ታምራላችሁ ወላሂስወዳችሁ❤❤❤
የኔ ደግ ሕዝብ አማራዬ ብርቱልን ወገኖቼ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
አበጀሽ የኔ ጣፍጭ❤
የመድረኳ ንግስት እንኳን ደስ አለሽ
አበጀሽ ልጆችሽ አሸነፉልሽ፡፡
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
እሙዬ የኔአገታም ሰወድሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሩልኝ የኔዉዶች❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ነው የምወዳችሁ ገና ገና ብዙ ተመልካች ታፈራላችሁ ።
በርቱልኝ 💚💛❤️
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
እባካቹህ ታደሰን እና አበጀሽን የማገኝበት አድራሻ ስጡኝ
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
አድነታችሁ ውበት አለው አማራዬ የኔ ወርቅ ህዝብ❤❤❤❤❤❤
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
በጣም ነዉ ደስ የምትሉ ሚሊዮን ነዉ የሚገባችሁ ጥበበኞች ።። 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
በጧቱ?ኸረ ስራ እንስራበት😁ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ናችሁ። በርቱ!
አቤት ውበት ሀገራችንን ሚያስጠራ አገራችንን የሚወክል ድንቅ ትወና ድንቅ ጥበብ ለነዚህ ሰዎች ቃላትም የለኝም 👌❤️
ድምቀቶቼ በጣም ትለያላችሁ 20kሲያንሳችሁ ነው 100ሺ ትገባላችሁ በርቱልን የእውነት ትለያላችሁ አማራዬ💚💛💚💛❤
ምናይነት ጣፋጭ ናችው ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እሱቤ በጣም አምሮብሀል❤❤❤❤❤❤
እረረረ ገረመው ይመችህ ❤❤❤ትችላለህ ነገሩ ሁላቹሁም በጣም ጎበዞች ናቹህ❤❤❤ ኑሩሉልኝ ውድ ኢትዮጵያውያን❤❤❤ ውድድድድ
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
ስማቸው ማማሩ. ያለም ወርቅ, ድርብ, የአብ ስራ, ያየሽ!! ❤ አማራ ፋኖ!!
100ሺ ይገባችሀል ውዶቼ
እመቤቴ፡ትርዳን፡ለአማርህዝብ❤❤❤❤ዙሪውን❤❤አለቅነ፡፡ለአርበኛው፡ፍኖአማራወቺ፡፡እውነት፡አትቀሮም፡አብሺር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
እሱቤስወድህ❤❤❤❤😂🎉🎉🎉
የኔ ዉቦች በርቱልን አገራችን ሰላም ያርግልን❤💚💛💚❤💛
ግን ማነን አድንቂማነን ልተው ሱሱቤ ❤ስል አበጀሽ ❤ስል አያታደ ❤ስል እትየ አልማዝ ❤ስል ያየሽ ❤ስል ገረመ ❤ስል እመቤት ❤ስል ስል ያለም ውርቅ ❤ስል አዱኛ ስል አታዱድ ስል ሲሳይ ❤ስል ዙማም ❤ስል እህቱ ❤ስል አስማሩው ❤ስል ንፁህ ❤ስል ሚላት❤ስል በቃ ሁላቹህንንም ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ጀግና ነሽ ስምችውን ሸመደደሽው እኮ
ደባርቅ ነው ያለች የኔ እህት እኔ እኮ ልቤ ዳብልቅ አለ
@@genetiligabawu1709 እደት ስማቸው ይጥፋኝ የኔማር ደሜ መፅናኛየ እኮናቸው በስደት እነሱ ባይኖሩ ከጦርነት ሀሳብ ጋ አብድነበር እነሱንሳይግን እረጋጋለሁ
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
😍
እትየ አልማ ውበት፣ገምሻራ respect ❤❤❤❤
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
ምንም ማለት አልችልም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እናንተን ማየት ህልሜ ነው እውነት ሁላችሁንም ያብማዋ ማርያም ቅዱስ ማርቆስ ይጠብቃችሁ አበጀሽዬ የኔ የዋህ የኔ ቸር እመብርሀን ትቅረብሽ የናንተ ፕሮግራም ይለያል
የኔ ዕንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እንዲሁ እንደተሰበሰባችሁና እንዳማረባችሁ አይለያችሁ ድመቁልኝ ብዙልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️🙏🏽🙏🏽
የኔውድ እህት ደምሬኝ❤ በቅንነት
አማራውች ሌላ ቤት አታድምቁ ያማራ ቻናሎችን እናሳድግ❤❤❤ባማረነታችን ነውና ምንጨፈጨፍ ????
ዘረኛአትሁኑ 😢
@@wgwgwsvgay4617 ባማረነታችን አደል ምንጨፈጨፋ ዘርኛ ሳንወድ በግድ አርጉን አማራነት ይቅም
Yaz Fano.❤❤
በጣም ነው ምወዳችሁ❤ ግን እሱባለውን አገናኙኝ ፈቅሩ ሊደፋኝ ነው❤❤❤❤
እንዴት አዳራችሁ አረፈዳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ማሪያምንበዚህ አጋጣሚ የአደራ ማለት የምፈልገውእንደዚው ቀጥሉ እንዳትነጣጠሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
ደግ ህዝቦች አዋቂ ጀግናዎች አላህ ከፍ ያርጋችዉ ❤❤❤❤❤
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
እትየ አልማዝ ደብራካ ፕፕፕፕ🌹🌹 አያ ታዲ አበጀሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ግን እደው የውነት ባልና ሚስት የሚመስሉትስ ነገር
በሱ ባለውና በሰማቸው ፍቅር ልሞትነው ሰደቱ እዳይበቃኝ😅❤
ለማድነቅምኮ አስቸገራችሁን ሁላችሁም ልዮ ናችሁ ባለ ብዙ ተስጦ ናችሁ❤❤❤❤❤
ለምድነው ሳያቸው ሆድ የባሰኝ ዛሬ አማራዬ አይዞኝ ደሞቸ 😢😢😢😢
😢😢
አይዞን የኔ ውድ እህት❤❤😢😢
በነሱ ውስጥ ሰፊውን ምስኪኑን የአማራ ህዝብ ስለምታስቢ ነው ሁላችን ታመናል እህት
ብዙልንንን ገናናናና 1000 ትገባላችሁሁሁ በርቱቱቱ ደሰሰ የሚል ሰራ ነው የምሰሮትትት
ሞት ለነፍሰ ገዳዩ ለፋኖ ! በአማራ ደም የተጨማለቀዉ ለነፍስ ገዳዩ ለፋኖ በቅርቡ የአማራ ሕዝብ በነፃነት ይወጣል ይገባል ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን!
በጣም ታምራላችሁ ዛሬ መደነቂያ ወገ ደረሳት ነጠላ ለብሳ ያየሁ መሰለኝ
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
😍
በእስክስታ አንደኛ እመቤት እሱባለው ገረመው
ሲሆኑ ግን በአጠቃላይ ሁሎቹም ይችላሉ
እመቤት ና እሱባለው ገረመው እማ ዳሱ ጥራኝ ናቸው
እንዴት እንደምወዳችሁ ያወቅሁት ከዐይኔ እንባዬ ኩልል እያለ ስለምሰማችሁና ስለማያችሁ ነው አቤት መታደል ነው መቼም ❤❤❤❤❤❤ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አያ ታዴ በያያሸ ደግነት በሱ ባለዉ እብደት በገረመዉ ትግሰት ሁላችሁ እወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
Sure Abejesh Abejesh ❤❤.
Finally, the win-lose game in this drama changed into a win-win game. We learned lessons that can lead to togetherness, unity, and team cohesion. Me win you lose or more for me, less to you game which hurts the players not to go far together is managed systematically. God bless you all! We learn about unity or togetherness, culture, language and its details, dance, music, winning without fighting (via sharing), cooperation (via making conflict irrelevant). You have also shown the tactic of how people could go far together ( i.e. to go far, go together tactic) in this drama.Thank you for everything.
ድል ለታላቁ ለሀቀኘዉ ለተገፈዉ ለጀግነዉ አማራህዝብ ይሁን🙏🙏🙏🙏❤❤😰😰ፋኖነት ይለምልም🙏🙏🙏💪💪💚💚💚💛💛💛💛💔💔💔💔
I am from oromiya I love amara culture❤❤❤
አማራዬ የኔ ውቦች የዛሬው ደሞ ልዩ ማሲንቆው ግን ስሰማ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ስደት መቸ ይሆን ሞልቶ ሚለቀኝ 😢ተለያላችሁ❤❤❤አቤት እስክስታ ዋዉዉዉ❤
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
ድል ለታላቁ እና ለተገፋው የአማራ ሕዝብ💪💪💪 ድል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ሞት እና ውድቀት ለጠላት።💪
በጣም ድንቅ እዉቀት ያላችሁ ወርቅ ናችሁ። በጣም የሚደሰትበት ሌላዉን ፕሮግራሜን ያስረሳኝ ሾዋ። አበጀሽ አንዳንዴ ታበዢዋለሽ። ግን በጣም አደንቃለሁ እዉቀትሽን። በርቱ በጣም ጓበዝች ናችሁ።
❤የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
እኔ ለቀጣይ 100 k ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን በርቱልን 😊❤
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
ደቡብ ዬወሳና ልጅ ነኝ አንዴ እናንተን በይኔ ባያቹ ብዬ ሁሌም ምኞቴ ነዉ ዬፍቅር ተምሳሌት የኢትዮጵያዊነት ጥግ አንድነታቹ ይማርካል በእዉነት ከልቤ እወዳቹሃለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከዚህም በላይ ናቹ::
ደቡቦች እኛ ም እንወዳቹሀለን❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭 ሰዉ በገዛ ሀገሩ
😭😭😭ባይተዋር ከሆነ
😭😭😭😭መልካም ጉርብትና
😭 ቀረ ተበተነ
አይ ሀገሬ ወንድሞቼ ባገርም በሥደትም አለቁ😭😭
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
100ያስማቺዋል እግዚአቢሔር ፍቅራቺዉን ያቆይላቺዉ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
እናተ እንቁዎች እንዴት እንደምወዳቹ ሠላማቹ ብዝትዝት ይበል❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የአባቶቻችን የእናቶቻችን አምላክ ለፉኖ ድልን ስጥልን
ድልለፋኖ፡❤❤❤❤❤አማራ፡ጥበብን፡እስከ፡አለባበሥ፡ያሥተማረ፡ህዝብ፡ምትና፡መፈናቀል፡አይገባውም፡ነበር❤❤❤❤❤
የድካሜ ማስረሻ ናቺሁ እውነት እናተን ሳይ ውሰጤ ይረካል እግዚአብሔር ይኸን ዘመን ያሳልፈን ሀገሪ ሰላምሽ ይመለስ 💚💛❤💚💛❤ለዘላለም ኑር
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
😢😢ለምን አለቀስኩ ዛሬ ድሮ እኮ በሳቅ ነበር የምጨርሰዉ ሳያችሁ❤❤❤
This group is a group of best Ethiopian artists. You deserve millions of subscribers and likes. I just love watching you. You are truly entertainers. And I love that you represent the true rural life of Ethiopians. KEEP UP the AMAZING JOB!!!!! You deserve OSCAR'S 👏 💗
ባለ ዋሽንቱ! በጣም ችሎታ አለህ፤እናመሰግናለን።የአገር ትዝታ አንቆረቆርክብን፤ግን ደስ በሚል መልኩ ነው፤ደስ ይላል፤በርቱ።እንኳን እኛን በስደት ያለነውን፤እናንተንም ጭልጥ አድርጎ አሳፈራችሁ።
Can you please send me that beautiful Ye Abesha Kemmis . It looks so konjo 😘
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አበሽትታምሬ
isu balo amirobatali zare😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ወንድም አለኝ16አመቱ ነው በጣም ጎበዝ ነው እስኪ ቀላቅሉት ከናንተጋ በማሪያም ባህል ወጉን የያዘ ነገር ስለምታቀርቡ ደብረ ማርቆስ ነው ነው ሚኖር በማሪያም ቀላቅሉት ከናንተ ጋ
ድል ለታላቁ አማራ ድል ለነበልባሉ ፋኖ 💚💛❤💚💛❤🐆🐆🐆🐆🐆💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
You deserve credit for acting in a way that reflects our best culture.
ዛሬ አደኛ ኮማች ነኝ እሰይ ማነም አልቀደመኝ ገና ቪደወውን ሳለይ ነው የኮመኩት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም በጣም ደስስስስ የምትሉ ቲም ነችሁ መሰንቆዉ በደንብ ይጫወት
ሲሳይ ግን ያለያል።እርጋታው ስርአቱ ጨዋነቱ አጠቃላይ ሁለ ነገሩ ይለያል። አዋ ሲሳይ ምናልባት ኮሜንት የምታይ ከሆነ ፍቅሬ ከአክብሮት ጋር ካለህበት ቦታ ይድረስህ!
ወንድምነት❤
😂😂😂
እድህ ነዉ ያገራችን ባሀል አዝማሪዉ ጎበዝ
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
ታዴግን የአልጋ እጂ የዘፈን እስክታ ስታደል አልነበረም😂😂😂
ያቺ ካራቲስትና እሱቤ በጣም ይችላሉ ዛሬ ገረመው አሳየን ዘፈን ይችላል
ሳህ❤
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
እስከ ወር 40k እናደርሰዋለን በርቱልን ውድድድ ደግሞ የዛሬው አለባበስስ ይለያል!!!❤❤❤🎉🎉🎉
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
በጣም አምሮባችዋል ሁሉን አሟልቶ የሰጣችሁ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤እመቤት ጭፈራ 1ኛ ዋው
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
አቤት ውበታችሁ አለባበሳችሁ ይታይሽና አለም ወርቅ ተፅጉር እስታይላችሁ ያምራል ሁላችሁም ውብ ናችሁ በእናንተ ውስጥ ኢትዮጵያውያ እናያለን🙏
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
ሁለ ገብ እኮ ናችሁ በጣም አምሮባችሗ ስታምሩ🥰.
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሰላማችህ ይብዛ ጥያቄዎች ከባድ ናቸዉ ❤❤❤
ድል ለጄግናዉ የአማራ ፋኖ
እመቤት የተቀጠለ ፀጉር ምን ያደርጋል ቢቀርብሽ እያስተዋውቅሽ ያለሽው የሃገራችንን ቱባ ባህል ስለሆነ ችሎታ አለሽ ቆንጆ ነሽ "አንገተ መቃ ሊጅ ሸጋ የደም ገንቦ" የተባልሽ ለአንች ይመስለኛል :: ገረምው፤ስማቸው፤ዝማም ፈጣሪ ያቆያችሁ ሁላችሁንም የተዋናይ ቲቪ የኦርቢታል ፋሚልይ ትዩብ ቤተሰቦች
እታጉ እና ውዴ አትታዩም እንጂ ጎበዝ ናችሁ::
እታለም ጤና እንኳን ደህና መጣሽ ሰወች ከልለውሻል