በመሃል አማራ ክልል የሚኖሩትየአረብ ጎሳዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 434

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 หลายเดือนก่อน +92

    ለሰላም ይህን ትንታኔ፣አላመጣኽም፣ሰላማቸውን ልትበጠብጥ እንጂ፣ልብ ይስጣችሁ!!!እባካችሁ ይህን የዘር ትንታኔ እርሱት ህብረተሰቡም በሰላም ይኑር!!!!

    • @thomywub2317
      @thomywub2317 หลายเดือนก่อน +2

      😅

    • @abutofik7654
      @abutofik7654 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክክል

    • @jaharaAli
      @jaharaAli หลายเดือนก่อน +11

      እኔም አርጎባ ነኝ ግን አባቴ ወደከሚሴ መጥቶ ነው እጅ ቤተሰቡ ዘሩ እዳለ አርጎባ ነው በጣም ደግና የዋህ ህዝብ ነው በጣም ያዛዝናል ግን ሙስሊም የሚኖርበት አገር ምንም አይነት ማብራት ወሀ የለም በዝህ የምትጎዱን መስሎችሁ ነበር ግን አትጎዱንም አላህ አለን ወደፊትም አእሱ አለን እናተማ ሙስሊሙን በጨለማ ማኖር ነው ምኞታችሁ አልተሳካላችሁም እጅ ወደፊትም አይሳካም ግፍ ብትሰሩ መጨረሻውን የምትጎዱት እራሳችሁን ነው

    • @ተሼ
      @ተሼ หลายเดือนก่อน +1

      እኔ አርጎባ አደለሁም እንኳን እዛ ተራራ የኛ ለጥ ያለዉ ሜዳኳ ምንም የለም። ሌላ እንድያደርግልን ስንጠብቅ ነዉ ሗላ የቀረነዉ። ይሄዉ በመርሳ አካባቢ ህዝቡ መንገድ ሰርቷል በስልጤ ምን የመሠለ ሆስፒታል ገንብተዋል።እኔጋ መቅደላ ደሞ ተባብረን ከመስራት ይልቅ ሀገራችንን እየለቀቅን ነዉ😭

    • @LasBeki-hj3wo
      @LasBeki-hj3wo หลายเดือนก่อน

      😮😅😅

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td หลายเดือนก่อน +55

    አርጉባ በጣም ደስ የሚሉ ሕዝቦች ናችው አንዱ። የኢትዮጵያ መገለጫ። ሕዝቦች። ናችው

    • @እኔምፍኖነኝአማራ
      @እኔምፍኖነኝአማራ หลายเดือนก่อน +6

      እኔ የአርጎባ ልጅ ነኝ ግን ተአማራ ህዝብ ምንም የምንለይበት የለውም በነብያችንም ግዜ የመጡት ተመልሰዋል ብዙ ሙስልይም አንድ ቦታ ሲሰፍር እስላም ገባ ስይሉ ወይም አርጎባ አሉት እኔ አርጎባ ተወላጅ ነጅ ግን አማራ ነኝ

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن หลายเดือนก่อน +1

      ​@@እኔምፍኖነኝአማራ😂😂😂😂ዝም በያቸው አረብ ነደሉም አርጎባ አማራ ነው

    • @فاطوماه
      @فاطوماه หลายเดือนก่อน

      አርጎባ ላምሰቲም ብሎ ገደል ገባ ነው😂😂😂

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن หลายเดือนก่อน +1

      @@فاطوماه 🤜🤜🤜አርጎባ አማራ ነው አርጎባን መሳደብ ማለት አማራን መሳደብ ማለት ነው

    • @فاطوماه
      @فاطوماه หลายเดือนก่อน

      @@زينبمحمد-ظ8ن ክክክ ነሽ መሰል
      ተረቱነው እውነት ለመናገር ቆጆናቸው የማምር እግዳ አቀባበል አላቸው በዛው ልክም ሆሳ ባሀሪ አዳ አላቸው ካልተለያዩ

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman3036 หลายเดือนก่อน +20

    አርጎባ ምርጦች መብራት ና ውሃ ያስፈልጋቸዋል ።

  • @bekam_4688
    @bekam_4688 หลายเดือนก่อน +19

    ድንቅ ኢትዮፒያዊ ሙስሊሞች አላህ ይጠብቅልን😊

  • @Leykunzedima
    @Leykunzedima หลายเดือนก่อน +15

    እኔ በትክክል አውቃቸዋለሁ። በአካባቢውም ለአምስት አመታት ኖሬያለሁ። ገደል ተራራ ነው። ማህበረሰቡም ገር የዋህና ቸር ነው። ዋዛዎች እናመሰግናለን።❤❤❤❤

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k หลายเดือนก่อน +13

    አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
    @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec หลายเดือนก่อน +6

    እኛ አማራዎች ጉራጌዎች ስልጤዎች ትግሬዎች ወለኔዎች ሀረሬዎች አርጎባዎች ወዘተ እንደ አረብ እንደ እስራኤል የሴም ልጆች ነን ከኩሽ የተቀላቀልን ሀበሾች ነን።አርጎባዎችን የተለዩ አታስመስላቸው እኛም ያው የሴም ልጆች ነን።

    • @smumd
      @smumd 26 วันที่ผ่านมา

      ግንኮትከከልነዉ በታረከም ስነግረ የነበረነዉ
      ከአዲሰአባባ በፍት የተቆረቆረቹ ከተማ ሀረጎባናት ግን በምቀኛች አላደግቺም

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 หลายเดือนก่อน +14

    አማራን መከፋፈል በማወቅም ባለማወቅም ስራየ ብላችሁ ይዛችሁታል ቅማንትን አነሳስታችሁ የወገኑ ጠላት አደረጋችሁት አገውም እንደፈለጋችሁት ባይሆንም ጥረት እያደረጋችሁ ነው አሁን ደግሞ አረብ ናችሁ ብላችሁ ከፋፍላችሁ ጠላት አድርጓቸው እንዴው ልብ ይስጣችሁ

    • @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
      @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር አማራ እራሱ እንደ አርጎባ የሴም ልጅ ነው የሚከፋፈል የለም።

    • @option-i1q
      @option-i1q 20 วันที่ผ่านมา +1

      በግድ አማራ መሆን አለባቸው እንዴ?

  • @Saada98-zy5en
    @Saada98-zy5en 15 วันที่ผ่านมา +1

    ዘረኝነት ጥንብ ናት👍

  • @ketema16
    @ketema16 19 วันที่ผ่านมา +1

    ወዳጀ አርብ ነገድ /ጎሳ ለም አማሀራ ክልል አማራ ናቸው::

  • @uritakala-kp5uw
    @uritakala-kp5uw หลายเดือนก่อน +21

    በጣም ጥሩ ነው, አዲስ ብሄር ተገኘ ማለት በኢትዮጵያ አዲስ ጦርነት ተጨምሮ ተከፈተ ማለት ነው.😱😱😱

    • @TK-nu6xi
      @TK-nu6xi หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ የነበሩ የበሰበሱ የጥንት ናቸው የምን ጨዲስ ነው.....አይዞህችግር አይፈጥሩም አናሳ ቤሄረሰብ ናቸው!

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 หลายเดือนก่อน +2

      አላውቅም በይ እንጂ አርጎባዎች ድሮም አሉ አርጎባ የተባሉት አረብ ገባ ከሚል እንደ ሆነ ይገመታል ።

    • @aishamohammed4459
      @aishamohammed4459 หลายเดือนก่อน

      😊

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 17 วันที่ผ่านมา

      አው ሞኝ የበዛበት አገር

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 หลายเดือนก่อน +14

    ዋዛ ሚድያ ስላስጨበጥከን ጠቅላላ እውቀት እያመሰገንኩ በነካ እጅህ እስኪ ስለ ትግሪ ወርጅ ሚባሉትንም ስለ አመጣጣቸው ብታሳውቀን

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y หลายเดือนก่อน

      አህያ አፍህ ዝጋ

  • @WendeAmare
    @WendeAmare หลายเดือนก่อน +12

    አመጣጣቸው የሩቅ የቅርብ ግዜ በተለያየ ግዜ ይሁን እንጅ ሴማዊ የቋንቋ ቤተሰብ የሆኑ በሙሉ የእስራኤልና የአረብ ዝርያ አለባቸው።

    • @Addis0749
      @Addis0749 หลายเดือนก่อน +1

      ለፖለቲካ ተብሎ የተሳሳተ ትርክት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ከነቢ ዒሳ ወይም ከክርስቶስ በፊትም አሁንም የነበረ ህዝብ ነው

  • @Rukhya-bi1zl
    @Rukhya-bi1zl 22 วันที่ผ่านมา +1

    ማሸ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 หลายเดือนก่อน +5

    ንፁህ አማርች እነሱ ናቸው 😊 ❗

    • @Sol-vl8xq
      @Sol-vl8xq หลายเดือนก่อน

      አርጎባ ናቸው 😂😂

  • @tofiqihasen7272
    @tofiqihasen7272 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ የምትናገረው ሙስሊም እና ሌላውን ብሔሬስብ ጠል የሆነው ከባንዳ ፋኖዋች አላህ ይጠብቃቼው

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id หลายเดือนก่อน

      @@tofiqihasen7272 ነዳጅ የሌለው አረብ

    • @Axiom61
      @Axiom61 หลายเดือนก่อน

      Ante kimalam

  • @Azu41451
    @Azu41451 หลายเดือนก่อน +4

    My argobba ❤

  • @መነሳይቱብ
    @መነሳይቱብ 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሱለላህአለይሂወሸለም

  • @GhGh-b8y
    @GhGh-b8y หลายเดือนก่อน +11

    እርፍ በቃ እነሡንም ሠላማቸውን ልበጠብጡት ነው አይደል አይይይይ እድላቺን ጉድ እኮነው የኛ ያሀበሾቺ ጉድ ማብቂያ የለውውው

    • @Zehara-Tube
      @Zehara-Tube หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @wollotimes
      @wollotimes 28 วันที่ผ่านมา

      መሃይም

    • @GhGh-b8y
      @GhGh-b8y 28 วันที่ผ่านมา +3

      @wollotimes ውይይይ በቃ ሠደብከኝ

  • @husseinhassen3628
    @husseinhassen3628 21 วันที่ผ่านมา +1

    ጌቶች ልታስጨርሳቸው ድንጋይ ትፈነቅል?
    ፋኖ እንኳን ይህችን ሰምቶ......

  • @Uae121-zn5lp
    @Uae121-zn5lp 26 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂ጉድ የኛ ወሎ ስቱን ችላለች😮 ወሎ አማራ ነኝ እኔስ😊😂

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 23 วันที่ผ่านมา

      እራስወዳድሁሉዬኔ

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 หลายเดือนก่อน +9

    ብታወቀው አርጎባ የአኢትዮፕያ ንጉስ ጥንታዊ ና የስልጣኔ ምንጭ እናት ህዝብ ከሆነው የአማራ ምንጭ ሀርላ የመጣ ነው አንድ ሰው አርብ ነኝ ማለት ይችላል መብቱ ነው ፈላሻወችኮ እስራኢል ነኝ ብለው ለቀው ሄደዋል አርጎቦ የሚሄድ ከሆነ ጥሩ

    • @malattedrose
      @malattedrose หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነሽ፤፤

    • @Sol-vl8xq
      @Sol-vl8xq หลายเดือนก่อน

      አቤት ትንታኔ😮😂😂 አማራ የሥልጣኔ አናት ነው ያልከው😂😂

    • @omaridris3167
      @omaridris3167 หลายเดือนก่อน

      @ ቆሻሻ ክርስትያን

    • @TajuSeid-p1d
      @TajuSeid-p1d 17 วันที่ผ่านมา

      ሀርላ ኩሽ ነውኮ። ፕሮፌሰር ላፒሶን ስማው

    • @omaridris3167
      @omaridris3167 17 วันที่ผ่านมา

      @ አማራም ትግሬም ሀደረም አርጎባም ስልጤም ሴም የሆኑት ከሀርላ ከወጡ በሁዋላ ከአረብ ተቀላቅሎ መሰለኝ

  • @adanebabyloriso
    @adanebabyloriso หลายเดือนก่อน +3

    ነቢዩ መሐመድ,, ያኔ በአክሱም ስረው መንግስት ዘመን ከመካ ወደ ኢትዮጵያ በስደት ያመጧቸው ናቸው!!!

  • @seidhashem3425
    @seidhashem3425 หลายเดือนก่อน +8

    ሰሉሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @BadiruStudo-u3f
      @BadiruStudo-u3f หลายเดือนก่อน +1

      ሶሉላ አሊ ዎሶሌም❤❤❤

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t หลายเดือนก่อน +22

    በዚ ሰዓት አማራ ክልል ዘር የነሳኸው አማራ በአንድነት እንዳይቆም የታሰበ ሴራ ነው አረብ ትላለህ አር ብላና ክፉ የአማራ ጠላት

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he หลายเดือนก่อน +3

      ምን ያመጣል ይለፍልፍ

    • @makdis4094
      @makdis4094 หลายเดือนก่อน +1

      ጠላትን አትከተሉ ይልቅ ተሰባሰቡ ተጠናኑ

  • @فاطوماه
    @فاطوماه หลายเดือนก่อน +2

    አርጎባ ጥሩ ባህል መልክ ወግ አለው
    🥰

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
    @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም 23 วันที่ผ่านมา +2

    ረሱል የላኳቸው ሶሃቦች በቁጥር እናውቃቸዋለን ! በፈትህ መካ ጊዜ አንድ ሳይቀሩ ሀገራቸው ተመልሰዋል ።አብዛኞቹ አህለል ቤቶች ስለነበሩ ሀበሻ አግብተዋል የሚል መረጃ 1በስህተት አታመጣም።
    ይልቅ ሀበሻ ከየመን ጋር ተዳቅለናል ሀገራችንም በንግድ እና በንግስና የመንን ለብዙ አመታት ገዝተናልም አብረንም ተዋልደናል በቃ ይሄ ነው በተለይ የድሮ የመን አይሁዳውያን አረቦች ጋር እና ክርስቲያኖች የመኖች ጋር ተዋልደናል ።በዛ ምክንያት ነው ከአረቦች ዘራችን የተመዘዘው

  • @timharmon10
    @timharmon10 หลายเดือนก่อน +15

    ኦርጎባ በ አማራ ክልል ብቻ ሳይሆን በስፋት ኦሮሚያ ውስጥም ይገኛሉ፣፣ እየተሳበች ያለችው ሴራ ከሩቅ ትሸታለች

    • @TaytuGrmaw-v8j
      @TaytuGrmaw-v8j หลายเดือนก่อน

      ልክክክክክ

    • @nesanetlehulum9046
      @nesanetlehulum9046 29 วันที่ผ่านมา +1

      ሁሉም ኬኛ ኬኛ ቂቂቂቂቂቂቂ

    • @wollotimes
      @wollotimes 28 วันที่ผ่านมา

      ምኑ ሴራ ነው አቦ ከብት

    • @TaytuGrmaw-v8j
      @TaytuGrmaw-v8j 28 วันที่ผ่านมา

      @wollotimes ብዙ ቦታ አሉ አርጎባዎች አማራ ክልል ብቻ አይደሉም በደንብ ጠይቅ በጥላቻ ተነስተህ አትዘባርቅ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 26 วันที่ผ่านมา +2

    አማራዎች ናቸው ጥያቄ የለውም

  • @Shawangizaw
    @Shawangizaw หลายเดือนก่อน +2

    አንዳንድ ሰዎች ኦርጎባ ጃባርቲ ስልጤ እና ሀረሪዎች ሀራላ ናቸው ይላሉ ይህ በጣም ስህተት ነው አረብ ጀባርቲስ በምስራቅ አፍሪካ በብዙ ሀገራት ይኖራሉ ጃባርቲ ሀረሪ እና ስልጤዎች ከእስልምና ጋር ወደ ምስራቅ አፍሪካ የመጡ አረቦች ናቸው ግን ሀራላዎች የአካባቢው ሰዎች ናቸው በኋላ ከአፍራንቃሎ ጃርሶ እና ከኦጋዴን ጋር የተዋሃደ ሀራሎቹ አሁን ሁሉም ከሌሎች ጋር ተቀላቅሏል

  • @kushforum
    @kushforum 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሆር ጎባ ፣ ሆርጂ፣ ሆረ ሆር፣ ሀፍ ሆር፣ ሶም ሆር፣ ሆራ ቀኤ (ሆር ቅጤ)፣ ቀብ ዓንት፣ አገው አዊ፣ ወሎ፣መተ ከል፣ ወን በራ፣ ትግ ሐራይ፣ ሁላቸዉም የኦሮሞ ሆሮ ዓለም ወገን ስለ መሆናቸው ህይወት ያለው ማስረጃ በአርሲ ይገኛል። አትጃጃል።

  • @Newmenged
    @Newmenged 24 วันที่ผ่านมา +2

    ትርትር... በግድ አረብ ይሁኑ ነው

  • @AbdiJelems
    @AbdiJelems 16 วันที่ผ่านมา

    Saw❤

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 24 วันที่ผ่านมา +2

    በቴዎድሮስም በዮሐንስም በምኒልክም በኃይለ ሥላሴም በመንግስቱም ያልሰማነውን በኦሮሞዎቹ ዘመን ዐረብ መሐላችን አንዳለ ሰማን። ለመሆኑ ቋንቋቸው ምንድን ነው? አማራኛ ከሆነ አማሮች እንጂ ዐረቦች አይደሉም።

  • @JmalYasin
    @JmalYasin หลายเดือนก่อน +6

    እኔም የጎደር አርጎባነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NabilMisbah-qz7ne
      @NabilMisbah-qz7ne หลายเดือนก่อน

      Aygbign❤❤❤

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 21 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂ሲያምርህ ይቅር ቅማንቱ ትግሬ🤣🤣🤣🤣🤣👹😝😝👿🤮🤮🤮

  • @IsmaAssefa
    @IsmaAssefa 17 วันที่ผ่านมา +1

    ነብዩ መሀመድ የእስልምና ሃይማኖት መስራች ሳይሆኑ የእስልምና ሃይማኖት የመጨረሻ ነብይ መልእክተኛ ናቸው። ሁሉም ነብያቶች አንድ ሃይማኖት አንድ አምላክ ነው ያላቸው።

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 25 วันที่ผ่านมา +1

    አርጎባ በመሬቱ በርስቱ ነው ሚኖረው አቀራረባቹ👉 መጤን አለበት👌እዩ ብቻ መሬት ለመውረር በአማራ ክልል የሚኖሩ ጎሳ ዎች አማራ ኦሮሚያ ሲኖር ወለጋ ወለጋ ያአማራ ነው 😂😂😂😂ይላሉ አማራን የአማራ ሌላው ን ክልል የጋራ

  • @abdellahmohammed2788
    @abdellahmohammed2788 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ወሎ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም አልጉባ ነኝ. ወላሂ. በተለይ. አባቴ. እስከ ቤተሰቡ አርጎበኛንያወራሉ.

    • @amin-selefy
      @amin-selefy 25 วันที่ผ่านมา

      እኔም አባቴ አርጎባ ነው እኔ ግን ተወልጄ ያደኩት ሌላ ቦታ ነው

  • @KewkebMehammed
    @KewkebMehammed 19 วันที่ผ่านมา

    አርጎባ ❤❤❤❤❤ዉስጤ ናቹህ

  • @SebleNBirhane-ye1tz
    @SebleNBirhane-ye1tz 16 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰

  • @SlamKASA
    @SlamKASA หลายเดือนก่อน +4

    አማራወቺ እየ ደሞቸ 10ሺ እድገባ እርዱኚ❤🙏🙏🙏

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 29 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይጥብቅች በላችሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiojebertimedia
    @ethiojebertimedia หลายเดือนก่อน +2

    1:21 ሾርኬ ሳይሆን ሾንኬ ነው የሚባለው❤

  • @wesamalagbhari
    @wesamalagbhari 29 วันที่ผ่านมา

    wademochachen nachaw manem aynakachawem ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FrancisKronaSankaris
    @FrancisKronaSankaris หลายเดือนก่อน +2

    እና ምን አዲስ ነገር አለው???? ለምን ማብራራት አመጣ?? መጤ ናቸው ማለታችሁ ነው??? አርጎባ በሰላም የኖረ ህዝብ ነው፡፡ ለዘላለም ሰላም ይሁንላቸው፡፡ አሚን!!!!!

  • @smumd
    @smumd 26 วันที่ผ่านมา +1

    አዎ አረጎባናቸዉ የሂ እናቃለን

  • @EndrisJemal-ue9ht
    @EndrisJemal-ue9ht 25 วันที่ผ่านมา +1

    የሚፈልግ ካለ አስጎበኛዋለሁ

  • @JemalMouhamed
    @JemalMouhamed หลายเดือนก่อน +7

    myወሎአርጎባ ሾንኬ❤❤❤❤❤👍

  • @abosemmedia21
    @abosemmedia21 หลายเดือนก่อน +4

    አረብ ከሆኑ እስኪ ነዳጅ ያውጡልና

  • @soresa5238
    @soresa5238 หลายเดือนก่อน +5

    አርጎባ እና ስልጤ የአረብ ዝርያ አለባቸው

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض หลายเดือนก่อน +14

    ቅዥታም ስልጣኔውን የመሩት አረቦች ነበሩ እንጂ አርጎባ አማራ ነን ትግሬ፣አማራ፣ኤርትራ ህዝብ የአረብ ዘር አለብን አለቀ አብዛኛው ኬሚሴ ውስጥ ያለነው የአማራ አርጎባ ነን 😊 አለባበሱ እራሱ የኬሚሴ ኦሮሞዎች ሰርቀውናል 😅😅😅😅😅

    • @BuzdarKhang
      @BuzdarKhang หลายเดือนก่อน +3

      ትክክልእኛአማራንን

    • @RasGoshu
      @RasGoshu หลายเดือนก่อน

      እንዲህ ስትጃጃል ኦሮሞዎቹ ስልቅጠው ያወርሙሃል😂😂

    • @ethioLove-o6m
      @ethioLove-o6m หลายเดือนก่อน

      እኛ ወሎ እንጅ አማራ አይዳለንም የቡዳ ልጅ

    • @Sabontu..Walloo
      @Sabontu..Walloo 19 วันที่ผ่านมา +1

      ከኦሮሞ ላይ ወረድ በሉ የወሎ ኦሮሞ እንደናንተ ተለጣፊ ማንነት አልባ አይደለም የራሱ ባህል ቋንቋ ማንነት ያለው ህዝብ ነው መጀመርያ እራሳችሁን ቻሉ አርጎባ ነኝ አማራ ነኝ እያላችሁ አትቀባዠሩ

  • @Enanu-rs1wi
    @Enanu-rs1wi 21 วันที่ผ่านมา +1

    ሸዋ አሉ ከኛጋ አብረን ነዉ የምንኖረዉ አማራ ናቸዉ የምን አረብ ነዉ የምታወራዉ😅🤔🤔

  • @MahmudWerkicho-o2k
    @MahmudWerkicho-o2k 28 วันที่ผ่านมา +1

    ትንሽ ጠብቃቹህ ደግሞ የምትሉት ሌላ ነው እንዲህ መለያየት ይቅርባቹህ ሁሉም ሰው ነው የዘቀጠውን አስተሳሰባቹህን ብታስተካክሉ ለግር ሰላም ይሆን ነበር

  • @ZahraMohammed-k7c
    @ZahraMohammed-k7c 21 วันที่ผ่านมา

    አጀብ ሰትሰው አለ እደው ምንአለ ሀፋችሁ ጥሩቢወጣ ጥሩመናገር ካልቻላችሁ ዝምብትሉ ሀሪፍነው ምንም የደረሱት ነገርየለ ያወራውአሉእጀ ጥርነትጀመሩ አልተባላችሁ የሂንያሀል መብላላት ምንይሉታልሆ

  • @ישונזגטהון
    @ישונזגטהון 24 วันที่ผ่านมา

    አማራ ክልል በሰላም ነው የሚኖሩ
    አማራ ነብቻ ው በተገኘበት የሚገደል የሚፈናቀል

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 23 วันที่ผ่านมา

      ትይባክሽስቱንአተናል😢

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo หลายเดือนก่อน +2

    Interesting... always thought there is root from Arab in Ethiopia

  • @realinfotube
    @realinfotube 21 วันที่ผ่านมา

    ታሪኩን መግለፅህ ጥሩ ነው። ግን አርጎባ የሚለው ስያሜ የተሰጠው በ12ኛው ክፍለ ዘመን በነበረ የኢትዮጵያ ንጉስ ነው። አርጎባ ጎሳ ሳይሆን ከኢትዮጵያ ብሄረሰቦች አንዱ ነው። ድንቅ ታሪክ ያለው በኢትዮጵያችን ላይ ጉልህ አዎንታዊ አሻራውን ያሳረፈ ህዝብ ነው።

  • @TaytuGrmaw-v8j
    @TaytuGrmaw-v8j หลายเดือนก่อน +2

    እና ሊሄዱ ነው 😂😂😂😂😂አማራን ለመጣል እማታረጉት ጥረት የለም

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze หลายเดือนก่อน

    Beautiful ❤❤❤❤❤❤

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 24 วันที่ผ่านมา +1

    ኦሮሞ ክልል ውስጥ ያሉትን ብሄሮችንንም እያስተዋወክ እንጂ?🙄🙄🙄 ብዙ ብሄራቸው እና ቋንቋቸው የማይከበርላቸው እና የተጨቆኑ ብሄሮች ኦሮሞ ክልል ውስጥ አሉ‼️

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ይገርማል የቤታቸው አሠራር

    • @foziamohammad2681
      @foziamohammad2681 หลายเดือนก่อน

      Subhan Allah emgermhe Yemen gatermaw akababi betachew lek endazhe terara lay new ena bezu ngerachew yemsaslalu ewentem ke arab tewalje yehonalu

  • @BlackLion-i9h
    @BlackLion-i9h หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ከሆኔ ለምን አረብኛ ቋንቋ አይናገሩም 🙄
    እንደት ሌላ ቋንቋ 😅

    • @argobba213
      @argobba213 หลายเดือนก่อน

      አረብኛ ቋንቋ ተናጋሬ አሉ ለምሳሌ ሸዋ ሃረር ጌ አሉ አረብኛ አርጎብኛ ተናጋሬዎች 😂😂

    • @malattedrose
      @malattedrose หลายเดือนก่อน

      ውሸት እኮ ነው የሚቀባጥረው ፤፤አርጎባ ኢትዮጵያዊ የነበሩ ቃቃቸው ራሱ ከግእዝ አንዱ ነው ፤፤ አርጎባ ማለት ህደሬ ማለት ነው ፤ ይሄ አኡን ግርግዳይ የሚያጌጡትም ሁሉም ሰማቴክ የሚያረገው የነበር ነው ፤ክግዜ ብዛት ስለቀረ እንጂ፤፤

    • @Azu41451
      @Azu41451 หลายเดือนก่อน +1

      እንናገራልን እናነባለን እንፅፋለን😏

    • @BlackLion-i9h
      @BlackLion-i9h หลายเดือนก่อน

      @Azu41451 አርጎባ አረብ ገባ ከሆኔ አንድ ቀን አረብ ወጣ የምል እንሰማለን እግዚአብሔር ካለ

  • @አሐል19
    @አሐል19 หลายเดือนก่อน +2

    ምንድን ነው የምታወራው? አርጎባ እንደማንኛውም የሴም ነገድ ከዐረብ የመጣ ነው።

    • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
      @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ หลายเดือนก่อน

      የሴም ነገድ አረብ ብቻ አይደለም

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id หลายเดือนก่อน

      @@አሐል19 ገለቴ አረብ መሆን ተመኘሽ? እስልምና አሜሪካ አውሮፓ እስያ አለ ነገር ግን አረቦች አይደሉም! ማንነት እንዴት ይቀየራል ? ትንሽ ባንዳ የባንዳ ዘር ኢትዮጵያዊ ሙስሊም አረብ ዘር አለብኝ ይላሉ ትንሽ ባንዳ የባንዳ ዘር ኢትዮጵያዊ ክርስትያኖች የጣልያን ዘር አለብኝ ይላሉ ግን አረቦቹም ጣልያኖችም ሲሰሙ ቆንጆ ቆሻሾች ናቸው የሚሏቸው!!! እነዚህን ማህበረሰቦች ኢትዮጵያዊ ናቸው!!

  • @Hossain-yv9ve
    @Hossain-yv9ve 24 วันที่ผ่านมา +2

    አርጉባ እና ስልጤ እና ወላኔ እና አፋር አንድ ነች ቋንቋቻውም ተመሰሳይ ነው❤❤❤❤

  • @balagermengistie6612
    @balagermengistie6612 หลายเดือนก่อน +2

    ለካ የማላውቀው የእውነት አረብ አለ ብዬ ደንግጨ ነበር።

  • @bunagimbii2712
    @bunagimbii2712 หลายเดือนก่อน +7

    አማራ የሚባል ጎሳ የለም የተባለው በምክንያት ነው ሐቅ ሁሌም ሐቅ ነው 🎯

    • @ተሼ
      @ተሼ หลายเดือนก่อน +1

      ጥፊ።

    • @MMm-i9r
      @MMm-i9r หลายเดือนก่อน

      ገና በቁምህ እናስቀዝንሀለን አንተ አህያ ጋላ

    • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
      @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ หลายเดือนก่อน +2

      @@bunagimbii2712 አለን ከወሎ አማራ ነን ያራሰወን እድከበር የሰውን አክቡሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪✅✅✅

    • @ተሼ
      @ተሼ หลายเดือนก่อน +3

      @@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ ስታየን ጦጣ መስለናት እንደሁ🤣 አማራ በወኔ በድምቀት በቋንቋ በምግብ በባህል ስለሚበልጣቸዉ የለም ማለትን ይመርጣሉ ሀሲዶቹ።

  • @Zeyedegebrtsadick
    @Zeyedegebrtsadick หลายเดือนก่อน +1

    አርጎባ አረብ ገባ

  • @Eyob797
    @Eyob797 25 วันที่ผ่านมา +1

    @2:00 እግዚአብሔር ዓለምን ሲፈጥር 'ጀ'ምሮ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት ሌላ ስም የላትም። "ዓቢሲኒያ" የሚለውን ተራ ቃል የሰጠ'ች'ን ሰይጣኗ ዕንግሊዝ ናት እግዚአብሔር በሰጠን መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ጊዜ በተፃፈው ኢትዮጵያ በሚለው ትልቅ ስማ'ች'ን በጣም የምትቀናው ልትወስደውም የምትመ'ኘ'ው።

  • @WolloCheffaa
    @WolloCheffaa 23 วันที่ผ่านมา

    አዎ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዉስጥነዉ የምገኘዉ ቦታዉ ከከሚሴ በታች በደዌ እና በ ሀርጡማ መሀልነዉ የምገኘዉ ❤😍

  • @alihusein8220
    @alihusein8220 หลายเดือนก่อน +1

    የአርጎባ ማኅበረሰብ ❤❤❤

  • @Ayima___tube
    @Ayima___tube หลายเดือนก่อน +1

    My argoba people ❤😊😊

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
    @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ หลายเดือนก่อน +8

    ምንድነው የምቀባጥረው ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የላካቸው ሀበሻ የቀሩ መሰለህ እንደ ሁሉም ተመልሰው ሂደዋል እኮ አንድም እዚሁ የቀረ የለም

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 หลายเดือนก่อน

      Where you born then? What's your evidence?

    • @semirayesuf5101
      @semirayesuf5101 หลายเดือนก่อน

      ከዛ በፋት አረቦች ገብተዋል እንዴዉም ሀበሻማለት የየመን ቀቢላ ነዉ ሲሉ ሰምቻለሁ አረቦች ታሪክ ላይ

    • @Ethiopia12-n5g
      @Ethiopia12-n5g หลายเดือนก่อน

      ታዲያ አንተ ለምን አልተመለስክም ???

    • @Addis0749
      @Addis0749 หลายเดือนก่อน +1

      💯 % ትክክል
      ሁሉም ተመልሰዋል የተሳሳተ ትርክት 😢

    • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
      @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ หลายเดือนก่อน

      @@Ethiopia12-n5g አተስ ግብፅ ለምን አልሄድክም እምነት ጋ ታያያዝከው

  • @EndrisJemal-ue9ht
    @EndrisJemal-ue9ht 25 วันที่ผ่านมา

    አገሬነው

  • @SiamTm-c9h
    @SiamTm-c9h หลายเดือนก่อน

    masha Allah

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td หลายเดือนก่อน +5

    መንገድ በአስችኮይ መሰራት አለበት ለጎብኝዎች። በጣም መስብ ነው

  • @abedeb
    @abedeb หลายเดือนก่อน +3

    Ethiopians are the origin of man kind. including the arabs came from Ethiopia. Ethiopians are Ethiopians period !!!

  • @JesusChrist4allnation
    @JesusChrist4allnation หลายเดือนก่อน +3

    እና ምን ይጠበስ?

    • @mohammedtahaibrahim6003
      @mohammedtahaibrahim6003 หลายเดือนก่อน +4

      nothing just history አታጣም ለጠቅላላ እውቀት ነው ታሪክ ማወቅ ጥሩ ነው ይጎዳካል ??

    • @oligenet7404
      @oligenet7404 หลายเดือนก่อน

      Sera end mesrat neger mekofer ayawaxam.

  • @OmumubarakAlislam
    @OmumubarakAlislam หลายเดือนก่อน +14

    ብዙ ሀበሾች የአረብ ዘሮች ነን

    • @momopopo5384
      @momopopo5384 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል።እኔ ዲንኤ ቼክ አድርጌ 47% መካከለኛው ምስራቅ ፣3%ሰሜን አፍሪካ አለብኝ

    • @ነሠ
      @ነሠ หลายเดือนก่อน

      እኔ እና የዘርግዳችን አረብነው ብለኝ አላመዃትምነበር እየቀለደች መሥሎኝ ወላሒ

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he หลายเดือนก่อน

      Rip😂

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id หลายเดือนก่อน

      @@momopopo5384 ገለቴ አረብ መሆን ተመኘሽ? እስልምና አሜሪካ አውሮፓ እስያ አለ ነገር ግን አረቦች አይደሉም! ማንነት እንዴት ይቀየራል ? ትንሽ ባንዳ የባንዳ ዘር ኢትዮጵያዊ ሙስሊም አረብ ዘር አለብኝ ይላሉ ትንሽ ባንዳ የባንዳ ዘር ኢትዮጵያዊ ክርስትያኖች የጣልያን ዘር አለብኝ ይላሉ ግን አረቦቹም ጣልያኖችም ሲሰሙ ቆንጆ ቆሻሾች ናቸው የሚሏቸው!!!

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id หลายเดือนก่อน

      @@OmumubarakAlislam ገለቴ አረብ መሆን ተመኘሽ? እስልምና አሜሪካ አውሮፓ እስያ አለ ነገር ግን አረቦች አይደሉም! ማንነት እንዴት ይቀየራል ? ትንሽ ባንዳ የባንዳ ዘር ኢትዮጵያዊ ሙስሊም አረብ ዘር አለብኝ ይላሉ ትንሽ ባንዳ የባንዳ ዘር ኢትዮጵያዊ ክርስትያኖች የጣልያን ዘር አለብኝ ይላሉ ግን አረቦቹም ጣልያኖችም ሲሰሙ ቆንጆ ቆሻሾች ናቸው የሚሏቸው!!!

  • @igo1071
    @igo1071 หลายเดือนก่อน

    Ok

  • @AhmedseidSeid-y3k
    @AhmedseidSeid-y3k หลายเดือนก่อน +3

    እኔ አርጎባ ነኝ ሰንቀሌ ልዩ ቦታው ይገርማል እውነት ነው ቤተሰቦቼ ቋንቋውን ይናገራሉ

  • @AbuAbdulwdood
    @AbuAbdulwdood หลายเดือนก่อน

    ❤Argoboch

  • @ቅኔሚዲያ-ዸ9ፀ
    @ቅኔሚዲያ-ዸ9ፀ 9 วันที่ผ่านมา

    BELEW WOREGNA

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላዬች ናቼው

  • @GggGgg-k8h
    @GggGgg-k8h 29 วันที่ผ่านมา +1

    🇸🇦🇪🇹🕌🕋☝️

  • @moges122
    @moges122 หลายเดือนก่อน +2

    thankyou

  • @seidhashem3425
    @seidhashem3425 หลายเดือนก่อน +2

    የትነው አማራ ክልል ቦታው

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉም የተለያየ አለባበስ ባህል አለው ደሞ በዚመጣችሁ ዘራችሁ ይጥፉ

  • @HadraWale-l7s
    @HadraWale-l7s หลายเดือนก่อน +1

    Seleloh alehi weselem ❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedseidSeid-y3k
    @AhmedseidSeid-y3k หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ አወ እኔ ቤተሰቤቼ ጋር ደም ምርመራ በመካ ስናደርግ አረብ ደም ተገኝቶብናል

    • @asqw6481
      @asqw6481 หลายเดือนก่อน

      እየቀለድሽ ነዉ ዉሸት ሀራም ነዉ

    • @Saadaendris-w1l
      @Saadaendris-w1l หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 እርፍ

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us หลายเดือนก่อน

      እና አረብ ሸቃላ ነሻ 😂😂😂 አትቃዢ ንቂ

  • @FarrahAhmedin
    @FarrahAhmedin หลายเดือนก่อน

    ما شاء الله تبارك الرحمن

  • @FatimaAdma-y4o
    @FatimaAdma-y4o หลายเดือนก่อน +3

    አረጎባ የሴሜቲክነገድ አዱነቸዉ የምነባህአረብነዉ

  • @seid4320
    @seid4320 หลายเดือนก่อน

    ወነት ታሪክ

  • @Jaafe24
    @Jaafe24 หลายเดือนก่อน +1

    Photo lay yalut hulum ya Harar sewoch nacheww

  • @ahmedhassen7643
    @ahmedhassen7643 หลายเดือนก่อน

    ahun degmo eneswun ardachu lemeblat new?

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 หลายเดือนก่อน +11

    ወዴት ወዴት ምንም ከአረብ ጋር የሚገናኘን ነገር የለም

    • @Rayyetay
      @Rayyetay หลายเดือนก่อน +1

      አታቂም

    • @ተሼ
      @ተሼ หลายเดือนก่อน

      ቋንቋቹህ አረበኛ ነዉ?

    • @BadiruStudo-u3f
      @BadiruStudo-u3f หลายเดือนก่อน

      ​@@ተሼመፍ ሙሽክላ😂😂

    • @ተሼ
      @ተሼ หลายเดือนก่อน

      @@sarabekele3347 مافي مشكلا؟

    • @argobba213
      @argobba213 หลายเดือนก่อน

      በጎሳ ይገናኛ ለምሳሌ የበኔ ኢስማኤል ቤተሠብ የበኒ ሃሺም ልጆች ሁለቱ አረብ ናቸው ኢስማኤል የመኔ ነው ሃሺም ከሰሃቦች ጋር በሂጅራ ገብቶ አግብቶ ተዋልዷል

  • @kasimbarega2780
    @kasimbarega2780 หลายเดือนก่อน +2

    አደስ ብሔር አልተገኘም ።

    • @birhanubogale1130
      @birhanubogale1130 27 วันที่ผ่านมา

      የተቆጠረ ብሄር ነው

  • @abutofik7654
    @abutofik7654 หลายเดือนก่อน +4

    ደሞ ጀመራችሁ መስዳደቢ አግኝችሁ ተውን ማንም ይሁን ማንም ኢትዩጲያዊ ከሆነ ተው በስላም እንኑር እርስ በርስ መባላት ማንም እሽናፊ አይሆንም ተይይዞ መውደቅ እንጅ 😢

  • @Eyob797
    @Eyob797 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የፈጠረው የመ'ጀ'መሪያው ሰው አዳም ኢትዮጵያዊ ነው። የሰው ል'ጅ' ከኢትዮጵያ ተነስቶ ወደ ዓለም ሄደ ዕን'ጂ' በተቃራኒው ዓይደለም።

  • @ahmedyassin1390
    @ahmedyassin1390 หลายเดือนก่อน

    ወሎ ውስጥ ነው ያሉት።