ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፎቶዎቻችንን ለማየት በ instageram 👇👇instagram.com/eyob__pictures?igshid=MzNlNGNkZWQ4Mg==
😂😂😂😂😂ውሸት ነው አልሰማም የስራህ ቦታህ ነው
እኔ ግን ውሸት ነው ነው ምለው ምክንያቱም ከቤተሰባቹ ምትደባበቁት ነገር እንደሌለ ናቋሟቹ ያስታውቃል 😅😅
@@kidistabere4749ትክክል 😅 ልጅትዋ እራሱ የሆነ ግዜ ኦድሀለው ብላ ፕራንክ አርጋው አብዶ መኪናው እንዴት እንደነዳው ተዩ 😅😅😅
ኢተርኔት ለመሣብነው አደል እረ ሙድ
Amen amen
ፕራክ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩ 👍👍👍👍👍👍👍👍
አዎፕራክነው በዝህቤተሰብውስጥእንድህአያደርግም
ቬሎ ማስታወቂያ ነው
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አረ ባደኛደረጃ እኔነኝ
ፍራንክ ያመስለኛ ግን ቤተ አስደንግጦ ፍራን ብሎ መዋሽት ከባድነው ምነ ባይቀለድ
Prank new የምትሉ 🙋🙋🙋🙋👍👍
Prank bhone biye tamgnew 😮😢
Gen aymselm
Nw
Prank new Yes No Yes No Normal new zaindro 🙅♀️🙋♀️🙋♀️😄😜😜
አዲስ እና ትልቁ ወድምየው ከምክሩ አሉበት 😂😂ፊታቸው ይለያል ምርጥ ፊልም ነው ቀጣይ ልል ነበር 😂😂😂
የማሰታወቂያ ፍቶ እየተነሱነዉ የምትሉ በላይክ👍👍👍😂😂😂😂
👍👍👍😃
በትክክል
ሳትዋሹ እዮብ አገባ የሚለውን አንብቦ እየሮጠ የመጣ እጁን ያውጣ😂😂😂ተደፍቼ ነበር ወዮዮዮ ለወሬ የለው ፍሬ🙈🙈😅😅 ❤❤❤❤እረ ባትነግረንም መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ ብቻ ማስታወቂያ ነው እዳትሉን😂😂❤❤❤
😅😅😅😅😅😅😅
😂😂❤
😂😂😂
🙌😂😂😂
✋😄😄😄😄😄😄🏃🙆
ፕራንክ ነዉ ክፍል ሁለት ይለቀቅ የምትሉ😂😂👍👍👈
አይመሰለኚምብራክ
ፕራክ ነው ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃለን አቤት እዚህ ቤት ያለ ስርዓት እና መከባበር ፍቅር ታስቀና ❤
ባረገው የመጨረሻው መለቃ ላይ ያስደነገጠኝ ነገርስ😮
የምር ግን ፕራክ ነዉ ወይሰ እዉነት እዉነት ከሖነ አጥፍቷል ለቤተሠቦቺሕ መናገር ነበረብሕ ምርጥ ቤተሠብ ናቸዉ
@@ameenahuzefa8412 እመኑኝ ፕራክ ነው ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ነገር እነሱ ቤት አይታስብም በጭራሽ የማይሆነውን ወይ እዮባ እተስበስቡበት አስደነገጣችሁ ቀጣይ ጓጎቻለሁ 😫😃
@@ameenahuzefa8412በቅንነት እነደማመር
😂😂በትክክል እይባ እንደዚህ አያደርግም
ይችን ኮመት የምታነቡ የእረፍት እጀራ ይስጣሁ አሜን
Degi enkan ageba minim chigir yelem desta new
አሜን በእውነት❤
አሜን🥺🙏
አሜን የኔ ቆንጆ
አሚንን ያረብ
እንደኔ ክፍል ሁለትን የሚጠብቅ በላይክ ያሳየኝ😂😂
እኔ
ምርጥ ፍልም የ2015ፍፀሜ ክፍል ሁለት እንጠብቃላን
2016 ጅማሬ ለማለት ነው 😂
ክክክክክክ በጣም ይቀጥል😂😂😂
😂😂😂😂
😮😅😅😅🤭
እዮባ ቃጣይ አታቆይብና አፍጥነዉ
በርግጠኝነት አዲስ እና ትልቁ ወንድማቸው ፕራክ መሆኑን ያውቃሉ 😂😂😂😂😂 ተመካክረውበት ነው ሶስታቸው😂😂😂😂😂❤❤
ጥሩ ትምሕርት ነው በዚ ግዜ ዝም ብሎ ያለ ወግ ያለ ባሕል ያለ ቤተሰብ ፍቃድ ዝም ብሎ እንደ እንሰሳ አድላይ ሆንን ለሚሉ ሁሉ ክብር ለአሳደጉን ቤተሰቦቻችን
ወይኔ ልቤ ልትወጣ ደረሠች መጨረሻውን እስካየው ድረስ አይ አቤላ😂😂😂😂 ፖርት ቱ ይለቀቅልን የምትሉ በላይክ👍👍
😅😅😅😅😅
🥰🥰😍👍👍👍👍👍
ሌሽ😂😂😂
@@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ ቸኩየ ለማየት
ድል ለጭቁኑ አማራ 😢😢😢 ልቤ ተሠብሯል ለንፁሀኑ ህዝብ 😢😢😢
እያለቁ ድል?😢
@@newuser-eq4trበቅንነት እነደማመር
@@asdpeh3842ቆረቆዳ
@@newuser-eq4tr✊
መቸም አላምንም ምክኒየቱ ከዚህ ጭዋ እና ክብር እና ስነስራት ካለው ቤተሰብ ተወልደህ እና በክብር ያደክ ልጅ እደዚህ አይነት ወግ ባህላችን ያፈነገጠ ስራ እደማትሰራ 100/እርግጠኛ ነኝ እዮባ
ግን በጣም አካበዳቹህት ምነው ወንጀለ አለሰራም እኮ😮😮😮😮😮
ይቅርታ እኔ እያወራሁ ያለሁት እምነቱን ባህሉን ጠቅቀው የማውቁ እና በስነምግባር ታንፀው ካደጉት ቤተሠብ ጋር ነው እሽ መቸም ቢሆን እደዚህ አያነት ነገር አያደርግም ምክኔቱም ጥር ትምህርት ከቤተሠቦቹ ወርሶ ያደገ ልጅ ነው ታላላቆቹ አላየሽም እዴ እስቴብ ባይስቴብ ነው በስነስራት ያገቡት እሽ እደማንኛውም ቤተሠብ ከውጭ ወልዶ ወይም ሴት ጎትቶ ሲመጣ ምንም ማለት አይደለም ብለው የሚቀበሉ ሰውች አይደሉም እሽ እሄ ለወላጅ እደወጀል ነው እኔም እናት ነኝ ልጆቻችን እምንምኝ እላቸው ቦታ ሲደርሱ ነው ደስ የሚለን እሽ
ማነዉ ይኸንን ቤተሰብ እደኔ የሚወድዉ ከሚራት እስከ አማች ከልጀ እስከ ልጀ ልጀ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ያአመቱ ምሪጥ ፊልም 😂ጉደ በል ጎንደር 😄😄😄
ጉድ
የመጀመርያ ማለትም ያዲስ ታላቅቅ ዋውውው ቁጣው የቤተስብ ወይም የወንድምነት ስሜቱ ዋውውው እንቅ አረገው እኮ ይህን ያክል ነው ክብራችሁን የምትጠብቁት ዋውውውው ተባረኩንእዮባም እድለኛ ነህ ወንድሞች እንደዚህ የገነፍሉት ላንተ ካላቸው ክብር ነው እነሱ እደዚህ አይጠብቁህም እሽ በዙህ ተማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰንእዮባ የእውነት ከሆነ እንኳን ደስስስ አለክ ነገር ግን ከቤተሰብ ምንም የሚደበቅ ያለ አይመስለኝም የእውነት ከሆነ መልካም ጋብቻ 🌻🌻🌻🌻🌻😘😘😘❤❤
ወይኔ ማነዉ መጨረሻ ላይ እንደኔ የተሣቀቀ😮😮😮😮😮 ዉርደት😢😢 ፕራንክም ቢሆን ያስተምራል በተለይ ሴቶች,,,,,,😜😜😜
ያስቃል በጣም የአባትና እናታቸውን ዝምታ ግን አለማድነቅ አይቻልም❤
ምርጥ የአበቦች ፊልምነዉ ዛሬ የተወከዉ ለማንኛዉም ሰላማችሁ ይብዛ ተምርት አዘል እዴሆነ ገብቶኛል የብዙወች ትዳር በዚህ መልኩ ልክ እዴጠፋ ከብት ሄዴዉ ከሰወችጋር የሚቀላቀሉ ቤቶች አሉ
ዋው ደስ የሚል ነው ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ሲመስለኝ ዋላጆቹ አያቁም እና ደንግጠዋል 😂ልጂቷግን የአቤልሚስት እህት ትመስላለች❤
በትክክል❤❤❤
ክክክቅ ምርጥ ፕራንክ 😂😂😂ማነው እንደኔ ኮመንት ለማንበብ የማጣ
እኔ እያየሁህ ነው እማነበው
Ene alew 😂😂😂😂😂😂😂
@@vxdgougf1707በቅንነት እነደማመር
ወየው የአባታቸው ትግስቱ መታደልነው ዋው👏👏👏👏
እንኳን ቤተሰቦችክ እኔም ደብሮኛል ይሄን የመሰለ ቤተሰብ ፍቃድ ሳጠይቅ እነዚ ወርቅ የሚረድክ እናት አባት ወንድሞች ሳያቁ ሳይፈቅድልክ ሳታማክር ቦክስ ቀላል ነው በሽጉጥ ነበር የምልክ ለስንት ሲያስብክ ስንት ነገር ከአንተ ሲጠብቁ።🤔🤔🤔🤔ወቸው ጉድ ፐራንክ ይሁን😂😂
እስኪ እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ ማነው😂😂😂
Me 😂😂😂😂😂
እኔ😂😂😂
እኔ😂😂😂😂😂
እኔ😂😂
እዮባ ዉንድሜ ደስታክ ደስታችን ነው እመቤቴ ሁሌም በፍቅር ትጠብቅህ❤
የምር ነው
ክክክክክአሳመርከው ፕራኩንክክክ
Gn Ewunet alimeselegnm bini
አንተ ደሞ አታሽቃብጥ ሚስቱ ፊት ስትጮህበት ቆይተህ ደስታ ምናምን ዝበል ወደዛ አናደድከኝ
የምር ከሆነ ንገሩን አደሰው ቁጠሩንጅ እኛንም
መልካም የፍቅርዘመን ለናተ የዘንበ ለኛም ያካፉልን ይሆን የማዳም ቅመሞችየ ያላገባችው እናተንም ለትዳር ያብቃችው
የ2016 የአመቱ መጀመሪያ ምርጥ ፊልም ክፍል ሁለት አፍጥነው ኢዮባ😂😂😂😂😂
እዮብ እንኳን ደስ ያለህ አምላክ ስራህን ይባርክልህ ፎቶ ስትነሱበት የነበረው እዲሱ የፎቶ ስቲዲዪ ነው በዚህ መልኩ ሰርፕራዝ ስላደረክን ወድጄዋለሁ ሙሽሪትም በአምላክ ፈቃድ ጊዜዋን ጠብቃ ትመጣለች ለዚያ ክብር ያብቃህ
ቤተሰብ ስብስብ ሲሉ እነደት ደስ ይላል አይለያቹህ ክፍል ሁለት እጠብቃለን እዮባየ😂😂😂
ፕረንክ ነዉ በለኝ 😂 እዮባ የእዉነት ከሆኑ እንኳን ደሰ አላችሁ ❤❤ ወየየየ ዘንድሮ 😂😂
😂😂😂😂😂 piraank meoun alebeti
ፍራንክ እያደረገን መሆን አለበት😂😂😂
ብራክም ቢሆን እኩዋን ደስ አለዉ
@@betiasefa4463በቅንነት እነደማመር
ይቱብ ላይ በአጠቃላይ ሚሰራው ስራ ድራማ ነው ለምን አይገባቸውም እረ አትሸውዱ
እኛም ስንሰማ ደንግጠናል ለማንኛውም መልካም ትዳር ማለቴ ማስታወቂያ 😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክክክክክክ😂😂😂
😅😅😅
😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እርሡን አንብቦ ስፍ ብሎ የመጣ ማነው እደኔ😂😂የወሬ ጥማትኮ ድፍት ነው የሚያርግኝ😂😂😂😅😅😅
እኔ😅😅😅😅
ክፉል ሁለት በተሎ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ
የኔ ውድ እንኳን ደስ አለህ ጋብቻ ቅዱስ ነገር ነው እግዚአብሔር የፈቀደው እና መልካም ጋብቻ ይሁንልህ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ያስተካክል እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልህ
ተረፍክ እዮብየ ዋው ምርጥ ቤተሠብ ማርያምን በል ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
መጨረሻዉን ከምን እደደረሠ ማየት እደኔ የቸኮለ የወሬ ሡሥ 😂😂😂😂😂😂😂😂
እንደኔ😂😂😂😂😂❣️
ወይኔ እዮባ ምርጥ ፕራንክ ነው ከወንድሞችዬ ጋርማ ተነጋግረህ ነው እናት እና አባትህን ለማስደንገጥ 🤣🤣ሚስኪን እናትዬ በጣም ነው የደነገጡት 😢ክፍል ሁለት በጉጉት ነው የምንጠብቀው አፍጥነው እንዳታቆይ 🤣🤣🤣
ፕራኩ ተሳክቶል እዬባዬ ታምራላችሁ ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችንን😍😍 ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት አማራዊያን
ቀጠይ ክፍል ይለቅቅልን የምትሉ በለይክ አሰዩን
እዮቤ እደዚህማ እኛም አንጠብቅ እንኳን ቤተሰብ ብቻ እውነትም ሆነ አልሆነ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ።ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ከአመት አመት በሰላም በጤና ያድርሳችሁ /ያድርሰን❤🙏
የstudio ማስታወቂያ ነው ። ያምራል ወደነዋል መተን እንነሳለን
ማስታወቄነው እዳትሸወዱ😊😊😊😊 ሞኞች ፕራክነው. ቀጣይ እረ በጉጉት ልሞትነው
Ene erasu yewunet alemselegnm
እኔም ፓራንክ ነው የመስለኝ
@@embeteferede5119 ፕራክነው አወ አውቆ ነው አድስራ ስለጀመረ
ማስታወቃነው
ጨዋ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጡሩ ትምህርትነው /መስታዋቂያ ነገር ነው ኢዮባ አትዋሽ ክፍል 2ቶሎ አፍጥነው 😅😅
ይቺ ቆንጆ ልጅ ከዚህ በፊት ከሱ ፍቅር ይዞኛል ብላ ታማ የነበረችው ልጅ ነች እንደኔ ያወቃት በላይክ ያሳየኝ
እውነት አይደለም ቤተሰብ ማስታወቃነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዳትሸጎዱ እኔ አላምንም 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከሆነ መልካም ጋብቻ ይሁንላችው❤❤❤❤❤
አዎ👍😊
የኔም ግምት ነው😂😂😂😂
👍👍👍👍👍 yes
እኔም አላምንም ውሸት ነው እዮቤ እንዲህ አያረግም አስጨነቁኝ ወይኔ🙆🙆🙆😂😂😂😂😂😂
ፍትህ ለአማራ ሕዝብ ፍትህ ለእኛ ለመዳም ቅመሞች በእንተርኔት በጭንቅ ልናልቅ ነው 😢😢😢😢😢😢😢
ሳህማሬ
አቦ ከዚሕ አትላላጥብን ስንት የሚያሳስበንአለ
አላህአለንበመሰመርደወይ
❤😢
በጣም ውዴ አላሕ አገራችንንሠላምያምጣልን
😂😂😂😂አረ ስታስቀኑ እዮባ ይመች ብሮ አንደኛ ልጅቷም ይመቻት ግን እቲ ቀጣያን ክፍል አፍጥኗት እንዴት ልታረጋጎቸው ነው እነማዘሯን እእእ❤❤😂😂😂😂😂😂
ቶሎ በል ክፍል 2 የወሬ ቆራጣ አልዎድም😢😢😢😂😂
😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣❤
አቤት ግርማ ሞገስ ትዳር በልጅነት ነው እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርከው❤❤❤
🙏🙏🙏 Amen/3
Gin yetehedebet menged lik aydelem eshe betam sitet newu
መጨረሻው ፈታ አረገኝ😂😂😂😂 ቀጣይ እንጠብቃለን እዮባ ❤እንኳን አደረሳቹህ ሁላቹህም
ምርጥ ማስታወቂያ ነው 😂ዋና ሀሳቡ ወግና ማረጉን አናጥፋ ነው😂😂😂
በቅንነት እነደማመር
ስለልጅቷ እኔ አፈርኩ በስመአብ🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️ሙሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኮ 🙈🙈🙈
ቀላልያሳፍራልደየ
እዮባየ እውነት ከሆነ አይዞህ ለፍቅር እሚከፈል መሳዋእትነት ምንም አይደል ግን ትንሽ ያጠፋከው ለቤተሰብ ቀድመህ ማሳወቅ ነበረብህ አይዞህ ሁሉም ይታለፋል
ማረያምን 3ጊዜ አየሁት መጨርሻው ደስ ሲል ዋው ምርጥ ቤተሰብ እዮባ አጊተሀቸዋል ፕራንኩ ተሳክቶልሀል
በሳቅ ሞኩ ምርጥ ቤተሰብ ወዲሞቹ በሉት ወይኔ ደስይላል ክፉልሁለትን ቶሎ
እዉነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል እዮባ ግን ማስታወቂያ እየመሰለኝ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
ብራክነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
ይሔማ በእርግጠኝነት ፕራንክ ነወ😂😂
አዲሱ እስቱዲዮ ያምራል መልካም የስራና የስኬት ዘመን ይሁንልክ
የዛሬዉ ኘራክ አደኛ ነው ከምር እዮብ እዴህ ተኮሳትሮ አይቸዉ አላቅም😂😂😂😂😂😂
ደስ ስል በጌታ ስታመሩ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ፍቅር ደስታ ይጨምርላቸው ❤❤❤❤❤ኖሮ በደስታ 😊❤
ፕራንክነውፓርትቱይቀጥል
የሱፍና የቬሎ ማስታወቂያ ነዉ አትዋሹ😂😂😂😂
ፕራንክ አይመስለኝም
@@ayeshinasherayeshi-mg8znፕራንክ ነዉ ሌላዉ ቢቀር እዮብ እናትና አባቱን በጣም ያከብራል ልብሱ ማስታወቂያ ነዉ ንግግሩ ፕራንክ ነዉ😂
እውነተኛ የኢትዮጵያን ባህል የሚያሳይ አስተማሪ ኘራንክ ነው ❤
እዮባ በፍርሀት ነው የሚአወራ እውነት ነው ውይ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ♥🙏🌻🌻
አረብራክነው
@@hikmaahmed2585 ጉድ እኔ እደው ጥሎብኝ አልጠረጥርም ቶለብየ የማምነው ነገርስ 😂😥
ማስታወቃያ ነው ፕራንክ እያረጋችሁን እዬብ አዲሱን ፎቶ ቤቱን እያስተዋወቀ ነው የኔ ግምት ነው❤❤❤❤❤😂
Ewnet new
ትልቅ ስተት ሰርተሀል አታግባ ያለህ የለም ግን ቤተሰብህን ማማከር ነበረብህ ሊያዉም እነዚህን የመሰሉ በስርኣት የተሞሉ ምርጥዬ ቤተሰብ😮በዛላይ የልጅቷ አይን አዉጣነት እኔ እሷን ቢያደርገኝ አአይደለም ላደርገወ አላስበዉም ኦኦ መግማማት😮😮😮
አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት አይ ፕራክ የስራህን ወላሂ ውነት መስሎኝ መረጠ😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈
ጥሩ ድራማ ጃምራቹሃል ቀጥሉ😂❤❤❤
አየ እዮቤል ምርጥፊልም😅😅😅😅😅
ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን😂😂😂ድስ ሲል❤😂
የእዉነት አገባህ ብየ ከቲክቶክ መንደር እየሮጥኩኝ ስመጣ ተደፍቼ ነበር 🙃ወንድም ይኑር እዴኳስ ጠበጠቡህ ጀግና ናቸዉ 😍
😂😂😂😂የወሬ ጥማት
😂😂😂😂😂😂😂
መጨረሻው በጣም ያምራል እንደነዚህ ያሉትን ቤተሠብ ያብዛልን
ድል ለአማራ ፋኖ ለተገፋው ለታላቁ ህዝብ 🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏💪💪💪
ያልተነካ ግልግል ያውቃል ምናችው ተነካ እነሱ ልምን ዲምፅ ይሆናሉ
@@salim3673 እነሱ ባይሆኑ ፈጣሪ አለ ብቻ በየሄዳችሁበት ሚዲያ ፍትህ ለአማራ ድል ለፋኖ በሉ ተፅኖ አለው 🇨🇬🇨🇬☝️☝️🙏🙏
ፕራክ ነው ። ማስታወቂያ ካሎነ እኩዋን ደስ አላችሁ እዮባ ❤❤❤🎉🎉 ቤተሰቡውስጥ ቡጥቡጥተፈጠረ😂😂😂
የእራሱን እስቲዲዮ ለማስመረቅ የፎቶ ሹት ነው ❤❤❤ስለዚህ ፕራክ ነው ግራ አታጋባን
ግን የእውነቱ ነው አሳዘነኝ ደናገጠ እኮ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ❤❤❤❤
የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ❤❤❤
የዚህ ታሪክ መጨረሻ ምን ሆነ ይሄ የተባረከ ቤተሰብ ከድንጋጤዉ ወጣ እዮቤል ፕራንክ ነዉ በለን
ፐ ተራቀክብን በሚገባ እስኪ ቀስ በለክ እደግ😂😂😂😂😂😂 ግን አግባ የምር ምክሬ ነዉ❤❤❤❤
ክፍል ሁለት አጠብቃለን❤❤❤❤❤❤መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤
እረ እዩብ እከይ በደብተዳሩ በተሠቡችህ ሰዉ አይደሉም ሳይስጠሉ ምክኒያቱም ልጁቱን እንኳ ቢያከብሩት ምንችግር አለዉ ሰዉአይደሉም😏😏😏😏🤔🤔🤔😏😏😏😏. እናተደሙ ፍቅራችሁን ያብዛዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ልጂቱ ሚስኪንናት ❤❤❤❤❤❤
ልጅቱ እኮ ባለፈው ወድጄዋለሁ ብላ ፕራንክ ያደረገችው ናት😂😂❤❤❤❤❤
አዎ
ዛሬም ደገሞን😂😂😂
@@እማእወድሻለሁየአንቺመኖርበቅንነት እነደማመር
😂😂 እደቶ አስታወሽ በፈጣሪ እኛኮ አንረሳም
መንፈሳዊ ቅናት ይዞኛል ከዚህ ፍቅር ከሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር እንደዚህ ቤተሰብ ያለ ቤተሰብ ይስጠን ❤❤❤
እንደ ሌባ በግራ እና በቀኝ ሆነው አጣፈሩት ወይኔ ውርዴት 😂በነገራችን ላይ የተከበረ ቤተሰብ መሆኑ እንዲሁ ያስታውቃል😘🌻😘
እድር ቤቴ ስትሄድ የለው ሁኔታ 😂😂😂😂😂 እዮብ መልካም ማበድ
እንኳን ደስ አለህ እዮባ መልካም ትዳር ዘመን ይሁን ❤❤❤❤
የሁሉም ሚስቶች ቆንጆዎች ናቸው የእዮብ ግን 1ኛ ናት
ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን😂😂😂
መልካም ትዳር ከእግዚአብሔር ዘንድነው መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤😂😂😂እዮብስራህ😂😂😂ዘንድሮ ጉድእኮነው
ፕራክ ነው አኪት😳😃😃😃 ግን እዮብ ኳስ ሆነ ከዛ ሲሉት ከዚህ 😀😀 አቦ ደስ ትላላችሁ የቤታችሁን ደስታ ያብዛላችሁ መድኔ አሜን❤❤❤❤
እዮባ እንኳን ደስ ያለህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🎉🎉
ይህ ነገር ፐራንክ ነው 😂😂😂ካልሆ ገን እንኳን ደስ አለህ እዮባ
እረእይብ ሳልፈነዳ ክፍልሁለት😂😂😂 ፕራክ መሆኖን አውቀናል ያው ሠሀንላጥብበት ፈልጌውነው የኔመፅናኛ😂😂😂😂
በመጀመርያ መልካም ኣዲስ አመት 2016 ይሁንላችሁ በመቀጠል ደሞ እዮባየ የምናየው ነገር ፕራንክ ነው ብየ ነው ማስበው ምክንያቱም ኣንተ በጣም ከተከበሩ በጣም ስነ ስርኣት : መከባበር : መተሳሰብ ና ፈሪሃ እግዚኣብሄር ካላቸው ቤተሰብ የወጣህ ልጅ ነህ እንደዚህ የወረደ ስራ እንደማትሰራ 100% እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ኣንተ የ ኣዲስ ወንድም ነህ ስለዚህ ቀጣዩ ፕራንክ ኣፍጥነው እዮባየ በጣም እወድሃለሁ በድጋሚ እንኳን ኣደረሰህ
መልካም ጋብቻ እዮባ❤❤❤❤❤❤
ፕራንክ ነው የሚሄንው ግን ደንግጥኩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ነውና ፍቅራችህን ይጨምርላችሁ❤❤❤
ምርጥ የህድ ፊልም 😂
ክክክክ
@@Hawlatmekash ተመቸሽ አ ፊልሙ ሳቂልኝ ዉደ
ፎቶዎቻችንን ለማየት በ instageram 👇👇instagram.com/eyob__pictures?igshid=MzNlNGNkZWQ4Mg==
😂😂😂😂😂ውሸት ነው አልሰማም የስራህ ቦታህ ነው
እኔ ግን ውሸት ነው ነው ምለው ምክንያቱም ከቤተሰባቹ ምትደባበቁት ነገር እንደሌለ ናቋሟቹ ያስታውቃል 😅😅
@@kidistabere4749ትክክል 😅 ልጅትዋ እራሱ የሆነ ግዜ ኦድሀለው ብላ ፕራንክ አርጋው አብዶ መኪናው እንዴት እንደነዳው ተዩ 😅😅😅
ኢተርኔት ለመሣብነው አደል እረ ሙድ
Amen amen
ፕራክ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩ 👍👍👍👍👍👍👍👍
አዎፕራክነው በዝህቤተሰብውስጥእንድህአያደርግም
ቬሎ ማስታወቂያ ነው
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አረ ባደኛደረጃ እኔነኝ
ፍራንክ ያመስለኛ ግን ቤተ አስደንግጦ ፍራን ብሎ መዋሽት ከባድነው ምነ ባይቀለድ
Prank new የምትሉ 🙋🙋🙋🙋👍👍
Prank bhone biye tamgnew 😮😢
Gen aymselm
Nw
Nw
Prank new Yes No Yes No Normal new zaindro 🙅♀️🙋♀️🙋♀️😄😜😜
አዲስ እና ትልቁ ወድምየው ከምክሩ አሉበት 😂😂ፊታቸው ይለያል ምርጥ ፊልም ነው ቀጣይ ልል ነበር 😂😂😂
የማሰታወቂያ ፍቶ እየተነሱነዉ የምትሉ በላይክ👍👍👍😂😂😂😂
👍👍👍😃
በትክክል
ሳትዋሹ እዮብ አገባ የሚለውን አንብቦ እየሮጠ የመጣ እጁን ያውጣ😂😂😂ተደፍቼ ነበር ወዮዮዮ ለወሬ የለው ፍሬ🙈🙈😅😅 ❤❤❤❤እረ ባትነግረንም መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ ብቻ ማስታወቂያ ነው እዳትሉን😂😂❤❤❤
😅😅😅😅😅😅😅
😂😂❤
😂😂😂
🙌😂😂😂
✋😄😄😄😄😄😄🏃🙆
ፕራንክ ነዉ ክፍል ሁለት ይለቀቅ የምትሉ😂😂👍👍👈
አይመሰለኚምብራክ
ፕራክ ነው ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃለን አቤት እዚህ ቤት ያለ ስርዓት እና መከባበር ፍቅር ታስቀና ❤
ባረገው የመጨረሻው መለቃ ላይ ያስደነገጠኝ ነገርስ😮
የምር ግን ፕራክ ነዉ ወይሰ እዉነት እዉነት ከሖነ አጥፍቷል ለቤተሠቦቺሕ መናገር ነበረብሕ ምርጥ ቤተሠብ ናቸዉ
@@ameenahuzefa8412 እመኑኝ ፕራክ ነው ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ነገር እነሱ ቤት አይታስብም በጭራሽ የማይሆነውን ወይ እዮባ እተስበስቡበት አስደነገጣችሁ ቀጣይ ጓጎቻለሁ 😫😃
@@ameenahuzefa8412በቅንነት እነደማመር
😂😂በትክክል እይባ እንደዚህ አያደርግም
ይችን ኮመት የምታነቡ የእረፍት እጀራ ይስጣሁ አሜን
Degi enkan ageba minim chigir yelem desta new
አሜን በእውነት❤
አሜን🥺🙏
አሜን የኔ ቆንጆ
አሚንን ያረብ
እንደኔ ክፍል ሁለትን የሚጠብቅ በላይክ ያሳየኝ😂😂
እኔ
ምርጥ ፍልም የ2015ፍፀሜ ክፍል ሁለት እንጠብቃላን
2016 ጅማሬ ለማለት ነው 😂
ክክክክክክ በጣም ይቀጥል😂😂😂
😂😂😂😂
😮😅😅😅🤭
እዮባ ቃጣይ አታቆይብና አፍጥነዉ
በርግጠኝነት አዲስ እና ትልቁ ወንድማቸው ፕራክ መሆኑን ያውቃሉ 😂😂😂😂😂 ተመካክረውበት ነው ሶስታቸው😂😂😂😂😂❤❤
ጥሩ ትምሕርት ነው በዚ ግዜ ዝም ብሎ ያለ ወግ ያለ ባሕል ያለ ቤተሰብ ፍቃድ ዝም ብሎ እንደ እንሰሳ አድላይ ሆንን ለሚሉ ሁሉ ክብር ለአሳደጉን ቤተሰቦቻችን
ወይኔ ልቤ ልትወጣ ደረሠች መጨረሻውን እስካየው ድረስ አይ አቤላ😂😂😂😂 ፖርት ቱ ይለቀቅልን የምትሉ በላይክ👍👍
😅😅😅😅😅
🥰🥰😍👍👍👍👍👍
ሌሽ😂😂😂
@@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ ቸኩየ ለማየት
ድል ለጭቁኑ አማራ 😢😢😢
ልቤ ተሠብሯል ለንፁሀኑ ህዝብ 😢😢😢
እያለቁ ድል?😢
😂😂😂
@@newuser-eq4trበቅንነት እነደማመር
@@asdpeh3842ቆረቆዳ
@@newuser-eq4tr✊
መቸም አላምንም ምክኒየቱ ከዚህ ጭዋ እና ክብር እና ስነስራት ካለው ቤተሰብ ተወልደህ እና በክብር ያደክ ልጅ እደዚህ አይነት ወግ ባህላችን ያፈነገጠ ስራ እደማትሰራ 100/እርግጠኛ ነኝ እዮባ
ግን በጣም አካበዳቹህት ምነው ወንጀለ አለሰራም እኮ😮😮😮😮😮
ይቅርታ እኔ እያወራሁ ያለሁት እምነቱን ባህሉን ጠቅቀው የማውቁ እና በስነምግባር ታንፀው ካደጉት ቤተሠብ ጋር ነው እሽ መቸም ቢሆን እደዚህ አያነት ነገር አያደርግም ምክኔቱም ጥር ትምህርት ከቤተሠቦቹ ወርሶ ያደገ ልጅ ነው ታላላቆቹ አላየሽም እዴ እስቴብ ባይስቴብ ነው በስነስራት ያገቡት እሽ እደማንኛውም ቤተሠብ ከውጭ ወልዶ ወይም ሴት ጎትቶ ሲመጣ ምንም ማለት አይደለም ብለው የሚቀበሉ ሰውች አይደሉም እሽ እሄ ለወላጅ እደወጀል ነው እኔም እናት ነኝ ልጆቻችን እምንምኝ እላቸው ቦታ ሲደርሱ ነው ደስ የሚለን እሽ
ማነዉ ይኸንን ቤተሰብ እደኔ የሚወድዉ ከሚራት እስከ አማች ከልጀ እስከ ልጀ ልጀ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ያአመቱ ምሪጥ ፊልም 😂ጉደ በል ጎንደር 😄😄😄
😂😂😂😂
ጉድ
የመጀመርያ ማለትም ያዲስ ታላቅቅ ዋውውው ቁጣው የቤተስብ ወይም የወንድምነት ስሜቱ ዋውውው እንቅ አረገው እኮ ይህን ያክል ነው ክብራችሁን የምትጠብቁት ዋውውውው ተባረኩንእዮባም እድለኛ ነህ ወንድሞች እንደዚህ የገነፍሉት ላንተ ካላቸው ክብር ነው እነሱ እደዚህ አይጠብቁህም እሽ በዙህ ተማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
እዮባ የእውነት ከሆነ እንኳን ደስስስ አለክ ነገር ግን ከቤተሰብ ምንም የሚደበቅ ያለ አይመስለኝም የእውነት ከሆነ መልካም ጋብቻ 🌻🌻🌻🌻🌻😘😘😘❤❤
ወይኔ ማነዉ መጨረሻ ላይ እንደኔ የተሣቀቀ😮😮😮😮😮 ዉርደት😢😢 ፕራንክም ቢሆን ያስተምራል በተለይ ሴቶች,,,,,,😜😜😜
ያስቃል
በጣም የአባትና እናታቸውን ዝምታ ግን አለማድነቅ አይቻልም❤
ምርጥ የአበቦች ፊልምነዉ ዛሬ የተወከዉ ለማንኛዉም ሰላማችሁ ይብዛ ተምርት አዘል እዴሆነ ገብቶኛል የብዙወች ትዳር በዚህ መልኩ ልክ እዴጠፋ ከብት ሄዴዉ ከሰወችጋር የሚቀላቀሉ ቤቶች አሉ
ዋው ደስ የሚል ነው ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ሲመስለኝ ዋላጆቹ አያቁም እና ደንግጠዋል 😂ልጂቷግን የአቤልሚስት እህት ትመስላለች❤
በትክክል❤❤❤
ክክክቅ ምርጥ ፕራንክ 😂😂😂ማነው እንደኔ ኮመንት ለማንበብ የማጣ
እኔ
እኔ
እኔ እያየሁህ ነው እማነበው
Ene alew 😂😂😂😂😂😂😂
@@vxdgougf1707በቅንነት እነደማመር
ወየው የአባታቸው ትግስቱ መታደልነው ዋው👏👏👏👏
እንኳን ቤተሰቦችክ እኔም ደብሮኛል ይሄን የመሰለ ቤተሰብ ፍቃድ ሳጠይቅ እነዚ ወርቅ የሚረድክ እናት አባት ወንድሞች ሳያቁ ሳይፈቅድልክ ሳታማክር ቦክስ ቀላል ነው በሽጉጥ ነበር የምልክ ለስንት ሲያስብክ ስንት ነገር ከአንተ ሲጠብቁ።🤔🤔🤔🤔ወቸው ጉድ ፐራንክ ይሁን😂😂
እስኪ እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ ማነው😂😂😂
Me 😂😂😂😂😂
እኔ😂😂😂
እኔ
እኔ😂😂😂😂😂
እኔ😂😂
እዮባ ዉንድሜ ደስታክ ደስታችን ነው እመቤቴ ሁሌም በፍቅር ትጠብቅህ❤
የምር ነው
ክክክክክአሳመርከው ፕራኩንክክክ
Gn Ewunet alimeselegnm bini
አንተ ደሞ አታሽቃብጥ ሚስቱ ፊት ስትጮህበት ቆይተህ ደስታ ምናምን ዝበል ወደዛ አናደድከኝ
የምር ከሆነ ንገሩን አደሰው ቁጠሩንጅ እኛንም
መልካም የፍቅርዘመን ለናተ የዘንበ ለኛም ያካፉልን ይሆን የማዳም ቅመሞችየ ያላገባችው እናተንም ለትዳር ያብቃችው
የ2016 የአመቱ መጀመሪያ ምርጥ ፊልም ክፍል ሁለት አፍጥነው ኢዮባ😂😂😂😂😂
እዮብ እንኳን ደስ ያለህ አምላክ ስራህን ይባርክልህ ፎቶ ስትነሱበት የነበረው እዲሱ የፎቶ ስቲዲዪ ነው በዚህ መልኩ ሰርፕራዝ ስላደረክን ወድጄዋለሁ ሙሽሪትም በአምላክ ፈቃድ ጊዜዋን ጠብቃ ትመጣለች ለዚያ ክብር ያብቃህ
ቤተሰብ ስብስብ ሲሉ እነደት ደስ ይላል አይለያቹህ ክፍል ሁለት እጠብቃለን እዮባየ😂😂😂
ፕረንክ ነዉ በለኝ 😂 እዮባ የእዉነት ከሆኑ እንኳን ደሰ አላችሁ ❤❤ ወየየየ ዘንድሮ 😂😂
😂😂😂😂😂 piraank meoun alebeti
ፍራንክ እያደረገን መሆን አለበት😂😂😂
ብራክም ቢሆን እኩዋን ደስ አለዉ
@@betiasefa4463በቅንነት እነደማመር
ይቱብ ላይ በአጠቃላይ ሚሰራው ስራ ድራማ ነው ለምን አይገባቸውም እረ አትሸውዱ
እኛም ስንሰማ ደንግጠናል ለማንኛውም መልካም ትዳር ማለቴ ማስታወቂያ 😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክክክክክክ😂😂😂
😅😅😅
😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እርሡን አንብቦ ስፍ ብሎ የመጣ ማነው እደኔ😂😂የወሬ ጥማትኮ ድፍት ነው የሚያርግኝ😂😂😂😅😅😅
እኔ😅😅😅😅
ክፉል ሁለት በተሎ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ
የኔ ውድ እንኳን ደስ አለህ ጋብቻ ቅዱስ ነገር ነው እግዚአብሔር የፈቀደው እና መልካም ጋብቻ ይሁንልህ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ያስተካክል እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልህ
ተረፍክ እዮብየ ዋው ምርጥ ቤተሠብ ማርያምን በል ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
መጨረሻዉን ከምን እደደረሠ ማየት እደኔ የቸኮለ የወሬ ሡሥ 😂😂😂😂😂😂😂😂
እንደኔ😂😂😂😂😂❣️
ወይኔ እዮባ ምርጥ ፕራንክ ነው ከወንድሞችዬ ጋርማ ተነጋግረህ ነው እናት እና አባትህን ለማስደንገጥ 🤣🤣ሚስኪን እናትዬ በጣም ነው የደነገጡት 😢ክፍል ሁለት በጉጉት ነው የምንጠብቀው አፍጥነው እንዳታቆይ 🤣🤣🤣
ፕራኩ ተሳክቶል እዬባዬ ታምራላችሁ ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችንን😍😍 ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት አማራዊያን
ቀጠይ ክፍል ይለቅቅልን የምትሉ በለይክ አሰዩን
እዮቤ እደዚህማ እኛም አንጠብቅ እንኳን ቤተሰብ ብቻ እውነትም ሆነ አልሆነ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ።
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ከአመት አመት በሰላም በጤና ያድርሳችሁ /ያድርሰን❤🙏
የstudio ማስታወቂያ ነው ። ያምራል ወደነዋል መተን እንነሳለን
ማስታወቄነው እዳትሸወዱ😊😊😊😊 ሞኞች ፕራክነው. ቀጣይ እረ በጉጉት ልሞትነው
Ene erasu yewunet alemselegnm
እኔም ፓራንክ ነው የመስለኝ
@@embeteferede5119 ፕራክነው አወ አውቆ ነው አድስራ ስለጀመረ
ማስታወቃነው
ጨዋ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጡሩ ትምህርትነው /መስታዋቂያ ነገር ነው ኢዮባ አትዋሽ ክፍል 2ቶሎ አፍጥነው 😅😅
ይቺ ቆንጆ ልጅ ከዚህ በፊት ከሱ ፍቅር ይዞኛል ብላ ታማ የነበረችው ልጅ ነች እንደኔ ያወቃት በላይክ ያሳየኝ
እውነት አይደለም ቤተሰብ ማስታወቃነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዳትሸጎዱ እኔ አላምንም 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከሆነ መልካም ጋብቻ ይሁንላችው❤❤❤❤❤
አዎ👍😊
የኔም ግምት ነው😂😂😂😂
👍👍👍👍👍 yes
እኔም አላምንም ውሸት ነው እዮቤ እንዲህ አያረግም አስጨነቁኝ ወይኔ🙆🙆🙆😂😂😂😂😂😂
ፍትህ ለአማራ ሕዝብ ፍትህ ለእኛ ለመዳም ቅመሞች በእንተርኔት በጭንቅ ልናልቅ ነው 😢😢😢😢😢😢😢
ሳህማሬ
አቦ ከዚሕ አትላላጥብን ስንት የሚያሳስበንአለ
አላህአለንበመሰመርደወይ
❤😢
በጣም ውዴ አላሕ አገራችንንሠላምያምጣልን
😂😂😂😂አረ ስታስቀኑ እዮባ ይመች ብሮ አንደኛ ልጅቷም ይመቻት ግን እቲ ቀጣያን ክፍል አፍጥኗት እንዴት ልታረጋጎቸው ነው እነማዘሯን እእእ❤❤😂😂😂😂😂😂
ቶሎ በል ክፍል 2 የወሬ ቆራጣ አልዎድም😢😢😢😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣❤
አቤት ግርማ ሞገስ ትዳር በልጅነት ነው እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርከው❤❤❤
🙏🙏🙏 Amen/3
Gin yetehedebet menged lik aydelem eshe betam sitet newu
መጨረሻው ፈታ አረገኝ😂😂😂😂 ቀጣይ እንጠብቃለን እዮባ ❤እንኳን አደረሳቹህ ሁላቹህም
ምርጥ ማስታወቂያ ነው 😂ዋና ሀሳቡ ወግና ማረጉን አናጥፋ ነው😂😂😂
በቅንነት እነደማመር
ስለልጅቷ እኔ አፈርኩ በስመአብ🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️ሙሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኮ 🙈🙈🙈
ቀላልያሳፍራልደየ
እዮባየ እውነት ከሆነ አይዞህ ለፍቅር እሚከፈል መሳዋእትነት ምንም አይደል ግን ትንሽ ያጠፋከው ለቤተሰብ ቀድመህ ማሳወቅ ነበረብህ አይዞህ ሁሉም ይታለፋል
ማረያምን 3ጊዜ አየሁት መጨርሻው ደስ ሲል ዋው ምርጥ ቤተሰብ እዮባ አጊተሀቸዋል ፕራንኩ ተሳክቶልሀል
በቅንነት እነደማመር
በሳቅ ሞኩ ምርጥ ቤተሰብ ወዲሞቹ በሉት ወይኔ ደስይላል ክፉልሁለትን ቶሎ
እዉነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል እዮባ ግን ማስታወቂያ እየመሰለኝ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
ብራክነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
ይሔማ በእርግጠኝነት ፕራንክ ነወ😂😂
አዲሱ እስቱዲዮ ያምራል መልካም የስራና የስኬት ዘመን ይሁንልክ
የዛሬዉ ኘራክ አደኛ ነው ከምር እዮብ እዴህ ተኮሳትሮ አይቸዉ አላቅም😂😂😂😂😂😂
ደስ ስል በጌታ ስታመሩ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ፍቅር ደስታ ይጨምርላቸው ❤❤❤❤❤
ኖሮ በደስታ 😊❤
ፕራንክነውፓርትቱይቀጥል
የሱፍና የቬሎ ማስታወቂያ ነዉ አትዋሹ😂😂😂😂
😂😂😂
ፕራንክ አይመስለኝም
@@ayeshinasherayeshi-mg8znፕራንክ ነዉ ሌላዉ ቢቀር እዮብ እናትና አባቱን በጣም ያከብራል ልብሱ ማስታወቂያ ነዉ ንግግሩ ፕራንክ ነዉ😂
እውነተኛ የኢትዮጵያን ባህል
የሚያሳይ አስተማሪ ኘራንክ ነው ❤
እዮባ በፍርሀት ነው የሚአወራ እውነት ነው ውይ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ♥🙏🌻🌻
አረብራክነው
@@hikmaahmed2585 ጉድ እኔ እደው ጥሎብኝ አልጠረጥርም ቶለብየ የማምነው ነገርስ 😂😥
ማስታወቃያ ነው ፕራንክ እያረጋችሁን እዬብ አዲሱን ፎቶ ቤቱን እያስተዋወቀ ነው የኔ ግምት ነው❤❤❤❤❤😂
Ewnet new
ትልቅ ስተት ሰርተሀል አታግባ ያለህ የለም ግን ቤተሰብህን ማማከር ነበረብህ ሊያዉም እነዚህን የመሰሉ በስርኣት የተሞሉ ምርጥዬ ቤተሰብ😮
በዛላይ የልጅቷ አይን አዉጣነት እኔ እሷን ቢያደርገኝ አአይደለም ላደርገወ አላስበዉም ኦኦ መግማማት😮😮😮