ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የሚገርም ትንታኔ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል የለኝም የሚገርም ትንታኔ ነው ማንም ቤተ ክርሲያኑን ማወቅ ቢኖርበት ይህንን ቁጭ ብሎ ይስማ፡፡
ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ ግልጽ እና የማያሻማ፣ መልስ ነው። ሌሎች በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ የተሰሩ ቪዲዮዎች ተመልክቻለሁ። ይህ ግን በአይነቱም፣ በይዘቱም፣ በአቀራረቡም አስተማሪ ሆኖ አግ ኝቼዋለሁ። የኔታ አገልግሎትዎ የሰፋ ይሁን። ዲያቆን ቀዳሜጸጋ በርታ፣ ብዙ ትምህርት እያገኘን ነው።
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ተስፋ የምናደርጋትን እርስት መንግሥት የማያትን ያውርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን!!!።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ::
መምህራችን ሊቀሊቃውንት እጅግ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው። ወደ ቤተክርስቲያን ለፀሎት ስንሄድ ማድረግ የሚገቡን ቅድመ ጥንቃቄዎችና ማድረግ ያሉብን ነገሮች ቢገለፅ
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰ስረአተ ቤተክርስቲያን አለኘ
Kal hiywot yasemalen abtchen ❤❤ very nice Ilike too much this program god bless you all I love you Ethiopia orthodoxy ❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ መምህራችን ሊቀሊቃውንት ስምአኮነ መልአክ እና ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ዮሐንስ እኛም ሰምተን እምንለወጥ ያድርገን እግዚያብሔር ይርዳን አሜን
በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ክብር አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቀንዲል ሚዲያ እግዚአብሔር ያስፋልን ያበርታችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድሞቻችን
ቃለሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን በእውነት እርሶውን ሳይ ንስሀ ትዝ ይለኛል ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤️❤️❤️
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤
አሜን ሊቀ ሊቃውንት ስምአ ኮነ የምወድህ ውድ መምህሬ የመካነ ስብሃት ልደታ ለማርያም ጎንደር መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አከብረዎታለሁ ።
በእውነት እንዴት ትንት አድርገው እንደ አስተማሩን በተለይ መጸሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ✝️
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃል ሕይወትን ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር የመምህራንን ዋጋ ያድልልን ወንድማችን ዲያቆን ፀጋወን ያብዛልህ እኛም ሰምተን እምንለወጥ ያድርገን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትንያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን ያርዝምልን እኛም ቃሉን ሰምተን 30 ፣60 ፣100!! ያማረ ፍሬ እንድናፈራእግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልን ማስተዋሉን ያድለን😢🙏🙏 እግዚአብሔር በጸጋላይ ጸጋ ያድልልን በውነቱ ውንድማችን ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ እንደዚህ ያሉ አባቶችን ስለምትጋብዝልን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቀንዲል ሚዲያ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልን።
ስለ ፀሎተ ባርቶስ
_ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ከታናሽ መመረቅ ባይቻልም የፍቅርና የአክብሮት ነውና እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን🙏🎉 በእውነት እንደማር የጣፈጠ ጥዑም ትምህርት ነው🥰_
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ይበል የሚባል ነው በጣም ተደስቻለሁ ቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆቿን በሚገባ እንዲህ እየገለጸች ማስተማር ብትችል ኖሮ ሁሌም ተለማኝነቷን ብቻ ይዛ በክብር በኖረችልን ነበር ሁሉም በመሰለውና ደስ ባለው መልኩ እየገለጻት ባልተዘባበተብን ነበር መምህር ጥያቄ አለኝ ጸሎተ ባርቶስ የሚል አዲስ መጽሐፍ ምዕመኑ ሁሉ ይደግመዋል እኔ ትክክል አይደለም የቅድስተ ቅዱሳን እሙ ለብርሃን የእመቤቴን ክብር የጠበቀ አይደለም ባይ ነኝ እባክዎን ማብራሪያ ቢሰጡበት እንዲሁም ደገሰሞ መልክዐ ማርያም ሳልሲት የሚልም አለ እኔ በኔ አቅም ባየሁት መጠን ነው የምናገረው ግን ቤተክርስቲያን እና መምህራኖቻችን ዝም ባትሉ ይሄ ጉዳይ ቤተክርስቲያን የምትቀበላቸውን መጽሐፍት በራሷ ልጆችና በቤቷ እንድታሳትም ሀሳብ ብትሰጡልን ዛሬ እኮ የትኛው የአብነት ትምህርት ቤት አስመስክሮ እንደመጣ የማይታወቀው ሁሉ ደረቱን ነፍቶ አማካሪና አስተማሪ የሆነበት ጊዜ ነው ስለዚህ እንደዚህ እናንተ ወደ ፊት ስትመጡና መናገር ስትጀምሩ ምዕመኑ ከግራ መጋባት እየወጣ ይሄዳል በርቱልን።
አቫቶቻችን እግዚአብሔር ድካማችሁን ይቁጠርላችሁ እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን
እዲህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አምላከ ቅዱሳን
ዲያቆን በዚህ እድሜህ እንደዚህ ያለ አገልግሎት ማገልገልህ ድንቅ ነው እውነት ለሁላችን ማስተዋሉን ሰጥቶን ወጣትነት እንድንጠቀመው ያድርገን😄😍
yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitiln ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ wedimachin enameseginalen
ዲያቆን በዚህ እድሜህ እንደዚህ ያለ አገልግሎት ማገልገልህ እጹብ ድንቅ ነው እውነት ለሁላችን ማስተዋሉን ሰጥቶን ወጣትነት እንድንጠቀመው ያድርገን😊
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን። ወንድማችን ዲያቆን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ እየተማርን ያለነዉ።
የሕይወትን ቃል ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር የመምህራንን ዋጋ ያድልልን❤❤❤
በእውነት ቀዳሜ ፀጋ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በዚሁ ቀጥል ሙምህራች ቃለህይወት ያሰማልን
መምህራችን እድሜ ፀጋ ይስጥልን ዲ/ን አንተም በረከቱን ይስጥህ አምላከ ቅዱሳን የምር የመምህራችንን ጉባኤ ቤት ብንረዳ መልካም ነው ።በዚህ ጉዳይ በልግስና የታደላችሁ ሰዎች ጉባኤ ቤታቸውን እርዱ 🙏🙏
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ሊቀ ሊቃዉንት ስምዐኮነ መልአክ እና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሚ ጸጋ ዮሐንስ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በርቱልን🙏❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አባቶቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን❤❤❤❤❤
ግሩም ትምህርት ነው በርታልን ቀዳሚ ጸጋ መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እስከ መጨረሻው እንደሚቀጥል ባለ ሙሉ ተስፉ ነኝ
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልንዲያቆን አንተንም ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ፍትፍት አርገው ነው የሚያበሉን አቤት ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ አባቶቻችን መምህሮቻችን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን፫🙏
ጨረስሁ በእዉነት ለክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መረሐ ግብሩን አዘጋጅተህ ላቀረብክልንወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እሸ የሳምት ሰዉ ይበለን ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን ፣የሰማነው በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍን አሜን ቸር ያሰንብተን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ሂወት የስማኣልና መምህርን ድያቆንን፡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር
ቃለ ሂወት ይስጥልን መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣቹ ክበሩልን በጣም ብዙ የማናውቀው አሳውቃቹናል በእውነት እስከዛሬ የስም ክርስትያን ነበርኩ እዳዲስ እየተሰራሁ ነው❤❤❤❤ ፀጋው አብዝቶ ይስጣቹ ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን
እፁብ ድንቅ ትምህርት እውነትም ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዚሁ ቀጥሉበት በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት በተለይ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ አፃፃፍና የአጠናኑ ቅደም ተከተል የዘረዘሩት ግሩም ነው::
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት ብዙ የማላውቀውን ነገር እንዳውቅ ችያለው ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏💖💖💖
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አግዚአብሔር እንደ እናተ ያለትን መምህራኖት ያብዛልን በርቱልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ወንድማችን ቀዳሜ ፀጋ እንደዚ የህይወት ቃል አዘጋጅተህ ሰለ ምትመግበን ከልብ እናመሰግናልን ብርታ እግዚአሔር ካንተ ጋራ ይሁን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ግሩም እና ድቅ ዝግጂትነው ሚዲያው ማዴግ አለበት ሁላችንም ድርሻችንን መወጣት አለብን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ዲያቆን ለአንተም ፀጋውን ክብሩን ያድልልን ❤❤
በጣም ደስአለኝ የእውነት ልዩየሆኑ መምህራራ ንን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም ደስ አለኝ የእውነት ልዩ የሆኑ መምህራራንን ያብዛልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
Egzabher yemesgen. Enkuan beselam metachew. Amen kale Hewitt yasemalen memher. Egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳኑ አምላክ ያቆይልን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነት እናመሰግናለን ቀድልሚድያ ብዙ አስተምሮኛል መምህሮች እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ተባረኩልኝ ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋኡ ያብዛላቹ በቤቱ ያኑራቹ አሜን❤
አሜን አሜን አሜን ቃልዮት ያሰመልን አበተችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለስተማሩን ለመከሩ ለገሰጡ ለአባታችን ቃልዮት ያሰመልን ፀጋውን ያብዛለቹ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🤲🤲 ቃለህይወት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛላችዉ አባታች ዲቆንም እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን አባታችን በዉነቱ በጣም ደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ኑሩልን
እንኳን ደህና መጣችሁልን ክቡርአባታችን ሊቀ ሊቃዉት ሰመዐ ኮነ መላእክና ወድማችን ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ዮኃንስ❤❤❤❤
በጣም ደስ አለኝ የእውነት ልዩ የሆኑ መምህራንን ያብዛልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን በድሜ በጤና ይጠብቅልን🥰🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅለኝ ❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዝአብሔር እረጂምና እድሜጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋው ያቆይልን መምህራችን በደብ እየገባን ነው በሚገባን መልኩ እያስተማሩ ያሉት መድሀኒያለም ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ይስጥልን ።ቀዳሜ ፀጋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ነው በርታልን!
እኳን ደህና መጣችሁ የኔታ /ወድማችን🌹🌹ድንቅ ማብራሪያ ነው በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የኔታ፡እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን በርቱልን✝️
ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
Kalehiwot yasemale memrachen 🙏🏾
Kelhiwote yesemalin memerachin ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህሮቸ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
እንኳን ሠላም መጡ🤝🕊 አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያበዛለችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን ,ገብቶናል ያኑርልን
ግሩም ነበር። ለመምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🌸 ግሩም ነው በእውነት የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን እንዳለው እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት ሊቃውንት ያብዛልን እንጂ እኔን ሳስብ አሁን አዳምጬ አሁን ነው የምረሳዉ 🥺 በጸሎት አስቡኝ በእዉነት
ቃለ ህዪወትን ያሰማልን መፅሀፎቻቸዉን ቢያስተዋዉቁን ስል ከአፌ ነገርከኝ እናመሰግናለን ህዪወት እንደዚህ ናት ደስ የሚል ዪመስላል አስመጣዋለሁ እናመሰግናለን ተምሬበታለሁ እየተገበርኩ ለመሄድ እሞክራለሁ
እንኳን ደኅና መጣችኹልን በጉጉት ነው የምጠብቀ በርቱልን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን፫ቃለሒወትን ያሰማልን መምሕራችን🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ እንቁው መምህራችን ✝️✝️✝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእዉነት እድሜ ና ጤናዉን ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኣስበ መምህራን ይክፈልለን❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመኖትን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልን ። እውነት ለመናገር መምህር ከእርሶ ስብከት ብዙ ተምሬአለሁ በተለይ ብቸኝነት ሲሰማኝ፣ በጨነቀኝ ጊዜ የማዳምጠው የእርሶን ትምህርት ነው ያኔ ነፍሴ ደስ ይላታል ። በእውነት በእርሶ አንደበት ላይ ሆኖ ያስተማረኝን አምላኬን አመሰግናለሁ ። አሜን!
ናፍቃቹኝ ነበር ሳልሰማ በመቆየቴ ቆጭቶኛል. ክብር ይስጥልኝ
አባቴ ቃልይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤ ወንዳማችን የቀዲል ሚድያ አዘጋጅ ፈጣሪ ይባርክህ❤
Edemen ena Xena yesexachu faxari ❤❤❤❤❤❤
Egziabher yistln kale hiwot yasemaln
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማል መንግስተሰማያትን ያዋርስልን። ዲያቆን ላንተም ፀጋውን ክብሩን ያድልልን❤❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የሚገርም ትንታኔ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል የለኝም የሚገርም ትንታኔ ነው ማንም ቤተ ክርሲያኑን ማወቅ ቢኖርበት ይህንን ቁጭ ብሎ ይስማ፡፡
ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ ግልጽ እና የማያሻማ፣ መልስ ነው። ሌሎች በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ የተሰሩ ቪዲዮዎች ተመልክቻለሁ። ይህ ግን በአይነቱም፣ በይዘቱም፣ በአቀራረቡም አስተማሪ ሆኖ አግ ኝቼዋለሁ። የኔታ አገልግሎትዎ የሰፋ ይሁን። ዲያቆን ቀዳሜጸጋ በርታ፣ ብዙ ትምህርት እያገኘን ነው።
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ተስፋ የምናደርጋትን እርስት መንግሥት የማያትን ያውርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን!!!።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ::
መምህራችን ሊቀሊቃውንት እጅግ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው። ወደ ቤተክርስቲያን ለፀሎት ስንሄድ ማድረግ የሚገቡን ቅድመ ጥንቃቄዎችና ማድረግ ያሉብን ነገሮች ቢገለፅ
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰ስረአተ ቤተክርስቲያን አለኘ
Kal hiywot yasemalen abtchen ❤❤ very nice Ilike too much this program god bless you all I love you Ethiopia orthodoxy ❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ መምህራችን ሊቀሊቃውንት ስምአኮነ መልአክ እና ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ዮሐንስ እኛም ሰምተን እምንለወጥ ያድርገን እግዚያብሔር ይርዳን አሜን
በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ክብር አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቀንዲል ሚዲያ እግዚአብሔር ያስፋልን ያበርታችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድሞቻችን
ቃለሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን በእውነት እርሶውን ሳይ ንስሀ ትዝ ይለኛል ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤️❤️❤️
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤
አሜን ሊቀ ሊቃውንት ስምአ ኮነ የምወድህ ውድ መምህሬ የመካነ ስብሃት ልደታ ለማርያም ጎንደር መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አከብረዎታለሁ ።
በእውነት እንዴት ትንት አድርገው እንደ አስተማሩን በተለይ መጸሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ✝️
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃል ሕይወትን ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር የመምህራንን ዋጋ ያድልልን ወንድማችን ዲያቆን ፀጋወን ያብዛልህ እኛም ሰምተን እምንለወጥ ያድርገን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን
ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን ያርዝምልን እኛም ቃሉን ሰምተን
30 ፣60 ፣100!! ያማረ ፍሬ እንድናፈራ
እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልን
ማስተዋሉን ያድለን😢🙏🙏 እግዚአብሔር በጸጋላይ ጸጋ ያድልልን በውነቱ ውንድማችን ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ እንደዚህ ያሉ አባቶችን ስለምትጋብዝልን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቀንዲል ሚዲያ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልን።
ስለ ፀሎተ ባርቶስ
_ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ከታናሽ መመረቅ ባይቻልም የፍቅርና የአክብሮት ነውና እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን🙏🎉 በእውነት እንደማር የጣፈጠ ጥዑም ትምህርት ነው🥰_
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ይበል የሚባል ነው በጣም ተደስቻለሁ ቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆቿን በሚገባ እንዲህ እየገለጸች ማስተማር ብትችል ኖሮ ሁሌም ተለማኝነቷን ብቻ ይዛ በክብር በኖረችልን ነበር ሁሉም በመሰለውና ደስ ባለው መልኩ እየገለጻት ባልተዘባበተብን ነበር መምህር ጥያቄ አለኝ ጸሎተ ባርቶስ የሚል አዲስ መጽሐፍ ምዕመኑ ሁሉ ይደግመዋል እኔ ትክክል አይደለም የቅድስተ ቅዱሳን እሙ ለብርሃን የእመቤቴን ክብር የጠበቀ አይደለም ባይ ነኝ እባክዎን ማብራሪያ ቢሰጡበት እንዲሁም ደገሰሞ መልክዐ ማርያም ሳልሲት የሚልም አለ እኔ በኔ አቅም ባየሁት መጠን ነው የምናገረው ግን ቤተክርስቲያን እና መምህራኖቻችን ዝም ባትሉ ይሄ ጉዳይ ቤተክርስቲያን የምትቀበላቸውን መጽሐፍት በራሷ ልጆችና በቤቷ እንድታሳትም ሀሳብ ብትሰጡልን ዛሬ እኮ የትኛው የአብነት ትምህርት ቤት አስመስክሮ እንደመጣ የማይታወቀው ሁሉ ደረቱን ነፍቶ አማካሪና አስተማሪ የሆነበት ጊዜ ነው ስለዚህ እንደዚህ እናንተ ወደ ፊት ስትመጡና መናገር ስትጀምሩ ምዕመኑ ከግራ መጋባት እየወጣ ይሄዳል በርቱልን።
አቫቶቻችን እግዚአብሔር ድካማችሁን ይቁጠርላችሁ እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን
እዲህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አምላከ ቅዱሳን
ዲያቆን በዚህ እድሜህ እንደዚህ ያለ አገልግሎት ማገልገልህ ድንቅ ነው እውነት ለሁላችን ማስተዋሉን ሰጥቶን ወጣትነት እንድንጠቀመው ያድርገን😄😍
yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitiln ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ wedimachin enameseginalen
ዲያቆን በዚህ እድሜህ እንደዚህ ያለ አገልግሎት ማገልገልህ እጹብ ድንቅ ነው እውነት ለሁላችን ማስተዋሉን ሰጥቶን ወጣትነት እንድንጠቀመው ያድርገን😊
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን። ወንድማችን ዲያቆን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ እየተማርን ያለነዉ።
የሕይወትን ቃል ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር የመምህራንን ዋጋ ያድልልን❤❤❤
በእውነት ቀዳሜ ፀጋ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በዚሁ ቀጥል ሙምህራች ቃለህይወት ያሰማልን
መምህራችን እድሜ ፀጋ ይስጥልን
ዲ/ን አንተም በረከቱን ይስጥህ አምላከ ቅዱሳን
የምር የመምህራችንን ጉባኤ ቤት ብንረዳ መልካም ነው ።በዚህ ጉዳይ በልግስና የታደላችሁ ሰዎች ጉባኤ ቤታቸውን እርዱ 🙏🙏
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ሊቀ ሊቃዉንት ስምዐኮነ መልአክ እና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሚ ጸጋ ዮሐንስ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በርቱልን🙏❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አባቶቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን❤❤❤❤❤
ግሩም ትምህርት ነው በርታልን ቀዳሚ ጸጋ መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እስከ መጨረሻው እንደሚቀጥል ባለ ሙሉ ተስፉ ነኝ
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
ዲያቆን አንተንም ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ፍትፍት አርገው ነው የሚያበሉን አቤት ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ አባቶቻችን መምህሮቻችን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን፫🙏
ጨረስሁ በእዉነት ለክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መረሐ ግብሩን አዘጋጅተህ ላቀረብክልንወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እሸ የሳምት ሰዉ ይበለን ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን ፣የሰማነው በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍን አሜን ቸር ያሰንብተን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ሂወት የስማኣልና መምህርን ድያቆንን፡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር
ቃለ ሂወት ይስጥልን መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣቹ ክበሩልን በጣም ብዙ የማናውቀው አሳውቃቹናል በእውነት እስከዛሬ የስም ክርስትያን ነበርኩ እዳዲስ እየተሰራሁ ነው❤❤❤❤ ፀጋው አብዝቶ ይስጣቹ ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን
እፁብ ድንቅ ትምህርት እውነትም ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዚሁ ቀጥሉበት በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት በተለይ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ አፃፃፍና የአጠናኑ ቅደም ተከተል የዘረዘሩት ግሩም ነው::
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት ብዙ የማላውቀውን ነገር እንዳውቅ ችያለው ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏💖💖💖
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አግዚአብሔር እንደ እናተ ያለትን መምህራኖት ያብዛልን በርቱልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ወንድማችን ቀዳሜ ፀጋ እንደዚ የህይወት ቃል አዘጋጅተህ ሰለ ምትመግበን ከልብ እናመሰግናልን ብርታ እግዚአሔር ካንተ ጋራ ይሁን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ግሩም እና ድቅ ዝግጂትነው ሚዲያው ማዴግ አለበት ሁላችንም ድርሻችንን መወጣት አለብን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ዲያቆን ለአንተም ፀጋውን ክብሩን ያድልልን ❤❤
በጣም ደስአለኝ የእውነት ልዩየሆኑ መምህራራ ንን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም ደስ አለኝ የእውነት ልዩ የሆኑ መምህራራንን ያብዛልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
Egzabher yemesgen. Enkuan beselam metachew. Amen kale Hewitt yasemalen memher. Egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳኑ አምላክ ያቆይልን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነት እናመሰግናለን ቀድልሚድያ ብዙ አስተምሮኛል መምህሮች እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ተባረኩልኝ ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋኡ ያብዛላቹ በቤቱ ያኑራቹ አሜን❤
አሜን አሜን አሜን ቃልዮት ያሰመልን አበተችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለስተማሩን ለመከሩ ለገሰጡ ለአባታችን ቃልዮት ያሰመልን ፀጋውን ያብዛለቹ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🤲🤲 ቃለህይወት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛላችዉ አባታች ዲቆንም እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን አባታችን በዉነቱ በጣም ደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ኑሩልን
እንኳን ደህና መጣችሁልን ክቡርአባታችን ሊቀ ሊቃዉት ሰመዐ ኮነ መላእክና ወድማችን ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ዮኃንስ❤❤❤❤
በጣም ደስ አለኝ የእውነት ልዩ የሆኑ መምህራንን ያብዛልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን በድሜ በጤና ይጠብቅልን🥰🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅለኝ ❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዝአብሔር እረጂምና እድሜጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋው ያቆይልን መምህራችን በደብ እየገባን ነው በሚገባን መልኩ እያስተማሩ ያሉት መድሀኒያለም ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ይስጥልን ።ቀዳሜ ፀጋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ነው በርታልን!
እኳን ደህና መጣችሁ የኔታ /ወድማችን🌹🌹ድንቅ ማብራሪያ ነው በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የኔታ፡እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን በርቱልን✝️
ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
Kalehiwot yasemale memrachen 🙏🏾
Kelhiwote yesemalin memerachin ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህሮቸ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
እንኳን ሠላም መጡ🤝🕊 አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያበዛለችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን ,ገብቶናል ያኑርልን
ግሩም ነበር። ለመምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🌸
ግሩም ነው በእውነት የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን እንዳለው እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት ሊቃውንት ያብዛልን እንጂ እኔን ሳስብ አሁን አዳምጬ አሁን ነው የምረሳዉ 🥺 በጸሎት አስቡኝ በእዉነት
ቃለ ህዪወትን ያሰማልን መፅሀፎቻቸዉን ቢያስተዋዉቁን ስል ከአፌ ነገርከኝ እናመሰግናለን ህዪወት እንደዚህ ናት ደስ የሚል ዪመስላል አስመጣዋለሁ እናመሰግናለን ተምሬበታለሁ እየተገበርኩ ለመሄድ እሞክራለሁ
እንኳን ደኅና መጣችኹልን በጉጉት ነው የምጠብቀ በርቱልን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን፫ቃለሒወትን ያሰማልን መምሕራችን🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ እንቁው መምህራችን ✝️✝️✝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእዉነት እድሜ ና ጤናዉን ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኣስበ መምህራን ይክፈልለን❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመኖትን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልን ። እውነት ለመናገር መምህር ከእርሶ ስብከት ብዙ ተምሬአለሁ በተለይ ብቸኝነት ሲሰማኝ፣ በጨነቀኝ ጊዜ የማዳምጠው የእርሶን ትምህርት ነው ያኔ ነፍሴ ደስ ይላታል ። በእውነት በእርሶ አንደበት ላይ ሆኖ ያስተማረኝን አምላኬን አመሰግናለሁ ። አሜን!
ናፍቃቹኝ ነበር ሳልሰማ በመቆየቴ ቆጭቶኛል. ክብር ይስጥልኝ
አባቴ ቃልይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤
ወንዳማችን የቀዲል ሚድያ አዘጋጅ ፈጣሪ ይባርክህ❤