🔴 "ሚስቴ በረከቴ ነች" ዲያቆን ቀዳሜጸጋ እና ቤተሰቦቹ | ትንሿ ጎጆ | ቀዳሜጸጋ ሚዲያ - Kedametsega Media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 229

  • @እትዮጵያ-ደ6ቀ
    @እትዮጵያ-ደ6ቀ 2 ปีที่แล้ว +162

    በ ኳታር ደብረ ብርሀን ቅድስተ ስላሴ ቤተክርስቲያን ጳጉሜ 4 2014 መድሀንያለመ ለስጋዉ ደሙ አበቃኝ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ ሁላቹንም ለዝ ክብር ይብቃችሁ 🙏🙏🙏መልካም አድስ አመት

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 ปีที่แล้ว +7

      ታድለሽ መጨረሻሽን ያሳምርልን😘😘🙏🙏🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 መልካም ዘመን ይሁንልን

    • @tsedybirhan2499
      @tsedybirhan2499 2 ปีที่แล้ว +3

      እልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ

    • @Ayu_tube
      @Ayu_tube 2 ปีที่แล้ว +2

      ደስ ይላል እስከ ሕይወት ፍጻሜሽ ድርስ አብሮሽ ይኑር እራስሽን ጠብቂ ፈተናዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ በጸሎት በርች ( ሥጋ ወደሙ )

    • @selometube6702
      @selometube6702 ปีที่แล้ว +2

      ስሙ ይመስገን

    • @Kb-tube7407
      @Kb-tube7407 ปีที่แล้ว +1

      Amen egnanem yabekan

  • @መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ
    @መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ 8 หลายเดือนก่อน +7

    ልጅቷ ፈርታለች 😂❤❤የኔ ቆጆ ነጠላ ብለብሽ ቆጆ ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤

  • @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
    @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ 9 หลายเดือนก่อน +16

    ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ዋጋዋም ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል ይላል ቃሉ ❤❤❤እርጋታዋ ሴት ማለት ይችናት ስታምር ❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁንም ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +51

    እዩኝ እዩኝ የማይሉ ፍቅረኛሞች ናቸው እውነት ደስ ስትሉ በፍቅር ያጽናችሁ

    • @RadetAyalew
      @RadetAyalew 9 หลายเดือนก่อน +1

      በፍቅር የሚለው በትዳይ ይስተካከል

  • @HanaEthio-lq8eb
    @HanaEthio-lq8eb 11 หลายเดือนก่อน +8

    እፍ ስታምር ቀዳሚ ፀጋ ወንድሜ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ👏👏👏👏

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት 2 ปีที่แล้ว +15

    እሕታችን ደርባባ እውነትም የካህን ሚስት ነሽ ልጆቻችሁ በፀጋ ይደጉ በርቱ👏💚💛❤

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 ปีที่แล้ว +35

    ሁሉቱም አይናፋር የተረጋጉ ደርባባዎች😍😍😍😍

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +12

    አቤት መታደልና መመርጥ ባልና ሚስት ትግስታችሁ ስርአታችሁ ያላችሁ ክብርና መተጋገዝ እውነት ያስቀናል የተዋህዶ እቁ አገልጋይ ነህ ዝማሪዎችህን ስንወድልህ በርታልን ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በርቱልን 🌻💔ለኛም እደናተ አይነቱን ትዳር እግዚአብሔር ያድለን!

  • @lskg23ska6
    @lskg23ska6 10 หลายเดือนก่อน +5

    ቀዳሚ እግዚአብሔር አግልግሎትህን ትዳርህን ይባርክ። አርያዎቼ ናቹ

  • @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
    @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም วันที่ผ่านมา

    የቅዱሳን አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ....በጣም ደስ ትላላችሁ ....
    አንተም በአገልግሎት እንድትጸና እርሷም ትልቅ አስተዋጽኦ አላት....እመብርሃን ትባርክልህ

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 9 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ማለታቸው ፍቅር ያብዛላቹህ ልጄቻቹህ እግዚአብሔር ያሳድግላቸው

  • @selometube6702
    @selometube6702 ปีที่แล้ว +11

    ዲያቆን ቀዳማዬ ፀጋ ወንድሜ የጀሞ የቅዱስ ኡራኤል የተዘመረው የቅድስት ኣርሴማ ያለው የህብረት መዝሙር ኣስገባልን ብፈልግ ኣጣሁት ኣመሰግናለው ትዳራቹ ይባረክ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว +8

    ዲያቆን ባለቤትህንም ዘ ማሪት አድርጋት እና የቅብብሎሽ የድነት ዓይነ ፅጓን በአረያምን ሞዝት🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ታምራላችሁ!!

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +12

    አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 💖🙏

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 2 ปีที่แล้ว +8

    ልጆቻችሁን እግዜአብሄር ያሳድግላችሁ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እንኳን ማርያም ማረችሺ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว +12

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቀዳሚ እንኳን አደረሳቹ ማማዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እማ ልጆቻችሁንም በጥበብ ና ሞገስ ያሳድግላቹ 🙏🙏🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 9 หลายเดือนก่อน +4

    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 2 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ፀጋውን ይብዛላችሁ

  • @12smart899
    @12smart899 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @MrSaratsegaye
    @MrSaratsegaye 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ድምጸ መረዋው ቀዳሜ ጸጋ እና ልእልት ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ልጆቻችሁንም ይባርክላችሁ በተሰጠህ ውድ ስጦታ ፈጣሪህን አመስግንበት በርታ ወንድሜ አስተዋይና መልካም ሚስት ስላለህ እንኳን ደስ አለህ ዝማሬዎችህ ፈጣሪን እንድናስብ የሚያደርጉ ናቸውና በርታ ገና ከዚህ የበለጠ ከፍታ ላይ እናይሀለን ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን
    ሳራ ነኝ ከአራት ኪሎ

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ ታየሁ ታየሁ የማታበዛ ዘማሪ ነህ እግዚአብሔር ፍፃሜአችሁን ያሠምርላችሁ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል ይሁንላቹ ወንድማችን 🌻🌻🌻🌻 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @qatarvip1455
    @qatarvip1455 ปีที่แล้ว +3

    በጣምአሰተማሪነዉ እግዚያብሄር ለሁላችንም መተሳሰቡን ፍቅሩንያድለን

  • @eyerusalemseyoum8606
    @eyerusalemseyoum8606 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳችሁ ወንድሜ ... እንኳን ማርያም ማረችሽ ልዕልቷ... የቅዱስ ተክለሃይማኖት አምላክ ከቤታችሁ አይጥፋ ♥♥♥

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ✝️❤💙🥰🌻ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዲያቆን

  • @besufkadbanteyehu772
    @besufkadbanteyehu772 ปีที่แล้ว +7

    ውዶቼ ሁሌም በደስታ እና በፍቅር እግዚአብሔር ያኑራችሁ! አሜን❤

  • @adugnaderesse4759
    @adugnaderesse4759 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራችሁን ይባርክላቹህ ዲ/ን ቀዳሚፀጋና ልዕልት ልጆቹንም በጥበብ ያሳድግል።

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃል ህይት ያሰማልን

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ስታምሩ እመብርሀን በፍቅራችሁ ታብዛላችሁ💚💛❤
    አራስ ሁናነው ባለፈው መምህር መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ጋር ትመጣለክ ተብለን ወደ ሊባኖስ የቀርከው ለሚስትህ ያለክ ክብር❤ ነው
    በርቱልኝ እመብርሀን አትለያችሁ

  • @ንቁሓንreactiomezemur
    @ንቁሓንreactiomezemur ปีที่แล้ว +3

    ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በእውነት ደስ የሚል ታሪክነው

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስስ ትላላችሁ

  • @mahi5367
    @mahi5367 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ደስስትሉ የኛ እቁወች እመብዙሓን ትጠበቃችሁ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔረ ይባርካቹ ቀዳሚ ፀጋ እንቁ ዘማሪያችን ነህ በረታ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Baga Walumanu genyee waaqayyoo tidari keessan isiniif haa ebbisuu bara tajajilaa keessan isiniif haa dheressu 🙏🌻🌻👏👏👏🥰♥️

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ድሰ ይላል እግዚአብሔረ ፀጋውን ያበዛላቹህ በጣም የምወደው ዘማሪ ነው ተዋህዶው ትኑረ ለዘላላም

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ወንድማችን ቀዳሚ ፀጋ ልጂ ሆኜ ነው ቅዱስ ጊወርጊስ ስታገለግል የማውቅህ እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቃቹ ትዳራቹ ይባርክ በመዝሙሮችህ በዙ ተጠቅሜ አለሁ የመለወጤ ምክኒያት ነው እወዳችሁ አለሁ ❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ልዑል እግዚአብሔር ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላችሁ

  • @MsNexus
    @MsNexus 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅራችሁ ያፅናችሁ

  • @selam9841
    @selam9841 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳችው በጣም ታምራላችው

  • @HannaHanna-dv6tg
    @HannaHanna-dv6tg 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ እንዴት ደስ ይላሉው ቅዱስ አማኑኤል በእድሜ በጤና ትዳራችሁን ባርኮ ያኑራችሁ❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 ปีที่แล้ว +4

    🌸🌼🌼🌼 እኳን አደረሳችሁ ተመስገን ከዘመነ ዘመን አሸጋገረን 🌸🌸🌸💐💐💐💐💐

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደርሰቹህ የኔ ባለመሰቀሎቸ የመቤቴ ልጆች

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ በበረከት ይባርካችሁ ልጆቻችሁም በፀጋና በግርማ ሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲሉ የቃናዋ እመቤቴ አብዝታ ትባርክ🙏🙏🙏

  • @beza1413
    @beza1413 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @misganatube23
    @misganatube23 2 ปีที่แล้ว +4

    ውድ ቤተሰብ እንኳን አደርሳችሁ ወንድሜ ቀዳሚ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጸ8ፀ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ደሰሰ ሰትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ የሚል ቤተሰብ ስታምሩ
    በዕድሜ በጤና በፀጋ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen enkuan abro aderesen tewedajochye❤🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤

  • @asmabaye4709
    @asmabaye4709 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው

  • @mesganaye23
    @mesganaye23 ปีที่แล้ว

    ማርያምን ስታምሩ......እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤🙏🙏😍

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ከመላው፣ቤተሰብክ፣ጋር፣ልጆቻችሁንም፣እግዝያብሔር፣ያሳድግላቹ፣ይባርክላቹ

  • @genet6181
    @genet6181 2 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ስታምሩ 💖💖

  • @ayantugetahun6868
    @ayantugetahun6868 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትዳር ማለት ፈተና ያልገጠመው አይመስለኝም። ስለፈተናዎቻችንም በሰፊው ብናወራ ይጠቅማል። በተለይ ለቤተክርስትያን ልጆች ሁለ ነገር አዲስ ስለሚሆን እሱ ፈተና ቢወራ
    ደስ ትላላቹ😍😍😍

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በርታ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ በዓዲስ ዓመት አዲስ ልጅ ደስ ይላል የከርሞ ሰው ይበላችሁ

  • @martayednglillij9017
    @martayednglillij9017 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ደስ የሚል ሕይወት ነው ወንድማችን በርቱ

  • @hebstedamde4992
    @hebstedamde4992 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመናችሁ ይባርክ በርቱ

  • @Keno-op7kv
    @Keno-op7kv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ ቸሩ መዳህኒያለም የአገልግሎት ዘመናችሁን ❤የትዳር ዘመናችሁንም ይባርክላችሁ ❤በእድሜ በጤና በፀጋ ያድላችሁ መታደል ማለት ይኸ ነዉ 💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @እትጌጣይቱ
    @እትጌጣይቱ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር የሰላም አመት ያድርግልን አሜን

  • @asmabaye4709
    @asmabaye4709 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አደረሳችሁበርቱ እርስበርስተደጋገፉ የተዋህዶ እቁዋች

  • @enatbizuneh-px6ku
    @enatbizuneh-px6ku 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ። ለፍሬ ያብቃላችሁ።

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አይለያችሁ አምሮባቹሃሌ እወደቹሃለዉ❤❤❤

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ደስስስ የምትሉት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🌼🌼🌼🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አደረሳቹ አደረሰን እግዛብሄር ትዳራቹ ይባርክ ልጅቻቹ እግዛብሄር ያሣድግላቹ አሜን

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የተዋህዶ እንቁዎች🤲✝️🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ ደስ አለን
    ባለቤትሕ እርጋታዋ ደስ ሲል ፍፃሜዓችሁን ያሳምርላችሁ ቸሩ ዓምላክ

  • @mazamulat-b2j
    @mazamulat-b2j 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጠጋውን ያብዛላችሁ
    ደስየሚሉ ጥዶች❤❤🙏🥰🥰😍

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v 4 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ፈጣር ይጠብቃችሁ 👏

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 ปีที่แล้ว +1

    ቀዳሜ ውዱ ወንድሜ ስላየሁት ደስ ብሎኛል:: የአብሮነት ፍጻሜያችሁ ይመር:: ደጋግሞ በልጅ እና በበረከት ይጎብኛችሁ::

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 ปีที่แล้ว +2

    ፀገውን ያብዛላችው ወገኖቸ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤እግዝአብሔር በፍቅር በሰላም በፀጋ በበረከት ይባርካቹ ❤❤❤❤🎉

  • @gufu3984
    @gufu3984 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 ปีที่แล้ว +2

    በእግዚአብሔር ስም በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች

  • @ሐናየድንግልማርያምልጅ
    @ሐናየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በረከት ቤታችሑን ይሙላዉ

  • @hamerenotube324
    @hamerenotube324 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen enkuwan abro adaresen selamachu yibzalign

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @shewakena7165
    @shewakena7165 3 หลายเดือนก่อน

    ቀዳሜፀጋ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን በጣም ይወዳል ከዝማሬው እዲሁ ስረዳ።እዲዉ ምን ተደርጎልሀል በሰማዕቱ?

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በእውነት🌻🌻

  • @HazemHazem-j4r
    @HazemHazem-j4r 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትላላቹ እግዛኣብርሔር ትዳራቹ ይባርክ ❤❤❤

  • @zinaserchafo9338
    @zinaserchafo9338 ปีที่แล้ว

    ውጭ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ በመገድህ ሁሉ ከፍትህ ይቅደም አሜን
    እህታችን እመብርሃን ቅድስት ድግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ዘመኑን የሰላም ያድነት የመተሳሰብ ያድርግላችሁ ያድርግልን አሜን🌻🌻🌻🌻🌻

  • @firezerfirezer3300
    @firezerfirezer3300 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሌም ኑ አትጥፉ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ይመሥገን🙏💚💛❤

  • @sistgetenet4067
    @sistgetenet4067 2 ปีที่แล้ว +1

    እኮን አብሮ አደረሰን ዳይቆን🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ ปีที่แล้ว

    ❤ከምንም በላይ እርገታችሁ ማረከኝ እመ አምላክ ትጣብቃችሁ

  • @nardosgebreyohannes2460
    @nardosgebreyohannes2460 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen enkuan abro aderesen!!! Diakon.

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ 2 ปีที่แล้ว

    enkuwan aderesachu zemare melakit yasemalin egizabeher betachun tedarachun yebarek Amen Amen Amen ✝️⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    አኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችው 🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻የሰላም የፍቅር ያደነትያድርግልንአዴሱን ዘመን

  • @uaeuae1563
    @uaeuae1563 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Emuyaassefa875
    @Emuyaassefa875 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሐብሔር በጥበብ በሞገሱ ቤታቹን በበረከት ይሙላው ❤❤

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabehr tedarchun yebarkilechu

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 9 หลายเดือนก่อน

    ዘመነችዉ ይባረክ❤❤❤❤

  • @BiniamZerihun-i3b
    @BiniamZerihun-i3b ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት አግቼበታለው ተባርኩ

  • @BetiDesalgn-q5y
    @BetiDesalgn-q5y 8 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተባረኩ