"ለአራት ቀን ሳልበላ ሳልጠጣ ተዋጋሁ... ንባብ ሕይወቴን አዳነው!" ዘነበ ወላ (ደራሲና ጋዜጠኛ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @mulataderajew3555
    @mulataderajew3555 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽ ዘነበ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አንተን ስሠማ የተለየ ነገር ይሰማኛል

  • @keen8760
    @keen8760 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ድንቅ ነው! ይህንን መሰል ስልጠና ለወላጆች እጅጉን ያስፈልጋል። እንዳለጌታ ከበደ ይህንን በማዘጋጀትህ፣ ዘነበ ወላም ይህንን ድንቅ ልምድህን ለወላጂች በማጋራት ለውጥ የሚፈጥር ስራ ስላዘጋጃችሁ እናመሰግናለን!

  • @tassewbeyene9971
    @tassewbeyene9971 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዘነበ እኔ አሁን ወደ 69 ዓመቴ ነዉ በዕድገት በሕብህረት ዘማች ነበርኩ ግን አሁን አንተ የምትላቸው ነገሮች አወቀና ገበቶኝ ቢሆን ምን ያህል ራሴንም ልጆቼን በለወጥኩ እላለሁ ! 😮😮

  • @Psych_Africa
    @Psych_Africa 4 หลายเดือนก่อน

    All these arguments are in my mind .... Thanks Sir.!

  • @sifatualemu2209
    @sifatualemu2209 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing fascinating interview with popular Author and Journalist Zenebe Wola, he himself is books. We require to hear much from him. Keep the great works.

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 4 หลายเดือนก่อน

    እንዳለጌታ ሆይ! ከመሳቅ ወደ ንዴትም ገብቻለሁና ፡ የዘነበ ወላ ቅጥፈትን ለባሕር ኃይል ጓዶቼ እያስተላለፍኩ ነው። ከመገረም ይልቅ ወደ ማጋለጡ ገብቻለሁ! ስለ ገላዬ ጮንቄ ምሥክርነት ንግግሩ የሚገርም ነው። ለምን በሕይወት ያሉ አጠገቡ ያሉትን አይናገርም? እንዳለጌታ ሆይ አንተም ሆንክ ፊት ለፊት የተቀመጡት አሳዘኑኝ። ምነው ቦታው ላይ ብኖር ተደብቄ የጥያቄና መልስ ፕሮግራምህ ላይ ብኖር በክርስትና ኃይማኖቴ ምዬ የዘነበ ወላን ቅጥፈት አጋልጥ ነበር!! አንድም የባሕር ኃይል አባል እንደማይቀርበው ታውቃላችሁን? በባሕር ኃይላችን መስፈርት ያልተቀጠረና ለቦክስ ስፖርት የተቀጠረ ፤ ጦር መርከብ ላይ ተመድቦ የ 8ኛ ክፍል ተማሪ የነበረ አልፈልግም ብሎ ያባረረው አለቃው የኔ ጓደኛ ፒ/ኦ2 ደረጀ ተርፋ ነው። በሕይወት ካሉት ጁ/ሌፍትናንት ተስፋዬ ነፀረን አፈላልጋችሁ ስለ ዘነበ ወላ ማንነት ሊነግራችሁ ይችላል። ተመልካቾች አድማጮች አሳዘኑኝ ። ለማንኛውም በፌስቡክ አካውንቴ ቅዳሜ እለት አቀርባለሁ። የባሕር ኃይላችንን ያሳፈረ ንግግር ነው። ' ፍሬሰናይ ከበደ ' ነኝ

  • @rob21112
    @rob21112 6 หลายเดือนก่อน +2

    This is good. Would be great if our Authors will go to different schools through out the country and have a reading sessions.

  • @natiandinet4814
    @natiandinet4814 6 หลายเดือนก่อน +1

    AMAZING ❤❤ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Read1144
    @Read1144 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ጋሽ ዘኔ 🙏

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 6 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen!

  • @Psych_Africa
    @Psych_Africa 4 หลายเดือนก่อน

    Vocabulary rich man😍

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዋው

  • @wollo4001
    @wollo4001 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከያንያን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alayoumazie5879
    @alayoumazie5879 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you!

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 6 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @aman7077
    @aman7077 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MrSimonawa
    @MrSimonawa 6 หลายเดือนก่อน

    ዘነበ፥ ትንሽ ኣልተጋነነም?

  • @ensiya7269
    @ensiya7269 6 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂 ጋሽ ዘኔ ጥሩ ነው...... ግን ግን ለጨዋታ ያክል ስለ ሸአብያ ስታወራ 😂😂😂 እና ምን አሰብኩ በምድር ብቻ ሳይሆን ባህር ላይም አሯሩጦናል ይመስላል

    • @warka2663
      @warka2663 6 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅