ፉኒ ከስራ ሲመጣ የሚወደውን በያይነት ሰራውለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 933

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 2 ปีที่แล้ว +272

    እግዚአብሔር ሆይ በዝህ ቤተሰብ ዉስጥ ገብተህ በሀይማኖታቸዉ አፅናቸዉ በመንገዳቸዉ ሁሉ ተከተላቸው ትዳራቸዉን ሁሉ ባርክላቸዉ እግዚአብሔር ይባርካቹ መልካም ፆም ይሁንልን

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
      @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 ปีที่แล้ว

      ወይኑዋ ደምርኘ ዉዴ

    • @ገኒኢትዬጲያዊ
      @ገኒኢትዬጲያዊ 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንን ወይንዬ ደምሪኝኝኝኝ

    • @Dubai825
      @Dubai825 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 2 ปีที่แล้ว +69

    መንፈሣዊ ቅናት የምታስቀኑ ወጣት ፍቅረኛሞች ረጅም እድሜና ጤና አይለያችሁና መጨረሻችሁን ለማየት ያብቃን ✌️😍✌️😍😍

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 2 ปีที่แล้ว +337

    ፈጣሪ ሁሌ ደስተኛ ያድርጋችሁ እህቴ 🙏🙏ትዳር ለምትፈልጉ ፈጣሪ ደስታ የተሞላበት ትዳር ይስጣችሁ 🙏❤❤

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @zemuyesidamatube7994
      @zemuyesidamatube7994 2 ปีที่แล้ว +1

      Amiiiiin Amiiiiin 🤲

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችን

    • @ተስፋአለምታደሰ
      @ተስፋአለምታደሰ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +26

    እነዚህ ልጆች አንጀቴን ነው የሚበሉኝ ❤❤ በጣም ነው የምወዳቸው እንደልጆቼ። እውነት በሰው ሀገር ከአገር ልጅ ጋር ትዳር መመሥረት መታደል ነው። የኔም ወንዱ ልጄ አበሻ አግብቶልኝ በነበረ ብዬ በልቤ ተመኘሁ😏
    ነጫጭባ ወሰደችብኝ ... ሀይማኖቷን፣ ባህሏን ያልረሳች ኢትዮጵያዊት ሣምሪ ተባረኪ፣ እግዚአብሔር ልጃችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ። ትዳራችሁን በትእግስትና በመተሳሰብ በፍቅር ጠብቁት። ሲያመቻችሁ አንዳንድ የ marriage counselors የሚፅፉትን ጠቃሚ ፅሁፎች አንብቡ በተለይ ለወጣት ባለትዳሮች ጠቃሚ ነው፣ በርቱ!! ከ California.

    • @myself98
      @myself98 2 ปีที่แล้ว

      Ok Ena min chigr alaw wanaw yansu mawaded New teru Nagar kastmarshat teru tehonalachi. Bazgnatshi. Etho senbhal Bazar edamamen edmha lekhachinen. Saw saw new

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว

      @@myself98 ፈረንጅ እኮ ናት ምን ብዬ ነው የማስተምራት?? "ጎጆና መቃብር ለብቻ ነው" ሲባል አልሰማሽም? ቤታቸው እየሄድኩ ነው የማስተምራት? ባለትዳር ቤት አማች ዝም ብሎ ይሄዳል እንዴ? እንዴት እንዴት እያሰብሽ ነው እህቴ?

    • @hiwettsegay1616
      @hiwettsegay1616 8 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ💝

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 2 ปีที่แล้ว +117

    ሳምሪ እና ፋኒ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርካቹ። ስርዓታቹ፣ ጨዎታቹ፣ እርጋታቹ ሁሉ ጨዎ ኢትዮጲያዊነት የተላበሰ ነው። ጎበዞች ስታምሩ አጠይቁኝ ወዳችኃለው የኔ ሀበሾች 😍

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 እሺ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      @@ልጅቷ አመስግናለሁ የኔ ቅን👌

    • @maremsweet3006
      @maremsweet3006 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍💕💔💔💕💔💕❣❣

    • @hiwettsegay1616
      @hiwettsegay1616 8 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰብ ደምርኝ☘️

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 ปีที่แล้ว +148

    ደሰ ስትሉ ሁሌም አብራችሁን ባንድ ማእድ ብሉ በተርፈ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 ปีที่แล้ว

      demrugn bemaryam

    • @hiwettsegay1616
      @hiwettsegay1616 8 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ👏

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +8

    ፋኒ ሳምሪ ፊሎየ የመምህር ተስፋየን ትምህርት እየተከታተላችሁ ለፋስካ ሁላችሁም ለቅዱስ ቁርባን እና ለቅዱስ ደሙ ብትዘጋጁ እደት ደስስስስስ ባለኝ የኔ ውዶች እሙብዙሀን ከእናተጋር ትሁን የፍቅር እናት

    • @fuff9372
      @fuff9372 2 ปีที่แล้ว

      ትክክክል እህታችን

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 2 ปีที่แล้ว +60

    እናተ ማለት በሳት የተፈተነ ወርቅ ናቺሁ የፍቅር ጥግ ብቻ ቃላት የለኚም ❤

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እንጂ በዚህ እድሜያቸው ፈጣሪ ጥንካሬውን ይጨምርላቸው

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว +168

    አላህ ሁሌ ደስተኛ ያድርጋቹ 💙

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +3

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @zuzutube105
      @zuzutube105 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 ለምን ተዘጋብሽ እማ ደመርኩሽ ደምሪኝ

    • @saraqatar4220
      @saraqatar4220 2 ปีที่แล้ว

      amne amne amne 🤲

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 ปีที่แล้ว

      Amiiiiin

    • @AfnanAbdalla-ji6uh
      @AfnanAbdalla-ji6uh ปีที่แล้ว

      AMIIIIIN

  • @tigistfeleke8085
    @tigistfeleke8085 2 ปีที่แล้ว +13

    ዋዉ ፍቅር ብሎ ዝም የነሳምሪ ነዉ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ የፊሎዬ ወላጆች የፍቅር አስተማርዎች ድንግል ማርያም ትጠብቃችዉ እንድህ እንዳላችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንላችሁ ስወዳችሁ ከልቤ ነዉ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 2 ปีที่แล้ว +75

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ 👍🥰 የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ መልካም የፆም ወቅት ይሁንላችሁ ጎበዞች 👏❤️ የጉምጅት ክፍለ ጊዜ 🙈😃 እመብርሃን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ሁሌም በፍቅር በደስታ ኑሩልን መንፈስ ቅዱስ በቤታችሁ ይሙላ🤲 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
    @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +55

    ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ የሴት ጥግ ሳምሪዬ ❤ስወዳችሁ ከልቤ ነው ፌሎየ የኔ ጣፍጭ💋

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ

  • @jeriy7391
    @jeriy7391 2 ปีที่แล้ว +18

    ስታምሩ ኢትዮጲያዊነት የተሞላ ቤተሰብ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ። እረጋ ያለፍቅር

  • @ladaladababy2317
    @ladaladababy2317 2 ปีที่แล้ว +10

    ገና አሁን በአንድ ማድ ስትበሉ አማረባችሁ ይሄ ነው የኢትዮጵያውያን ባህል። ❤️😗

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 ปีที่แล้ว +51

    አላህ ከአይን ይጠብቃችሁ የኔ ውቦች ሴቶች ከሳምሪ እንማር ስነምግባር

    • @ቅድስትታደሠ
      @ቅድስትታደሠ 2 ปีที่แล้ว

      ሚጣየ የት ናት የራሳችሁን እየበላችሁ

    • @ቅድስትታደሠ
      @ቅድስትታደሠ 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ደረቅ ኩብዝ እየበላሁ ነበርከምር በሡ አይነት ምኑ ይበላኝ አስቀመጥኩት ወይኔ ደስ ሲል እጂሺ ይባረክ

    • @okok8293
      @okok8293 2 ปีที่แล้ว

      @@ቅድስትታደሠ ክክክ የኔማር አይዞሽ ሁላችንምነን

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 2 ปีที่แล้ว +10

    ደስ ስትሉ የበረከት ፆም ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ይቀበላችሁ በፀሎት በስግደት ከፆሙ ጋር ተቀደሱ ወደዘፈን እዳትመለሱ የፅሎት ቤት አዘጋጁ ስጋችን ደክሞ በስግደት በምፅዋት በፆም ነፍሳችን እድትለመልም 😢😢😍😍😍😍😍😍

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +23

    ጎበዝ ሳምሪ በተለይ በኛ እድሜና ከዛ በፊት ያሉ ሰወች ወላጆች በትዳር የቆዩት አባቶቻችንን ሰለሚንከባከቡ ነው 🙏🙏 አብራችሁ አርጁ

  • @maramawitwudneh5744
    @maramawitwudneh5744 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ባርካችሁ ሰትበሉ ደስ ስትሉ መልካም ፆም ይሁንልን በተረፈ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ጌታ ኤልሻዳይ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว +19

    ተባረኩልኝ የተባረከ እና የተቀደሰ ይሁንላችሁ መልካም ሁዳዴ ፆም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑርልን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว +1

      በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 እሺ ችግር የለውም

  • @genetzeleke767
    @genetzeleke767 2 ปีที่แล้ว

    ሳምርዬ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ በእድሜ እኔ እበልጥሻለሁ ግን ብዙ ነገር ከአንቺ ተምሬለሁ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፊሎዬም ትደግልን

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +25

    ማነዉ ጥንዶቹን እንደኔ እሚወዳቸዉ😘😍

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @tube2834
    @tube2834 2 ปีที่แล้ว +47

    ሠላሙሏህ አለይኩም ጀሚአን ከፊታችን የሚመጣው እረመዷን ነው አላህ በሰላም ያድርሰን እረመዷንን በምን መልኩ እንቀበለው ከአሁኑ እራሳችንን እናዘጋጂ ኑ ቁረአን አብረን እንቅራ በተለይ ጀማሪወች ይገባችኋል ሀሪፍ ደርስ ነው ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ

    • @nnnnbnegn326
      @nnnnbnegn326 2 ปีที่แล้ว

      እረመዷን በሚለው ይስተካከል

    • @tube2834
      @tube2834 2 ปีที่แล้ว +1

      @@nnnnbnegn326 ጀዛኪ

    • @redaithaymanot3915
      @redaithaymanot3915 2 ปีที่แล้ว

      መቼ ነው

    • @tube2834
      @tube2834 2 ปีที่แล้ว

      @@redaithaymanot3915 ቀናቶች ቀሩት

    • @gbeyatoday1189
      @gbeyatoday1189 2 ปีที่แล้ว

      ገንፎን በ400 ብር የሚያቀርበው አኮ ኮፊ Ethiopia
      th-cam.com/video/46HB9dTw0WM/w-d-xo.html

  • @fanayefanaye9735
    @fanayefanaye9735 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ሁሌ ደስተኛ ያድርጋችሁ፣ትዳራችሁ ሁሌም የተባረከ ይሆን።የኔ እናት ሁሌም ደስተኛ ሁኜ በጣም ደሰሰሰ ትያለሸ/ትላላችሁ።

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ታምራላችሁ ከክፍዋች አይን ከምኛ ከሽረኛ በተለይ ወዳጅ መስሎ ጠላት እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ አደራ ማንንም መሀላችሁ እዳታስገቡ አደራ ልጃችሁ ትደግላችሁ

  • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
    @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 2 ปีที่แล้ว +26

    እደው ስታምሩ 🥰💪የወራ ባወራ መስሚያቹሁ ጥጥ መሆኑ በጣም ያስደስታል ወላሂ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @gddfds520
      @gddfds520 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል እህቴ ሁለቱንም አይቸዋለሁ ስራቸውን ብቻ ጂ ጂ ስትሳደብ አንድ ቀን ፉኒ መልስ ሰቶት አያውቅም ዘና ነው የሚሉት

    • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
      @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 2 ปีที่แล้ว

      @@gddfds520 አወ ወላሂ በጣም ጀግና ናቸው በተለይ ፋኒ ዋውውው

  • @Tube-hb2hc
    @Tube-hb2hc 2 ปีที่แล้ว +17

    ምርጥ አበት🌷ምርጥ በል🌷ምርጥ አፍቀሪ🌷ምርጥ መሪ🌷ምርጥ አዘኝነፈቂ🌷ምርጥ ነቢያ መሀመድ ሶለለሁአለይሂወሰልም ኑወደ ቤቴ ፕሮፈይሌን በመጨን ኑ ተማሩ🌷

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @susutube360
    @susutube360 2 ปีที่แล้ว +6

    ውድ ሙስሊም እህቶች እስላማዊ ትምህርቶችን መከታተል እምትፈልጉ ፕሮፋይሌን ጫን ብላችሁ ኑኑኑ የተለያዩ ፈተዋዎን ታገኛላችሁ መጭው ረመዷን ነው እንማማር

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ

  • @ማህተቤዩቲብ
    @ማህተቤዩቲብ 2 ปีที่แล้ว +12

    ሞያ ! ጎበዝ ነሽ ሳምሪ የኔ መልካም።
    የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን መንፈሳዊ ጉዞ አብረን እንጎዝ እንላለን መንፈሳዊ ቦታዎች ትምህርቶች እዲሁም ዝማሬዎች እናስተላልፋለን ሰላም ለሀገራችን።

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @ማህተቤዩቲብ
      @ማህተቤዩቲብ 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 አድርጊያለሁ እህቴ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ማህተቤዩቲብ አመስግናለሁ የኔ ቅን👌

  • @ፍትህወዴትአለሽ
    @ፍትህወዴትአለሽ 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ቤተሰብ ሳምሪ ከበፊት ከውጥኑ ጀምሮ አካሄድሽ ሁሉም ነገርሽን እወደዎለው በርችልኝ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว

      እህት ደምሪኝ

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526 2 ปีที่แล้ว +14

    ደስ ብሎኛል በመፆማችሁ በሉ ሙዚቃ እንዳትጠቀሙ ፆሙ እስከሚያልቅ በርቱ

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 ปีที่แล้ว +4

      Kkkkk ketsom behuwalas???
      Wey orthodox eko tasikalachu

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Dimbi378 kkkkkkk😃😃😃😃ke tsom bohala inde felegu😃😃😃

    • @ቤታችን-ኸ3ጸ
      @ቤታችን-ኸ3ጸ 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ከፆም በኋላ ወደ ጭፈራ ነዉ ነገሩ ?🤔🤔

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ቤታችን-ኸ3ጸ kkkk gud eko nw geta eyesus masitewalun yisiten

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fairouzgargoum8226 kkkkkk fetari masitewal yadilen gud eko nw

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 2 ปีที่แล้ว +3

    እናተን ሳይ እፅናናለሁ የዱሮዋን አቶቢያን አስታውሳታለሁ ኢንሸአላህ የዱሮው ፍቅር ይመለሰልናል

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 2 ปีที่แล้ว +19

    ስታምሩ ፍቅር በናተ ያምራል በብዙ ፈተና የተፈተነ ግን ወርቅ ናቺሁ ❤ ሁሌ ደስተኛ ሁኑልኝ ❤

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው

  • @tinsaebekalu9051
    @tinsaebekalu9051 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ሁሉ ይባርክ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ ሳምሪ በጣም ጎበዝ እና ባለሞያ ነሽ በርቺ መልካም ሚስት ለባሏ ዘዉድ ናት ይል የለ ቃሉስ 1ኛ ነሽ🙏🙏🙏💚💛❤

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @yanetstudeo1702
    @yanetstudeo1702 2 ปีที่แล้ว +1

    ,ቅመም ነሽ ሳምሪዬ አማትበሽ ስትበዪ ደግሞ ሁሉም ነገር ነው ሚባረከው መልካም ፆም

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዞች በርቱ እናተስ በቤታችሁ ስለሆነ እንደ ልባችሁ ሰርታችሁ ትበላላችሁ እኛ በሰው ቤት ያልንን ቂጣ በሻይ አጥቅሰን እሷን በልተን እንውላለን ተመስገን ክብሩ ይስፋ

    • @bint4181
      @bint4181 2 ปีที่แล้ว

      እንደኔ. አይዞሺ የኔውድ

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 2 ปีที่แล้ว

      @@bint4181 እሺ አይዞን ዋናው ጤና

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን አንድ ቀን ሃሳባችን ተሳክቶ በቤታችን የራሳችን ህይወት መስርተን እንኖራለን

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 2 ปีที่แล้ว +2

    የተባረከ ይሁን ሳምሪ ቤትሸ ይባረክ ማማዬ ከፈ ብለሸ እዳይሸ የዘውትር ምኞቴ ነው የኔ አሰተዋይ❤

  • @bamlackdesalengn2163
    @bamlackdesalengn2163 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ዘላለማችሁንበሙሉ በሰላም፣በፍቅር እና በጤና ይኑራቹ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ሣምሪ እጅሽ ይባረክ ደስ ይላል ብሉልን

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
      @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኘ ዉዴ

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

  • @ET-yy9dq
    @ET-yy9dq 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪዬ
    ሞያ የጎል ሻል
    ለምን መሰለሽ
    ሽሮ ወጥ
    ስትሰሪ
    ቲማቲም አላደረ ግሽበትም
    ነጭሽንጉርት አላደረ ግሽበትም
    ሽሮ ደሞ ያለ ቲማቲም እና ነጭሽንጉርት 😊
    ይሄ ነገር እንደገና 🙏
    እንደ ተሰራልኝ እፈልጋለሁ በደንብ .👍
    አመሰግናለሁ ወይም ፊሎ ትስራው 🥰
    ግን በጣም ነው ምወዳቸው ::
    በኤርትራ 🥰 አሰራር ነው የምነግርሽ ያለሁት🙏🥰

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +9

    ጎበዞች በጣም ነው የማደንቃችሁ የልጅ አዋቂ 🙏🏽👍🏽👏🏽❤️ እንዴ ሳምሪ በያይነቱ ደረደርሽው እኮ::👏🏽

  • @እግዚአብሔርታላቅነውM
    @እግዚአብሔርታላቅነውM 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ፋኒ ደስ ከሚለኝ ነገሩ ሁሉ እጀራ ሢጠቀልል ዋው አዱ በቂ ነው💞💞💞💞💞

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 2 ปีที่แล้ว +25

    እንኳን ደህና መጣችሁ የፊሎዬ 👨‍👩‍👧 ወላጆች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው

  • @tesfaneshdibaba2120
    @tesfaneshdibaba2120 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅራቹ ደስ ይላል ሆኖም ምግቡን መባረክ ያለበት ፋኒ ነው ወንድ እያለ ሴት አትባርክም ስርአቱነን ነው

  • @tigistmisganaw1532
    @tigistmisganaw1532 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ትላላችው😍 ግን በስመ አብ ብሎ ቀድሞ እንጀራ የሚቆርሰው ወንድ ነው

  • @Dubai825
    @Dubai825 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ ስሙ ትጠቀማላችሁ❤❤❤

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ምርጦች ጎበዝ ሳምሪ እጅሽ ይባርክ የኔ ውድ የኔ ባለማህተቦች በርቱልኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ስራታችሁ እራሱ ደስ ሰል እኮ 😍😍😍😍

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጀግና ሤት በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች💕💕❤❤❤ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @rohobotgroup6750
    @rohobotgroup6750 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ከስር ወደላይ ይፕሁዋላሽን እንዴት ሰራሽው?

  • @meaza2509
    @meaza2509 2 ปีที่แล้ว +5

    እጅሽ ይባረክ የኔ ልባም ሴት ፍቅር ያብዛላችሁ በርቱ ፁሙ 🙏🏾🥰👏🏾

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว +1

      በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ

    • @meaza2509
      @meaza2509 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 እሽ የኔ ቆንጆ ❤️

  • @endegiziewmekonnen1781
    @endegiziewmekonnen1781 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ እኔ የባለፈውን እጠብቃለው እደዛ አድርጓ ዝም እዳትይው በተረፈ ደስ ትላላችሁ

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ማሮች ቤታችሁ እንደ አብረሐም ቤት በብዙ ይባረክ እወዳችኋለሁ ግን ፊሎስ?

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 2 ปีที่แล้ว

      @@fetijegnatube9887 እሺ እማ

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 2 ปีที่แล้ว +1

    እስካሁን ካየዋችሁ ይቱበሮች እናንተ ትለያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ባላችሁበት በተለይ ሳምሪየ ፋኒም ጉበዝ ንህ በዝሁ ቀጥሉበት ወላድት አምላክ ከነልጃችሁ ትጠብቃችሁ ብርቱ ጉበዙች

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 ปีที่แล้ว +4

    ሳምሪ ተወልዳ አራስ ሆና እናቷን አራስ ልመርቅ ሄጄ አይቻታለሁ !ወንድሟ ናቲ ህፃን ሆኖ እሷ ተረግዛ እኛ ሠፈር ነበሩ እሷ ስትወለድ ግን ቤት ቀይረዉ አያቶቿ ጊቢ ሄዱ አሁን አድጋ ትዳር ይዛ እንዲህ ሳያት ግርም አለኝ

  • @yeneblessedfamily1142
    @yeneblessedfamily1142 2 ปีที่แล้ว

    በያይነቱ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ታምራላቺሁ/ a good wife takecare of her husband and her family 👌 👏 😍 👍 peace to y'all, yager lijoch🇪🇹

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 2 ปีที่แล้ว +4

    የተባረከ ይሁን ፍቅራችሁ ትዳራችሁ ፈጣሪ ከረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ፣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ

  • @martatamerat7047
    @martatamerat7047 2 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያ ነው እንደዚህ ጎመን ያየሁት ምንድነውየታሸገ ነው የገዛችው ትከትፋለች ብዬ ስጠብቅ ለማንኛውም የተባረከ ይሁን ያምራል

  • @hagere4842
    @hagere4842 2 ปีที่แล้ว +8

    ያኔ ገና ወደ ፍቅር ሳትገቡ ያስብኩትን ሀሳብ ልንገራችሁ?
    እስካሁን አብርችሁ የማትኖሩ የምትለያዩ ይመስለኝ ነበር ግን ፈጣሪ ይመስገን ልጅ በልጅነት ወልዳችሁ አየናችሁ ።

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว

    ደሰሉ በማርያም ሳምሪ በጣም ጎበዝ ሴት ቤታችሁ በርከት ይሙላ ይጠብቃችሁ ❤️🙏🙏

  • @alemfa9255
    @alemfa9255 2 ปีที่แล้ว +24

    ፍቅር በናንተ ቀረ ፈጣሪ ትዳራቺዉን ይባርከው 😍😍😍😍

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @meaza2509
      @meaza2509 2 ปีที่แล้ว +1

      አይቀርም 🙄😂

  • @የኔናየኛንሮ
    @የኔናየኛንሮ 2 ปีที่แล้ว +1

    መዳህኒአለም ይባርክላችሁ ምራቄን ውጬ ሞትኩኝ ሠዎችመሥራት ያበላል ተማሩበት ፁሙ ፀልዩም መልካም ሥራን ሥሩ ትባረካላችሁ ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ልጆችህን ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @ፍቅርፍቅር-ቐ9ኘ
    @ፍቅርፍቅር-ቐ9ኘ 2 ปีที่แล้ว +4

    ባለሞያ ነሽ ሳምርዬ ፊሎ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @ፍቅርፍቅር-ቐ9ኘ
      @ፍቅርፍቅር-ቐ9ኘ 2 ปีที่แล้ว

      @@fetijegnatube9887 እሺ አንችም አርግኝ ውዴ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 2 ปีที่แล้ว

    ባለ ሞያ ጨዋ አጂሸ ይባረክ ሰለም ፍቅር በቤታቸሁ ይሙላ አብራቸሁ አርጁ

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 2 ปีที่แล้ว +4

    ሳምሪዬ ጎበዝ ሚስት ጎበዝ እናት ነሽ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว +1

      በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ

    • @biruethioyoutube2087
      @biruethioyoutube2087 2 ปีที่แล้ว

      እሺ እማ አንቺም ነይ

    • @hargtube216
      @hargtube216 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 እኔንም ቤተስብ አድርጉኝ ውዶቸ

    • @hargtube216
      @hargtube216 2 ปีที่แล้ว

      @@biruethioyoutube2087 ኑ እብረን እንደግ

    • @biruethioyoutube2087
      @biruethioyoutube2087 2 ปีที่แล้ว

      @@hargtube216 እሺ እማ አንቺም ነይ

  • @Mebrahti_BeIay
    @Mebrahti_BeIay 2 ปีที่แล้ว

    ወንድ ወይም ባሌ ቤትሽ ኮ ነዉ የሚባርከዉ እህት
    ኣማርኛ ብዙ ኣላዉቅም (ኣልችልም) ግን ደስ ነዉ የሚትሉ😍

  • @hawa6963
    @hawa6963 2 ปีที่แล้ว +18

    ሂወት ማለት ከትናቱ እየተማሩ ዛሬን በአግባቡ
    🦋በመኖር 💐ለነገ መዘጋጀት ነው።ነገን በተስፋ የምጠብቅ በቅንነት ሰብስክራይብ አደርጉኝ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 2 ปีที่แล้ว

      @@fetijegnatube9887 ደመርኩሽ ቦሀላም ደምሪኝ ደስ ይበልሽ ትንሽ ነው የቀረሽ

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 በይ ደመርኩሽ ነገ ነይ ኮሜንት ጠብቂ እቤትሽሽ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      @@zenabchyutb8925 እሽ የኔውድ👌

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 ปีที่แล้ว +9

    ፊሎን እረሳሀት እውነትም እሮቦሀል የኔ ባለሞያ ሳምርዬ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @hcbihcgh9177
      @hcbihcgh9177 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @hcbihcgh9177
      @hcbihcgh9177 2 ปีที่แล้ว

      ወለህ ኣሰቅሽኝ እኔም እያልኩ ናበር ፍሎን ራሰት

  • @sulemangelatu2254
    @sulemangelatu2254 2 ปีที่แล้ว +2

    ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምግቡም የበረካ ይሁን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +23

    የተባርከ ይሁን እጎዚአብሔር ቤታቹሁን ይባርክ ሳምርየ ባለቤትሽ አማትቦ ይባርከዉ ከዛ ብራኬ በጅሽ ይስጥሽ ስትበሉ አባታችን ሆይ ብላቹ ብሉ ❤❤❤❤

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው

    • @jejjdur1806
      @jejjdur1806 2 ปีที่แล้ว

      @@fetijegnatube9887 ሳሩየእምንጊዜምአድናቃቹህነኔየቱብልከፋትነውተባበሩኔ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว

      @@fetijegnatube9887 እሺ እማ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 እሺ እማ አችን ከጠቀመሽ እኔ አልከፍልበት

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ አላህ ፍቅር ጨምሮ ያቆያችሁ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ። የትንሺ ትልቆች ጾሙን የስላም የደስታ የፍቅር ያርግልንዘድ የሁላችነም ምኞትነው። ስላምፍቅር ጤነንት ካለ ሁሉአለ ስደላይ በእስር ለሚስቃዩትም ፍጣሪይድርስላችው

  • @felegnegash4633
    @felegnegash4633 2 ปีที่แล้ว

    Ewent gen ya GiGi leg nesh? Teleyelsh betamm stay bless and keep your culture 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @አይናችንነሽማርያም
    @አይናችንነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว +14

    ታድላችሁ ሳምሪና ፋኒ እግዚአብሔር እንደ ፋኒና ሳምር የሚያምር ትዳር ለሁላችንም ያድለን

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
      @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኘ ዉዴ

  • @seadashawl5632
    @seadashawl5632 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ስታምሩ አላህ በፍቅር እስከመጨረሻ ከነ ልጃችሁ ያኑራችሁ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +6

    👍😁ሳምሪ አርግዛለች እምትሉ

    • @yo-dj7yk
      @yo-dj7yk 2 ปีที่แล้ว

      አልልም አልነበርን በቦታው😂😂😂😂

    • @mohmmedmohmmed2854
      @mohmmedmohmmed2854 2 ปีที่แล้ว

      @@yo-dj7yk የምር አሳቅሺኝ አላየንም እኛ ኮሜንቶች እኮ የተጋ ያፍታሉ ያልተጋባ ያጋባሉ በጥርጣሬ😊😊😊😊

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว

      @@mohmmedmohmmed2854 😁😁

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምርዬ ፍቅር ነሽ ::እግዚአብሄር ብርክ ያድርጋችሁ !!

  • @wintanamisganaw9626
    @wintanamisganaw9626 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው በጣም ነው የምወዳችሁ...

  • @መቅደስአርሴማእናቴ
    @መቅደስአርሴማእናቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሰከነልቻችሁ በሀይማኖታችሁ በጣም ታምራላችሁ እመብር ሀን ፍቅራችሁን ታብዛዉ ለሀገራችን ሰላም ለታሰሩትምረት ለታመሙት ቸርነቱን እግዚአብሔር ያምጣልን

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 2 ปีที่แล้ว +3

    ለዚህ እኮ ነው የኛ ወንዶች ካበሻ ሚስት ውጪ ወደ ውጪ የምትሉት😜😜😜

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ

    • @merryyederrick
      @merryyederrick 2 ปีที่แล้ว +1

      @@lloveethiopa7130 በደስታ❤️

  • @almaztekla2540
    @almaztekla2540 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ደስታ በደስታ ያድርጋቹ ሳምሪየ እና ፋኒ ጎበዞች

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ስትሉ ማእዳችሁን እግዚአብሔር ይባርከው በፍቅር ኑሩ

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋው ባለ ሙያ ትዳራችሁን ዘላለም በፍቅር ይሙላላችሁ በእውነት ደስ ትላላችሁ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @asterethopiya2300
    @asterethopiya2300 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት እደምውዳችው ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክው የፋቅር አምላክ ፋቅራችሁን ያብዛው

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሳምሪዬ ስወዳቹ እዴትናቹ ሲያምር እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ፈጣሪ ፆም ፆሎታቹን ያስምርላቹ ልጃቹን ያሳድግላቹ🥰🥰🥰

  • @tube4796
    @tube4796 2 ปีที่แล้ว +4

    ሆደን አጮሀችሁት የምር እንጀራ በጣም ነው የናፈቀኝ አረ ወገን እንተሳሰብ እኛ እንጀራ የማናገኘውስ እደት እንሁን ቆይብቻ💚💛❤

    • @9167ethiopia
      @9167ethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

      አረ እህቴ በምዬት ሆድሸን አታጩሂ በፉርኖ ዱቄትም ቢሆን ሰርተሸ ምኞትሸን ተወጪ

  • @meklitsara3888
    @meklitsara3888 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ትዳራቸሁ ይባረክ ለሌላ ግዜ ግን ለባል ወጥ ተደርጎ አይቀረብም ከቻልሽ ትንንሽ ማቅረብያች ብታደርጊ ይመከራል

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 2 ปีที่แล้ว +17

    ትለያላቹ ❤❤❤

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
      @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኘ ዉዴ

    • @ገኒኢትዬጲያዊ
      @ገኒኢትዬጲያዊ 2 ปีที่แล้ว

      ኑኑኑ አብረን እንደግ እንደመር ሰብስክራይብ አድርጉ በታማኝነት እመልሳለው ኑኑኑ

  • @9167ethiopia
    @9167ethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርከው 🙏🙏🙏በጣም በጣም የልጅ አዋቂ ናቸው 👌👌.😄😄😄ጂጂን በካሜራ አጉርሳት 😃😃😃

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምታምሩት ፋኒ የውነት ተመርቀሀል ሳምሪም እንደዛው

  • @አማኑኤልመዳህኒቴ
    @አማኑኤልመዳህኒቴ 2 ปีที่แล้ว +11

    አይ ሳምሪ ሠርተሽ ሠርተሽ አበላሸሽ ወንድ ነው እኮ እሚባርከው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

    • @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
      @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኘ ዉዴ

    • @bmtube.2114
      @bmtube.2114 2 ปีที่แล้ว

      እሮቦት ችኩላ ነው ያየነውን ሁሉ መናገር ተገቤ አይደል አይቱ ማለፍ ይቻላል

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 2 ปีที่แล้ว

    Des stilu egziabher betachun ybarkew taskenalachu gnnn anchi ye jiji lij nesh

  • @ገኒየወልደያዋ..ቀበጥ
    @ገኒየወልደያዋ..ቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ማሮች
    ፊሎየን ሳሚልኝ ስወዳችሂኮ
    የረሳሁትን ፍቅር መልሸ ጀመርኩ በናተ ፍቅርን ተማርኩ
    ፍቅር እስከመቃብር የኔ ሴት♥♥

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው💔

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ባአላህ እርጂም እድሜ ይስጣችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ናችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ፍፍቅራቹሁን ያብዛው

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @ቃልቃል-ጀ9ዀ
    @ቃልቃል-ጀ9ዀ 2 ปีที่แล้ว

    Waww samirye bexam yameral 😋😋..... Egzhaber fekirchun yabezaw

  • @zuzu2370
    @zuzu2370 2 ปีที่แล้ว +3

    እረያረብ😭😭😭😭😭እህ አሁንስ ብቸኝነት በጣም አስጠላኝ እኔ ግን መቼ ነው የማገባው🙄😥😥😪

    • @radumuhammed2774
      @radumuhammed2774 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ አዲቀን🤲🤲🤲🥰🥰🥰

    • @zuzu2370
      @zuzu2370 2 ปีที่แล้ว

      @@radumuhammed2774 እሽ ውዴ ኢንሻአላህ

  • @yemenztades6122
    @yemenztades6122 2 ปีที่แล้ว +1

    እደዚ ደስተኛ እሆናችሁእግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛዉ በርቱ ልጃችሁ ፍለዬን እመብርሀን ትጠብቅላችሁ

  • @zedo_ethio2766
    @zedo_ethio2766 2 ปีที่แล้ว +4

    የፋኒ ሳምሪ ከነ ልጃቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ💜 ውድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ሳውዲ እስር ቤት ያሉትን ፈጣሪ በቃቹ ይበላቸው🥺🥺 ሰብስክራይብ አርጉኝ✌️💜