ሰርፕራይዝ እናረጋለን ብለን ሰርፕራይዝ ተደረግን /🎉🎉🎉

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 541

  • @ነፊሳ-ቈ9ረ
    @ነፊሳ-ቈ9ረ ปีที่แล้ว +782

    ጂጂ ከልጆችሽ ስታምሩ እስቲ ከሳምሪ መታረቃቸው ያስደሰታቹ በላይክ

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 ปีที่แล้ว +167

    እናት ከአልማዝ ከወርቅ በላይ ትልቅ ስጦታ ነች ሁሌም በፍቅር በጤና በሰላም ስብስብ ብላችሁ ልኡል እግዚአብሔር ያኑራችሁ

  • @user-Zareenawloachin
    @user-Zareenawloachin ปีที่แล้ว +47

    አሁን ለእኔ መዳሜ ስጦታ ሰጠችኝ በስንት አመቴ ስጦታ ሰለተሰጠሁ ደስስስስ ብሎኛል የደስታየ ተካፋይ ሁኑ ላይክ እያደረጋቹህ የነዚህ ምርጥ ቤተሰቦች

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ ปีที่แล้ว +249

    ምርጥ ጥንዶች የመዳም ቅመሞች ከወረት የፀዳ ከጥቅም የራቀ ፍቅር ይስጣችሁ🙏

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +46

    ሰዎች እንደዚህ በፍቅር በደስታ ሲታዩ ደስ ያሰኛል ፤

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 ปีที่แล้ว +225

    የሥዴት እህቶቸ የማታ እጀራ ይሥጠን ይሥጣችሁ👍

  • @senaa9947
    @senaa9947 ปีที่แล้ว +56

    እንዲህ ሰብሰብ ስትሉ ስታምሩ ጌታን 😍😍

  • @tijisedetegnawa9027
    @tijisedetegnawa9027 ปีที่แล้ว +28

    ኑሮን ለማሸነፈ በላችህ በሰው ሀገር ላይ ያላችሁ እህት ወንደሙች ፍጣሪ ከደነገኛ አደጋ ይጠበቃችሁ አሜን

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 ปีที่แล้ว +23

    ከዚህ በላይ ፍቅራችሁ ይለምልም ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 ปีที่แล้ว +3

    እነኝህን የመሳሰሉ ወርቅ ልጆች እግዚአብሔር ሰጥቶሽ ፋኒን የመሰለ የልጅ አዋቂ አማት ሰጥቶሽ እዛ የበሰበሰ ፖለቲካ ውስጥ ገብተሽ ታሪክ የማይረሳው ጠባሳ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሰራሽ በተለይ በአማራ ህዝብ ላይ እግዚአብሔር እድሜ ለንሰሀ ስለ ሰጠሽ ንስሀ ግቢ ጂጂኮ በአንቺ እና በመሰሎችሽ የዘር ቅስቀሳ ቤት ይቁጠረው ወላጅ አልባ የሆኑ ህጻናት ጧሪ ቀባሪ ያጡ እናት አባት እኔ እራሴ የዛሬ 10 ወር ነው እንደ አይኔ ብሌን እማየው ወንድሜን በኦነግ ተገሎብኝ ያጣሁት አንቺ እጅሽ ላይ ያደረግሽው የነኛ የገዳዮች መለያ ጨርቅ ነው የብዙ ንጹሀን ደም ያለበት ጨርቅ ነው ጂጂ ሳምሪን እና ናቲን የመሰለ ልጆች እያለሽ ከዚህ የበደበሰ የዘር ፖለቲካ ውስጥ ውጪ የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም ደልቶት አልኖረም በስሙ የሚነግዱ ባለ ስልጣኖች ካልሆኑ በስተቀር አብዛኛው ጦም አዳሪ ምስኪን ህዝብ ነው

  • @tsehaydinder8675
    @tsehaydinder8675 ปีที่แล้ว +3

    ጂጂ እንኳን ለዚህ አባቃሽ።አየሽ ህይወትሽ ሙሉ ሚሆነው ከልጆችሽ
    ጋር ነው ።አትጃጃይ!

  • @fikirtube4084
    @fikirtube4084 ปีที่แล้ว +9

    ውይይይይይይይ የፋኒ ስጦታ ሲያምር አራዳ እኮ ነች ጂጂ

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ በእውነት ትልቅ ነሽ ከመልካም ልጅ ጋር እግዚአብሔር ስላገናኘሽ ደስ ይበልሽ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr ปีที่แล้ว +20

    የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤ፍቅር የመሰለና አንድነት የመሰለ ነገር የለም ስታምሩ❤❤❤

  • @saddayeagarolijj3712
    @saddayeagarolijj3712 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍ ከጅጅጋ አንድ ስለሆናቹ እንዴት ደስ እንዳሌኝ ወላሂ ሳምሪዬ እንኳን ደስ አሌሽ ።እኔ እናት የለኝም ግን የሰው ደስታ ያስደስቴኛል 🙏የእናቴ ምትክ ፕሮፋይሌ ላይ ያለችው ነው 🤲🤲

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታምራላችሁ ከዚህ በኋላ በፍፁም በመሁላችሁ ሰዉ አታሰገቡ አይለያችሁ ጂጂ ውስጧ የዋሃ ነው ድጂዮ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye ปีที่แล้ว +4

    ሳምሪየ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ምቀኛን የያዝላችሁ ይበልጥ ውበት የሰጣችሁ ከናትሽ ጋ መታረቅሽ እውነት ደስ ያስብላል እደጉ ተመደጉ ልጆቼ ልዩዎች

  • @alemk10
    @alemk10 ปีที่แล้ว +10

    ከስጦታ የበለጠ beautiful family እናታችሁ❤️ ገንዘብ ተይና ፍቅርን ተሿሚ ❤️ Merry Christmas Happy New Year 🥂

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 ปีที่แล้ว +55

    በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 ปีที่แล้ว

    ሳምሪና ፋኒየ መልካም አዲስ አመት ግን አንድ ነገር ልጠይቃቹ አንድ ልጅ እኔ አላቃትም ሰው ቻናል ነው የሰማህዋት ስትራይ ላኩቡኜ ስትል ስታለቅስ ሰማህዋት please አንሱላት ሊዘጋ አንድ ቀን ቀረው please ስለ አዲስ አመት ብላቹ አንሱላት ስምዋ Alem tube አለም ትባላለች thank you ❤️🙏🏻

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 ปีที่แล้ว +9

    ጂጂ ስታምሩ አቤት መሀላይ ገብታቹህ ወሬ ስታመላልሱ የነበራችህ ሰዋች ምን ትሉ ይሆን አሁን! ቤተሰብ መሀል ላይ ለምትገቡ ሰዋች ለናተ ትምህርት ነው ይሄ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ በጣም ነው ምወድሽ እናትሽን ወደ እግዚአብሔር ቤት እንድትሔድ አድርጊያት ነፍስዋ አድኝላት

  • @hanna4751
    @hanna4751 ปีที่แล้ว +8

    ጂጂ ፍቅር አስተማረሽ ፋኒ።

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 ปีที่แล้ว +1

    እናት ያለችበት ሁሌም ደማቅ ነው ሁሌም በደስታ ኑሩ ጂጂዬ እንድዚ ከልጆችሽጋ ከልጅልጅሽጋ እግዚአብሔር በደሰታ ያኑርሽ

  • @buzattube
    @buzattube ปีที่แล้ว +4

    ሳምሪየ ከወለድሺ በኋላ የበለጠ አማረብሺ ቤተሰብ መሰረት ነው አይለያችሁ💝💖🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ ปีที่แล้ว +2

    ውይ ሳምሪ ስታሥሩ እናት ለዘላለም ትኑር ጂጂ በእውነት በልጅነትሽ ተመርቀሻል አስተዋይ ልጅ አስተዋይ አማች ነው የሠጠሽ ፈጣሪ እግዚአብሔር አይለያቹ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ ปีที่แล้ว +23

    በጣም ደስ ብሎኛል ከእናታቹ ጋ ስላየሁዋቹ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 ปีที่แล้ว +20

    እንደፋኒ ልበ ደንዳና ያድርገን። አንተን ሁሌ ሳይህ በቃ ብቻ .።፡.፡.😍

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@selamselamselamawit6994 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @hayatmesqo9765
      @hayatmesqo9765 ปีที่แล้ว

      @@selamselamselamawit6994 በጣም ወላሂ እንደሱ ልብ በሰጠን

  • @halemahassen5711
    @halemahassen5711 ปีที่แล้ว +1

    ጅጅ የክብርሽ መገለጫወችሽ ልጆችሽ ናቸው አብራችሁ ስትሆኑ ስታምሩ!!!!ጠላታችሁ ሲከፋ ወዳጃችሁ ደስስስ ይለዋል ፈጣሪም ይወደዋል ሉሌም ተዋደዱ እናትና ልጅ መሀል ያለ ፍቅር በምንም አይገሐፀም።!!!!❤❤❤❤❤😍😍

  • @gainatalimu6641
    @gainatalimu6641 ปีที่แล้ว

    ሳምርዬ የኔ ውድ በጣም ነው ምውድሽ ከነቤተሰቦች ግን ማማዬ እግዚያብሔር የተወለደበት አትበይ እሱ አይወለድም እሽ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላቹ ሳምርዬ አመለካከትሽን እወደዋለው ዲሴምበር 25 ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደበት ቀን አይደለም ሰርች አድርገሽ በሚቀጥለው አመት ላላወቁት እንደምታስታውቂ ተስፋ አለኝ

  • @omniyasalim1968
    @omniyasalim1968 ปีที่แล้ว +3

    ሳምሪ እናትሽን ተከባከቢያት በስዋ ነዉ ሁሉም ሚያምረዉ ሰላማቹ ይብዛ አይለያቹ❤❤❤

  • @tirsitbeyene9592
    @tirsitbeyene9592 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ ፋኒ በጣም ውድ ስጦታ ነው የሠጠችህ ጂጂን አመስግኖት አክብሮት

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +2

    ሳምርዬ @ ፋሂ @ ፊሎዬ ቆንጆ@ ናቲ @ ጂጂ @ baby boy… ይሄንን ቀን ነበር እምጠብቀው... አይለያችሁ
    ከፍቅር ትርፍ አለ ... ከጥላቻ
    በሽታ አለ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😘😘😘

  • @sarasisay7472
    @sarasisay7472 ปีที่แล้ว +13

    ጂጂ ኪያን ከልጆችዋ ጋር ሳያት የሚደሰት ማነው እንደኔ

  • @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
    @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ ปีที่แล้ว +1

    ጎበዞች እድህ ነዉ ይሚያምርባችሁ
    ሳምሪየ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ

  • @maeritube21
    @maeritube21 ปีที่แล้ว +16

    እንዴት ታምራላችሁ ጂጂ ልጆችሽ ጋ አቤት ግርማ ሞገስሽ ስታምሩ😍😍😍

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹህ ጂጂ እስቲ ረጋ በይ እንደ ኢትዮጵያ እናቶች ለልጆችሽ ስምና ክብር ሞራል ስትዪ ቅልብልብ አትበይ እንደ አንድ ወጣት አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን አያት ሆነሻል ረጋ ብለሽ አውሪ

  • @ኤልሻዳይዘካርያስ
    @ኤልሻዳይዘካርያስ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ ማርያምን ሳምሪየ ከእናትሽ ጋር ሳይሽ ደስታውን እንዴት ልቻለው በጌታ
    በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ደሞ ሳምሪየ ህጻኑ ልጅሽ ክርስትና እስከሚነሳ በvideo ባታወጭው ጥሩ ነው ቀረጻ ላይ video ላይ አታስገቢው ልጅሽን እማየ ክርስትና እስከሚነሳ
    እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን በጽበብ በሞገስ ያሳድግልሽ እኅታለሜ እኔማ ከምር ከሱ ሀገር የመምጣህ ህልም አለኝ እግዚአብሔር እረድቶኝ ከመጣው ለፊሎየ ስጦታ አመጣላታለሁኝ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 ปีที่แล้ว +1

    ቤተሰቡ እንዲህ ሲሰባሰብና ሲከባበር እንዴት ደስ ይላል። ሳምሪዬ ጠንካራ ነሽ 😍😍

    • @kmoonsaeed8681
      @kmoonsaeed8681 ปีที่แล้ว

      ንጉሡና፡ንግሥትዋ፡

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 ปีที่แล้ว

    ሰምሪየ ጎበዝ አማትበሽ ባርከሽ ስለምትመገቢ የኔ ቆጆ ተባረኩ ኸረ ጅጅ ያረገችው ምግብ እሮብያን ይባላል ቅቡርስ የመሰለ ነገር በስምአም

  • @sebeleyameme8336
    @sebeleyameme8336 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን የምላችሁ አለኝለተፈናቃዮች እንድረስላቸው

  • @tigrayadijeganu2983
    @tigrayadijeganu2983 ปีที่แล้ว +5

    በፈጣሪ ጂጂየ ኣፌ ቁርጥ ይበልልሽ ፋኒየ ስትዪ ሰማውሽ 😊❤እንዴት ደስ እንዳለኝ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว +2

      ያንሠዋል

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@Rተስፈኛዋ ውዶቼ ደምሩኝ

    • @beletekassa1943
      @beletekassa1943 ปีที่แล้ว

      ፋኒ በጣም አስተዋይ ነዉ ስሜታዊ ሳይሆን ጥላቻን በፍቅር ያሸነፈ ነዉ

  • @genetkebede3351
    @genetkebede3351 ปีที่แล้ว +1

    ታዘብኳችሁ!እኛ በየአመቱ እንዲህ ነው የምናከብረው አንተሞ እንኳን ተቀላቀልከን በደዚች አለም እንኳን በሰላም መጣህ አንደማለት ለሱ ስጦታ እንደማቅረብ ዋና ናችሁ ግን ለሚጢጢየውስ??

    • @newworld1212
      @newworld1212 ปีที่แล้ว

      ውይ ትክክል ለዛውም ቪዲዮ እያለ ፈረንጅ እኮ ይሰጣል እኛ ትዝ አይለንም ምን ያውቃል ስለምንል

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer5017 ปีที่แล้ว +9

    ጂጂ እነሳምሪጋር ስትሆን ጨዋ ሆናለች 😂😂😂❤❤❤

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 ปีที่แล้ว +2

    ዋዋዋዋው ስታምሩ ልጁን በደብያዢው አገቱእዳይቀጭ ሳምሪ

  • @Beriabi
    @Beriabi ปีที่แล้ว

    ጅጅ ታድላለች። ፈረንጅ ሰለማግባቷ ጠወመሽ
    የኛ ልጆች ከፍለን አስተምረን እራሳ ራሳችን ላይ ሰቅለን የሌለንን ሰጥተን እንኳን ስጧታ ሊሰጡን አሁንም ከኛ ይፈልጋሉ። ሳምሪ የልጅ አዋቂ❤️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ስትል ሁሌም በፍቅር ኑርልኝ ሳምርዬ🥰 እንኩዋን አደረሳችሁ merry chrissmas 🎉🎉🎊

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ ሳምርየ አዲሱ ልጅ ደህና ነው

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ደስ ስትሉ አንዲላይ ሁናችሁ በደንብ ቪዲወ ስሩ ጂጂ ጋ

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 ปีที่แล้ว +3

    ፋኒ ዋዋዋው ምንፅሩ በጣምያምራል

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 ปีที่แล้ว +2

    ዋውደስስትሉ አይለያቹሁ ሲይስሟት ሳላስበው እንባየወረደ ናፍቄነውመሰል ልጆቻቹሁን አላህያሳድግላቹሁ👍👍👍👍👍

  • @maaalaaa9668
    @maaalaaa9668 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በዚሁ ያዝልቅሽ ጂጂ እንደት ቤተስብ ይምራል ያስከብራል

  • @seadahosein1088
    @seadahosein1088 ปีที่แล้ว

    ጂጂየ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ወደ ልጆችሽ ተመለሽ

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹሁ ሳምሪ ፋኒ ፍሎሚና ናቲ ጂጂ ቤቢዬ ታምራላቹሁ እግዚአብሔር በቤታችሁ ሁሉ ጣልቃ ይግባ በድጋሚ ሱላማቹሁ ይብዛ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +1

    ውይደስስስስትሉ ፌሉማርም አደገች ምርጦች መልካም ገና

  • @birukterefe5950
    @birukterefe5950 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ ❤ግን ይቅርታና ለወንድማችሁ የሰጠሽው ሽት 666ነው ተብሏል ካልተሳሳትኩ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +5

    መዋለድ ዘር አያስቆጥርም በዚህ አለም ላይ ያለን ሁሉ የእግዚአብሔር ፍጡር ነን በዚህ እምድር ላይ ያላችሁ ሁላችሁም ስላማችሁ ብዝት ይበል መልካም የነጮች ገና!🙏🏾🕊✌🏽🇪🇹merry Xmas 🎄

  • @weynatube21
    @weynatube21 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ደናመጣች ሰላም ፍቅር ለሀገረራች ለህዝቦቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 ปีที่แล้ว +3

    የፋኒ ሊዉሰ አሪፍ ሰጦታ መነፅሩ ሲያምር ብሩም ያምራል

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ጥዶች ምርጥ ቤተሰብስታምሩ ማሻአላህ ብል አፍያ ብሉልን ፊሎዬ ፍቅር ውድድድ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      ፋፊ ደምረኝ

  • @warkuhaayaliw386
    @warkuhaayaliw386 ปีที่แล้ว +2

    የጂጂ ስጦታ አንድኛ ተመስገን ተቀየርሺ🎄🎁

  • @gainatalimu6641
    @gainatalimu6641 ปีที่แล้ว

    ፋንዬ ሌላ ደሞ ምንም ብሆን አማችክ ናት እርሶ ብለህ ጥራት እሽ ጂጅዬን እሽ እደአገራችን

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የተመሰገነ ይሁን እንደኔ የበተሰብ ፍቅር የምያስደስት ማነው

  • @betitube1185
    @betitube1185 ปีที่แล้ว +6

    ይችን ኮመንት የምታነቡ እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጠን ይስጣችሁ !!

  • @nohaminhabdoninhd3885
    @nohaminhabdoninhd3885 ปีที่แล้ว

    ፋኒዬ የኔ ጌታ እንዴት እንደሚያሳዝነኝ እንዴት እንደምወደው የኔ ጨዋ ስጦታክ ደግሞ በጣም ያምራል

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 ปีที่แล้ว

    ሳሚ ግን የስው መጨረሻ ትልቅ ስው ነው የልጅ አዋቂ ምን ያህል ስምህን እንደምትወዳት ይገልፃል እሷን ለማስደስት ሁሉን መተውህ፣

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +1

    ግን ለምንድነው የገና ዛፍ ያልሰራችሁት ለምን ጂጂ ባሁኑስ ይሄ ስጦታ ያንስሻል ለክርስትና ዱሞ ቆንጆ ያገር ባህል ልብስ አንድ አይነት ልበሱ ግን ክርስትና አባት ማን ሊሆን ነው እና ጥያቄ ለሳምሪ ያች መስከረም የምትባል ወዳጃችሁ የት ጠፋች

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛዉ አይለያችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 ปีที่แล้ว

    ተይ እንጅ ጅጅዬ ፈሎ በአንቺ እንግሊዘኛ አፉዋን ፈታች ማለት ስታድግ እኮ ጎጃምኛ ተናጋሪ ከአ አበባ ልጅ ጋር እንደማዉራት በይው

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or ปีที่แล้ว

    ጂጂን በዚህ ግዜ ስላየሗት ደስ ብሎኛል በጣም ታምራችሁ እግዚብሔር ይጠብቃችሁ

  • @zbebgmal4998
    @zbebgmal4998 ปีที่แล้ว

    እኔ ጂጂ ደስ የምትለኝ ነገር በራሷ ካንፊደሷ የፈለገችሁን ማድረግ የምትችል ሴት ናት በርቺ ነው ምለው ሳምሪ ሜሪ ክርስቶስ ታድለሻል ከምድር ጂጂን ሳሚልኝ

  • @wssezsa1635
    @wssezsa1635 ปีที่แล้ว

    Wowowowo matii jalalaa jiradhaa ummir walin isn haa dheresuu

  • @yeberuknafaki1222
    @yeberuknafaki1222 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላቹ ፍቅራቹን ብዝት ያድርግላቹ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ የልባችን መሻት አሳክቶልን በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 ปีที่แล้ว +1

    ፋኒ አመስግናለሁ ብለሀት ለምን አትስማትም?

  • @maryamfentesh8476
    @maryamfentesh8476 ปีที่แล้ว +1

    ከመቼውም በላይ ውብና ልዩ ናቸው ሰላም ፍቅር ለሰው ልጅ በሙሉ

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 ปีที่แล้ว

    Desss setlu wfffff fitarie aylyachu hulam bkerstos fiker and hunu❤❤❤❤❤

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

    አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ መቀኛ አይጎባችሁ እናት ለዘላለም ትኑር ፊሎየ የኔልእልት የልጀእኩያ እደጎበይ 😍😍

  • @fatumahussen1045
    @fatumahussen1045 ปีที่แล้ว

    በፈጠረሽ ጂጂዬ ከዚህ በኋላ ከልጆችሽ ጋር እንዳትጣሊ ስታምሩ

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹው ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @gerardo_media
    @gerardo_media ปีที่แล้ว +2

    በመጨርሻም ልብ ገዛሽ ጂጂ እነዚህ የመሰሉ ልጆች እያሉሽ አንች እታች ወርደሽ ሀገር ዘርኘት ትስብኪ አለሽ ልጆች ግን ኢትዮጵያ ሀገራቸውን የሚወዱ ናቸው አስተማሪሽ ወላጅ ነበር ለልጆች የሚያስተምሩት አንች ግን ልጆችሽ አስተማሩሽ ያው ትንሽ ቢሆንም😂😂😂😂

  • @امحيبا
    @امحيبا ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ወላሂ እንደዚህ ስትሆኑ ደስስስስትላላችሁሁሁሁሁ

  • @shalom5131
    @shalom5131 ปีที่แล้ว +3

    በእዚህ አለም ላይ ግን እንደፍቅር ምን ደስ እሚል ነገር አለ አይለያችሁ

  • @mesilove9298
    @mesilove9298 ปีที่แล้ว +1

    ሳምርዬ በስማምምም ስታምሩ

  • @ahmedakmel6866
    @ahmedakmel6866 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ክዚህ በፊት የገላ መታሻ የቱርክ ምርት ነው ብለሽ ቪዲዮ ሰርተሽ ነበር ፕሊስ ሊንኩን አስቀምጪልኝ

  • @Agurashtube
    @Agurashtube ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ጥንዶች የፍቅር ተምሳሌት ስወዳችሁ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว

    ጂጂ ደረሠኙምአልቀረሽ ወየዉ ክክክክክክክ
    እኔእኮአንቺንአላምንም ፋኒሻ ሆደሠፊታጋሽነዉ መቸም

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 ปีที่แล้ว +3

    ጂጂ ዋው እንድ ነው የምያምረብሽአላህ አገራችንንንን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት ይሰውር ያረብ የድሬ ኢትዮጵያ አንተ መልስልን 🕋እስላም ክርስታን ⛪ ተፋቅረው የምኞርበትን ያረብ

    • @sikosilo1259
      @sikosilo1259 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆጆ

  • @almaz6053
    @almaz6053 ปีที่แล้ว

    EGEZEABEHER yimsgen betamm dess tilaalachu

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምታምሩት ሳምሪዬ አንቺ ምንም ቢታደርጌ ያምርብሻል

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የፍቅርን ሸማ ያልብሳችሁ አብራችሁ ሳይ በጣም ደስ ይለኛል

  • @abebechdisasa7630
    @abebechdisasa7630 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ እንዲህ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 ปีที่แล้ว

    Samri gin tsegursh endet endemiyamir besmam wow demo tinshye lij new mitmesyw

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 ปีที่แล้ว +1

    Merry Christmas 🎁🎄 ሳምሪ እና ፍኒ ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ለፍርነጆች በዓል

  • @brukmidla2246
    @brukmidla2246 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @asuuasuu4890
    @asuuasuu4890 ปีที่แล้ว +1

    ሰታምሩ ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 ปีที่แล้ว

    ጂጂ አያት ሆነሻል በናትሽ ለልጆችሽ ክብር ስትይ ሜካፑ አሻጉሊት ነው ያስመሰለሽ

  • @ፍሬህይወትየድንግልልጅ
    @ፍሬህይወትየድንግልልጅ ปีที่แล้ว

    Lijachun yet adrgachut new Mery Chritmas

  • @martakebede8505
    @martakebede8505 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ደስ የሚሉት ይህ ፍቅራችሁ አይወሰድባችሁ!!!

  • @procell7301
    @procell7301 ปีที่แล้ว

    Jijiyee Dhugaa bayeen sii jaladhee hamaa