Abuna he is right everyone love money ethiopia we see if you have money it doesn’t matter what you do unless you are living a righteous life hiwet yebekagale kalalen they will bow down… so no our leaders no surprise if they take money , I was there no long ago I can see if you have money you do what ever you want they say no one stop them…and we see that too.., no one stop…
እስቲ የዳጊን እሉባልታ መስማት የማትፈልጉ እስቲ በኳሜት ንገሩት እሉባልታ እግዚአብሔር ይፀየፋል !!
77777
በመረጃ የሞገተው በትህትና ያወራው ዳጊ ነው ስም ተሳስተህ ይሆን አሉባልተኛ ያልከው?
ውይ አሉባልተኛ ብቻ ስራ ፈት
ehen sew asro kuch ymyargi sew yelm
የሆነ ወፈፌ ሴታሴት አስሬ መረጃ መረጃ ይላል😂
ማፈሪያ ጌታ አያዋርድም ነገር ግን ሰው በራሱ ምኞት ና ፍቃድ ሲሳብ መጨረሻው እንዲህ ነው ዳጊ ካልተመለስክ አስፈሪ ነገር ከፊትህ ነው አመፃህ በእግዚአብሔር ነው እንጂ በግለሰብ አይደለም ፈራውልህ ጌታ ይረስልህ
አቡና ታ ከአንተጋር ነው
ሶፊ በጣም ነው የማደንቅህ:: አቤል ምርጥ ልጅ🌹 ነህ :: በጣም ነው እንጆይ የማደርገው
ዳጊ ወደ ጌታ ተመለስ ።
ዳግማዊ ግን ሌቦች ጓደኞችህን ከመወከል አክብሮህ ወደነበረው ጌታ ተመለስ። ከራስህና ከእግዚአብሔር ጋር ታረቅ።
ኧረ ዳጊ እባክህ ንስሃ ግባ አቡናን ተወው የእግዚአብሔርን ሥራ ይስራበት❤❤❤
ወንድም አቤል ወንጌል መስራትህን ቀጥል።ወንጌል አይቆምም እስከ ምድር ዳርቻ የሚደርሰውም ባንተ አይነት አገልጋዮች ነው ።በርታ!!!!!
ዳግማው ንግግር አንድም ቀን መፅሐፍ ቅዱስ አንብበህ አይተህም የምታውቅ አይመስልም
አቤል አቡና በእድሜ ታናሽ ቢሆንህም በቃሉ እውቀት 100% ይበልጥለል
ዳጊ ሚባለው ግለሰብ በቀል በሚመስል ስሜት እንደሚያወራ ያስታውቃል።ልቡም ጤነኛ እንዳልሆነ እና ሴታዊ ምላስ ነው ያለው
ካንተ ንግግር በላይ ሴታዊአለ? ለምን በመረጃ ሞገተ ነው?
😂😂😂ልክ ነህ አሉባልተኛ ነው
አብናስ?......ይሄ ተናካሽ ማንም ለሱ ትክክል አይደለም እኮ
ዳጊ እኮ እርካሽ ምናምንቴ ነው።
ዳጊ ለምናባህ ተበደበክ ለምን በግልፅ አልወጣህም???????
ልክ ንህ አቤልዬ
አቶ ዳጊ ህይወትህን እናውቃን እኮ ባለህበት አገር ምንታስመስላለህ !!!!
የአብና ደገፌዎች ትገርማላችሁ ........ ከወንጌል በፊት ፍቅር ይቀድማል ራስን መግዛት ሰውን መቀበል አንደበትን መግዛት .........በእልህ በእሽቅድድም ወንጌልን ሰራው በሚል መንፈስ ወንጌል አይሰራም .......,
ዳጊ ወረድክ በጣም ወደቦታ ተመለስ
አቡናዬ በርታልን❤❤❤❤❤❤
አቤልዬ ተባረክ
አቤልዬ አንተ በርታ !!!
አይ ዳጊ መሞት ይሻላል ያተን ድምፅ ከመስማት
አቡናየ፡ እርርር ይበሉ ቀጥል ቀጥል ቀጥል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abuna your blessed 🙌
Kkk "blessed "?? 😥😥
እንኳን በላ ለወንድም ምህረት ይደረጋል ቢመረመር ሁላችንሞ ሐጢያተኞች ን ነን አባካችሁን ተው !!!
አቡናዬ ❤❤❤ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አገልግሎትህ ቀጥል እኛ ካንተ ጋር ነን
ዳጊዬ በጣም አዘንኩብህ : በማይመጥንህ ቦታ ተገኝተህ አማኙን በድለሃል: እባክህ ከዚህ መንደር ውጣ: ንስሃ ግባ:: አንተ የምያምርብህ ስትዘምር : ቃሉን ስታስተምር ነዉ::
Dage you are be came evel
በመለፍለፍ የእግዚአብሔር እውቀት በመለፍለፍ በመቅጠፍ በመለመን በማስመሰል የእግዚአብሔር ቤት ሠራተኛ አይደላችሁም።እግዚአብሔርን በመጀመሪያ እወቁ የናንተ ወንጌል ሳይሆን በክርስቶስ ወንጀል ሆነባቹ
እህት ፡ ዳጊ ፡ የጀበና ፡ ቡና ፡ ጠጡ ፡ ጀምሪ😂😂😂😂
ሶፊ ተባረክ ስለ ትህትናክ
ወይዳጊ ንግግርህ እንጨት እንጨት ይላል ለዛ የለህም ፀጋህ ተገፎዋል እህቶችህ እንዴት ይሳቀቁ እግዚአብሔር ይፈውስህ።
ኸረ ዳጊ ተው እባክህ
ዳጊ በወንድሞች መሃል ጸብን የምትዘራ ኣንተ ስትመጣ ነው ወንደሞችን ከፋፍለህ ይህን ሁሉ ጉድ ያመጠሃው ምላስህ መርዝ ነው በየሱስ ሰም ንስሃ ግባ $5000 ተከፍሎህ ነው ከ ጩፋ ጋር ያገለገልከው ኣልተባልክም አንዴ ስተትህን ለመሽፈን የምትሄደው ኣካሄድ ጌታ ይርዳህ ኣንተ ሰውን ለማሳመን ትቅለሰልሳለህ ጌታ ደሞ በተናገርክ ቁጥር ባዶነትህ ይገለጣል
አቡናዬ እግዚአብሔር ፀጋ ሰላሙን ይስጥህ ያብዛልህ በጊዜውም አለጊዜውም ወንጌሉን ከመናገርና ከመስበክ ወደሃላ አትበል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ወይዳጊ ወይዳጊ እህትና ወድሞቹ ለምድነው ዝምያሉት ግን፡እዲ እራሱን ያወረደው፡በጌታ፡አቡናን አዋረድኩብሎ፡እራሱን ያዋረደው፡በጌታ😢😢ወይኔ ወይኔ ዳጊ ምላሱ እዴ ምንሆኖነው ግን ሚለፈልፈው፡በስሜት፡አቡናግን ተባረክ፡ዳጊ እየተሳደበ፡ተሳዳቢ የሚለው ነገርሳ😂😂 ኢሄሁሉ እዩጩፋን ከቨር ለማድረግ በዚደረጃ ፡ለነገሩ፡ሚስት ፈቶ ሚስት ያገባ ዘማሪአይደል።😮😢
yes
አዝናለሁ በጣም! (ሶፎንያስ፣ አቤልና ዳጊ) አሁን በእናንተ ጭቅጭቅ ወንጌል ተሰበከ? ሰው ዳነ? ወይስ ወደጌታ ሊመጣ ያሰበው ተሰነካክሎ ጠፋ? ግን ምን እየሰራችሁ ነው? ለምን ታሰድቡናላችሁ? ችግራችሁን በውስጥ አትፈቱም እንዴ? ብዙ ዋጋ የተከፈለበትን ወንጌል አቃለላችሁት!
እረ ዳጊ መዘመር ነው የሚሻልህ በጣም ወረድክህ ፀጋህን አጣክ ንስሃ ግባ!
ወንጌል ሰብከን ጨርሰን አሁን እየፈተፈትን ነው። ደስ ይላል
ዳጊ ምንድን ነው የምትቅለሰለሰው
በጣም ታሳዝናላችው አሁን እናንተ ውስጥ የእየሱስ እስትንፋስ በውስጣችው አለ እንደዚህ ውርደታሞች እንደሆናችው አናውቅም ነበር እናንተን ብሎ ስለ ጌታ አውሪዎች የማትረቡ
Dgi betam asmesaye nhe megemeriya ye heyewet mesekerent yenurhe betame newe yenakuhe anten belo zemari le Geta wegen atasmesel betam asafari nhe serahe hulu ye agelegaye ayedelem megemerya ande teyake letyekehe HULETEGN GABECAN NESHAF KEDUS YEDEGEFAL????TEDEBEKE ANTE EFER
ደሞ እንደጨዋ አክባሪ ሰው 'አቡናዬ: አቡችዬ' እያለ ያቆላምጣል: ሲያስጠላ ቤተሰብ ጓደኛ የለውም ሚመከረው በናታቹ እኔ ለእህቱ አፈርኩኝ ተዋርዶ አዋራጅ።
ሴታ ሴት😂
ሁለታቹም አትመቹኝም እንደ መንደር ባልቴት በአደባባይ ላይ መለፍለፍ ! አቤቱ ውርደት
አረ ዳጊዬዬ ይሄ ልጅጅ አይመጥንህም
እረረ ዳጊ😢😢😢😢😢
እንደ ዳጊ አሉባልተኛ አሜተኛ አይቼ አላቅም ለዛውም በጌታ ቤት ብዙ የቆየ ያደገ በዚህ ደረጃ የወረደ ስው መሆኑን አላቅም ያሳፍራል
አቡና ሥራን አገልግሎትን ቀጥል ብሮ ሌቦችንም ከማጋለጥ ወኋላ እንዳትል
ዳግማዊ ግን እግዚአብሔር አምላኽን አእምሮን ይባርክ በእውነት 😔😔😔
ጌታ ሊመጣ ስለሆነ ግራ የሚያጋቡ ሰዎች የማያስተውሉ ሰዎች ይበዛሉ ደሞም የገቢ ምንጭ ነው ጌታ ሆይ !!! እርዳን !!
Eha zamate men nakaw eha lgoshe. Wagal yesbaku tawshow yayelke teneshe honhal egzabehar mostwal yesteh. Ableya. Gota yoses yebarkeh. Enot manem ayfalegem. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚💚💙💙💚💙💚💚💚🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እረ እባክህ አቤላ እነዚህ የወንጌል ዕንቅፉት ናቸው እነዚህ ጋር እባክህ ግዜ አትግደል በሚሊየን ዶላር ይዘው ገብተው ህንፃ የሚስርቱን ኦዲተር ከሆነ ሂዶ እነሱን ኦዲት ያርግ አቤላ አንተን ወንጌልህን ስራ የሚለው ስላጣ ነው እባክህን አቤላ እነሱ ጋር ስትመላለስ ከፀጋህ እንዳትጉድል ስለ በለ ሱቆቹ ጠበቃ ይቁም እንጂ እንዴት ለክርስቶስ ጠበቃ ይቆማል ብለህ ነው
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ጎበዝ ሃረቀ ሰፈር ሚሰዳደቡ ሰቶችን እንጂ ዳግም የተዎለዱ ክርስቲያን በፍፁም አይመስሉም::
👏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️you are so right ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ejig ejig betammmm yasazinal wendimoch bezihin yahil werdachu ye wengel enkifat tihonalachu Egziabher yikir yibelachu. Enante ezi tibalalachu sint sew wede siol yinedal. Ebakachu akumu maninim ayanitsim .
በዳጊ መዝሙር ፔንጤ የሆናችሁ እ/ር ይድርስላችሁ አደራ ሀሜተኛ እንዳትሆኑ
ዳጊ ምነው እንዲህ ቀላል ነህ እረ ቤተሰቦቹ የት ገባችው ካልሆነ ጠበል እንውሰደው
አቤል ወጣት ቢሆንም በእግዚአብሔር ቃል እውቀቱ ትእግስቱ ይበልጣችዃል ። ዳጊ አቤል ይቅርታ በጠየቀህ ቪዲዮ ይዘህ በጣም ተመካህ ይቅርታ መጠየቅ አዲስ ነገር አይደለም ... ብትችሉ እናንተም አቤልን በገንዘብ ደግፉት በረሃ ለበረሃ ነው የሚያገለግለው
ሌላው ይቅርና ትሕትናን ከዳጊ ተማሩ..... ደሞ እንዲ ሚያሶርድበት ምንም ጥፋት አላጠፋም
አንተ ዳጊ የምትባል ውሽታም የአቤልን ፎቶ ከጀርባህ አርገህ ስራተ ቀብር ብለህ ስታውራ እፍህን እደሴት እያሞጣሞጥክ እላልኩም ትላለህ ውሽታም ነህ!!! እኔግን ባአካል ባገኝህ እዚህ አሜሪካ ባደባባይ ነው የማዋርድህ even እንተ እምታገለግልበት ቤተክርስቲያን ሄጄ የማዋርድህ ውራዳ ነህ ልጆችህን በትነህ ሌላሴት እግብተህ የዛንግዜ ነው ክፉ እና ባለጌ ነትህ የጀመረው!!! እንተ የሴት ሴጣን የስፈረችብህ የሚቀጥለው እጣህ ፋንታ ጌ ሆንህ ቀሚስ ታስለብስሃለች!!!
😢😢😢weyne b eyesus sim
ወይኔ አሜን የምትባለው ትእቢተኛ አግዚአብሄር እንዴት እንደሚፀየፍህ
አቤል ጎበዝ ጨዋነው ኮንፊደንስ ያለው ክርስቲያን! ያ ቀፋፊ ወንዳገረድ የሚያወራው ሁሉ ይቀፋል በጣም አሳፋሪና ሞጥሟጣ ነው ሴታሴት አይገልፀውም በውነት
DAGI ANTE EKO YEMCHERSHA YEWERDEKEWE YE HABETAME LEGE NEGN SETLE NEWE ANT MANHE YEHEN YEMETLEFELEGEWE ANT YE AYEMERO DHAH NEHE DEDEB NHE
ኤረ አንበሳ የሚያከብር የጌታ ተከታይ መጣ !!!!
አቤል በቃ ተኛ ፈጣሪ ይማርህ
እኛ ሰምተናል ሐሳቡን። ብሆንም ኣንዳንድ ዘፋኝ ከዝህ ከንቱና አስቀያሚ ዘማሪ ተብዬ ይበልጣል።
አይ ዳጊሻ ለካ በፌስቡክ ካየነውም በላይ ወርደሀል ቤቢዬ በውነት ሴት ታስንቃለህ ወይኔ አሽሙር .... እኔ ነኝ ያለችውን ታስንቃለህ። ግን እባክህ ስለምንወድህ ቢያንስ እንደ ትልቀ ሠው ሁን
ኧረ ዳጊ አቡናን በጣም ነው የምንሰማው
You shouldn’t talk bad about each other. Christ is coming soon. It’s time forgive and be at peace with each other.
DULA LAQEBLACHU DAG 3:22 NA ABUNU
ዳጊ የሀሰተኞች ጠበቃ ነህ እንዴ ምናገባህ
አረ ዳጊ ተብየው Stop!!!!!
The person named Dagi is logical. Mr.Abuna you better provide evidence.
ዳጊ ደሞ ጌታን እንጂ አቤልን አትከተል ድሩ ጌታን ነበር የምትከተለው
ሁላችሁ ዱርየ መንፍስ ንቀት የተሞላችሁ ባለየወች እነዚህ ገላቲያ 5 የስጋ ስራ የተገለጠ ነው
ይሄ ዳጊ የሚባለው ይሄን ያህል ወርዷል እንዴ?
ቆየ እኮ እኔ የሀብታም ልጅ ነኝ ይላል ደግሞ
ቆየ ከዘቀጠ
የሰፎኒያስ የሰሞኑ ልፒስቲክ የካደስኮ ቀለም መምሰል፣የተወዳጁ ዳግማዊ ጥላሁን(በግል ት/ቤት የተማርኩ ሀብታም ነኝ ያለው) በየ ትክቶክ እና ዩቲዩብ መልከስከስ፣ተደጋጋሚ ረብ የለሽ ወሬዎች ዝነኛ ሆኖ ሳለ ተራ ወሬዎችን በማውራት አቴንሽን መፈለግ ግርም ይለኛል
ዳጊ ሁለተኛ ሚስቱን ከማግባቱ በፊት ከሷጋ በፎቶ ነበር የምናውቀው ልጆች ሲወልድ ፎቶውም ፍቅሩንም ትቶ ሚድያ ላይ የሚጮህ ሰው ሆነ እግዚአብሔር ልጆችን የመንከባከብ ጥበብ ይስጥህ እንጅ ምን ይባላል ! የመጀመሪያው ሚስት ልጆችስ? ይቅር ይበልህ ማስተዋል ይስጥህ ! እንፋንተ አይነቱን ራስ እንዳይሰጠን አደራ
abet wurdet inante ahun ageligayoch nachihu?
Dagiii betesebochehen atasedeb zeme bele....Getaa yawaredhale pleas lehuleu endeseraw yeimikefel Getaa alee.
Abuna wenbede
እየተሰዳደባችሁ አዝማሪው ባለጌ ?ምናምን?😭😭😭😭
ምን አለበት በፍቅር ብትነጋገሩ በእርግጥ ወንድም ወንድሙን ይሞርደው ይላል ቃሉ የእናንተ ግን ሰይፍ መማዘዝ ሆነ ተው ወንድሞች .... ሶፊስ ለምን ቁጭ ብለህ ታዋጋለህ ? ንሰሃ ግባ ደሞ አቤል አቡና ታናሻችሁ ነው በሁሉ ነገር እንደዚህ ለምን ትናገሩታላችሁ ሌላው ገንዘብ ገንዘብ የምትሉት አቤል አቡና እንደምናየው በየገጠሩ የሚያገለግላቸው ሰዎች በኑሮ ዝቅተኞች ናቸው ገጠር ነው ገንዘብ ያስፈልገዋል
ወይ ዳጊ ወይዘሯዋ
Abuna he is right everyone love money ethiopia we see if you have money it doesn’t matter what you do unless you are living a righteous life hiwet yebekagale kalalen they will bow down… so no our leaders no surprise if they take money , I was there no long ago I can see if you have money you do what ever you want they say no one stop them…and we see that too.., no one stop…
ወራዶች ሁላችሁም የመንደር ሴት ናችሁ ሲያስጠሉ ደነዞች አቡና የዱርዬ አለቃ የወረደ ማንነት ክፍት አፍ ወንበዴ
Abuna repent ful of pride
Abet Dagi baltet neweregna neh
በአንተ ብዙ ተባርከን ነበረ ድሮ
እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን ጴንጤዎች የዚህን ያክል እርስ በእራሳችሁ በሚዲያ ስትባሉ ማየት በጣም ያሳፍራል ጭራሽ ሶፎኒያስ የተባልክ ከንቱ የሆንክ ሰው ከማስማማት ይልቅ ተቀሜጠህ እርስ በእራሳቸው በዚህ ልክ ሲነጋገሩ ዝም ብለህ በማየትህ ታሳፍራለህ 😏 መከባበር የሌለበት መደማመጥ የሌለበት በጣም ታሳፍራላችሁ አቡነ የምትባል ሰው ምናለ ምላስህን ገርተህ ብታዳሜጠው በጣም ታሳፍራላችሁ አሁን እናተ ናችሁ ወንጌልን ይዛችሁ ለሌሎች የምትመሰክሩት ቱ አሳፋሪዎች መጀመሪያ እርስ በእራሳችሁ ከመሰዳደብ ውጡና ተከባብራችሁ በፍቅር ኑሩ አሳፋሪዎች😏😏😏😏
ሁለቱም ባለጌ ናቸው::
ዳጊ የምትባለው በጣም ታሳፍራለል ነውረኛ አንተ ማን ሆነህ ነው ላንተ የሚገለፁልህ ጉረኛ ወንድሜ የሚሄድበትን በረሃውን አይተሃል? አንተ አሳፋሪ አሜሪካን ተቀምጠህ ትችት አያስፈልግም ወደ ቀድሞህ ተመለስ
የዳጊ ነገር በጣም ልብ ይሰብራል ያሳዝናል ... ምን ጉድ ነው የመጣብን ቤተክርስቲያንን አንገት አስደፋችሁ በእውነት የወንጌል አማኙን ሌላ መልክ ሰጣችሁት ልክ አይደለም በሃጢያት የምትጨማለቀው ለምና እንደፈለጉ የሚጨማለቁት አለማውያን ጉድ ተሸፍኖ ጴንጤው ብቻ በየሶሻል ሚዲያው የምታቀርቡት ነገር ያሳፍራል Please እባካችሁ አስተውሉ .
ውይ የአቡና ታላቅ ነህ እንዴ ታዲያ እንደ 5 አመት ልጅ ለምን ትሳደባለ???😢😢😢😢
Ermias asasitoh new Abela endeza yikirta yalkew enji Azmariw betam balegena meren yelesh new
ብዲወ፡ለመዉጣት፥ለምንፈራህ፡ሶፊ፡ያዳላል፡፡ዘማሪዉ፡ለምን፡ተደበቀ።
Encech temesgen
ዛሬ ዳጊ ስድብን ጠልቷል።ልክ ነው።
The discussion is intoxicated with materialistic view.
ሰአት መያዙ ጠቀመን እጂ አያስወራውም ነበረ ዛሬ😂😂አቡናን ሳአቱ ሳያልቅ አለቀብሎ ያስቋርጠዋል፡እሱ ግን ይለፈልፋል😂ወይዳጊ እኳን አወቅንህ እዲ ህፃነህ ለካ አነጋገርእኳን አታቅም፡እደህፃን አቤላን አስቆጥቶ እዲሳሳት ይጎተጉተዋል 😂በየሱስም😂😂😂
በጌታ ሥም ዳጊ 😂 ሰው እንዲህ ይቀላል😂
Dagi yemecheresa yezqete amelekaket new yalw
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ ናት
የነገር ዳግማዊ
Endi endi Daig bezihe derja werdrk hoooooooò wow Geta yekere yebelehe endi hooooooo ante sew hone
Tito disturbed because of Abuna and Aman
እግብዛየር ብቻ ነው መልኩ ያልታየው ቪዲዮ