withholding part 4 የንግድ እቃዎች ከውጭ ወደ አገር ሲገቡ የሚከፈል ቅድመ ግብር/እንዳይከፍሉ የተፈቀደላቸው ሰዎች/ድርጅቶች ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 เม.ย. 2024
  • የንግድ እቃዎች ከውጭ ወደ አገር ሲገቡ የሚከፈል ቅድመ ግብርWITHHOLDING
    የእቃዎችን የጉምሩክ ዋጋ፣
    የመድን አረበንና
    የትራንስፖርት ወጪ 3% የንግድ ስራ ገቢ ግብር በቅድሚያ ለባለስልጣኑ ይከፈላል
    ቅድመ ግብር እንዳይከፍሉ የተፈቀደላቸው
    የፌደራልና የክልል የመንግስት መ/ቤቶች የሚያስገቡአቸው እቃዎች
    ለትርፍ ያልተመሰረቱ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና ማህበራት የሚያስገቡአቸው እቃዎች (ከተመሰረቱበት አላማ ወጭ በንግድ መልክ የሚያስገቡአቸውን እቃዎች አይጨምርም)
    በዲፕሎማቲክና ሌሎች አለም አቀፍ ስምምነቶች መሠረት ከንግድ ትርፍ ግብር ነፃ የሆኑ የአለም አቀፍ ድርጅቶች፣ የውጭ ዲፕሎማቲክ ወይም ኮንሱለር ሚሲዮኖችና የእነዚሁ አባላት የሚያስገቡአቸው እቃዎች
    የገንዘብ ሚኒስቴር ባወጣው መመሪያ መሠረት የግል መገልገያ እቃዎችን ከቀረጥ ነፃ ወይም ታክስ ከፍለው እንዲያስገቡ የተፈቀደላቸው ግለሰቦች የሚያስገቡአቸው እቃዎች
    በፌደራልና በክልል ኢንቨስትመንት ባለስልጣን ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብት /Tax Holiday የተፈቀደላቸው ግለሰቦችና ድርጅቶች በእፎይታ ጊዜ ውስጥ የሚያስገቡአቸው እቃዎች
    የአምራችነት ፈቃድ ያላቸው ሰዎች /ድርጅቶች ለሚያመርቱአቸው እቃዎች በግብአትነት የሚጠቀመባቸው ጥሬ እቃዎች እና ለካፒታል እቃዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫዎች
    ኢንዱስትሪዋችን ለመመስረት /ለማስፋፈት /ለሃይል ማመንጫ /የመገናኛ አገልግሎት ለመዘርጋት ወዘተ ወደ አገር የሚገቡ የካፒታል እቃዎች ከኢትዮጲያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከተው አካል የካፒታል እቃዎች መሆናቸውን የሚየረጋግጥ ማስረጃ ከቀረበ
    የንግድ ትርኢት ለመሳተፍ የሚመጡ የውጪ አገር ድርጅቶች ምርታቸውን ለማስተዋወቅ ወደ አገር ውስጥ ይዘውት የሚቡት እቃዎች
    በማዕድን እንዲሁም በፔትሮሊየም ስራ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች/ድርጅቶች ለነዚህ ስራዎች አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገቡአቸው እቃዎች
    ለሰብዓዊ እርዳታ ከውጭ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ እቃዎች
    እቃዎች ወደ አገር ሲገቡ የቅድሚያ ግብር የሚከፈለው በጉምሩክ ቀ/ጽ/ቤቶች በኩል
    የጉምሩክ ቀ/ጽ/ቤቶች ግብር ሲሰበስቡ የግብር ከፋዩን ስም፣ አድራሻና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በመጠቀም ይመዘግባሉ
    የሰበሰቡትን ለገቢዎች ያስተላልፋሉ
    ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008
    የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008
    የቅድመ ግብር ክፍያ ሥርዓት አፈጻጸም ቁጥር 2/2011

ความคิดเห็น •