ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእውነት ትልቅ ስለ ስር መስደድ እያዋዛ የሚያስተምር እንዲሁም ካስማ አልባ እንዳንሆን የሚረዳ መልካም ምክርና ወቅታዊ ችግርን እና መፍትሄውን በጉልህ የሚያንጸባርቅ ነው።
Gash Negusie, l am blessed by your teachings all the time. We are blessed to have you. God bless you and your family. ❤❤❤❤❤❤
ውድ ወንድማችን ንጉሴ ጌታ ይባርክህ በዚህ ፀጋ እስከ ፍጻሜ ይጠብቅህ!!
ጋሽ ንጉሴን ጌታ ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏
አሜን🙏🏾
ጋሽ ንጉሴ የክት ሰባኪያችን !!!!በርክትልን !!!!!!!
ጌታ ይባርኮት
Eagerly waiting part 2. God bless !
የአሁኑ ዘመን ክርስቲያኖች ችግር ስር ያለመስደድ ነው።ግልብነት የላይላይነት ችግራችን ነው።በክርስቶስ ኢየሱስ የጠለቀው ፍቅር ውስጥ ዘልቀን እንግባ።
በመሰረቱ እኛ አጋባን የሚለው ክፍል እራሱ ሲጀመር አስርቱን ትእዛዝ እንኮን በስርአት ያልተገበረ ነው::ሌላውንም ክፍል የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ መጥራትን አስለመደ:: ታዲያ መታረምና መሰረቱን ማስተማር የማንድርሻ ይሆን????
❤
🤩
ወንድማችን ወንድም ንጉሴ የሜገርም በማንም የማይገለፁ የጌታ ን እየሱስ ን ስትገልፀው ውበቱ የመንፍስቅዱስ መገለጥ የሜገርም ነው ወንድማቸን ዘመንህ ይባረክልን ግልብ ከሆነም ጉዞ ጌታ ይርዳን
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36
በእውነት ትልቅ ስለ ስር መስደድ እያዋዛ የሚያስተምር እንዲሁም ካስማ አልባ እንዳንሆን የሚረዳ መልካም ምክርና ወቅታዊ ችግርን እና መፍትሄውን በጉልህ የሚያንጸባርቅ ነው።
Gash Negusie, l am blessed by your teachings all the time. We are blessed to have you. God bless you and your family. ❤❤❤❤❤❤
ውድ ወንድማችን ንጉሴ ጌታ ይባርክህ በዚህ ፀጋ እስከ ፍጻሜ ይጠብቅህ!!
ጋሽ ንጉሴን ጌታ ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏
አሜን🙏🏾
ጋሽ ንጉሴ የክት ሰባኪያችን !!!!
በርክትልን !!!!!!!
ጌታ ይባርኮት
Eagerly waiting part 2.
God bless !
የአሁኑ ዘመን ክርስቲያኖች ችግር ስር ያለመስደድ ነው።ግልብነት የላይላይነት ችግራችን ነው።በክርስቶስ ኢየሱስ የጠለቀው ፍቅር ውስጥ ዘልቀን እንግባ።
በመሰረቱ እኛ አጋባን የሚለው ክፍል እራሱ ሲጀመር አስርቱን ትእዛዝ እንኮን በስርአት ያልተገበረ ነው::ሌላውንም ክፍል የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ መጥራትን አስለመደ:: ታዲያ መታረምና መሰረቱን ማስተማር የማንድርሻ ይሆን????
❤
🤩
ወንድማችን ወንድም ንጉሴ የሜገርም በማንም የማይገለፁ የጌታ ን እየሱስ ን ስትገልፀው ውበቱ የመንፍስቅዱስ መገለጥ የሜገርም ነው ወንድማቸን ዘመንህ ይባረክልን ግልብ ከሆነም ጉዞ ጌታ ይርዳን
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36