ብዙ አገልጋዮችን የጣለ ምንድን ነው? በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ Ethiopian protestant Sibekt 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 24

  • @ethiopialeikun515
    @ethiopialeikun515 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ንጉሴ ጌታ ኢየሱስ አንተን እና ቤተሰብህን ይባርክ። መንፈስ ቅዱስ ባሳሰበኝ ጊዜ ሁሉ እፀልይልሀለሁ። በጣም እወድሀለሁ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ስግደት ለሚገባዉ እንሰግድ ዘንድ ለመከረን ክብር ይሁን

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ውንድሜ ተባረክ በዚህ ግዜ ክርስቶስ ኢየሱስ መስበክ ብርቅ በሆነበት ገንዘብ አምላክ በሆነበት እውነት መስተማርህ ለኛ ለምንስማው በረከትና ስንቅ ነው ተባረክ ፀጋውን ይብዛልህ ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +6

    ጋሽ ንጉሴን ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክልን ስለፕሮፌሰር አለም አታላይ እና ሰለተሰጣቸዉ ድንቅ ህያው ፀጋ ጌታ ይክበር ድንቅ ለጌታ የተገባ መዝሙር የምወደውን መዝሙር ሰለሰማሁት ደስ ብሎኛል ታላላቆቻችን ሰለእናንተ ይክበር በእናንተ ሰርቶ ላየነዉ ጌታ ስለእናንተ እሱ ይክበር ዘመናችሁ በክብሩ ይጠቅለል

  • @mesfinshiferaw6616
    @mesfinshiferaw6616 2 ปีที่แล้ว

    Bless you brothers Nigussie.

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ላንተ ብቻ ስግደት ጌታ ሰማይ እና ምድርን የፈጠርክ የእስራኤል አምላክ 🙏🏼!!!
    ስግደት ላንተ ብቻ 🇪🇷🙏🏼🇪🇹 ::

  • @muluberhangirma5841
    @muluberhangirma5841 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም ንጉሴ እጅግ በጣም የሚባርክ ትምህርት ነው ያካፈልከን እኔ ተባርኬበታለሁ
    በጣም አመሰግናለሁ::
    ፀጋው ይብዛልህ

  • @EdiluNimani
    @EdiluNimani ปีที่แล้ว

    Amen Gash Neguse Tsega Yebzalote

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጋሽ ንጉሴ ተባረክ

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amennn.Amennnnn haleluyaaa,sigdet yemigebaw le egziyabher bicha kibr legeta yihun tebareku abate

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 ปีที่แล้ว

    Amen🙏🏾

  • @lifetime200
    @lifetime200 2 ปีที่แล้ว

    ሽ ንጉሴን ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክልን

  • @tamirutakele9331
    @tamirutakele9331 2 ปีที่แล้ว

    Gash Nigussie Great respect!

  • @Moral-please
    @Moral-please หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @selamworkenh6560
    @selamworkenh6560 2 ปีที่แล้ว

    God bless you!

  • @marekegnmamo2406
    @marekegnmamo2406 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ተባረክ

  • @kaldibo3655
    @kaldibo3655 2 ปีที่แล้ว

    Gash Nigus Geta ybarkih Ewadhalehu

  • @ታመነቺበለጠባሣ
    @ታመነቺበለጠባሣ 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አምንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
    በጌታ ተባረኩ ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ ፃጋዉ በእጥፍ ይብዛላችሁ 📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🍒🍒🍒🙏🙏🙏🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤
    ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 2 ปีที่แล้ว +1

    Gash Neguse zer yewtalh

  • @asterwoldu2330
    @asterwoldu2330 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnn

  • @JESUS_LOVE530
    @JESUS_LOVE530 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you forever!

  • @yonathansileshi3774
    @yonathansileshi3774 2 ปีที่แล้ว

    God bless u!