How To Get Rid Of Varicose Veins (4 Solutions)የደም ስር መወጣጠር መፍትሄዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta7479 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም አላህ ይባርክህ
    እኔ በጣም ተሰቃይቻለሁ ረጂም ሰአት ቆሜ ከመስራት ነው የተከሰተብኝና የስደት ህይወት ትርፍ ይሄ ነውና ትምህርትህን ሁሌም እከታተላለሁ በጣም ጥሩ ነው በረካ ሁን ።

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣምአሞኛል

  • @ሙናሞንሟና
    @ሙናሞንሟና ปีที่แล้ว +9

    እኔም አለብኝ ግን ውጥርጥር ያለ ሳይሆን በውስጠኛው ክፍል ጎልቶ ይታያል በብዛት እቆም ነበር በስራ ምክንያት

    • @zinatahmad5875
      @zinatahmad5875 ปีที่แล้ว

      ገና እየጀመረሽ እንደሆነ እኔም አለኝ አንዳንድ ጊዜ ያቃጥለኛል

    • @ሙናሞንሟና
      @ሙናሞንሟና ปีที่แล้ว

      @@zinatahmad5875 ውዴ እኔኳ አያቃጥለኝም ያው ግን. ከጀመረ ቆይቷል

    • @semirasemira3399
      @semirasemira3399 ปีที่แล้ว

      እኔም ብዙ አመት ሆነን አለብኝ እታፋየ ላይ እና ከጉልበቴ ወረድ ብሉ ግን አያቃጥለንም አሁንም በጣም አስፈርቶኛል የ8 ወር ነብሰጡር ነኝ በምጥ ጊዜ ችግር ያመጣብኝ ይሆን

    • @ሙናሞንሟና
      @ሙናሞንሟና ปีที่แล้ว

      @@semirasemira3399 አብሽሪ ምንም ችግር አያመጣም እሻ አላህ

  • @HanaHana-er3ke
    @HanaHana-er3ke ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ የእጅም የእግሬም የደም ስሬ በጣም ነው ሚወጣጠረው

  • @sayedahmada2590
    @sayedahmada2590 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም ያመኛል እግሪን እናመግናለን የኔ ወንድም 😢😢❤❤

  • @Never-give-up1r
    @Never-give-up1r ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @HermelaZegey
    @HermelaZegey ปีที่แล้ว +2

    እኔም አለብኝ ብዙ ጊዜ እቆም ነበር ከዚያ እረፍት ሳደረግ በጣም አመመኝ 😢😢

  • @rahilbahiru6894
    @rahilbahiru6894 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን

  • @allhkriyme4782
    @allhkriyme4782 ปีที่แล้ว +2

    السلام عليكو ورحمةالله وبركاته ያአላህ ሰሞኑን በጣም እያመመኝ ነዉ ሌሊት ላይ ከቅልፌ ነቅቸ የታጠፈዉን እግሬን ስዘረጋ የሚያመኝ ምንም ምልክት አይታይም ምክንያቱ አልገባኝም ግን ቅዝቃዜ ይስባል የምን ምርመራ ላድርግ የልብ ኬዝ ይሆን ዶ/ር

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 4 หลายเดือนก่อน

    🎉ወአለኩሰላምወራሙቱላህወበረካቱወንዲማችን።ጀዛክአላህ

  • @ሰብሩንጀሚል
    @ሰብሩንጀሚል ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በር

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 ปีที่แล้ว

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Jazakallah kayerane

  • @TsionYitayew123
    @TsionYitayew123 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እኔ አንተ የምትለው ሁሉ አለበኝ ግን ቁረጭምጭሜ ጋ ያበጣል መፉትየ አለው

  • @meazaduchiso5316
    @meazaduchiso5316 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much 🙏

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 6 หลายเดือนก่อน

    ተቸግረናል እረ እናመሰግናለን

  • @SeblehHelen
    @SeblehHelen 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali1541 ปีที่แล้ว

    ዶክተር መልስልኝ ፊቴ ላይ በክሬም ምክንያት ማዳት ወጣብኝ እና ፊቴ የመቅላትና የማሳክ ባህሪ አለው

  • @halimo1255
    @halimo1255 ปีที่แล้ว

    ወአለኩም ሰላም ወራሙቱላህ ወበረካቱ ወንዲማችን

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክትር እኔም አለብኝ ከጉልበቴ በታች ያመኛል አንዴዴ ወደሌላ እንደያቀየረብኝ ብዬ እፈራለው ክሬም ካለው እስቲ መላ በለኝ❤❤🙏

  • @hannahanna4321
    @hannahanna4321 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር የቀኝ እጀ አውራጣት ያመኝል በተለይ ለሊት ድምጽም አለው ሳንቀሳቅስ ሕክምና ራጅ ተነስቼ ምንም የለውምሕ ከስራ መዳኔት ታዞልኝ እየወሰድኩኝ ነው ለውጥ የለም

  • @MeronMita
    @MeronMita 3 หลายเดือนก่อน

    Teberek doketerye esty emokeralew betammmmmmmmm new yemeyamei feterybyerdan yemeyamenen hulu betam krbad new betam

  • @HanaMulugeta-st6kk
    @HanaMulugeta-st6kk 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔም አለብኝ :: ከ10 አመት በፌት ኧፑራሴወን ሁኘ ነበር ነገረ ግን አሁን በጣም በዛብኝ ምን ላድረግ

  • @seadamekenen374
    @seadamekenen374 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ቢክስ እጠቀማለሁ ችግር ያመጣል መልስልኝ ጀዛህ አላህ ኸይር

  • @MedinaAhmed-ip4oi
    @MedinaAhmed-ip4oi 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ እደወለድኩ ነወ ያመመኝ አሁን ልጂቱ አራት አመቷ አለቀቀኝም ምን ይሻለኛል

  • @sofiamohammed-vs9cf
    @sofiamohammed-vs9cf ปีที่แล้ว +3

    ኧረ በአላህ እኔ በጣም እያመመኝነው ቀኝ እግሬን እያሰነከሰኝ ነው መፍትሄ ያገኛችሁ ንገሩኝ ወደፊት በጣም ያሳስበኛል

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 ปีที่แล้ว +4

      የኔም ሁለቱም እግሬ ከነ ጉልበቴ ብቻ አላህ ያሽረን

    • @omanwar2096
      @omanwar2096 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንዳቺው ያመኛል አላህ ይርዳን

    • @sofiamohammed-vs9cf
      @sofiamohammed-vs9cf ปีที่แล้ว

      አሚን አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 ปีที่แล้ว +2

      አላህ አፍያ ያድርጋችሁ እህቶቼ ወላሂተመርመሩ ሀኪም ያየውነገር ከአላህ በታች ጥሩነው ከራስ በላይ ንፋስ

    • @omanwar2096
      @omanwar2096 ปีที่แล้ว

      @@ramzia3457 እኔ ተምርምሬ ነበር ግን መዲሀኒት ያዙልኛል ለሳምንት ለአስር ቀን ከዚያ ይመለሳል ሁሉንም ምርመራ አድርጌለሁ ዶክተሮቹ ምንም አያሳይም ከቫይታሚን ዲ ውጭ ሌላው ኖርማል ነው የሚሉት እንዴት ብምርመራ እንደማይታይ አላቅም

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወ ወ አህለን ዶክተር ጠፋህ

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተርየ እኔ አለብኝ በተለይ ካረገዝኩ በጣም ጨምሮብኛል እታፋየ ላይ እናም በምጥ ሰአት ችግር ያመጣብኝ ይሆን ወይ አሁን ግን ህመም አይሰማኝም እደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ የ8 ነብሰጡር ነኝ

    • @Abcd-ul9zh
      @Abcd-ul9zh 6 หลายเดือนก่อน +1

      አያመጣም እኔም ፈረቸነበር ግን ሠላም ወልጃለሁ

  • @saye4411
    @saye4411 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እንደዚህ ነዉ ሌሌት በጣም ያመኛል አሁንማ ልቤን እያፈንኝ ነዉ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አርጋደ ዛፍ ነዉ እሚመስለዉ እጀላይኔ እግሬ ላይ ነዉ በብዛት አሁን ግንባሬም ላይ ጀምሮል

    • @nizammohammed9796
      @nizammohammed9796 ปีที่แล้ว

      አረ እህቴ የኔም ልክ እንዳቺ ነዉ እግሬም እጀም ላይ ነዉ በጣም ያቃጥለኛል በጣም ያመኛል መስመሩ በጣም ጎልቶይታያል ጠቁሯል ምን እንደምሻለኝ አላቅም አልሃምዱሊላህ ብቻ አሁን መቆም ነዉ ምያቅተኝ ስራም ይበዛብኛል

    • @saye4411
      @saye4411 ปีที่แล้ว +1

      ​@@nizammohammed9796
      አብሽሪ አላህ ህመማችን ለወጀላችን ማበሻ ያድርግልን ወላሂ እኔ መፈጠሬን እየጠላሁ ነዉ ሰዉነቴን በሙሉ ወሮኛል ግን በራሴም አልፈርድም 6ስአት ያክል ቁሜ ልብስ እተኩሳለሁ ምግብም እሰራለሁ ብቻ ባጭሩ ለአራት ስአት ያክል ብቻ ነዉ እምተኛዉ እና ምንም የጥሩ ነገር ዉጤት አልጠብቅም አልሀምዱሊላህ አይ ዱኒያ ወይ አትሞላ ወይ አትደላ አልሀምዱሊላህ

    • @nizammohammed9796
      @nizammohammed9796 ปีที่แล้ว +1

      @@saye4411 አሚን ዉዴ ልክ እንደኔው ነሽ በአላህ ከየት ከየት ተገጣጠምን ሱበሃን አላህ እኔም ቁሜ ነዉ ምዉለው ምግብም ልብስ ሁሉም በቃ ብቻ ከባድ ነዉ እንዳልሺው እኔም የመጨረሻው ነገር እያሳሰበኝ ነዉ ከቆየብን ጉዳቱ ከባድ ነዉ የሚሆነው ግን ምን ይደረጋል በሰው ቤት እድሜ መጨረስ ጤና እያጡ በተስፋ ብቻ መኖር ነዉ የስደት ኑሮ አልሃምዱሊላህ አለ ኩልሃል ብቻ አላህ ያሰብነው ተሳክቶ በሰላም ሀገራችን ያብቃን የስደት እህቶቼ በሙሉ እና አብሺሪ እህቴ አላህ ያበርታን አፍያቺንን ይስጠን

    • @Toybe330
      @Toybe330 ปีที่แล้ว

      ​@@saye4411 ወላሂ እህቴ እኔም እንዳቺ ነኝ ሀኪም ቤት ሂጄ ኦፕሬሽን ማውጣት አለበት ዴም ባብው tagidtawl አለኝ ብቻ አላህምዱልላህ

    • @MBaba-fm9vg
      @MBaba-fm9vg 4 หลายเดือนก่อน

      አላህአፋያያርገንእኔምእህታችሁእደናተዉነኝ

  • @TigestMAREW
    @TigestMAREW 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እኔም አለብኝ ግን እስኪ ከዚህ ዉጭ ካለ መፍቴ ንገረኝ

  • @sarayedemufere3042
    @sarayedemufere3042 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንተ ይሁ እኔ ከንፈረ ላይ ደም ስር እየወጣብ ነው 2 አፕራስዮን ሀኜም እምቢ አለኝ ዶክተርዬ

  • @linalina5554
    @linalina5554 2 หลายเดือนก่อน

    ክሬሞቹን የት ማግኘት ይቻላል ?ዶክተር

  • @ዘድያረህማንባሪያ
    @ዘድያረህማንባሪያ ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @AyenachewSitotaw
    @AyenachewSitotaw ปีที่แล้ว

    አኔ አለብኝ አና የማሳከክ ስሜት አለው አንዴት new

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 3 หลายเดือนก่อน

    Ws wr wb

  • @rahwaberha
    @rahwaberha หลายเดือนก่อน

    • @healthmedia
      @healthmedia  หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ ለጓደኞችሽ ሼር አድርጊላቸው 🙏🙏

  • @Kariima-ev3hu
    @Kariima-ev3hu 5 หลายเดือนก่อน

    Wl wr wb

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 19 วันที่ผ่านมา

    ታፋየና ባቴ ልክ በቪድወው እንደሚታየው ነው የተወጣጠረው ስንት ዓመቴ 😢ተሰቃየሁ😢አሁን ደግሞ ከጉልበቴ በታች አጥንቴ ውስጡ ቆስሏል እና ቁርጥማኑ አያስታኛኛም ግጥም አድርጌ አስሬ ነው 😢😢

    • @Eyou12
      @Eyou12 16 วันที่ผ่านมา

      ሕክምና መሄድ አትችይም

    • @ٱممعاذ-ذ2ح
      @ٱممعاذ-ذ2ح 16 วันที่ผ่านมา

      @Eyou-pi2ie ብዙ ጊዜ ሂጃለሁ ሃኪም ምንም መድሀኒት አልሰጡኚም እግርሽን በመኸደ ከፍ አድርገሺ ተዘቅዝቀሺ ተኚ እና ሹራብ ነው ያዘዙልኚ

    • @Eyou12
      @Eyou12 16 วันที่ผ่านมา

      @@ٱممعاذ-ذ2ح ብቻ ኦፕራሲዮን ማድረግ እኮ ይቻላል የት ሃገር ነሽ

  • @seadaali4137
    @seadaali4137 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት ድክተር እዴትነህ ሁሉ ሰላም እስኪ አድጥያቄ ነበረኝ ቡዙግዜ ሰለወገብ ህመም ስጠይቅህ ነበር አንተም ስትመልስልኝነበር ቡዙ ሀኪቤት ሄድኩ ብዙግዜ ተመላለስከ በመጨረሻም እንዶክተርጋ አ
    ሄድኩኝ ሙሉ ምርመራ አረኩ በመጨረሻም በሽታሽ መልጥያነው አለኝ ስለመልጥያ እሰማለሁ ሲባል ግን ስለበሽታው ግንዛቤው የለኝም ሌላምስምአለው የፍየል በሽታይሉታል እሲኪ ስለዚህ ጉዳይ ከቻልክ ቪዲዎ ብሰራለን ብታብራራልን

  • @ሰብሩንጀሚል
    @ሰብሩንጀሚል ปีที่แล้ว

    ዶክተር እኔ አየሩ ሞቃታማ በሚሆንበት ሰአት የእጄ ጂማቶች በጣም ነዉ የሚያመኝ ሰዉነቴ እራሱ ዛል ይላል ምክኒያቱ ምንድነዉ መፍትሄዉስ??

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ ปีที่แล้ว

    ህኔስ ተሰቃየዉ ኪሎየን ሀስተካክያለዉ ምን ላድርግ?
    በብዛት በቀኝ ህግሬ ላይ ነዉ።

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc ปีที่แล้ว +1

      የኔምነው መሠቃየት ይዦለሁ ኡፍፍፍ

  • @Hawaiinko
    @Hawaiinko 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MerryNagash
    @MerryNagash 3 หลายเดือนก่อน

    መፍቴክለንግርኛእኔአለብኛግንኦፖራሴንአርግውኛነበርአሁንግንመልስውእያመመኛነውእደዋይቆጥራልመፍቴክለመልስልኛ

  • @እሙሙአዝyouTube-j9s
    @እሙሙአዝyouTube-j9s ปีที่แล้ว

    ወድም የሪህመዳኒት ካለህ

  • @rahmahussen3109
    @rahmahussen3109 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ለአላህ ብለህ እርዳኚ ሁለት ቀን ሆነኝ እራሴን ውስጡን የማቃጠልና የመዉረር ስሜት ተፈጥሮብኛል የምን ምልክት ይሆን ?

    • @zeynbajemal232
      @zeynbajemal232 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንደዛ ያረገኛል መፍትሄ አገኘሽ እንዴ እህቴ

    • @rahmahussen3109
      @rahmahussen3109 ปีที่แล้ว +1

      @@zeynbajemal232 ተሺሎኛል ማማ ዘይት ስምስም እራሴን ተቀብቼ አስሬዉ አደርኩ መፍተሔ አገኜሁበት ደጋግሜ ተጠቀምኩት አሁን ደህነነኚ አልሃምዱሊላህ

    • @hayathayat7349
      @hayathayat7349 3 หลายเดือนก่อน

      ዘይት ሴምሰም ማለት አስረጅኝ እኔም ያመኛል

    • @zainaYasin-t3n
      @zainaYasin-t3n หลายเดือนก่อน

      አስረጅንእማ​@@rahmahussen3109

  • @tigtigist2385
    @tigtigist2385 ปีที่แล้ว

    Enmsgenaln

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን