ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን እባክሀ በዙ እማራለሁ ግን አላገናዝብም መፍቲ ከለህ ግን በልጅነቲ አልተማርኩም😢😢😢
ላይክ አርጉ ለምዙ ሰው እዲደርስ
እናመሰግናለን ወሳኝ የሖነ ምክር ነው❤
Very very important lesson. I really appreciate Dr. Thanks a lot.
የኔ ዲዲ በጣም ነው የሳሳው
ዋሊኩም እሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ሀይር ዶክተር የኔድድ ከመሳሳቱ የተነሳ ስሩን ያመኛል😢
ዶክተር እባክህ የፈት ጥርስ tena atebabek wey vido sraley wey be coment ngery pls
ዶክተርዬ ባከከ እርዳይ የአይን ህመም ገጥሞኛነው የነይን ሴል ድክመት ገጥሞይነው የደከመ የአይን ሴልን እዴት ማስተካከል እዳለብይ እርዱኛ
ጀዛካላህ ኸይር ወንድም የኔ በጣም ይደማል ሲዋክ ስጠቀም ጠዋት ስነሳ የረጋ ደም ነው የሚወጣው
ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር
ዋለይኩም እሰላም ዱክተር እኔ እድድላይ እበጥ አመጣብኝ ግን ህመም አይሰማኝም ምን ማርግ አላብኝ መልስልኝ
ጀዛከላህ ዶክተርየ ለኛ ጠቃሚ መረጃ ሁለየ ስለምታደርሰን ሽኩራን
ወአለይኩም ሰላም ዶክተርዬ ኮሜንቴን አይተህ መፍቲህ እድሰጠኝ እፈልጋለው እናም የቀኝ እጀን ክንዴን ተቀን ቡሀላ ከበድ ያለቃ ሳነሳ እናም እደልቤ ሰቀሳቀስ ያዝ ያረገኛል እቃም ተያዝኩ በዛ ግዜ እለቀዋለው እኔም ሰራበጣም ስለሚበዛብኝ ነው እያለኩ ብዙም ትኩረት አልሰጠውትም አሁንላይ ቅጥቅጣት ስሜትም አረፍ በምል ግዜ እየተሰማኝ ነው 😢😢
ዶክተር ትምህርት በጣም ደስ ይላል ግን በውጭ በየሱቁቹ ስለሚሸጡ የእግር ህመም ማስታገሻ cream ለምሳሌ BENGAY የመሳሰሉ ብታስረዳን ጥሩ ነው
አህለንፊክ ዶክተር እኔ የሁልጊዜ ተከታታይ ህነኚ እና እኔ ጨኃራየን ያመኝል ያስጨንቀኛል የበላሁት እና የጠጣሁት ሁሉ አይሰራጭም ወደ ጉሮሮየ ይመጣብኛል አፌ እሬትነዉ ምግብ አስጠልቶኛል እራሴንምያዞረኛል የዋትሳብምሆነ የቴሌግራም ቁጥርካለህ ሀኪምቤትብሄድም ፍይዳየለዉም
ዋሊኪም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ዶክተርየ ጀዛካላህ ሄይር በርታልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሰላም ዶ/ር እባክህ ስለ ሽንግል ቫይረስ ቪዲዮ ስራልን 🙏
ወአለይኩም ሠላም ዶክተር እናመሠግናለን
ዶክተር አትለፈኝ እጢ ኦብራሢ ከተደረጉ ቡሀላ የትኛውን ምግብ ቢመገቡይመከራል ወይንስ ላይመገቡ
ዶክተርዬ የሳባ ምችን መፍትሄወቹን ንገረን
🎉🎉🎉ያአሒ አሕለን
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቶ የትአካባቢ ነው የምትሰራው ለመታከም ነበር የጨጓራ መዳኒት መውሰድ አሰለችኝ
ደኩትር የኔ በጣም አስቸግሮኛል አያምኝም ግን ዝበሎ ይበረበራል ወሃ ስጠጣ ስቅጥጥ ያረግኛል ለሳሳ ድድ መፍቲሄው ምንድ ነው
እነመሰግነለን ዶክቶር
ዶክተር ጠያቄ አለኝ ሁለቱ ቲከሻ ያቃጥለኛል በአላህ መሊሲኝ ተሰቃየው
Walekum Assalaam warahamatullahi Wabarakaatuh shukirani
ጀዛከላሁ ኸይር ኮዶክተር በ cs ከወሊድን በኃላ ሆዳችን ላይ የሚፈጠረው የመደንዘዝ ነገር አለ እንደት እንደምናስወግደው ብትነግረን ፕሊስ
ሰላማችሁ ይብዛ ዶክተርና የዶክተር ቤተሰቦች እባካችሁ የዶክተርን ስልክ አስቀምጡልኝ
ወዐለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን
ሠላምእደነሕየፊጢጣክታሮትአለብኛ፦ግንደምይፈሠኛልእደትላዲረግ
እናመሰግናለን❤
ሁለት አመት ይሆነኛል ድዴ ጋር እብጠት አለ እና አያመኝም ግን እይጨምርም እብጠቱ ስጫነው ያመኛል ዝም ካልኩት ችግር የለበትም ምን ላድርገው
አትለፈኝ ዶክተር ስለ እጢ ኦብራሲ ካደረጉ ቡሀላ የትኛው ምግብ ቢመገቡ ይመከራል👏👏👏👏
ወአለይኩም ሰላም አህለን ወንድም
Thank you Doctor 💊🙏
والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ወአለይኩምሰላምወራሕመቱላሕ ወበረካቱሁ
Doctor kuterhen askemteln
Enamesegnalen
የኔ በብሬክስ ምክንያት አመመኝ አመት ኮነው እዳላስፈታ ግን ገና አልተተካከለም ምን ላድርግ መልስልኝ
Thanks bro
Thanks
ዎለይኩምሰላም ሽኩረን ዶ/ር
Beknnet demrigni wude
እኔ ጥያቄ አለኝ የቀኝ እጀ ጡንቻየ ከከትካሻየ ጀምሮ ደም ይወጣጠራል ምድነው መፍትሄሄ
ዶክተር ከድደ ላይ አንድ ቦታ ውሀየቋጠ አለ ሀኪም መዳት አዞልኝ ለውጥ የለውም ባፈርጠውም መልሶ እደዛው ይሆናል አሁንም አለ ቆየብኝ የምን ችግር ይሆን እንዳየኸው በኮሜት ፃፍልኝ
እደኔ ሁለት አመት ሂነኝ አያመኝም ስጫነው ብቻ ነው የሚያመኝ
መፍትሔዉ😳😳
ቁጥር ይሰጠን
አወ እኔላይያለዉ
ቁጥርህን እዴት ነው ማገኝው በጣም ፈልጌህ ነበር ሚታቁ ካላቹ ተባበሩኝ
ፖላጀን ምንድነው
ዶ/ር ኮሜንቴን ካዬህ መልስልኝ እናቴ ልቤን ትላለች ሀኪም ቤት ስትሄድ ክኒን ነው የሚሰጧት መፍትሄ ካለህ😢😢😢
አብዛኛውን የጥርስ አፈፋቅ ትክክለኛ ነው ተብሎ የሚነገረው ቨርቲታል ወይም ከላይ ወደታች ነው አንተ ደሞ ሆሪዞታል ወይም ወደጎን ስትል ሰማሁ እስኪ ስለ ሁለቱ የተሻለው የትኛ እደሆነ ማብራሪያ ብትሰጠን ዶክተር?ሰርኩላር ሞሽን ያልከው የተሻለ ይሆናል ያውግዜ ሊፈጅ ይችላል እጅ
ንፅህና ኳ በጣም ነው የምቆጣጠረው በሳምት 2 በሎሚ እፍቃለሁ እሱ ይሆን?😥
የት ጠፋህ ዶክተር
ምን ሆኖ ነው ወንድማችን ይቱብ መስራት ያቆመው
ወለይኩማ ሰላም ወረማቱለሂ ወበረከቱሁ ወንዴሜ ስልክህን እፈልጋለው በግልለወረክ በአለህ ስጣኝ
ዋለይኩምሰላም ወበረካትሁ
የቴሌግራም ስምህን ንገረኝ ፕሊስ ፈልጌህ ነው😢
ዶክተር እኔ በጣም አምኝ ሀኪም ቤትም ብመላለስ አልተሻለኝምከግራ ጡቴስር አብጦብኛልግን በምን ላግኝህ ቁጥር ካለህ ብትተባበረኝ በአላህ ሰም እጠይቅሀለሁ
ስልክህ እፈልጋለሁ
ዶክተር በፈጠረክ ስልክህን ስጠኝይ
ወንድሜ በፈጠረህ ጉድፍ(chicken pox) እጄን ሙሉ በሙሉ ተቆጠጥሮኛል አገር ቤት መድኃኒት ነበረ እኔ ግን ዉጭ ሀገር ነኝ የለሁት እስት ማላ በለኝ🙏
ወአለይኩም አሰላም ወ ወ
የሳባ ጠባሳ መፍትሄዉን ንገረን ፕሊስ
እረ ዳክተር ጥያቄ አለኝ በምን ላግኝክ በአላህ
አህለን
ዶክተር ጠፋክ በሰላም ነዉ
Walikumsalam warhmatwlahiwbkthuu ahlen 👍👍
👍👍👍
የሳባ ጠባሳ መፍትሄወቹን ንገረን ፕሊስ
wa wr wb ሰውች ላይክ የለም
❤👍
ወደማቸንጀዛሁላህያር
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዶክተር እንደት ነህ ጀዛከሏህ ኸይር በዋትሳፕ ቁጥርህን ቀይረህ ነውደ ? ከዚህ በፊት ጥያቄጠይቄህ መልሰህልኝ ነበርና አሁን ላይ የለህም እና እባክህ ወይ ቁጥርህ ሸር አድርግልኝ
ወይንም በዚህ መልስልኝ ጥያቄየ ረዘም ስለሚል ነው ስለ ባቅዱንስ ቅጠልና ስለ ግራር ሙጫ ቪድዎ ስራልን ለኩላሊት ጥሩ ነው ይላሉ ብዙ ዶክተሮች በተለይ በአረቡ ሀገር ብዙዎች ይጠቀሙታልና እንደት ነው ደም ግፊትስ ላለበት ሰው ቢጠቀመው ጉዳት ያደርስ ይሆን? እባክህን አደራ መልስልኝ እናቴ የደም ግፊት አለባት ይባስ ብሎ አሁን በኩላሊት ቁስለት ስቃይ ላይ ናት እና እኔ ብዙ ጊዜ የአረብ ዶክተሮችን እከታተላቸዋለሁና ከላይ የጠቀስኳቸው ለኩላሊት ህመም ጥሩ ነው ሲሉ ስለሰማሁ ከአረብ ሀገር ልልክላት ነበር የግራሩ ሙጫ ግን ሀገራችንም ስላለ እናቴ እንድትጠቀም ነግሪያት ነበርና ከደም ግፊቱጋ ችግር ያደርስባት ይሆን?? እባክህ ወይ በዋትሳፕ ወይ ቀጥታ ደውየ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ መልካም ፍቃድህ ከሆነ ጀዛከሏህ ኸይር እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ
እስኪ ላኪልኝ ቁጥሩን የት ሀገር ነው ያለው እኔ ወገቤን እስከ ዕግሬ ሰብስቦኝ ወዳገር ልገባ ነው በጣም አሞኛል እና ጎበዝ ዶክተር ነው እሱ ጋር እሄዳለሁ ብዬ ነበር ግን ቁጥሩን አላገኘሁም
ዶክተርጀዛክ ላ
ለጥርሰመድሐኒት
አደትነክዶክተርአኔበቀኝአቸጡቻየከታችበኩልለይትብሎአብጦብኛልአድቦታስይሆንሙሉለሙሉነውግንያመኛልምንይሻለኛል
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ጥርሴ ታምሜ ልሞት ኖ😢 ላስወጣወይ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l አቺን ማላይበት የት ልሂድ
@@ጠቢየፍቅርሃገር መጀመሪያ ተመርምረሽ መውለቅ አለበት የለበትም የሚለውን ለይ ሳይወልቅ ውስጡ ተፀድቶ ይቅር ካሉ አለመወለቅ ይሽላል
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤👌👌👌
እንደው ምን ሆነህ ይሆን የጠፋሀው አይይይ ወሎ አማራ ክልል ሆነህ ዳታ በማጣት ይሆን የጠፋሀው?አላህ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ
Wa wr wb
አረ ጥስ ተጥቅምዉጩሆነ
احلن بيك
ኧረ የት ጠፍቶ ነው ዶ/ር ???
የእኔም ጥያቄ?? በሰላም ይሆን??
ቁጥሩ ካላችሁ ላኩልኝ አሞኝ አገር ልገባ ነው ቀጥታ ደውዬ እሱ ጋር እታከማለሁ ብዬ ነበር
@@Danatube721 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት የዶ/ርን ስልክ ቁጥር አላዉቀዉም ከሁለት ወር በፊት ግን ኮሚዩኒቲ ላይ የለቀቀዉ የቋንቋ መማሪያ ማስታወቂያ ላይ ያስቀመጠዉ ስልክ ቁጥር ስላለ በዛ በኩል ደዉለሽ ብታናግሪያቸዉ ሊያገናኙሽ ይችላሉ ብዬ አስባለሁ ወይም እራሱን ልታገኝዉ ትችይ ይሆናል።ስሙ ዶ/ር ኑረዲን ይባላል።ፈጣሪ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
እረ ይሄ ዶክተር ምንሆኖነው የጠፋው ሌላ ዩትብ ከፍቶም ከሆነ ንገሩኝ
Hello Dr, I have a question about a back pain and leg pain can you please send me your email so I can explain it you in detail. Thank you!
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️
ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን እባክሀ በዙ እማራለሁ ግን አላገናዝብም መፍቲ ከለህ ግን በልጅነቲ አልተማርኩም😢😢😢
ላይክ አርጉ ለምዙ ሰው እዲደርስ
እናመሰግናለን ወሳኝ የሖነ ምክር ነው❤
Very very important lesson. I really appreciate Dr. Thanks a lot.
የኔ ዲዲ በጣም ነው የሳሳው
ዋሊኩም እሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ሀይር ዶክተር የኔድድ ከመሳሳቱ የተነሳ ስሩን ያመኛል😢
ዶክተር እባክህ የፈት ጥርስ tena atebabek wey vido sraley wey be coment ngery pls
ዶክተርዬ ባከከ እርዳይ የአይን ህመም ገጥሞኛነው የነይን ሴል ድክመት ገጥሞይነው የደከመ የአይን ሴልን እዴት ማስተካከል እዳለብይ እርዱኛ
ጀዛካላህ ኸይር ወንድም የኔ በጣም ይደማል ሲዋክ ስጠቀም ጠዋት ስነሳ የረጋ ደም ነው የሚወጣው
ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር
ዋለይኩም እሰላም ዱክተር እኔ እድድላይ እበጥ አመጣብኝ ግን ህመም አይሰማኝም ምን ማርግ አላብኝ መልስልኝ
ጀዛከላህ ዶክተርየ ለኛ ጠቃሚ መረጃ ሁለየ ስለምታደርሰን ሽኩራን
ወአለይኩም ሰላም ዶክተርዬ ኮሜንቴን አይተህ መፍቲህ እድሰጠኝ እፈልጋለው እናም የቀኝ እጀን ክንዴን ተቀን ቡሀላ ከበድ ያለቃ ሳነሳ እናም እደልቤ ሰቀሳቀስ ያዝ ያረገኛል እቃም ተያዝኩ በዛ ግዜ እለቀዋለው እኔም ሰራበጣም ስለሚበዛብኝ ነው እያለኩ ብዙም ትኩረት አልሰጠውትም አሁንላይ ቅጥቅጣት ስሜትም አረፍ በምል ግዜ እየተሰማኝ ነው 😢😢
ዶክተር ትምህርት በጣም ደስ ይላል ግን በውጭ በየሱቁቹ ስለሚሸጡ የእግር ህመም ማስታገሻ cream ለምሳሌ BENGAY የመሳሰሉ ብታስረዳን ጥሩ ነው
አህለንፊክ ዶክተር እኔ የሁልጊዜ ተከታታይ ህነኚ እና እኔ ጨኃራየን ያመኝል ያስጨንቀኛል የበላሁት እና የጠጣሁት ሁሉ አይሰራጭም ወደ ጉሮሮየ ይመጣብኛል አፌ እሬትነዉ ምግብ አስጠልቶኛል እራሴንምያዞረኛል የዋትሳብምሆነ የቴሌግራም ቁጥርካለህ ሀኪምቤትብሄድም ፍይዳየለዉም
ዋሊኪም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ዶክተርየ ጀዛካላህ ሄይር በርታልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሰላም ዶ/ር እባክህ ስለ ሽንግል ቫይረስ ቪዲዮ ስራልን 🙏
ወአለይኩም ሠላም ዶክተር እናመሠግናለን
ዶክተር አትለፈኝ እጢ ኦብራሢ ከተደረጉ ቡሀላ የትኛውን ምግብ ቢመገቡይመከራል ወይንስ ላይመገቡ
ዶክተርዬ የሳባ ምችን መፍትሄወቹን ንገረን
🎉🎉🎉ያአሒ አሕለን
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቶ የትአካባቢ ነው የምትሰራው ለመታከም ነበር
የጨጓራ መዳኒት መውሰድ አሰለችኝ
ደኩትር የኔ በጣም አስቸግሮኛል አያምኝም ግን ዝበሎ ይበረበራል ወሃ ስጠጣ ስቅጥጥ ያረግኛል ለሳሳ ድድ መፍቲሄው ምንድ ነው
እነመሰግነለን ዶክቶር
ዶክተር ጠያቄ አለኝ ሁለቱ ቲከሻ ያቃጥለኛል በአላህ መሊሲኝ ተሰቃየው
Walekum Assalaam warahamatullahi Wabarakaatuh shukirani
ጀዛከላሁ ኸይር ኮዶክተር በ cs ከወሊድን በኃላ ሆዳችን ላይ የሚፈጠረው የመደንዘዝ ነገር አለ እንደት እንደምናስወግደው ብትነግረን ፕሊስ
ሰላማችሁ ይብዛ ዶክተርና የዶክተር ቤተሰቦች እባካችሁ የዶክተርን ስልክ አስቀምጡልኝ
ወዐለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን
ሠላምእደነሕየፊጢጣክታሮትአለብኛ፦ግንደምይፈሠኛልእደትላዲረግ
እናመሰግናለን❤
ሁለት አመት ይሆነኛል ድዴ ጋር እብጠት አለ እና አያመኝም ግን እይጨምርም እብጠቱ ስጫነው ያመኛል ዝም ካልኩት ችግር የለበትም ምን ላድርገው
አትለፈኝ ዶክተር ስለ እጢ ኦብራሲ ካደረጉ ቡሀላ የትኛው ምግብ ቢመገቡ ይመከራል👏👏👏👏
ወአለይኩም ሰላም አህለን ወንድም
Thank you Doctor 💊🙏
والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ወአለይኩምሰላምወራሕመቱላሕ ወበረካቱሁ
Doctor kuterhen askemteln
Enamesegnalen
የኔ በብሬክስ ምክንያት አመመኝ አመት ኮነው እዳላስፈታ ግን ገና አልተተካከለም ምን ላድርግ መልስልኝ
Thanks bro
Thanks
ዎለይኩምሰላም ሽኩረን ዶ/ር
Beknnet demrigni wude
እኔ ጥያቄ አለኝ የቀኝ እጀ ጡንቻየ ከከትካሻየ ጀምሮ ደም ይወጣጠራል ምድነው መፍትሄሄ
ዶክተር ከድደ ላይ አንድ ቦታ ውሀየቋጠ አለ ሀኪም መዳት አዞልኝ ለውጥ የለውም ባፈርጠውም መልሶ እደዛው ይሆናል አሁንም አለ ቆየብኝ የምን ችግር ይሆን እንዳየኸው በኮሜት ፃፍልኝ
እደኔ ሁለት አመት ሂነኝ አያመኝም ስጫነው ብቻ ነው የሚያመኝ
መፍትሔዉ😳😳
ቁጥር ይሰጠን
አወ እኔላይያለዉ
ቁጥርህን እዴት ነው ማገኝው በጣም ፈልጌህ ነበር ሚታቁ ካላቹ ተባበሩኝ
ፖላጀን ምንድነው
ዶ/ር ኮሜንቴን ካዬህ መልስልኝ እናቴ ልቤን ትላለች ሀኪም ቤት ስትሄድ ክኒን ነው የሚሰጧት መፍትሄ ካለህ😢😢😢
አብዛኛውን የጥርስ አፈፋቅ ትክክለኛ ነው ተብሎ የሚነገረው ቨርቲታል ወይም ከላይ ወደታች ነው አንተ ደሞ ሆሪዞታል ወይም ወደጎን ስትል ሰማሁ እስኪ ስለ ሁለቱ የተሻለው የትኛ እደሆነ ማብራሪያ ብትሰጠን ዶክተር?ሰርኩላር ሞሽን ያልከው የተሻለ ይሆናል ያውግዜ ሊፈጅ ይችላል እጅ
ንፅህና ኳ በጣም ነው የምቆጣጠረው በሳምት 2 በሎሚ እፍቃለሁ እሱ ይሆን?😥
የት ጠፋህ ዶክተር
ምን ሆኖ ነው ወንድማችን ይቱብ መስራት ያቆመው
ወለይኩማ ሰላም ወረማቱለሂ ወበረከቱሁ ወንዴሜ ስልክህን እፈልጋለው በግልለወረክ በአለህ ስጣኝ
ዋለይኩምሰላም ወበረካትሁ
የቴሌግራም ስምህን ንገረኝ ፕሊስ ፈልጌህ ነው😢
ዶክተር እኔ በጣም አምኝ ሀኪም ቤትም ብመላለስ አልተሻለኝምከግራ ጡቴስር አብጦብኛልግን በምን ላግኝህ ቁጥር ካለህ ብትተባበረኝ በአላህ ሰም እጠይቅሀለሁ
ስልክህ እፈልጋለሁ
ዶክተር በፈጠረክ ስልክህን ስጠኝይ
ወንድሜ በፈጠረህ ጉድፍ(chicken pox) እጄን ሙሉ በሙሉ ተቆጠጥሮኛል አገር ቤት መድኃኒት ነበረ እኔ ግን ዉጭ ሀገር ነኝ የለሁት እስት ማላ በለኝ🙏
ወአለይኩም አሰላም ወ ወ
የሳባ ጠባሳ መፍትሄዉን ንገረን ፕሊስ
እረ ዳክተር ጥያቄ አለኝ በምን ላግኝክ በአላህ
አህለን
ዶክተር ጠፋክ በሰላም ነዉ
Walikumsalam warhmatwlahiwbkthuu ahlen 👍👍
👍👍👍
የሳባ ጠባሳ መፍትሄወቹን ንገረን ፕሊስ
wa wr wb ሰውች ላይክ የለም
❤👍
ወደማቸንጀዛሁላህያር
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዶክተር እንደት ነህ ጀዛከሏህ ኸይር በዋትሳፕ ቁጥርህን ቀይረህ ነውደ ? ከዚህ በፊት ጥያቄጠይቄህ መልሰህልኝ ነበርና አሁን ላይ የለህም
እና እባክህ ወይ ቁጥርህ ሸር አድርግልኝ
ወይንም በዚህ መልስልኝ ጥያቄየ ረዘም ስለሚል ነው ስለ ባቅዱንስ ቅጠልና ስለ ግራር ሙጫ ቪድዎ ስራልን ለኩላሊት ጥሩ ነው ይላሉ ብዙ ዶክተሮች በተለይ በአረቡ ሀገር ብዙዎች ይጠቀሙታልና እንደት ነው ደም ግፊትስ ላለበት ሰው ቢጠቀመው ጉዳት ያደርስ ይሆን? እባክህን አደራ መልስልኝ እናቴ የደም ግፊት አለባት ይባስ ብሎ አሁን በኩላሊት ቁስለት ስቃይ ላይ ናት እና እኔ ብዙ ጊዜ የአረብ ዶክተሮችን እከታተላቸዋለሁና ከላይ የጠቀስኳቸው ለኩላሊት ህመም ጥሩ ነው ሲሉ ስለሰማሁ ከአረብ ሀገር ልልክላት ነበር የግራሩ ሙጫ ግን ሀገራችንም ስላለ እናቴ እንድትጠቀም ነግሪያት ነበርና ከደም ግፊቱጋ ችግር ያደርስባት ይሆን?? እባክህ ወይ በዋትሳፕ ወይ ቀጥታ ደውየ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ መልካም ፍቃድህ ከሆነ ጀዛከሏህ ኸይር እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ
እስኪ ላኪልኝ ቁጥሩን የት ሀገር ነው ያለው እኔ ወገቤን እስከ ዕግሬ ሰብስቦኝ ወዳገር ልገባ ነው በጣም አሞኛል እና ጎበዝ ዶክተር ነው እሱ ጋር እሄዳለሁ ብዬ ነበር ግን ቁጥሩን አላገኘሁም
ዶክተርጀዛክ ላ
ለጥርሰመድሐኒት
አደትነክዶክተርአኔበቀኝአቸጡቻየከታችበኩልለይትብሎአብጦብኛልአድቦታስይሆንሙሉለሙሉነውግንያመኛልምንይሻለኛል
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ጥርሴ ታምሜ ልሞት ኖ😢 ላስወጣወይ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l አቺን ማላይበት የት ልሂድ
@@ጠቢየፍቅርሃገር
መጀመሪያ ተመርምረሽ መውለቅ አለበት የለበትም የሚለውን ለይ ሳይወልቅ ውስጡ ተፀድቶ ይቅር ካሉ አለመወለቅ ይሽላል
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤👌👌👌
እንደው ምን ሆነህ ይሆን የጠፋሀው አይይይ ወሎ አማራ ክልል ሆነህ ዳታ በማጣት ይሆን የጠፋሀው?
አላህ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ