ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያረብ ከበሺታ ይጠብቀን
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን
Thank you Dr. Very important message.
ደኩተር በስደት ነው ያለሁ ተባበረኝ ሁለቴ አኪም ቤት ሄድኩ በሽታዬ አላገኝትም ስብሎ ባክቴሪ ያ ይሉኝል ሁለቱም እግሬ ቀኝ እጆ ሙትት ይላል እግሬ ያብጣል ይደነዝዛል መቆም አልሽልም ጀርባዬ ሁለቱም ጎና ያመኝል ወዴ እድቁስል ያመኝል አይኔ ከፍቼማየት አልችልም ድክም ይለኝል ተባበረኝ ውዶቼ በዱአችሁ ወቶከመቅረት አላህ ይጠብቀን😊
Ufff ene ema😢😢esu yemarsh😢
ይገርማል ተመሳሳይ ህመም ነው የታመምነው ምንም መፍትሄ የለውም ዱአ ብቻነው ማድረግ ከቻልሽ የሚረጋ ዘይት መመገብ አቁሚ እኔም ትንሽ መፍትሄ ያልኩት ዘይት ስተውነው 😢😢አይዞሽ አላህ አፊያሽን ይመልሽልሽ ውዴ
አፍያሽን ይመልስልሽ
አላህ አፍያሺን ይመልሥልሺ እኔም አይኔን 2 ግዜ ጋርዳኛል ከዛ ወዲህ አይኔን ይደክመኛል ብቻ አላህ ይዲረሥልን ያረብ😢
ማርያም ካንቺጋር ትሁን
አሠላሙ አለይኩም ዶክተር እኔ እራሤን ከኃላየ በኩል ጭምዲዲ አዲርጎኛል እሚያመኝም እየሰለሠ ነዉ ሠዉነቴን ጭቀት የሰማኛል ሀኪቤት ሂጀ መንም የለብሸም አሉኝ አተ መዲሀኒት ትነግርኝ ዘዲ እጠይቃለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን።ሞባይል ኪሴ ውስጥ አርጌ ተኝቼ ሞባይል በጣም ነበር የጋለው እና ጥዋት ስነሳ ሞባይሉ በነበረበት ጎኔ ለየት ያለ ስሜት የመጠዝጠዝ ስሜት ይሰማኛል ሞያዊ ምክርህን ተባበረኝ አመሰግናሎ።
ጀዛከሏህ ኸይር ደኩተር እኔ በጣም እጀንና ግራ እግሪን የአገቴን መገጣጠሚያ በጣም ያበኛል እስከራሴ የራስ ችግር ከሆነ ብየ የራስ ምርመራ አረኩኝ ምንም የለሽም አሉኝ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው ተሰቃየሁኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
የቢታሚን ዲ እጥረት ይሆናል አረብ ሃገር ከሆንሽ ፀሀይ እጥረት ስላለብን ጧት ጧት ፅሃይ ለመሞቅ ሞክሪ ለ20ደቂቃ
እናቴን😢😢😢እደያዛት ሰማሁ ዱአርጉልኝ እድድንልኝ😢😢😢ሳልጠግባነው ሰደትየመጣሁት
Thank you Dr.ሰአት ካለህ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል, ከ2 አመት በፊት ነበር በግራ ጎኔ ሰጥሬ ላይ nerve tumor እንዳለብኝ እና ቀዶ ጥገና እንዳደርግ የተነገረኝ ግን ውጤቱ ሀሪፍ አልነበረም nerve tumorሩን ሲያነሱ የ nerve lineኑንም አብረው ቆርጠውታል ግን ስለዚህ ጉዳይ አልነገሩኝም ነበር ከቀዶ ጥገና በሁዋላ ለረጅም ግዜ ሲያመን ቆየ በጣም ያቃጥለኛል ስጵፍ እጅ ይንቀጠቀጣል ይደነዝዘኛል ቁርጥማን አለኝ ጡንቻወቸ ይዝላሉ በጣም ሲብስብኝ ምርመራ ሳደርግ surgery ባደረኩበት ሰአት nerve damage እንደሆነ ነገሩኝ እናም የህመም ስሜቱን የሚቀንስ መዳኒት አዘዙልኝ በርግጥ መዳኒቱን ስወስድ የህመም ስሜቱ ቀንሶልኝ ነበር ነገር ግን ልክ መድሀኒቱ ሲያልቅ በድጋሜ የህመም ስሜቱ ጨመረ እባክህ Dr ምን ትመክረኛለህ ዘላቂ የሆነ የህክምና እርዳታ ማግኘት አይቻልምን? Thank you Dr. for your kindness
ወአለይኩ ሠላም ወራህመቱላሂ በወረካትህ አህለን ወሠህለን ዶክተር
አላህ ይጨምርልህ ማሸአላህ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ሰሞኑን ወገቤን አላንቀሳቅስ ብሎኛል እጄና እግሬን ይደነዝዘኛል አሁን እንደተረዳሁት የመጀመሪያው ምልክት መሆኑ ነው😢አምላክ ይርዳኝ
አላህ ይጨምርልህ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን! ግን መድኃኒቱ ሳይቋረጥ ነው የሚወሰደው ወይስ ...
ጀዛከአላህ ኸይር
ጀዘከሏሁ ኸይር ዶክተር
ዶክተር የት ነው ምናገኝህ እኔ ግራ እጄ ይንቀጠቀጣል አመትአለፈኝ
በጣም አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ አገላለፅ ተባረክ
ተባረክ እኔ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ነኝ ምን ላርግ
ያጀማዓ ዱአችሁ አስኩኝ
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የነርቨ ህመም ህክምናዉን እንዴት ማግኘት እንችላለን ? ለበለጠ መረጃ ስልኮትን ቢሰጡን ዶክቶር
አላህ ይጨምርልህ ዶክተር ኑረዲን ጀዛአከላህ ኸይር
የነርቨ ህመሙ ደረጃ 3 ያለ ሰው እንዴት ነው መድሃኒት ወስዶ መዳን የሚቻለው ዶክተር
በረካ ሁን ወንድሜ አሏህ ይጠብቀን
አላህ ወንድሜ ቁጥርህን እፈልጋለሁ መገኛህንአስቀምጥልኝ በጣም እፈልግሀለሁ ህክምናያስፈልገዋል አባቴ የነርቭበሽታአለበት ግን ህክምናውን እያከሚትአደለም
as.we.wb እኔ እጄ ያመኛል ጨረራ ያልከ ይመሥለኛል የትኛው መዳኒት ልውሠድ
Galatoomi Dr Thank you 🙏
አያሳስብህ በደንብ ነው የምዳምጠው ውድሜ በጣም ነው የምናመሰግነው
Doctor btm enamesegenalen ..ebakh ye ene chgr 3 level lay nw please gelts yehon meftehe detail benegregn
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር ጀዛከላህ የኔ ህመም ነው ሁሌም ሆስፒታል ስሄድ መዳኒት ይሰጠኛል ግን ምንም መፍትሄ የለውም
ያረቢ ያአላህ አደራህን ያረብ
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር አንትጠበቅን
ሰላም ዶክተር ጣቶቼ አልሰራም አሎን ምን ላርግ
አላህሆይአባቴንጀነተልፊርዶስንወፍቅልኝ ትናፍቀኝለህ😢😢😢😢😢
ተባረክ🙏
ተባረክ ዶክተርዬ❤
I Thank you so much 🙏
ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን
እኔ ከአንገቴ በላይ ሰዐት እየለየ በጣም ያልበኛል የምን ምልክት ነው አትለፈኝ❤❤❤❤
ባይታሚን ዲ
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እያመመኝ ነው😢😢😢😢😢😢😢
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር በአፍንጫየ ስተነፍስ ጭንቅ ይለኛል በግድ ነው የምተነፍሰው በተለይ ስተኛ እና ብዙን ጊዜ በአፌ. ነው የምተነፍሰው እና በጣም መጥፎ ጠረን አለብኝ በደምብ አጸዳዋለው በሊስትሪን እጉመጠመጠዋለው ግን ሽታውን ማጥፋት አልቻልኩም
ወአለይኩም አሠለም ወረህመቱለህ ወበረካቱሁ
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተረ ወድማችን ያረብ ከዱንያ ሙሢባ ከአሂራ ቅጣት ከጅሀነብ እሳት ጠብቀኝ😢
ወንድሜ አመሰግናለሁ ። ተባረክ!!!
ወአለይኩም ሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ
Enameseginalen
ዶክታር ስዳትለይ ነኝ ግን ነርቪ አሌኝ ከሞምለ ሻይ ስጣቃም በቃን አንድ ግዜወይስ ታደጋጋም ማጠቃም ይቻለል ጀዘክ አለሁ ኸይረን
እኔ ከእንቅልፌ ስተቃ እጀ ሞቶ አገኛሁት ወላሂ የሌላ ሰዉ እጅ መስሎኝ ነበር ደንግጨ ከዛ ከትንሽ ደቂቃ ቡሀላ የኔ ተወኝ በጣም ጨንቆኛል ምግብም ለ2ቀን አልበላሁም ነበር ቸኮሌት ብቻ ነበር የተጠቀምኩት እንቅልፍም እንደዛዉ ለ2ቀን አልተኛሁም በሽታዉ ስላለብኝ ነዉ ወይንስ ጉዳት ነዉ ያረብ ዱአ አርጉልኝ😢😢😢
Thanks ❤❤❤
Thank u Dr
ሠላም ዶክተርየ እኔ እጀንና እግሬን በጣም ያቃጥለኛል አገቴን ያመኛል እራሴንም በጣም ያመኛል ምን ላድረግ??
ወላሂ. እኔስ ፈራሁ. አድየ. እራሴን. አድየ እግርን. እጀን. እያልኩ. እድሚየን በስደት ጨረስኩት. ዶክተር. አሁን. ትንሽ ተቆምኩ እግርን ከጉልበቴ. እስከ ውስጥ እግሬ. በጣም ይመኛል ድዝዝይለኛል በተለይ ትንሽ ብርድ ከበረደኝ. በጣም ነው. የሚያመኝ. አሁን ደግዋ. እግሬም. እጉልበቴስር. ስብስብ አርጎ ይይዘኛል. እልም. ከጣኔ. እስከትከሻየ በጣም ነው የሚደነዝዘኝ. ወገቤንም. ድንገት ንዝር ንዝር የሚያረገኝነገር. አለ. ምን ይሆን. ከ4ወር ወድህነው የጀመረኝ. ከ4በፊት ሀኪምቤት ስሄድ የኩላሊት አሸዋነው ብለውኝ. ኪንን ሰጡኝ. ስጠቀመው ተሻለኝ. መዳኒቱን. ሳቆመው. እግሬንና እጀን. ጀመረኝ. ወላሂ. በጣም ነው የሚጨንቀኝምን ይሆን ካየኸው መልስልኝ. ዶክተር
የአላህእኔም እጀንእንዲህነውየማደርገኝ😊
@@seadamohammedyoutube3116 አላህ ይድረስልን. ወላሂ በጣም ከባድ ነው.
ወይኔ ጉዴ እኔም እንዳችዉ ነዉ የሚደረገኝ ብዙ ስቆም በጣም እስከ ጥፍሬ ነዉ የሚያመኝ ኢትዮጵያ እያለሁ እግሬን ይዥ በጣም አለቅስ ነበር ሀኪም ስሄድ መርፌ አዘዙልኝ ስወጋ ተሻለኝ ግን በጣም ስቆም ያመኝ አሁንም ያረቢ መልስልኝ? ደ ክ ተ ር !!
አላህ ያሺርሺ እንደው በኛ ዘመን በሺታውም ክፋቱም በዛ አላህ በቃ ይበለን ቤተሰቦቻችን ሀኪም ቤት መዳኒት አይተው አያውቁም እኛ ግን በጣም ያሳዝናል አላህ አፋያችንን ይመልስልን
@@myoutube1806 በጣም ወላሂ አላህ እዝነቱን ይላክልን ውሀ አብዝታቹህ ጠጡ እህቶቸ
Ramadan Kareem all Muslim 🙏
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወንድም ጀዛክ አላሁ ኸይር ወንድም ስልክ ቁጥርህን አ ስቀምጥልን ???
thanks dr.nurdiean
Selam Dr please silekek Kutreken lakegn please
ነርቪበግሊዘኛወይምበአረበኛ ንገሩኝ ስሙን
በአረብኛ አሳብ ነው የሚባለው
ዶ/ር እኔ ከዚህ በፊትም ጠይቄህ ነበር ግን አልመለስክልኝም እኔ የነርቭ ሽፋን መላጥ ነው ብለውኝ ነበር መድሐኒቶች በየቀኑ እወስዳለሁ ግን አልተሻለኝም እና አንተ የምትረዳኝ ነገር ከአለ
በምንድነው የምንመረው በሲቲስካን ይታወቃል
ዶክተር እባክህ እርዳኝ እናቴ ሀኪምቤትሂዳ የነርብ በሽታ አለብሽ አሏት መዳኒትም ሰተዋት ነበር ግን መዳኒቱ አላዳናትም አሁን በጣም እያመማትነው የነርብ ሀኪምጋ ብታገናኘኝ
ስላም ዶ/ር የሁለቱም እጆቼ ጣቶቼ ይቀጠቀጣል ምን ይሆን ያለሁት ስደት ነው እክምና እዳለሄድ አልችልም ብትነግረኝ መፍትሄ ካለው እባክህ ተባበረኝ ዶ/ር
ደክተርዬ ነርብሽ ደካማ ነዉ ብለዉ የሰጡኝ መዳኒት አለ Euro D ነዉ እሚለዉ ጥሩ ነዉ ወይስ መልስልኝ በእግዚአብሔር ከሰዉ አገር ነዉ ያለሁ በጣም እግሬን ሁሉን ሰዉነቴን ያቃጥለኛል
ሰላም እኔ ከ9አመት በፊት ነበር የወደኩት ታክሜ ነበር ግን ብርድ ሲመጣ ይጠዘጥዘኛል ለሊት በሱ በኩል መተኛት አልችልም አላበጠም ኪሎዬ 90 ነው
ኸር ቀንሽ😅
መልካም ሮመዳን
Shukran /Thanks!!!!
ዶክተር የ የት ነው እምትሰራው ? ባለቤቴ ስኮር አለበት የ ረጂም አመት ኪኒን ተጠቃሚ ነው ከተወሰነ ወር ደግሞ እሰትሮክ ይዞታል እና ጣቾቹ የ እጁ ደግሞ በጣም ያመዋል እና አሁን ላስክመው ወስኛለው የት ነው ሆስፒታል እንድወስደው ትመክሩኛላችሁ ??
ሰልክ እፈልጋለሁ ዶክትር😢😢
ወአለይኩምስላም እባክህ መልስልኝ እናቴን ያማታል የሚያስለቅቃትን የምታቀውን ንገረኝ ስበቡን ማድረስ ግድነው. ስትጠቀም ፊቴ አበጠ ዴክተሮችም መዳኒቱነው አሉኝ. አለችኝ. በጣም ጨቆኛል እባክህ.
ዶክተር አስላሙ አለይ ኩም አድራሻክ የት ነው መታየት ፈልጌ ነው ወይ ስልክ❤❤
ONEGABA300 Gabapentin capsules 300mgበተደጋጋሚ መውሰድ የጎንዮሽ ጉዳት አለው?
Enamsagnaln Dr 🙏
Wendeme lamakerek neber bemn lagegik echelalew??
እረ ዶክተር እኔ ጭቅላቴና ጆሮዬ ተቃጥዬ ልሞት ነው መፍትሃ ካለህ ተባበረኝ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ
Docter Amesegnalehu bekrbu New Yejemeregn Ejna Egre Ydenezzal Rejm Seat Kekoyew Aysemalgn Gena 27Amete New Ye 4Amet Lj Alegn Gragbt Blognal Mn Endemishalegn Alawkm Mntmekregnalek??
ዶክተር አሰ ወራ ወበ ግራ እጄ መዳፌ ይደነዝዘኛል እራሴን በየጊዜው ያመኛል ድርቀትም አይደለም የመሀል አናቴ ፀጉር ሳሳ እባክህ ምን ላድርግ ?ጀዛክ አላህ ኸይር
ምድንነውችግሩ
ሰላም ወንድሜ አኔ አንተ ስታስተምር እንደ ተገነዘብኩት 2ኛው ላይ ነኝ ስልክ በመያዝ ነዉ የጀመረኝ መጀመርያ ይደነዝዘኝ ነበር አሁን ግን እጄ ዉሀ ሲነካኝ ያቃጥለኛል ምን ባደርግ ይሻለኛል ? የስኳር ይሁን የምንም መድሀኒት አልጠቀምም 🙏🙏
ጨዶክትር ላናገር እፈልጋለሁ እባክእርዳኛ አባቴ ታሞብኝ ነው ዶክትር😢😢
ሰላም ዶክተር እነኝህን የሻሃይ አይነቶች ታይሮይድ ያለብን ሰዎች መጠቀም እንችላለን ካፊይን ካላቸው ብየ ነው ?
sla Artraytis k Tayroid Bashita siyagatm min mgb mn madhanit yasfalgal?
24 ስልክ ነው ስራችን 😢መዳም ዋይፍይ
Allah yixabiqaan😢
በጣም አመስግናለሁ ስፈልገው የነበር ጥያቄ😢አልፎ አልፎ ከገልበቴ ጀምሮ እስከ ታች ጥፍሬ ዲርስ ልክ እንደመርፌ ይጠቃኛል ግን እንዳልከው ሄዲ መለስ ነው የጀመርኝም በቅርቡ ነው 😢😢😢
እኔ እራስ እንድንች አሞይያል ጉልበቴ እሚወልቅ ነው የሚመስለይ እና ብዙጊዜ መቆም እልችልም መፍትሄ ከሰማሽ ንገርይ
@@አማረችምህረቴ እሽ እህቴ እነግርሻለሁ እግዜአብሄ ይማርሽ😥🙏
@@ruhamabarkot4802 እሜን አሜን አሜን
Shukuran bro🥰 🙏
አባቴ ይህበሽታ አለበት ግንመፍትሄ አላገኘም ታፋውላይ ያቃጥለዋል የስኳርእና የግፊት ታማሚ ነው 😢😢
የሚዋጡት የጎንዮሽ ጉዳት የለውም ዶክተር
ዶ/ር ሥልክ.ቁጥርሕን.ላክልኝ የማማክርሕ አለኝ
እጄ ይቀጠቀጣን ምንድነው አልፎ አልፎ ይመጣን
በርታ
እኔ ቁርጥማት ኣለብኝ
ማሻላ
ሰላም ወድሜ የት ናችሁ እኔ እፈሊጋለሁ መሊስሊኞ
ወአለይኩም ሰላም
መፍተምድነውእክምናውየትነው
ሶስትጣቶቸንቀኝእጀን
betam enamesgenalen
ማርያምን እኔ እግሬ እና እጀን ይደነዝዘኛል በየ ቀኑ😢
ደኩተር ብረድ ብረድ ይላልዴ የነረብ በሽታ ሰውነቴ ምንም ነፍስ ነገር አይፈልግም?ከሁለት አመት በፊት አደጋ ደረሶብኝ ነበርና ግረ እግሬን ይደነዝዘኛል ያቃጥለኛል ይጠዘጥዘኛል አጠቃላይ መለ ሰውነቴን ይቆረጥመኛል ህክምና እየተመላለስኩ ነበር ምንም መፍትሄ የለውም ቁጭ ስነዛ ለተወሰነ ስአት እግሬ መራመድ አይችልም አታ የፈላ ወሀ ቢደፍብኝም አይሰማኝም እግሬ ሙቷል በድኗል 😢😢😢ግነ ደግሞ ብረድ ብረድ ይለኛል ?
ሚስኪን አላህ ያሺርሺ አላህ ጤናችንን ይስጠን
አላህ ያሽርሽ የኔ ውድ
የአይን ነርቨ በሽታ መዳን ይችላል
ያረብ ከበሺታ ይጠብቀን
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን
Thank you Dr. Very important message.
ደኩተር በስደት ነው ያለሁ ተባበረኝ ሁለቴ አኪም ቤት ሄድኩ በሽታዬ አላገኝትም ስብሎ ባክቴሪ ያ ይሉኝል ሁለቱም እግሬ ቀኝ እጆ ሙትት ይላል እግሬ ያብጣል ይደነዝዛል መቆም አልሽልም ጀርባዬ ሁለቱም ጎና ያመኝል ወዴ እድቁስል ያመኝል አይኔ ከፍቼማየት አልችልም ድክም ይለኝል ተባበረኝ ውዶቼ በዱአችሁ ወቶከመቅረት አላህ ይጠብቀን😊
Ufff ene ema😢😢esu yemarsh😢
ይገርማል ተመሳሳይ ህመም ነው የታመምነው ምንም መፍትሄ የለውም ዱአ ብቻነው ማድረግ ከቻልሽ የሚረጋ ዘይት መመገብ አቁሚ እኔም ትንሽ መፍትሄ ያልኩት ዘይት ስተውነው 😢😢አይዞሽ አላህ አፊያሽን ይመልሽልሽ ውዴ
አፍያሽን ይመልስልሽ
አላህ አፍያሺን ይመልሥልሺ እኔም አይኔን 2 ግዜ ጋርዳኛል ከዛ ወዲህ አይኔን ይደክመኛል ብቻ አላህ ይዲረሥልን ያረብ😢
ማርያም ካንቺጋር ትሁን
አሠላሙ አለይኩም ዶክተር እኔ እራሤን ከኃላየ በኩል ጭምዲዲ አዲርጎኛል እሚያመኝም እየሰለሠ ነዉ ሠዉነቴን ጭቀት የሰማኛል ሀኪቤት ሂጀ መንም የለብሸም አሉኝ አተ መዲሀኒት ትነግርኝ ዘዲ እጠይቃለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን።ሞባይል ኪሴ ውስጥ አርጌ ተኝቼ ሞባይል በጣም ነበር የጋለው እና ጥዋት ስነሳ ሞባይሉ በነበረበት ጎኔ ለየት ያለ ስሜት የመጠዝጠዝ ስሜት ይሰማኛል ሞያዊ ምክርህን ተባበረኝ አመሰግናሎ።
ጀዛከሏህ ኸይር ደኩተር እኔ በጣም እጀንና ግራ እግሪን የአገቴን መገጣጠሚያ በጣም ያበኛል እስከራሴ የራስ ችግር ከሆነ ብየ የራስ ምርመራ አረኩኝ ምንም የለሽም አሉኝ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው ተሰቃየሁኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
የቢታሚን ዲ እጥረት ይሆናል አረብ ሃገር ከሆንሽ ፀሀይ እጥረት ስላለብን ጧት ጧት ፅሃይ ለመሞቅ ሞክሪ ለ20ደቂቃ
እናቴን😢😢😢እደያዛት ሰማሁ ዱአርጉልኝ እድድንልኝ😢😢😢ሳልጠግባነው ሰደትየመጣሁት
Thank you Dr.
ሰአት ካለህ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል, ከ2 አመት በፊት ነበር በግራ ጎኔ ሰጥሬ ላይ nerve tumor እንዳለብኝ እና ቀዶ ጥገና እንዳደርግ የተነገረኝ ግን ውጤቱ ሀሪፍ አልነበረም nerve tumorሩን ሲያነሱ የ nerve lineኑንም አብረው ቆርጠውታል ግን ስለዚህ ጉዳይ አልነገሩኝም ነበር ከቀዶ ጥገና በሁዋላ ለረጅም ግዜ ሲያመን ቆየ በጣም ያቃጥለኛል ስጵፍ እጅ ይንቀጠቀጣል ይደነዝዘኛል ቁርጥማን አለኝ ጡንቻወቸ ይዝላሉ በጣም ሲብስብኝ ምርመራ ሳደርግ surgery ባደረኩበት ሰአት nerve damage እንደሆነ ነገሩኝ እናም የህመም ስሜቱን የሚቀንስ መዳኒት አዘዙልኝ በርግጥ መዳኒቱን ስወስድ የህመም ስሜቱ ቀንሶልኝ ነበር ነገር ግን ልክ መድሀኒቱ ሲያልቅ በድጋሜ የህመም ስሜቱ ጨመረ
እባክህ Dr ምን ትመክረኛለህ ዘላቂ የሆነ የህክምና እርዳታ ማግኘት አይቻልምን? Thank you Dr. for your kindness
ወአለይኩ ሠላም ወራህመቱላሂ በወረካትህ አህለን ወሠህለን ዶክተር
አላህ ይጨምርልህ ማሸአላህ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ሰሞኑን ወገቤን አላንቀሳቅስ ብሎኛል እጄና እግሬን ይደነዝዘኛል አሁን እንደተረዳሁት የመጀመሪያው ምልክት መሆኑ ነው😢አምላክ ይርዳኝ
አላህ ይጨምርልህ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን! ግን መድኃኒቱ ሳይቋረጥ ነው የሚወሰደው ወይስ ...
ጀዛከአላህ ኸይር
ጀዘከሏሁ ኸይር ዶክተር
ዶክተር የት ነው ምናገኝህ እኔ ግራ እጄ ይንቀጠቀጣል አመትአለፈኝ
በጣም አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ አገላለፅ ተባረክ
ተባረክ እኔ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ነኝ ምን ላርግ
ያጀማዓ ዱአችሁ አስኩኝ
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የነርቨ ህመም ህክምናዉን እንዴት ማግኘት እንችላለን ? ለበለጠ መረጃ ስልኮትን ቢሰጡን ዶክቶር
አላህ ይጨምርልህ ዶክተር ኑረዲን ጀዛአከላህ ኸይር
የነርቨ ህመሙ ደረጃ 3 ያለ ሰው እንዴት ነው መድሃኒት ወስዶ መዳን የሚቻለው ዶክተር
በረካ ሁን ወንድሜ አሏህ ይጠብቀን
አላህ ወንድሜ ቁጥርህን እፈልጋለሁ መገኛህንአስቀምጥልኝ በጣም እፈልግሀለሁ ህክምናያስፈልገዋል አባቴ የነርቭበሽታአለበት ግን ህክምናውን እያከሚትአደለም
as.we.wb እኔ እጄ ያመኛል ጨረራ ያልከ ይመሥለኛል የትኛው መዳኒት ልውሠድ
Galatoomi Dr Thank you 🙏
አያሳስብህ በደንብ ነው የምዳምጠው ውድሜ በጣም ነው የምናመሰግነው
Doctor btm enamesegenalen ..ebakh ye ene chgr 3 level lay nw please gelts yehon meftehe detail benegregn
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር ጀዛከላህ የኔ ህመም ነው ሁሌም ሆስፒታል ስሄድ መዳኒት ይሰጠኛል ግን ምንም መፍትሄ የለውም
ያረቢ ያአላህ አደራህን ያረብ
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር አንትጠበቅን
ሰላም ዶክተር ጣቶቼ አልሰራም አሎን ምን ላርግ
አላህሆይአባቴንጀነተልፊርዶስንወፍቅልኝ ትናፍቀኝለህ😢😢😢😢😢
ተባረክ🙏
ተባረክ ዶክተርዬ❤
I Thank you so much 🙏
ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን
እኔ ከአንገቴ በላይ ሰዐት እየለየ በጣም ያልበኛል የምን ምልክት ነው አትለፈኝ❤❤❤❤
ባይታሚን ዲ
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እያመመኝ ነው😢😢😢😢😢😢😢
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር በአፍንጫየ ስተነፍስ ጭንቅ ይለኛል በግድ ነው የምተነፍሰው በተለይ ስተኛ እና ብዙን ጊዜ በአፌ. ነው የምተነፍሰው እና በጣም መጥፎ ጠረን አለብኝ በደምብ አጸዳዋለው በሊስትሪን እጉመጠመጠዋለው ግን ሽታውን ማጥፋት አልቻልኩም
ወአለይኩም አሠለም ወረህመቱለህ ወበረካቱሁ
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተረ ወድማችን ያረብ ከዱንያ ሙሢባ ከአሂራ ቅጣት ከጅሀነብ እሳት ጠብቀኝ😢
ወንድሜ አመሰግናለሁ ። ተባረክ!!!
ወአለይኩም ሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ
Enameseginalen
ዶክታር ስዳትለይ ነኝ ግን ነርቪ አሌኝ ከሞምለ ሻይ ስጣቃም በቃን አንድ ግዜወይስ ታደጋጋም ማጠቃም ይቻለል ጀዘክ አለሁ ኸይረን
እኔ ከእንቅልፌ ስተቃ እጀ ሞቶ አገኛሁት ወላሂ የሌላ ሰዉ እጅ መስሎኝ ነበር ደንግጨ ከዛ ከትንሽ ደቂቃ ቡሀላ የኔ ተወኝ በጣም ጨንቆኛል ምግብም ለ2ቀን አልበላሁም ነበር ቸኮሌት ብቻ ነበር የተጠቀምኩት እንቅልፍም እንደዛዉ ለ2ቀን አልተኛሁም በሽታዉ ስላለብኝ ነዉ ወይንስ ጉዳት ነዉ ያረብ ዱአ አርጉልኝ😢😢😢
Thanks ❤❤❤
Thank u Dr
ሠላም ዶክተርየ እኔ እጀንና እግሬን በጣም ያቃጥለኛል አገቴን ያመኛል እራሴንም በጣም ያመኛል ምን ላድረግ??
ወላሂ. እኔስ ፈራሁ. አድየ. እራሴን. አድየ እግርን. እጀን. እያልኩ. እድሚየን በስደት ጨረስኩት. ዶክተር. አሁን. ትንሽ ተቆምኩ እግርን ከጉልበቴ. እስከ ውስጥ እግሬ. በጣም ይመኛል ድዝዝይለኛል በተለይ ትንሽ ብርድ ከበረደኝ. በጣም ነው. የሚያመኝ. አሁን ደግዋ. እግሬም. እጉልበቴስር. ስብስብ አርጎ ይይዘኛል. እልም. ከጣኔ. እስከትከሻየ በጣም ነው የሚደነዝዘኝ. ወገቤንም. ድንገት ንዝር ንዝር የሚያረገኝነገር. አለ. ምን ይሆን. ከ4ወር ወድህነው የጀመረኝ. ከ4በፊት ሀኪምቤት ስሄድ የኩላሊት አሸዋነው ብለውኝ. ኪንን ሰጡኝ. ስጠቀመው ተሻለኝ. መዳኒቱን. ሳቆመው. እግሬንና እጀን. ጀመረኝ. ወላሂ. በጣም ነው የሚጨንቀኝምን ይሆን ካየኸው መልስልኝ. ዶክተር
የአላህእኔም እጀንእንዲህነውየማደርገኝ😊
@@seadamohammedyoutube3116 አላህ ይድረስልን. ወላሂ በጣም ከባድ ነው.
ወይኔ ጉዴ እኔም እንዳችዉ ነዉ የሚደረገኝ ብዙ ስቆም በጣም እስከ ጥፍሬ ነዉ የሚያመኝ
ኢትዮጵያ እያለሁ እግሬን ይዥ በጣም አለቅስ ነበር ሀኪም ስሄድ መርፌ አዘዙልኝ ስወጋ ተሻለኝ ግን በጣም ስቆም ያመኝ አሁንም ያረቢ መልስልኝ?
ደ ክ ተ ር !!
አላህ ያሺርሺ እንደው በኛ ዘመን በሺታውም ክፋቱም በዛ አላህ በቃ ይበለን ቤተሰቦቻችን ሀኪም ቤት መዳኒት አይተው አያውቁም እኛ ግን በጣም ያሳዝናል አላህ አፋያችንን ይመልስልን
@@myoutube1806 በጣም ወላሂ አላህ እዝነቱን ይላክልን ውሀ አብዝታቹህ ጠጡ እህቶቸ
Ramadan Kareem all Muslim 🙏
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወንድም ጀዛክ አላሁ ኸይር ወንድም ስልክ ቁጥርህን አ ስቀምጥልን ???
thanks dr.nurdiean
Selam Dr please silekek Kutreken lakegn please
ነርቪበግሊዘኛወይምበአረበኛ ንገሩኝ ስሙን
በአረብኛ አሳብ ነው የሚባለው
ዶ/ር እኔ ከዚህ በፊትም ጠይቄህ ነበር ግን አልመለስክልኝም እኔ የነርቭ ሽፋን መላጥ ነው ብለውኝ ነበር መድሐኒቶች በየቀኑ እወስዳለሁ ግን አልተሻለኝም እና አንተ የምትረዳኝ ነገር ከአለ
በምንድነው የምንመረው በሲቲስካን ይታወቃል
ዶክተር እባክህ እርዳኝ እናቴ ሀኪምቤትሂዳ የነርብ በሽታ አለብሽ አሏት መዳኒትም ሰተዋት ነበር ግን መዳኒቱ አላዳናትም አሁን በጣም እያመማትነው የነርብ ሀኪምጋ ብታገናኘኝ
ስላም ዶ/ር የሁለቱም እጆቼ ጣቶቼ ይቀጠቀጣል ምን ይሆን ያለሁት ስደት ነው እክምና እዳለሄድ አልችልም ብትነግረኝ መፍትሄ ካለው እባክህ ተባበረኝ ዶ/ር
ደክተርዬ ነርብሽ ደካማ ነዉ ብለዉ የሰጡኝ መዳኒት አለ Euro D ነዉ እሚለዉ ጥሩ ነዉ ወይስ መልስልኝ በእግዚአብሔር ከሰዉ አገር ነዉ ያለሁ በጣም እግሬን ሁሉን ሰዉነቴን ያቃጥለኛል
ሰላም እኔ ከ9አመት በፊት ነበር የወደኩት ታክሜ ነበር ግን ብርድ ሲመጣ ይጠዘጥዘኛል ለሊት በሱ በኩል መተኛት አልችልም አላበጠም ኪሎዬ 90 ነው
ኸር ቀንሽ😅
መልካም ሮመዳን
Shukran /Thanks!!!!
ዶክተር የ የት ነው እምትሰራው ? ባለቤቴ ስኮር አለበት የ ረጂም አመት ኪኒን ተጠቃሚ ነው ከተወሰነ ወር ደግሞ እሰትሮክ ይዞታል እና ጣቾቹ የ እጁ ደግሞ በጣም ያመዋል እና አሁን ላስክመው ወስኛለው የት ነው ሆስፒታል እንድወስደው ትመክሩኛላችሁ ??
ሰልክ እፈልጋለሁ ዶክትር😢😢
ወአለይኩምስላም እባክህ መልስልኝ እናቴን ያማታል የሚያስለቅቃትን የምታቀውን ንገረኝ ስበቡን ማድረስ ግድነው. ስትጠቀም ፊቴ አበጠ ዴክተሮችም መዳኒቱነው አሉኝ. አለችኝ. በጣም ጨቆኛል እባክህ.
ዶክተር አስላሙ አለይ ኩም አድራሻክ የት ነው መታየት ፈልጌ ነው ወይ ስልክ❤❤
ONEGABA300 Gabapentin capsules 300mgበተደጋጋሚ መውሰድ የጎንዮሽ ጉዳት አለው?
Enamsagnaln Dr 🙏
Wendeme lamakerek neber bemn lagegik echelalew??
እረ ዶክተር እኔ ጭቅላቴና ጆሮዬ ተቃጥዬ ልሞት ነው መፍትሃ ካለህ ተባበረኝ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ
Docter Amesegnalehu bekrbu New Yejemeregn Ejna Egre Ydenezzal Rejm Seat Kekoyew Aysemalgn Gena 27Amete New Ye 4Amet Lj Alegn Gragbt Blognal Mn Endemishalegn Alawkm Mntmekregnalek??
ዶክተር አሰ ወራ ወበ ግራ እጄ መዳፌ ይደነዝዘኛል እራሴን በየጊዜው ያመኛል ድርቀትም አይደለም የመሀል አናቴ ፀጉር ሳሳ እባክህ ምን ላድርግ ?
ጀዛክ አላህ ኸይር
ምድንነውችግሩ
ሰላም ወንድሜ አኔ አንተ ስታስተምር እንደ ተገነዘብኩት 2ኛው ላይ ነኝ ስልክ በመያዝ ነዉ የጀመረኝ መጀመርያ ይደነዝዘኝ ነበር አሁን ግን እጄ ዉሀ ሲነካኝ ያቃጥለኛል ምን ባደርግ ይሻለኛል ? የስኳር ይሁን የምንም መድሀኒት አልጠቀምም 🙏🙏
ጨዶክትር ላናገር እፈልጋለሁ እባክእርዳኛ አባቴ ታሞብኝ ነው ዶክትር😢😢
ሰላም ዶክተር እነኝህን የሻሃይ አይነቶች ታይሮይድ ያለብን ሰዎች መጠቀም እንችላለን ካፊይን ካላቸው ብየ ነው ?
sla Artraytis k Tayroid Bashita siyagatm min mgb mn madhanit yasfalgal?
24 ስልክ ነው ስራችን 😢መዳም ዋይፍይ
Allah yixabiqaan😢
በጣም አመስግናለሁ ስፈልገው የነበር ጥያቄ😢
አልፎ አልፎ ከገልበቴ ጀምሮ እስከ ታች ጥፍሬ ዲርስ ልክ እንደመርፌ ይጠቃኛል ግን እንዳልከው ሄዲ መለስ ነው የጀመርኝም በቅርቡ ነው 😢😢😢