ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለመምህር ና❤ ለድኩተር ትልቅ ክብር አለኝ❤ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥችሁ❤
በጣም ዶክተር ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የሰጠህኝ ብዙ ተቸግሬ ያላረኩት ምርመራ የለም በመንፈሳዊም ያልሔድኩበት የለም አንድ ምርቃት ልመርቅህ አብራሀምን እንደመረቀዉ በቀሉ እንደሰማይ ክዋክብት ዘርህ ይብዛ እንደምድር አሸዋ ዘርህ ይብዛ
አላህ ሆይ! በድርቅ ለሚሰቃዩት ሰዎችና እንስሳዎች አንተ ድረስላቸው! ያረቢ💔
አሚንንንንን ያረብ
አሚንንንን ያረብ
በጣም ወሣኝ አካሚያችን ነበርክ ማሻአሏህ ችግሩ ጠፋህብን አሏህ ባለህበት ሰላም ያርግህ
አምላክይጠብቅህወንድሜ
Wayne Enem among hospital Hege Mognesium Etret alung Thank you Dr❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አላህ ይጠብቅህ ዶክተርየ ትክክል ነህ እኔ ላይ አለ ይሄ ሁሉ ያው የቪታሚን እጥረት ስላለብኝ ቦታ አልሰጠሁትም ነበር ደግሞ ቪታሚን ስንጠቀም ማግኒዥየምጋ መሆን አለበት አለዛ ውጤቱን አናይም አሁን ሰፕልመንት እየተጠቀምኩ ነው
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድማችን ጀዛከላ ህይረ ዶክተረ
አመሰግናለሁ ዶክተር
ዶክተር በአላህ ቁጥርህን አስቀምጥ ደውየ በኢሞ ችግሬን ልገርህ😢😢😢
ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ጀዛአክ አላህ ኸይርን ያረቢ አላህ ይርዳኝ እኔ የጨጓራ ቁሰለተ አለብኝ የአጀትም እደዛው ብቻ አላሀምዱሊላህ
Very much helpful!!! Thank you!!!
ያአሏህ. ይህ ሁሉ ምልክት አለብኝ. በጣም ከባድ ነዉ.
እናመሰግናለን
አላህ ጀዛክን ይክፈልክ
ወሠአሌኩምሰላም ዶር እኳን በሰላም አገኛሁህ ከርሜ መጣሁ💐💐💐💐💐
Dr enin miayamayi einaw yet agenayalew vitaminun
Thanks a lot Dr. Very helpful.
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን
ወዓለይከሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ዶ/ር ከይቅርታ ጋ ቁጥርህን ብትሰጠኝ
እናመሰግናለን ዶክተር
ዋለይኩሙሰላም ዶግቶር ሀገር ልመጣነበር አድራሻህየትነው ህክምና ያስፈልገኛል???
ወአልኩሙ ሠለማ ወረመቱለህ ወበረከቱ አሀለን ወድመችን ☝️🍟
ያለምርመራ መጠቀምይቻላ መዲሀኔቱን ዶክተር እርዳኝ መልሥልኝ
Mashaallah Doctor I’m proud of you.
ዶክቶር በጣም እነማሳግነሌን በሁሉም ምልክቶች የተጣቃሁኝ ነኝ ካነዝ ሁሉ በቃላሉ መዳን ምችለው እንዴት ነው ያረቢ
እኔም አለሁ እህቴ
Thank you Doctor 💊🙏
እናመሰግናለን👍👍❤️❤️❤️
ዶክተር እናመሰግናለን ግን ማውቅ የፈለኩት የ አይምሮ እና የ አጥንቱ በ አንድ ላይ መውሰድ ይቻላል ? እባክህ ስለ አወሳሰዱ ማወቅ ፈልጌ ነው መልስክን እንጠብቃለን
ወሌኩም ሰለም ዶክታር አለህ ይጠብቅህ
ወአለይክ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
Betam enameseginalen doctor
አሠላም አለይኩም ዶክተር ወድ የኢስላም ወድሜ እስኪ እኔ ብዙ አይነት ችግር አለብኝ እስኪተፍ ከለሕ የኮረና ክትባት ተከትቤ የወር አበባ ዘጋኝ እድሜየ ገና 30አመቴ ነው እና እስኪ አናግርኝ ቁጥሬን ላሥቀምጥልሕ
Enamsagnaln Dr🙏
ዶክተርበግልፈልጌህነበር በምን ነውማገኝህእማየንአሞብኝነበር
ስለመልካም ሙያዊ ድጋፍህ እናመሰግናለን❤🙏አንተ ባልከው መሰረት ሁለቱንም ሰፕሊመንቶች አስመጥቼ ነበር ሁለቱን በአንድ ጊዜ መውሰድ ይቻላል ??
Thanks Doctor 😊😊
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁዶክተርዬ ከቻልክ መልስልኝ እኔ ከጉልበቴ እስከ እግሬ ድረስ በጣም ነው የሚቆረጥመኝ በተለይ በቅዝቃዜ ሰአት ከቅርብ ጊዜ በኋላ ምክኒቱ ምብ ይሆን
ወአለይኩምሠላምወራሕመቱሏሒወበረካቱሁ
ዶክተር እኔ የሀሞት ጠጠርነው አሉኝ እና መውጣት አለበት የኔ አነስተኛነው ከተከታተልሽ ይጠፉይችላል አሉኝ የምመገባቼውንና የማልመገባቼውን እስኪ ንገረኝ በአሏህ
Thanks Dr
جزاك الله خيرا የቴሌግራም ቻናል ካለህ በትተባበርኝ
እናመሰግናለን አንዳንድ ወይስ 2 ፍሬ መዉሰድ ያለብን ?
አህለን ❤❤❤❤
Gin ale mermera be hemem bicha medanitun gaziche biwet cheger alew doctor
እጄን እና እግሬን ያመኛል።ሰለዚህ የማግንዚየም እጥረት ይሆን?
Dr please how can I contact you 😢
እኔም የማግኒዚየም እጥረት ይሆን እንዴ ዶክተር መገጣጠሚያዬ ይንቃቃል እሱንም ያካትታል እንዴ ድርቀትም አለብኝ በላለው ግን ሰገራ ጭራሽ አይወጣኝም ግራ ገባኝ
ዶክተርዬ እናመሰግናለንየሆነ ነገር ተባበረኝ እባክህን እናቴ አንገቷ ላይ የዛሬ 5 አመት ቋቁቻ ነገር ይወጣባታል ከዛ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ እና ቦታ እየቀያየረ አንገቷን ዙሪያውን አደረሳት በጣም ያሳክካታል የሆነ ስአት ላይ ይጠፋል የሆነ ሰአት ላይ ደግሞ ይወጣል በዛን ሰአት ሲያሳክካት ነጭ ይሆናል አንዳንዴ ውሃ የሚመስል ነገር አለው እና እባክህን መፍትሄውን ንገረኝ አደራ እንዳታልፈኝ
የኔውድ እኔም ይወጣብኝነበር የሆነኪሬም ሠተውኝ ሥቀባው ጠፋ እና ከኒናም አለው እና ፋርማሬ ታሳያቸው ይሠጧታል
እኔ ኤመራይት አርጌ ቀላል ሄርኒያ አሉኝ ምን እንደሆነም አልገባኝም እስቲ ትንሽ ትምህርት ብትሰጠን ጥሩ ነው ከምን እንደሚመጣ ምንስ መመገብ እንዳለብን እግሬን ነው በጣም የሚያመኝ መሄድ እስከሚያቅተኝ በጣም ነው የሚታመኝ ግን ከባድ የመኪና አደጋ አድርጌያለሁ በእግዚአብሔር ኃይል ነው የተረፍኩት ማለት ይቻላል እድሜ እየጨመረ ሲመጣ መሰለን የተሰማኝ ።
ወ ዓ ወ ወ
ws.wr.wb jazakallah
ዶክተር በአላህ ስልክህን አስቀምጥልኝ
ተቀምጨ ስነሳ መገጣጠሚያ አካላቴ በሙሉ ይጣጣል በአላህ ምን ላድርግ ??
እኔም ያአላህ
አላህ ይጠብቀን እንጂ ያስፈራል
ወተት ጠጭ ማሬ ይተውሻል ለአጥንት ለጥርስ ጥንካሬ ወተት ጠጭ
የሀዲድ እጥረት ነበረ ያለኝ ዶክተር ተመርምሬ እናደሞ በሰውነትሽ ውስጥ ከፍተኛ ትኩሳት ካለ
አረ ዶክተር እኔ በጣም እይትስቃይህ ነው አንግቴ ውግቤን እራሲን ይማያቆአርጥ ህመም ነው ትስቃይሁ አሁንስ ምርርኝ ምን ላርግ
በርታ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ወአለይኩምሠላም ወራሀመቱላሂ ወበረካቲሁ ዶክተር እኔ የጭጓረ ባክቴራ አለብሺ ብለዉ ግን አግሬ ጉልበቴ እጀ ትከሻየ ይቀረጥመኝል ይደነዝዘኝ ያቃጥለኝል በጠምነዉ የሚያሣ ቃኝል ሠወነቴ በጣም ይደክመኝል እየበላሁ እረሱ ይደክመኝል ሀኪም ቤት በተደጋጋሚ ተመላለሠኩ ምንም የለብሺ ይሉኝል መተኝት አልቻልኩም ፓረደ አይፈሠኝም ከጀመረኝ 5 ወሬነዉ
ኡፍ የኔ ቢጤ አይዞን
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር በቅርብ አዉቄህ ቤተስብ ሆኛለሁ እባክህ ጡት ስር ለጠቆረ መፍትሄ ካለህ ለምንስ ነው የሚጠቁረዉ አስቀድሜ አመስግናለሁ
Dr enamsegn alen 😍❤❤💚💛❤
ያአላህ ስትርህ እኔም ምልክቱ አለብኝ
አህለን
ወአ ወራ ወበ
አኔ ሀይለኛ የጀርባ ማቃጠል አለብኝ ስቀመጥና ስተኛ የሚሰማኝ
እኔም መፍትሄው ምንይሆን ያረብ ተሠቃየሁ ከሁለት አመትበላይ ሆነኝ እራጅሥነሳምንምየለሽምይሉኛል አላህይሥቱር
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
👌👌👌🙏
Laki
እረ መላበለኝ እኔ ሽጢን የመኛል ጀርቢያንም የማኛል
ولخمسلمشكرن
ዶክተርስላምለቤትህአዲስነኚእናማለውፍርትእሚጠቅመውነገርምዲነው
ሁለም ምልክት እኔ ላይ አለ😭😭
ለመምህር ና❤ ለድኩተር ትልቅ ክብር አለኝ❤ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥችሁ❤
በጣም ዶክተር ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የሰጠህኝ ብዙ ተቸግሬ ያላረኩት ምርመራ የለም በመንፈሳዊም ያልሔድኩበት የለም አንድ ምርቃት ልመርቅህ አብራሀምን እንደመረቀዉ በቀሉ እንደሰማይ ክዋክብት ዘርህ ይብዛ እንደምድር አሸዋ ዘርህ ይብዛ
አላህ ሆይ! በድርቅ ለሚሰቃዩት ሰዎችና እንስሳዎች አንተ ድረስላቸው! ያረቢ💔
አሚንንንንን ያረብ
አሚንንንን ያረብ
በጣም ወሣኝ አካሚያችን ነበርክ ማሻአሏህ ችግሩ ጠፋህብን አሏህ ባለህበት ሰላም ያርግህ
አምላክይጠብቅህወንድሜ
Wayne Enem among hospital Hege Mognesium Etret alung Thank you Dr❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አላህ ይጠብቅህ ዶክተርየ ትክክል ነህ እኔ ላይ አለ ይሄ ሁሉ ያው የቪታሚን እጥረት ስላለብኝ ቦታ አልሰጠሁትም ነበር
ደግሞ ቪታሚን ስንጠቀም ማግኒዥየምጋ መሆን አለበት አለዛ ውጤቱን አናይም አሁን ሰፕልመንት እየተጠቀምኩ ነው
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድማችን ጀዛከላ ህይረ ዶክተረ
አመሰግናለሁ ዶክተር
ዶክተር በአላህ ቁጥርህን አስቀምጥ ደውየ በኢሞ ችግሬን ልገርህ😢😢😢
ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ጀዛአክ አላህ ኸይርን ያረቢ አላህ ይርዳኝ እኔ የጨጓራ ቁሰለተ አለብኝ የአጀትም እደዛው ብቻ አላሀምዱሊላህ
Very much helpful!!! Thank you!!!
ያአሏህ. ይህ ሁሉ ምልክት አለብኝ. በጣም ከባድ ነዉ.
እናመሰግናለን
አላህ ጀዛክን ይክፈልክ
ወሠአሌኩምሰላም ዶር እኳን በሰላም አገኛሁህ ከርሜ መጣሁ💐💐💐💐💐
Dr enin miayamayi einaw yet agenayalew vitaminun
Thanks a lot Dr. Very helpful.
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን
ወዓለይከሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ዶ/ር ከይቅርታ ጋ ቁጥርህን ብትሰጠኝ
እናመሰግናለን ዶክተር
ዋለይኩሙሰላም ዶግቶር ሀገር ልመጣነበር አድራሻህየትነው ህክምና ያስፈልገኛል???
ወአልኩሙ ሠለማ ወረመቱለህ ወበረከቱ አሀለን ወድመችን ☝️🍟
ያለምርመራ መጠቀምይቻላ መዲሀኔቱን ዶክተር እርዳኝ መልሥልኝ
Mashaallah Doctor I’m proud of you.
ዶክቶር በጣም እነማሳግነሌን በሁሉም ምልክቶች የተጣቃሁኝ ነኝ ካነዝ ሁሉ በቃላሉ መዳን ምችለው እንዴት ነው ያረቢ
እኔም አለሁ እህቴ
Thank you Doctor 💊🙏
እናመሰግናለን👍👍❤️❤️❤️
ዶክተር እናመሰግናለን ግን ማውቅ የፈለኩት የ አይምሮ እና የ አጥንቱ በ አንድ ላይ መውሰድ ይቻላል ? እባክህ ስለ አወሳሰዱ ማወቅ ፈልጌ ነው መልስክን እንጠብቃለን
ወሌኩም ሰለም ዶክታር አለህ ይጠብቅህ
ወአለይክ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
Betam enameseginalen doctor
አሠላም አለይኩም ዶክተር ወድ የኢስላም ወድሜ እስኪ እኔ ብዙ አይነት ችግር አለብኝ እስኪተፍ ከለሕ የኮረና ክትባት ተከትቤ የወር አበባ ዘጋኝ እድሜየ ገና 30አመቴ ነው እና እስኪ አናግርኝ ቁጥሬን ላሥቀምጥልሕ
Enamsagnaln Dr🙏
ዶክተርበግልፈልጌህነበር በምን ነውማገኝህ
እማየንአሞብኝነበር
ስለመልካም ሙያዊ ድጋፍህ እናመሰግናለን❤🙏
አንተ ባልከው መሰረት ሁለቱንም ሰፕሊመንቶች አስመጥቼ ነበር ሁለቱን በአንድ ጊዜ መውሰድ ይቻላል ??
Thanks Doctor 😊😊
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ዶክተርዬ ከቻልክ መልስልኝ እኔ ከጉልበቴ እስከ እግሬ ድረስ በጣም ነው የሚቆረጥመኝ በተለይ በቅዝቃዜ ሰአት ከቅርብ ጊዜ በኋላ ምክኒቱ ምብ ይሆን
ወአለይኩምሠላምወራሕመቱሏሒወበረካቱሁ
ዶክተር እኔ የሀሞት ጠጠርነው አሉኝ እና መውጣት አለበት የኔ አነስተኛነው ከተከታተልሽ ይጠፉይችላል አሉኝ የምመገባቼውንና የማልመገባቼውን እስኪ ንገረኝ በአሏህ
Thanks Dr
جزاك الله خيرا የቴሌግራም ቻናል ካለህ በትተባበርኝ
እናመሰግናለን አንዳንድ ወይስ 2 ፍሬ መዉሰድ ያለብን ?
አህለን ❤❤❤❤
Gin ale mermera be hemem bicha medanitun gaziche biwet cheger alew doctor
እጄን እና እግሬን
ያመኛል።ሰለዚህ የማግንዚየም እጥረት ይሆን?
Dr please how can I contact you 😢
እኔም የማግኒዚየም እጥረት ይሆን እንዴ ዶክተር መገጣጠሚያዬ ይንቃቃል እሱንም ያካትታል እንዴ ድርቀትም አለብኝ በላለው ግን ሰገራ ጭራሽ አይወጣኝም ግራ ገባኝ
ዶክተርዬ እናመሰግናለን
የሆነ ነገር ተባበረኝ እባክህን
እናቴ አንገቷ ላይ የዛሬ 5 አመት ቋቁቻ ነገር ይወጣባታል ከዛ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ እና ቦታ እየቀያየረ አንገቷን ዙሪያውን አደረሳት በጣም ያሳክካታል የሆነ ስአት ላይ ይጠፋል የሆነ ሰአት ላይ ደግሞ ይወጣል በዛን ሰአት ሲያሳክካት ነጭ ይሆናል አንዳንዴ ውሃ የሚመስል ነገር አለው እና እባክህን መፍትሄውን ንገረኝ
አደራ እንዳታልፈኝ