Bermel Georgis|በርሜል ጊዮርጊስን የተጠመቃችሁ ይህንንም ጸበል መጠመቅ አለባችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስ አርሴማ የደጅሽ አብቂን ወንድማቸን እናመሰግናለን

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤Arsemyeeeeee

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 3 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቷ እናቴ ለናንተ የደረሰች ለኛም ትድረሰልን

  • @food-q1b
    @food-q1b 3 หลายเดือนก่อน

    awo enim emesekralehu artu arsema tsebel betam denek new

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 3 หลายเดือนก่อน

    ሰማአቷ እናቴ እኔንም ፍዉሽኝ እናታለም እባክሽ

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 3 หลายเดือนก่อน

    ሰመዓትዋ እኔንም ጎብኝኝ

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርቱ ቅድስት አርሴማ እናቴ ቤትሽ ይናፍቃል የድህነት ቦታ ነው ተጠቀሙበት ፈዋሽ ነው ቦታውም ቅርብ ።ሰማዕቷ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልን።

    • @Embete-
      @Embete- 3 หลายเดือนก่อน

      የት ነው ቅርብ?

    • @Elda16
      @Elda16  3 หลายเดือนก่อน +1

      Adama​@@Embete-

    • @nebiyumessele
      @nebiyumessele 3 หลายเดือนก่อน

      Arsema ebakoshin trign

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 3 หลายเดือนก่อน

    አተስቀኑ በ❤

  • @minasmidea
    @minasmidea 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል

  • @asmerettekeste8106
    @asmerettekeste8106 3 หลายเดือนก่อน +1

    አርሴምየ የነገርኩሸን
    አደራሸን አደራሸን

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነውቦታው ለደጂሺከብቄኚ ሰማአቶአ

    • @bisrigmichael6934
      @bisrigmichael6934 3 หลายเดือนก่อน

      ናዝሬት አዳማ

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 3 หลายเดือนก่อน

      @@bisrigmichael6934 ማርፍያ ቦታ አለው