- 402
- 789 595
ኤልዳ ሚዲያ
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 6 ม.ค. 2024
ይህ ሚዲያ የኔ የዘማሪ ዳዊት ብርሀኑ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ የተለያዩ የገዳማትን ታሪክ የገዳማት ድንቅ ምስክርነት የተቸገሩ ቤተሰቦችን የምንረዳበት የተለያዩ የቤተክርስቲያን ሊቃውንቾች የሚቀርቡበት ሚዲያ ነው ሰብስክራይብ ስላደረጉ እናመሰግናለንThis media is the media of my singer David Birhanu. On this media, the history of various monasteries, the wonderful testimony of monasteries, is a media where various church experts are presented. Thank you for subscribing.
🛑bermel Georgis ሲኦል መቃጠል ብቻ አደለም መከራው ብዙ ነው ወየው ለሰው ልጅ ብዬ አለቀስኩኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር !
🛑 በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ የተደረገ አስደንጋጭ ታአምር !!
มุมมอง: 2 406
วีดีโอ
🛑 አቡነ ቀውስጦስ ያለቀሱበትና የአሜሪካ ሰደድ እሳት መነሻ ቄስ አምዴ ጊዮርጊስ የተናገሩት አስደንጋጭ ሚስጥር !
มุมมอง 809วันที่ผ่านมา
🛑 አቡነ ቀውስጦስ ያለቀሱበትና የአሜሪካ ሰደድ እሳት መነሻ ቄስ አምዴ ጊዮርጊስ የተናገሩት አስደንጋጭ ሚስጥር !
🛑እግዚአብሔር ሀያል ነው በዘማሪት እታፈራው ወርቁ እና በዘማሪ ዳዊት ብርሀኑ ልዪ መዝሙር 🙏
มุมมอง 20514 วันที่ผ่านมา
🛑እግዚአብሔር ሀያል ነው በዘማሪት እታፈራው ወርቁ እና በዘማሪ ዳዊት ብርሀኑ ልዪ መዝሙር 🙏
🛑እሰይ ተወለደ የአለም መድኃኒት በዘማሪ ዳዊት ብርሀኑና በዘማሪት እታፈራሁ ወርቁ ልዪ የልደት መዝሙር
มุมมอง 1.1K21 วันที่ผ่านมา
🛑እሰይ ተወለደ የአለም መድኃኒት በዘማሪ ዳዊት ብርሀኑና በዘማሪት እታፈራሁ ወርቁ ልዪ የልዴት መዝሙር
🛑 አይነ ስውሩ የቅኔ መምህር የደረሰበት ፈተና መልዕክት አለኝ ከኔ ተማሩ !
มุมมอง 22928 วันที่ผ่านมา
አይነ ስውሩ የቅኔ መምህር የደረሰበት ፈተና መልዕክት አለኝ ከኔ ተማሩ
bermel giworgis አይኗ በርቶላት መነፅሯን ሰባበረችው ፤ አገልጋዮች በእንባ ተላቀሱ
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน
bermel giworgis አይኗ በርቶላት መነፅሯን ሰባበረችው ፤ አገልጋዮች በእንባ ተላቀሱ።
እጅ እግሩን መናገሪያ አንዴበቱን ሰርቶ እንዳይበላ ጉልበቱን በትዳሩ ላይ የተደረገ መተት የተፈታበት ክራንቻቸውን ጥለው በዴስታ የመሰከሩበት ቦታ
มุมมอง 1.5Kหลายเดือนก่อน
እጅ እግሩን መናገሪያ አንዴበቱን ሰርቶ እንዳይበላ ጉልበቱን በትዳሩ ላይ የተደረገ መተት የተፈታበት ክራንቻቸውን ጥለው በዴስታ የመሰከሩበት ቦታ
ሀይማኖት እንደልብስ የምትቀያይሩ እረፋ! የዛሬን አያርገውና ሳጥናኤልም መልአክ ነበር
มุมมอง 1332 หลายเดือนก่อน
ሀይማኖት እንደልብስ የምትቀያይሩ እረፋ! የዛሬን አያርገውና ሳጥናኤልም መልአክ ነበር
በብፁ ወቅዱስ አቡነ ሔኖክ የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት ከደብረ ሳህል CMC ቅዱስ ሚካኤል
มุมมอง 1432 หลายเดือนก่อน
በብፁ ወቅዱስ አቡነ ሔኖክ የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት ከደብረ ሳህል CMC ቅዱስ ሚካኤል
bermel giworgis tsebel ከራስ ምታት ለመዳን ኤሌክትሪክ ይዣለሁ | በሀኪም መድሀኒት የለውም።
มุมมอง 2.2K2 หลายเดือนก่อน
bermel giworgis tsebel ከራስ ምታት ለመዳን ኤሌክትሪክ ይዣለሁ | በሀኪም መድሀኒት የለውም።
bermal giworgis tebel ታምረኛው ጠበል በርሚል ጊወርጊስ ጠበል በቁሜ ሲኦልን አሳየኝ ነብሴ ተጨነቀች
มุมมอง 1.9K2 หลายเดือนก่อน
bermal giworgis tebel ታምረኛው ጠበል በርሚል ጊወርጊስ ጠበል በቁሜ ሲኦልን አሳየኝ ነብሴ ተጨነቀች
🛑የዘማሪት ወርቅነሽ ሀይሉ እቀኝለታለሁnew ortodox song mezemur በእንባ የሚዘመር አዲስ ከቨር መዝሙር በዘማሪት በላይነሽ ግርማ
มุมมอง 1.1K2 หลายเดือนก่อน
🛑የዘማሪት ወርቅነሽ ሀይሉ እቀኝለታለሁnew ortodox song mezemur በእንባ የሚዘመር አዲስ ከቨር መዝሙር በዘማሪት በላይነሽ ግርማ
🛑🛑bermel Georgis ሙቼ ነው የተመለስኩት በዚ አለም የክርስቲያን መጨረሻ መደምደሚያ አሳየኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር
มุมมอง 2.9K2 หลายเดือนก่อน
🛑🛑bermel Georgis ሙቼ ነው የተመለስኩት በዚ አለም የክርስቲያን መጨረሻ መደምደሚያ አሳየኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር
🛑🛑 bermal giworgs ጠበል በበርሚልእርጉዝ ሳልሆን መተት ነው የተመለስኩት አስደናቂው ታምረኛው ጠበል በርሚል ጊወርጊስ
มุมมอง 2.1K2 หลายเดือนก่อน
🛑🛑 bermal giworgs ጠበል በበርሚልእርጉዝ ሳልሆን መተት ነው የተመለስኩት አስደናቂው ታምረኛው ጠበል በርሚል ጊወርጊስ
bermel Georgis ሚሊወኖችን የቀጠፈው መንፈስ የመንገዱ ሁኔታና ቀጣይ የጉዞ መረጃዎች ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
มุมมอง 1.1K2 หลายเดือนก่อน
bermel Georgis ሚሊወኖችን የቀጠፈው መንፈስ የመንገዱ ሁኔታና ቀጣይ የጉዞ መረጃዎች ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
🔴bermal giworgis tebel🔴በርሚል ጊወርጊስ ጠበል ውስጥ ልጁ ሊጠመቅ ገብቶብን 130 ሜትርጥልቀት ውስጥ ,,,,,,,,,
มุมมอง 2.9K2 หลายเดือนก่อน
🔴bermal giworgis tebel🔴በርሚል ጊወርጊስ ጠበል ውስጥ ልጁ ሊጠመቅ ገብቶብን 130 ሜትርጥልቀት ውስጥ ,,,,,,,,,
አስደናቂው በበርሚል ጊወርጊስ የመጀመርያ ዙር ጉዞ ደርሰን ተመለስንበርሜል ጊዮርጊስ |Bermel Georgis ምስክርነት|ሲኦል እንዳንገባ...
มุมมอง 2182 หลายเดือนก่อน
አስደናቂው በበርሚል ጊወርጊስ የመጀመርያ ዙር ጉዞ ደርሰን ተመለስንበርሜል ጊዮርጊስ |Bermel Georgis ምስክርነት|ሲኦል እንዳንገባ...
Bermele Georgis እብድ ነበርኩኝ የሰማዕቱን ተአምር ለመናገር አቅም የለኝም|የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክርነት
มุมมอง 1.6K4 หลายเดือนก่อน
Bermele Georgis እብድ ነበርኩኝ የሰማዕቱን ተአምር ለመናገር አቅም የለኝም|የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክርነት
በርሜል ጊዮርጊስ ጸበል ስትሄዱ ይህን አድርጉ|ገና መች ብዙ ተአምር አየንና
มุมมอง 3.2K4 หลายเดือนก่อน
በርሜል ጊዮርጊስ ጸበል ስትሄዱ ይህን አድርጉ|ገና መች ብዙ ተአምር አየንና
አርቱ ቅድስት አርሴማ ተአምረኛው የእንፋሎት ጸሎት|ብዙዎች ከተለያዩ ደዌ እየዳኑበት ያለ ተአምረኛ ጸበል
มุมมอง 4814 หลายเดือนก่อน
አርቱ ቅድስት አርሴማ ተአምረኛው የእንፋሎት ጸሎት|ብዙዎች ከተለያዩ ደዌ እየዳኑበት ያለ ተአምረኛ ጸበል
🛑“እግርህ መቆረጥ አለበት ተባልኩኝ”ብዙ ሰዎች እየዳኑ ነው በስጋም በነፍስም
มุมมอง 3864 หลายเดือนก่อน
🛑“እግርህ መቆረጥ አለበት ተባልኩኝ”ብዙ ሰዎች እየዳኑ ነው በስጋም በነፍስም
🛑እህተ ማርያም ከማሕበሩ ከወጣችሁ ትሞታላችሁ|ዝክር ስጋወደሙ ነው|ጳጳሳቱን ከጅቦች ጋር
มุมมอง 1.8K4 หลายเดือนก่อน
🛑እህተ ማርያም ከማሕበሩ ከወጣችሁ ትሞታላችሁ|ዝክር ስጋወደሙ ነው|ጳጳሳቱን ከጅቦች ጋር
ልጄን ላስጠምቅ መጥቼ እኔ ዳንኩኝ ተአምር ነው | ተአምረኛው ጸበል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እየተገለጠበት ነው
มุมมอง 1.4K4 หลายเดือนก่อน
ልጄን ላስጠምቅ መጥቼ እኔ ዳንኩኝ ተአምር ነው | ተአምረኛው ጸበል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እየተገለጠበት ነው
Bermel Georgis|በርሜል ጊዮርጊስን የተጠመቃችሁ ይህንንም ጸበል መጠመቅ አለባችሁ
มุมมอง 1.2K4 หลายเดือนก่อน
Bermel Georgis|በርሜል ጊዮርጊስን የተጠመቃችሁ ይህንንም ጸበል መጠመቅ አለባችሁ
bermal giworgis አርቱ አርሴማ “ቅድስት አርሴማ በምጠመቅ ሰዓት ታናግረኝ ነበር”|ተአምረኛው የቅድስት አርሴማ ጸበል #Orthodox #ethiopia
มุมมอง 1.1K4 หลายเดือนก่อน
bermal giworgis አርቱ አርሴማ “ቅድስት አርሴማ በምጠመቅ ሰዓት ታናግረኝ ነበር”|ተአምረኛው የቅድስት አርሴማ ጸበል #Orthodox #ethiopia
🛑“ስመጣ በአልጋ ነበረ”የዳንኩት መሬቷን ስረግጥ ነው|የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ተአምር
มุมมอง 6664 หลายเดือนก่อน
🛑“ስመጣ በአልጋ ነበረ”የዳንኩት መሬቷን ስረግጥ ነው|የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ተአምር
ልጄ መቆምም መናገርም አትችልም ነበር||ድንቅ ገቢረተአምር||ኤልዳ ሚዲያ
มุมมอง 3804 หลายเดือนก่อน
ልጄ መቆምም መናገርም አትችልም ነበር||ድንቅ ገቢረተአምር||ኤልዳ ሚዲያ
Yay naw yamiganyut yata Barak agar
አሜን አሜን አሜን ቅድሰጊውርጊሰ አባትዬ ❤❤🎉🎉🎉🎉
𝚕𝚎𝚋𝚘𝚗𝚊 𝚢𝚎𝚜𝚝𝚎𝚕𝚗
ወገኖቼበፀሎትአስቡኝ:ወየውለነብሴ:ላይሞላበስደትአገርቀረሁ:መቼነውቦታውንየማየው:አምላኬለንሰሀሞትአብቃኝ😢😢😢
Amen Amen Amen❤❤❤
አንኳን ለዚ ታምር አበቃ አድሜ ከጤና አይሥጥሽ❤❤❤❤
Amen fetari yimesgen
ፈጣሪ ይመስገን
ሳልሞት ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ
መታደል ❤
እግዛብሄር ይመስገን ላንቺ የደረስ ለኛ ይድረስልን ክብር ምስጋና ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ለእናቱ ድንግል ማርይም ይሁን በጸሎታችሁ አስብኝ
አሜን
አምላኬ ሆይ በተስጣቸው የሚያመስግኑህ እድለኛ ናቸው እንደኔ ለምን ብለው አይጠይቁህም አሞኛል ብለው አስጨንቀው አምርረው አይለምኑህም ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ይህች ሴት ለእኔም እንደእኔ ላሉ ይቅር ብለህ ማረን ።
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ሆይ ድጋመ ለደጅህ ኣብቃኝ
ቸርነቱ ማሪነቱ አምላክ እነደዚ ነው እግዚያብሄር ይመስገን !!!
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ኤኔ ያልገባኝ '' ክብሩን ይውሰድ '' የሚል አባባል ከየት ነው የመጣው ።
እኔም በጣም ነው የሚገርመኝ ተበላሽተናል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን
እግዚአብሔር ይመስገን ፤ ክብርና ምሥጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ። ማለት እንችላለን አይደል እንዴ ?
ረ ይውሰድ ሀሌ ሉያ ቃል ሲጥር
ዪኔ አሰቲ ጨረሴዪማረሺ
እኔሞ ለደጁ ያብቃኝ
እኔም እንደ እህቴ የልብ ችግር አለብኝ እንዳለቾዉ ወልፍሪን ወይም ደም ማቅጠኛ እወስዳለሁ
ስማእቱ ለደጅ ያብቃሽና እሱ ይማርሽ ኪዳነምህረት ትዳብስሽ በእምነት ጸልይ ።
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
የሊዳዉ ሊቀሰማአት ቅዱስ ጊወርጊስ ከባቴ ሆይ የአባቴ ወዳጂ እባክህ ቤተሰቦቸን ለደጂህ አብቃልኝ እእኔስ ስደተኛ ነኝ የመዳኔን ቀን አቅርብልኝ እኔንም ደጂህን ለማየት በጣም ጓጉቻለሁ አንተ ፈጥነህ ጥራኝ እባክህ የመጫየን ቀን አቅርብልኝ😢😢😢😢😢አይይይይይ እመብርሐን እናቴ እረጂኝ ከእኔ በላይ አንች ለእኔ የሚያስፈልገኝን ታዉቂ አለሽ እኔ ደካማ ባሪያሽ ደከመኝ ከስራቴ ፍችኝ እና ለደጂሽ አብቂኝ😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍለ7/ አመት በስደት ያለምንም ምክኒያት በእንባ አይኔ ቆስሎ በጭንቀት እየተሰቃየሁ አለሁ ዛሬም ጩኾቴን ስሚኝ እማዬ 😢😢😢😢😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአንች የደረሰ የፈወሰሽ አምላከ ጊወርጊስ ለእኛም በተለይ መጣት እየፈለግን በስደት እግራችንን አሳስሮ ለያዝን ወገኖቻችን ሁሉ ከእስራታችን ይፍታን አሜን አሜን ለአንችም ጨርሶ ይማርልን
የሰማእቱ በረከቱ ይደርብን ላንተ የደረሰ ለኛም ይድርስልን
ርዕሰ ሊቃዉንት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ዳግማዊ ቄርሎስ።ወንድማችን ተረጋጋ እሳቸዉ ከቅዱስ ጊዮርጊስ አይበልጡም እበልጣለሁም አላሉም ።እሳቸዉን የምንተችበት ሞራሉም እዉቀቱም ፀጋዉም የለንም ወንድማችን ተረጋጋ።ሰማእቱ ፀሀየ ልዳ ኮከበ ፋርስ ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጃችን ጠባቂአችን ነዉ በፀበሉም ፈዉስን አግንተናል ።አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማረን ይቅር ይበለን።ወንድማችን ተረጋጋ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የትህትና አባት ናቸዉ ። ክርስቲያን ክርስቶስን ለብሰዉ የሚኖሩ ናቸዉ ።ወንድማችን ተረጋጋ
Memher germa merte abate nachew
ተመስገን ፈጣሪ ባንቺ የደረሰ በኛላይም የድረስልን
Emwedew bota new le dejesh abkign
አሜን አሜን አሜን ዝምሬ መላእክያሰማልን
Abatachin lemin hedew aytew aymesekirum
ታዲያ ክርስቲያን ሮናልዶ ኢትዮጵያ መጥቶ ነበር? ስሙ ክርስቲያን ስለሆነ ነው? ተራ ወሬ ትተን መንፈሳዊውን ብንከተል!
አኔም በደንብ እመሰክርላቸዋለሁ እንከን አይወጣላቸውም ከፍሬያቸው መረዳት ይቻላል ማስተዋል ብቻ ነው የሚጠበቅብን
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ኪዳነ ምህረት የኔ ውድ እናት በምልጃሽ አማልጅኝ!!!
ሰላም ለእናንተ መምህር ግርማ የሚገኙበትን ቦታና ቁጥር ስጡኝ አክስቴ መንፈስ ያስጨንቃታል እና እርሶ ዘንድ እንድትመጣ እባክዎትን የሚገኙበትን ንገሩን
ኤልዳና እህቴ የወድም ግሩሜ ይትዩብ ምንሆነ በናትሽ እህቴ ጨቆኛል በምታምኙ ይሁንብሽ ንገሪኝ እማ
:) 12 ቁጥር ሚስማር። ዘመድኩን አንደበትህ ይባረክ።
ገና ዛሬ ወደድኩህ ዘመድኩን፣ እንደዚ ንገርልን፣ እህተ ማርያም ነበረች እንደዚ የምትነግርልን፣
ዘመድ ኩን ጅግናው እውነት ተናገርክ ይቅር ይበለን የእስራኤል ንጉሱ ከመስቀል ማርገጥ ይሰውረን😢
ዘማሪ ዳዊት ይቅርታ ! ምንም ምን ቢሆን መምህር ዘመድኩን የሚባል ሠው በአንተ ቻናል በማየቴ በጣም አዝኛለሁ እሱን ዋቢ ማድረግህ ደግሞ በጭራሽ አላወከውም ማለት ነው ።ነገር ግን አሁን የተናገረውን መንቀፌ አይደለም ።እሱ የማይገባበት የለም በተለይ ገንዘብ እና ሥልጣን ነክ የሆነ ሁሉ በእሱ ጥርስ ይገባል ፤ በራሱ ቻናል እናገኘዋለን በራሱ ዛቢያ ይሽከርከር ተውለት ።አንተም ደግሞ በራስህ መንገድ በጀመርከው ማለትም የእርኩስ መንፈስ ተጋድሎ የቅዱስ ጊዎርጊስን ታምር ተራዳይነት ምስከርነት ከተደረገላቸው እንስማ ። አመሠግናለሁ ።
መስቀሉ ከተረገጠዉ ድንጋፄ በላይ የዘመድኩን ጥላቻ በለጠባችሁ።
የፈጠሩን ሱሉስ ቅዱስ አገይስታለም ስላሴ ሃገራችን ሰላም ያድርጉልን። ወንድማችን ዳዊት ለምን የሰማእቱን ምስክርነት በቻናልቅ አታቀርብልንም? መንፈሳዊ ሚዲያ ስለሆነ ለአንተም ለእኛም ሚዲያው እንዲያድግ ሌሎችን ትምህርቶች በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ስለምናገኝ
ውዴ ቤተሰቦቼ ቪድወውን ስትጀምሩ ላይክ ሼር ሰብስክራብ እንዳይረሳ
አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከንደዚህ አይነት መከራ ጠብቅልን 🙏🙏🙏
የሰው ልጅ ልቡ ነጹህ ከሆን ፈጣሪ ብዙ ሚስጥር አይገልፅለትምን ?
ምነው ከጳጳሱ ልብለጥ አሉ አባ ልቦና ይስጣቸው
አባ ገብረ ኪዳን አባቴ የማስተል ልቦና ይስጦት
Samatu keduse Gorigesi le deje Abikegne ❤❤❤❤❤❤ke sedati malesegne
❤❤❤❤gobez
ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን
ሰማእቱ የልዳው ንጉስ ለድጅህ አብቅኜ
እልልልልልልል👏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል