ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሔርሜላ አክስት የእጁዋን አግኝታ ሔርሜላ እንደትእግስት ወደ ወንድሙዋ ተመልሳ ያሳየን የምትሉ 👍🏽
አሜንንንንን
የንስር አይን እባክህ እዛች እነ ሄርሜላ አክስት ጋ ስትሄድ በርቀን ሁንህ አናግራት በድግምት እዳታስነካህ. እንዴኔ ያሳሰባችሁ በላይክ ይሄንን ቅን ልጅ ልናስብለት ይገባል
Enem betam new meferaw
@@Messeret-f6pየኔም አሳብ ነው
እሷጋ ያለው ሰይጣን ነው እሡጋ ግን አለምን የፈጠረ አምላክአለ የድንግልማርያም ልጅ የእስራኤላውያን ሟርትና ጥንቆላ በእግዚአብሄር ልጆች ዘንድ ስልጣን የለውም ይላል ብርሀነ አለም ሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም እንድህ ይለናል ላመነ ሁሉ ይቻላል 🙏❤እና ምንም አታመጣም
በጣም እኔም ፍርቻላሁ😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💛💚🧡🤝🤝🤝🤝🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌
ይህ ሁሉ የናተ ውጤት ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያርብ❤❤❤❤
🎉
Wowo ❤🎉. ገዜጠኞች
በትክክል
ይህች ልጅ በጣም የዋህና ደግ ናት። ዘላለም በህግ አንጻር እርዳት። የቤተሰቦቿን ሀብት ብቻ ሳይሆን ከዚያ የመነጨው ሁሉ አብርሃም የመሰረተው የፈርኒቸርና ሌሎች ቢዝነዞች፣ የተገነባ ህንጻ ሁሉ እንዲመለስላት አድርግ። የገንዘብ አጠቃቀሟ ብክነት እንዳይኖረው ትጠንቀቅ። ሀብቷ ብዙ ስለሆነ በራሷ የምትቆጣጠረው አይደለም። ታማኝ የፋይናንስና የንብረት ቁጥጥር ባለሙያ ያስፈልጋታል።
አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ማርያምን
ለዛሬ ትዕግስት እና ቤተሰቡን እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ የንስር አይን አሁን የገባህበት ቤተሠብ የነሄርሜላ አክስት በጣም ያስፈራሉ። በቻልከው አቅም ተጠንቀቅ። ዘሌ እባክህ ተመካከሩ!!!! በተረፈ አላህ በምትሰሩት ስራ ሁሉ ያግዛችሁ።
ሁለት ጀግኖች ይህ ሁሉ የእናንተ ውጤት ነው ከፈጣሪ በታች
Hunkan abro aderesan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኔ ስላች አንብቻለሀ እግዚአብሔር እነኳን ለዚህ አበቃሸ አሁንም አራስሽን እየጠበቅሽ አንችን በሚቀርቡሽ እዳይጎዱሽ እ/ሔር ይጠብቅሽ ጎሣዬ ነኝ ከሰታ
የኔ ጀግኖች❤❤❤❤እንዃን አደርሳችሁ ይህ ሁሉየናተ ዲካም እና ውጤት ፍሬ አፍራ ሠላማችሁከነቤተስብቻችሁ ብዝት ይበልላችሁ
በትክክል👍💪🦁👌
ዘመናችሁ ይባረክ ጥበቃው አይለያችሁ የኔ ጀግኖች እስኪ ላይክ ግጫቸው
በክፊ ጊዜ ትግስት አሰፋን እንደቤተሰብ ሆነው የተንከባከባት እጅግ በጣም ከፍተኛ ምስጋና ይገባቸዋል። የጥሩ ኢትዮጵያውያን ምሳሌ ናቸው እናመሰግናለን።
@@negagetachew974 እውነት ነው ጥሩ ሰዎች ስላገኘች ነው ለዚህ የበቃችው።
ኤርትራዊ ነኝ በጣም ሁለተችሁ በጣም ውድድ ነው የምደርጋችሁ እግዚአብሄር አድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዘልየ ከወረቀት ትግስት አሰፋ ወደ እውነት ትእግስት አሰፋ ያመጣሀትን ሰው የንስር አይን ፍቅርህ የተፈተነበትን ታሪክ እማማም ነፍሳቸውን አስይዘው የፈለጉዋትን ያኖሩዋትም ሰወች ኢትዮጵያውነትን ያየንበትን ታሪክ እባካችሁ ፃፉት መልካም አዲስ አመት ጀግኖቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
የትግስትን ሕይወት የቀየርክ አምላክ ሆይ እኔ አቅቶኛል እባክህ ቸሩ መድሃኒዓለም አንተ ትችላለህና የናቴን መከራና ስቃይ ወደ ደስታ ቀይርልኝ የኔ ጌታ 🤲😭
አሜንንን አሜንንን 😢😢😢 እኔም ባጣም ስላቼን የኔ ማዳም ኮሺን
አላህ የስደስተት አብሺር
@@ኢሙኢብራሂምነኝ አሜንንን የእኔ መልካም ሴት 🥰
አላህ ያስደስትልሽ እህቴ❤❤❤
አብሽሪ አላህ ያስደስትሽ የልብሽን መሻት ያሳካልሽ❤❤
ኤርትራዊት ነኝ ወንድማችን፡መልካም ኣዲስ ኣመት፡ ከነ ቤተሰብህ እንኳን ኣደረሳቹ
ዘላለምና የንስር አይን አዘጋጅ በእዉነት እንዲህ አምሮባችሁሳይ ደስ ብሎኛል ጀግኖች አናተን አንኳን ደስአላችሁ የትግስት አሰፋን ጉዳይ አሰተካከላችሁእርፍ አልኩኝ በእዉነት ደስታዬ ወደርየለዉም መልካም በአል
❤❤❤❤❤❤❤
የዚህ ሁሉ እልህ አሰጨራሽ ድካም መጨረሻው እንዲህ ሆኖ ማየታችን በእውነቱ በጣም ደሰ ብሎናል።ፈጣሪ አምላክ እውነቱን አወጣ ክብርና ምስጋና ለርሱ ይሁን አሜን
Wow wow..የንስር አይን እና ዱካ ሾው በጣም እግዚሐብሔር ይባርካችሁ ለትግስት ስላረጋችሁት እና ለሌሎች ብዙዎች ሰዎች መፍትሔ ስለሆናችሁ ። ደግሞ እነ ትግስትን ቆማችሁ ስትድሩ ያሳየን ። ትግስት የተባረክሽ ውለታ የማትረሽ የተባረክሽ ነሽ። ዘመናቹ ይለምልም።
ሁለት ጀግኖች ❤❤❤❤❤. አላህ. ይጠብቃችሁ. ❤❤❤❤. ትዕግስት አሰፋ ያንቺ ታርክ በጣም የሚገርም የሚያሳዝንም ነው ግን በሂውት መኖርሽ ደግሞ ደስስ ይላል ❤❤❤❤.
ዘላለም የነስር አይንን አግዘው የነ ሔርሜላን ጉዳይ አክስት ተብየዋ ክፉ ሠይጣን ናት እየዛተች ነው እዳትጎዳው ወንድሜ ዘላለም ተጋገዙ እያሣሠብ ነው የነስር አይን የኛ ጀግና የኢቶቢያ ባለውለታ እናተ ሁለት ጀግናች ስወዳችሁ እደት እደምሣሣላችሁ አላህ ከናተ ጋር ይሁን አላህ ይጠብቃችሁ
አቤት ጀግኖቻችን በእውነት እንዴት ደስ እንደምትሉ ስይጣን አፈረ ወደ ጥልቁ ባህር ተጣለ እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሰሽ ስለሁሉም እግ/ር መልስ አለዉ።።❤🎉❤🎉❤🎉
❤❤❤❤❤❤ የኔጀግኑች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏
ተግስት እውነተም የ መጽሃፍ ቅዱሱን ኢዮብ ነው ተግስት ነው የወረሰችው ውነትም ተግስት ድንግል ማርያም ሃሳብሽን ሁሉ ታስፈጽምልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ተግስትዬ በርቺ
ከፍጣሪ በታች ትዕግስትን ለዚህ ያበቋት ሁለቱ ጀግና ጋዜጠኞች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እህት ትግሰቴ.. እንደ ስምሽ ትእግስ.. እንኩዋን ያ.. የመከራ ቀን አልፎ ለዝችቀን አበቃሽ :2017 ያስብሽው ሞልቶተሳክቶ .. ከጉዋደኛሽ ጋር ለጋብተሽ.. ከልጅ ጋር በዚህ ሚድያ እንደምትመጭ አልጠራጠርም ::ትእግት .. እውነትም ትእግስት::1 መዝሙር አለ :;አለው ..ነገር እግዚአብሔርአለው ነገር :ቢመሽም ለእሄ ቀን አለው ::🙏🙏🙏✝️🙏❤️❤️😍🌼🌼🌼 በመከራሽ ቀን ለእረዱሽ ስዌች ሁሉ .., ዘመናችው ይባረክ... እድሜ ከጤና ጋርይስጣችው... ዘመናችው ይባረክ እመቤቴን ከ እራሴ በላይየስው ደስታ በጣም ያስደስተኛል እልልልልልልልልልል👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
የናዚሕ ጀግኖች ጋዜጠኞች ከወድም በላይ ናቸው እነሡ የሚሉሺን ምክር ሶሚ መወለድ ቋንቋ ነው ❤❤
እናንተ ሁለት ጀግኖች ሺ አመት ኑሩልን 2017 የሰላም የፍቅር የአንዴነት ያርግልን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ❤
ዘሉሼ ና ዴቭ እንካን አደረሳችሁ ስታማሩ ገነትከላንድን❤
ትዕግስት በ ትዕግስት ስንቱ አሳለፍሽ እግዚአብሔር ዝቅ ነው
እልልልልልል እግዛቤር ይስጥሽ ስለምታሳክሜው❤😂
ለስርጉ እኔም ከለንደንእመጣለሁ ትግስት❤😂
@@genetabay8968 አብረን እንሄዳለን
አሜን አሜን እናመሰግናለን ንስራችን ዘላለም ዘገየ ጀግኖቻችን በርቱልን ያምርባችኋል ይገባችኋል
ዘላለምና የንስር አይን በዚ ክፉ ዘመን ክፉዎች በበዙበት ሰአት እንደ እናንተ የተገፉትን እንባ አባሽ አድርጎ ለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰዉ። ጌታ በሚያዉቀዉ በጣም ደንቆኛል። እናንተ እናቶችም ዘራችሁ ምድሪቱን ይዉረስ ። በልጆቻችሁ የምትኮሩ እንጂ የምታዝኑ አትሁኑ። ❤❤❤❤❤
ከፈጣሪ በታች ለትግስት አሰፍ እዚህ ደረጃ ለመድረስ የናንተ ጀግኖች ዉጤት ነዉ 🙏🙏🙏
የእኛ ጀግኖች እንኳን ደስ አላችሁ ወንድም አገኘሽ አንደዚህ ያለ ወንድም መቼም አታገኚም!
ፈጣሪ ሀሳባችንን ይሙላልን የተጨነቅን ሁሉ ጭንቀታችንን ያቅልልን ከመከራ በኃላ ደስታ አለ በስደት ያለውንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ትዕግስት እንኳን ደስ አለሽ❤❤
አብራችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል።አብራችሁ እየተባበቃች ስሩ ደስ ይላል ፍቅር ከእናንተ ይጀምራል
ባለም ላይ ሁሉ ያለ ጥሩ ነገ ሁሉ ለትግስት ይገባታል የምትሉ ላይክ
እናተ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 2017 ደግሞ ከዚህ በላይ የስኬት አመት ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አቤት ጀግኖቻችን በእውነት አነዴት ደስ እንደምትሉእግዚአብሔር ዘመናችሁ የባረክ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል
ሁለቱ ጀግኖች ደስ በሚል ሁኔታ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ግርም ድንቅ ነዉ ያለኝ የሠው ጠንካራናብርቱ ታማኝ በዚሕ ክፉ ዘመን እንዲሕ ትዉልድ ታሪክ ለዋጭ እናንተን መሥማትና ማየት ስለቻልኩ እግዚአብሔርን አመሠግናለሑ ምንእደምል ቃል አጣሑ ከፍ በሉልኝ
እናንተ ጀግኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ። ፍቅራችሁ ሲያምር ይጋባል። ተባረኩ። ጠላቶቻኅሁ ይውደቁ። በርቱ ብዙ ፍሬ የምታፈሩበት ዘመን ይሁንላችሁ።
አቤት ጅግኖቻቺን አላህ ይጠብቃችሁ ስውዳችሁ ፍጣር ይጠብቃቺሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እኮን አድርሳችሁ ጅግኖች 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አቢት ጊታየ አትፈትነን አንልም የምጨርሻውን አሳምረው ነው በጣም ደስ ብሎኝል አገሪ ጀግኖች አሉዎት ለሀቅ የሚቆሙ አላህ ይጠብቃችሁው የኔ ጀግኖች ወድምቸ
መንታዎቹ ተባረኩ እናንተ የተባረካችሁ ዘርማነዘራችሁ ይባረክ የበለጠ የሰኬት ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤
አቤትሁለት ጀግኖች ልጀቻችንደስ ስትሊ አመረባቹ እድሜ ከጠና ይስጣቹ መድሐኔ አለም እድሜ ከጠና ይስጣቹ አይለያቹ መልካም ለአዲስ አመት አደረሳቹ እምር ብላቹሀል አትለያዩ በአንድ ተደጋገፉ ሁሉስራቹ የተሳካ ነውበቀና ስለምትሰሩ ነው ትግስት ደሞ እንዃን ለዚህ አደረሰሽ እንዃን አል መት ሽ ኡነት ተደብቃ አትቀርም እማማ ደሞ አግዚአብሔር እድሜ ከጠና ይስጥዎት ዘርዎ ይባረክ ጥሩ መሆን ለራስ ነው ጠበጣም በጣም በጣም ጥሩ ሰው ንዎት እናትሽ ናቸው እንግዲህ በርቱ
የኔ ጀግኖች እንኳን ለአዲስ አመት በሰላምና በጤና አደረሳቹሁ
ጎበዞች ጀግኖች ቃላት ያጥራችሗል አላህ ሂዳያ ሰጥቿችሁ የምናያችሁ ያረገን
ለትግስት እኮ ያረጋችሁ ደስታ ዝብ ነው በእውነት እግዚአብሔር ሰላም ያድርጋችሁ ጤና ይስጣችሁ ፍቅር ይስጣችሁ እናንተ ኑሩልን
ይህን ሁሉ ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏 ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁለት እንቁ ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ እንዲሁም ለቲጂ ከነመላ ቤቸሰቦቻቹህ 🙏🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇷
ሁለት ጀግኞች በርቱልኝ አላህ ይጠብቀቹ
እንኳን አደረሳቹ የኔ ጀግኖች ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ ከእግዚአብሔር ጋር ይሄ ሁቹ የእናንተ ውጤት ነው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ዘሌ& ንስር❤❤🙏🙏
እንኮን አደራሳችሁ እናተ ጀግና ጋዜጠኛች ተግስት በጣም እድለኛ ነሽ እንደነዝህ አብነት ጎበዝ ጀግና ወንድሞች ስላገኛሽ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤🎉🎉
የኔ ጀግና ወድሞች ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ መልካም በአል የሠላም የፍቅር የመተሳሠብ ያድርግልን ነስሬ እባክህ የሂርማላ አክስትን እራቅ ብለህ አናግራት እሽ መተታም ነት እማክህ እያስፈራራችህ ነበር
ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ እማማ ለእውነት የቆሙ እግዚአብሔር በልጆቾ ይክፈሎት
ትእግስት ብር ስመጣ አንድም ለእርግማን ነው አንድም ለበረከት ነው እንደኔ አንድም ትዕግስት ከመጀመሪያው የበለጠ ለአደጋ የምትጋለጭበት ሁኔታ ላይ ነሽ በትህግስትና በማስተዋል ካልተራመድሽ በመጀመሪያ አምላክን አጥብቀሽ ያዚ በሁለተኛ ከነእማማ ጋር ይሁን ምክክር ሽ የህይወት ልምድ ከሌላቸው ጋር ብዙም ባታሳልፊ መልካም ነህ እናታዊ ምክሬን ነው የምልሽ ተባረኪ
በጣም ግሩም ምክር ነው። ፈረንጆች "money is a good serevant but it is also a bad master", ይላሉ። ማለትም ገንዘብ ጥሩ አገልጋይ ቢሆንም መጥፎ እአለቃና አዛዥም ነው ማለት ነውና ተጠንቀቂ።
ገንዘብ እያያዝ ላይ ጥንቃቄ ታድርግ ዘሌ አንተ እና የንስር ዓይን ከጎና ሁኑ ይእነቢኒ 😢እንዳይደገም።😅
አላህ ይጠብቃችሁ የናት ዉጤት ነዉ ወሎንም አላህ ከጦርነት ነፃያዉጣልን ቤተሰቦቻችን እየተሳቀቁነዉ በየቀኑ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ
እንኳን አደረሳችሁ የዘመናችን ጀግኖች እዉነት ቃል ያጥረኛል እናተን ለመግለፅ በይበልጥ ደሞ አንድነታችሁ ሳቃችሁ አብራችሁ ስላየናችሁ በጣም ደስስል ብሎኛል የምር ትግስ አች በጣም እድለኛ ልጂ ነሺ እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ስላበቃሺ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ
እንንተ ጀግኖች ጠንካሮችለእውነት የቆማቹ ለተበደሉደራሾሽ አሁንም በስራዎቻቹበሙሉ እግዚአብሔር ይቅደምላቹስታስቀኑ በፈጣሪ🥰🥰❤️❤️🤗🤗🤗🙏🙏🥰🥰😍👈
ጀግኖቻችን እንዃን አደረሳቹሁ መጪው ዘመን የሰላም የደስታ እንዲሁም የፍቅር 🌼 በገባችሁት ጉዳይ ላይ ሁሌም በአሸናፊትን የምትወጡበት ዘመን ያድርግላቹሁ 🌼🌼 ትእግስትዬ በርቺ በዚህ መልክ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። እጮኛሽንም አላህ አፍያ ያድርግልሽ።🌼🌼🌼🌼 ዘሌ እና የነስር አይን የሄርሜላን አክስት ጉዳይ ምን አደረሳቹሁ።🌼 🌼 🌼 🌼
ወድሞቸ ጀግኖቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወደሀገር ስገባ መጀመሪያ ❤❤❤❤ሁለትኑም በመጀመ ሪያ የማገኛቸው ሰወች ኢሻአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ያነባሁትን ያህል ደስ እያለኝ ተከታተልኩ ! የድንግል ማርያም ልጅ መድህን ዓለም ክርስቶስ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ !!
እንኳን አደረሳችው ምሩጥ ወንደማቻችን የንሰር አይን ዶካሾ የኢትዮጵያ ምርጥ ናችው የሰባችሆት በሙሉ ይሳካላችው ተባረኩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላይክ አረጉኝ በማረያም
❤🎉❤🎉❤🎉❤ ኡፍ ስታምሩ ማርያምን መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤
ጀግኖቹ ወንድማማቾች ዋው እንኳን አደረሳችሁ አንድ ላይ በመምጣታችሁ ደስ ብሎኛል ዘመናችሁ ይለምልም እወዳችኋለሁ ከቃል በላይ🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማዘሩ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ጀግኖቻችን የዘመኑ ጀግኖች እንደው ልዑል እግዚአብሔር በዘመናችሁ ሁሉ ደስተኞች ሁኑ እንወዳቼሁአለን🎉🎉🎉
የትእግስት ፍሬ ትእግስት መራራናት ፍሬዋግን ጣፋጭናት ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቤተሰቦቻችን አሜን ፫ ❤❤❤
እንዲህ ያለው መልካም ስራ ለእናንተ የሚያኮራ፣ ለእኛ ለተመልካች የሚያስደስት ነው፣ ለብዙዎች ለደጎችም ለክፉዊችም ደግም ትምህርት ነው እና መማሪያ ይሁን። በእውነት ዱካ እና ንስር ሚዲያ ለተጎዱት ደራሽ አለኝታ ሁናችኃልና እግዚአብሔር ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን። መልካም አዲስ አመት ለሁላችን። በእነዚህ ሁለት ሚዲያዎች ክትትል የሚቀርቡ እውነተኛ ታሪኮች ለእትመት የሚበቁ እውነተኛ ዶክሜንታሪ ተራኪ ፊልሞች ሊሰሩባቸው የሚችሉ ናቸው። ንስርና ዱካ ሚዲያ አንድ የጋራ የዕትመት ሚዲያ በመክፈት ታሩኮቻችሁን እንዲታተሙ ማድረግ ይገባችኃል።
ዋው እንዴት ደስ የሚል ፌሽታ........"ዱካ ሾውና የንስር ዓይን" በእግዚአብሔር እርዳታ......ባለታሪክዋ ትዕግስት ለዚህ የደስታ የተስፋ የብርሃን ቀን ስላደረሳቹት ጌታ. ምስጋና ይድረሰው› በርቱ......መልካም አዲስ አመት 2017. ደግሞ በተለያየ መከራ ና ወጥመድ ያሉት ልክ እንደ. ትዕግስት እንድትደርሱላቸው በርትታቹ ስሩ.......መልካም በዓል.....አድናቅያቹ ከፈረንጅ አገር
በጣም ደስ ትላላችሁ መድሐኒአለም ዘራችሁን ይባርክ ዘላለምና የነስር እማማ ልጅዎትንም ይባርክልዎት
እናንተ ሁለት ጀግኖቻችን እድሜ ልካችሁን ዘመናችሁ ሁሉ እንደዚህ ፍክት ያለ ዘመን ይሁንላችሁ። ትዕግስትም ማዘር እንደመከሩሽ የበለጠ ደረጃ እንድትደርሺ ፈጣሪ ይርዳሽ።
መልካም አድስ አመት የዘላለም ዘገየ እና የንስር አይን ቤተሰቦች እወዳቹሀለሁ ላይክ ግጩኝ እስኪ❤❤❤❤❤
መቼም የኛ ጀግና ! በ አዲሰ አመት ደስታችንን እንዳበረከትክልን ቸሩ መድሃኒያለም ! ዘመንህን ሁሉ ብሩክ ያድርግ አሜን !!!ትዕግሥት መልካም መልካሙ ሁሉ ከልብ እመኛለሁ !😊ባጠቃላይ ሁላችሁንም በትዕግሥት አሰፋ የደከማችሁ ስለሷ እራሳችሁን አሳልፋችሁ የሰጣችሁ ቸሩ መድሃኒያለም ! አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን !!! ርሑስ ሓዱሽ ዓመት ! መልካም አዲሰ አመት !💚💛❤😊
ዘልየ. የናስርን. አይን. ብቻውን. አትተወው. የኛ. ጀግኖች. ኑሩልን. አላህ. ይጠብቃችሁ. የኛ. ውዶች❤❤❤❤❤
እሰይ የማያልፍ ነገርና የማይነጋ ለሊት የለም ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤ደስ ብሎናል እንኳን አደርሳችሁ
እናንተ ብሩካን ጋዜጠኞች ተባረክሉኝ ። ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይ ብቃችህ ። መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን ።አረ እናንተየ በደስታ ብዛት ሓሳቤን መግለፅ አቃተኝ ።
ዘሌና ንሰር ከተገፉ ሰዋች ጋ በመሆናቹ ፈጣሪ በደሏን ቆጥሮ የካሳ ዘመን ሆነላት ቲጂ ለብዙ ጊዜ እኔም ሚሰቴም እንቅልፍ እሰክናጣ ትዕግሰት እውነትም ትዕግሰት❤❤❤❤ እንኳን አደረሳቹ❤❤❤
በ 2016 ከተደሰትኩባቸው ዩቱበሮች ከስተላለፍት ምርጥ ና ጀግና የነስር አይን ና የዘላለም ዩቱብ ነውበተለይ ትግስት እድህ ደስተኛ ሁና ሳይ ሁሉንም አስረሳኝ ልጅ ስወልድ ትግእስት ነው የምላት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም አድስ አመት ለሁላችንም🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እልልል ል ል... እግዚአብሔር ይመስገን ! እናንተንም ይበልጥ ይባርካችሁ !
የኛ ጀግኖች ይሄ ሁሉ የናንተ ውጤት ነው ከፈጣሪ በታች❤
እንኳን አደረሳችሁ መላዉ ኢቶጲያዉያን ጀግኖቻችን ዱካ ና የንስር አይን 217ሀገራችን ሰላም የሚሆነበት አመት ያድርግልን
እናንተ ጀግኖች እንኳን ከ2016 ወደ 2017 በሰላም በጤና አደረሳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ :: እናንተ ስለተባበራችሁ ነዉ በትግስት ጉዳይ ስኬታማ የሆናችሁት አሁንም ያቺ ዱርዬ መተተኛ የሔርሜላን አክስት ሁለታችሁ ሆናችሁ የሔርሜላን ህይወት ታደጓት ወዳ አይደለም ሱስ ዉስጥ ከመግባቷ በፊት ድረሱላት እባካችሁ
የንስርአይን እና ዘሌ እንደዚህ ሆናችሁ ስለመጣችሁ ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል
እኳን ደስ አለሺ ትግስትዬ ጀግኖቻችን ኑሩልን ዘራችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ መልካም አዲስ አመት ።
ሁለት ጀግኖች ዘሌ የንስር አይን እንኮን ደስ አላችሁ እንኮን 2017 አደረሳችሁ ዘመናችሁን ይባርከው እንወዳችሁ አለን ።❤❤❤❤❤❤ የናንተ ዉጤት ነው።
ሁለት ጀግኖች እንኳን ከዘመን ወደ ዘመንበሰላም በጤና በመልካም ስኬት አደረሳችሁእናታችን ሺ አመት ከጤና ጋር ያኑርዎትእርሰዎም ብዙ አስተዋጾ ከፍለዋል ❤ለሁላችሁም የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ🙏
ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ለፍሬ ያብቃችሁ በእውነት ቃላት አጠረኝ የድካማችውን ፍሬ ይስጣችሁ
አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ እንቆች❤🎉🎉🎉
ስለ እናንተ ፈጣሪ እጅግ እናመሰግነዋለን፣ እስከ መጨረሻውም ይረዳችኋል በርቱ!!! ለአዲስ ዓመት❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤
ከፈጣሪ በታች የኛ ጀግኖች ውጤት ነው ውድድ ❤❤❤🎉🎉
የኔ አባት ዛል 1000 ዓምት ኑሪልኝ ጃግና 👍👍👍
huletum jegnochi nachew eshi
እንኳን አደረሳችው የኛ ጀግናዎች ትግስት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን በርችልን እህታችን❤❤❤❤❤❤🎉
በጣም የምትደነቁ ሱፐር ሒሮ ናችሁ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉ትግስትም ቀሪዉ ዘመንሽ ይባረክ
ይኔ እህት ትዕግስትዬ ዘመንሽ ነው ውድ ወንድሞቼ ተባረኩ ደስ ብሎኛል እልልልልልል
ይህ ሁሉ የናተ እርዳታ ንው ለእግራችን ስለም ይስጥልን መልካም አዲስ አመት 🎉🎉
እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰአቹ ሁለቱም ጀግናዎች ትግስትንም መአዘርንም እድሜዎትን ያርዝመው እናንተም ዘመናቹ ይባረክተባረኩ
እንኳን አደረሳችው የንስር አይን እባክህን የነቢኒያም ነገር አብራቹ ስሩበት ሁሌም ሳቁ
እናትነትን በተግባር ያሳዩ እናት ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የሚሳነው ነገር የለም ክብር ለመድሀኒአለም ጀግናቼ በጣም ደስስስስስስ ይላል እናታችንን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን መልካም ሰዎች ያብዛልን መልካም አዲስ አመት
ይሄን ሁሉ የናንተ. ጅግንነት ነው ወንድሜቼ እውነት ከተቀበረችበት ጉድጓድ ነው ያወጣቻት እውነት ትግስትን እውነት ትግስት ናት ያሁላ መከራ ችግር እልፍ እዚ በመድረሳ የናንተ ነው መወለድ ቋንቋ ነው ጅግኖች ወንድሞች አላቻት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሁለቱ ጀግናወች ወጤትትትትትት የአላህ እገዛ ነዉ በጣም ጀግኖቾ ናቹ አጂብ ከዛ ሁሉ ልፋታቹ
ይህየናተ ውጤትነው አላህይስጣችሁ ሄረሚላም አለህልቧን ይመልስላት
የንስር አይን አንድን ጉዳይ ስትጨርስ ሌላ ፈተና ይገጥምሀል እና በርታ የነሄርሚላን አክስት ተጠንቀቃት ዛቻዋ ያስፈራል ስለትግስት ደስ ብሎኛል
ተመስገን እንኳን ታገደ እንኳን ደስ አላችሁ ጅግኖች ጋዜጠኞች።የፍቅረኛዋ ህክምናም ዋው ደስ ብሎኛል ተባረኪ
,እኮን አደረሳችሁ ጀግኖቻችን አድሱ አመት የስላም የፍቅር የደስታ ሀገራችን ስላሞ እሚመለስበት ያድርግልን እኮን ደስስ አለሽ ካላህ በታች እናንተ ናችሁ ለዚህ ያበቃችሆት ክብር ይገባችሆል♥♥♥♥
የሔርሜላ አክስት የእጁዋን አግኝታ ሔርሜላ እንደትእግስት ወደ ወንድሙዋ ተመልሳ ያሳየን የምትሉ 👍🏽
አሜንንንንን
የንስር አይን እባክህ እዛች እነ ሄርሜላ አክስት ጋ ስትሄድ በርቀን ሁንህ አናግራት በድግምት እዳታስነካህ. እንዴኔ ያሳሰባችሁ በላይክ ይሄንን ቅን ልጅ ልናስብለት ይገባል
Enem betam new meferaw
@@Messeret-f6pየኔም አሳብ ነው
እሷጋ ያለው ሰይጣን ነው እሡጋ ግን አለምን የፈጠረ አምላክአለ የድንግልማርያም ልጅ የእስራኤላውያን ሟርትና ጥንቆላ በእግዚአብሄር ልጆች ዘንድ ስልጣን የለውም ይላል ብርሀነ አለም ሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም እንድህ ይለናል ላመነ ሁሉ ይቻላል 🙏❤እና ምንም አታመጣም
በጣም እኔም ፍርቻላሁ😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💛💚🧡🤝🤝🤝🤝🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌
ይህ ሁሉ የናተ ውጤት ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያርብ❤❤❤❤
🎉
Wowo ❤🎉. ገዜጠኞች
በትክክል
ይህች ልጅ በጣም የዋህና ደግ ናት። ዘላለም በህግ አንጻር እርዳት። የቤተሰቦቿን ሀብት ብቻ ሳይሆን ከዚያ የመነጨው ሁሉ አብርሃም የመሰረተው የፈርኒቸርና ሌሎች ቢዝነዞች፣ የተገነባ ህንጻ ሁሉ እንዲመለስላት አድርግ። የገንዘብ አጠቃቀሟ ብክነት እንዳይኖረው ትጠንቀቅ። ሀብቷ ብዙ ስለሆነ በራሷ የምትቆጣጠረው አይደለም። ታማኝ የፋይናንስና የንብረት ቁጥጥር ባለሙያ ያስፈልጋታል።
አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ማርያምን
ለዛሬ ትዕግስት እና ቤተሰቡን እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ የንስር አይን አሁን የገባህበት ቤተሠብ የነሄርሜላ አክስት በጣም ያስፈራሉ። በቻልከው አቅም ተጠንቀቅ። ዘሌ እባክህ ተመካከሩ!!!! በተረፈ አላህ በምትሰሩት ስራ ሁሉ ያግዛችሁ።
ሁለት ጀግኖች ይህ ሁሉ የእናንተ ውጤት ነው ከፈጣሪ በታች
Hunkan abro aderesan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኔ ስላች አንብቻለሀ እግዚአብሔር እነኳን ለዚህ አበቃሸ አሁንም አራስሽን እየጠበቅሽ አንችን በሚቀርቡሽ እዳይጎዱሽ እ/ሔር ይጠብቅሽ ጎሣዬ ነኝ ከሰታ
የኔ ጀግኖች❤❤❤❤እንዃን አደርሳችሁ ይህ ሁሉየናተ ዲካም እና ውጤት ፍሬ አፍራ ሠላማችሁከነቤተስብቻችሁ ብዝት ይበልላችሁ
በትክክል👍💪🦁👌
ዘመናችሁ ይባረክ ጥበቃው አይለያችሁ የኔ ጀግኖች እስኪ ላይክ ግጫቸው
በክፊ ጊዜ ትግስት አሰፋን እንደቤተሰብ ሆነው የተንከባከባት እጅግ በጣም ከፍተኛ ምስጋና ይገባቸዋል። የጥሩ ኢትዮጵያውያን ምሳሌ ናቸው እናመሰግናለን።
@@negagetachew974 እውነት ነው ጥሩ ሰዎች ስላገኘች ነው ለዚህ የበቃችው።
ኤርትራዊ ነኝ በጣም ሁለተችሁ በጣም ውድድ ነው የምደርጋችሁ እግዚአብሄር አድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዘልየ ከወረቀት ትግስት አሰፋ ወደ እውነት ትእግስት አሰፋ ያመጣሀትን ሰው የንስር አይን ፍቅርህ የተፈተነበትን ታሪክ እማማም ነፍሳቸውን አስይዘው የፈለጉዋትን ያኖሩዋትም ሰወች ኢትዮጵያውነትን ያየንበትን ታሪክ እባካችሁ ፃፉት መልካም አዲስ አመት ጀግኖቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
የትግስትን ሕይወት የቀየርክ አምላክ ሆይ እኔ አቅቶኛል እባክህ ቸሩ መድሃኒዓለም አንተ ትችላለህና የናቴን መከራና ስቃይ ወደ ደስታ ቀይርልኝ የኔ ጌታ 🤲😭
አሜንንን አሜንንን 😢😢😢 እኔም ባጣም ስላቼን የኔ ማዳም ኮሺን
አላህ የስደስተት አብሺር
@@ኢሙኢብራሂምነኝ አሜንንን የእኔ መልካም ሴት 🥰
አላህ ያስደስትልሽ እህቴ❤❤❤
አብሽሪ አላህ ያስደስትሽ የልብሽን መሻት ያሳካልሽ❤❤
ኤርትራዊት ነኝ ወንድማችን፡መልካም ኣዲስ ኣመት፡ ከነ ቤተሰብህ እንኳን ኣደረሳቹ
ዘላለምና የንስር አይን አዘጋጅ በእዉነት እንዲህ አምሮባችሁሳይ ደስ ብሎኛል
ጀግኖች አናተን አንኳን ደስአላችሁ
የትግስት አሰፋን ጉዳይ አሰተካከላችሁ
እርፍ አልኩኝ በእዉነት ደስታዬ ወደርየለዉም መልካም በአል
❤❤❤❤❤❤❤
የዚህ ሁሉ እልህ አሰጨራሽ ድካም መጨረሻው እንዲህ ሆኖ ማየታችን በእውነቱ በጣም ደሰ ብሎናል።
ፈጣሪ አምላክ እውነቱን አወጣ ክብርና ምስጋና ለርሱ ይሁን አሜን
Wow wow..የንስር አይን እና ዱካ ሾው በጣም እግዚሐብሔር ይባርካችሁ ለትግስት ስላረጋችሁት እና ለሌሎች ብዙዎች ሰዎች መፍትሔ ስለሆናችሁ ።
ደግሞ እነ ትግስትን ቆማችሁ ስትድሩ ያሳየን ። ትግስት የተባረክሽ ውለታ የማትረሽ የተባረክሽ ነሽ። ዘመናቹ ይለምልም።
ሁለት ጀግኖች ❤❤❤❤❤. አላህ. ይጠብቃችሁ. ❤❤❤❤. ትዕግስት አሰፋ ያንቺ ታርክ በጣም የሚገርም የሚያሳዝንም ነው ግን በሂውት መኖርሽ ደግሞ ደስስ ይላል ❤❤❤❤.
ዘላለም የነስር አይንን አግዘው የነ ሔርሜላን ጉዳይ አክስት ተብየዋ ክፉ ሠይጣን ናት እየዛተች ነው እዳትጎዳው ወንድሜ ዘላለም ተጋገዙ እያሣሠብ ነው የነስር አይን የኛ ጀግና የኢቶቢያ ባለውለታ እናተ ሁለት ጀግናች ስወዳችሁ እደት እደምሣሣላችሁ አላህ ከናተ ጋር ይሁን አላህ ይጠብቃችሁ
አቤት ጀግኖቻችን በእውነት እንዴት ደስ እንደምትሉ ስይጣን አፈረ ወደ ጥልቁ ባህር ተጣለ እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሰሽ ስለሁሉም እግ/ር መልስ አለዉ።።❤🎉❤🎉❤🎉
❤❤❤❤❤❤ የኔጀግኑች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏
ተግስት እውነተም የ መጽሃፍ ቅዱሱን ኢዮብ ነው ተግስት ነው የወረሰችው ውነትም ተግስት ድንግል ማርያም ሃሳብሽን ሁሉ ታስፈጽምልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ተግስትዬ በርቺ
ከፍጣሪ በታች ትዕግስትን ለዚህ ያበቋት ሁለቱ ጀግና ጋዜጠኞች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እህት ትግሰቴ.. እንደ ስምሽ ትእግስ.. እንኩዋን ያ.. የመከራ ቀን አልፎ ለዝችቀን አበቃሽ :2017 ያስብሽው ሞልቶ
ተሳክቶ .. ከጉዋደኛሽ ጋር ለጋብተሽ.. ከልጅ ጋር በዚህ ሚድያ እንደምትመጭ አልጠራጠርም ::
ትእግት .. እውነትም ትእግስት::
1 መዝሙር አለ :;
አለው ..ነገር እግዚአብሔር
አለው ነገር :
ቢመሽም ለእሄ ቀን አለው ::🙏🙏🙏✝️🙏❤️❤️😍🌼🌼🌼 በመከራሽ ቀን ለእረዱሽ ስዌች ሁሉ .., ዘመናችው ይባረክ... እድሜ ከጤና ጋር
ይስጣችው... ዘመናችው ይባረክ እመቤቴን ከ እራሴ በላይ
የስው ደስታ በጣም ያስደስተኛል እልልልልልልልልልል👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
የናዚሕ ጀግኖች ጋዜጠኞች ከወድም በላይ ናቸው እነሡ የሚሉሺን ምክር ሶሚ መወለድ ቋንቋ ነው ❤❤
እናንተ ሁለት ጀግኖች ሺ አመት ኑሩልን 2017 የሰላም የፍቅር የአንዴነት ያርግልን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ❤
ዘሉሼ ና ዴቭ እንካን አደረሳችሁ ስታማሩ ገነት
ከላንድን❤
ትዕግስት በ ትዕግስት ስንቱ አሳለፍሽ እግዚአብሔር ዝቅ ነው
እልልልልልል እግዛቤር ይስጥሽ ስለምታሳክሜው
❤😂
ለስርጉ እኔም ከለንደን
እመጣለሁ ትግስት❤😂
@@genetabay8968 አብረን እንሄዳለን
አሜን አሜን እናመሰግናለን ንስራችን ዘላለም ዘገየ ጀግኖቻችን በርቱልን ያምርባችኋል ይገባችኋል
ዘላለምና የንስር አይን በዚ ክፉ ዘመን ክፉዎች በበዙበት ሰአት እንደ እናንተ የተገፉትን እንባ አባሽ አድርጎ ለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰዉ። ጌታ በሚያዉቀዉ በጣም ደንቆኛል። እናንተ እናቶችም ዘራችሁ ምድሪቱን ይዉረስ ። በልጆቻችሁ የምትኮሩ እንጂ የምታዝኑ አትሁኑ። ❤❤❤❤❤
ከፈጣሪ በታች ለትግስት አሰፍ
እዚህ ደረጃ ለመድረስ የናንተ ጀግኖች ዉጤት ነዉ 🙏🙏🙏
የእኛ ጀግኖች እንኳን ደስ አላችሁ ወንድም አገኘሽ አንደዚህ ያለ ወንድም መቼም አታገኚም!
ፈጣሪ ሀሳባችንን ይሙላልን የተጨነቅን ሁሉ ጭንቀታችንን ያቅልልን ከመከራ በኃላ ደስታ አለ በስደት ያለውንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ትዕግስት እንኳን ደስ አለሽ❤❤
አብራችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል።አብራችሁ እየተባበቃች ስሩ ደስ ይላል ፍቅር ከእናንተ ይጀምራል
ባለም ላይ ሁሉ ያለ ጥሩ ነገ ሁሉ ለትግስት ይገባታል የምትሉ ላይክ
እናተ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 2017 ደግሞ ከዚህ በላይ የስኬት አመት ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አቤት ጀግኖቻችን በእውነት አነዴት ደስ እንደምትሉእግዚአብሔር ዘመናችሁ የባረክ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል
ሁለቱ ጀግኖች ደስ በሚል ሁኔታ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ግርም ድንቅ ነዉ ያለኝ የሠው ጠንካራናብርቱ ታማኝ በዚሕ ክፉ ዘመን እንዲሕ ትዉልድ ታሪክ ለዋጭ እናንተን መሥማትና ማየት ስለቻልኩ እግዚአብሔርን አመሠግናለሑ ምንእደምል ቃል አጣሑ ከፍ በሉልኝ
እናንተ ጀግኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ። ፍቅራችሁ ሲያምር ይጋባል። ተባረኩ። ጠላቶቻኅሁ ይውደቁ። በርቱ ብዙ ፍሬ የምታፈሩበት ዘመን ይሁንላችሁ።
አቤት ጅግኖቻቺን አላህ ይጠብቃችሁ ስውዳችሁ ፍጣር ይጠብቃቺሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እኮን አድርሳችሁ ጅግኖች 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አቢት ጊታየ አትፈትነን አንልም የምጨርሻውን አሳምረው ነው በጣም ደስ ብሎኝል አገሪ ጀግኖች አሉዎት ለሀቅ የሚቆሙ አላህ ይጠብቃችሁው የኔ ጀግኖች ወድምቸ
መንታዎቹ ተባረኩ እናንተ የተባረካችሁ ዘርማነዘራችሁ ይባረክ የበለጠ የሰኬት ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤
አቤትሁለት ጀግኖች ልጀቻችንደስ ስትሊ አመረባቹ እድሜ ከጠና ይስጣቹ መድሐኔ አለም እድሜ ከጠና ይስጣቹ አይለያቹ መልካም ለአዲስ አመት አደረሳቹ እምር ብላቹሀል አትለያዩ በአንድ ተደጋገፉ ሁሉስራቹ የተሳካ ነውበቀና ስለምትሰሩ ነው ትግስት ደሞ እንዃን ለዚህ አደረሰሽ እንዃን አል መት ሽ ኡነት ተደብቃ አትቀርም እማማ ደሞ አግዚአብሔር እድሜ ከጠና ይስጥዎት ዘርዎ ይባረክ ጥሩ መሆን ለራስ ነው ጠበጣም በጣም በጣም ጥሩ ሰው ንዎት እናትሽ ናቸው እንግዲህ በርቱ
የኔ ጀግኖች እንኳን ለአዲስ አመት በሰላምና በጤና አደረሳቹሁ
ጎበዞች ጀግኖች ቃላት ያጥራችሗል አላህ ሂዳያ ሰጥቿችሁ የምናያችሁ ያረገን
ለትግስት እኮ ያረጋችሁ ደስታ ዝብ ነው በእውነት እግዚአብሔር ሰላም ያድርጋችሁ ጤና ይስጣችሁ ፍቅር ይስጣችሁ እናንተ ኑሩልን
ይህን ሁሉ ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏 ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁለት እንቁ ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ እንዲሁም ለቲጂ ከነመላ ቤቸሰቦቻቹህ 🙏🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇷
ሁለት ጀግኞች በርቱልኝ አላህ ይጠብቀቹ
እንኳን አደረሳቹ የኔ ጀግኖች ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ ከእግዚአብሔር ጋር ይሄ ሁቹ የእናንተ ውጤት ነው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ዘሌ& ንስር❤❤🙏🙏
እንኮን አደራሳችሁ እናተ ጀግና ጋዜጠኛች ተግስት በጣም እድለኛ ነሽ እንደነዝህ አብነት ጎበዝ ጀግና ወንድሞች ስላገኛሽ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤🎉🎉
የኔ ጀግና ወድሞች ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ መልካም በአል የሠላም የፍቅር የመተሳሠብ ያድርግልን ነስሬ እባክህ የሂርማላ አክስትን እራቅ ብለህ አናግራት እሽ መተታም ነት እማክህ እያስፈራራችህ ነበር
ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ እማማ ለእውነት የቆሙ እግዚአብሔር በልጆቾ ይክፈሎት
ትእግስት ብር ስመጣ አንድም ለእርግማን ነው አንድም ለበረከት ነው እንደኔ አንድም ትዕግስት ከመጀመሪያው የበለጠ ለአደጋ የምትጋለጭበት ሁኔታ ላይ ነሽ በትህግስትና በማስተዋል ካልተራመድሽ በመጀመሪያ አምላክን አጥብቀሽ ያዚ በሁለተኛ ከነእማማ ጋር ይሁን ምክክር ሽ የህይወት ልምድ ከሌላቸው ጋር ብዙም ባታሳልፊ መልካም ነህ እናታዊ ምክሬን ነው የምልሽ ተባረኪ
በጣም ግሩም ምክር ነው። ፈረንጆች "money is a good serevant but it is also a bad master", ይላሉ። ማለትም ገንዘብ ጥሩ አገልጋይ ቢሆንም መጥፎ እአለቃና አዛዥም ነው ማለት ነውና ተጠንቀቂ።
ገንዘብ እያያዝ ላይ ጥንቃቄ ታድርግ ዘሌ አንተ እና የንስር ዓይን ከጎና ሁኑ ይእነቢኒ 😢እንዳይደገም።😅
አላህ ይጠብቃችሁ የናት ዉጤት ነዉ
ወሎንም አላህ ከጦርነት ነፃያዉጣልን ቤተሰቦቻችን እየተሳቀቁነዉ በየቀኑ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ
እንኳን አደረሳችሁ የዘመናችን ጀግኖች እዉነት ቃል ያጥረኛል እናተን ለመግለፅ በይበልጥ ደሞ አንድነታችሁ ሳቃችሁ አብራችሁ ስላየናችሁ በጣም ደስስል ብሎኛል የምር ትግስ አች በጣም እድለኛ ልጂ ነሺ እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ስላበቃሺ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ
እንንተ ጀግኖች ጠንካሮች
ለእውነት የቆማቹ ለተበደሉ
ደራሾሽ አሁንም በስራዎቻቹ
በሙሉ እግዚአብሔር ይቅደምላቹ
ስታስቀኑ በፈጣሪ🥰🥰❤️❤️🤗🤗🤗
🙏🙏🥰🥰😍👈
ጀግኖቻችን እንዃን አደረሳቹሁ መጪው ዘመን የሰላም የደስታ እንዲሁም የፍቅር 🌼 በገባችሁት ጉዳይ ላይ ሁሌም በአሸናፊትን የምትወጡበት ዘመን ያድርግላቹሁ 🌼🌼 ትእግስትዬ በርቺ በዚህ መልክ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።
እጮኛሽንም አላህ አፍያ ያድርግልሽ።🌼🌼🌼🌼 ዘሌ እና የነስር አይን የሄርሜላን አክስት ጉዳይ ምን አደረሳቹሁ።🌼 🌼 🌼 🌼
ወድሞቸ ጀግኖቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወደሀገር ስገባ መጀመሪያ ❤❤❤❤ሁለትኑም በመጀመ ሪያ የማገኛቸው ሰወች ኢሻአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ያነባሁትን ያህል ደስ እያለኝ ተከታተልኩ ! የድንግል ማርያም ልጅ መድህን ዓለም ክርስቶስ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ !!
እንኳን አደረሳችው ምሩጥ ወንደማቻችን የንሰር አይን ዶካሾ የኢትዮጵያ ምርጥ ናችው የሰባችሆት በሙሉ ይሳካላችው ተባረኩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላይክ አረጉኝ በማረያም
❤🎉❤🎉❤🎉❤ ኡፍ ስታምሩ ማርያምን መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤
ጀግኖቹ ወንድማማቾች ዋው እንኳን አደረሳችሁ አንድ ላይ በመምጣታችሁ ደስ ብሎኛል ዘመናችሁ ይለምልም እወዳችኋለሁ ከቃል በላይ🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማዘሩ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ጀግኖቻችን የዘመኑ ጀግኖች እንደው ልዑል እግዚአብሔር በዘመናችሁ ሁሉ ደስተኞች ሁኑ እንወዳቼሁአለን🎉🎉🎉
የትእግስት ፍሬ ትእግስት መራራናት ፍሬዋግን ጣፋጭናት ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቤተሰቦቻችን አሜን ፫ ❤❤❤
እንዲህ ያለው መልካም ስራ ለእናንተ የሚያኮራ፣ ለእኛ ለተመልካች የሚያስደስት ነው፣ ለብዙዎች ለደጎችም ለክፉዊችም ደግም ትምህርት ነው እና መማሪያ ይሁን። በእውነት ዱካ እና ንስር ሚዲያ ለተጎዱት ደራሽ አለኝታ ሁናችኃልና እግዚአብሔር ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን። መልካም አዲስ አመት ለሁላችን። በእነዚህ ሁለት ሚዲያዎች ክትትል የሚቀርቡ እውነተኛ ታሪኮች ለእትመት የሚበቁ እውነተኛ ዶክሜንታሪ ተራኪ ፊልሞች ሊሰሩባቸው የሚችሉ ናቸው። ንስርና ዱካ ሚዲያ አንድ የጋራ የዕትመት ሚዲያ በመክፈት ታሩኮቻችሁን እንዲታተሙ ማድረግ ይገባችኃል።
ዋው እንዴት ደስ የሚል ፌሽታ........"ዱካ ሾውና የንስር ዓይን" በእግዚአብሔር እርዳታ......ባለታሪክዋ
ትዕግስት ለዚህ የደስታ የተስፋ የብርሃን ቀን ስላደረሳቹት ጌታ. ምስጋና ይድረሰው› በርቱ......መልካም አዲስ አመት 2017. ደግሞ በተለያየ መከራ ና ወጥመድ ያሉት ልክ እንደ. ትዕግስት እንድትደርሱላቸው በርትታቹ ስሩ.......መልካም በዓል.....አድናቅያቹ ከፈረንጅ አገር
በጣም ደስ ትላላችሁ መድሐኒአለም ዘራችሁን ይባርክ ዘላለምና የነስር እማማ ልጅዎትንም ይባርክልዎት
እናንተ ሁለት ጀግኖቻችን እድሜ ልካችሁን ዘመናችሁ ሁሉ እንደዚህ ፍክት ያለ ዘመን ይሁንላችሁ። ትዕግስትም ማዘር እንደመከሩሽ የበለጠ ደረጃ እንድትደርሺ ፈጣሪ ይርዳሽ።
መልካም አድስ አመት የዘላለም ዘገየ እና የንስር አይን ቤተሰቦች እወዳቹሀለሁ ላይክ ግጩኝ እስኪ❤❤❤❤❤
መቼም የኛ ጀግና !
በ አዲሰ አመት ደስታችንን እንዳበረከትክልን ቸሩ መድሃኒያለም ! ዘመንህን ሁሉ ብሩክ ያድርግ አሜን !!!
ትዕግሥት መልካም መልካሙ ሁሉ ከልብ እመኛለሁ !😊
ባጠቃላይ ሁላችሁንም በትዕግሥት አሰፋ የደከማችሁ ስለሷ እራሳችሁን አሳልፋችሁ የሰጣችሁ ቸሩ መድሃኒያለም ! አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን !!!
ርሑስ ሓዱሽ ዓመት ! መልካም አዲሰ አመት !💚💛❤😊
ዘልየ. የናስርን. አይን. ብቻውን. አትተወው. የኛ. ጀግኖች. ኑሩልን. አላህ. ይጠብቃችሁ. የኛ. ውዶች❤❤❤❤❤
እሰይ የማያልፍ ነገርና የማይነጋ ለሊት የለም ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤ደስ ብሎናል እንኳን አደርሳችሁ
እናንተ ብሩካን ጋዜጠኞች ተባረክሉኝ ። ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይ ብቃችህ ።
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን ።
አረ እናንተየ በደስታ ብዛት ሓሳቤን መግለፅ አቃተኝ ።
ዘሌና ንሰር ከተገፉ ሰዋች ጋ በመሆናቹ ፈጣሪ በደሏን ቆጥሮ የካሳ ዘመን ሆነላት ቲጂ ለብዙ ጊዜ እኔም ሚሰቴም እንቅልፍ እሰክናጣ ትዕግሰት እውነትም ትዕግሰት❤❤❤❤ እንኳን አደረሳቹ❤❤❤
በ 2016 ከተደሰትኩባቸው ዩቱበሮች ከስተላለፍት ምርጥ ና ጀግና የነስር አይን ና የዘላለም ዩቱብ ነው
በተለይ ትግስት እድህ ደስተኛ ሁና ሳይ ሁሉንም አስረሳኝ
ልጅ ስወልድ ትግእስት ነው የምላት
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መልካም አድስ አመት ለሁላችንም
🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እልልል ል ል... እግዚአብሔር ይመስገን ! እናንተንም ይበልጥ ይባርካችሁ !
የኛ ጀግኖች ይሄ ሁሉ የናንተ ውጤት ነው ከፈጣሪ በታች❤
እንኳን አደረሳችሁ መላዉ ኢቶጲያዉያን ጀግኖቻችን ዱካ ና የንስር አይን 217ሀገራችን ሰላም የሚሆነበት አመት ያድርግልን
እናንተ ጀግኖች እንኳን ከ2016 ወደ 2017 በሰላም በጤና አደረሳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ :: እናንተ ስለተባበራችሁ ነዉ በትግስት ጉዳይ ስኬታማ የሆናችሁት አሁንም ያቺ ዱርዬ መተተኛ የሔርሜላን አክስት ሁለታችሁ ሆናችሁ የሔርሜላን ህይወት ታደጓት ወዳ አይደለም ሱስ ዉስጥ ከመግባቷ በፊት ድረሱላት እባካችሁ
የንስርአይን እና ዘሌ እንደዚህ ሆናችሁ ስለመጣችሁ ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል
እኳን ደስ አለሺ ትግስትዬ ጀግኖቻችን ኑሩልን ዘራችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ መልካም አዲስ አመት ።
ሁለት ጀግኖች ዘሌ የንስር አይን እንኮን ደስ አላችሁ እንኮን 2017 አደረሳችሁ ዘመናችሁን ይባርከው እንወዳችሁ አለን ።❤❤❤❤❤❤ የናንተ ዉጤት ነው።
ሁለት ጀግኖች እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን
በሰላም በጤና በመልካም ስኬት አደረሳችሁ
እናታችን ሺ አመት ከጤና ጋር ያኑርዎት
እርሰዎም ብዙ አስተዋጾ ከፍለዋል ❤
ለሁላችሁም የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ🙏
ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ለፍሬ ያብቃችሁ በእውነት ቃላት አጠረኝ የድካማችውን ፍሬ ይስጣችሁ
አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ እንቆች❤🎉🎉🎉
ስለ እናንተ ፈጣሪ እጅግ እናመሰግነዋለን፣ እስከ መጨረሻውም ይረዳችኋል በርቱ!!!
ለአዲስ ዓመት❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤
ከፈጣሪ በታች የኛ ጀግኖች ውጤት ነው ውድድ ❤❤❤🎉🎉
የኔ አባት ዛል 1000 ዓምት ኑሪልኝ ጃግና 👍👍👍
huletum jegnochi nachew eshi
❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችው የኛ ጀግናዎች ትግስት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን በርችልን እህታችን❤❤❤❤❤❤🎉
በጣም የምትደነቁ ሱፐር ሒሮ ናችሁ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉ትግስትም ቀሪዉ ዘመንሽ ይባረክ
ይኔ እህት ትዕግስትዬ ዘመንሽ ነው ውድ ወንድሞቼ ተባረኩ ደስ ብሎኛል እልልልልልል
ይህ ሁሉ የናተ እርዳታ ንው ለእግራችን ስለም ይስጥልን
መልካም አዲስ አመት 🎉🎉
እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰአቹ ሁለቱም ጀግናዎች ትግስትንም መአዘርንም እድሜዎትን ያርዝመው እናንተም ዘመናቹ ይባረክተባረኩ
እንኳን አደረሳችው የንስር አይን እባክህን የነቢኒያም ነገር አብራቹ ስሩበት ሁሌም ሳቁ
እናትነትን በተግባር ያሳዩ እናት ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የሚሳነው ነገር የለም ክብር ለመድሀኒአለም ጀግናቼ በጣም ደስስስስስስ ይላል እናታችንን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን መልካም ሰዎች ያብዛልን መልካም አዲስ አመት
ይሄን ሁሉ የናንተ. ጅግንነት ነው ወንድሜቼ እውነት ከተቀበረችበት ጉድጓድ ነው ያወጣቻት እውነት ትግስትን እውነት ትግስት ናት ያሁላ መከራ ችግር እልፍ እዚ በመድረሳ የናንተ ነው መወለድ ቋንቋ ነው ጅግኖች ወንድሞች አላቻት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሁለቱ ጀግናወች ወጤትትትትትት የአላህ እገዛ ነዉ በጣም ጀግኖቾ ናቹ አጂብ ከዛ ሁሉ ልፋታቹ
ይህየናተ ውጤትነው አላህይስጣችሁ ሄረሚላም አለህልቧን ይመልስላት
የንስር አይን አንድን ጉዳይ ስትጨርስ ሌላ ፈተና ይገጥምሀል እና በርታ የነሄርሚላን አክስት ተጠንቀቃት ዛቻዋ ያስፈራል ስለትግስት ደስ ብሎኛል
ተመስገን እንኳን ታገደ እንኳን ደስ አላችሁ ጅግኖች ጋዜጠኞች።
የፍቅረኛዋ ህክምናም ዋው ደስ ብሎኛል ተባረኪ