ምርጥ የራያ ቆቦ ሴቶች እስክስታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @ዊዲዘንዬ
    @ዊዲዘንዬ 4 ปีที่แล้ว +19

    *የእናቶችን ደስታ ማየት እኮ ሰላም ነው*

    • @Selamdg
      @Selamdg ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘😘😘😘

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ጭፈራዉ መሰብሰቡ ዘፈኑ የናቶቻችን የወጣቱ የሁሉም ደስታ እረ ስንቱ በጣም ደስ የሚል ነበረ እዛ ቦታ ላይ መገኘቱ እራሱ መታድል ነዉ የኔ ዉድ በርቺ እህቴ ሙሉ ዘፈኑን በማየት በላይክ ቤተሰብ ሆኛለሁ ዉዴ አንቺም ወደኔ ቤት ብቅ በይልኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @rabiseidethiopiawit9796
    @rabiseidethiopiawit9796 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ደስ ያሉኝ የእናቶች እስክታ ነው
    እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው ወሎ ፍቅር የዋህ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @yeshalemkebede4531
    @yeshalemkebede4531 4 ปีที่แล้ว

    የሃበሻ ጭዋ ልጆች ''የሰኔ እንኮይ'' የመሰሉ በአላችሁበት በጤና እና በሰላም ተመችቶአችሁ ኑሩ።

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 4 ปีที่แล้ว +22

    አማራ መሆኔን በጣም አወደዋለሁ ነፍጠኛዋ የነፍጠኛው ልዥ ዘራፍ እኔ ነፍጠኛ።

    • @yabsrayetewahedoligi1182
      @yabsrayetewahedoligi1182 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ማር ክክክክክ

    • @makds9033
      @makds9033 4 ปีที่แล้ว

      ደሥ ይላል

    • @nasir2290
      @nasir2290 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ ሀቢብተሠ

    • @nasir2290
      @nasir2290 4 ปีที่แล้ว

      ማማየ

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 ปีที่แล้ว

      Zraf♥️♥️

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 4 ปีที่แล้ว +8

    ወሎ የሰው ዘር ሀገር
    የአብሮነት ምሳሌ ኢትዮጵያን በተግባር የምናይበት ሀገር
    አብሽሩ አቦ

    • @proudamhararaya4668
      @proudamhararaya4668 4 ปีที่แล้ว

      Ethiopiya adugna
      Wollo ye Amharaw mama. Ethiopia lenya mnachnm aydelechm stfelg gedel tgba. Amharaye lezelalem tnurlng ❤️

  • @Cookingwithzedd
    @Cookingwithzedd 4 ปีที่แล้ว +3

    አይ ሥናምር እኮ እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን 🙏እኔንም ደምሩኝ ያገር ልጆች

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 4 ปีที่แล้ว +6

    መገን ወሎ❤💛💚😍😍ውድድድ ፍቅር ናችሁ አቦ

    • @proudamhararaya4668
      @proudamhararaya4668 4 ปีที่แล้ว

      Hattaበህልምሽ ነውደ ቅዥታም Dubai
      Mgen Amhara ❤️

  • @nafihabe4544
    @nafihabe4544 4 ปีที่แล้ว

    Aseyyyyy ye amhara lijoch gobezoch ❤️😍😍😍😍😍👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 love you wondemoche ena ehetoche im from israel sewdacuh ❣️ wollo gojam gonder shewa❣️❣️❤️❤️❤️❤️❤️😍

  • @hilufberhanu122
    @hilufberhanu122 4 ปีที่แล้ว +16

    እናቴን እናት ሁሌ ደስ ይበላት እኔ ደግሞ አይቀርም የማስደስታት ቀን ሚስት አጊቼ ሳገባ

  • @african8846
    @african8846 4 ปีที่แล้ว +48

    የኔ ወገኖች ምርጦቹ ቤተ-አማራወች!!

    • @asefukassa6470
      @asefukassa6470 4 ปีที่แล้ว +1

      ዘፈኑ ግን የማነው

    • @african8846
      @african8846 4 ปีที่แล้ว

      @@asefukassa6470 ሲጨፈር ሳይ ወኔዬ ይመጣል እንጅ ሰነፍ ነኝ ዘፋኝና ዘፈን ብዙም አላቅም እህቴ ወይም ወንድሜ

    • @mekdesmekdes4467
      @mekdesmekdes4467 4 ปีที่แล้ว

      @@asefukassa6470 ሰማህኝ በለው

    • @asefukassa6470
      @asefukassa6470 4 ปีที่แล้ว +1

      @@mekdesmekdes4467 ኦ አመስግናለሁ ያው ደስ ስላለኝ ነው ውዴ ያገሬ ሰው

    • @tititubeTiti
      @tititubeTiti 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/exFwo0huQbYh/w-d-xo.htmlttps://th-cam.com/video/exFwo0huQbY/w-d-xo.html እኔም በቅነንት ሰብስክሪፕ አደጉኝ ዉድ የዉሎ ልጅች😍

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 4 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ ከሃገሬ መዳር ምፈልገው ለዚህ ነው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😍😍😍

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቡቃያው
    መልካም ነው
    የወሎ መሬት
    እንደ ግሸን
    ማሪያም
    ይቀደስበት /ላፍ ይጥማል እንጅ
    ሆድ አይሞላም ቆሎ የቆንጆች
    ሃገር እንደም ነው ወሎ

  • @lem2296
    @lem2296 4 ปีที่แล้ว +6

    እረጅም እድሜ ለናቱቻችን

  • @mesertzabena60
    @mesertzabena60 4 ปีที่แล้ว +6

    እሰይ ደስ ስትሎ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ውድድ በማያልቀው😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ድግልማርያምአማላጅናትየጌ
    @ድግልማርያምአማላጅናትየጌ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውው በጣም ታምራላችሁ ማሮች እዬ ቤተ አማራ ባህሉ የማይጠገብ ነው።

  • @emueiman3507
    @emueiman3507 4 ปีที่แล้ว +14

    ቤተአማራወቺ እሥቲልያቺሁ የኔ ዘሮቺ ሠብአርጉኝ ሥወዳቺሁ ቤቴን አመቀልኝ እካንየራሣቺንንቤት የሠውእናሟቃለን

  • @ሀያትወሎየዋ-የ3ኀ
    @ሀያትወሎየዋ-የ3ኀ 4 ปีที่แล้ว

    የእናቶችን እድሜ እረጅም ያርግልኝ ወላሂ እናቱቻችን እንደት ደስ እሱ ስለናፈኩ ነው መስል የምር እናቱቻችንን ሳይ እናቴ ትዝ አለችኝ ና አለቀስኩ አይ ስደት ከናቴ ለየኝ ስደት ምን ትደረጋለህ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @Tube-xo7ut
    @Tube-xo7ut 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ ለእንቶችቸን እዲሜእና ጤን

  • @ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
    @ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቆይ ግን ሙሽሪት ና ሙሽራ የት አሉ
    ወይስ ሌላ ድግስ ነው
    ደስ ሲሉ ረጅም እድሜ ለእናቶች

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 4 ปีที่แล้ว +9

    I am Form eritrea 🇪🇷❤i Love you more amhara Peoples ❤🇪🇹this welkayit new???

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 ปีที่แล้ว +15

    ሁሌም በሰላም በፍቅር ኑሩልን

  • @haimanotterefe4971
    @haimanotterefe4971 4 ปีที่แล้ว +5

    እናቶች ደስ ሲሎ

  • @ኤርትራዊእዩመንነተይ
    @ኤርትራዊእዩመንነተይ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰይ የ ኤርትራ ሉጆች በጣም 😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @habtamuabera5571
    @habtamuabera5571 4 ปีที่แล้ว

    Wow wollo fikir 😘😘😘😘😘

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว

    እክስስስስስስስስ ወይይይይይይ
    ሀገሬ ወሎነው ከቆጆች ሀገር
    ውድድድድድ 💚❤💛💚❤💚💛💋💋💋💋💋

  • @ሱሱቲዬብ
    @ሱሱቲዬብ 4 ปีที่แล้ว +6

    እምዬ እናቴ ኑሪልኝ ዘላለም ውድድአዴረካችሁ

  • @tesfayemengistu3941
    @tesfayemengistu3941 4 ปีที่แล้ว

    ወይይይ እንዴት እንደምታምሩ ወሎ

  • @mekdesmekdes4467
    @mekdesmekdes4467 4 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ደጋግሜ አየሁት❤

  • @fujfuj9403
    @fujfuj9403 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀ፰ጣም ያምራሉ ድሮም አሁንም ወሎ ራያዎች ውስጤ ናቸው

  • @yeneyene3433
    @yeneyene3433 4 ปีที่แล้ว

    ያሰላም የቆንጆ ስብስብ መገን ወሎ ያወጣዋል መለሎ መለሎ

  • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
    @ሙናሙና-ጀ4ኘ 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሉ ይሄ ነው በሀል ያዝ እንግዲ

  • @werku2201
    @werku2201 4 ปีที่แล้ว

    ማዘር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት

  • @snduanthan8157
    @snduanthan8157 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ደስ ሲሉ

  • @ሀይርያመሀመድ
    @ሀይርያመሀመድ 4 ปีที่แล้ว

    ስላም ፍቅር ለባላ አገር የኔ የዋ ሃ ምንም የአያቅም ህዝብሽ ባላገር ውስጤነው

  • @الكنجالكتج-ج8ع
    @الكنجالكتج-ج8ع 4 ปีที่แล้ว

    አማራ የኢትዮጲያ ድምቀት

  • @sarahtgist5401
    @sarahtgist5401 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉያምራል እልልልልልልልልልልልልል

  • @zenebechsiome6444
    @zenebechsiome6444 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው እንዴት እንደምታምሩ እናቶችስችን

  • @ንፁዉሀ
    @ንፁዉሀ 4 ปีที่แล้ว

    እኔምእዚህአገርላገባነወር ተዉኩት እናቴንሳስባት እኔምአገርስገባ አይቀርም 😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @workeketem6692
    @workeketem6692 4 ปีที่แล้ว

    አቦ እድሚ እና ጤና ያደላችሁ ወገኖቼ !!!!💕🎶👍

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 ปีที่แล้ว

    Yete newu? Esey Tebareku yagere lijoche.

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

    ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ዩስጥልን

  • @yabobayo5787
    @yabobayo5787 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful people
    Bless them

  • @weynilovetube9908
    @weynilovetube9908 4 ปีที่แล้ว +2

    የሰፈሬ ልጆች ማርያምን ወጣቶቹ

  • @nasir2290
    @nasir2290 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እናታችን አበጠሩት እኮ

  • @fawagifawagi4153
    @fawagifawagi4153 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ናት ትስይ ሁሌም ተደሰቱልኝ 🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔

  • @مكيهحسن-ج7ح
    @مكيهحسن-ج7ح 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮቺ

  • @መወለድቋንቋነውአይኒ
    @መወለድቋንቋነውአይኒ 4 ปีที่แล้ว

    ወሎየዋ ነይልኝ ወሎየዋ ነይልኝ ናፍቆት ሳይገለኝ ይመቻችሁ

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 2 ปีที่แล้ว

    This is one of several cultures which decorates and elevates our country's identity!!! I am very proud. God bless you!!

  • @ትዕግስትካሳዬ
    @ትዕግስትካሳዬ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝት ይበል

  • @zbintbaba5405
    @zbintbaba5405 4 ปีที่แล้ว

    ይመችወት እማማማማማማ እስክስስስስስስስስ

  • @fathimafathi8379
    @fathimafathi8379 4 ปีที่แล้ว

    ወሎየስወዳች

  • @አይናለምዩቱብ-ዸ2ቨ
    @አይናለምዩቱብ-ዸ2ቨ 4 ปีที่แล้ว

    ደምሪአለሁ በቅንነት

  • @SarahSarah-qz7lo
    @SarahSarah-qz7lo 4 ปีที่แล้ว

    ወኔ ደስ ሲሉ

  • @eaglemereja6396
    @eaglemereja6396 4 ปีที่แล้ว +1

    ለስድስታችሁም 100 / 100 ብር ሸልሜለሁ ተመልካቾች Subscribe አትርሱ መጥታችሁ ውሰዱ

  • @toybamohamed2342
    @toybamohamed2342 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @habtamumola3559
    @habtamumola3559 4 ปีที่แล้ว

    አማራነቴ ኩእራቴ

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ውበት የገጠር ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @asefukassa6470
    @asefukassa6470 4 ปีที่แล้ว

    ግን የማን ዘፈን ነው

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 4 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ 😍

  • @asterestifanos4920
    @asterestifanos4920 4 ปีที่แล้ว +1

    AMILAKI SELAMI eidimeni teeina yehabikumi ♥️♥️♥️♥️

  • @tyhgytr3688
    @tyhgytr3688 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዋዉ

  • @messyworld3577
    @messyworld3577 3 ปีที่แล้ว

    9 out of 10 girls here are beautiful that is very high rate.

  • @dalalsanyoura6370
    @dalalsanyoura6370 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ከሙዚቃዉ ጨፋሪወቹ ይመቻችሁ ግዜዉየችፈራም ባይሆን ያልጨፈረ ይቆጨዉ

  • @ሰብሊየድንግልልጅ
    @ሰብሊየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ሳምሬቆቦየትአካባቢነሽየኛሰፈርሰወችናቸውእሚጨፍሩት

  • @alem9032
    @alem9032 4 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏

  • @hiwotrayakobo9886
    @hiwotrayakobo9886 4 ปีที่แล้ว

    yan enat yRay konjo merat abay tenan edema yestlg

  • @kalalmeu4820
    @kalalmeu4820 4 ปีที่แล้ว

    😊😊😊❤❤❤

  • @nassouryaya3726
    @nassouryaya3726 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️🇷🇴👍

  • @sis753
    @sis753 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ቆጆ ብቻ

  • @adisabeba7796
    @adisabeba7796 4 ปีที่แล้ว

    Eritera wsiti new

  • @shwaeyshwaey9312
    @shwaeyshwaey9312 4 ปีที่แล้ว +1

    wow des stlu zena belu degmo lezichi alem

  • @oronegnzaiter6258
    @oronegnzaiter6258 4 ปีที่แล้ว

    ምም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 4 ปีที่แล้ว

    🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @tirhasagw5728
    @tirhasagw5728 4 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍😍😍

  • @ራያራዩማቲዬብ
    @ራያራዩማቲዬብ 4 ปีที่แล้ว

    እናነይ አበጣውን እየጨፈረብን ነው ምን ልታበይኝ ነዉ አሁን እምጨፍሪው አዬ ቅሌት ጭፈራው ልቅሶ ይሆናል

  • @fifififi8632
    @fifififi8632 4 ปีที่แล้ว

    እናታቺን እዲሜ ጤና ተመኘሁ

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 4 ปีที่แล้ว

    የኔውዶች ያገሬልጆች ሥወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰⚘⚘⚘

  • @oronegnzaiter6258
    @oronegnzaiter6258 4 ปีที่แล้ว

    I love you mom

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 ปีที่แล้ว

    ሁላቸውንም አውቃችው አለሁ እትፍ እትፈ ብለናን

  • @tringugeru1925
    @tringugeru1925 4 ปีที่แล้ว +1

    Wayine sitamru 💋💋💋💋

  • @እሙሰልማን-ነ3መ
    @እሙሰልማን-ነ3መ 4 ปีที่แล้ว +1

    መገንወሎ እንለያለንእኮ

  • @kabaayalew2411
    @kabaayalew2411 4 ปีที่แล้ว

    Megen wollo

  • @sosifkr5502
    @sosifkr5502 4 ปีที่แล้ว

    Wowwww😍😍😍

  • @zuzutubezuzutube647
    @zuzutubezuzutube647 4 ปีที่แล้ว

    እንደመር እኔ ደምሬሻለው

  • @munajamunaja4442
    @munajamunaja4442 4 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗🤗😘😘😘😘

  • @engidateklue6201
    @engidateklue6201 4 ปีที่แล้ว

    Tameralachu

  • @bortocanbayanna.56
    @bortocanbayanna.56 4 ปีที่แล้ว

    Wawwoooo.ilove.yeu.mammmmm

  • @saraalaylo1352
    @saraalaylo1352 4 ปีที่แล้ว

    ekuanem Amara Negne

  • @Loulou6968
    @Loulou6968 4 ปีที่แล้ว +1

    Destachew destachen new

  • @sarahsarah859
    @sarahsarah859 4 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍💔💔

  • @samiyaabubeker6114
    @samiyaabubeker6114 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሲያምሩ ዋዉ

  • @בריהוןאייטגב-צ4ת
    @בריהוןאייטגב-צ4ת 4 ปีที่แล้ว

    ደሮ ፈቅራችን ሳለ ነበር ,አሁን ማ ምን ፈቅር አለ

  • @lamesgin5202
    @lamesgin5202 4 ปีที่แล้ว

    ሆሆ ቆንጆ ብቻ በቃ ወሰንሁ አንዷን ግድ ነው

  • @HalaHala-yd3su
    @HalaHala-yd3su 4 ปีที่แล้ว +3

    እች ሴትዮ ገና አልወጣላትም

  • @sarazelalem2930
    @sarazelalem2930 4 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 4 ปีที่แล้ว

    እሪ እስክስስስስ