አይታሰብም የተባለው ያበቄለሽ እርቅ ጉዳይ | የትንሱ ከEbs መልቀቅ ጉዳይ | ሴቶችና መላጣ ወንዶች | funny videos

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 417

  • @dinkadink
    @dinkadink  หลายเดือนก่อน +65

    Telegram👉t.me/Eto360

    • @TegestuEruwa
      @TegestuEruwa หลายเดือนก่อน +2

      dinkadink

    • @tsidatgebregziabher5314
      @tsidatgebregziabher5314 หลายเดือนก่อน +2

      Selam, are sirawn feligaw neber gin algebagnem endat new ?

    • @ZebenaySharay
      @ZebenaySharay หลายเดือนก่อน +1

      ደስ

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow หลายเดือนก่อน

      አይ የኔም መላጣ ነበር ግን ይመስለኛል ቱርክ ገብቶ አርቲፊሻል ካስተከለ በኌላ ነው የተለያየነው 😂😢

    • @tawel2282
      @tawel2282 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @TirhasYimesel
    @TirhasYimesel หลายเดือนก่อน +27

    ደስ ብሎናል እንኳን ታረቁ

  • @sintayehudeje
    @sintayehudeje 29 วันที่ผ่านมา +4

    ድንቃድንቅ ዩቱብ በጣም ነዉ የተመቸኝ ማርያምን

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 หลายเดือนก่อน +8

    WOW!! ድምፅ ሳስበዉ ሳስበዉ ገባኝ ምርጥ ድምፅ 100%👍

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +29

    ድንቁዬ ምነው ጣፋክ😮😮
    ቅማሞችዬ አላህ ያሰባቹት ሁሉ ያሰካላቹ😊😊ያርብ አሚን ባሉ ላይክም እዳይራሳ😢😢😂😂🎉🎉❤❤

    • @jemila51
      @jemila51 หลายเดือนก่อน

      አሚን😊

    • @705-r6k
      @705-r6k หลายเดือนก่อน

      አሚን 🤲

    • @ToybaMohammed-pz6ho
      @ToybaMohammed-pz6ho หลายเดือนก่อน

      አሚንን😢

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 หลายเดือนก่อน +25

    በዚህ ክፉ ክፉ በሚሸት ዘመን አስቂኝ ኮሜንቶች ባይኖሩ እንኖር ነበር ብለህ ነው ዲንቁ😂😂😂

  • @mesiyenatalj64
    @mesiyenatalj64 หลายเดือนก่อน +62

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ሀገር ልገባ ነው😍😍😍😍

    • @ادماادمالخىي
      @ادماادمالخىي หลายเดือนก่อน +3

      በሰላምግቢ

    • @ተስፋ-fv6hx
      @ተስፋ-fv6hx หลายเดือนก่อน +5

      ፈጣሪ በ መንገድሽን ይቅደም ውዴ ሰላም ግቢ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน +6

      በሰላም ላገርሸ ምድር ያብቃሸ❤❤❤

    • @SADIYAWORKU
      @SADIYAWORKU 29 วันที่ผ่านมา +2

      በሰላም ግቢ 🌹🌹🥺

    • @Aida-cf6uo
      @Aida-cf6uo 29 วันที่ผ่านมา +3

      Beselam gebi yene konjo

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 29 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ለእናቱ ያለውን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @sitraa132
    @sitraa132 หลายเดือนก่อน +6

    ቸግሮናል ወቅቱን የጠበቀ ሙዚቃ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mariouset142
    @mariouset142 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ሰላም መጣህ ድንቅዬ
    እኔግን አንድ ቀንም ስለነሱ አስተያየት ፅፌ አላውቅም

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed หลายเดือนก่อน +5

    እንግሊዘኛ ማንበብ እችል ነበር ትርጉሙን አላቀዉምጂ ግን በጣም ጎበዝ ነህ ለሰዉች ማሰብህ አላህ ይጨምርልህ🌷🎉

  • @MekidesteshomeAsefa
    @MekidesteshomeAsefa หลายเดือนก่อน +4

    እዉነት ነዉ የእህቴ ባል መላጣ ቢሆንም አንቀባሮ ያኖራታል ለኛም ይጣልልን😂😂😅😂😂❤

  • @FreweiniFreweini
    @FreweiniFreweini หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ የሚያስታረቁ ብፅአን ናቸው 🙏በፍቅርና በመታሳሰብ እንዲኖሩ ኣምላኽ በሃላቸው ይግባ 🙏

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu หลายเดือนก่อน +3

    መራኝ እጀን ይዞአላለችም ቸግሮናል ኮንሰርት ተመችቶኛልድንቃ ድንቅ አትጥፋ😂😂😂😂😂

  • @AhdjvrFgehc
    @AhdjvrFgehc หลายเดือนก่อน +4

    ውይይይይይይ እንደት ደስ እንዳለኝ እሱም ያሳዝን ነበር ለቀሪ ልጃቸው ደህና አደረጉ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s หลายเดือนก่อน +7

    በሰላም ነው እንደዚህ ጥፍት የምትለው🤔🤔🤔 ግን ደና መሆንህ መልካም ነው ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @jewharmohammed771
    @jewharmohammed771 หลายเดือนก่อน +18

    እንኳን ታረቁ በጣም ደስ ይላል

    • @Nurethayedr-f4w
      @Nurethayedr-f4w หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😅😢😢😢😢

  • @ToybaMohammed-pz6ho
    @ToybaMohammed-pz6ho หลายเดือนก่อน +2

    ስለ እናት መልዕት ያስተላለፉት ማሻ አላህ❤

  • @tuuilgig
    @tuuilgig 29 วันที่ผ่านมา +3

    እኔም ይቅር ይበለኝ እና ኮመንት በማንበብ ሰአቴን የምጨርሰው😂😂😂የኮመንት ሱስ መቼም አለቀኝ ነው።ያለው

  • @EyoelEyu-s8e
    @EyoelEyu-s8e หลายเดือนก่อน +2

    አንተም ብለህ ነበር እንዴት እንደምወድል በርታ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @KdstymaryamDgley
    @KdstymaryamDgley 29 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚል መልክትና ትምህርት ነው ያስተላለፉት

  • @mametomeri
    @mametomeri หลายเดือนก่อน +7

    የምር የዜናው በሳቅ ገዴለኝ
    ሰበር ዜ ብሎ በሩን ዘጋችሁ እንዴ አላለም😂😂😂

  • @LomiGiza-x8d
    @LomiGiza-x8d 29 วันที่ผ่านมา +2

    አሁንም ቤሁን አላምንም ይሁነ አላማ አለው ብይ ነው ይማምነው እግዚአብሔር ይዝልቅላቸው

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ወላሂ በመታረቃቸዉ

  • @AkliluGirma-x1u
    @AkliluGirma-x1u หลายเดือนก่อน +3

    ድንቃድንቅ አለኩህ በደስታ፣
    ኧረ ምን ተሻለኝ አሳከኝ በሳቅ ከምር በጣም ነው የምትመቸኝ

  • @ngsti277
    @ngsti277 29 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤ እንዋደድ ህወታችን እንድያምር

  • @gfr6utf535
    @gfr6utf535 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ ድንጋይ ድንቅ በጣም ነው የምወድህ የታላቅ እህቴ በእንት መስለኛል

  • @sarafita4144
    @sarafita4144 28 วันที่ผ่านมา

    እርምጃህ አደንቅልሃለው ጎበዝ

  • @yeneneshKefe
    @yeneneshKefe หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደና መጣህ ድንቁ አትጥፋ በጣም ትናፍቀናለህ ❤

  • @wondifrawmesfin2360
    @wondifrawmesfin2360 29 วันที่ผ่านมา

    ❤በጣም ነዉ የምትመቼኝ ብሮ።ሰላምህ ይብዛ

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 13 วันที่ผ่านมา

    የወለደ ሠዉ መቼም አይለያዩም ❤❤❤❤❤

  • @AdmasuAbayneh
    @AdmasuAbayneh 29 วันที่ผ่านมา

    ድንቅየ ኑርልኝ የሳቄ ምንጭ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እንኳንም ታረቁ ደስ ይላል በእውነት

  • @Sadehabibe
    @Sadehabibe 25 วันที่ผ่านมา

    ማፊ ፍሉዝ ማፊ ዘዋዥ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 29 วันที่ผ่านมา

    አሁን ደሞ ታረቁ ብላችሁ ተከታከቱ 😅😅😅

  • @عبدالحكيم-ظ9س
    @عبدالحكيم-ظ9س 29 วันที่ผ่านมา

    በጣም ዘናታደርጋለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 28 วันที่ผ่านมา

    ተው ብየህ ነበር 😂ፈጣሪ ይወቅ ብየ ነበር😂😂😂

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 29 วันที่ผ่านมา +1

    ድግል እና እይፈለገችነው😂😂

  • @Sadn208Sadn20
    @Sadn208Sadn20 27 วันที่ผ่านมา

    ሮውን አይተው ነው😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @haymanotwubetu2588
    @haymanotwubetu2588 28 วันที่ผ่านมา

    ዘራፍ +ወይኔ =ኡኡኡኡውራይ😂😂😂😂😂

  • @Rahima-e5z
    @Rahima-e5z หลายเดือนก่อน +8

    ድንቅየ አንደኛ ነኚ ላይክ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq หลายเดือนก่อน +1

    አረእውይይይፍይይይይ ቅንብር ነውበሉይ ሳልሞትባችሁ የአበቅየለሽን እርቅ😂😂😂😂😂

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 28 วันที่ผ่านมา

    አረ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ክክክክ

  • @Fedilaside-q6m
    @Fedilaside-q6m หลายเดือนก่อน +8

    እኔ መታረቃቸዉ ደሥ ብሎኛል ግን አይባቸዉ አለመሸፈናቸዉ በጣም ነዉ ያቃጠለኝ ለማነኛዉ ጥሩ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      በትክክል ለሚያልፍ ነገር ያማያልፍ ቃል መጣል በጣም ያማል ቢሆንም እንካን ታርቁ ለሌላው ትልቅ ትምህርት ነው

    • @Fedilaside-q6m
      @Fedilaside-q6m หลายเดือนก่อน +1

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass ሣህ አልሀምዱሊላህ

  • @Sadehabibe
    @Sadehabibe 25 วันที่ผ่านมา

    ዘባባውያን ድንቃድንቅ ዘፈን ቢያወጣ አስባቹታል እንዴት እንደሚያምር ይዝፈን የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በሠላም መጣ❤❤❤

  • @mahiethio
    @mahiethio หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን በሰላም መጣሕ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese หลายเดือนก่อน

    ደስ ብሎኛል ስለታረቁ ተመስገን

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቁ ድምፅህ ያምራል!

  • @robelmulugeta-yh5lc
    @robelmulugeta-yh5lc หลายเดือนก่อน +2

    አዳሜ አሽቃብጠሽ ቀረሽ😅😅😅

  • @jemila51
    @jemila51 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ግን በፈጣሪ ስራ አይሳቅም መጀመሪያ አልሳኩም ነበር በኮሜቱ ግን ሳኩ😢❤❤

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk หลายเดือนก่อน

    የእነ አወት አበቄለሽ ትልቅ ትምህርት ነው። አፋችንን ለክፉ አንክፈት።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌸🌸🌸🌸🌸💐💐💐🌻🌻🌻🌻

  • @JooshiJoo
    @JooshiJoo 27 วันที่ผ่านมา

    ተመሰግን

  • @genettesgaye8782
    @genettesgaye8782 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ታረቁ ደስ ይላል

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w หลายเดือนก่อน

    ውነትነው😮 ችግሯልል ያምራልልል

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 29 วันที่ผ่านมา

    መከችፍትከታችነው ያገናኛቸ😂😂😂

  • @Nesihanesi
    @Nesihanesi หลายเดือนก่อน

    እንካን ታረቁ እስከመጨረሻ አላህ ጥሩ ትዳር ያድርግላቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sadn208Sadn20
    @Sadn208Sadn20 27 วันที่ผ่านมา

    መራኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @Seada-t1z
    @Seada-t1z 29 วันที่ผ่านมา

    ያሳቀኚ ዜና አባቢዉ😂😂😂😂😂

  • @ሀይ-ቸ1ጸ
    @ሀይ-ቸ1ጸ หลายเดือนก่อน

    ታረቁ እንዴ ደስ ሲል🤔🤭🙆‍♂️

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ባል ❤❤❤❤❤

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 หลายเดือนก่อน +38

    ባልና ሚስቱ ሊተዋወቁ ምነዉ ሰርገኛ ልቡ መዉለቁ አዳሜ ስትጫጭ

    • @salamdesalegne9504
      @salamdesalegne9504 หลายเดือนก่อน +3

      ሙሽራን ሊሞቀው ሠርገኛን ልብ ወደቀው ነው😂

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu หลายเดือนก่อน +1

      ተመስጌን አምላኬእንኳን አላሽቃበጥኩ😅😅😅😅😅😅

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله หลายเดือนก่อน

      ​@@salamdesalegne9504😂😂😂😂😂😂😂ኮማቾች ግን ቱ እናንተ እጅ እንዳይጥለኝ😢 እነሱሳ በቃ ይስመርላቸው ❤

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله หลายเดือนก่อน

      ​@@salamdesalegne9504😂😂😂😂😂😂😂ኮማቾች ግን ቱ እናንተ እጅ እንዳይጥለኝ 😢 እነሱ በቃ ይስመርላቸው ❤❤😊

  • @Seada-y1z
    @Seada-y1z 29 วันที่ผ่านมา

    ዳይ መላጣ ፍለጋ😂😂😂😂

  • @mametomeri
    @mametomeri หลายเดือนก่อน +6

    ሊገላት ነው ወይም ልትገለው ነው መቸም አብርው አይኖሩም ከትንሽ ጊዜ በሃላ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta หลายเดือนก่อน

      እር ተው እግዚአብሔር ያቃል😢😢😢😢😢

    • @zebibajudy6499
      @zebibajudy6499 29 วันที่ผ่านมา

      ድቃድቅ በጣም ነበር እምወድህ ግን ዬአበቄለሺ ና ዬአውትን መገድ ዬሂድክበት እርቀት በጣም ያሳዝናል አተ ዬሚዲያ ሠው እደመሆንህ መጠን ዘረኝነት ና መጥፎ ጥላችህን አቁም አውትን በጣም ነበር እምትሳደበው ለጥቅም መጣህ ማስመሠል አይሆንብህም እያልክ ስት ነገር ስትናገር ነበር አሁን ግን ይሄው እነሱ ታረቁ አተግን ሚዲያህ ላይ ዬተናገርከውን ደጋግመህ እዬው አይባልም ከአውት ልብም ዬታፈነ እውነት ነበር ግን አተ ግን አልተረዳህውም ነበር ግን ይሂው ታረቁ እግዚአብሂር ይመስገን

  • @GenetWende
    @GenetWende 29 วันที่ผ่านมา

    አበቄለሽ ስታሳዝን ደረቱ ስር ውትፍ አለች እኮ የኔ እናት ድሮስ የወለደ መቼ ጨክኖ ይለያያል ተመስገን እንኳን ታረቁ ፍትህ ፍትህ ለልጃቸው ለሔቨን

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 หลายเดือนก่อน +1

    Gin endeza tesedadbew andilay menor tiru nw?, leholom Allah yitebikachu

  • @AaBb-x8u1y
    @AaBb-x8u1y 29 วันที่ผ่านมา

    አረጆሮ😂😂😂😂😂ትጠለለህ😂😂😂😂😅

  • @BarakaBaro-l8u
    @BarakaBaro-l8u หลายเดือนก่อน

    አረ ቶሎ ቶሎ ከች በል ድንቅዬ ስጠፋ ይደብረኛል❤❤❤❤

  • @SadSad-ew5ui
    @SadSad-ew5ui 28 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክ😂😂😂

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x หลายเดือนก่อน

    ውይ ጉድ ይገርማል ዘንድሮ አያሳየን የለ ፍፍፍፍ

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ዛሬ እያሰብኩህ ነበር ጠፋ እያልኩ

  • @እኛውለኛውዩቱብ-ቀ8ፐ
    @እኛውለኛውዩቱብ-ቀ8ፐ หลายเดือนก่อน +1

    የኔመልካምወንድም

  • @Elamine2013
    @Elamine2013 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንም ቢሆን ቤቱ በአንድ ሰዉ ባልነት እና ሚስትነት የሚመራ ነው እሷ ስለታረቀችው ወንድ/ባል አይሆን 😂😂 ያም ሆነ ይህ ፍትህ ለሄቨን!!!

  • @AqweAqwe-u1p
    @AqweAqwe-u1p หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ዘራፊ ወይኔ😂😂😂😂😂

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ደህና መጣህ ድንቃድንቅ ሃቢቢ 🥰

  • @Hayat-b6g
    @Hayat-b6g หลายเดือนก่อน

    ስጠብቅህ ነበር በነሄቨን ወላሂ ደጋግሜ ለቀቀ አለቀቀ እያልኩ ነበር😅😅😅😅

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 27 วันที่ผ่านมา

    Sele Tarku betam Now des Yaleg Egzabhre Yemsgen 🙏❤️🇪🇷

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 29 วันที่ผ่านมา

    በቴሌግራም ላይ Comment መስጫውን ለምን ዘጋኸው።

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 29 วันที่ผ่านมา

    እንካን ታረቁ❤

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ነው የምልህ መልክቱን ነበር ስሰማ ነበር የነበረው ቡሀላ ኮሜቱን ስታነብ ምን አይተው ነው ብየ ተመልሸ ሳየው ነው ያየሁት ጆሮውን😂😂😂😂😂

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน +2

    😀😀😀😀😀😜😜😜😜😜 tdar bemelata honede

  • @martaalene241
    @martaalene241 หลายเดือนก่อน +3

    ደረቱን ድሮም ታውቀዋለች ደረቱለይ ብለህ ማለት ነውር ነው በጣም ደሰ በሎኛል ትንሿ ልጃቸውን አብረው ሲሆኑ ደሰ ብሏት ታድጋለች ነገር ጎርፍ ነው ፍቅር ያሸንፋል

    • @HaregAbboy
      @HaregAbboy 25 วันที่ผ่านมา

      ሃቅ እህቴ

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 หลายเดือนก่อน

    እኔ ድንቅየ ተመልጦብኝ ግራ ገብቶኛል እና ግን ያው ሻምፖ እንደበፊቱ አይፈጅም

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 27 วันที่ผ่านมา

    ከሱ ድምፅ ያንተ 100% ይሻላል👌👌

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 29 วันที่ผ่านมา

    ድንቃድንድ የሰውን credit አትውሰድ ቸግሮናል originally የcomedian ሃብታሙ ነው

  • @tigisttekleselassie5554
    @tigisttekleselassie5554 หลายเดือนก่อน

    የሠላም እርቅ ይሁን የሞተ ተጕዶ

  • @AlemtsehaySeifu-yw5oo
    @AlemtsehaySeifu-yw5oo หลายเดือนก่อน +2

    yabkalshi gudaye
    bezu mawrate tezebt new terfu

  • @ወለተትንሳኤየማርያምልጅ
    @ወለተትንሳኤየማርያምልጅ หลายเดือนก่อน

    እንግሊዘኛ የማንችለው ድህነታችንን ተኮናንበን እንኑር አይ ድንቃድንቅ

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 29 วันที่ผ่านมา

    ውይኔ 😂😂ቃዳሙኝ

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 28 วันที่ผ่านมา

      ቀስ እንዳትሰበሪ ውዴ ትደርሻለሽ ክክክክክ የምር አሳቅሽኝ

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 29 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂እኔም ድምፅ

  • @KdstymaryamDgley
    @KdstymaryamDgley 29 วันที่ผ่านมา

    የእግዜኣብሔር ስራ ኣትሳደቡ

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ከች ብለካል ይመችክ❤❤❤🎉🎉

  • @MartaRone
    @MartaRone หลายเดือนก่อน +1

    Tetosh yehed sew yemimlsw lichrsesh new emgnen anchim bekrb ken yetsetshn bet tentkesh yeljesh eta yedrseshal betam mastwal yegodlsh set nesh hiwot rehrahe atkem emgnen tektashalch ewnt kelbe new yaszenshen.

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط หลายเดือนก่อน

    ፍቅርያሸንፋል❤❤❤❤

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እሬሱ ይኮሜት ሱስ አለብኛ😅😅

  • @Abigia-i5v
    @Abigia-i5v หลายเดือนก่อน

    ENKON balina mist yikirina weyanena bilisigina tarkewal 😂😂😂😂😂

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน

    😂😂😂መላጣ ፈልግልኝ

  • @HsGs-z4o
    @HsGs-z4o 29 วันที่ผ่านมา

    የኔም ችግሮኝል

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 29 วันที่ผ่านมา

    አዎቸግሮናል😭😭

  • @muluw4250
    @muluw4250 หลายเดือนก่อน +1

    Be ewnet kehone melkam new liteqembat endayhon yan hulu gebena autito zeregninetin zerto washito amito