ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሌቦችን አጋለጡልን የኔ ጀግና
ይሄንንልጅ በምን አይነት ቃል ለግለፀው ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ይጠብቅህ
❤❤❤❤😊
አውንነት ነው !!!!
አሜን አሜን
Amen yitebikew jeginachin
እኔም ቃለት አጣራኝ😢
የቆሻሻ ቆሻሻ የወረዱ ሰዎች ናቸው። እግዚአብሐር ይርዳህ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤
አዋጅ አዋጅ ጀግናው መቷል በላይክ ግቡ👍👍👍
ስወዳችሁ ደምሩኝ😢
@@dukashow-2 👍
🙏💔🙆🙆🙊👍
@@almazz-u6w 👍👍
እግዚአብሔር ይፍተው ከባደ ነው
ስለአባቶ ንብረት አናቶን ጠይቅ .የአቤልን ንቡረት አስመልስለት የምትሉ pls like
በስማም ምን ጉዱ ናት
@@genetmekuriya5629በዛ ላይ ደግሞ ውሸታም ነች እንዳትለቃት
ሲጀመር፡ውሸቷንነው!!ይችሌባ፡ቆሻሻ!!
ጠባን፡ግንኮ፡አቤልም፡ጥፋተኛ፡ነው፡ገና፡ሳያገባት፡ከህቶቹ፡ቀምቶ፡ለሳ፡ሜዳላይ፡ምን፡እደሚሠራ፡እያየ፡ብቻ፡አላህ፡ይርዳው፡
@@saadasadada505 በዛ ላይ ምኗን ወዷት ነው እንደዚህ እራሱንም ንብረቱንም የሰጣት ቁመናዋ ሲዘገንን ከወገቧ በላይ ዝሆን የምታክል ከወገቧ በታች ቅጥነቷ ሲዘገንን በዛ ላይ በጣም ጋጠወጥ የሜዳ አህያ ነች ተፈጥሮዋ ስርአት የሚባል የሌላት
አንተ የወለደች እናት ማህፀኖ ይባረክ አቦ ጀግነነትህ ስወድልህ እኮ ድፍረትህ በራስ መተማመንህ ስወድልህ
ወጭውን ሁሉ ይመልሱ መቀጣት አለባቸው ጀግና ጋዜጠኛችህ
Betikikil besew lab & dem yetegegne habit new
እረ ስለመዳኒ አለም ላይክ እባካችሁ ለዚህ ጀግና ላይክ ላይክ ላይክ❤❤❤❤🎉
Fetata
እነዝህ ባሌገዎች መቀጣት አለባቸው ጀግናው በርታ ፈጣር ይጠብቅህ❤
ውሽቶዋን ነው የምታወራው እመነኝ ይህቺ ሴት ብዙ ኢትዮጵያውያንን የምታጠፋ ነች
ለኔም አልተዉጠልኘም የአተየዉ ነገረ
እውነት.ነው.ስድ.ናት
Yes
በጣም የውሸትም ልክ አለው
አዎ በትክክል !! የመጨረሻ አታላይ ንግግሯ ሁሉ ይገልጻታል። የተካነች ውሸታም የሴት ወንበዴ። እናትና አንገት ያስደፋች ፣ያሳፈረች። አቤል ያሳዝናል ንብረቱን በላችው😡😡💔💔
የነስር አይን ጀግናው በሕግቀጥጥር ስርአድርጋቸውና የአቤልን ገንዘብ ሙሉበሙሉ አስመልስለት ባዶእጃቸውን አስቀራቸው ጀግናውእግዚአብሔር ይጠብቅሕ❤❤❤❤
ሌላ ድራማ መስራት ነው የፈለጉት አኛ ብቻ ነን ብልጦች እያሉ ነው
😅
😂😂@@adis-c6r
Tikikil
አወ ከጇ ያለወሸ ሁላ ውጣት አለበት አድ በአድ
አላወቁምና ነው እማ እጅ ላይ እንደወደቁ ጀግናው የያዘው ጉዳይ ለተበዳይ ፍትህ ግፈኞችን ለሚገባቸው ቅጣት ሳያስገኝ አይተውም ምግዛብሄር በሱ አድሮ ተበዳዮችን ፍትህ ያስገኘ የስንቶችን እንባ የጠረገ እንቁ ወንድማችን ረጅም እድሜ ላተ
በህግ መጠየቅ አለባቸው እነዚህ አውሬዎች ደግሞ በኮፊደስ ሲያወሩ አለማፈራቸው ባለጌዎች እኔ እንዴት እንዳበሳጩኝ ሙሽራው ህይወቱ እንዴት እንዳሳዘነኝ የኔ ከርታታ ፈጣሪ በመልካም በልባም ሚስት ይካስህ ፀሎቴም ምኞቴም ነው ማርያምን ❤❤❤❤❤
አዉነት ነዉ
ከዚህ በኃላ ሰው ያምናል ብለሽ ነው ህህቴዬዬ😢😢ተሰብሯል እኮ
ጀግናችን መቷል ገባ ገባ በሉ
😂😂😂😂😂😂😅😅
😂አለን አለን
መጥተናል❤❤❤❤
መተነሊ❤❤❤❤❤
አለን አለን አቤት መተናል
እውነት ላንተ ቃላት ያጥረናል በእውነት ጀግናችንይጣራ ይህ አባትዋ እውነት ከአባቱ ጋር ይሰሩ ነበር ከስሩ እናትዋ እንዴት ቤተሰቦቹን አላወቁም ስር ላይ ወይስ ያቁ ነበር እሳቸውም አልገባንም ብቻ መጨረሻውን ያሳየን በርታ ጀግናችን
ማርያምን እነዚህ ሰውች የጃቸውን ማግኘት አለባቸው እነዚህን ሰዎች ካልታሰሩ ህግ የለም እስከመባል ያደርሰናል በጣም አይለኛ ወንጀል ነው የሰሩት ወንድማችን የንስር ዓይን እግዚአብሔር ይጠብቅ
ሲጀመር ኢትዮጵያ እግ አለ ፍት በግፍ ለሞቱት ሴት እህቶቿችን ልጆቻችን የነዚ ማንም እራሱ ላይ ሲደርስ የሚያረገው ነው
ኧረ ደሚን አፈሉኝ😢😊
❤❤❤❤❤
ምን አይናት መጥፎ ደረቅ ናቸው ብቻ ያንተ ጀግንነት ትግስትህ ሳላደንቅ አላልፍም እውነት ተደብቃ አትቀርም በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ጀግናችን ህፃን በእድሉ ያድጋል ምክንያቱም እስዋ ያለእናት ማደግ ስለፈለገች አንተ ጀግናች በርታ ስለ ልጁ አታስብ ጥግ ማድረስ አለብክ አላኸ ይርዳክ ልጅቷ ፀረ ተባይነች እንደዚ አይነት ሰዎች የእጃቸዉ ማግኘት አለባቸዉ
እነዚ ሰዎቸ አስመሳይ ናችው ለምን ለህግ አልቀረብም ከዚም የበለጠ ሊያጉ ይችላል ተጠንቀቁ ለብር ሲሉ ሰውን ይገላሉ ጀግናው እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ አላህ የእጃቹን ይስጣቹህ
አጅብ ሀገራችን ከሰማይ ድንጋይ አለመዝነቡ ግሩም ነዉ
ያስብላል
እግዚኦ አምላኬ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
እወነት ነዉ እ/ር ምህረት ያመጣልን ያማልል😢😢
😂😂😂😂😂👌🏽
Yehe ababal yasekal ewnet new
የኔ ጀግና የአቤሎ ንብረት አስመልስለት እግዝአብሄር ይርዳክ❤❤❤
እነዚ ሰዎች በህግ እዲጠየቁ ጀግናችን በርታ
Pls do
እናንተ ባለጌ ወች ናችሁይቅርታ አይገባችሁም😂
እናንተ ብቻ ብልጥ ሁለተኛ ልትበሉት አታፍሬም ወልደሽ ያንቼን ዴቃላእቤል ሌሳድግ😂😂😂😂
አወይጠየቁአሁንምአለሳልሰውሆ
ተመስገን ባለጌ የመጨሻ ሌባ አጭበርባሬ ሜስቱን ለጋደኛው የሽጠ
ጀግና ኮነህ አተን የወለደች እርሜዋ ይርዘም
ጀግናችን መጣል 20000 እናስገባው ለዚህ ጀግና ይገባዋል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የካሜራ አማኑ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከወ እረዥም እድሜ ይስጠወ እንደዚ አይነት ለእወነት የምኖሩ ሰወች እግዚአብሔር ያብዛልን እወነቱን ባያጋልጥ እሄን ልጅ አርዳ ለመግደል ሆን ብላ አቅዳበት ነበር እግዚአብሔር እድሜ ስጨምርለት ምንም በማያወቀወ ወንጀል ልትገድለወ ለአባታ ምክንያት ልትበቀለወ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን የለም ንብረት ይመለሳል አይዞክ አቤል እንኳን እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ክፋት የተሞላ ሞት አዳነክ❤❤❤❤
የንስር. አይን ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
የንስሪ አይን ጀግናው ራስክን ጠብቅ ብዙ ጠላት አለክ እባክክን ለናትክ ብለክ ራስክን ጠብቅ የባለፈው የደረሰብክ መከራ አይረሳም በተቻለክ እራስክን አደራ ጀግናው በርታ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅክ ከዘሌ ጋር አላያቹም ሰላም ነው ሁለት አቀኛ እውነተኛ ጋዜጠኛ ስለእውነት የምትለፉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ በረቱ
እስኪጠይህን ጀግና ላይክ ሰብስክራበ እያደረገን እንጀምር የኔ ጀግና አተን የወለደች እናት ትባረክ
ልኮምት ብዬ እቢ አለኝ ለምን???ንገሩኝ😢
የንስር ዓይንጀግናዬ እራስህን ጨብቅ የሠው ዓይን አይይህ በርታልኝ
አሜን እኔ ገና ሳላይ ነዉ ላይክ ማረገወ
አረ ምን አይነት ጉጆች ናቸው ጉድ ጉድ ጉድ እረ ኢጭ አፈር ቡሉአንተ ጅግና ግን አንተን የወለደች ማህጸን ትባረክ ❤❤❤
ልጅቷ እዉነት ስለማታወራ እንዳታምኗት ሙልጭ ያለች አስመሳይ ነች ሴት አሰዳቢ እምነት ካጂ ናትና እባካችሁ የንስር አይን የአቤልን ንብረት በህግም ይሁን በእምነት አስመልስለት እና ደግሞ የእሳት ልጅ አመድ ሆነች እና ወደ እዉነተኛ እናቷ ሂዳችሁ መረጃዉን አጠናክራችሁ እዉነታዉ እንዲፈርጥ እንፈልጋለን 🙏 የእዉነት በዚህ ዘመን እንዲህ ያለሰዉ ካለ እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀን 😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ከተገፉት ጋር ሁንና ደግ ሰዉ አብዛልን🙏
የልጅቷን ቤተሰብ ስለምታወራው ነገር ጠይቅ የምትሉ
አዎ እንግዴ ተዳፍኖ የነበረ እሳት ቆስቁሰህ እሙን አውጥተኸዋል እግዚአብሔር እውነትን ፈልፍለህ እንድታወጣ አስማርቶሐል እንግዴ ነገሩ ካንተ ዞር አላለም እግዚአብሔር ይርዳህ እውነቱን አስወጣ አሜን ።
በርግጠኝነት አባቷ በግዜር እጅ የተያዙ ናቸው እንዳለችው እንደዛ ሆነው መቼም አይዋሹም ፣ይመሰለኛል ቅጥፈት ከዘር ካልሆነ
አሁንስ ቃላቶች እራሱ አገሩን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን በጥቂት ክፉዎች ስራ ምድራችን ተንቀጠቀጠች የሆነ እግዚአብሔርን የማያውቅ ትውልድ ተነስቷል በበቀል የተሞላበአጋንት መንፈስ የሚመራ ለማንኛውም ከንስር አይን ማምለጥ አይቻልም ተባረክ
አጠፋ ቢባል እኳ ባባቱ ጥፋት ልጁ መበደል የለበትም ነዉ እምለዉ ባይዘወይ ኤዋህነት ለግዜዉ እጅ አይጎዳም እና ወድም ሆነ ሴት በፍቅር ምክኒት ገዘብ እምደልሉ ሰወች መጨረሻችሁ አያምርም እደት ገዘብን የህል ለማያዉቁት ሰዉ አፈቀርኩ በሚል ምክኒት ገደል ይከታል ወገን ልብ እያልን እንጓዝ
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ ካባድ ነው ጅግና ብርታጠክር ውድም ጅግናው
የኛጀግና ስጠብቅህ ነበር የኔዉድ አላህ ይጠብቅህ አባ
አንተ ጋዜጤኛ ጀግና የጀግኖች ልጅ ነህ ክፉን ያርቅልህ አላህ ይጠብቅህ በጣም አደቅሀሎ 🎉🎉🎉
ኤርትራዊት ነኝ ወንድማቺን እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ትእግስቱህ ይስጥህ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
😂 amerkawan yayute newu men nekashe Eriterawite qerto 😊 😮men telaleche
,እዚህ ጋ ማንነትሽን መግለፅ አያስፈልግም? ሰው መሆንሽ በቂ ነው 😂😂😂
@@tsigemengiste6108ewenete beleshale😂
የነስር አይን አነተን የወለደች እናት እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተም የተባረክ ብሩክ ሁን በሄድክበት ሁሉ ልኡል አምላክ ይከተልህ🙏
ልጇ አድጎ ወድቆ የተገኘ ነዉ የሚለዉን እንዲሰማ ፈጣሪ ያሳድገዉ ብቻ ልጅ ፀጋ ነዉ በማጭበርበር ክስ ይመስረት አቤል ካባቷ እና ካባቱ ችግር ቢኖርበት አምኖት አሁን ላይ ይዬ አይፈጠረም ሊያፈቅራትምአይችል አባቷ ይጠይቅልን አጭበርባሪ ነች እቤል ከጎንህ ነን የኔ የዋህ😢😢
ወድቆ የተገኘው ሀሀሀሀሀ
እንኳን ደህና መጣህ እነዚህ ሰዎች ወንጀላቸው ከመብዛቱ የተነሳ በህግ መጠየቅ አለባቸው
ይህንን ታሪክ በጉጉት ስጠብቅ ነበርእንኳን በሰላም መጣህ ጀግና
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. ስለ አባታ ንብረት እናታን ጠይቅ. ውሸታን ልሆን ይችላል 😢😢😢 የአቤል ንብረት አስመልስለት 😢😢😢😢
ቢሆን ኖሮ እናትየው አቤልን እንዴት የጠላታቸቸው ልጅ መሆኑን አላወቁም ቤተሰቦቿ የሚኖሩበት ሄደህ አጣራ ጎረቤቱ ሁሉ አይዋሸም መቼም፣
አረረ የጅል ሙድ ነው ይሔስ ድርቅና ደነዞች ናቸው አሁንም ልትበላ የንስር አይን ትግስቱን ይስጥህ እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ
Dasporawn gel enesesa argewt new
Wshtam
yes ዛሬ አንደኛ ነኝ የኔ ጀግና 💪💪
1. አባቷና አባቱ በጣም ወዳጅ ነበሩ ። ያው የተደባበሩት በቅርብ ጊዜ ነው። 2. አቤል ለረጅም ጊዜ ፍቅር ጎደኛ ለመሆን ጥያቄ ሲያቀርብላት ግን አልቀበልም ትለው የነበረው አባትና አባቷ ቁርሾ በመካከላቸው ስላለ አባቴ አይቀበለኝም ብላ ገልጻለች። ታዲያ ሁለቱ ነገር ይቃረናል።ተመስገን ልጅ አለው ብለህ ስትናገር ቆመች ለምን?
አንተ ልጅ እድሜ ና ጤና ይስጥህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዋጋቸውን አሰጣቸው ሲቀጥል ይቺ ባለጌ ነች።😮😮😮😮
በጣም ደረቆች ናቸው ሲበዛ ባለጌዎች
ይችሰት ዉሽታም ናት በህግልትጠየቅይገባል❤❤❤❤❤❤
የንስር ዐይን የኛ አንደኛ አንተን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ጀግናዬ 🙏❤️🙏💪
እነዚህ ከኢትዮጵያዊነት ኩሩ ባህል የወጣ አንዱን ማፍያ ለጥማቷ ረዳት ከሀገር ወስጥ ሆነው ጮቤ ለመርገጥ፣የዋሁን የፈረጅ ላም ወተቱን እየተላበ ልበወለድ ምናባዊ ድራማ እየሰራች ጮቤ ልትመታ የየዋሁ አምላክስ መቼ ዝም ይላል።ሁሉንም ያሳያል።
እንኳን መጣህ ውንድማችን ያንተን ቪዲዮ በጉጉት ነው የምጠብቀው በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይሰውራችሁ ❤❤
ውድ የንሰር አይን ወንድሜ በሰላም ነው የጠፋሀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
የንስርአይን ወንድማችን .. ጀግናው ኑርልን .. ዘመንህ ይባረክ ::በእውነት ከሆነ በ አባት እዳልጅ አይጠየቅም ::የእሄ ቢጤ ስደተኛ በስው ሀገርለፍቶ @ ደክሞ @ እንቅልፍ አጥቶ ያፈራውን ንብረትህግ ካለ ቆጥራ ታስረክብ ::እመቤቴን .. አለም የእድል አለም ናት.. ዘላልም ብንለፋ ጠብ እማይል ነገር አለበአንዴ ደሞ እሜተኮስ ስውም አለ .. ስለዚህ የስውን ሀቅ እምትበሉ ስዎች ዘመናሁአይባረክ :: 🥹🥹🥹🥹
አረ ያማል አባት በደልን ብላ ሚስኪኑን ልጅ ህይወቱን ማበላሸት ለፍርድ ትቅረብ በርታልን ጀግና ወንድማችን ❤
የአላህ ምን አይነት ወንድ ነህ የንስር አይን❤❤❤❤
ጀግናው መጥቷል ገባገባበሉ ውዶቸ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናየ🥰🥰❤
እንስሶች ናችዉ ባልም ሚስትም በመጀመሪያ ደረጃ ኢንተርቪ ማንእያደረጋቹ እንደሆነ ያወቃቹ አይመስለኝም ጀግናዉ በቀላሉ እንደማትፋታቸዉ እርግጠኛ ነኝ
ጀግና ጠያቂ መስቀለኛ ጥያቄ ልጅ አለው ከሌላ ስትለው ተንጨረጨረች በራስህ ላይ ሊሆን የማትወደውን በሌሎች ሰው ላይ አታድርግ
የኛ ጀግና መጣ ገባ ገባ በልዉ ቤተሰብ 🎉🎉🎉🎉🎉
አቤል የሚባለው ጀዝባ ዲያስፖራው እነዴት ከእህቶቹ ነጥቆ ውክልና ይሰጣል አፈቀርኩ ብሎ ባለማውቅ በገዛ እጁ ማኖቆ ውስጥ ገባ እና ወገን ምንም ቢከፋ ስጋ የሆነ ጥሎ አይጥልም እና ወገን ንቁ አቦ ሰው እንደሆነ እምነት አታል እና እግዚአብሔር ብቻ ልቦና ይስጣቹ
ዉይ በጣም ማን እንደቤተሠብ ደግሞ የነስር አይን ጓደኛዉ ነዉ ፈትንልኝ ማለት ይችል ነበር
ትክክል W-d8w
አረ ኣይፈረድም ደምዝዞ ልሆን ይችላል😢
በትክክል❤❤
እኮ ልጁ ጤና ቢሆን እያረገውም
አሁንም እየዋሸች ነው ተበራክ ልፈተኛ ጀግኖችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
እልልልል ጀግናዉ የንሰር አይን እንክዋን ደህና መጣህልን በጉጉት ነዉ የምንጠብቅህ
አስላም አለየኩም እህት ድምሪኝ
ወድሜ አተ ከነሱጋር እካሰላምቴ ይቅርብሕ አሁንም ቢሖን ልጁን ይጎዱታል ለንብረት ብላ ታጠፋዋለች ወድሜ እዳታገናኛቸው ለጥቅም ብላ ነው የቀረበችው እዳታገናኛቸው እዳይፀፅትሕ
ውድ ንስር!የጀግና ጀግና! መቼም!አላህ!ይጠብቅህ! እውነት ወንድ ነህ! አጠያየቅህ!ስራህ ለሌሎች ትምህርትነውና!መማር እውቀትን ይጨምራል! እኛም ዕኮ!በምንሰማቸውና በጀግነትህ(እውነትን ተመርኩዘህ)ለምታደርጋቸው ስራዎችህ በ/አድናቂዎችህ ነን!!በርታ(በርቱልን!)እኛን ስለ ላይኩ ጠይቃችሁን!ሳይሆን ሁኔታዎቹን በደንብ እንረዳለን!በሀገራችንም ስንት ደባ እየተፈጠረ መሆኑን! ስትገልፁልን ላልሰማ ሁሉ!ለብርቱ ጥንቃቄ ላልሰሙት እናስተላልፋለን!ትምህርትም ነውና!! ሀገራችን ትንፃ!!
የነስር ዓይን ጀግንነትህ በጣም ይደንቃልእነዚህ መሰሪዎች ለህግ መቅረብ አለባቸውለአቤል ንብረቱን መመለሰ አለበትለሁሉም ፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ🙏🙏
የኛ ጀግና በጉጉት ሰንጠብቅህ ነበር
ውድ ጀግናው ጋዜጠኛ እንደአንተ አይነት ሀቀኛ ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን ፈጣሪ እሱ ይጠብቅህ : እነዚህ ሰዎች በህግ ይጠየቁ ሀብቱንም ይመልሱ
አንድኛ ነኝ በጣም ስጠብቅህ ነብር
እኔም
እኔምምምም
ለዚ ጀግና ግን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጉጉት ነብር የ ምጠብቅህ አቤልንዴት ነው እግዚአብሔር የማይፈሩ ባለጌወች ናቸው
የስዉ ልጅ በዚህ መልኩ😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን ይሄን ልጅ በምን ቃል ለግለፀው ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
ጋዜጠኛ በርታ እድሜ ይስጥህ የእውነት ነው ድራማ ነው እውነት ከሆነ ሰው ናቸው ሰይጣን በእድሜ ነው ሰይጣን የሚበልጣቸው ባይ ነኝ
እደው እሚገርመኝ ስታወራ አለመፈሯ ና ውሽት የሚወሩት በስማም እግዚአብሔር ከደዚህ እናት ስውቸ ይጠብቀን ወድማችን እግዚ አብሔር። ይጠብቅህ ❤❤❤
በቁጥጥር ስር ይዋሉ ንብርቱ ይመለስለት የምትሉ ላይክ በሉኝ
ጀግናው እነዚህ ሰወች ወንጀለኛ ናቸው እውነት ባለጌዋች በእውነት
ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ በሂድክበት ሁሉ❤🎉
ምኖም የሚፀፅተኚ ነገር የለም ተዘጋጂታበት ስላደረገችው ነገር ሁሉ ጀግና ነችየተደራጀ ዝርፊያና ወከባ ልምዶች ስለነበራቸው ኤጂ በቀላሉ እደዚህ ድፍረት አያመጡም ሌሎች ወጀሎች ተደረጃጂተው እደሚሰሩ
ማነው የስናይት መገኝትዋ እንደኔ ደስ ያለው ጀግናዋ እንኳን በስላም መጣህልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ለአንተ የወልደች እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልህ🙏🙏🙏❤ እነዚህ ባልናሚስት በህግ ይጠይቁ ንብርቱ አስመልስለት ጀግናዋ እነዚህ ለቦች ስሪታቹ አትበሉም አውሬ 😢😢😢😢
የኛ ጀግና አንተ እኮ ትለያለክ በእውነት ስራዎች ጥርት ያሉ ናቸው እናም በጉጉት ነበር የምጠብቅ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅ
በጣም የሚገርመዉ ጥሩ ነገረ አንደሰሩ ያለማፈራቸዉ ነዉ አይናወጣዋች ሌቦቸ አረመኔዋቸ አታፍርም ዱጋሚ ልታገባዉም ታሰባለች ወደ እሰር ቤት መዉሰድ ብቻ ነዉ የሰዉ አዉሬዋች በርታ ጀግናዉ አግዜር ይርዳህ❤❤❤🎉🎉😂😂😂🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ በርታ አላህ ያግዝህ ወንጀለኞች የእጃቸውን ማግኘት አለባችሁ
ጀግናችን እግዚያብሔር ሁሌም አለሁ ከጎንህነኝ ይበልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
የእኔ ጀግናው እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንዳተ ያሉትን ጀግኖች። ያብዛልን የእናትህ ጾሎት ይገድፍህ እንደዚ አይነቶች ክፉ ሰዎችን ልብ ይስጣቸው 👍👍❤❤❤❤❤❤
እሄ የበቀል መንፈስ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ እህቴ ክፉ የብር መንፈስ ነዉ
እኔ ግን የነዚህ የጀግኖች ጋዜጠኝነት ሰው ምን ያክል እንደከፋ እና ሰውን ለማመን የሚከብድ ግዜ እና ሰው በዚህ ልክ እንደከፋ ያሳወቁን ያስተማሩን ምጥ ትምህርትም አሳዛኝ ጉዳይም ብዙ ወንጀሎችንም በብዙ እና በተለያየ መንገን አሳይተውናል የብዙ ሰውም እምባን አብሰዋል ፈጣሪ ቤተሰቦቻንሁን በእድሜና በጤና ያቆይልን ወንድሜ አንተንም የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ ትግስቱን ይስጥህ
የንስር አይን የኢትዮጵያ ቅን ልብ ጀግና ፣የዋህ ዘር ሀይማኖት የማይለይ ከተበዳዮች ጋር የሚቆም መሰሎችህን አላህ ያብዛልን። ከሰው ጅብ አላህ ይጠብቅህ።ይች ሰይጣን የሆነች ሴት😢 ሴትነቴን እንድጠላ በሷ ምክንያት አላህ ከምድር ላይ ያንሳልን። በሰው ህይወት የሚጫወቱ😢
በረቸተተ
በረተተተ
የአቤል እህቶችና እናት ይጠየቁ የሚል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት እንተ ጀግና የጃግና ልጀ ነህ እውነትቱ ያምታወጣ እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙ ስው መፍትሄ ነው እንተ ❤❤❤❤❤
ከንስሩ አይን የሚያመልጥ የለም በርታ ንስሩ እግዛብሄር ይጠብቅህ።
ጋዜጤኛው አደኛ ጀግና ነህበእውነት ያኑርህ እግዚአብሔር
የአቤል አባት ሀይለኛና ተንኮለኛ ቢሆኑ አቤል ላንቺ ሙሉ ነብረቱባንቺ እንዲንቀሳቀስ አያደርጉም ነበር ልጃቸውን ይቃወሙት ነበር ይኸ ቅናት ነው
ትክክል
Mote wale eko@@Selamtube-t2r
ትክክክክል
የአቤልአባትአሁንላይ በሂወት የለምአውዶውን አዳምጡት
የንስር አይን ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ለእውነት የቆምክ 🙏❤️❤️🎉🎉🇪🇷
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ንስር። የስውን ልብ ማወቅ በጣም ከባድ ነውና ስለ ራስ ህይወት ብዙ አለመናገሩ ጥሩ ነው። አቤል ሃብቱን በሙሉ ማግኘትና እነዚህ ባልና ሚስት ዋጋቸውን በህግ ማግኘት አለባቸው።
ጀግና. ወንድሜ. በጣም. አድናቂህ. ነኝ. ይችን. እስከባልተቢዬው. ያገር. መማሪያ. መሆን. አለባቸው. የእጃቸውን. ማግኝት. አለባቸው❤❤❤❤
❤❤❤
🎉🎉
ጀግና ደረሰ መርሀባ በሉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የንሰር አይን ጀግናየ ቃላት የለኝም ማርያምን ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅቅ ለእዉነት የቆምክ ልጅ ነክ
ዛሬ ኣንደኛ ነኝ የሰናይት ጉዳይ እየጠበቅኩ ነበር❤❤
ስናያት እንዴ ህ ያሆ??
አግኝተዋታል
ጀግናዉ ወድሜ ኣንተን ፈጣር ከክፉ ሰዎች። ተኮል ይጠብቅህ ከዚ በፊትም እደጠበቀህ ሁሉ የሰዎች አዉሬ።በዝተወል ራስህን ጠብቅልን አግብተህም ዉለድልን ምናልበት ባኣባቱ ከወጣልን🎉
እነዚህ ሰዎች ስር ቤት መበስበስ አለባቸው ጀግናው አንተን የወለደች እናት መኩራት አለባት እረዥም እደሜ ይስጣት አሜን❤❤❤
አላህይጠብቅህ
ዛሬ ደስስስስስ ብሎኛል መዳሜ ለ 48 ሰአት ጥላኝ ልቴድ ነው ደስታዬ ወደር የለውም👍👍
😂😂😂😂😂 ወይኔ ማሬ ፣በይ እንደዛ ከሆነ ማ ለሳምንት ያርግልሽ
አይ ስትመለስ ዞሮ ያዉነዉ ባትሄድ ይሻላል ድካምነዉ ትርፍ ልብስ ማስተካከሉም ያደክማል😂😂😂😂😂
የኔ ናት ኧረ ንቅልቅልልልልል ትበልልሽ 🎉
@@YoditBireda 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂@@Sgh1-pj2ec
አንተጀግና ቃላት አጣወልህ❤❤❤የንተየወለደች ማሕፀን ትለምልም 1000 አመትኑርልን❤❤❤❤❤
እግዞኦ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነዚህ የቀን ጅቦች እራስህን እየጠበቅክ
ሌቦችን አጋለጡልን የኔ ጀግና
ይሄንንልጅ በምን አይነት ቃል ለግለፀው ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ይጠብቅህ
❤❤❤❤😊
አውንነት ነው !!!!
አሜን አሜን
Amen yitebikew jeginachin
እኔም ቃለት አጣራኝ😢
የቆሻሻ ቆሻሻ የወረዱ ሰዎች ናቸው። እግዚአብሐር ይርዳህ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤
አዋጅ አዋጅ ጀግናው መቷል በላይክ ግቡ👍👍👍
ስወዳችሁ ደምሩኝ😢
@@dukashow-2 👍
🙏💔🙆🙆🙊👍
@@almazz-u6w 👍👍
እግዚአብሔር ይፍተው ከባደ ነው
ስለአባቶ ንብረት አናቶን ጠይቅ .የአቤልን ንቡረት አስመልስለት የምትሉ pls like
በስማም ምን ጉዱ ናት
@@genetmekuriya5629በዛ ላይ ደግሞ ውሸታም ነች እንዳትለቃት
ሲጀመር፡ውሸቷንነው!!ይችሌባ፡ቆሻሻ!!
ጠባን፡ግንኮ፡አቤልም፡ጥፋተኛ፡ነው፡ገና፡ሳያገባት፡ከህቶቹ፡ቀምቶ፡ለሳ፡ሜዳላይ፡ምን፡እደሚሠራ፡እያየ፡ብቻ፡አላህ፡ይርዳው፡
@@saadasadada505 በዛ ላይ ምኗን ወዷት ነው እንደዚህ እራሱንም ንብረቱንም የሰጣት ቁመናዋ ሲዘገንን ከወገቧ በላይ ዝሆን የምታክል ከወገቧ በታች ቅጥነቷ ሲዘገንን በዛ ላይ በጣም ጋጠወጥ የሜዳ አህያ ነች ተፈጥሮዋ ስርአት የሚባል የሌላት
አንተ የወለደች እናት ማህፀኖ ይባረክ አቦ ጀግነነትህ ስወድልህ እኮ ድፍረትህ በራስ መተማመንህ ስወድልህ
ወጭውን ሁሉ ይመልሱ መቀጣት አለባቸው ጀግና ጋዜጠኛችህ
Betikikil besew lab & dem yetegegne habit new
እረ ስለመዳኒ አለም ላይክ እባካችሁ ለዚህ ጀግና ላይክ ላይክ ላይክ❤❤❤❤🎉
Fetata
እነዝህ ባሌገዎች መቀጣት አለባቸው ጀግናው በርታ ፈጣር ይጠብቅህ❤
ውሽቶዋን ነው የምታወራው እመነኝ ይህቺ ሴት ብዙ ኢትዮጵያውያንን የምታጠፋ ነች
ለኔም አልተዉጠልኘም የአተየዉ ነገረ
እውነት.ነው.ስድ.ናት
Yes
በጣም የውሸትም ልክ አለው
አዎ በትክክል !! የመጨረሻ አታላይ ንግግሯ ሁሉ ይገልጻታል። የተካነች ውሸታም የሴት ወንበዴ።
እናትና አንገት ያስደፋች ፣ያሳፈረች። አቤል ያሳዝናል ንብረቱን በላችው😡😡💔💔
የነስር አይን ጀግናው በሕግቀጥጥር ስርአድርጋቸውና የአቤልን ገንዘብ ሙሉበሙሉ አስመልስለት ባዶእጃቸውን አስቀራቸው ጀግናውእግዚአብሔር ይጠብቅሕ❤❤❤❤
ሌላ ድራማ መስራት ነው የፈለጉት አኛ ብቻ ነን ብልጦች እያሉ ነው
😅
😂😂@@adis-c6r
Tikikil
አወ ከጇ ያለወሸ ሁላ ውጣት አለበት አድ በአድ
አላወቁምና ነው እማ እጅ ላይ እንደወደቁ ጀግናው የያዘው ጉዳይ ለተበዳይ ፍትህ ግፈኞችን ለሚገባቸው ቅጣት ሳያስገኝ አይተውም ምግዛብሄር በሱ አድሮ ተበዳዮችን ፍትህ ያስገኘ የስንቶችን እንባ የጠረገ እንቁ ወንድማችን ረጅም እድሜ ላተ
በህግ መጠየቅ አለባቸው እነዚህ አውሬዎች ደግሞ በኮፊደስ ሲያወሩ አለማፈራቸው ባለጌዎች እኔ እንዴት እንዳበሳጩኝ ሙሽራው ህይወቱ እንዴት እንዳሳዘነኝ የኔ ከርታታ ፈጣሪ በመልካም በልባም ሚስት ይካስህ ፀሎቴም ምኞቴም ነው ማርያምን ❤❤❤❤❤
አዉነት ነዉ
ከዚህ በኃላ ሰው ያምናል ብለሽ ነው ህህቴዬዬ😢😢ተሰብሯል እኮ
ጀግናችን መቷል ገባ ገባ በሉ
😂😂😂😂😂😂😅😅
😂አለን አለን
መጥተናል❤❤❤❤
መተነሊ❤❤❤❤❤
አለን አለን አቤት መተናል
እውነት ላንተ ቃላት ያጥረናል በእውነት ጀግናችን
ይጣራ ይህ አባትዋ እውነት ከአባቱ ጋር ይሰሩ ነበር ከስሩ እናትዋ እንዴት ቤተሰቦቹን አላወቁም ስር ላይ ወይስ ያቁ ነበር እሳቸውም አልገባንም ብቻ መጨረሻውን ያሳየን በርታ ጀግናችን
ማርያምን እነዚህ ሰውች የጃቸውን ማግኘት አለባቸው እነዚህን ሰዎች ካልታሰሩ ህግ የለም እስከመባል ያደርሰናል በጣም አይለኛ ወንጀል ነው የሰሩት ወንድማችን የንስር ዓይን እግዚአብሔር ይጠብቅ
ሲጀመር ኢትዮጵያ እግ አለ ፍት በግፍ ለሞቱት ሴት እህቶቿችን ልጆቻችን የነዚ ማንም እራሱ ላይ ሲደርስ የሚያረገው ነው
ኧረ ደሚን አፈሉኝ😢😊
❤❤❤❤❤
ምን አይናት መጥፎ ደረቅ ናቸው ብቻ ያንተ ጀግንነት ትግስትህ ሳላደንቅ አላልፍም እውነት ተደብቃ አትቀርም በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ጀግናችን ህፃን በእድሉ ያድጋል ምክንያቱም እስዋ ያለእናት ማደግ ስለፈለገች አንተ ጀግናች በርታ ስለ ልጁ አታስብ ጥግ ማድረስ አለብክ አላኸ ይርዳክ ልጅቷ ፀረ ተባይነች እንደዚ አይነት ሰዎች የእጃቸዉ ማግኘት አለባቸዉ
እነዚ ሰዎቸ አስመሳይ ናችው ለምን ለህግ አልቀረብም ከዚም የበለጠ ሊያጉ ይችላል ተጠንቀቁ ለብር ሲሉ ሰውን ይገላሉ ጀግናው እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ አላህ የእጃቹን ይስጣቹህ
አጅብ ሀገራችን ከሰማይ ድንጋይ አለመዝነቡ ግሩም ነዉ
ያስብላል
እግዚኦ አምላኬ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
እወነት ነዉ እ/ር ምህረት ያመጣልን ያማልል😢😢
😂😂😂😂😂👌🏽
Yehe ababal yasekal ewnet new
የኔ ጀግና የአቤሎ ንብረት አስመልስለት እግዝአብሄር ይርዳክ❤❤❤
እነዚ ሰዎች በህግ እዲጠየቁ ጀግናችን በርታ
Pls do
እናንተ ባለጌ ወች ናችሁ
ይቅርታ አይገባችሁም😂
እናንተ ብቻ ብልጥ ሁለተኛ ልትበሉት አታፍሬም ወልደሽ ያንቼን ዴቃላ
እቤል ሌሳድግ😂😂😂😂
አወይጠየቁአሁንምአለሳልሰውሆ
ተመስገን ባለጌ የመጨሻ ሌባ አጭበርባሬ ሜስቱን ለጋደኛው የሽጠ
ጀግና ኮነህ አተን የወለደች እርሜዋ ይርዘም
ጀግናችን መጣል 20000 እናስገባው ለዚህ ጀግና ይገባዋል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የካሜራ አማኑ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከወ እረዥም እድሜ ይስጠወ እንደዚ አይነት ለእወነት የምኖሩ ሰወች እግዚአብሔር ያብዛልን እወነቱን ባያጋልጥ እሄን ልጅ አርዳ ለመግደል ሆን ብላ አቅዳበት ነበር እግዚአብሔር እድሜ ስጨምርለት ምንም በማያወቀወ ወንጀል ልትገድለወ ለአባታ ምክንያት ልትበቀለወ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን የለም ንብረት ይመለሳል አይዞክ አቤል እንኳን እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ክፋት የተሞላ ሞት አዳነክ❤❤❤❤
የንስር. አይን ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
የንስሪ አይን ጀግናው ራስክን ጠብቅ ብዙ ጠላት አለክ እባክክን ለናትክ ብለክ ራስክን ጠብቅ የባለፈው የደረሰብክ መከራ አይረሳም በተቻለክ እራስክን አደራ ጀግናው በርታ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅክ ከዘሌ ጋር አላያቹም ሰላም ነው ሁለት አቀኛ እውነተኛ ጋዜጠኛ ስለእውነት የምትለፉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ በረቱ
እስኪጠይህን ጀግና ላይክ ሰብስክራበ እያደረገን እንጀምር የኔ ጀግና አተን የወለደች እናት ትባረክ
ልኮምት ብዬ እቢ አለኝ ለምን???ንገሩኝ😢
የንስር ዓይንጀግናዬ እራስህን ጨብቅ የሠው ዓይን አይይህ በርታልኝ
አሜን እኔ ገና ሳላይ ነዉ ላይክ ማረገወ
አረ ምን አይነት ጉጆች ናቸው ጉድ ጉድ ጉድ እረ ኢጭ አፈር ቡሉ
አንተ ጅግና ግን አንተን የወለደች ማህጸን ትባረክ ❤❤❤
ልጅቷ እዉነት ስለማታወራ እንዳታምኗት ሙልጭ ያለች አስመሳይ ነች ሴት አሰዳቢ እምነት ካጂ ናትና እባካችሁ የንስር አይን የአቤልን ንብረት በህግም ይሁን በእምነት አስመልስለት እና ደግሞ የእሳት ልጅ አመድ ሆነች እና ወደ እዉነተኛ እናቷ ሂዳችሁ መረጃዉን አጠናክራችሁ እዉነታዉ እንዲፈርጥ እንፈልጋለን 🙏 የእዉነት በዚህ ዘመን እንዲህ ያለሰዉ ካለ እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀን 😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ከተገፉት ጋር ሁንና ደግ ሰዉ አብዛልን🙏
የልጅቷን ቤተሰብ ስለምታወራው ነገር ጠይቅ የምትሉ
አዎ እንግዴ ተዳፍኖ የነበረ እሳት ቆስቁሰህ እሙን አውጥተኸዋል እግዚአብሔር እውነትን ፈልፍለህ እንድታወጣ አስማርቶሐል እንግዴ ነገሩ ካንተ ዞር አላለም እግዚአብሔር ይርዳህ እውነቱን አስወጣ አሜን ።
በርግጠኝነት አባቷ በግዜር እጅ የተያዙ ናቸው እንዳለችው እንደዛ ሆነው መቼም አይዋሹም ፣ይመሰለኛል ቅጥፈት ከዘር ካልሆነ
አሁንስ ቃላቶች እራሱ አገሩን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን በጥቂት ክፉዎች ስራ ምድራችን ተንቀጠቀጠች የሆነ እግዚአብሔርን የማያውቅ ትውልድ ተነስቷል በበቀል የተሞላበአጋንት መንፈስ የሚመራ ለማንኛውም ከንስር አይን ማምለጥ አይቻልም ተባረክ
አጠፋ ቢባል እኳ ባባቱ ጥፋት ልጁ መበደል የለበትም ነዉ እምለዉ ባይዘወይ ኤዋህነት ለግዜዉ እጅ አይጎዳም እና ወድም ሆነ ሴት በፍቅር ምክኒት ገዘብ እምደልሉ ሰወች መጨረሻችሁ አያምርም እደት ገዘብን የህል ለማያዉቁት ሰዉ አፈቀርኩ በሚል ምክኒት ገደል ይከታል ወገን ልብ እያልን እንጓዝ
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ ካባድ ነው ጅግና ብርታጠክር ውድም ጅግናው
የኛጀግና ስጠብቅህ ነበር የኔዉድ አላህ ይጠብቅህ አባ
አንተ ጋዜጤኛ ጀግና የጀግኖች ልጅ ነህ ክፉን ያርቅልህ አላህ ይጠብቅህ በጣም አደቅሀሎ 🎉🎉🎉
ኤርትራዊት ነኝ ወንድማቺን እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ትእግስቱህ ይስጥህ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
😂 amerkawan yayute newu men nekashe Eriterawite qerto 😊 😮men telaleche
,እዚህ ጋ ማንነትሽን መግለፅ አያስፈልግም? ሰው መሆንሽ በቂ ነው 😂😂😂
@@tsigemengiste6108ewenete beleshale😂
የነስር አይን አነተን የወለደች እናት እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተም የተባረክ ብሩክ ሁን በሄድክበት ሁሉ ልኡል አምላክ ይከተልህ🙏
ልጇ አድጎ ወድቆ የተገኘ ነዉ የሚለዉን እንዲሰማ ፈጣሪ ያሳድገዉ ብቻ ልጅ ፀጋ ነዉ በማጭበርበር ክስ ይመስረት አቤል ካባቷ እና ካባቱ ችግር ቢኖርበት አምኖት አሁን ላይ ይዬ አይፈጠረም ሊያፈቅራትምአይችል አባቷ ይጠይቅልን አጭበርባሪ ነች እቤል ከጎንህ ነን የኔ የዋህ😢😢
ወድቆ የተገኘው ሀሀሀሀሀ
እንኳን ደህና መጣህ እነዚህ ሰዎች ወንጀላቸው ከመብዛቱ የተነሳ በህግ መጠየቅ አለባቸው
ይህንን ታሪክ በጉጉት ስጠብቅ ነበርእንኳን በሰላም መጣህ ጀግና
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. ስለ አባታ ንብረት እናታን ጠይቅ. ውሸታን ልሆን ይችላል 😢😢😢 የአቤል ንብረት አስመልስለት 😢😢😢😢
ቢሆን ኖሮ እናትየው አቤልን እንዴት የጠላታቸቸው ልጅ መሆኑን አላወቁም ቤተሰቦቿ የሚኖሩበት ሄደህ አጣራ ጎረቤቱ ሁሉ አይዋሸም መቼም፣
አረረ የጅል ሙድ ነው ይሔስ ድርቅና ደነዞች ናቸው አሁንም ልትበላ የንስር አይን ትግስቱን ይስጥህ እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ
Dasporawn gel enesesa argewt new
Wshtam
yes ዛሬ አንደኛ ነኝ የኔ ጀግና 💪💪
1. አባቷና አባቱ በጣም ወዳጅ ነበሩ ። ያው የተደባበሩት በቅርብ ጊዜ ነው።
2. አቤል ለረጅም ጊዜ ፍቅር ጎደኛ ለመሆን ጥያቄ ሲያቀርብላት ግን አልቀበልም ትለው የነበረው አባትና አባቷ ቁርሾ በመካከላቸው ስላለ አባቴ አይቀበለኝም ብላ ገልጻለች። ታዲያ ሁለቱ ነገር ይቃረናል።
ተመስገን ልጅ አለው ብለህ ስትናገር ቆመች ለምን?
አንተ ልጅ እድሜ ና ጤና ይስጥህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዋጋቸውን አሰጣቸው ሲቀጥል ይቺ ባለጌ ነች።😮😮😮😮
በጣም ደረቆች ናቸው ሲበዛ ባለጌዎች
ይችሰት ዉሽታም ናት በህግልትጠየቅይገባል❤❤❤❤❤❤
የንስር ዐይን የኛ አንደኛ አንተን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ጀግናዬ 🙏❤️🙏💪
እነዚህ ከኢትዮጵያዊነት ኩሩ ባህል የወጣ አንዱን ማፍያ ለጥማቷ ረዳት ከሀገር ወስጥ ሆነው ጮቤ ለመርገጥ፣የዋሁን የፈረጅ ላም ወተቱን እየተላበ ልበወለድ ምናባዊ ድራማ እየሰራች ጮቤ ልትመታ የየዋሁ አምላክስ መቼ ዝም ይላል።ሁሉንም ያሳያል።
እንኳን መጣህ ውንድማችን ያንተን ቪዲዮ በጉጉት ነው የምጠብቀው በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይሰውራችሁ ❤❤
ውድ የንሰር አይን ወንድሜ በሰላም ነው የጠፋሀው
እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
የንስርአይን ወንድማችን .. ጀግናው ኑርልን .. ዘመንህ ይባረክ ::
በእውነት ከሆነ በ አባት እዳ
ልጅ አይጠየቅም ::
የእሄ ቢጤ ስደተኛ በስው ሀገር
ለፍቶ @ ደክሞ @ እንቅልፍ አጥቶ ያፈራውን ንብረት
ህግ ካለ ቆጥራ ታስረክብ ::
እመቤቴን .. አለም የእድል አለም ናት.. ዘላልም ብንለፋ ጠብ እማይል ነገር አለ
በአንዴ ደሞ እሜተኮስ ስውም አለ .. ስለዚህ የስውን ሀቅ እምትበሉ ስዎች ዘመናሁ
አይባረክ :: 🥹🥹🥹🥹
አረ ያማል አባት በደልን ብላ ሚስኪኑን ልጅ ህይወቱን ማበላሸት ለፍርድ ትቅረብ በርታልን ጀግና ወንድማችን ❤
የአላህ ምን አይነት ወንድ ነህ የንስር አይን❤❤❤❤
ጀግናው መጥቷል ገባገባበሉ ውዶቸ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናየ🥰🥰❤
እንስሶች ናችዉ ባልም ሚስትም በመጀመሪያ ደረጃ ኢንተርቪ ማንእያደረጋቹ እንደሆነ ያወቃቹ አይመስለኝም ጀግናዉ በቀላሉ እንደማትፋታቸዉ እርግጠኛ ነኝ
ጀግና ጠያቂ መስቀለኛ ጥያቄ ልጅ አለው ከሌላ ስትለው ተንጨረጨረች በራስህ ላይ ሊሆን የማትወደውን በሌሎች ሰው ላይ አታድርግ
የኛ ጀግና መጣ ገባ ገባ በልዉ ቤተሰብ 🎉🎉🎉🎉🎉
አቤል የሚባለው ጀዝባ ዲያስፖራው እነዴት ከእህቶቹ ነጥቆ ውክልና ይሰጣል አፈቀርኩ ብሎ ባለማውቅ በገዛ እጁ ማኖቆ ውስጥ ገባ እና ወገን ምንም ቢከፋ ስጋ የሆነ ጥሎ አይጥልም እና ወገን ንቁ አቦ ሰው እንደሆነ እምነት አታል እና እግዚአብሔር ብቻ ልቦና ይስጣቹ
ዉይ በጣም ማን እንደቤተሠብ ደግሞ የነስር አይን ጓደኛዉ ነዉ ፈትንልኝ ማለት ይችል ነበር
ትክክል W-d8w
አረ ኣይፈረድም ደምዝዞ ልሆን ይችላል😢
በትክክል❤❤
እኮ ልጁ ጤና ቢሆን እያረገውም
አሁንም እየዋሸች ነው
ተበራክ ልፈተኛ ጀግኖችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
እልልልል ጀግናዉ የንሰር አይን እንክዋን ደህና መጣህልን በጉጉት ነዉ የምንጠብቅህ
አስላም አለየኩም እህት ድምሪኝ
ወድሜ አተ ከነሱጋር እካሰላምቴ ይቅርብሕ አሁንም ቢሖን ልጁን ይጎዱታል ለንብረት ብላ ታጠፋዋለች ወድሜ እዳታገናኛቸው ለጥቅም ብላ ነው የቀረበችው እዳታገናኛቸው እዳይፀፅትሕ
ውድ ንስር!የጀግና ጀግና! መቼም!አላህ!ይጠብቅህ! እውነት ወንድ ነህ! አጠያየቅህ!ስራህ ለሌሎች ትምህርትነውና!መማር እውቀትን ይጨምራል! እኛም ዕኮ!በምንሰማቸውና በጀግነትህ(እውነትን ተመርኩዘህ)ለምታደርጋቸው ስራዎችህ በ/አድናቂዎችህ ነን!!በርታ(በርቱልን!)እኛን ስለ ላይኩ ጠይቃችሁን!ሳይሆን ሁኔታዎቹን በደንብ እንረዳለን!በሀገራችንም ስንት ደባ እየተፈጠረ መሆኑን! ስትገልፁልን ላልሰማ ሁሉ!ለብርቱ ጥንቃቄ ላልሰሙት እናስተላልፋለን!ትምህርትም ነውና!! ሀገራችን ትንፃ!!
የነስር ዓይን ጀግንነትህ በጣም ይደንቃል
እነዚህ መሰሪዎች ለህግ መቅረብ አለባቸው
ለአቤል ንብረቱን መመለሰ አለበት
ለሁሉም ፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ🙏🙏
የኛ ጀግና በጉጉት ሰንጠብቅህ ነበር
ውድ ጀግናው ጋዜጠኛ እንደአንተ አይነት ሀቀኛ ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን ፈጣሪ እሱ ይጠብቅህ : እነዚህ ሰዎች በህግ ይጠየቁ ሀብቱንም ይመልሱ
አንድኛ ነኝ በጣም ስጠብቅህ ነብር
እኔም
እኔምምምም
ለዚ ጀግና ግን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጉጉት ነብር የ ምጠብቅህ አቤልንዴት ነው እግዚአብሔር የማይፈሩ ባለጌወች ናቸው
የስዉ ልጅ በዚህ መልኩ😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን ይሄን ልጅ በምን ቃል ለግለፀው ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
ጋዜጠኛ በርታ እድሜ ይስጥህ የእውነት ነው ድራማ ነው እውነት ከሆነ ሰው ናቸው ሰይጣን በእድሜ ነው ሰይጣን የሚበልጣቸው ባይ ነኝ
እደው እሚገርመኝ ስታወራ አለመፈሯ ና ውሽት የሚወሩት በስማም እግዚአብሔር ከደዚህ እናት ስውቸ ይጠብቀን ወድማችን እግዚ አብሔር። ይጠብቅህ ❤❤❤
በቁጥጥር ስር ይዋሉ ንብርቱ ይመለስለት የምትሉ ላይክ በሉኝ
ጀግናው እነዚህ ሰወች ወንጀለኛ ናቸው እውነት ባለጌዋች በእውነት
ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ በሂድክበት ሁሉ❤🎉
ምኖም የሚፀፅተኚ ነገር የለም ተዘጋጂታበት ስላደረገችው ነገር ሁሉ ጀግና ነችየተደራጀ ዝርፊያና ወከባ ልምዶች ስለነበራቸው ኤጂ በቀላሉ እደዚህ ድፍረት አያመጡም ሌሎች ወጀሎች ተደረጃጂተው እደሚሰሩ
ማነው የስናይት መገኝትዋ እንደኔ ደስ ያለው ጀግናዋ እንኳን በስላም መጣህልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ለአንተ የወልደች እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልህ🙏🙏🙏❤ እነዚህ ባልናሚስት በህግ ይጠይቁ ንብርቱ አስመልስለት ጀግናዋ እነዚህ ለቦች ስሪታቹ አትበሉም አውሬ 😢😢😢😢
የኛ ጀግና አንተ እኮ ትለያለክ በእውነት ስራዎች ጥርት ያሉ ናቸው እናም በጉጉት ነበር የምጠብቅ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅ
በጣም የሚገርመዉ ጥሩ ነገረ አንደሰሩ ያለማፈራቸዉ ነዉ አይናወጣዋች ሌቦቸ አረመኔዋቸ አታፍርም ዱጋሚ ልታገባዉም ታሰባለች ወደ እሰር ቤት መዉሰድ ብቻ ነዉ የሰዉ አዉሬዋች በርታ ጀግናዉ አግዜር ይርዳህ❤❤❤🎉🎉😂😂😂🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ በርታ አላህ ያግዝህ ወንጀለኞች የእጃቸውን ማግኘት አለባችሁ
ጀግናችን እግዚያብሔር ሁሌም አለሁ ከጎንህነኝ ይበልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
የእኔ ጀግናው እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንዳተ ያሉትን ጀግኖች። ያብዛልን የእናትህ ጾሎት ይገድፍህ እንደዚ አይነቶች ክፉ ሰዎችን ልብ ይስጣቸው 👍👍❤❤❤❤❤❤
እሄ የበቀል መንፈስ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ እህቴ ክፉ የብር መንፈስ ነዉ
እኔ ግን የነዚህ የጀግኖች ጋዜጠኝነት ሰው ምን ያክል እንደከፋ እና ሰውን ለማመን የሚከብድ ግዜ እና ሰው በዚህ ልክ እንደከፋ ያሳወቁን ያስተማሩን ምጥ ትምህርትም አሳዛኝ ጉዳይም ብዙ ወንጀሎችንም በብዙ እና በተለያየ መንገን አሳይተውናል የብዙ ሰውም እምባን አብሰዋል ፈጣሪ ቤተሰቦቻንሁን በእድሜና በጤና ያቆይልን ወንድሜ አንተንም የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ ትግስቱን ይስጥህ
የንስር አይን የኢትዮጵያ ቅን ልብ ጀግና ፣የዋህ ዘር ሀይማኖት የማይለይ ከተበዳዮች ጋር የሚቆም መሰሎችህን አላህ ያብዛልን። ከሰው ጅብ አላህ ይጠብቅህ።
ይች ሰይጣን የሆነች ሴት😢 ሴትነቴን እንድጠላ በሷ ምክንያት አላህ ከምድር ላይ ያንሳልን። በሰው ህይወት የሚጫወቱ😢
በረቸተተ
በረተተተ
የአቤል እህቶችና እናት ይጠየቁ የሚል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት እንተ ጀግና የጃግና ልጀ ነህ እውነትቱ ያምታወጣ እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙ ስው መፍትሄ ነው እንተ ❤❤❤❤❤
ከንስሩ አይን የሚያመልጥ የለም በርታ ንስሩ እግዛብሄር ይጠብቅህ።
ጋዜጤኛው አደኛ ጀግና ነህበእውነት ያኑርህ እግዚአብሔር
የአቤል አባት ሀይለኛና ተንኮለኛ ቢሆኑ አቤል ላንቺ ሙሉ ነብረቱባንቺ እንዲንቀሳቀስ አያደርጉም ነበር ልጃቸውን ይቃወሙት ነበር ይኸ ቅናት ነው
ትክክል
Mote wale eko@@Selamtube-t2r
ትክክክክል
የአቤልአባትአሁንላይ በሂወት የለም
አውዶውን አዳምጡት