MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || "እኔ የማውቀው የተጨበጠ ነገር የለም" ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

ความคิดเห็น • 33

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 2 หลายเดือนก่อน +10

    እምየ ገጠር በነጻ የሚያገለግሉ አባቶቼ ዋጋችኹ በሰማይ ነው ክብር ይገባችዃል 🤲

  • @Enate2121
    @Enate2121 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኛ ቤተክርስቲያን ጉድ $የገንዘብ ጥቅም ስለሆነ ነው ብዙ ጉድ አለ ብናሰብ እና ገንዘብ ብንል ይሻላል መአት በሀገሪቱ እና በቤተክርሰቲያናችንን እያመጡ ነው ልቦና ይሰጣቸው ።

  • @derejegebremichael1802
    @derejegebremichael1802 2 หลายเดือนก่อน

    ማቅ ቲቪ መልካም ሃሰብ ነው ያነሣችሁት ! የሥራ አስኪያጁ ሀሳቦች እንደ ምዕመን ብዙ የሚጠበቁብንን ነገሮች አሳይተውናል።

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 2 หลายเดือนก่อน +3

    I wonder who can solve all these problems? Anyways let's all pray The Almighty God will have answer soon!!!

  • @BitewKassaw
    @BitewKassaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
    ውድ የማህበረ ጋዤጠኛ በቅድሚያ ለቤተክርስቲያን ያደርገሽውን በጎ ስራ አደንቃለሁ፡፡ ጋዜጠኛዋ እህቴ ስለአዲስ ስለአዲስ አበባ ሀገረስብከትን በሚመለከት መጽሐፍ ጽፌ ነበር፡፡ አሁን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅን አቅርበሽ ነበር፡፡ ውይይቱንም ተመልከቸዋለሁ፡፡ ነገር ግን የእኔን መፅሐፍ ተመልክተሽው ቢሆን ብዙ ነገሮችን ትጠይቂው ነበር፤፤ ነገር ግን አሁንም ብዙ ያልተጠየቁ ጥያቄዎች አሉ፡፡ እርሱም አንችም እየፈራችሁ ችግሩን ሸፋፍናችሁ አልፋችሁታል ብየ አስባለሁ፡፡ ይኸ ደግሞ ሁላችንንም የሚያጠፋንና ለቤተክርስቲያን የወደፊትተስፋ እንደሌላት ተመልክቻለሁ፡፡ በአብዛኛው ስለርሱ ከሙስና ንጹኅ መሆን ነው የጠየቅሽው፡፡ ይሀ ደግሞ የእናነተን ሚዲያ ተአማኒነት የሚቀንሰው ነው፡፡ ውይይቱ ያደረጋችሁት የሚዲያ ትንተና እንጅ የቤተክርስቲያንን ችግር የሚቀርፍ ውይይት አይደለም፡፡ እንደ እውነተኛ ሚዲያ በዚህ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኩል የተጠኑ ጥናቶችን ሰብስቦ፣ ከምእመናንና ከካህናት በቂ መረጀ ሰብስቦ ነው እንደ ጋዜጠኛ መጠየቅ የነበረብሽ፡፡ ስለዚህ አሁንም እውነቱን ለማውጣት እራሱን ስራ አስኪጁን ከሌሎች ኒውትራል ከሆኑ በቤተክርስቲያኒቱ በዚህ ጉዳይ ላይ ካጠኑ ሊቃውንት ጋር አብረሽ አቅርበሽ ብትጠይቂና ውይይት ብታደርጉ ጥሩ ነበር፡፡ አሁንም እንደ እኔ በአዲስ አበባ ሀገረስብከት ጉዳይ የተጻፈውን መጽሐፍ አንብቢና እንዲቀርብ ብታድርጊ ጥሩ ነው እላላሁ፡፡ ፈቃደኛ ከሆንሽ መጽሀፉን ልሰጥሽ እችላለሁ፡፡በ0911474282 ደውይልኝ፡፡ ቀሲስ ዶ/ር ቢተው ካሣው ነኝ፡፡

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 2 หลายเดือนก่อน

    Jigena sew new bizu chigeroch yasalef betam gobez beretulin

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb 2 หลายเดือนก่อน

    ማህበሩ በዚህ ጉዳይ ሚሠራ ክፍል አቋቁሞ ከሀገረስብከቱ ጋር በመረጃ ቢሠራ ይሻላል ። ሃላፊው እንዴት መረጃ የለኝም ይላል

  • @NitsuhMakonen-mf3es
    @NitsuhMakonen-mf3es 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 หลายเดือนก่อน

    በአገራችን ከነበረውና ዛሬም ድረስ ያለው መንግሥታዊ ኾነ ሃይማኖታዊ አሠራር በብዙ ወሳኝ ኹነቶች የተነሣ "ጥራትና ፍትሃዊነት" ጉድለት ቢታይበት ዕንግዳ ነገር አይድለም። ባይጋነን ግን ይሻላል። እያንዳንዳችን ለሕሊናችን ከተገዛን ብዙ ተግዳሮቶቻችን በሒደት ሊቀረፉ ይቻላል።

  • @habtamuabera6239
    @habtamuabera6239 หลายเดือนก่อน

    የሚነሱት ነጥቦች ጥሩ ናቸው? የተለያዩ የሥራ ኃላፈዎች ቢጠየቁ። አንድ ላይ ሆነው ቢጠይቁ።
    Investigational interview ቢደረግ ጥሩ ነው።

  • @gwisdom6644
    @gwisdom6644 2 หลายเดือนก่อน

    "Our church should appoint someone capable of effective governance; this individual is not ready to embrace the truth."

  • @newhorizon3007
    @newhorizon3007 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው ከወቅታዊ ሁኔታ ሸሽቶ ከመጠለልበት ቤተክርስትያን: የቤተ መቅደሱ አገልጋይ በወቅታዊ ሁኔታ በዘሩ መፈናቀሉስ ፈፃሚዎቹን ምንም ሳስጠይቅ ታለፈ ማለት ነው🤔
    አዬ እናት ቤተክርስትያን😥

  • @markostilahun209
    @markostilahun209 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውዬው ችግር አለበት ለምን ሚዲያ ላይ አቀረባችሁት ትክክል አይደላችሁም ለመናፍቅ ፣ ለሙሰኛ ፣ ለነፍሰ ገዳይ ቦታ ትሰጣላችሁ እናንተም የእነሱ ተባባሪ ናችሁ ።

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @Adwa_Africa
    @Adwa_Africa 2 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ በመረጃ ዘመን የድምፅ የምስል ማስረጃ በቀላሉ ማግኘት ሲቻል ሀገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው እውነት ዝም ተብሎ የቤተክርስቲያን ገፅታ ሲበላሽ በዝምታ ማየት:: ቤተክርስቲያን በውስጥ ጠላት ስትበላ ዝም ብሎ ማየት:: ይህ ሙስናን ብልሹ አሰራርን ድምፅ መስጠት ወይስ ማስተካከል? መንበሩም ደብሩም ሀገሩም እንዲህ ተደፍሮ እስከመቼ ይሆን? ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜ አለው:: በአለም የምንሸሸው ሀጢያት በቤተእግዚአብሔር:: "በር ላይ ያለው ግማሹ ደላላ ነው ወይስ ወዝአደር? ደላላ ከሆነ":: ጥያቄው የሚደልለው ለማንነው?

  • @Mahebera
    @Mahebera 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ አዲስ ቤተክርስቲያን በአንዴ ስልሳ ሰባ ተቀጣሪዎች ሲኖረው አትጠይቁም። ካህናት ቢሆኑ ጥሩ አስተዳደር ወጪው ቤተክርስቲያንንወ ወጥሮ ይዟታል። please do something's

  • @Selhulum
    @Selhulum 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቤተክርስቲያን ከቅጥር ጋር ተያይዞ ያለውን አሰራሯን ካልቀየርች ሙስና እውነትነቱ ምንም አጠያያቂ አይሆንም ማለት ከአጥቢያ እና ከወረዳ እየተላኩ አጽድቆ በሚልከው የቅጥር አሰራር እስካለ ድርስ ሙስና የለም ብሎ መናገር ያጠያይቃል ? ፍርድ ለክርስቶስም ያስብላል እግዚአብሔር ከዚህ የባሰ አያምጣብን ።

  • @sewmehonethiopia8419
    @sewmehonethiopia8419 2 หลายเดือนก่อน

    Dislike his idea why not say "i have no information". He is leader

  • @solomonabayneh6279
    @solomonabayneh6279 2 หลายเดือนก่อน +4

    አዉቆ የተኛ

  • @tadessetilahun
    @tadessetilahun 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምል እውቀት ላይ የተመሠረተ ትንታኔ የውቀት ሰው

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ማህበረ ቅዱሳን ፤ በክፍለ ሀገር ያሉ ኦርቶዶክስ ምዕመናን ብዙ ችግር አለባቸው ።የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የገንዘብ የአልባሳት የማምለኪያ ቁሳቁሶች ችግር አለባቸው ።አሁን ይባስ ብሎ አገልጋዮች ወደ ከተሞች በተለይ ወደ አዲስአበባ እየፈለሡ ነው ።እና ምዕመናኑ መንፈሳዊ አገልግሎት በበቂ ብዙ ቦታ አያገኙም ።በዚህም ለመናፍቃን ጴንጤዎች አመቺ ሁኔታ ተፈጥሯል ። ወደ ፕሮቴስታንት በቀላሉ የመሄድ ሁኔታ አለ ። እና የሀገሪቱ የቤተክርስቲያን አስተዳደር ይህን ተገንዝቦ ፤ ወደ ገጠሩ አማኝ ትኩረት ማድረግ አለበት ።ቤተክርስቲያን አደጋ ላይ ናት።

  • @getnetbogale
    @getnetbogale 2 หลายเดือนก่อน

    Balemuyawoch yatenut meri ekd endaytegeber eyetederege, Mengst ekd endiyakdlachihu ljochachihu yemiyakdutn anfelgm eyalachihu ...

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ ሰውዬ አደገኛ ተንኮለኛ ቢሮክራት ይመስለኛል። ለመሆኑ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው ወይስ እንደእኔ ተራ ምእመን ሆኖ ነው ስራ አስኪያጅ የሆነው??? ሌላው የገረመኝ ይሄን ሚዲያ የሚከታተል ሰው ቁጥር አነስተኛ መሆኑ ነው። ለምን??? ይሄ ትክክለኛው የማህበረ ቅዱሳን ሚዲያ አይደለም???

    • @yosefdereje2922
      @yosefdereje2922 2 หลายเดือนก่อน

      tera meimen bete kristian wust biku hono ketegegne ayishomim ayagelegilm yale manew?. ketera meimen betesebesebe genzebina metsiwat aydel yemitserut?. weys benetsa nw yemitagelegilew ante?. endehum kahine keastedaderawi sira tekelkilo agelgilot lay matekor alebachew?. tera meimen yemibal yelem bEgziabiher bet wust. Gebak?

    • @MekuriyaLitgebew
      @MekuriyaLitgebew 2 หลายเดือนก่อน

      በዚህ ዘመን ትክክለኛ እና እውነተኛ መረጃ የሚያዳምጥ ምዕመን ስለሌለ ይመስለኛል!!!

  • @yaredasmare4589
    @yaredasmare4589 2 หลายเดือนก่อน +2

    የስራ አስኪያጁ ሀሳብ ሰፋ ያለና ጥልቅ ነገሮችን ( አጠቃላይ ችግሮችንና መፍትሔቹንም ጭምር ) ያመላከተ ነው ። በአሁ ጌዜ የ ቤ/ ከ ችግር ዘርፈ ብ ዙ ነው ; አንዱ የችግሮቹ መፍቻ እንደሳቸው ያለ የበሰለ , ዕውቀት የለውና ቀጥተኛ ሰው ቤ/ ክ ያስፈልጋታል

    • @getnetbogale
      @getnetbogale 2 หลายเดือนก่อน

      Tadya botaw lay aydel yalew. Chigru gin zemenatn alefe.

  • @solomonabayneh6279
    @solomonabayneh6279 2 หลายเดือนก่อน +4

    አዉቆ የተኛ

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🙏🙏🙏⛪⚖️