MK TV || የወጣቶች ገጽ || የጓደኞቼ ማጣት ያስጨንቀኛል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 2 หลายเดือนก่อน +12

    እሚገርም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን እኅታችን እመብርሃን በቤቱ ያጽናሽ የሰው ልጅ ፍጻሜው ሲያምር ነው አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜሽን ያሳምረው❤❤❤

  • @lemlemabiyu3730
    @lemlemabiyu3730 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅርዬ እግዚሃብሄር አምላክ ነገሽን ያሳምር መሰናክል እንቅፋትን ከአንቺ ያርቅ

  • @yonatanesintayehu5996
    @yonatanesintayehu5996 2 หลายเดือนก่อน +2

    #ማዪታ አንቺ የቆምሽበት ያቁመን ላንቺ የወጣሁ የህይወት ፀሐይ ለብዙዎች ይውጣ ያንቺ ብርሃን ለሁሉ ይብራ አንቺ ያከበርሽው ዘመንሽን ውበትሽን እራስሽን የሰጠሽው መድሐኒያለም እርሱ ይቅደምልሽ ውበት ይሁንሽ ድጋፍ ይሁንሽ መጠለያ ይሁንሽ በቤቱ ያጽናሽ
    #እግዚሐብሔር የእምነትሽን ስራ የፍቅርሽን ድካም የተስፋሽን መጽናት ይቁጠርልሽ ማዪታ ሁሌም የሚጠብቅሽ የእናትሽ ጸሎት ካንቺ ጋር ይሁን የእግዚአብሔር ጥበቃ ባንቺና በቤተሰብሽ ላይ ይሁን ቀኙ ይምራሽ ክንዱ ይደግፍሽ የብዙ ሰው ኩራት ነሽ ተስፋ ነሽ መምህርት ነሽ ኪዳነምሕረት ካንቺ ጋር ትሁን፤
    👑፮፥፯፥፳፩

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @_tuafproject2455
    @_tuafproject2455 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወጣቶች ላይ የምትሠሩት ሥራ (ፕሮግራም) በጣም ጥሩ ነው፣ እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ በርቱልን።

  • @DegualemAdinew
    @DegualemAdinew 2 หลายเดือนก่อน +2

    እደዚህ አይነት ፕሮግራም ስሩ ደስ ይላል ወጣቶች ላይ

  • @woinshetTeshome_
    @woinshetTeshome_ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንችን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን እህቴ❤ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ሰው መጨረሻው ሲያምር ነው። እግዚአብሔር አምላክ ይሄን መልካም ተግባርሽን ያግዝሽ ይዝልቅልሽ!

  • @GgggGgg-v8g
    @GgggGgg-v8g 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
    @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኅቴ በቤቱ ያጥናሽ

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኪ ፍፃሜሽን ያሳምረው

  • @AynalmeKibret
    @AynalmeKibret 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልዬ አንቺ ከቃል በላይ ነሽ የኔ ቆንጆ አሁንም ፈጣሪ በዚሁ ጥንካሪ ያፅናሽ በዙሪያሽ ላሉት ሁሉ መልካምና ጠንካራ እህት ፣ጓደኛና መካሪም ነሽ ለዚህም 1ኛ ምስክሯም እኔው ነኝ የኔ አንደበተ ዕርቱ ፍቅርዬ❤❤❤❤ 3

  • @mayaasefa3498
    @mayaasefa3498 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የሚል ነው እኛንም ህይወት እንዳንቺ ያሳምርልን

  • @lomisegni5905
    @lomisegni5905 2 หลายเดือนก่อน +4

    እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ መጨረሻሽን ያሳምረው፣

  • @natiwond921
    @natiwond921 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በሰንበት ትምህርት ያኑርሽ ያስተማሩሽንም መምሕራንንም ሣላመሠግን አላልፍም

  • @Baetzetewahdo
    @Baetzetewahdo 2 หลายเดือนก่อน +1

    🔴አሜን የሕይወት ቃልን ያሰማልን🔴 በርቺ እህቴ🙏🙏

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 2 หลายเดือนก่อน +5

    መንፈሳዊ ቤተሰብ ሥላለሽ እድለኛ ነሽ። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ።

  • @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ
    @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ አብዝተሽ ፀልይ እኅትዬ❤❤❤❤

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኣብሄር በቤቱ ያፅናሽ።

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ልኡል እግዚኣቢሔር ቃልኪዳን ሓብተይ

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትንሽ ብላቴና በቤቱ ያጽናሽ ጎበዝ❤❤

  • @aymirodebebe4588
    @aymirodebebe4588 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በቤቱ አፅንቶ ያቆይሽ!

  • @MartaBiru
    @MartaBiru 2 หลายเดือนก่อน +3

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 2 หลายเดือนก่อน +1

    egziabher amlak bebetu yastnashi ehtachin berchiln weladet amlak atlyshi ❤❤❤

  • @surafelaklog4822
    @surafelaklog4822 2 หลายเดือนก่อน +1

    kale hiwot yasemalen

  • @zemaryam548
    @zemaryam548 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kal hiwot yasemalen kal!

  • @yosefayalew6338
    @yosefayalew6338 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kaluyee endet nesh

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasemalin