ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የተዋህዶ ልጆች በራሴም በእናተም ሁሌ አስናለሁ ምክንያቱም ሚድያችን ላይክ ሼር ሰብስክራይፕ የለም አህዛቦች ሙስሊሞች ሂጃብ የለበሰች ስያዮ እንዴት ተሯርጠው ሚያዮ ሚያሳድጉ ቅዲሚያ ለተዋህዶአችን😢😢😢
አዎ ከምር እውነትሽን ነው እኔም ሁሌ በኛ ሚዲያ እየገባሁ አረ ላይክ አርጉ እላለሁ የኛ ሰው በጣም ቸልተኛ ነው
አዎ ከምር እውነት ነው የኛ ልጆች ቸልተኛ ናቸው
በጣም የምር እኔም አዝናለሁ
ትክክል ነሽ የውሸት ሚዲያ ነው የሚያዩት
ትክክል እህት አለም ❤❤❤❤
ማህበረ ቅዱሳኖች እናመሠግናለን ።በርቱልን።
ድንግል ማርያም አሁንም ትባርካችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ።
በእውነት በጣምነው ደስስ የሚለው ወድማችን ፀጋውን ሞገሱን ጨምሮ ያብዛልህ ጎበዝ ጀግና እዳተ አይነቱን ያብዛልን ፍፃሜህ ይመር ከነመላ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርከህ 😢❤❤❤
ስሲዬ ምን እንደምል ግራ ገባኝ ታቃለህ ለኔ ግን አንተ የገብርኤል መልዕክተኛዬ ነህ አንድ ቀን እመሰክራለሁ !!!
ሲስ እና ሜሪ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይባርካችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ሆይ ስለ መልካም ሰዎች ምስጋና ይገባሃል❤
የአርሴማዊት ድምፅ ግን ይለያልኮ!!!!!ሴማዬ የኔ ጀግና ተተኪ ነሽ በርች።ካንች ብዙ እንጠብቃለን።ትህትናሽ ፈገግታሽ ቅንነትሽ ያስቀናል።
ሲሳይ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ያሳለፍከው ህይወት ከእኔ ጋር ይመሳሰላል።በእግዚአብሔር ርዳታ በእመ አምላክ ምልጃ በየካው ቅዱስ ሚካኤል ረዳትነት ሁሉም አለፈ።
በእውነቱ ወንድማችንዬ ቃለህይወትንያ ሰማልን በቤቱ ያፅናህ 🌺🌺
እግዚአብሔር ይመስጌን እረጅም እድሜእና ጤን ይስጥህ
ሲስ እግዚአብሔር አምላክ ቤትህን በበረከት ይሙላላችሁ ልጆቹን በጥበብ እና ቀሞገስ ያሳድግልን የኔ የዋህ ጓደኛ ሜሪዬ አንችም መልካም ሚስት ስላደረገው እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራችሁ በረከት እና እምነት የተሞላበት ነው የድንግል ልጅ አማኑኤል ከፊታችሁ ይቅደም ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም በላይ እግዚአብሔ ይባርክልህ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልኽ ❤❤ትዳርህንም ይጠብቅልህ አብራችሁ በፍቅር አርጁ❤
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ታሪክ ነው የሰፈርህ ልጅ ነኝ ግን አሁን የደረስክበትን ደረጃ እና ያሳለፍካቸውን ጊዜያቶች በዚህ መልኩ አላውቅም ነበር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ትዳራችሁን ከዚህ በበለጠ በበረከት ይሙላው የእመ አምላክ የቅዱሳኑ ሁሉ በረከት አይለያቹ የእናንተ በረከት ለኛም ይድረሰን።
እግዚአብሔር አምላክ ይከበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋ እግዚአብሔርን ያብዛላችሁ እኛንም በቸርነቱ ያበርታን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ከነባለቤትህ ይስጥህ። ልጆችህን የያዕቆብ አምላክ ይባርክልህ🙏🙏ለብዙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተክርስቲያን ወጣት ልጆች መልካም ምሳሌ ነህ።
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ደረጅ ያድርስህ ወንድማችን በብዛት በርሃብ በማጣት ነው ያደግንው
እግዚአብሔር ይመሰገን!!!ንፅህና የበረከቶች ሁሉ ምንጭ ነው!!!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ትዳራችሁን ልጆቻችሁንም በጥበቡያሳድግላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣምጀግና የተዋህዶ እቁልጅነህ
ያለፈውን እና እናትና አባቱን በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍ ከፍ ይላል ፈጣሪ ከነ መላው ቤተሰብህ ከፍ ያድርግህ
አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜችሁን ያሳምርልን❤❤❤
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ፤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወይ እንዲት መታደል ነው በብዙ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችኹን ይባርክልን እግዚአብሔር ያስድጋቸው ልጆቻችኹን❤❤❤😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ነው ቸሩ መድኃኔዓለም ፍጻሜአቸውን ያሳምርልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አርሴማዊት❤❤❤
በጣም ደሰ የሚል ታራክ ነው ወጣቶች ንቁ ሁላችን መልካም ሥራ እንሠራ😍😍😍❤👝👝👝👝
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ይዞ የተጀመረ ነገር ሁሌም ደስታ ነዉ በረከትም ነዉ ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ ታሪክህ ተቀይሮ ሲታይ ደስ ይላል❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲሉ
አርሴማዬ እናመሰግናለን ይህን ድንቅ የተዋህዶ ልጅ ስላቀረብሽልን ተባረኪ
እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራችሑን እግዚአብሔር ይባርክልላችሑ❤❤
😢እግዚአብሔር መልካም ነው❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ባለህ ላይ ይጨምርልህ በተለይ ለገጠሪቷ ቤተክርስቲያን የምታረጉት ነገር በጣም ጥሩ ነው በዙሁ ቀጥሉ የከተማው ከበቂ በላይ ብር አላቸው በገጠር ያሉት ናቸው ምንም የሌላቸው እድሜ ጤና ይስጣቹ በበረከት ይሙላቹ❤🙏🥰
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!
መታደል ነው በቤቱ ያፅናህ ቤተስቦችህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ ልጅችህን ያሳድግልህ🙏🙏🙏
Astemarina dese yemil Tarik nw wendme ahunim berektu ayileyih ❤❤❤❤❤
sis bossachen bertalen👏
ባጠቃላይ ለወጣቶች ፕሮግራም አስተማሪና ህይወትን በተለያየ መንገድ እንድትመረምራት የሚያደርግ ነው። ልጁ እንዳለው ሰራሸን እየፀለይሽ በርትተሸ ስሪ። ይህም ስራ ነው እንዴ የማለት ጅኒ ያለበት መንፈሰ ቅዱስ የራቀው መልካም ስራን ጎታች አይታጣም እና ፈጣሪ ይባርክሽ
ዉይ ስታምሩ!! 🥰🥰🥰😍 ቅዱስ እግዚያብሔር ለሁላችንም እንዲህ የተባረከ ትዳር እና እምነት ይስጠን። በቤቱ ያጽናችሁ!!
አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ።።።።።
አቤቱ ጌታየ ልበ መልካም አሁንምኮ ሞልተዋል እኔንም የተባረከ የህይወት አጋር ባገኝ ባለኝ እናድግ ነበር ግን ወንዶችን እፈራለዉ 😢
ለምን?
እኔሜም የተጎዳ ያቀዋል😢😢😢😢
ወንድሜ ፈጣሪ ካሰብከው በላይ ይሙላልህ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ። ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ እንደምደርስ እተማመንብሀለው ሲስ!!!
እድሜ ጤና ያድልልን በእውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለመጀመሪያ ግዜ ምህበበረ ቅዱሳን Youtub ተከታተልሁ መሳጭ ታሪክ
ማበረ ቅዱሳን ፀጋ ያብዛላችሁ ለወጣቶች አስተማሪ ነገር ስለምታቀርቡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው ከነ ቤተሰቦችህ ያፅናችሁ❤❤❤
መመረጥ እኮ ነው ፍፃሜህን ያሳምርልህ
እግዚአብሔር በቤቱ ያትፅናችሁ በጣም በጣም ዲስ የሚል ነው እግዚአብሔር በርከቱን ያዘንብላቹህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርግኽ ❤
እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው ቤታችሁ ይባረክ። እባክህ ስተወነዳ ወደፊትህ እያየህ በሁለት እጅህ ይዘህ ንዳ ተሳቀቅሁ
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
እግዚአብሔርን አመስግኑት
😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነልጆቻችሁ
Gerami program May God bless your service
እግዚአብሔር አምላክ ከነልጆቻችሁ ይባርካችሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያክብርህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ ብዙ አስተምህረናል።
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ኦርቶዶክሳዊያን በሃይማኖታቸው ብርቱ ሆነው ሰርተው ሲለወጡ ያስደስታ!!!
ደስ ይላል ተመስገን
እግዚአብሔር ያስፈጽማችሁ
እውይ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ
"ሲጀመር እኔስ የማን ነኝ?"
Thanks
May God protect you all!
Yena jegna❤❤❤❤
Dese ylal egzabher ybarekek bewnet
እመቤቴ ትባርካችሁ❤❤❤❤
ጀግና❤❤❤❤
የእናት ውለታ በስማም
Birtu yetewahido lijoch. Ds bilogn new yesmahut tebarku
Kezi belay motivate yemiyadergi yelem ,lehulum wexat yidresi
Sise&Meri e/r keri zemenachun ken lejochachu yibarekelachu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eyashikerekeru batikertsu melikam nw gin, mikineyatum sew siawera tikuretun yatal, beterefe gin ejig yemiastemiru beteseboch nachew, fitsamiachewun yasamirlin!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ❤❤❤ገደል ግቡ ትምህርት ቤት ግን የሰሙ አወጣት ምክንያት ምን ይሆን ስስማው ያስቀኛል😂
ወደ ትምህርት ቤቱ የሚወስደው መንገድ ቁልቁለት ስለሆነ ለዛ ነው ኮሜድያን እሸቱ ራሱ እዛ ነው የተማረው እሱ ሲናገር ሰምቼ ነው
tekeklgna semu gente gebu nw eruk selhon tenariw keyerot nw
እጅጉን አስተማሪ episode!
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏...
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
ለይክ አናርግ ሚዲያውን ሰበስክራይብ እናርግ ለአንድ ሰው ሼር እናርግ እንዲበዙልን
😢
❤❤❤🎉
Lela mene yebalale yamenkwe amlakhe ke kefu negere Hulu yetabkek tebareke...
Emabrhan ttabiche wandmacin dink naw batsabhinm egzeabhar yatbcachu😢
Ebakek wedmi eredagni ene besdetu alem new yalehut yefeker gudegna alegni 10 amet honen masters alew gni man men ysra ena men tredanalel gezeb adelem dena Kapane sera asgebilgni
😢❤
ሀሜን
Sis melkame sewe ..ye swelije serto edlwte .Agebto teru ena destgna nuro endenor..bzuryawe melkame ena teru gudgnoche endnorne metadergwe ena emtemkern mikre ..huleme des yelignale kemkrshe ketetkmute and ene nigne ....e/r abzeto abzeto brketune yechmrlachu sis.
Classicalun bikense setweyayu
selhulum negire yedingel maryam lej Egizabhir yemisgn ,esu yetbkachu; yenat ena yabatachin tseluti aberun yenur
የተባረከ ትዳር መድሐኒዓለም በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች በራሴም በእናተም ሁሌ አስናለሁ ምክንያቱም ሚድያችን ላይክ ሼር ሰብስክራይፕ የለም አህዛቦች ሙስሊሞች ሂጃብ የለበሰች ስያዮ እንዴት ተሯርጠው ሚያዮ ሚያሳድጉ ቅዲሚያ ለተዋህዶአችን😢😢😢
አዎ ከምር እውነትሽን ነው እኔም ሁሌ በኛ ሚዲያ እየገባሁ አረ ላይክ አርጉ እላለሁ የኛ ሰው በጣም ቸልተኛ ነው
አዎ ከምር እውነት ነው የኛ ልጆች ቸልተኛ ናቸው
በጣም የምር እኔም አዝናለሁ
ትክክል ነሽ የውሸት ሚዲያ ነው የሚያዩት
ትክክል እህት አለም ❤❤❤❤
ማህበረ ቅዱሳኖች እናመሠግናለን ።በርቱልን።
ድንግል ማርያም አሁንም ትባርካችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ።
በእውነት በጣምነው ደስስ የሚለው ወድማችን ፀጋውን ሞገሱን ጨምሮ ያብዛልህ ጎበዝ ጀግና እዳተ አይነቱን ያብዛልን ፍፃሜህ ይመር ከነመላ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርከህ 😢❤❤❤
ስሲዬ ምን እንደምል ግራ ገባኝ ታቃለህ ለኔ ግን አንተ የገብርኤል መልዕክተኛዬ ነህ አንድ ቀን እመሰክራለሁ !!!
ሲስ እና ሜሪ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይባርካችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ሆይ ስለ መልካም ሰዎች ምስጋና ይገባሃል❤
የአርሴማዊት ድምፅ ግን ይለያልኮ!!!!!ሴማዬ የኔ ጀግና ተተኪ ነሽ በርች።ካንች ብዙ እንጠብቃለን።ትህትናሽ ፈገግታሽ ቅንነትሽ ያስቀናል።
ሲሳይ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ያሳለፍከው ህይወት ከእኔ ጋር ይመሳሰላል።በእግዚአብሔር ርዳታ በእመ አምላክ ምልጃ በየካው ቅዱስ ሚካኤል ረዳትነት ሁሉም አለፈ።
በእውነቱ ወንድማችንዬ ቃለህይወትንያ ሰማልን በቤቱ ያፅናህ 🌺🌺
እግዚአብሔር ይመስጌን እረጅም እድሜእና ጤን ይስጥህ
ሲስ እግዚአብሔር አምላክ ቤትህን በበረከት ይሙላላችሁ ልጆቹን በጥበብ እና ቀሞገስ ያሳድግልን የኔ የዋህ ጓደኛ ሜሪዬ አንችም መልካም ሚስት ስላደረገው እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራችሁ በረከት እና እምነት የተሞላበት ነው የድንግል ልጅ አማኑኤል ከፊታችሁ ይቅደም ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም በላይ እግዚአብሔ ይባርክልህ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልኽ ❤❤ትዳርህንም ይጠብቅልህ አብራችሁ በፍቅር አርጁ❤
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ታሪክ ነው የሰፈርህ ልጅ ነኝ ግን አሁን የደረስክበትን ደረጃ እና ያሳለፍካቸውን ጊዜያቶች በዚህ መልኩ አላውቅም ነበር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ትዳራችሁን ከዚህ በበለጠ በበረከት ይሙላው የእመ አምላክ የቅዱሳኑ ሁሉ በረከት አይለያቹ የእናንተ በረከት ለኛም ይድረሰን።
እግዚአብሔር አምላክ ይከበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋ እግዚአብሔርን ያብዛላችሁ እኛንም በቸርነቱ ያበርታን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ከነባለቤትህ ይስጥህ። ልጆችህን የያዕቆብ አምላክ ይባርክልህ🙏🙏ለብዙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተክርስቲያን ወጣት ልጆች መልካም ምሳሌ ነህ።
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ደረጅ ያድርስህ ወንድማችን በብዛት በርሃብ በማጣት ነው ያደግንው
እግዚአብሔር ይመሰገን!!!
ንፅህና የበረከቶች ሁሉ ምንጭ ነው!!!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ትዳራችሁን ልጆቻችሁንም በጥበቡያሳድግላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣምጀግና የተዋህዶ እቁልጅነህ
ያለፈውን እና እናትና አባቱን በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍ ከፍ ይላል ፈጣሪ ከነ መላው ቤተሰብህ ከፍ ያድርግህ
አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜችሁን ያሳምርልን❤❤❤
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ፤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወይ እንዲት መታደል ነው በብዙ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችኹን ይባርክልን እግዚአብሔር ያስድጋቸው ልጆቻችኹን❤❤❤😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ነው ቸሩ መድኃኔዓለም ፍጻሜአቸውን ያሳምርልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አርሴማዊት❤❤❤
በጣም ደሰ የሚል ታራክ ነው ወጣቶች ንቁ ሁላችን መልካም ሥራ እንሠራ😍😍😍❤👝👝👝👝
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ይዞ የተጀመረ ነገር ሁሌም ደስታ ነዉ በረከትም ነዉ ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ ታሪክህ ተቀይሮ ሲታይ ደስ ይላል❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲሉ
አርሴማዬ እናመሰግናለን ይህን ድንቅ የተዋህዶ ልጅ ስላቀረብሽልን ተባረኪ
እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራችሑን እግዚአብሔር ይባርክልላችሑ❤❤
😢እግዚአብሔር መልካም ነው❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ባለህ ላይ ይጨምርልህ በተለይ ለገጠሪቷ ቤተክርስቲያን የምታረጉት ነገር በጣም ጥሩ ነው በዙሁ ቀጥሉ የከተማው ከበቂ በላይ ብር አላቸው
በገጠር ያሉት ናቸው ምንም የሌላቸው
እድሜ ጤና ይስጣቹ በበረከት ይሙላቹ❤🙏🥰
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!
መታደል ነው በቤቱ ያፅናህ ቤተስቦችህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ ልጅችህን ያሳድግልህ🙏🙏🙏
Astemarina dese yemil Tarik nw wendme ahunim berektu ayileyih ❤❤❤❤❤
sis bossachen bertalen👏
ባጠቃላይ ለወጣቶች ፕሮግራም አስተማሪና ህይወትን በተለያየ መንገድ እንድትመረምራት የሚያደርግ ነው። ልጁ እንዳለው ሰራሸን እየፀለይሽ በርትተሸ ስሪ። ይህም ስራ ነው እንዴ የማለት ጅኒ ያለበት መንፈሰ ቅዱስ የራቀው መልካም ስራን ጎታች አይታጣም እና ፈጣሪ ይባርክሽ
ዉይ ስታምሩ!! 🥰🥰🥰😍 ቅዱስ እግዚያብሔር ለሁላችንም እንዲህ የተባረከ ትዳር እና እምነት ይስጠን። በቤቱ ያጽናችሁ!!
አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ።።።።።
አቤቱ ጌታየ ልበ መልካም አሁንምኮ ሞልተዋል እኔንም የተባረከ የህይወት አጋር ባገኝ ባለኝ እናድግ ነበር ግን ወንዶችን እፈራለዉ 😢
ለምን?
እኔሜ
ም የተጎዳ ያቀዋል😢😢😢😢
ወንድሜ ፈጣሪ ካሰብከው በላይ ይሙላልህ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ።
ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ እንደምደርስ እተማመንብሀለው ሲስ!!!
እድሜ ጤና ያድልልን በእውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለመጀመሪያ ግዜ ምህበበረ ቅዱሳን Youtub ተከታተልሁ መሳጭ ታሪክ
ማበረ ቅዱሳን ፀጋ ያብዛላችሁ ለወጣቶች አስተማሪ ነገር ስለምታቀርቡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው ከነ ቤተሰቦችህ ያፅናችሁ❤❤❤
መመረጥ እኮ ነው ፍፃሜህን ያሳምርልህ
እግዚአብሔር በቤቱ ያትፅናችሁ በጣም በጣም ዲስ የሚል ነው እግዚአብሔር በርከቱን ያዘንብላቹህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርግኽ ❤
እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው ቤታችሁ ይባረክ። እባክህ ስተወነዳ ወደፊትህ እያየህ በሁለት እጅህ ይዘህ ንዳ ተሳቀቅሁ
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
እግዚአብሔርን አመስግኑት
😢😢😢
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነልጆቻችሁ
Gerami program
May God bless your service
እግዚአብሔር አምላክ ከነልጆቻችሁ ይባርካችሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያክብርህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ ብዙ አስተምህረናል።
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ኦርቶዶክሳዊያን በሃይማኖታቸው ብርቱ ሆነው ሰርተው ሲለወጡ ያስደስታ!!!
ደስ ይላል ተመስገን
እግዚአብሔር ያስፈጽማችሁ
እውይ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ
"ሲጀመር እኔስ የማን ነኝ?"
Thanks
May God protect you all!
Yena jegna❤❤❤❤
Dese ylal egzabher ybarekek bewnet
እመቤቴ ትባርካችሁ❤❤❤❤
ጀግና❤❤❤❤
የእናት ውለታ በስማም
Birtu yetewahido lijoch. Ds bilogn new yesmahut tebarku
Kezi belay motivate yemiyadergi yelem ,lehulum wexat yidresi
Sise&Meri e/r keri zemenachun ken lejochachu yibarekelachu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eyashikerekeru batikertsu melikam nw gin, mikineyatum sew siawera tikuretun yatal, beterefe gin ejig yemiastemiru beteseboch nachew, fitsamiachewun yasamirlin!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ❤❤❤
ገደል ግቡ ትምህርት ቤት ግን የሰሙ አወጣት ምክንያት ምን ይሆን ስስማው ያስቀኛል😂
ወደ ትምህርት ቤቱ የሚወስደው መንገድ ቁልቁለት ስለሆነ ለዛ ነው ኮሜድያን እሸቱ ራሱ እዛ ነው የተማረው እሱ ሲናገር ሰምቼ ነው
tekeklgna semu gente gebu nw eruk selhon tenariw keyerot nw
እጅጉን አስተማሪ episode!
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏...
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
ለይክ አናርግ ሚዲያውን ሰበስክራይብ እናርግ ለአንድ ሰው ሼር እናርግ እንዲበዙልን
😢
❤❤❤🎉
Lela mene yebalale yamenkwe amlakhe ke kefu negere Hulu yetabkek tebareke...
Emabrhan ttabiche wandmacin dink naw batsabhinm egzeabhar yatbcachu😢
Ebakek wedmi eredagni ene besdetu alem new yalehut yefeker gudegna alegni 10 amet honen masters alew gni man men ysra ena men tredanalel gezeb adelem dena Kapane sera asgebilgni
😢❤
ሀሜን
Sis melkame sewe ..ye swelije serto edlwte .
Agebto teru ena destgna nuro endenor..bzuryawe melkame ena teru gudgnoche endnorne metadergwe ena emtemkern mikre ..huleme des yelignale kemkrshe ketetkmute and ene nigne ....e/r abzeto abzeto brketune yechmrlachu sis.