- 35
- 328 213
ዶ/ር ሚካኤል እንዳለ Dr. Michael Endale
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 15 ก.พ. 2022
ስለተለያዩ ጤና ነክ ጉዳዮች አስተማማኝ እና ትክክለኛ መረጃ ከሳይንሳዊ ማብራሪያ ጋር የሚያገኙበት የዩትዩብ ቻናል
የድካም ስሜት በተደጋጋሚ የሚያስቸግረን ለምንድነው? መፍትሄውስ ምንድነው?
በዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ሰዎች ከፍተኛ የሆነ የድካም ስሜት እየተሰማቸው እንደሆነ እየገለጹ ይገኛል። እርስዎም የድካም ስሜት የሚያስቸግርዎት ከሆነ ብቻዎትን አይደሉም። እስከ 45 በመቶ የሚሆኑ አዋቂዎች ከፍተኛ የድካም ስሜት እንደሚሰማቸው የተለያዩ ጥናቶች አሳይተዋል። በዚህ ቪድዮ ከዚህ የማያቋርጥ የድካም ስሜት በስተጀርባ ያሉትን ስውር ምክንያቶች እናብራራለን።
มุมมอง: 296
วีดีโอ
7 አሳሳቢ እና አደገኛ የጀርባ / የወገብ ሕመም ምልክቶች
มุมมอง 1.8Kหลายเดือนก่อน
የጀርባ እና የወገብ ሕመም እጅግ የተለመደ ምልክት ነው። በዚህ ቪድዮ የጀርባ ሕመም መቼ አሳሳቢ እንደሚሆን እና ምን አይነት ተያያዥ ምልክቶችን ሲያዩ የህክምና እርዳታ እንደሚያስፈልግ በአጭሩ እናያለን። በስልክ ለማማከር calendar.app.google/gaZrEzbLgSrReV1b8
የማህፀን በር ካንሰርን እንዴት መከላከል ይቻላል?
มุมมอง 2672 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪድዮ የማህፀን በር ወይም የማህፀን ጫፍ ካንሰር መንስኤው ምን እንደሆነ እና እንዴት መከላከል እንደሚቻል እናያለን። በግል ለማማከር በዚህ ማስፈንጠሪያ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ calendar.app.google/9SCdoEBsWW9GuoqR8 ከዚህ ቪድዮ ምን ያህል እንደተማሩ ራስዎን ለመፈተን ይህን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ medinethiopia.com/cervical-cancer/
ዳሌ ለመጨመር መድኃኒት መውሰድ የሚያስከትላቸው መዘዞች
มุมมอง 4763 หลายเดือนก่อน
#habesha #ethiopia #hakim ከሰሞኑ አሳሳቢ በሆነ ደረጃ ሴቶች ዳሌ ለመጨመር በሚል predinsolone የሚባል መድሃኒት እየወሰዱ እንደሆነ የተለያዩ ዘገባዎች አሳይተዋል። በዚህ ቪድዮ ይህ ጉዳይ ምን ያህል አሳሳቢ እንደሆነ እና ሊያስከትላቸው የሚችላቸውን ጉዳቶች በዝርዝር እናያለን እንዲሁም ጉዳትቶቹን ሙሉ በሙሉ ባለመገንዘብ ይህን መድሃኒት ያለሀኪም ትዛዝ እየወሰዱ ያሉ ሴቶች ምን ማድረግ አለባቸው መድሃኒቱንስ እንዴት በአግባቡ ማቋረጥ ይቻላል የሚለውን እንወያያለን
ምን ማድረግ እንዳለብዎት ያውቃሉ? የኩላሊት ጠጠር ምልክቶች፣ ምርመራ እና ሕክምና
มุมมอง 4813 หลายเดือนก่อน
#የኩላሊትጠጠር #kidneystones #drmichaelendale #habesha ስለ ኩላሊት ጠጠር ምን ያህል ዕውቀት እንዳገኙ ራስዎን ለመፈተን ይህን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ medinethiopia.com/kidney-stones/ ✅ ውጤትዎን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልኝ
በተፈጥሮአዊ መንገድ የኩላሊት ጠጠር ለመከላከል የሚረዱ የሐኪም ምክሮች
มุมมอง 3853 หลายเดือนก่อน
#የኩላሊትጠጠር #kidneystones #drmichaelendale #habesha ስለ ኩላሊት ጠጠር ምን ያህል ዕውቀት እንዳገኙ ራስዎን ለመፈተን ይህን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ medinethiopia.com/kidney-stones/ ✅ ውጤትዎን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልኝ
ውፍረት በቀላሉ ለመቀነስ የሚረዳ አዲስ መድሃኒት | Ozempic | ጥቅሞቹ እና የጎንዮሽ ጉዳቶቹ
มุมมอง 3014 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪድዮ Ozempic የተሰኘው ውፍረት በቀላሉ ለመቀነስ የሚያስችል መድሃኒት እንዴት እናደሚሰራ፣ ለማን እንደሚከከር፣ የጎንዮሽ ጉዳቶቹ ምን እንደሆኑ እና በርግጥም ውጤታማነቱ ምን ያህል ነው የሚለውን በዝርዝር እናያለን። የBMI መጠንዎን ለማስላት ይህን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ medinethiopia.com/bmi-calculator/
ከወር አበባ በኋላ እርግዝና የሚፈጠርባቸው ቀናት|የኢትዮጵያ ካላንደር የሚጠቀም Fertility/Ovulation Calculator
มุมมอง 1934 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪድዮ ከፍተኛ እርግዝና የመፈጠር እድል ያለባቸውን ቀናት እንዴት በቀላሉ ማስላት እንደሚቻል እናያለን። የድረ-ገጽ ማስፈንጠሪያ medinethiopia.com/fertility-calculator/
10 የቫይታሚን እና የሚኒራል እጥረት ምልክቶች
มุมมอง 2045 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪድዮ ሰውነታችን ጠቃሚ የቫይታሚን እና የሚኒራል እጥረት ሲያጋጥመው የሚያሳያቸውን የተለመዱ ምልክቶች በዝርዝር እናያለን።
የደም አይነት ላይ የተመሰረተ የአመጋገብ ስርዓት በሳይንስ የተደገፈ ነው?
มุมมอง 1966 หลายเดือนก่อน
በየሚድያው የደም አይነት እና የአመጋገብ ስርዓት ተያያዝነት እንዳላቸው እና የደም አይነታችሁ እንደዚ ከሆነ ይህን የአመጋገብ ስርዓት ይከተሉ የሚል ምክሮችን በብዛት እሰማለን። በዚህ ቪድዮ ይህ የጤና ምክር አመጣጡ ምን ይመስላል?፣ በቂ ሳይንሳዊ ማስረጃ አለው ወይስ የለውም? እንዲሁም ይህን ምክር መከተል ጥቅሙ ወይስ ጉዳቱ ያመዝናል? የሚሉትን ጥያቄዎች በዝርዝር እንመልሳለን።
🔴ማስጠንቀቂያ፡ እነዚህ የጤና ምክሮች ጉዳት ሊያደርሱ ይችላል!!
มุมมอง 1628 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪድዮ በሕክምናው የሙያ ዘርፍ ተቀባይነት የሌላቸውን የተወሰኑ የሶሻል ሚዲያ የጤና ምክሮች ከማስረጃ ጋር እያጣቀስን እናያለን።
ስለ ስኳር በሽታ ማወቅ ያለብዎት እውነታዎች
มุมมอง 3029 หลายเดือนก่อน
የስኳር በሽታ ሰውነታችን ግሉኮስ የሚጠቀምበትን መንገድ የሚያስተጓጉል በሽታ ነው፡፡ ስለ ስኳር በሽታ መንስኤ፣ ምልክቶች፣ ምርመራ እና ሕክምና የተሟላ መረጃ ለማግኘት ድረ ገጻችንን መጎብኘት ይችላሉ። medinethiopia.com/2024/02/23/የስኳር-በሽታ-መንስኤ፣-ምልክቶች፣-ምርመ/ ለስኳር ሕመምተኞች የሚመከር የአመጋገብ ስርዓት ከታች ማስፈንጠሪያ ማውረድ ይችላሉ። medinethiopia.com/wp-content/uploads/2024/02/የስኳር-ሕመም-አመጋገብ.pdf
የጨጓራ በሽታ በተደጋጋሚ ለሚያስቸግረው በሙሉ
มุมมอง 8509 หลายเดือนก่อน
#ጨጓራ #ጨጓራህመም #gastritis #pepticulcer የጨጓራ ቁስለት ወይም PEPTIC ULCER የሚባለው በጨጓራ እና የትንሹ አንጀት የላይኛው ክፍል ላይ የሚፈጠር ቁስለት ነው። የጨጓራ ሕመም ምልክት፣ መንስኤ፣ እንዲሁም እንዴት ይታከማል የሚለውን ጥያቄ ከተሟላ መረጃ ጋር በዚህ ቪድዮ በዝርዝር እናያለን።
ስብ ለመቀነስ የሚደረግ ቀዶ ሕክምና | Liposuction
มุมมอง 3309 หลายเดือนก่อน
የቀዶ ሕክምናው ዋና አላማ የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ ያሉ በስፖርትም ሆነ የአመጋገብ ስራዓትን በማስተካከል የማይጠፉ የስብ ክምችቶችን ማስወገድ ነው።
የጦጣ ፈንጣጣ ወረርሽኝ እኛ ሀገር ይከሰት ይሆን? | MONKEYPOX
มุมมอง 1752 ปีที่แล้ว
የጦጣ ፈንጣጣ ወረርሽኝ እኛ ሀገር ይከሰት ይሆን? | MONKEYPOX
የቶንሲል ህመምን ተከትሎ የሚመጣ የልብ በሽታ | Rheumatic Heart Disease
มุมมอง 1732 ปีที่แล้ว
የቶንሲል ህመምን ተከትሎ የሚመጣ የልብ በሽታ | Rheumatic Heart Disease
ውፍረት ለመቀነስ የሚደረግ የጾም አይነት | Intermittent Fasting
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
ውፍረት ለመቀነስ የሚደረግ የጾም አይነት | Intermittent Fasting
ዶክተርየ የወርአበባ እቢ አለኝ እባክህ እንዳታልፈኝመፍትሄውን
ተባርክ እኔዱባይ ከመጣሁ ሶስት አመት አልሞላኝም ሁሌ ይጨቀኛል ባለዉ በሌለዉ ካሁን ቦሀላ አልጨነቅም❤❤❤❤❤
በትክክል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ተቃጠልኩ 😢💔😭😭😭ዱአ አድርጉልኝ ስደት ላይ ነኝ ጀርባዬን ተቃጠልኩ
thank you❤❤
የኔ ሽንቴ ቀይነዉ ሽታም አለዉ ምንድነዉ ችግሩ ዶክተር
ሱኳር የለበት ሰዉ መብለት ይችለል??
እኔ እድገቴ ገጠር ነው የገጠር ስራ እሰራ ነበር አሁን የ35 አመት እና የ3 ልጆች እናት ነኝ ግን ጀርባየ የሆነ ነገር ጎንበስ ብየ ማንሳት ወይም ማስቀመጥ ስሞክር በጣም ያመኛል ጎንበስ ቀና ለማለት በጣም ነው የምቸገረው እና ከጀመረኝ 4 ዓመት ሁነኛል
❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ነው ግን እኔ እሆን ብዙ ሳአት በጣም እያሜኝ ነው ምን አይነት መዳንት መጠቀም እለበኝ ክብር ዶክተር !!!
ደኩተር በፈጠረህ የቴሌግራም መገኛህን አስቀምጥልኝ በናትህ አትለፈኝ😢😢
+46700985924
የሆድ መፋት ምድነው መፍትሄው ደኩተር
ደክተር እዬ ሽመት ኑሩልኝ እኔ በጣም እየተሠቃይሁኝ ነዉ በዚህ
እረ ሽንቴ በጣም ደም ይመስላል ሁሌ ያቃጥለኛል
ቦርጭ አልጠፍ አለኝ ምን ላርግ
እኔምያመኘኘል😢
ከ ህክምና መዳኒት አለው ወይ
plzzzz docter when my period come i always sick my leg plz tell me something
ቁጥርላክልኝ.
ሀኪም ሂጄ በጣም ብዙ ጠጠር እንዳለ ነገሩኝ በጣም ነው የሚያመኝ ጀርባዬን ጎበስ ቀና ማለት አልችልም 😢
ቁጥርክን ላክልኛ
ቁጥርክን ላክልኛ
በጣም ይደክመኛል ሀኪምስህድ ደማነስ አሉኝ
የደም ማነስ በሽታ አንዱ ምልክት ከፍተኛ የድካም ስሜት ሊሆን ይችላል። የአመጋገብ ስርዓትን በማስተካከል እና በሀኪም የሚታዘዝ መድሀኒቶችን በመውሰድ ህክምና ማድረግ ያስፈልጋል።
በጣም ይደክመኛል እዉነት😢😢😢😢
Thanka dr
እግዚኦ😢😢😢 መሀርነ ክርሥቶሥ እኔ በምንልቀንሥ እላለዉ
እኔ በጣም እበላለዉ ግንእያወፈረኝ ነዉ😊😊
እንጀራስ ይበላል ወይ እባክህ ዶክተር ስለእንጀራ ምንም አላልክም
እረ እኔም አብጧል
ቁጥርክን ላክልኛ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ቁጥር ያስቀምጡ
ዱክተር እረ ግራ እና ቀኝ ጎኔን እየጠቀጠቀኝ ነው ምን ይሆን 😢
❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Thank you Doctor 🙏❤️
ድክተርዬ እኔ ግኔን ያምኛል አዳር እቅልፍ አልተኛም
ዶክተር መልስልኝ ያአምስተኛ ወር እርጉዝነኝና ሀኪቤት ጂጀ ፅሱ በ ጣም እታችነው አሉኝ መዳኒትም ሰተውኛል ቫይቲምኖች የማህፀን ማጠቢያ ሰተው ነበር. ግን በጣም ጨቆኛል
ወንድሜ እኔ በማሪያም ንገረኝ እኔ 44 ነኝ ኪሎየ ምንም መጨመር አልቻልኩም 45 ነበርኩኝ በቃ ከዛ ውጭ ሂጄ አላቅም ከድሮም ቀጫጫ ነኝ
The keto diet's promotion as a health solution can be considered a form of business propaganda, especially when it downplays or ignores potential risks like increased LDL cholesterol.** Here's why: 1. **Profit Motive:** Many companies and individuals profit from promoting the keto diet through products, books, and online programs. 2. **Oversimplification:** The keto diet is often presented as a simple, one-size-fits-all solution to weight loss and health problems, without considering individual variations and potential risks. 3. **Neglect of Risks:** While the keto diet can be effective for some people, it's important to acknowledge that it may not be suitable for everyone and can increase the risk of certain health conditions, including heart disease. 4. **Lack of Long-Term Studies:** The long-term effects of the keto diet on health, particularly cardiovascular health, are still being studied. Short-term results may not accurately reflect the long-term consequences. It's crucial to approach dietary information with a critical eye and consult with a healthcare professional before making significant changes to your diet. While the keto diet may be beneficial for some, it's important to weigh the potential risks and benefits carefully.
thank you Dr
እሺ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተርየ እኔ እምኖረው በስደ ኣለም ነው እና በዚህ ሁል ግዜ እከታተላለሁ እናም እኔ ቀኝ ኩላሊቴ ሲመኝ ነበር ከዛ በተያያዘ እንዲሁም የቀኝ ፋሬ ነብሴ እየደቀቀ ሀደ እና እንዴት ነው የተያያዘ ነው ወይስ ኣይገናኝም ኣብራርተህ እንድትመልስልኝ በትህትና እጠይቃለሁ ደኩተርየ ❤❤❤
❤❤❤❤❤
ቁጥርህአልወጣልኝአለ
እኔ ስደት ነበር ያለሁት ሲያመኝ አኪቤት ህጅ ኩላሊት እዳለብኝ ነግረዉኝ ነበር ከዛም ስከታተል እንደጠፉልኝ ነግረዉኝ ከ8 ወር ቡሗላ ተነሳብኝ ሽትቤት ስሮጥ ነዉ የምዉለዉ የሽንት አፌክሽን ያጋልጣልደ ደግሞ ወገቤን እየያዘኝ ነዉ ቁጭ ብየ ስነሳ ወገቤን ይይዘኛል የኩላሊት በሽታ ወገብ ይይዛልደ ዶክተር እስተ መላ በለኝ ተሰቃየሁ ኡፍፍፍፍ
እናመሰግናለን❤
እናመሰግናለ🎉🎉🎉
ዶክተር እባክህን ላማክርህ እፈልጋለሁ ስልክህን ስጠኝ ወይም ስልኬን ወስደህ አናግረኝ