የህልም ፍቺ:-

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @lubabayoutube2809
    @lubabayoutube2809 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰሽ መቅድየ
    ጎደኛየ አረጎደ አብልእየበላሽ የተቀቀለ እንቁላ እየለጥሽ አየሁሽ አለችኝ

  • @NegasiMebrahtu-p2y
    @NegasiMebrahtu-p2y 18 วันที่ผ่านมา

    ስላም ስላም ስላም እንድ ጡያቀ ኑጠይቅሹ በህልም አብ ቤት ክርሱትያን ነጠላ ማጠፉ ሙድነው እንድ ወድ እና እንድ ሱየት በፉትየ እቀማለዉ እንድ ደሞ ቀለበት አድሩገላት አለኝ

  • @طيبهنور-ط7ح
    @طيبهنور-ط7ح ปีที่แล้ว

    መቅዲ ሠላምሽ ይብዛ ህልም ሥትፈች መጣም ጎበዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ መህልሜ ሁልዜ አሮየቤት ሥገባ አያለሁ

  • @masratazzam7449
    @masratazzam7449 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን በህልም ነጠላ መግዛት ምድነው

  • @hanateshome8196
    @hanateshome8196 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መቅዲ እባክሽ ህልሜን ፍቺልኝ
    አብሯደግ ጓደኛዬ እና ከ እህቴ ጋር ጥምቀት ልንሄድ ብለን ነጠላ ልንለብስ ስንል ጓደኛዬ ከ ቤት የመጣሁት ነው ብላ የ ቆሸሸ የ ተቀደደ ነጠላ ስትሰጠኝ እየተናደድኩ ለብሰዋለሁ እህቴ አዝናልኝ ልቀይርሽ ትለኛለች እንቢ እላለሁ በ ባዶ እግሬ ነኝ ።እባክሽ ፍቺልኝ። አመሰግናለሁ።

  • @mairatelaw9066
    @mairatelaw9066 ปีที่แล้ว

    መቅዲ ህልሜን ስለፈታሽ አመሰግ ናለሁ የዛሬው ሙሉ ጥርሴ በስብሶ አየሁ ሌላው ደሞ ብዙ ግዜ አየዋለሁ መፃፍ ቅድስ ይዤ የታመመሰው በስመአም በስመአም እያልኩ ስፀልይላቸው አያለሁ

  • @sintayo155
    @sintayo155 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍

  • @almaztamrat8880
    @almaztamrat8880 ปีที่แล้ว

    ስላም መቅድየ በርችልን በህልሚ ላስሪየ ቡና በማሽን አፈልቸ በፍቻል እስጣታለሁ ሳጠጣው ባዶ ይሆናል እደገና ላፈላላት ስል እሃው ያልቃል አልጠጣችም እኔ ደሞ በግራ ምጋጋየ ከስል ድጋይ ቆሻሻ እየ ማጠጥሁ አውጣዋልሁ ምን ድነው እህት

  • @amaamm2416
    @amaamm2416 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ ህልም ፍችልኝ ሁለት በር ያለው ቤት ይመስለኛል በጣም ሀይለኝ ንፍስ ያለይመስለኛል እናም ሁለቱንም በር እዘገዋለሁ ግን አድኛው በር አልዘጋ ብሎኝ በግድ እዘገዋለሁ እናቴ ትመጣና የሆነቦታ ልንሄድ ነው ሽምግልና ትለኛለች የሚሄዱት ደሞ ትንሽ እህት አለችኝ ለሷባል ሽምግልና ይመስለኜ ወድ ይልካል እጂ እዴት ሴት እላታለሁ ነበር ግን አላረገውም እሱ ትለኛለች እህቴ እራሷ ይቅርታ አበዛሁብሽ

  • @sartt3151
    @sartt3151 ปีที่แล้ว

    እይዞሽ

  • @banchiiadane6518
    @banchiiadane6518 ปีที่แล้ว +1

    መቅዲ በህልሜ የፊት ጸጉሬን ስፈታ ግማሹ ተቆሪጦ ስወዲቅ አየው ምንዲነው ፍችልኝ

  • @awetghebrezgi2301
    @awetghebrezgi2301 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መቅዲ እንኳን አደረሰሽ ህልሙ የጓደኛዬ ነው እንዳልኩሽ አማረኛ ስለማትችል ነው ሰበስክራይብ ግን አስደርጌታለሁ በህልሞ የተለያየችው ጓደኛዋ በር ላይ ቆሞ በእጁ ሁለት ጫማ ይዞ እንድትመርጥለት ይጠይቃታል ግን ሳትመርጥለት አንዱን አድርጎ አንዱን ግን ይጥለዋል ለምን ጣልከው ስትለው ግን ሌላም ቆሻሻ እንደጣለም ይነግራታል እሷ ደግሞ ሶፋ ላይ ቁጭ ብላ ትልቅ ሴትዮ ናት በህልማ ግን ህፃን ልጅ ሆና እየተከባከበቻት ነበር ከዛ እሱ መጥቶ ይሰማታል እሷ እንዲተው ስትነግረው ግን ተናዶ ይሄዳል ተከትላው እንዲመለስ ስትጠይቀው ግን ተመልሶ ሶፋ ላይ ይተኛል ነይ ልቀፍሽ ሲላትእሽ ልጅቷን ላስተኛት ትለዋለች ከዛ ነቃች መቅዲዬ በጣም ረጅም ነው ፍችላት አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @tinsaeberhanu2363
    @tinsaeberhanu2363 ปีที่แล้ว

    Hi mekidi endet nesh ያየሁት ህልም ፀጉሬን ተኩስ አሰራለው ፀጉሬን ስነካው ረዝሞል ግን የምሠራኝ ልጅ ብዙ ግን አላማረም ትለኛለች,ሌላው ደግሞ በማታ ሱቅ እሄዳለው እና የተለያየ ነገር ነው ምገዛው ማር, ሞዴስ እገዛለው ከዛ ከሚሸጠው ልጅ ጋር ብዙ ሠዓት እያወራሁ እቆያለው ከዛ በጣም መሸ ከዛ እናት እና አባቴ መንገድ ላይ እየፈለጉኝ ተገናኝን ከዛ ብዙም ሳይቆይ ሱቅ የሚሸጠው ልጅ ከአባቱ ጋር እኛ ቤት ይመጡና ልጄን ልታበላሸው ነው ነጭ ወይን ይዛ መታ ብለው በጣም ይቆጡኛል ከዛ ልጁ እራሱ ነጭ ወይኑን እንዳስቀመጠው ይናገራል ከዛ ይቅርታ ተየቁኝ
    አባትየው በተደጋጋሚ ነው በህልሜ ማያቸው አንድ ሠፈር ነበርን ከልጃቸው ጋር አንድ ላይ ነው ያደግነው

  • @Alam-bk5gt
    @Alam-bk5gt ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅዲ እነኪን አደራሰሺ በህሌሜ አሳሪ ልጂ ቤቲ ሄጄ ከመሬታ ዉሲጢ ሰዪን ኢየዎጠዉ እና ቤቲ ያሌ ሚመሲሌ ሠየን ሊሎችኒም ኣዎጠዉቲን ከጋዳነ ደበኪኒ ሀገሬ ቤቲ እልከሌዉ ቢዪ ፒሴተል ለየ አዳረገቺልን ሌለ ጊዜ ዎሲዳሎ ቢዪ እለተሌዉ አፋሩ ዳረቅ አያዴለም ከለይ ዬተከደናዉ ምመሲለዉ ገዳንያ ደሰተን አቲመሲልም

    • @Alam-bk5gt
      @Alam-bk5gt ปีที่แล้ว

      Salami makide alefalashime silachanakane nwu ebakshi kalasechgarekute tabekashi nabare

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 ปีที่แล้ว

    መቅዲየ እንካን አደረሰሸ ❤❤❤መቅዲየ እባክሸ በኮሜንት መልሸልኝ እኔ ውሰጥ ነኝ እሱ በሩን ሲከፍተው እኔ በር ላይ ነኝ ሲከፍተው በር ላይ አገኝን እኔም ሣምኩት እሡም ሣመኝ .ግን ልጁን በአይን ነው የማውቀው በፍቅር ልንተሳሠብ አንችልም ጭራሸ የማውቀው ሠው ብቻ ነው .በማራያም ንገርኝ በአዲሥ አመት ለሊት አሰቀድሸ ሰመለሥ ነው ያየውት በማራያም ፍችልኝ🙏🙏🙏

  • @batelhemmekonen4325
    @batelhemmekonen4325 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴ ነሽ እህቴ እኔ ዛሬ ገና ማየቴነው አዲስ ነኝ ለቤትሽ በጣም ያስጨነቀኝ ህልም ነው በተደጋጋሚ ነው ያየሁት ህልሜም ባለቤቴ ሶስት ደመቶች አምጥቶ መኝታ ክፍላችን ውስጥ ያስገባቸዋል ድመቶቹም በግራና በቀኝ ክፍላችን ውስጥ ባለው ጠረቤዛላይ ይቆማሉ ባለቤቴ ደግሞ በማሀላቸው የልብስ መዘፍዘፊያ ያስቀምጥላቸውና የፈላ ውሀ ይጨምርበታል እነሱም እንፋሉቶን እየሞቁ እንደዳንስ ይቀሳቀሳሉ ሁለቱም ድመቶች ጥቁር ናቸው ሶስተኛዋ ግን በጣም ትንሽ ናት ከለሯ ይለያል እሷ ደግሞ አልጋችን ላይ ታራለች እኔም በጣም እናደዳለሁ ለምን አመጣህብኝ ብዬ እቆጣዋለው እሱ ግን ተያችው ይለኛል እባክሽ እህቴ ፍችልኝ በጣም በተደጋጋሚ ነው ያየሁት አበዛሁብሽ በጣም ይቅርታ አድርጊልኝ❤❤❤❤❤

  • @samrawittesfalem5795
    @samrawittesfalem5795 ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅድየ የኔ ቆንጆ ህልሚን ፍትልኛ እኔ እና ባለቤቴን መሬት ላይ ተኛተን እይወረን እይስቅን ነበር ካዛ እኔ ኣይጥ ኣይች ባለ ቤቴን ኣይጥዉ ገድሎ በእጁ ይዞ ይውጠታል ልብሱ ዶሞ ከታች ነው የለበስው እንጂ ከላይ ልብስ የለውም ምን ይሁን መቅድየ ሌላ ዶም እኔ እና ልጅ እና ባለቤቴን ኣንድ ኣልጋ ነበርን ባለ ቤቴን ግንኛነት እንርግ ይለኛል እና ግና እምቢ ኣልኩት ከዛ እንርጋለን ሰለኛ እሺ ብየ ልንርግ ስንል በመስክት ሁሉት እንድ ወንድ እና ሴት ምጥቶ ሰንርግ እንቀርለን መቅድየ ምንድ ነው ሌላ ቀን ዶም ሁሉት ሴቶች በላ ቤቴን ለሌል ሴት ሴት ልሞሽር ቀይ ልብስ የለበሱ በላ ቤቴን ግና ሰይፈልጋ ልጅችው ነው የምይግባት ካዛ እኔ ምግባቱ ተስማምች ነበር ካዛ ግና ወርቅ እግዝለታለው ስለኛ ኣይሁንም ብየ ጥየው ሄድኩ እሱ በሌላ መንገዲ እኔም በሌላ ከዛ መንገዲ ላይ የኣክስቴ ልጅ ሚስት ልጅ ኣዝላ ኣንድ ሴት ዶም ከስው ነበርች ካዛ የኣክስቴ ይዘለቹ ልጅ ተቀብየ ኣዝልካት እየተንደድኩ ወደ ኣይቴ ቤት እገባለው ካዛ ሰው ነበር እዚ ቁጭ ብሎ ካዛ ልንግራቸው ስል እንድ የምቅቸው ጎርቤታችን ሴት ይመጣሉ ስልንግርቸው ቀርሁ ምንድ ነው ኣብዝህብሽ መቅድዩ እይዝለልሽኛ ሰለ ሆነ ነው በኣንድ ይረኩት

  • @MekdesGirma-n1j
    @MekdesGirma-n1j 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መቅዲ በህልሜ ጓደኛዬ ከጓደኛው ጋር አንድ አይነት አሮጌ ጫማ አድርገው ይመጣሉ እና ችላ ይለኛል በግድ አጠገቡ ተኝቼ ከንፈሩን እስመዋለው አያናግረኝም ትቶኝ ይሄድ አና ተመልሶ መቶ ያቅፈኛል ምን ይሆን

  • @sarasaa8233
    @sarasaa8233 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነሽ በህልሜ ቆሻሻ ስፀርግ ነው ሚያየው

  • @fetiuser-dy8rk7he8t
    @fetiuser-dy8rk7he8t ปีที่แล้ว

    ውዷ እኳን ደህና መጣሽ ህልሜን ስለፈታሽልኝ አመሰግናለው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ አይከፈልበትም በህልሜ የማላውቃት ሴት ወልዳ እቤት ወበር ላይ ከባልዋ እና ከአድ ባልና ሚስት ቁጭ ብለው አራስዋ ሴትዮ አመማት ከዛ እኔ አራስ ቆይ ምኗነው ሚያማት መሀፀንዋ ነው ወይስ ምኗ ነው ምያማት ብዬ በውስጤ እያሰብኩኝ ነበር ከዛ ባልየው አኪም ቤት እንውሰዳት አለው ለጓደኛው ጓደኛውና የጓደኛው ሚስት እደመሰላቸት ብለው እሺ አሉት ተነስተው ሲሄዱ አተ ባለውለታዬ ነህ ብሎ አቅፎት ግባር ለግባር ተነካኩ ባልየው ወደኋኋላ ቀርቶ ለቀረነው ሚጠጣ ቪቶ ግዙ ሲለን ሰምቶ ባልሰማ በረዳ እያፀዳሁኝ ነበር አይሱዚ መኪና ቆሞ ነበር በር ላይ ከዛ ከብቶች ሲበሉ የቀራቸው የከብት ገለባ አቅፌ ስሄድ በሄድኩበት መገድ ግማሹ ተበትንብኛል ያቀፍኩት ወደንፁው ገለባ ስቀላቅለው ጓደኛዬ ንፁውና ከከብቶች የተረፈውን እዳቀላቅይው ሰዎች ሲመጡ ዝርክርኮች ናቸው ይሎናል አለችኝ ከዛ እናቴ እና የተወሰኑ ሰዎች ከሀኪም ቤት ወደኛ ቤት እየመጡ ነበር እናቴ በጣም አምሮባት ነበር ኢቅርታ አበዛሁብሽ አመሰግናለው❣️❣️🙏🙏

  • @BitaniaLeyikun-gm7nx
    @BitaniaLeyikun-gm7nx ปีที่แล้ว

    Selam mekdi endet nesh.....adis bet gebten yemeslegnal betam telik sefi ena mulu nech new, enam ke abategar bezu telalek wenberoch ena terepezawoch enasgebalen, keza fikregnaye betachenen leyay yemetal abren betun eyzoren yadenkal ena keterepzaw lay ketkemeto yeneberu cakoch eyanesa taftot sibela nekahu

  • @user-rj2pz3ye9t
    @user-rj2pz3ye9t ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅዲ
    1. ካቲተር ተደርጎልኝ ይመስለኛል። እና ይወልቅብኝና ወደ ሀኪሟ ሄጄ እንድታደርግልኝ እየሄድኩ ትንሽ ሽንት እሸናለኹ (መቆጣጠር አቅቶኝ) ሀኪሟ ጋ ስደርስ ግን አላረገችልኝም ወዲያው ከእንቅልፌ ተነሣኹ
    2. እኅቴ እርጂኝ ትለኛለች እኔ ደግሞ እንዴት ነው ምረዳሽ? የተለያየ መንገድ ላይ ነን ስላት
    እባክሽ ፍቺልኝ...በተለይ የመጀመሪያው ትርጉም ግራ ገብቶኛል።

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅዲ ከ 5 ቀን በፊት ነበር የላኩት ግን ስፈልገው እንዴት እንደሆነ ባላውቅም ጠፍቷል።
    በህልሜ ከለቅሶ እየተመለስን ይመስለኛል ከዛም ከዳገቱ ላይ አንዲት ሴት እንደ ጅብ እየሮጠች ትመጣለች ከዛም ደጋግሜ በስመ ስላሴ እያልኩ ስል ሳትበላን ዙሪያዬን ስትሽከረከር አየሁ።
    ሌላው ደግሞ ነጠላ የለበሱ በክፉ መንፈስ የተያዙ ሴቶች እርስ በእርሳቸው በጧፍ እየተመታቱ ሳሉ አንዷ ወደኔ መጥታ ፈገግ እያለች ከእምብርቴ በታች በጧፉ ነካ አደረገችኝ ግን ምንም ህመም አልተሰማኝም እባክሽ ፍቺልኝ

  • @123ekiumus
    @123ekiumus ปีที่แล้ว

    አባክሽ ፈችልኝ
    በህልሜ የፍታሁት ባሌ እኛ ቤት ለለቅሶ መጥቶ ይመስለኛል ሻንጣዉን እኔ መኝታ ክፍል አስቀምጦት ነበር እኛ ሳሎን ነበርን ከዝያ 2 አህቶቼ እክፍሌ ገብተዉ የፍታሁትን የባሌን ሻንጣዉን በርብርዉ እቃ ሲስርቁት ደርስኩ ከዝያ አናት አባቴን ሁሉ ጠርች በዱላ ቀጥቅጨ አሶጣሁዋቸዉ ክፈሌን ዝግቼ የወደቀዉን እቃ ስሰበስብ 3 condome አገኛለሁ እና ዝሙት ይስራል እንዴ ብየ ተገርሜ ነበር
    - እዛው ሕልም ላይ እኔ አና አሱ እኔ መኝታ ክፍል ሆነን ሰለሆነ ነገር እያሰርዳኝ ይመስለኛል 1 ልጅ አለች በ እዉኑ አለም ትዳራችንን ያፋታችን ,,,ስለሱዋም ይምስለኛል የምያስርዳኝ እኔ ደሞ አላመንኩም በትንሽ ወርቀት ስልኩዋን ጵፎ አናግሪያት ይለኛል አልተቀበልኩትም ከዚያ ደዎለችለት የሆነ ባህር ዳርቻ ነኝ ና ብላ ፎቶዋን አንስታ ላከችለት እሱም እንቢ አለ
    --- በዉኑ አለም እኔና እሱ ልንማለስ አስበናል ግን ድግሞ አሁንም ልቤ ይጠርጥርዋል ትዳራ ችንን ያፍርስነው በዝችው ልጅ ማግጦብኝ ነው

  • @የቆቦዋ
    @የቆቦዋ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እኔ ለቤትሽ ኣድስ ነኝ ፒሊስ ለኔም ፍችልኝ ህልሙ ከመዳሜ ልጅጋ ይመስለኛል እኔ ነጠላ ለብሽ ከዛ ነይ እንህድ በተክርስቲን እምከጅ ከሆነ የኔ ትምርት ቤት በዛውኖ ትለኛለይ ከዛ እኔ እሽ ብዬ ኣብረን እንሄዳለን ከዛ እሷም ተሳልማ እኔም ተሳልሜ እንመለሳለን እኔ ደሞ ለምኖ ከኛ ቤተክርስቲያን መጥታ የተሳለመችው እላለሁ ደሞ የተሳለመችው ሞስቀልኖ ከዛ ስንመልስ ምገድላይ ቁጭ ኣለችና ኣች ሂጅ እኔ ቁጭ ብዬ ናጠናኖ ስትለኝ እሸ ብዬ ብቻዬን እየመጣሁ እያለ ብንን ኣልኩ😌 ከቶ ምን ይሆን ይቅርታ ደሞ ኣበዛሁብሽ😌

  • @እውነትን
    @እውነትን ปีที่แล้ว

    መቅዲ እኔ ጭንቀት ላይ ነኝ ግን አሮጊ ልብስ ሲሰበስብ አየሁ የቱከራየሁበት ብረድብስ ወሰደዉብኝ ተናድጃለሁ እባከሽን

  • @Enatbire-i1n
    @Enatbire-i1n ปีที่แล้ว

    mekideye est ehegn hilim fichilgn timeket yimeslenali gin eyezemerku bizu nachew wode timiket bahir eyehedign new

  • @እውነትን
    @እውነትን ปีที่แล้ว +1

    መቅዲ እኔ ጭንቀት ላይ ነኝ ግን አሮጊ ልብስ ሲሰበስብ አየሁ የቱከራየሁበት ብረድብስ ወሰደዉብኝ ተናድጃለሁ እባከሽን

    • @beminethabta1505
      @beminethabta1505 2 หลายเดือนก่อน

      ንስሀግቢ እህቴ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ የቆሸሸልብስ ሀፅያት ነው ሚያመላክተው ንስሀግቢ ና ንፁህ ልብስ ሀይማኖት ፀጋ ክብር ያመለክታል