ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሐብታም የመሆን እቅድ ከሌለህ by default ደሃ የመሆን እቅድ አለህ! ነጻነት ዘነበ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ค. 2023
  • Watch our most recent videos
    / @dawitdreams
    Welcome to the official TH-cam channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our TH-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our TH-cam channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #personaldevelopment #dawitdreams #mother #ethiopia #ተዳዳሪ #ፕሮፌሰርነት #ት/ቤት #ባለቤትነት

ความคิดเห็น • 418

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 ปีที่แล้ว +21

    ...ለማንኛውም ለአዛኝቷ ለእመ መድሀኒት ለቅድስተ ቅዱሳን የኔን ተስፋ ለሆነቺው ለንፅህቷ ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በዓል በፍቅርና በሰላም እንኳን አደረሳችሁ
    ...."አንቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ ዘኤልያስ ወተስፋሁ ለአደም ዘተሰደደ እምገነት"....ይህ የራሴ የግሌ የሀይማኖቴ ጉዳይ ነው!

  • @media542
    @media542 ปีที่แล้ว +54

    ማርያምን ነፂ ተባረክ እውነተኛ እንደሆንክ ልቤ ውስጥ ይሰማኛል በቃ

  • @user-vk7mk6ex7s
    @user-vk7mk6ex7s ปีที่แล้ว +34

    Thank you Netsanet❤
    የ Ethiopia ህዝብ ንቃ:: ሊያስተኙህ ለሚፈልጉ ቦታ አት ስጥ:: በተለይ በእምነት ስም ህዝብ እንዳይሰለጥን የሚደክሙ በዝተዋል

    • @AMAW24
      @AMAW24 ปีที่แล้ว +2

      ሰው ሳይሆኑ ግን ሀብታም መሆን ይቻላል??? ለኢትዮጵያ ወጣት የሚያስፈልገው እንዴት ሰው መሆን እንዳለበት ነው ምክንያቱም አሁን ላይ ከሰውነት የወረደ ወጣት ነውና የበዛው ሀብታም ለመሆን ስልጠና አያስፈልገውም ባቋራጭ መክበር ካልሆነ በስተቀር

    • @nadi8082
      @nadi8082 ปีที่แล้ว +4

      ​@@AMAW24እንዲህ አይነት ስልጠናዎች እንዴት ስብዕናህን መገንባትና እንዴት በሰውኛ ማሰብ እንደምትችልም ያስተምሩሀል

  • @muhibbamubbu8168
    @muhibbamubbu8168 ปีที่แล้ว +22

    ❤❤ምርጥ ሰው እኮ ነህ የምር ሰለቀረብክ በጣም በጣም ነው ደሰ የለኝ ጀግና 😊

  • @abitube3322
    @abitube3322 ปีที่แล้ว +62

    ከኢትዮጵያ ካሉ ሰወች አንዱ እና ብቼኛ ድንቅ ሰው ነፃነት ዘነበ ነው ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +4

      ❤❤👍👍

    • @teddyambachew2073
      @teddyambachew2073 ปีที่แล้ว +4

      ብቸኛ?

    • @demereweyob2010
      @demereweyob2010 ปีที่แล้ว +6

      አረ አትማል ወዳጄ አንተም ድንቅ ነህ

    • @EthioLidu
      @EthioLidu ปีที่แล้ว +1

      አጋነንከው በጣም

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +4

      @@EthioLidu
      ምንም አልተጋነነም እውነት ነው❗

  • @lemlemwondesen1439
    @lemlemwondesen1439 ปีที่แล้ว +37

    እመቤቴን እንደ ዛሬ አንጀቴ እርሶ አያውቅም እድሜህ ይርዘም

    • @hannateclemariam7510
      @hannateclemariam7510 ปีที่แล้ว +2

      እኔም እንዴት ደስ እንዳለኝ🙏 ተመስገን ጌታየ በጥሩ ሁኔታ ነው ተገለጸው።እኛ ከድህነት ለመውጣት ብዙ ትምህርት ያድፈልገናል።

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 ปีที่แล้ว +13

    ...ሰው ለድህነት እንዲዚህ ዓይነት ፍቅር እንዴት ይኖረዋል....መፅሓፍ ቅዱስም የሚለው ..".በመንፈስ ድሀ የሆናቹ"...እንጂ ብር የሌላቹ አይልም....'ሊሰራ የማይወድ አይብላ' ጭምር ይላል...ስለዚህ እያላዘንክ ፈጣሪን ከምታማርር ንቃ ነው እየተባልክ ያለሀው....እንዴት ለዚህ 65,66,67...ገለመሌ ትቀባጥራለህ...ይህ ሁሉ ስራ ላለመስራት ነው?! ወይሰ በሲጋራና በጫት ተይዘህ...ፈጣሪ ያከበረውን ሰውነትህ እየጎዳሀው ነው...ይሀኔ በውስጥ ወንድምህን እያማህ እናትህንም እንኳ በዚህ ዓለም ሳታኮራት ልታልፍ ነው....እኔ ግ ለህልሜ ገገማ ነኝ !ማንንም አልሰማም...ትናንት በዘር በሀይማኖት አጫርሰሀን አሁን ልቀየር ብል ...በሀይማኖቴን እየመጣህ...ትቀባጥራለህ...እስኪ አባቶቻችንን እያቸው....እነ አብርሀም:ንጉስ ዳዊት :ንጉስ ሰለሞን:...በጣም ብዙ የእግዚአብሔር ባለሟሎች ...እነ ንጉስ ላሊበላ:አፄ ዳዊት:አፄ ዘርአያቆብ....ቅዱሳን ናቸው ግን ድሆች ነበሩ ወይ?!
    ....ያንተን ሓሳብ መሰረተ ቢስ ነው....ከቻልክ ተማር....ካልቻልክ ግን ዝም በል...ካልሆነ ደውልልኝ በቴክርስትያን ሄደን ባባቶች ፊት ስለሀይማኖታችንን እንወቃቀስ.....

    • @tigistteshome2562
      @tigistteshome2562 ปีที่แล้ว +2

      Exactly

    • @genetminay7894
      @genetminay7894 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @actodc9780
      @actodc9780 ปีที่แล้ว

      ዘላለም ድሀ ከመሆን ..... እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ ቦታ ከፊትሽ አለ

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 ปีที่แล้ว

      @@actodc9780 ፍርድ የድንግል ማርያም ልጅ ነው ..... ይሀኔ ሰው በጎ ስራ እየሰራ ...አንተ ሰዎችን እየፈረድክ በላይህ ላይ ሓጥያትን ትጨምራለህ...ምናለ ስለራስህ ሐጥያት ንስሀ ብትገባ እናም ብትቆርብ አይሻልህም...እዚህ የማታቀውን ሰው እየፈረድክ ሓጥያትህን ከምታበዛ ...?!

    • @Zerihun-rf5ux
      @Zerihun-rf5ux ปีที่แล้ว

      You set the key"LETEQOLEFEBACHEW"

  • @ashebirw.yohanis6173
    @ashebirw.yohanis6173 ปีที่แล้ว +29

    ሰው ሰው ከሚሸቱ ሰዎች መሀል የተገኘህ የ ኢትዮጸዽያ ድንቅ ልጅ በረከታችን ነህ አመሰግንሀለው ነፂ አንተን በማወቄ ትርፋማ ነኝ ።

    • @haymit3710
      @haymit3710 ปีที่แล้ว

      Endew mn agebah esu katerefe aterefe nw antes mn agegneh endew mn yshalhal 😅😅😅egnaendehone be bereket yetemolan nen wededkm telahm

    • @FaithZone7
      @FaithZone7 ปีที่แล้ว

      EWNET NEW MEN ATEREFK? KISARA ENA GIZE MATFIYA LENEDU DEGMO HABE MAKEMACHA

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 ปีที่แล้ว +5

    ...እኔ ኮ ሚገርመኝ !.....እኔ የዳዊት ድሪምስ 33 ባች ተማሪ ነኝ...ነገር ግን ከሀይማኖቴ የሚጣረስ አንዳች ነገር ከላገኘሁም
    .......እኔ በእናቴ በድንግል ማርያምና በሀይማኖቴ አልደራደርም...ነገር ግን ዝም ብለው ሰውን ከላዩ መፍረድ የሚቀናቸው ሰዎች አሉ....ለምን...?!
    .....እኔ ዳዊት ድሪምስ የተማርኩት ግን
    1/ጥዋት ተነስታቹ መጀመርያ ፈጣርያቹን በህይወት ና በሰላም ስላሳደራችሁ አዲስ የተስፋ ቀን ስለሰጣችሁ አመስግኑት
    2/ስለሆነው ሁሉ አመስግኑ
    3/በስጋዊ ህይወታቹ ህልም አስቀምጡ...ምክንያቱ ዳዊት የሀይማኖት አስተማሪ ስላልሆ ሀይማኖት መንፈሳዊ እቅድ አያስተምረንም እንጂ እኔ የራሴ መንፈሳዊ እቅድ አለኝ
    4/ ለህልማቹ እምነት ይኑራቹ ...ይህም እውነት ነው ...ያለእምነት የሚሆን አንዳች ነገር የለም...
    5/ፈተና ቢመጣ ትሰፋ እንዳትቆርጡ...ስኬት ከፈተና በኃላ ነው....
    6/በሁሉም ሁኔታ ደስተኛ ሁኑ
    7/እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ...
    ....ብዙ መጥቀስ ይቻላል....
    ...ታድያ ስህተቱ የምትሉት ምኑ ላይ ነው?!
    ....💚እባካችሁ የላየነውን ነገር ያልሆነውን ነገር በማንሳት ሰውን አናንኳስስ......💚

    • @actodc9780
      @actodc9780 ปีที่แล้ว

      ችግር የለውም ሲኦል ስትገቢ ለምን እንደገባሽ ይገባሻል በጥሩ ቃላቶች ሁሉ አትሸወጂ ሰይጣን እየሰደበሽ አይመጣም እያሞገሰሽ እንጂ ልክ እንደሄዋን አንቺ ድንቅ ነሽ ይልምሽ ይቻላል 🤣🤣 መፈጠርሽ ለምድራዊ ስራ አይደለም ለምድራዊ ስራ እንዚአብሔር ድንጋዮችን ማዘዝ ይችላል እነዚ ሰዎች ስለ ዘላለማዊ ሕይወትሽ አንድም ነገር አይነግሩሽም ስለዚችው 70 ወይ 80 ለምትሆን እድሜሽ ፍልስፍናቸውን ይተፉብሻል ሁሉም የመናገር የመዝለል የመንቃት ወከባ የመፍጠር ፍትወት ያለበት ነው...... እህቴ በሩ ሳይዘጋ ተመለሽ አለዚያ እድል ፈንታ የለሽም!

    • @actodc9780
      @actodc9780 ปีที่แล้ว

      እኔም እነሱ የሚሉትን ነገር አስተማሪ ነበርኩ ፈጣሪ መልሶኝ ነው

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 ปีที่แล้ว

      @@actodc9780 ...የአሰተውሎትህ ደረጃ ነው ...ምንም ማድረግ አይቻልም...

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 ปีที่แล้ว

      @@actodc9780 ...አስተማሪ ነበርኩኝ😂😂😂😂😂 .....

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 ปีที่แล้ว +18

    ብቻየን ተመስጨ ክፍሌ ውስጥ ብዙ እማጨበጭበውና ኢሞሽን የምሆነው ነገርስ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ምርጥ ዘር እየዘሩ ነው የት ጋ እንደሚበቅል ባላቅም 👌👌👌👌👌👌👌👌 ነፃነት ደግሞ ይለያያያያያያያያል 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @mz-ql6tx
      @mz-ql6tx ปีที่แล้ว

      ይሄን ያክል ማሽቃበጥማ ይደብራል ብሮ፣ በባንክ ትራንስፈር ያደረገልህ አስመሰልከው

    • @kemalkak1448
      @kemalkak1448 ปีที่แล้ว +3

      አንድ ክላስ ውስጥ ተቀምጠን ትምህርት ወስደን ነጥባችን ግን ይለያያል የግድም ነው መለያየትም አለብን አንተና እኔ እንደዛ ነን ሁሉም ኢትዬጵያዊ አርሶ አደር እንዲሆን አትፍቀድ አይቻልምም ግዴለም ለግዜው ራስህ ላይ ብቻ ስራ ብሮየ

    • @zeah22
      @zeah22 ปีที่แล้ว

      @@kemalkak1448 😊😊💚

  • @mmuu-tm2sv
    @mmuu-tm2sv 10 หลายเดือนก่อน +9

    ምርጥ ሰዎችን የሚከተላቸው ምርጥ ሰው ብቻ ነው።

  • @adanoadano6735
    @adanoadano6735 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነፃነት ዘነበ በጣም የምወደዉ የዘመናችን እንቁ🙏❤💚

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 ปีที่แล้ว +24

    ነፂ የ21ክፍለዘመን ጀግና ነህ እውነትም !!! ዴቭ ድጋሚ ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ የሚቀጥለው ማክሰኞን በጉ ጉት እጠብቃለሁ ❤❤❤

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7k 10 หลายเดือนก่อน +5

    እንደነዚህ ያሉ መልካም ሰዎች ስላየሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ነፂ የ21ኛ ዘመን ጀግና ነዉ ባላለቀ ያልኩት ትምህርት ነው እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት now ከልብ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ለሁላችሁም

  • @eliyasejigu4324
    @eliyasejigu4324 ปีที่แล้ว +7

    ነጻነት ለእኔ መሠረት ነህ ለህይወቴ። አንተን ካየሁ ጀምሬ እራሴ ላይ ሰራቻለሁ።አስበው ያሰብከው ይሆንልሀል ።አወወወወወወ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ

  • @AumReyan
    @AumReyan 2 หลายเดือนก่อน +1

    እወነት ለመናገር ብዙ ነገር እየተለወጥኩ ነው
    በብሮግራማቹሁ ለምስጋናዬ ስጦታ ኢስላምን አሏህ ይወፍቃቹሁ!!

  • @azizamohammed92
    @azizamohammed92 ปีที่แล้ว +12

    ነፃነት እውነትም እንደስምህ ነፃና ፍቅር ነህ ትምህርትህ ለኔ እንደውሀ ነው በጣም ተጠምቸ እንደምጠ ጣው አላህ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @semawitjaffihailu
    @semawitjaffihailu ปีที่แล้ว +3

    እሬቱን በማር እየሸፋፈናችሁ ፈጣሪን ማስካድ ተያይዛችሁታል!! ባንድ በኩል የፈጣሪን ስም ታነሳላችሁ በሌላ በኩል The universe ወይም ከስነፍጥረቱ ጋር ታያይዛላችሁ። እናንተ ተወዛግባችሁ ትውልዱን አታወዛግቡ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን🙏

  • @lominaye-2251
    @lominaye-2251 ปีที่แล้ว +17

    ነፂኮ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ወንድሜ
    አላህ እድሜህን ይባርክልህ መንገድህን ቀና ያድርግልህ

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j ปีที่แล้ว +7

    ነፃነት እኮ የትዳር ሂወቱ እጂግ ደስ የሚል ልበ ብረሀን ሚስት ሂጂ እኔጋ ከምትራቢ ሲላት አብሬህ ብላ አብረው ሰረተው የተለወጡ ናቸው

  • @mz-ql6tx
    @mz-ql6tx ปีที่แล้ว +3

    እቺ ሰው ከባድ አጭቤ ናት፣ Breakthrough ብላ ሰዉን 15k ፈልጣ ፈልጣ ነው እዚህ የደረሰችው

  • @ziyinendayih7363
    @ziyinendayih7363 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ወደ መጨረሻው የሰጠኸውን ትምህርት በጉጉት እጠብቃለሁ የውጭ ኑሮ መሮኛል ግማሽ እድሜዬን አንድም ቀን እረፍት ሳይኖረኝ ብሰራው ብሰራው ምንም በእኔ ላይ ለውጥ አላገኘሁም በቤተሰቤም ብዙም አላየሁም እዚህ እምለፋውን አገሬ ላይ ብለፋ ለውጥ አገኝ ይሆናል ብዬ ግን አምናለሁ ምኞቴም ነው ተስፋም አልቆርጥም አመሰግናለሁ ወንድሜ 👍🙏

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h ปีที่แล้ว +6

    አመሰግናለሁ ነፃነት እዉትም ነፃነት ❤️❤️❤️

  • @dag0993
    @dag0993 ปีที่แล้ว +14

    Thank you Netsanet, it was amazing🥰..ሰው በዚች ምድር ሲፈጠር በእግዚአብሄር ዓላማ እና ለእርሱ ዓላማ ሲሆን፤ በዚያ ዓላማ ውስጥ ሲኖር ግን ለሰው ልጅ ብቻ የተሰጠው እውቀት፣ ጥበብና ማስተዋል የሚባሉ ነገሮች አሉት፤ እነዚህን ውድ ነገሮች ለመልካም ብቻ ከተጠቀመና ከነገሩ በፊት እግዚአብሄርን ካስቀደመ የሚያስበው ይሆናል።
    So I wanna tell you that it's simple, just prey/ask him. “Expect great things, and great things will come.”

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 ปีที่แล้ว +12

    ዛሬ ጊዜ አገኘሁና ቁጭ ብዬ ሰማሁክ በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው 🎉🎉

  • @Distantvoyager0011
    @Distantvoyager0011 ปีที่แล้ว +5

    የመጃጃል ጥግ ይላሉ ይሄ ነው!
    1.ቁጭ ብዬ attraction ሰራሁ ከዛ ሀብታም ሆንኩ። Really?
    2.በ 2024 ኢትዮጵያ ቁጥር 1 ሀገር ትሆናለች።የቱ 2024 ? መቼም የኢትዮጵያውን እንደሆነ እንጂ የአውሮፓውያኑ ጥቂት ወራት ነው የቀሩት። በኢትዮጵያውም ከሆነ ደግሞ ለቁጥር አንድነት እጅግ በጣጣጣም ሩቅ ነን።
    3. 1 ብር ከ1 ዶላር ጋር እኩል ነው። 😂 ጥሩ ቅዠት ነው። እንዴት እንሚሆን አልነገራችሁንም እንጂ
    4. Dream በ subconscious mind ላይ እንዲቀመጥ ደጋግሙ ከዛ በ3 ዐመት ትለወጣላችሁ።ወይ ጉድ😂😂
    5. ሁሉን የመሆን ችሎታ አለህ። አዎ ማጭበርበርን ጨምሮ። ግን ማጭበርበርን ያልመረጠ ደግሞ ሀብታም አይሆንም በኢትዮጵያ እውነታ። እናንተ የምትኖሩበት ኢትዮጵያ ደስ የሚል የfantasy ዐለም ነው።
    በአጠቃላይ ጥሩ የመጃጃል እና የመቃዠት መድረክ ነው። በርቱ!😅

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 ปีที่แล้ว +1

      ያለህበት የአስተውሎት ደረጃ ነው...ምንም ማድረግ አይቻልም....

    • @Distantvoyager0011
      @Distantvoyager0011 ปีที่แล้ว +1

      @@QuantumStulmy21 አንተም ያለህበት የአስተውሎት/የአላስተውሎት ደረጃ ነው። አይፈረድብህም

    • @actodc9780
      @actodc9780 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነህ ወንድሜ አፋቸውን ከፍተው እንደ እግዜር ቃል የሚሰሙት በጣም ያሳዝኑኛል

    • @Zerihun-rf5ux
      @Zerihun-rf5ux ปีที่แล้ว

      AS a VIEWER!

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit ปีที่แล้ว +18

    ነፂ ድንቅ ሰዉ❤❤❤እንደዚህ ንገርልን አወዘጋገቡን እኮ ....ልክ ድህነትና ሃላ ቀርነት የጥሩ ሀይማኖተኝነት መገለጫ እንደሆነ ሊያሳምኑን ለሚሞክሩ ጥሩ የጨዋ ሰው ንግግር ተባረክ ነፂ የኔ ትሁት ...ረጅም ዕድሜ ከላቀ ጥበብ ጋር አብዝቶ ይስጥህ🙏🏻🙏🏻

    • @FaithZone7
      @FaithZone7 ปีที่แล้ว +1

      ALAWEZAGEBUM NEKU ENANETE YESEYTAN SERA NEW YEMIYASTEMRUT ENAM NEKU TETENKEKU

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      @@FaithZone7
      go to school and fix your life
      idiot.

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      COULDN'T AGREE MORE, absolutely without question 💚💛❤️👍🙏👌🤗🥰

    • @_hayal.yeleul_enat
      @_hayal.yeleul_enat ปีที่แล้ว +1

      እኔ አልተወዛገብኩም እደውም ማየት እንኳን አልፈለኩም ሜሴጅ ጽፌላቸው ወጣሁ ዴቭ ጋር ከሰለጠንኩ በኋላ ነው ክርስትናዪን ያጠበኩት ። ዩትዩብ ባይከፍል ኖሮ አይኖሩም ነበር ።😊

    • @demidahizkiel8605
      @demidahizkiel8605 ปีที่แล้ว

      ​@@FaithZone7setan sile edget ena alaman awko wede Egziabher mekrebn kastemare ymren new yezi zemen setan teshashilual..wede libu eyetemelese new😂😂😅

  • @yahwehsynagogue
    @yahwehsynagogue ปีที่แล้ว +8

    Dave you are Ethiopian Heroe! keep going and stay Blessed!

  • @user-se3jp8mz3b
    @user-se3jp8mz3b 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @WendesenMengste-vk7ii
    @WendesenMengste-vk7ii ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 ปีที่แล้ว +5

    ነፂ ትችላለህ! Thank You. go ahead Please!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +7

    WOW very powerful speech❗

  • @WinnerFatherOfAfrica100
    @WinnerFatherOfAfrica100 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dawit dreams and nezenet Long life my winner's leader's really we are proud of you

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 ปีที่แล้ว +2

    የሠው ልጂ ውድቀቱ የሚጀምረው ከእግዚሔር መንገድ ሲወጣ ነው ሁሉም ወደ እግዚያብሔር ቢፀልይ የማይሳካ የማይሆን ነገር የለም ባይሆንም እግዚያብሔር ትክክል ነው አባታችን አብርሀም የእነድሪምስን ትምህርት ተከትሎ አይደለም ሀብት ያገኘው በእግዚያብሔር መንገድ ተጉዞ ነው እዮብንም መመልከት እንችላለን ስለዚ ትክክል አይደላቹም ይሔ ጣሆት ማስመለክ ነው ዶክተር ዘበነ በደንብ አብራርቶታል ጆሮ ዳባ ልበስ ለማለት ካልሆነ በስተቀር እየሔዳቹ ያላቹበት መንገድ እግዚያብሔርን ያሳዘነ ነው ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ እኛስ ነቅተንባቹሀል

  • @user-xi7li6hx5y
    @user-xi7li6hx5y ปีที่แล้ว +2

    በትክክክል ነጺ ትሬኒግ በተለይ አረብ ሀገር ያለን በጣም ጠቅሞናል ሒዌቴንም ቀይሬለሁ በብሬክሰሩ ትሬኒግ እና በምንወደው በደበቭ ትሬኒግ ኑሩልን እንወዳችሆለን❤❤❤

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 ปีที่แล้ว +8

    ውሻ ይጨዋል ግመል ወደፊት ይቀጥላል ዴቨ አሰልጣኞች ወደፊት ነፂ internatonal triner ኬንያ ሱዳን ስታሰልጥናን አስታወስኩ የዛሬ 4 ዓመት ጡሩ ግዜ ነበር ጀግና ሊደር ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ነፂ በጣም ትመቸኛለህ !እናቴ ትሙት ያራዳ ልጅ ነህ!...ያራዳ ልጅ ሀይማኖቱም ስጋዊ እቅዱም አይስትም!

  • @liwamk8909
    @liwamk8909 ปีที่แล้ว +8

    Thank you so much Netsanet
    Such a great speech ☺️
    May God bless you more

  • @user-hp4dc8eu5s
    @user-hp4dc8eu5s ปีที่แล้ว +5

    አብይ ይልማ ስላጋለጣችሁ ስህተቶችአችሁን ከማረም ይልቅ ሰውን ለማሳመን በቃ ማተደርጉት ነገር የለም በጣም ያሳዝናል

    • @muluwakgari6034
      @muluwakgari6034 ปีที่แล้ว +1

      ካልደፈረሰ አይጠራም ሲባል አልሰማችሁም ለበጎ አደረገልን አብይን እናመሰግነዋለን ይበልጥ ጠንካራ እንድንሆንና personal development እንድንወደው አደረገን 😂

    • @semawitjaffihailu
      @semawitjaffihailu ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው። ባጠቃላይ የሉሲፈርን አመለካከት ይዘው ነው የሚጓዙት።

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 ปีที่แล้ว +1

    ሃብታም ብትሆንም ባትሆንም የምትበላው አንድ እንጀራ ነው የምትተኛው አንድ አልጋ ላይ ነው የምትነዳው አንድ መኪና ነው የምትኖረው አንድ ባት ውስጥ ነው:: ሳትጨናነቅ ኑሮህን ኑር ሥራህን ሥራ::እሱ የፈቀደው ይሆናል::ወጣም ወረደም ምን ግዜም መልካም ነገር ከማድረግወደኆላ አትበል::

  • @zerihunhwold
    @zerihunhwold ปีที่แล้ว +9

    Wow. congradulations to Dawit Dreams. My life started the the new begining after a long time Suffering of Many factors...I will NOT blem any One so far. But I My self will defend the Secret of Life Challenges.

  • @samiasamia6300
    @samiasamia6300 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ጅዮሴፍ መርፊ የፃፈው መፅሀፉን አስተህ የገለፅከው በትክክል መፅሀፉን እያነበብኩት ነው ቆጆ መፅሀፍነው

  • @muna4267
    @muna4267 ปีที่แล้ว +13

    What a wonderful orator and audiences! Peace, Love, and Happiness. Indeed we are priceless.

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሰራተኛ አምላክ ነው ስለዚህ ሰነፍ አይወድም። ሰርተን ለራሳችንም ለሌሎችም እንትረፍ። ጅቦች ስግብግቦች አንሁን እንጂ ሰርተን ከድህነት እንውጣ!

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ በርቱ በርቱ ድህነት የሰይጣን ነው። አንፈልገውም ፈጣሪያችን እኮ ባለጸጋ ነው። 30 ቀን በሙሉ በአል ነው እየተባለ ስራ ጠል የሆነውን ትውልድ እግዚአብሔር አይፈልግም። ሰይጣን ግን ይፈልጋል።

    • @actodc9780
      @actodc9780 ปีที่แล้ว

      በዓል ለመደገስ መስራት አለብህ እርቃንህን ቆመህ የሞቀው አትምሰል

    • @Zerihun-rf5ux
      @Zerihun-rf5ux ปีที่แล้ว

      Be critical...

  • @akihailes7950
    @akihailes7950 ปีที่แล้ว +3

    Netsanet is a vary humble and Kind person❤❤

  • @HelenGety-id2bo
    @HelenGety-id2bo ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክክ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም ነው ደስ የምትለው

  • @user-rz9kk6dq8o
    @user-rz9kk6dq8o ปีที่แล้ว +4

    የምንግዜውም የኔ ምርጥ

  • @mohammedjemal8802
    @mohammedjemal8802 ปีที่แล้ว +13

    ሁላችንም የሞት ፍርደኞች በመሆናችን እስከመጨረሻዋ የልብ ምታችን መቆሚያዋ ሰከንድ ድረስ መልካም ነገር እየሰራንና በእጅ የያዝናትን ችግኝ እየተከልን እንጠብቅ

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 ปีที่แล้ว

      ችግኝ መትከል ጥሩ ግን ትልቁን የሰው ልጅ መንቀል ...ምንኛ ከባድ ነው?!

    • @Han-sz8oi
      @Han-sz8oi 10 หลายเดือนก่อน

      bederejetu seltenawon mewesed damo enda nesanet jegna ena seketama yaderegal bro seltenawon mewesed ateresa pacage gezteh tetekem

  • @tidenektesfaye1317
    @tidenektesfaye1317 ปีที่แล้ว +6

    i am with him!

  • @mekdesadera530
    @mekdesadera530 ปีที่แล้ว +3

    ነጲ በጣም ነዉ ምወድህ ተባረክ

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 ปีที่แล้ว +6

    ነፂ ጀግና great ldear ወደፊት

  • @user-sp9ss9en7l
    @user-sp9ss9en7l ปีที่แล้ว +7

    ድንቅ መሪ እንውድሀልን ❤እንኮራብሀለን እናመሰግናለን 🙏

  • @danielasmare1319
    @danielasmare1319 ปีที่แล้ว +3

    Endante aynet astemari betam yasfelgenal enwedahalen netsi❤❤❤❤

  • @haymit3710
    @haymit3710 ปีที่แล้ว +3

    Be ewnetu enanten yemeselu dnk sewoch fetari sleseten temesgen nw malet michalew ...netsi demo yematselech neh ...Dav thtnah ergatah egziabher zemenachun ybarkew 🙏🙏🙏🙏♥️

  • @GenetWolde-jp6mm
    @GenetWolde-jp6mm ปีที่แล้ว +2

    ነፂ አቤት ትህትና ❤እግዝያብሄር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ !!

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 ปีที่แล้ว +3

    Tebarek!

  • @abrishtruth1109
    @abrishtruth1109 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዮጵያ እንቁ በጣም ላንተ ትልቅ ቦታ አለኝ እንደናንተ አይነቱ ያብዛልን 🙏🙏🙏❤❤❤
    ሜምበሮች እራሳችሁ እየቀየራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን💝💝💝

    • @Teddymav07
      @Teddymav07 ปีที่แล้ว

      hahahahah atawuqutum twuld lemezref yemeta leba new

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 3 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ አላህ ይጨምርልክ እረጀም እድሜ ይስጥህ ከነመላ ቤተሠብክ

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 ปีที่แล้ว +4

    One of the best personal development teachers 👏 🙌

  • @emebetb4249
    @emebetb4249 ปีที่แล้ว +4

    I agree with you guys 100% 200%

  • @EthioLidu
    @EthioLidu ปีที่แล้ว +23

    መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ይቅረብልን

    • @MimiMimi-wr1jk
      @MimiMimi-wr1jk ปีที่แล้ว

      ይልማ የሚባለው ግን መጥቶ መኬም እስተሳሰቡን እምሮይ እንዲቀር ፅሎት እድርጎ
      መልኬም እውቀቱ ለትውልድ ቢካፍል ይሻላል
      ለምንለሴጣን ብቻብእውቅና እንደሚሰጥ እኔም እይገብኝም

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared2880 ปีที่แล้ว +3

    ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 ปีที่แล้ว +4

    ....the power of your subconscious mind......dr.Joseph murphy!

  • @user-ln3tv1nv9x
    @user-ln3tv1nv9x ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ሰው ነህ

  • @wintanamytube6530
    @wintanamytube6530 ปีที่แล้ว +5

    እንትናም መጣ part so funny😂😂😂😂😍😍😍

  • @sofoniasalemayehu7949
    @sofoniasalemayehu7949 ปีที่แล้ว +5

    omg!!!!!!!!!!!!!! really fantastic @thank you netsi! and Dawit dreams!

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ሰዉ ነፂ ነፍፍፍፍፍአመት ኑርልን ሰላምህ ብዝት ይበል በጣም አድናቂህ ነኝ❤❤❤

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 ปีที่แล้ว +2

    ፍፁም ድንቅ የሚገርም መቼም እንደ አንተ አይነት በአገሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲፈጠር ወይም ሳይ አኔ እንደ አንድ ተአምር ነገር ነው ያየሁህህህ ተባረክልኝ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ጥበብን ከጤና ጋር waw its a miracle

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi ปีที่แล้ว +4

    Thanks nety

  • @truworkasfaw7420
    @truworkasfaw7420 ปีที่แล้ว +4

    Wow wow, thank you Netsi 🙏❤️🙏❤️

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 ปีที่แล้ว +2

    Thanks nesti betam desyeml koyta nebere❤❤

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql ปีที่แล้ว +4

    ነጺ የኛ እንቁ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EteneshAlemayehu-fg9sy
    @EteneshAlemayehu-fg9sy 8 หลายเดือนก่อน

    ነጺአሁንም ጨምሮ ጨምሮይህን የተቀደሰ እውቀት ይጨመርልህ እግዚያብሔርን መፍራትህ እሱ ነው የሚሰጠን ማለትህ አረካኝ አጠገበኝ ተባረክ

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk ปีที่แล้ว +3

    ካገሬ ያወጣኝ ድህነትነው
    ዛሬ ቤተሰቤን እራሴን ለውጫለሁ
    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለህዝቤ ለእካቢዬ እተርፉለሁ
    ሃገሬ ገብቼ ምድሬላይ ሰርቼ ከህዝቤጋር በሰሌም እኖሬለሁ❤

    • @tekuret
      @tekuret ปีที่แล้ว

      Wow jegena berchi wede fexari yerdash bebelex tebareki ❤ ehetesh k Israel ❤

    • @Han-sz8oi
      @Han-sz8oi 10 หลายเดือนก่อน

      setmechi ye nesaneten pakage corse mewesed atereshi enem corsun le 6kn weseje festum wetetama hognalehu sis

  • @muhibbamubbu8168
    @muhibbamubbu8168 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋውውው
    ተባረክ😊

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ነጺንና ዳግማዊ አሰፍን የሚወድ ወረቢ ስወዳቸው ዳጊንም ጭምር ላይክ አድርጉኝ😮😮

  • @meda174
    @meda174 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Netsi 🙏

  • @luwamyemane6008
    @luwamyemane6008 7 หลายเดือนก่อน +1

    Genius Netsi, you changed me.Thank you so much!sending blessings 🙌 to you and your family

  • @bestsongs7689
    @bestsongs7689 5 หลายเดือนก่อน

    oh ! what amazing teach , most powerful trainer with full potential

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምወደው! እሱ እና ሰርፀ ፍሬ ስብሃት እዚህ America ለመረዳት የከበዱኝን ነገሮች ቀለል ባለ መንገድ ነው የሚያስረዱኝ!!

  • @hamletabebe1905
    @hamletabebe1905 ปีที่แล้ว +2

    Netsi Yemtnagerewn Yenorkk Mrt Melkam Astemarye Nurln .Hamlet🎉🎉🎉❤❤❤

  • @soltelavivetube4539
    @soltelavivetube4539 ปีที่แล้ว +3

    Thanks

  • @kemalebrahim5032
    @kemalebrahim5032 ปีที่แล้ว +2

    ትለየሌክ ወንድማችን ፋጣር ይጠብቅህ እስከምትመጣ በጉጉት እንጠብቀሀለን

  • @edaede8497
    @edaede8497 9 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ሰው ነፃነት ዘነበ የውጭንም የውስጥን ስሜት የሚያቅ በአንተ ትምህርት ሂወቴን ለውጫለሁ ክበርልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mybanu8289
    @mybanu8289 ปีที่แล้ว +6

    የአፍክን ፍሬ ትበላለህ... የስበት ህግ ሰማያዊ ትእዛዝ ለመሆኑ በቂ ማሳያ ነው... የማንም ሰባኪ ነኝ ባይ እሱ በ ቪ 8 እየተንደባለለ ምእምኑ ላይ ጨለማን ይዘራል!!በርቱልን ውዶቼ ድንቁርናን እና አገልጋዮቹን እንደዚ አድርጋቹ ራቁታቸውን አስቀሩልን!!

  • @NaopMuhammed-df1fu
    @NaopMuhammed-df1fu ปีที่แล้ว +4

    Best

  • @martatadesse7609
    @martatadesse7609 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ተመስጪ ነው የሰማሁት ተባረክ❤❤❤

  • @muslimaahajjii8218
    @muslimaahajjii8218 ปีที่แล้ว +2

    Thank so much

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @zinash1
    @zinash1 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤ የምትወደድ

  • @Zafran308
    @Zafran308 ปีที่แล้ว +2

    Brand yehonk sew tileyaleh ❤

  • @beletenega842
    @beletenega842 11 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ ነፂ እውነት ደስ የሚል ስልጠና ነው የሰጠኸን አምኛለሁ ለቀጠይ እራሴን እዳይ አድርገኸኛል

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 ปีที่แล้ว +1

    ማሰብ ያልቻሉ ዶማ ራሶች መተቸት ብቻ ነው የሚያውቁት፣ ከዛ በላይ ችሎታ የላቸውም።

  • @JerryTeklu
    @JerryTeklu ปีที่แล้ว +2

    Amazing

  • @Solomonic-
    @Solomonic- 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ምግብ የሆን ትምህርት እናመስና ለን

  • @tiruyegirme9724
    @tiruyegirme9724 ปีที่แล้ว +2

    አመሠግናለሁ❤

    • @zeah22
      @zeah22 ปีที่แล้ว

      ❤😊

  • @hanaasehnaki4206
    @hanaasehnaki4206 ปีที่แล้ว +4

    ነፂ እውነት እየተዝናናው ተማርኩብ ደሞ ስወድክ

  • @lishangind0530
    @lishangind0530 ปีที่แล้ว +2

    Inem Alewu🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️ our great 👍 keep it up ❤❤❤

  • @tarikua2939
    @tarikua2939 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 🙏🏼 ❤❤