የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 410

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርምህ ዘ ሰኪሪትን ከአሰር አመት በፊት ዶክመንተሪውን ነው ያየሁት እና ተጠቅሜበታለሁ ግን የሚረዳ የእግዚአብሔር እጅ አብሮ ሲሆን ነው ሌላው የእግዚአብሔር ቃል ሰው የዘራውን ያጭዳል ይላል ስኬት የሚልግ ክፉ መጥፎ እየሆነ ሊሳካለት አይችልም አንተ የምትናገራቸው ነገሮች ማረፊያ ግራውንድ ይፈልጋል መልካምነት ቅንነት ጥሩ ልብ ሰው ላይ ተንኮል አለማሰብ አምላክህን ማክበር መታዘዝ ደግሞ የሚሰጥ ይሰጠዋል ተባረክ አድናቂህ ነኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 4 หลายเดือนก่อน +4

    የልብን መሻት እግዚአብሔር እውን ያደርጋል ትክክል👌 እናመሰግናለን አሸናፊ ታየ

  • @hailesamson7270
    @hailesamson7270 ปีที่แล้ว +110

    ማርቆስ 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²³ እውነት እላችኋለሁ፥ ማንም ያለው ነገር እንዲደረግለት ቢያምን በልቡ ሳይጠራጠር፥ ይህን ተራራ፦ ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር ቢል ይሆንለታል።
    ²⁴ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ የጸለያችሁትን የለመናችሁትንም ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፥ ይሆንላችሁማል።
    አመሰግናለሁ 🙏

    • @tsiyonketema2463
      @tsiyonketema2463 ปีที่แล้ว +3

      Hulum ewuket based on bible nw amazing ❤

    • @addisabebayehu9918
      @addisabebayehu9918 ปีที่แล้ว

      Thanks bro.

    • @henokhagos-km2ei
      @henokhagos-km2ei ปีที่แล้ว

      Andegna aredad new wedme jegna

    • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
      @AbdurahmanMohammed-qz8wq 7 หลายเดือนก่อน +5

      ነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንደዚ ይላሉ አላህን ስትለምኑት አላህ ልመናቹሁን( ፀሎታቹሁን) እንደሚቀበላቹ እርግጠኞች ሆናቹ ለምኑት። በሌላም ሀዲሳቸው ላይ ነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንደዚ ብሏል፡- ልቡ ዝንጉ የሆነን ሰው ፀሎቱን አላህ አይቀበለውም። ይህ ማለት ፀሎትበሚያደርግ ጊዜ ልቡናምላሱ የገጠመ መሆን አለበት። አላህን አንድን ጉዳይ እንዲያሳካለት በሚጠይቀው ጊዜ በልቡ ድንገትላያሳካልኝ ይችል ይሆን የሚል ጥርጣሬ መኖር የለበትም።

    • @afrashnegndreramsh5296
      @afrashnegndreramsh5296 3 หลายเดือนก่อน +1

      የሚቀድመው በእግዚአብሔር ማመን ነወ። የቀጥሎ ነው ማንም የለው.... " የሚለው የሚመጣው የሁሉ ምንጭና ጌታ በሆነው ሳትታመን በራስህ ይሆናል ብትል ሰይጣን አዳምን ከእግዚአብሔር ያጣላበት ምክር ነወ የሚሆነው

  • @AnimeStudio548
    @AnimeStudio548 ปีที่แล้ว +26

    መምህር ከ እግዚአብሔር ውጪ ለዐለም ፀሎት አናቀርብም እባካችሁ ወጣቱን አትመርዙት 🙏

    • @tekleyohannesabunie3931
      @tekleyohannesabunie3931 ปีที่แล้ว +4

      Thank you darling.
      Um not against the teacher but the teacher must be well equipped with all the required keen.
      Mr. Ashinafe read properly the books that are written about self transformation. Including the book you mentioned "the secret" it says and concluded all its thought saying the ultimate source of power for this universe is genie(ሰይጣን)።this is why I strongly opposed the idea of law of attraction.

    • @yohanneshailu9757
      @yohanneshailu9757 ปีที่แล้ว

      be ewnetu ehte /wendeme ewnethn/shn nw mn albate bale mawek yihonal esti mn albate astemariwm bredaw tru nw

    • @genetminay7894
      @genetminay7894 ปีที่แล้ว +1

      አንቱ ያልቦታዎት ነው የተገኙት ይህ ትምህርት እንቱን አይመለከትም ለሌላው እንቅፋት ባይሆኑ ጥሩ ነው

    • @teddylast2457
      @teddylast2457 ปีที่แล้ว

      ​@@tekleyohannesabunie3931what ever they Or the writers of the book I we we Know there is law of attraction .it Just mean believing in The father of everything in God.if you believe in devil it'll give you what you what if you believe in God and count as got it you will get it from the will of God,otherwise This law always works and you will continue getting what you believe.

    • @GedionDebebe
      @GedionDebebe 4 หลายเดือนก่อน

      አለም ሚስትናት😂😂😂

  • @burakass5399
    @burakass5399 ปีที่แล้ว +131

    በርግጥ ለ አቶ አሸናፊ ምስጋና ብቻ በቂ አይደለም, ነገር ግን በዚህ አጋጣሚ Thumbnailኡን የሚሰራው ግራፊክ ዲዛይነራቸውንም አድናቆታችንን ልንገልፅለት ይገባል ብየ አስባለሁ! በርታ👏

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว +14

      በትክክል ብለሃል! እኛም የምናደንቀው ብሩህ አ እምሮ ያለው ወጣታችን ነው ቶላዋቅ!

    • @yohannesmerete7453
      @yohannesmerete7453 ปีที่แล้ว +2

      አዎን በጣም ያማምራሉ።

    • @holisticglowup4513
      @holisticglowup4513 ปีที่แล้ว +2

      Yeah it’s the best!

    • @mekusuccesscoach
      @mekusuccesscoach ปีที่แล้ว +1

      Great expression

    • @Abenzerg
      @Abenzerg ปีที่แล้ว +1

      Wesgna

  • @xplusscvhuip2407
    @xplusscvhuip2407 ปีที่แล้ว +2

    ብቻችሁን.ስትሆኑ.ስትል.ምንማለት.ነዉ.የሰዉ.ልጅ.ብቻዉን.አይደለም.ሁሌም.ካጠገባችን.እግዚአብሄር.አለ.ጠባቂያችንና.ፈጣሪያችን..እግዚአብሄር.ይመስገን...ልቦናችዉን.ይመልስላችው

  • @chombe9555
    @chombe9555 ปีที่แล้ว +2

    አፈ መረዋ አንደበተ ርዕቱ ንግግህ ተስማሚ ልብን የሚያባብል ሀይምሮን የሚያንፅ የብዙዎችን የተስፋ ህልም ሀብትህን ያከፋፈልክ ተምረህ አስተማሪ በጣም ድንቅና ገራሚ ትልቅ ሰው ነህ አመሰግንሀለሁ ለእኛ መሀበረሰብ የሞራል ውድቀት ስላለ እንዲያው ከተቻለ በስታድዮም በቲቪ ቢተላለፍ ይሄን ትውልድ ማትረፍ ይቻላል ። እኔ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ቅርብ ብሆን እንዴት በተሳተፍኩ ነበር ኑሮዬ ውጭ ነው በሂደት ግን የማሳውቅህ ነገር ይኖራል ከፈጣሪ ከፈጣሪ ካር ለምን በብዙ ነገር እረድተህኛል ሲከፋኝ የአንተን ስሰማ አፅናኜ ነህ እውነት

  • @user_blessethiopia8603
    @user_blessethiopia8603 ปีที่แล้ว +10

    ....ለብዙዎቻችን ብርሃን ስለሆንክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!

  • @mekiyamukemilhope853
    @mekiyamukemilhope853 ปีที่แล้ว +4

    Realy amazing law of attraction ካሁን በፊት ተራ ይመስል ነበር አንተ ገረን ስትገልፀው ጥርት ያለ አና ልክ እንደፀሀይ ግልፅ ነው ለሁሉም የሚታይ ግን ማየት ለሚፈልግ እናመሰግናለን ከልብህ ነው ምታስተምረው ተባረክ

  • @ImpactSeminars
    @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว +40

    ዛሬ አርብ 11፡00 ሰዓት ላይ ይህንን ሴሚናር በተመሳሳይ ግዜ አንድ ላይ LIVE እንከታተላለን 🙌

    • @NBI3
      @NBI3 ปีที่แล้ว +3

      እባካችሁ የአቶ አሸናፊ በአማርኛ የተፃፈ መፅሐፍ ካለ?

    • @sarasalomon9473
      @sarasalomon9473 ปีที่แล้ว +2

      Please consider to start the 6 weeks course online, for people like me, who couldn't participate in the course live

    • @teferamelse5289
      @teferamelse5289 ปีที่แล้ว +2

      ቦታው የት ነው ቦታው

    • @kiukiya875
      @kiukiya875 ปีที่แล้ว

      ቦታው የት ነው መተን ብንሰለጥን

    • @Fikreslase
      @Fikreslase หลายเดือนก่อน

      Onlineስልጠና ትሰጣላችሁ???

  • @bini9236
    @bini9236 ปีที่แล้ว +7

    Dear, Mr Ashnifa, the greatest man, u are my teacher in Bahir Dar university in 2004 E.C , i am very happy to see u by this kind of platform, you are energetic, hamble and positive thinker.

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 ปีที่แล้ว +4

    የጠራሀቸዉ ፈላስፋዎችም ሆኑ የሙዚቃዉ ሰዉ እነሱን ብቻ በትምህርት ኳሪኩለምና በመፅሀፍቶቻቸዉ አዉቀናቸዉ የራሳችንን ሰዎች አለማወቃችን ያሳዝናል ወይም የእኛን ሰዎች ለእምነት ብቻ ሰተናቸዋል
    ሞዛርት 16ክ/ዘመን የነበረ ነዉ ቅዱስ ያሬድ ግን በፍልስፍናዉም ሆነ በሙዚቃ ረቂቅነቱ በ5ኛ ክ/ዘመን የነበረ መሪ ነበረን የነሱን የራሳችንን ሰዎች ለማዉጣት ምን ያህል እንተጋለን
    ፍልሰፍናንን ካልክ መፅሀፈ ሔኖክ በሚገባ ከፍጥረት እስ ዓለም ፍፃሜ እንደተመራማሪ ፈላስፋ መንፈሳዊ መፅሀፍ ...መዉሰድ ይቻላል
    እባካችሁ የነጭ አሳቢዎች ብቻ ሳይሆን ራሳችንን የሆኑ በኛ ስነልቦና ያሉንን አባቶች ማወቁ መልካም ነዉ

  • @abdulmejidyasin9014
    @abdulmejidyasin9014 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አሸናፊ ሁሉም ትምህርት ጥሩ ነው ጥያቄ ባታበዛ ጥሩ ነው

  • @successiket
    @successiket ปีที่แล้ว +2

    የአቶ አሸናፊን ቪዲዮ ሁሉንም አይቻለው የማስረዳት ብቃታቸው ያስገርመኛል ::ጀምሬ ሳልጠግብ ነው የሚያልቅብኝ ከርሶ ብዙ ተምሪያለው እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @teddylast2457
    @teddylast2457 ปีที่แล้ว +1

    10Q Ashe enduhum empact seminaries I really wanna say you go on,becouse Am really lookin the results in my life .

  • @MikeMtbl
    @MikeMtbl 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ:: ትልቅ መልስ ለሂወቴ አገኘሁ::

  • @seidfekadu972
    @seidfekadu972 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ለዉጥ እራሴ ላይ አይቻለሁ የሚገርመዉ ለኔ አዲስ አለም እንደመፍር የህል ነዉ በጣም አመሠግናለሁ ካንተ ጋር ቡዙ ታምር እንደምሠራ ሕልም አለኝ

  • @eliastadessetadesse
    @eliastadessetadesse ปีที่แล้ว +1

    በመንፈሳዊው አስተምህሮ የተሞላሁትን ተስፋ እሩቅ አድርጌ አየው ስለነበር ይመስለኛል በጣም ተዳክሜ ነበር አሁን ግን ባንተ ምጥን ባለው ትምርትህ ተስፋእየተሞላሁ ነው ።እእእእእእ በጣም አመሰግናለሁ !!!!!

  • @tsegagebremichale7857
    @tsegagebremichale7857 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልክ አንተ ጌታን ለሚሊዮኖች መፍትሄ ይዘካል

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር🙏🏾

  • @bemidoro117
    @bemidoro117 ปีที่แล้ว +1

    Impact Seminar very attractive by smart presenter Ato Ashenafi long live.

  • @ቦጃንጋቱ
    @ቦጃንጋቱ ปีที่แล้ว +3

    በስበት ህግ_እራሳችን የምንፈልገውን ነገር ጎትተን ማምጣት_ law of attraction _ ከቻልን እግዚአብሔርን መጠየቅ እግዚአብሔርን ማመን አያስፈልገንም ማለት ነው ።
    This is a atheism
    ...

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 ปีที่แล้ว +21

    Mr. Ashenafi , the way you explain things , goes straight to the soul. Dead on . 👍👍👍👍

  • @seidshedo9557
    @seidshedo9557 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ወር አይሞላኝም ይህንን impact of seminar ከተዋወኩኝ

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 ปีที่แล้ว +7

    ..we are living in the Field of infinite possibilities thats the quantum field....thanks ato ashenafi for ur mesmerizing teachings❤

    • @ruthsibhat8743
      @ruthsibhat8743 ปีที่แล้ว +2

      Metsihafi kidusin beagibabu binreda manim balinetekeni neber…ebakachihu niku endezihi sewechi kemiyanbuit metsfi jerba yederasiwechin eminetina liyastelalifu yefelguitin dibik ajenda lememermer enmikir…Emebete mastewali tisitishi/tisitihi Endewerershigni ketesfafaw be motivational speaker sim melkuni keyiro kemeta yebudizimina , ye new world astesasebina amilaki dingili titebiken ameni

    • @tsiontilahun220
      @tsiontilahun220 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Bxu5J5CicX0/w-d-xo.html

  • @selamawithg408
    @selamawithg408 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Ashenafi Taye 🙏🏽 you are Amazing 👏🏽❤️❤❤

  • @abyssiniaafrica2355
    @abyssiniaafrica2355 ปีที่แล้ว +5

    Really disciplined and Inspiring!

  • @footballtoday_
    @footballtoday_ ปีที่แล้ว +8

    እኔን የመለሰ እግዚአብሔር አንተንም ተከታዮችህንም ይመልስልን

  • @seadahassen8996
    @seadahassen8996 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነው

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 ปีที่แล้ว +13

    አንተ ልዩ ነህ !! ያለህን ጥልቅ የህይወት ሚስጥር ያለስስት ስለምትሰጥ ነው።

  • @גנט-ג3ח
    @גנט-ג3ח ปีที่แล้ว

    Thank you, thank you, thank you I had been thorough what you have said .

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይባርክህ አደኛ

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ትዉልዱን ወደ ባዕድ አምልኮ እየመራችሁት ነዉ😢😢😢😢

  • @BirtunaMulaw
    @BirtunaMulaw 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ከእግዚኣብሄር እምንቀበለው መስሎኝ ኣምኜ ነበር እኔ ከእ/ር እንጂ ከሰይጣን መቀበል ይሁን መለመን ኣልፈልግም ህዝቤ ሆይ መጀመርያ የስህበት ህግ በኛ እምነት ኦርተዶክስ ክርስትያን ምን ማለት እንደሆነ መምህሮቻችን እንጠይቅ ሳንጠይቅ ኣንማር ኣንሞክር ሁሉም የሚሰጥ ሁሉም የሚቻለው ኣምላክ አለን የሚጠቅመን እና የማይጠቅመን የሚያውቅ ፈጣሪ እንለምነው መጀመርያ የመምህር ዘበነ ለማ ያስተማሩት ሰለ ስህበት ህግ ኣለ ተማሩ ኣስተውሉ መጀመርያ እግዚኣቢሄር እናስቀድም

  • @KinfeNeda
    @KinfeNeda ปีที่แล้ว

    መምህር አሸናፊ በጣም አስደናቂ አስተማሪ ነህ በርታ!

  • @tube6031
    @tube6031 ปีที่แล้ว +1

    ብላዕ ብኣፈ ገፅከ ይላል ቅዱስ መፅሓፍ ለፍተህ ጥረህ ግረህ ብላ ነው እሚለው ህይወት በራሱ ትግል ነው።
    ያንተ ትምህርት ግን ያለ ትግል ኣመፃ÷ስርቆት እንዲሁም ሌላ ኣቋራጭ መንገድ የሚያመላክት የጥፋት መንገድ ነው ከእግዚአብሔር ጋር የሚያነጣጥል ክፉ ትምህርት ነው።

  • @melathagos650
    @melathagos650 ปีที่แล้ว

    You have answered my life long questions thank you

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 ปีที่แล้ว

    TY Ato Adhenafy, pls tiyakina eji awutu malet atabza.1. Fire hasabu yibetenal 2. Time 3. Firehasabun lemeyaz yaschegral and so on.

  • @yosefkebede8950
    @yosefkebede8950 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much 🙏🙏🙏

  • @luconsulting336
    @luconsulting336 ปีที่แล้ว +2

    ashe i can't wait

  • @fuadezedin1998
    @fuadezedin1998 ปีที่แล้ว +2

    You atract who you are not what you want !

  • @techfreak_et
    @techfreak_et ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much

  • @stellariesom8306
    @stellariesom8306 ปีที่แล้ว

    God bless you 🎉🎉🎉

  • @hayuyemekdelawa
    @hayuyemekdelawa ปีที่แล้ว

    በጣም አስፈላጊ ነህ እውነት አመሰግናለሁ

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker ปีที่แล้ว +1

    Thank you!!

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว

    በጣም ዲንቅ አሥተማሪ ነህ

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 ปีที่แล้ว +4

    ይኼ እንኳን ከእግዚአብሔር ህግ የሚያወጣ እንደሆነ በብዙዎች ዘንድ ተመስክሮለታል

    • @እይታ-ኸ9ጰ
      @እይታ-ኸ9ጰ ปีที่แล้ว

      don't watch it then

    • @mesretadane8600
      @mesretadane8600 ปีที่แล้ว

      "የሰናፍጭ ቅንጣት እምነት ቢኖራቹ ይህን ተራራ ተነስተህ ወደዛ ሂድ ብትሉት እንደዛው ይሆናል "

  • @emebetdemissie540
    @emebetdemissie540 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @letish3773
    @letish3773 ปีที่แล้ว

    መምህረይ እንኳዕ ብሰላም መፃኻ ብሓቂ ብጣዕሚ ደስስ ዝብልና ጠቃሚ ትምህርት እዩ Please ግን ትምህርትኻ ተሎ ተሎ ይለቀቀልና ክብረት ያሃበለይ 🙏

  • @wakeup7756
    @wakeup7756 ปีที่แล้ว

    ክብረት ይስጥልን

  • @Aggaaroo
    @Aggaaroo ปีที่แล้ว

    It is essential to all people

  • @mikehailu5674
    @mikehailu5674 ปีที่แล้ว

    He's very good

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 ปีที่แล้ว +3

    ነገ እግርህን አጣጥፈህ ሻማ አብራ ይልሐል ያሰቀምጥላ። አቶ ታዬ ፍልሰፈና : 12 /2 ሰዓት አደራሸ ተቀምጠህ የቡዲዝም መንፈሰ ትሞላለህ
    ።1ሰዓት (30) ለእግዚአብሔር ሰዓትን ብትሰጥ (አይሻልህም )

  • @yekrta
    @yekrta ปีที่แล้ว

    አሽዬ ልዩ እኮነህ

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt 8 หลายเดือนก่อน

    Tchlaleh Abo

  • @binitravels
    @binitravels ปีที่แล้ว

    Glad to see you back; Safe to say we were all wondering what was going o. Welcome back!

  • @woinshetdebebe716
    @woinshetdebebe716 ปีที่แล้ว +3

    የሰይጣን ትምህርት ወይንም በሂደት ሰይጣንን የማስመለክ ትምህርት።

  • @robelt9729
    @robelt9729 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ትምህርት ነው በባለፈው ወር The secret (የRhonda bryne) መፅሀፍ ወይንም አሁን የምንማርበትን መፅሀፍ አንብቤው ነበረ እና የኔ ጥያቄ እውነት በlaw of attraction ብቻ ዪኒቨርስ ላይ ያለ ነገር መጠየቅና ማግኘት እንችላለን ወይ????? ደግሞም የፈለገነውን እንደሆነልን አስመስሉ ይላል የመፅሀፍ ጭብጥ በርግጥ እንደነ Atomic Habit ብዙ illustrations እና Assignment ባይኖረውም መፅሀፉ በዘመናችን ካሉ ምርጡ self development መፅሀፍ አንዱ ነው ይባላል በአብዛኛው ሰዎች ነ። የምር ሞከሪዋለሁ ግን እውነት ተአማኒ ነው መምህር ???

  • @dagimalias5045
    @dagimalias5045 ปีที่แล้ว

    Egzabher yebarkek lela mnm alelem

  • @Weso4920
    @Weso4920 ปีที่แล้ว

    its very true

  • @tamriattilahun2253
    @tamriattilahun2253 ปีที่แล้ว +2

    ሀይ እንዴት ነህ ...እኔ ልጠይቅ የምፈልገዉ በሱስ እና ከተለያዬ ነገሮች ጥገኛ ለሆንን ሰዋች በምን መንገድ መዉጣት እንዳለቡን የተወሰነ ነገሮችን ቡትነግረን ቡዙ ወጣት ተቸግሯል እባክህ አባክህ እባክህ

    • @tikmae5794
      @tikmae5794 ปีที่แล้ว

      I think Jesus is the only solution. It worked for me

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ፡ ጥያቄ ነበረኝ ከመለስክልኝ ብዙ ጊዜ አንድ ነገር ሲሁን ወይም ሲሳካ እንደሚሳካ እኮ መጀመሪያ አውቀው ነበር ማለት ከዚህ ጋር ይያያዛል አለመሳካትም ሊሆን ይችላል እንደ ጥቆላ ይታያል

  • @SitotaGeremew
    @SitotaGeremew 8 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ለይ የስህበት ሕግ (law of attraction) የምለው ብዙ ሰዎች መንፈሳዊ ነገሮችን ወይም ከመፅሐፍ ቅዱስ ወጪ ነው ብለዉ የሚያስቡ ሰዎች በመጀመሪያ የስህበት ህግ ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ ብትሞክሩ መልካም ነው አስባለሁ ተባረኩ

  • @gedionfeleke9287
    @gedionfeleke9287 ปีที่แล้ว

    Interesting.

  • @yareddubale7970
    @yareddubale7970 ปีที่แล้ว

    ደስስ እያለኝ ጠበኩህ

  • @funnyvideo-jp2gj
    @funnyvideo-jp2gj ปีที่แล้ว +1

    ቦታው የት ነው መሳተፍ እፈልጋለሁ እባካችሁ አድራሻውን .....

  • @selamdebesay4487
    @selamdebesay4487 ปีที่แล้ว +1

    Screen gen aytayem ?🤩love this discussion thank you guys ❤

  • @fuadmamo5630
    @fuadmamo5630 ปีที่แล้ว

    Techer agiche ginbarihin bisim des yilegn nebere bexam tnx

  • @abebeargaw2013
    @abebeargaw2013 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን።
    ልክ ነህ።

  • @anwarmuhammed4845
    @anwarmuhammed4845 ปีที่แล้ว

    እና ሁሉም ሰዉ የሚፈልገዉን ማድረግ ከቻለ በIq እንዴት እንበላለጣለን

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @abdinjira8746
    @abdinjira8746 ปีที่แล้ว

    Betam dinki memhir 🙏

  • @abovelimit153
    @abovelimit153 ปีที่แล้ว

    Ato Ashenafi i have been studying every thing what you are teaching, But knowing and being are very different. I think the problem is not in becoming but in being. I really want to meet you. I have a lot to share and discuss with you. Where do held your seminars?

  • @wakeup1342
    @wakeup1342 ปีที่แล้ว

    WoW!!

  • @woinshetdebebe716
    @woinshetdebebe716 ปีที่แล้ว +1

    ከንቱዎች ከዚህ ድንዛዜ መድሃኔአለም ያንቃችሁ

  • @oasakarorsa9270
    @oasakarorsa9270 ปีที่แล้ว

    ግን ጣልቃ ገብቶ የሚያደናቅፉ ነገሮች የሉም ?

  • @BrukBruk-xw3zv
    @BrukBruk-xw3zv 7 วันที่ผ่านมา

    dr zebene sle zi metsahaf tenagrewal ye seytan nw alu

  • @zelalemdesta1677
    @zelalemdesta1677 ปีที่แล้ว

    አሼ በጉጉት እየጠበቅኩ ነው

  • @bili312
    @bili312 ปีที่แล้ว

    ዌል መምህረይ 😍

  • @ybsraderej6260
    @ybsraderej6260 ปีที่แล้ว

    ከትልቅ ይቅርታ ጋ ሙሉ በሙሉ ባማረኛ ብታብራሩ ጥሩ ነው እግሊዘኛ ለማይችል ሰው

  • @mahletniguss4419
    @mahletniguss4419 ปีที่แล้ว

    ምንም ቃል የለኝም

  • @yosefefozhi9251
    @yosefefozhi9251 ปีที่แล้ว

    Sejemer law of atraction le geuz fetret le mobail tv satelayet meto be meto yemeseraw lesew lej aymekerem bethu tata selalew yesew leg nurow

  • @seidshedo9557
    @seidshedo9557 ปีที่แล้ว

    ሳቢና ተሳቢ በሚለው ተሳብው ከሚስበው ውጭ ነው ያለው ። ለምሳሌ ፥ እኔ ራበኝ የምፈልገውን ነው የምበላው።

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚ እያልክ ትውልዱን አደንዝዘው ኢሄ ሞኝ ህዝብ ይታለልልሀል ወጣቱ የሚየያስፈልገው የስራ እድል ነው አናዳጅ ብቻ ተሰብስቦ

  • @dawitnigatu843
    @dawitnigatu843 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ይሔንን ዲያቢሎሳዊ ትምህርትህን ከስለትና ከፍልስፍና ጋር አትቀላቅለው፡፡ ፍልስፍና ፍልስፍና ነው፡፡ ስለት ደግሞ ፈጣሪን የፈለከውን ነገር እንዲሰጥህ ስትጠይቅ ነው፡፡ በስበት ህግ ማንነው የምትጠይቀው ? ባንተ ህግ መሰረት ዩኒቨርስን እሱም ውስጥህ ያለውን ጂኒ (Genie ) ነው፡፡ የሚለው መጽሐፍ ገጽ 116 ጀምሮ ያለውን ተመልከተው ፡፡ በሜሪየም ዲክሽነሪ ጂኒ Genie ) ‹‹ a magic spirit believed to take human form and serve the person who calls it›› ብሎ ይገልጸዋል፡፡ በሌላ አነጋገር ፖዘቲቭ አትራክሽን አጋንንትን የመጎተት ትምህርት ነው፡፡ ስኬት ከፈለግህ በትጋት ስራ እንዲያሳካልክ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ ፣፡፡ በአቋራጭ ለመበልጸግ ስትል ነብስህን ለሲኦል አትዳርጋት፡፡ ወንድሜ ‹‹አንተ ፍጽም ነክ፣ አንተ ራስክ እግዚአብሔር ነክ›› እያለ የሚሸነግልክ ሰይጣን ዲያቢሎስ ነው፡፡ በጊዜ ከዚ ውጣ

  • @miftahawol3420
    @miftahawol3420 ปีที่แล้ว

    Welcome habibi!

  • @eliyasobe5719
    @eliyasobe5719 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን የምፈልገውን አግኝቻለው

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg ปีที่แล้ว

    👏👏👏

  • @demissiewondu4232
    @demissiewondu4232 ปีที่แล้ว +3

    ....ለብዙዎቻችን ብርሃን ስለሆንክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!

  • @tekleyohannesabunie3931
    @tekleyohannesabunie3931 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ስበት ህግ ያለን አረዳዳ የተሸዋረረ እና የተዛባ ሆኖ ከ ሕይወት መንገድ እንዳንወጣ መመርመሩና በደንብ የሀሳቡን አመንጭወችና (intention ) በአግባቡ መመርመሩ ሳናውቀው ያወቅን መስሎን እራሳችን ተሳስተን ሌሎችንም እንዳናሳስት መጠንቀቁና በደንብ መረዳቱ መልካም ነው እላለሁ።
    if you have read the book in titiled The secret. It talks about "genie" explaing that the ultimate source of power is genie.
    Get the meaning if genie in dectionary guys.

  • @sun1October
    @sun1October ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @WUBALEMSAHILU
    @WUBALEMSAHILU 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SMS-NewvisionAppointment
    @SMS-NewvisionAppointment ปีที่แล้ว

    Thank you so much .

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 ปีที่แล้ว +8

    ከያንዳንዱ ከአንተ ንግግር ጀርባ እግዝአብሔርን የእግዝአብሔር ትልቅነትንና የክርስቶስ ትህትና (የምናየውና የማናየውን ርቂቅ የሆነውን የፈጠረ አምላክ ሰው መሆኑ) በደንብ ተረዳው ፤
    እና ደግሞ ይህንን የአለማዊ ሕይወት የምያስንቅ የሰማያው(የዘላለም ) ሕይውት እውን እንደሆነ አየሁ ፤ አይቼም ደስ አልኩት።
    እውነት እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርከው።
    በአንተ ጣፋጭ አንደበት ደግሞ ክርስቶስ ብነገር ምነኛ ደስ ባለኝ
    ጌታ ጨማምሮ ይባርክ እወድሃለሁ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ሁለቱንም አንብቤያለሁ ግን ከሀገራችን የሀይማኖት ትምህርቶች በጣም ስለምከታተል ምንም ነገር አላስደነቀኝም ነቀር ለነሱ ብርቃቸዉ ነው ምክንያት ስለ ስነ መለኮታዊ ትምህርቶች ዉጪ ናቸው ለዛ ነው የእኛ ጸሀፊወች እኮ ቢጽፉ የበለጠ መጻፍ ይችሉ ነበር ፈረንጅ እኮ በሁሉም ነገር አይደለም የሚበልጡን። እዉነት ልንገራችሁ 36 አመታትን ኖሬ አይቻላሁ 4 ክፍለ አለማት በመኖር አዉሮፓ እስያ አፍሪካ ሰ አሜሪካ ያዉ እንዳልኸው ነው ስበት ተፈጥሯዊ ነው 100%

  • @kerajihassen4175
    @kerajihassen4175 ปีที่แล้ว +4

    አሽዬ በጣም የመመሰግንህ በጣም ነው የምከታተልህ ነገር ግን ውስጤ የሚመላለስ መልስ ያጣውለት ጥያቅ አለኝ
    1, the law of attraction በመጠቀም ነገራቶችን በመሳብ ማግኘት የምንችል ከሆነ የፈጣሪ ሚና የቱ ጋር ነው? በፈጣሪ ላመነውም ላላመነውም የሚሰራ ከሆነ !!!
    2, ጠላታችንም አስተሳሰቦችንና አመለካከታችን ከሆነ ? የሴጣን ጠላትን በምን ይገለፃል?!!!
    ያው በጥቅሉ ኢ ፈጣሪ አመለካከት አጀንዳ ያላቸውን ሰዎች ያገለግላል ብዬ እሰጋለው ( ፈጣሪ ሰውን አልተፈጠረም ሰው ነው ፈጣሪን የፈጠረው( by law of attraction )

  • @leyuassefa6414
    @leyuassefa6414 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል ይህን የዋህ ህዝብ ተጫወቱበት በዉጬ አለሞ የጥንቆላ ዘመናዊ ስራ ነዉ 666ነዉ ወገን ጎግል አድርጎ አንብቡ አሁን ኢንተርኔት አለ

  • @dsalsal49
    @dsalsal49 ปีที่แล้ว +19

    Visualization without hard work is nothing. Visualization is an aspect of succeeding but the most important part is keep working to make it to the point. Telling people what they want to hear is quite different from telling them what they need.

    • @mihlet1483
      @mihlet1483 ปีที่แล้ว +1

      exactly man

    • @ZLaw..
      @ZLaw.. ปีที่แล้ว +3

      20% work 80 % visualization

    • @ayanogetu3463
      @ayanogetu3463 9 หลายเดือนก่อน

      🤙🤙

  • @mulubirara9764
    @mulubirara9764 ปีที่แล้ว +9

    የአንተን ሰልጠናዎች መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሬ ለራሴ እሰኪገርመኝ ብዙ ለውጦችን እያየሁኝ ነኝ!...አመሰግናለሁኝ ጤና ፀጋውን ያብዛልህ ወሳኙ ሰው🙏

  • @Bamitech-1
    @Bamitech-1 ปีที่แล้ว +27

    ጀግና አስተማሪ ነህ ደስ የሚል አንደበት ፣ድምፅ በቃ ሁሉም ነገር ለዚህ የተፈጠርክ ነህ videoን በጉጉት እየጠበቅን ነው እናመሰግናለን።