ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ... | Zmta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มี.ค. 2024
  • "Dr. Wedajeneh Meharene speaks about worth yourself, emphasizing the importance of recognizing your inherent value and fostering self-respect."
    =================================================
    ► Speakers:
    - Dr. Wedajeneh Meharene
    - Fkr Yibeltal
    ► Footage:
    All Video Footage used are through pexels.com a website that gives Royalty free video footages
    ► Music:
    All Music used are through pixabay.com a website that gives Royalty free Music
    ► Fair Use Disclaimer:
    - Copyright Disclaimer - Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    -This video is used for teaching purposes.
    -This video has no negative impact on the original works (It actually helps them because we spread their message even further and share them.)
    =================================================
    Tags
    #wedajenehmeharene #forextrade #dawitdreams #money #business #entrepreneur #success #motivation #bitcoin #love #investment #finance #forex #investing #wealth #trading #cash #cryptocurrency #invest #financialfreedom #lifestyle #rich #millionaire #entrepreneurship #luxury #life #instagram #marketing #crypto #instagood #mindset #goals #money #forextrader #financialfreedom #crypto #investor #blockchain #makemoney #trader #btc #forextrading #binaryoptions #stocks #forexsignals #stockmarket #makemoneyonline #moneymaker #moneyteam #moneyflip #moneymindset #moneygram #moneymoves

ความคิดเห็น • 170

  • @user-jt7vy1bo7r
    @user-jt7vy1bo7r 11 วันที่ผ่านมา +5

    የኢትዮጵያ እናቶች ማህፀናቸው ለምለም ነው፡፡ እንዳንተ አይነት ሺ አድርጎ ያብዛልን ዘመን ሁል ጊዜ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልክ!!

  • @LovelyBeachChairs-oo6ru
    @LovelyBeachChairs-oo6ru หลายเดือนก่อน +35

    ውብ የሆነ አላለፅ ነው!!!! በጣም ብዙ ሰው የምትለውን መንገድ አልፈዋል:: በንግግርህ ውስጥ እራሴን አየሁ አመሠግናለው !!❤❤❤

    • @user-eb7mi7ho8v
      @user-eb7mi7ho8v 21 วันที่ผ่านมา

      WWWWW NEW

    • @user-eb7mi7ho8v
      @user-eb7mi7ho8v 21 วันที่ผ่านมา

      Bexame desa yamili temaret❤❤❤

  • @blenaddis8267
    @blenaddis8267 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ ዶ/ር

  • @Almaz583
    @Almaz583 14 วันที่ผ่านมา +6

    ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ዘመንህን የተባረከ ይሁን። ወንድሜ ብዙ ጊዜ እከታተላለሁኝ ፕሮግራምህን በህይወቴ ጥንካሬ እና ትግስትን ተምሬበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ወንድሜ።

  • @semaetutube3678
    @semaetutube3678 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ነው 😊❤❤❤

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 หลายเดือนก่อน +6

    💎Diamend💎 made in
    1.Under 500km surface
    2. Heat 1200degree Cent
    3. High Pressure
    And Have 7 Characters
    1.strong
    2. Resilient
    3. Heat resistant
    4. Shining
    5. Dispersion make rainbow
    6. Pure and
    7.expensive
    Wow, Thanks a lot Dr 🙏🙏🙏God bless you & beloved family.

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 3 วันที่ผ่านมา +1

    Dr ወዳጄነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሁልጊዜ የማይጠገብ ትምህርት ነው ይምታስተምረን እናመስግናለን

  • @Jhh-pm5pp
    @Jhh-pm5pp หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሄር ይባርክህ። ድክም ያለኝ ሰአት ሰማሁህ ጥሩ ተስፋን ማደሻ መልእክት ነው!!

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x หลายเดือนก่อน +11

    መከራ የኳለቸው. ይህ አባባልህ በጣም ነው የወደድኩት ደ/ር እውነት አኮ ነው ኑርልን

  • @tigisttigist4115
    @tigisttigist4115 หลายเดือนก่อน +5

    የምትናገረዉ 100% ትክክል ነዉ እኔ ባልሕዉ ሒወት ወስጥ ረዥም ግዜ ወስጄ ስላለፍሁ ያልሕዉን አልማዝ ሁኛለሁ በጠቀስሓቸዉ ቆሻሻዎች አልታማም ማንኛዉም ፈተና ቢመጣ ምንም አይመስለኝም ። የተባበሩት መንግስታት ቢሮ ገብቻለሁ ፡
    እናም ከዚሕ ረጅም የሒወት ፈተና ካገኘሁት ስብእና ተነስቼ የምመክራቸዉ ጓደኞቼ ተረጋግተዉ ይሔዳሉ ምክሬን ሲተገብሩት ዉጤት የገኛሉ።

  • @user-do2kk9zz9k
    @user-do2kk9zz9k 22 วันที่ผ่านมา +6

    ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ነው የማደንቅህ ፈጣሪ ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @MelakuBelayneh
    @MelakuBelayneh 4 วันที่ผ่านมา +1

    Waw God bless you boss

  • @AsmeretHile
    @AsmeretHile หลายเดือนก่อน +52

    Doctor you know what, you are our Diamond 💎

    • @user-vn1ue8qm9v
      @user-vn1ue8qm9v 21 วันที่ผ่านมา +4

      Yes , with out this words I have no idea .

    • @surafelfikadu4331
      @surafelfikadu4331 16 วันที่ผ่านมา

      Yes that is true

  • @SleepyCherryBlossoms-ww7fg
    @SleepyCherryBlossoms-ww7fg 25 วันที่ผ่านมา +7

    በደከመኝ ሰአት መቆም ባቃተኝ ሰአት ነው የሰማሁህ አበርትተኧኛል አመሰግናለሁ

  • @selamawitkebede6373
    @selamawitkebede6373 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you i believe I am one of them.

  • @TemesgenTemu-wo7mn
    @TemesgenTemu-wo7mn หลายเดือนก่อน +5

    እመቤቴ ትጠብቅህ ዶ/ር። ታድለህ መልካም ሰው:: ሰው የመሆን ጥግ

  • @user-mg5dp7no8p
    @user-mg5dp7no8p หลายเดือนก่อน +4

    Drወዳጄነህ ቅን እና ትሁት ሰው ክበርልኝ🙏🙏🙏አንደበትህ ብቻ ሳይሆን ሰብእናህም መምህር ነው🙏

  • @SHASHE12345
    @SHASHE12345 หลายเดือนก่อน +5

    I saw myself in your speech. Many people have passed this way. Thank you ❤❤❤

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f หลายเดือนก่อน +4

    በዶክተር የሕይወቴን ነው የነገረኝ በጣም አመሠግናለሁ ከሁን ሳውዲ ነኝ ያላውት በስዴት እና መፅነኛ ነው አመሠግናለሁ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 25 วันที่ผ่านมา +3

    Dr ወዳጄነህ መሃረነ 🙏🙏🙏 you rock 💚💛❤️

  • @helutube9275
    @helutube9275 8 วันที่ผ่านมา +2

    💜💜💜🙏

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር እጅግ አመሰግናላሁ፡፡ ተጽናንቻለሁ፡፡

  • @yonasHaile-ku1ip
    @yonasHaile-ku1ip 9 วันที่ผ่านมา +1

    ውብ የሆነ አላለፅ ነው ፈጣሪ ዘመንክ ይባረክ !!

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር ወዳጄነክ እና ፍቅርዬ ስወዳቹህ😍😍❤❤🙏🙏

  • @bitniyatamirat9781
    @bitniyatamirat9781 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርም እውቀት ነው ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይበርክህ!!!

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 27 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሁሉም መልካም ይሆናል።

  • @tigistmelaku4660
    @tigistmelaku4660 หลายเดือนก่อน +6

    Your speech was like a mirror, reflecting me back.

  • @buzunesh7715
    @buzunesh7715 18 วันที่ผ่านมา +3

    እወነት ነዉ አናመሰግናለን👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @mekonnenselam3601
    @mekonnenselam3601 23 วันที่ผ่านมา +7

    እንደኔ ህይወት ጥያቄ የሆነበት ሰው

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson9728 13 วันที่ผ่านมา +1

    Betam ameseginalehu!! Enku wed new. Ante wed honeh saleh, le hulum yidires bileh, alimazinetihin silasayehen. Talaku Fetari tebelete yigenibah, yasitemirih.

  • @halemuhalemu
    @halemuhalemu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @gechmobile-rg5ff
    @gechmobile-rg5ff หลายเดือนก่อน +4

    U r the real Doctor

  • @yesewneger7519
    @yesewneger7519 หลายเดือนก่อน +3

    I wish long life and happiness in your life with your lovely family Dr ❤❤❤
    Thanks Dr for your support us
    I don’t know how can I explain how much supportive me your are kind person ❤❤❤❤

  • @user-cc4lm4gh6o
    @user-cc4lm4gh6o 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wow i love it 👌 there is no motivational speech can inspire as much as this speech!!!!!

  • @ShiferawBedasso
    @ShiferawBedasso 11 วันที่ผ่านมา +1

    You are Guide for all of life.

  • @dirshayfantay8585
    @dirshayfantay8585 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ❤️

  • @KisanetTekie-ny9eo
    @KisanetTekie-ny9eo 9 วันที่ผ่านมา +1

    I really really appreciate you docter, you ara amazing

  • @phinhasdessie1041
    @phinhasdessie1041 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል አጽናናህን ❤❤

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido8128 11 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks Dr. May God bless you 🙏🙏🙏

  • @sebsibeteshale7771
    @sebsibeteshale7771 หลายเดือนก่อน +2

    Dr. I respect You`re my blessing

  • @user-wj5xt7ns8h
    @user-wj5xt7ns8h หลายเดือนก่อน +2

    ትልቅ ማስተዋል እና ጥበብ! አመሰግናለሁ!

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 23 วันที่ผ่านมา +2

    You are a gem 💎

  • @awelderesse1304
    @awelderesse1304 หลายเดือนก่อน +1

    Dr እግዚአብሔር ይባርክህ❤ አንደበትህ ውስጥ ራሴን አገኘሁት።

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m หลายเดือนก่อน +2

    Woooow Dokiter Wedajenek Zemenikin Hulu Yebarekew !kelib Enameseginalen🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @davidyared7857
    @davidyared7857 หลายเดือนก่อน +2

    Waw Dr wedajeneh betam astemari timhrt new waw kemgb belay new nurilin❤❤❤

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 หลายเดือนก่อน +3

    Good Bless You Dr🙏🙏🙏

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @samrawittasew9232
    @samrawittasew9232 13 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks God bless you it's true 👍

  • @MeseretTasew
    @MeseretTasew 20 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ይገርማል ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ በሂወቴ የሆነዉን ነገር ነዉ የነገርከኝ አሁን ፖሊሽ መደረግ ብቻ ነዉ የሚቀረኝ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን

  • @Almayehu-ml4gr
    @Almayehu-ml4gr หลายเดือนก่อน +3

    Thank you DR!!

  • @DanielMulugeta-qw5nc
    @DanielMulugeta-qw5nc หลายเดือนก่อน +2

    Betam temrebetalehu hule benante endaterefku new bertu!!!

  • @kidisty8439
    @kidisty8439 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እናመሰግናለን ደስ የሚል አገላለፅ ነው

  • @Yorda-
    @Yorda- หลายเดือนก่อน +3

    አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል ።

  • @alemtarekegn7747
    @alemtarekegn7747 26 วันที่ผ่านมา +1

    Docterye tank you betam sadamitih eberetalu fetari yibarkih.

  • @netsanetwendim
    @netsanetwendim 29 วันที่ผ่านมา +1

    Woooowwww.....Doctor Wedajenehhhh.....Bless You ❤❤❤❤

  • @user-kd2lf4ux6u
    @user-kd2lf4ux6u หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Dr ❤❤❤

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 21 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen thank you D.r ❤

  • @berhanekassa9752
    @berhanekassa9752 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you, Doctor

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 10 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው 🙏🙏🙏

  • @terhasalula4685
    @terhasalula4685 26 วันที่ผ่านมา +1

    Yes God is good ❤❤❤

  • @user-nt9pe2mk8t
    @user-nt9pe2mk8t 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል አጣዉልህ❤❤❤❤❤ ይሄ ለኔ ነው Thank You

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 14 วันที่ผ่านมา +1

    I love it very true

  • @TheBigfan22
    @TheBigfan22 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 14 วันที่ผ่านมา +1

    Amen

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wowwwww betam yemegrm temhirt new wodaJ

  • @kaltesfye7109
    @kaltesfye7109 17 วันที่ผ่านมา +1

    Amen!

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ፡የምትለው፡🤗🙏🏼❤️

  • @FarahanSufiyaan
    @FarahanSufiyaan หลายเดือนก่อน +2

    Dr thank❤❤❤❤❤❤

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 19 วันที่ผ่านมา +1

    Im going through a lot of things but with god will all pass. Thank You Dr you point good point.

  • @fikremaryamendaykefagn7228
    @fikremaryamendaykefagn7228 29 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰u shinning Dr ! We luv u a lot !

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 หลายเดือนก่อน +2

    አመስግናለሁኝ ተምሪበታለሁኝ ተባረኩ🙏🏽

  • @Dior768
    @Dior768 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ thank you❤❤❤

  • @MentsenotMulugeta
    @MentsenotMulugeta 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የምፈልገውን ሀሳብ ነው ያጋራሀኝ በጣም አመሠግናለሁ ዘፈን የብሶት ብዬ ሰርች ሳረግ ያንተ መጣ እስኪ ላዳምጥ ብዬ ሲጀምር ሌላም ያንተን ፍለጋ ሰርች እያረኩ ነው

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Dr

  • @YordanosAbyou
    @YordanosAbyou หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እንዴት አለህ ዶ/ር ወዳጄነህ ብዚም እምጽፈዉ ነገር አይኖረኝም እባክህ አባክህ እባክህን በጣም ታስፈልገኛለህ እባክህ ስላንተ መልካም ነገሮችን እሰማለሁ እርዳታህ ያስፈልገኛል መልእክቴን ሊያየዉ ካልቻለ መልእክቴን ያየ ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ የሆነ ወደጅ ዘመድ አገናኙኝ በአማላጅቷ

  • @user-gr6ds1ou7t
    @user-gr6ds1ou7t หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @user-cv5lq2dw9j
    @user-cv5lq2dw9j หลายเดือนก่อน +3

    Thank you i am on way of suffering but i dont give up but painfullllllll

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks a lot ...very good...amazing

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @DerejeDebebe-qf9hc
    @DerejeDebebe-qf9hc หลายเดือนก่อน +1

    I saw myself in your speech .I Respectfully for you ❣️❣️❣️❣️

  • @alemsemere
    @alemsemere หลายเดือนก่อน +1

    wow its good I don't have word to say thank you because you are talk completely about my life

  • @KiyaYeabatalij
    @KiyaYeabatalij 17 วันที่ผ่านมา +1

    Maryamn tesnanaw😢❤❤❤amesegnalew docterya❤

  • @waito6
    @waito6 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን

  • @gmplc4651
    @gmplc4651 16 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው የኔን ታሪክ ነው የተናገርከው አንድ ቀን ሻይን አደርጋለሁ

  • @senaitghebrezghi9773
    @senaitghebrezghi9773 หลายเดือนก่อน +2

    Wow 🙏🙏🙏❤️❤️❤️you are amazing🥰

  • @emebetmohammed
    @emebetmohammed 21 วันที่ผ่านมา +1

    Wow, Thank you for the great explanation 👌

  • @rutheshete2400
    @rutheshete2400 23 วันที่ผ่านมา +1

    ante sew , melkam negggerhe hiwot yalmelmal . stay blessed!

  • @user-vz5bz4xw9o
    @user-vz5bz4xw9o หลายเดือนก่อน +1

    I heard this at the right time.

  • @topviews1428
    @topviews1428 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you wedaje

  • @YohannesOlika
    @YohannesOlika หลายเดือนก่อน +3

    9:34

  • @yaredgebre2352
    @yaredgebre2352 14 วันที่ผ่านมา +1

    thank u

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 27 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍በጣም እናመሰግናለን

  • @shabedinali6415
    @shabedinali6415 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Doc

  • @LibraFiraol
    @LibraFiraol หลายเดือนก่อน +2

    Thanks Dr

  • @kidsfullmovie9255
    @kidsfullmovie9255 12 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ዳይመንድ ላይ ደርሻለሁ ጌታ ይመስገን

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 27 วันที่ผ่านมา +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ትምህርትህ በጣም ያነቃቃል እናመሰግናለን። ነገር ግን ወደ ቀደመው ከፊ ወዳለው በመንፈስ የተሞላ ድንቅ ልምምድና አስተምህሮህ መቸ ነው የምትመለሰው?

  • @AS-oq2iw
    @AS-oq2iw 17 วันที่ผ่านมา

    I got it now. God bless you !!!

  • @mizanamanmidiya8284
    @mizanamanmidiya8284 12 วันที่ผ่านมา +2

    ልክ ነህ እኔም ዳይመንድ ነኝ

  • @talaquaethiopia
    @talaquaethiopia 20 วันที่ผ่านมา +1

    waw amaizing❤❤❤...