Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q140

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 90

  • @bete-hiyiwet
    @bete-hiyiwet 3 หลายเดือนก่อน +21

    እርጅና ማለት የእድሜ ቁጥር ሳይሆን፤ ሰው በተስፋ መኖር አቁሞ በትዝታ መኖር ሲጀምር ነው።
    Bless you Dr. Mihret.

    • @Heran-id1ir
      @Heran-id1ir หลายเดือนก่อน

      Edimem chimir new ye 70 amet wetat ayibalim

  • @negestqueen
    @negestqueen 3 หลายเดือนก่อน +14

    ዋዉ! ሁል ጊዜ የአንተን ፕሮግራም ከሰማሁ በኃላ በጣም ደስ ይለኛል! ተስፋ ይሰጠኛል!
    ዶ/ር ምህረት እናመሠግናለን🙏🏽

  • @ShagaBeyana-rh1xe
    @ShagaBeyana-rh1xe 3 หลายเดือนก่อน +23

    ❤የሕይወት ትሩጉም የምታወቆ ከጌታ ገረ ታጣብቆ በማኖር ነው:: ውዴ❤

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 3 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ወጣት ሆኜ በጣም ተስፋ የቆረጥኩ ህይወት ጣም ያጣበት ዘመን የእግዚአብሔር ህልውናን የተጠራጠርኩበት ወቅት ነበር ግን እየሡስ ህይወቴን ቀየረው ሐሌሉያ
    ኤርሚያስ 29:11 "እኔ የማስባትን ሀሣብ እኔ አውቃለሁ ፍፃሜና ተስፋ ልሠጣችሁ እንጂ በከንቱ አይደለም". እግዚአብሔር አላማ አለው በ እያንዳዳችን ህይወት ግን በግላችን ልናቀው ይገባል ፀልዪ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 หลายเดือนก่อน +3

    "እርጅና ማለት በተስፋ ሳይሆን በትዝታ መኖር ስንጀምር ነው"❤❤❤❤

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 3 หลายเดือนก่อน +35

    እድሜዬ 32 ነዉ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ደስ ባይልም ግን እሱን ተቀብየ እያንዳንዷን ቀን በደስታ ነዉ የማሳልፈዉ 20ዎቹ ዉስጥ እያለሁ ጥሩ ህይወት ብኖርም ግን በስቃይ ስሜት ዉስጥ ነበርኩ ትልቁ ስቃየ የማይፈልጉኝን ሰዎች መከተል ፍቅርን መለመን ነበር

    • @LilyWorassa
      @LilyWorassa 3 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም እዳቺ ከ28 እስከ 32 አመቴ ጥሩ ግዜ አልነበረኝም

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Lifeisshort-p5k 🥺በጣም ይቆጫል ግን ስያልፍ ቆም ብለን ስናስበው

    • @Lifeisshort-p5k
      @Lifeisshort-p5k 3 หลายเดือนก่อน +6

      @@madinahmadinah9515 አዎ ልክ ነሽ ይቆጫል ያማል ግን ህይወት እንደዚህ ናት 🥺 በተለይ ለእኔ ከባድ ግዜ ነበር still ግን በቃ እግዚአብሔር መልካም ነዉ

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@Lifeisshort-p5k እውነት ስሜቱን እሚያቅ ያቀዋል አው ጡሩ ነገር ወደፊት ነው ያለው

    • @KalekdanHabtome
      @KalekdanHabtome 3 หลายเดือนก่อน +3

      ሁሉም !!!ያልፋል

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 3 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን በሰላም ቆየኸን ዶክተር።
    ዛሬም በአዲስ ምክርህ ልታገኘን ተግተህ ስለመጣህ 🙏🙏🙏
    እንወድሃለን እናመሰግናለን ። ❤❤❤
    1st commach.

  • @Her_Vintage_Soul
    @Her_Vintage_Soul หลายเดือนก่อน +1

    የህይወት ትርጉሙ ፈጣሪያችንን ማወቅ ማግኘት ላይ ነው ያለው እሱ ብቻ ነው ትርጉም ሊሰጥሽ የሚችለው

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 3 หลายเดือนก่อน +9

    ሰላምና ጤና ይብዛልህ ውድ ዶክተር ምህረት!
    እኔ ከሰውነቴ ክፍሎች አእምሮህዬን በጣም እወደዋለሁ። ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ግን አእምሮዬ በጣም ለየት ይልብኛል።እና ያንተ ምክር ለኔ የአእምሮ ምግቤ ነው።
    በመልካም ምክር አእምሮዬን ስለምትመግብልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! እወድሃለሁ!
    የዛሬውም እንደተለመደው ቆንጆ ጥያቄና ቆንጆ መልስና ምክር ነው። ተባረኩ!

  • @coreykelly2523
    @coreykelly2523 3 หลายเดือนก่อน +12

    እንደእኔ ትምህትም ተማርሽ ፎቅም ገነባሽ ገንዘብም አገኝሽ አላገሸ ምንም ለህይወት ትርጉም አይስጥውም: ህይወት ምንም ትርጉም የላትም:: ትርጉም ለማግኘት እራስሽን ከምንም ነገር ጋር አታጣብቂ
    ማለቴ ገንዘብ ዝና ምንም ክአንቺ ውጭ የሆነ ነገር ጋር አትጣበቂ ክእራስሽ እና ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ ተጣበቂ. ሆን ብለሽ በየቀኑ ደስተኛ ሁኝ በእራስሽ ገንዘብ ይኑርሽ የቁሳቁስ ችግርን ያቃልላል በዚያም እሚያመጣው እፎይታ አለ ግን አንቺ ነሽ በየቀኑ ህይወትን ትርጉም እየስጠሽ በመኖርሽ ደስተኛ በምሆን ውስጥሽን እየመገብሽ ለህይወትሽ ትርጉም እምትስጫት. ብዙ ግዜ ስወች የሌለ ነገር እየፈጠሩ በቃላት እያሳመሩ አይምሮዋችን ውስጥ እየደፉ የሌለ ነገር ስንፈልግ በዚያው እኛም ጠፍተን እንቀራለን.
    ባለሽ ተደስቺ ስትስጪ መልስ እንዳትጠብቂ ለእራስሽ ደስታ ብለሽ ስጪ. እኔ ለህይወቴ ትርጉም እምስጠው ደስ እሚለኝን እያደረኩ በመደስት ነው. ደስ እሚልሽንእድርጊ. የህይወት ትርጉሙ ደስተኛ መሆንነው ባለኝ ነገር . ያው ምንም ይዘን አንሄድም ስንሞት ግን ባለሽ በመደስት ግን ህይወትሽን ትርግም ስጭው.

    • @ermiyasbitew1165
      @ermiyasbitew1165 2 หลายเดือนก่อน

      @coreykelly2523 nice point of view

  • @MeskermBershe
    @MeskermBershe 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ሰው ነህ ተባረክ አትሰለችም ደሞ

  • @amanuelabera9653
    @amanuelabera9653 3 หลายเดือนก่อน +1

    የህይወት ትርጉም ምንጭ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን ነው።

  • @yemamaomer9956
    @yemamaomer9956 3 หลายเดือนก่อน +2

    The power of now ! ❤ትምርት አሰጣጥህ ❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714 3 หลายเดือนก่อน +2

    Dr. Mihret, I am always surprised by your wide knowledge and wisdom you have and the way you presented. You are a treasure for our society! Blessings to you and your family! ❤

  • @MickeyBeyene
    @MickeyBeyene 3 หลายเดือนก่อน +1

    If you lose or start boring at life start giving anything for people ❤

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 3 หลายเดือนก่อน +1

    Many Blessings!!!❤❤❤

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ኢሳ43:18-19 ይረዳሻል ብዬ አምናለሁ ።❤❤

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr ዬ። በጣም smart እኮ ነህ 🎉

  • @AsmeromFisehaye
    @AsmeromFisehaye หลายเดือนก่อน

    30, Gena ,Teru edema laye neshe bezu beruhe Tesefa aleshe Arefe edema laye new yaleshewe ! Zerafe beye ! !

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @DanielWondimu-kt3pp
    @DanielWondimu-kt3pp 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ክቡር ዶ/ር ምህረት ዛሬ ምክርህን አይቼ ነው ውድ እዝ የመጣሁት በጣም ደስ ብሎኛል ግን በህይወቴ ደስተኛ አይደለሁም ከዝ በኋላ ያለው ጊዜ ምን እንደሆነ ለማወቅ ወይም በሪቶልኝ ለመረዳት ቴቸግራለሁ ግን በእድሜወቹ 20 ይህ እድሜ ሳያልፍ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እንደሚባል ከወዲው እንድ
    ጠነቀቅ ምን ትመክራለህ ?ዳን ነኝ

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ጥያቄዎችን ሰብስበህ ረዘም ያለ ት/ት ብትለቅልን ጥሩ ነው።

  • @dawitl6796
    @dawitl6796 3 หลายเดือนก่อน +5

    ይኄ ጥያቂ 120ሚ ህዝብ ጥያቄ ነው.. " Purpose Driven " by Rick Warren one of the best selling book in the world will give you insight to reset your life and your life purpose. "What on Earth Am I Here For?"

  • @wegenatishewed2076
    @wegenatishewed2076 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናመሰግናለን። የህይወት ትርጉሙ ህይወት ሰጪ የሆነው ፈጣሪ ጋር ነው ያለው። እሱን ማወቅ ነው ብዬ አስባለሁ። በትህትና(humbleness) እንደ አዲስ እርሱን ለማወቅ መነሳት(fresh beginning)
    እርሱም ይረዳሻል።

  • @bethelwolde6662
    @bethelwolde6662 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!🙌

  • @MejunaPep
    @MejunaPep 3 หลายเดือนก่อน

    ውድቀት ለትምህርት ነው❤

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 หลายเดือนก่อน +4

    የህይወት ትርጉኑ #እየሱስ ነው። ከእየሱስ ጋር የእውነት ስትገናኚ ፍቅሩ ሱገባሽ እዚህ ምድር ላይ ለምን እንዳለሽ ለምን እንደምትኖሪ ይገባሻል።

  • @HeritWeldush
    @HeritWeldush 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናሃለን! እንወዳሃለን

  • @dawitgetachew4247
    @dawitgetachew4247 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr mihiret for the interesting consultation.

  • @tarikunegash616
    @tarikunegash616 3 หลายเดือนก่อน +4

    "የህይወት ትርጉም ምንድነው" ገና ወደ 30 ዎቹ እየሄደ ያለ ሰው መጠየቁ ትልቅ ትልቅ ሰው ያስብለዋል። ለመልሱ ዶ/ርን እናመሰንሃለን

  • @lidiyaadane4876
    @lidiyaadane4876 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr. Mihert
    Very insightful!🙏

  • @AtiklitTadesse
    @AtiklitTadesse 3 หลายเดือนก่อน

    እኛ ታዳጊ ልጆች ከወላጆቻችን ጋር እንዴት እንግባባ ?
    1. ሃሳባችንን እንዴት እናስረዳ ?
    2. የነሱን ሃሳብስ ልክ እንዳልሆኑ በምን እንግለፅ?
    3. ምን አይነት የንግግር ክህሎት ያስፈልጋል ?
    4. ከወላጆቻችን ጋር ተግባቦት ለማዳበር ምን አይነት ልምምዶች አሉ?
    እኛ ታዳጊዎች እውነተኛ ጋደኛ እንዴት ማፍራት ይቻላል ?
    1. እውነተኛ ጋደኛ እንዴት ማፍራት ?
    2. እውነተኛ ጋደኞች ከአስመሳዬች እንዴት እለያለሁ ?
    3. ሁሌ በእንከኔ ያበሽቁኛል እንዴት ማስቆም እችላለሁ ?
    4. ሴት እና ወንድ ጋደኞች መሆን ይችላሉ ?

  • @yisahakdawit4477
    @yisahakdawit4477 3 หลายเดือนก่อน

    Thank Dr.

  • @SeblewongelAmsalu-kn9tk
    @SeblewongelAmsalu-kn9tk 3 หลายเดือนก่อน

    Please read Joshua 14:10-12 ,have a nice day❤

  • @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
    @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz 3 หลายเดือนก่อน

    Beewnet tebarek intelligent men ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SoloAbe
    @SoloAbe 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም መሰረታዊ ጥያቄ ነው ሁሉም ለራሱ በራሱ መስጠት ያለበት ይመስለኛል።Thank You Doc !

  • @seblegirma6771
    @seblegirma6771 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much Dr Mehret! Your day to day videos highly impacting my life. Blessed abundantly!!

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you dr, for your time, advice, encouragement and caring for others i have no word to explain but thank you again. This is a lot to the person who asked and for all of us watching your tube.

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much,Doctor ❤❤❤

  • @suma187
    @suma187 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 3 หลายเดือนก่อน

    Thank You so much Dr Mihret.

  • @AshenafiHabte-n2n
    @AshenafiHabte-n2n 3 หลายเดือนก่อน

    blessing you ❤wow

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤

  • @workujudges3199
    @workujudges3199 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 3 หลายเดือนก่อน

    Doctor Mehret debebe Thanks so much 🙏❤

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 3 หลายเดือนก่อน

    Geta ybarek ❤❤smu tebarekln

  • @genetdabbie5964
    @genetdabbie5964 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ❤🙏

  • @tsegatadese6450
    @tsegatadese6450 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አሁን አሁን ላይ እኔ ለትዳር የምፈልገው ልክ እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ብቻ ሳይሆን መልክም እንዲመስል እየተመኝሁ ነው ይሄም ላንተ ካለኝ ክብር የተነሳ ይመስለኛል እግዚአብሔር ያክብርክ::

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @YeshiEmebet-pm3nw
    @YeshiEmebet-pm3nw 3 หลายเดือนก่อน

    Dr የOCD መፍትሔ ምንድን ነው

  • @yabsrsdereje6628
    @yabsrsdereje6628 3 หลายเดือนก่อน

    Selam Dr sile hasabochih sile mkirochih silemtadisen silemtakimen kelb Amesegnalew🙏

  • @Samueljemberu-s9c
    @Samueljemberu-s9c 3 หลายเดือนก่อน +4

    መጽሃፎችን ስማቸውና መገኛቸውን ብጠቁመን

    • @abeba5936
      @abeba5936 3 หลายเดือนก่อน

      የተቆለፈበት ቁልፍ እና ሌላ ሰዉ

  • @feziielias4009
    @feziielias4009 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @newsun6908
    @newsun6908 29 วันที่ผ่านมา

    እኔ 40 አመት ሞልቶኛል በስራ 21አመታት አንድ የ8አመት ልጅ አለችኝ በህይወቴ ደስተኛ አይደለሁም።

  • @hirey1689
    @hirey1689 3 หลายเดือนก่อน

    diabetes ከያዘኝ $35 መታከም ከቻልኩ በመጪው አዲስ አመት ሌላ ሌላውን ቀስ በቀስ...ቀላል ባይመስልም ጥያቄው መልሱ ግን ለኔ የመሳካት እድላቸው ሠፊ የሆኑ ነገሮች ላይ እቅድ አውጥቶ መኖር ይመስለኛል ለኔ።ለሌላው ደሞ ሌላ ይሆናል

  • @mekdelawitwolde4239
    @mekdelawitwolde4239 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dear Doc can I have your address please if you have one like clinic or an office ?I want to get your consultion ?

    • @Rebekatade
      @Rebekatade 3 หลายเดือนก่อน

      Hello. Do you get dr. Mhret adress pls i realy need it

  • @DanielKebrom
    @DanielKebrom 3 หลายเดือนก่อน

    Plc doctor what the difference between Dreams & gole

    • @coreykelly2523
      @coreykelly2523 3 หลายเดือนก่อน +5

      Dream vs. Goal: A Simple Example
      I’d like to share the meaning by giving you a simple example to illustrate the difference between a dream and a goal.
      Imagine you dream of owning a beautiful pair of shoes. You picture yourself wearing them and feel excited. This is your dream-something you really want.
      To turn this dream into reality, you need a goal. Your goal is to save enough money to buy the shoes. You might decide to set aside a certain amount of money each week until you have enough.
      You stick to your plan, save the money, and eventually purchase the shoes. By doing this, you’ve achieved your goal and fulfilled your dream.
      In this example, the dream is the shoes you desire, and the goal is the plan you follow to get them. Dreams give you something to aspire to, while goals are the steps you take to make those dreams come true.

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርዬ
    አንተን የሚወዳደር አለ ብዬ አልገምትም ያሉት ሣይካትሪሥቶች እኮ ካንተ ጋ በምንም አይወዳደሩም። drዬ እንዳንተ አይነት ለማፍራት ሥልጠና ብትሠጥስ ?

  • @Inchrist2592
    @Inchrist2592 3 หลายเดือนก่อน +5

    አማኝ ነኝ ብለሻል። ነገር ግን ምንድነው ያመንሽው ነገር? እምነትሽ የህይወት ትርጉም ካልሰጠሽ ፣ ወይ ያመንሽው ነገር ችግር አለበት ወይንም ደግሞ አላመንሽም ማለት ነው። ከሁለቱ ወጪ ሊሆን አይችልም።

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 3 หลายเดือนก่อน

    የሕይወት ትርጉም ኢየሱስ ነዉ!!!በእርግጥ ዶ/ር ገልፆታል እርሶ የህይወት ትርጉም ከጠፋዎት ሌላ ሰዉ ከየት ያመጣል ትክክለኛ ጥያቄ ነዉ ምክንያቱም እርሶ አማኝ ስለሆኑ!

  • @NardinaDreams
    @NardinaDreams 3 หลายเดือนก่อน

    Dr fetari abzto yibarkh ante rasih lesew ljoch mhret neh
    Enem wsten yaschenekawn tiyake lakrblh
    Tiyake sle bezabgn
    Fetarinm ,sewnm ,rasenm mn ende mtyik gra gebtognal
    21 amete nw 3rd year medical student negn ,behiwote beskayi nw yadgkut enate ena abate behtsaninet nw yeteleayut eytemarku eyserahu beteseben astedadr nbr yemecheresha lj negn gn abat endehonku nw misemagn
    salalkes wye alawkm bemechwresha ende abate mayew tlk wondmen sew bechube gedelut
    Keza rasen satku ye anro medhanit le 6wer wesjalhu
    Endezam huno yale abat yasdegechign skin enate wletwan lememels eyetarku nbr gn akategn, chelemebgn ,ye hiwit trgum tefabgn fetena beztobgn ,hiwote msklkl Weta
    Endet hugne sew lhun
    Lezich planet ende malasfelgat nw misemagn
    Fetarinm ,hiwotenm mn meteyek endealebgn teftognal
    Yeken chelema wetognal bedemb endtredagn efelgalhu
    Nefsem sgayem yetechenekegn yimeslegnal
    Manam enen magez yefelege sew
    0964746609
    Befetari sm yehiwoten menged endagegn erdugn

  • @HermelaBirhane-v9r
    @HermelaBirhane-v9r 3 หลายเดือนก่อน

    Ene 23 amete nw ena betam yargehu endehone nw misemage ena ye 5 amet electrical engineering temari neg enate gn 40wochu agamash hona ke ene belay ye wetatenet semete alat ene gn negerochu hulu endalfug nw misemag

  • @KalekdanHabtome
    @KalekdanHabtome 3 หลายเดือนก่อน

    መፀሀፎቹ ስማቸው

    • @coreykelly2523
      @coreykelly2523 3 หลายเดือนก่อน

      Man's Search for Meaning
      by Viktor Frankl
      8 stages of development by
      Erik Erikson

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 3 หลายเดือนก่อน

    የናንተን መንገድ እኮ አየነው አገሪቱን ውጤታችሁ አገሪቱ ደም በደም ጦርነት ርሀብ መፈናቀል ዘረኝነት የናንተ ተመካሪ ነበር ሰውየው

  • @hailehaile8943
    @hailehaile8943 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ebrahimmohammed5759
    @ebrahimmohammed5759 3 หลายเดือนก่อน